የምዕራፈ ቅዱሳን ቅድስት አርሴማ የፅዋ ማኅበር ፩ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ላይ የቀረበ ድራማ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • የምዕራፈ ቅዱሳን ቅድስት አርሴማ የፅዋ ማኅበር ፩ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ላይ የቀረበ ድራማ

Komentáře • 82

  • @user-tz1lu8fi7w
    @user-tz1lu8fi7w Před 6 lety +1

    ውይይይ በጣም ያስተምራል እግዚአብሔር ኣይለያቹ እመቤታችን የናንተ በረከት ያካፍለን እፍፍፍፍ በጣም ነው እየተሰማኝ እዚህ ብር ባናገኝም የግዛብሄር ሰም የሚጠላበት ኣገር ነው ያለነው በሰላም አገራችንን ይመልሰን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @user-ug4kp9do9c
    @user-ug4kp9do9c Před 7 lety +2

    አሜን አሜን በውነት ርግዛብሄር ፍቅር ነው እግዛብሄር ይባርኳችኹ

  • @rozatlahun4876
    @rozatlahun4876 Před 7 lety +2

    በእውነት በጣም ደስይላል ቃለ ሂወትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ቀጥሉበት አስተማሪ ነው አሜን አሜን አሜን

  • @user-kf4hn4zo4j
    @user-kf4hn4zo4j Před 8 lety +4

    እግዚአብሄር ይመስገን
    ለሁላቹም ቃለህይወትን ያሠማልን በእውነቱ ትልቅ ትምህርት ነው ያለውን ይዞ አምላኩን የማያመሠግን ትውልድ ከኔም ጭምር እንዳለነው ያየሁት እግዚአብሄርን የምናመሠግንበት ልቦና ይስጠነ አሜን የእማምላክ ምልጃ ረዴት በረከት አይለየን አሜን!!!

  • @user-vd8zt8fi6m
    @user-vd8zt8fi6m Před 6 lety +1

    ቃለሂወት ያሰማልን በውነት
    በሳማነው 30 60 100 ያማረ ፍሬ እድናፈራ ይርዳን

  • @user-gz3ui7ql4n
    @user-gz3ui7ql4n Před 7 lety +1

    በእውነት ፀጋውን ያብዛላችው ላባቶቻችን ለናቶቻችን ሰማአቷ ቅድስት አርሴማ ትጠብዋቸው ደስስስስስስስስ ይላል ያስተምራልም♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @user-qo6zk3hk9p
    @user-qo6zk3hk9p Před 6 lety

    በእውነት ለሁላችሁም ቃለ ሕይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ
    ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አንበል እረ

  • @user-pr8fv4jq6x
    @user-pr8fv4jq6x Před 6 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሠማልን።

  • @user-pu3ud9ng7i
    @user-pu3ud9ng7i Před 8 lety +1

    በእውነት ለአባቶቻችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን።በጣም ትልቅ ትምህርት ያለው ድራማ ነው።እናመሰግናለን።

  • @sebleortodox.fayyewaawosag6908

    በእውነት ልብ ላለው ትልቅ ትምህርት ነው ቀጥሉበት ቃለ ህይወት ያሠማልን በቤት ያጽናን ለሁላችንም ልቦና ይስጠን፡፡

  • @user-ki1kn9nb1d
    @user-ki1kn9nb1d Před 7 lety +2

    በእውነት እልልልልልልልል እሜን ቃል ህውትይ ያስማእልን በጣም ነው አስተማሪ ነው

  • @tihtinagatye6152
    @tihtinagatye6152 Před 7 lety +2

    Amen amen amen

  • @hanamolaethiopia8487
    @hanamolaethiopia8487 Před 8 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም አስተማሪ ድራማ ነው ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @freweynihagos5666
    @freweynihagos5666 Před 7 lety +1

    kale hiewetn yasemaln ye agelglot zemenachu egzieabhiar ybarkln

  • @muluasefa6670
    @muluasefa6670 Před 7 lety +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር። ይመስገን። ኣሜን። በእውነት ቃለ ሂወት። ያስማልንን ኣሜን።

  • @user-wy5ui7pg7c
    @user-wy5ui7pg7c Před 8 lety +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ትልቅ ትምክህት አለው እናመሰግናለን

  • @emebethaile1679
    @emebethaile1679 Před 8 lety +2

    አሜን ቃል የህይወትን ያስማልን

  • @user-rw8fd6mk3r
    @user-rw8fd6mk3r Před 8 lety +2

    kale hywotn yasenaln betamharif tmhrt new

  • @SaraSara-tb4mb
    @SaraSara-tb4mb Před 8 lety +1

    amen amen amen qala ewat ysamalen ygalegelot zabanachun egezabear ebarekilen amen amen amen

  • @ranarana625
    @ranarana625 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያስማልን ጠጋውን ያብዛላችሁ

  • @njjznxjnxnnndnnxx7678
    @njjznxjnxnnndnnxx7678 Před 7 lety +1

    አሜን አሜንን አሜንን እግዛቤሂር ይመስግን በእውንት ቃልህውት ያስማልንንን መግስተስማያት ያውርስልን

  • @salamsalammm9956
    @salamsalammm9956 Před 7 lety +1

    kale hiwetin yasemalin bewnet betam tilik tmhrt new yetemarkubet ketilubet egziabher yebarikachu amen

  • @betebete9975
    @betebete9975 Před 7 lety +1

    ቃል፡ሂወት፡ያሰማልን፡አሜን አሜን፡አሜን፡እናመሠግናለን ትልቅ፡ትምህርት፡ነው፡

  • @tizitatizita4651
    @tizitatizita4651 Před 7 lety +1

    አሜን አሜን ማርና ወተት የሆነ ምክር
    መግስተ ሰማያት ያወርስልን

  • @jenatdemesa6733
    @jenatdemesa6733 Před 8 lety +2

    bewnete. betam dessss yelale egzabehere yemsegni Amen lehoulaeshuoeme kale hiwoetn yasemalen Amen

  • @user-wp1gh4br6x
    @user-wp1gh4br6x Před 6 lety +1

    አሜን

  • @user-jj4cg3ez6e
    @user-jj4cg3ez6e Před 8 lety +1

    እግዚአብሄር ይመስገን አሜን
    በእውነት ቃለሂወት ያሰማልን አሜን

  • @azebmelese4316
    @azebmelese4316 Před 8 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለሁለቹም ቃለ ህየወትን የስማልን አሜን በጣም ትልቅ ትምህርት የለው ድራማ ነው እናመስግናለን

  • @mazatefra8387
    @mazatefra8387 Před 8 lety +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @mekdesdagnaw3452
    @mekdesdagnaw3452 Před 7 lety +3

    በውነት ቃለሄወትን ያሰማልን አሜን

  • @getenetgirma2435
    @getenetgirma2435 Před 5 lety +1

    Bewinet girume new kalehiwotine yasemaline

  • @mulualemwassie2759
    @mulualemwassie2759 Před 7 lety

    amen amen egezabar yetemesegene yehun betam asetemare new

  • @ababouhalamariam7973
    @ababouhalamariam7973 Před 8 lety +1

    አሜን በእውነቱ ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @misrachkelboro2555
    @misrachkelboro2555 Před 5 lety

    በእውናት ፀገውን ያብዛለቹ ትልቅ ትምህርት ነው

  • @user-ug4kp9do9c
    @user-ug4kp9do9c Před 7 lety +11

    በውነት የቅድስት እርሴማ ማህበርተኞች እግዛብሄር ፀጋውን ያብዛላችኹ አስተማሪ ነው በጣም

  • @user-zz4cs4ko3t
    @user-zz4cs4ko3t Před 7 lety +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @user-zr6bk4pm2l
    @user-zr6bk4pm2l Před 7 lety +4

    በውነት ቃለህይወት ያሠማልን

  • @user-sh8fc9kp7q
    @user-sh8fc9kp7q Před 8 lety +2

    አሜን አሜን አሜን

    • @makdema8336
      @makdema8336 Před 8 lety +1

      አሜን። አሜን እሜን

  • @hsbshbzbz5346
    @hsbshbzbz5346 Před 8 lety +1

    ቃለሂወት ያሰማልን ሁላችንም በተሰጠን ጸጋ እናመስግን

  • @destayimer9645
    @destayimer9645 Před 8 lety +3

    Betam telek temeheret alewu kale hiydwotin yasmalen amen

  • @betigetachew3451
    @betigetachew3451 Před 8 lety +1

    ቃል ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን

  • @user-vd8zt8fi6m
    @user-vd8zt8fi6m Před 6 lety

    ቃለሂወት ያሰማቺሁ ደሥ ሥትሉ

  • @mulualemwassie2759
    @mulualemwassie2759 Před 7 lety +1

    betam asetemare new kale Hiwot yasemalen

  • @user-yo2zy1lg5x
    @user-yo2zy1lg5x Před 7 lety +1

    አሜን አሜን በእዉነት እግዚሐቢራ ፍቅራነዉ

  • @user-bt7zb3lp4z
    @user-bt7zb3lp4z Před 8 lety +2

    be ewnte kale hewten yasemaln telke temhertn yasetmernaln egzhabher rejem edmey ena tena yadeleln le houlachum

  • @sabilgarman420
    @sabilgarman420 Před 7 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልኝ

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d Před 5 lety

    TERU ASETAMRI DERMA NEW QALE HEWT YASEMALEN AMENNN!!!

  • @ahfurniturefurniure4735

    ቃለ ህይወትን ያስማልን

  • @Tsahey
    @Tsahey Před 8 lety +1

    kale hewoten yesamelin

  • @meseretbeletmesi8007
    @meseretbeletmesi8007 Před 6 lety

    wooow betam asetemari nw tsgawen yabezalen

  • @khalidalshezawi3255
    @khalidalshezawi3255 Před 8 lety +1

    des yemil new. le hulachum kel hiwot yasemalen ewunat new ethiopian.egziabher yaberkat

  • @MimiMimi-hv1yw
    @MimiMimi-hv1yw Před 7 lety

    ቀለ ህይወት ያሠማልን

  • @emebetbekele4152
    @emebetbekele4152 Před 5 lety

    ለሁላችሁም ቀለ ህይውት ያሰማልን

  • @worketefera2969
    @worketefera2969 Před 5 lety +1

    Kala hiyote yasmlane

  • @user-ki1kn9nb1d
    @user-ki1kn9nb1d Před 7 lety +1

    ትድላችሁ ማራች እግዚአብሔር ይጥሽቅችህ ስላም ጤና ይስጥችሁ ቃል ህውይት ያስማእልን ለሁላችሁም

  • @user-md4xe4fo9d
    @user-md4xe4fo9d Před 7 lety +1

    kalahiwot yesamalin hulachum egzabeher Amlak yebarkchew

  • @st.michael12
    @st.michael12 Před 4 lety

    Kal hiwet yesmalna amlak xega yebzhalkum

  • @geneietiopialmam3572
    @geneietiopialmam3572 Před 8 lety +1

    ቃለ ሄወትን ያሠማልን

  • @webiwebi1130
    @webiwebi1130 Před 6 lety +1

    amane kalywte yasmalen

  • @hanaaleaja4369
    @hanaaleaja4369 Před 8 lety +1

    kale hyweit yasmalen
    bexame xeru tmhrt now

  • @ndmdjdjfjfx349
    @ndmdjdjfjfx349 Před 8 lety +1

    yehulik.ichi.midir.getachin.eyasuss..junkman.Altakabalachim..tikikigna.derama..now.tabarkut. sadala'fikadu.nagn

  • @mulukwt3677
    @mulukwt3677 Před 7 lety

    abetu maren yeker yebelen

  • @user-io6dl6zt8v
    @user-io6dl6zt8v Před 6 lety

    ቃለሂወት ያሰማልን

  • @maheg9096
    @maheg9096 Před 8 lety

    የዚህ የቀሲስ ተሥፋዬ መቆያ ነገር ግራ ያጋባኛል ግን ግን በሰማእቷ ቅድሥት አርሴማ ሥም እንዳንንግድ አደራ

  • @alemalem1373
    @alemalem1373 Před 7 lety

    kalhwet ysmalen

  • @aweertechumq2936
    @aweertechumq2936 Před 8 lety +1

    አሬፍ ምክር ነው

  • @user-dp1kz3kq1c
    @user-dp1kz3kq1c Před 7 lety +2

    አቤት የድካም ምንም
    ትምህርት የለው
    ግን በቅድስት አርሴምየ
    ሰም ስለተሰበሰባችሁ
    ቅድስት አርሴምየ ትጠብቃችሁ

  • @admasayele1801
    @admasayele1801 Před 8 lety +1

    መርያችሁ ያሳዝናል ለምን አትለምንም
    ስለ እያልክ ለምና እሱ ይሻልሃል
    ምንድን ነው መልክትህ ታዋክባለህ እንዴ
    ይህ ከሆነ ቆየ አሁን እንደሆነ ትናገራለህ ሌባ የታክስ ሌባ Cheat Government Tax Crowded fund play with disabled smart on them you will be fine OK!

  • @user-ug4kp9do9c
    @user-ug4kp9do9c Před 7 lety +1

    አሜን አሜን በውነት ርግዛብሄር ፍቅር ነው እግዛብሄር ይባርኳችኹ

  • @almassalmasnegas6978
    @almassalmasnegas6978 Před 8 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @DamonYates
    @DamonYates Před 8 lety +1

    Amen kilahweti yasmaln tbiraku yamymara yamarabtil

    • @mamu705
      @mamu705 Před 7 lety

      አሜን አሜን አሜን

  • @tegsttegst1454
    @tegsttegst1454 Před 8 lety +1

    አሜን