Dicon Kifle & Ms. Mekdes Wedding-MELSE- Part 1/1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 01. 2017

Komentáře • 220

  • @user-qu8wd6mp8x
    @user-qu8wd6mp8x Před 7 lety +28

    በእውነት ደስ ይላል ያብረሀም የሳራ ይሁን ውልዳቹ ሳሙ
    አሜን
    ያላገባቹ ለዚ ክብር ያብቃን አሜን

    • @milites6263
      @milites6263 Před 7 lety +3

      በቃሏ ለኔስ ልዩ ነሽ እመቤቴ amen

    • @user-hh3ih9on6s
      @user-hh3ih9on6s Před 7 lety +1

      አሜንንንን

    • @usertacedbook8477
      @usertacedbook8477 Před 5 lety

      ማርያምን የጠላ የለውም ከለላ በቃል የክርስቶስ ልጅ ከሱ ሌላ አምላክ የለኝም አሜንንንንን

  • @lovelove-en3rn
    @lovelove-en3rn Před 7 lety +9

    ኡፍፍፍ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ስላደረከኝ አምላኬ ሆይ ሁሌም አመሰግንሀለሁ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር እንዴት እንደሚያምር ሙሽሮቹ አምላክ ትዳራችሁን ይባርከው ፍቅራችሁ ይብዛ
    ስነስረአቱ
    የህዝቡ አለባበስ ባህላቸውን ጠብቀው እንዴት ያስቀናሉ ♥♥♥

  • @mesanbitmissi80
    @mesanbitmissi80 Před 7 lety

    amen amen amen bewnet metadel new yaberham ena yesara gabcha yaderglachehu

  • @maheletweb665
    @maheletweb665 Před 7 lety +12

    በእውነት ለመሽሮቹ እንኳን ደስ አላችሁ እላለሁ ደስ ብሎኛል ሁሉም ሰው እንደዚህ በእግዚአብሔር ፊት እና ያአባቶቻችንን ቡራኬ አግኝተው ተመርቀው እንዲህጋቡ ቢሆን አምላኬን እለምናለሁ ምክንያቱም እግዚአብሔር የሚደሰትብና የሚከብርበት ስለሆነነው
    ግን ቅር ያለኝ ሴቶች ሚዜዎች ልብሳቸው አጠረ ይህ ደግሞ ተገቢ አይደለም ምክንያቱም ይህ ጋብቻ ተክሊልነው እናም ካለማዊ አለባበስ ለየት ማለት አለበት በእግዚአብሔር ቤትና ፊት ነው የምትቆሙት ስለዚህ እረዘም ያለቀሚስነው መለበስ ያለበት ለሚመለከተውም ትውልድ ትምህርት ነው ወገኖቼ እንደቃሉ እንኑር
    ካስከፋሁ በእግዚአብሔር ስም ይቅር በሉኝ እኔ የሚሰማኝን ፅፊያለሁ

  • @user-we4dp1mg9e
    @user-we4dp1mg9e Před 7 lety +35

    በእውነት መታደል ነው በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ይርግላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ አሜን!!

    • @meronayalew
      @meronayalew Před 7 lety

      ድንግል ማርያም እናቴ ናት ድንግል ማርያም በማመኔ ሰመረ ዘመ

    • @user-qu8wd6mp8x
      @user-qu8wd6mp8x Před 7 lety

      ድንግል ማርያም እናቴ ናት ድንግል ማርያም በማመኔ ሰመረ ዘመኔ
      አሜን 3 ማር እኛንም ለዚ ቅዱስ ጋብቻ ያብቃን ማር

    • @qewryaery689
      @qewryaery689 Před 7 lety

      ድንግል ማርያም እናቴ ናት ድንግል ማርያም በማመኔ ሰመረ ዘመኔ

    • @seadaahmed619
      @seadaahmed619 Před 7 lety +2

      ድንግል ማርያም እናቴፈ ናት ድንግል ማርያም በማመኔ ሰመረ ዘመኔ

    • @messeretwolde2958
      @messeretwolde2958 Před 7 lety +1

      ድንግል ማርያም እናቴ ናት ድንግል ማርያም በማመኔ ሰመረ ዘመኔ

  • @saratigray2995
    @saratigray2995 Před 7 lety +5

    እግዚአብሔር የባርካችው እንዴህ ክብር ያገኛሉ ለሁላችን ለዚ ክብር ያድለን እግዚአብሔር

  • @user-kp5po6nb1q
    @user-kp5po6nb1q Před 7 lety +77

    ወይኔኔ
    የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ በመሆኔ እኮራሎ

    • @milites6263
      @milites6263 Před 7 lety +3

      Lemlem Lemlem Mehari tikikl nesh yene konjo anem endeza ney

    • @geegee6339
      @geegee6339 Před 7 lety

      mili test fsji

  • @user-dr7ku3yz9w
    @user-dr7ku3yz9w Před 6 lety +8

    እጭ እኔ አላማረኝም ምንድነው እንደ መናፍቃን ጸጉራቹ ክፍት አደረቹ የቤተክርስቲያን ስርዓት ይከበር ሌላ ይቅር አብነ ዘበሰማያት ሲደገም እንኳን ፀጉራቹ አትሽፈኑም እንዴ ?? ልቦና ይስጠን።
    የተመሽራቹ መልካም ትዳር ወልዳቹ ለመሳም ያብቃቹ

  • @diyanadiyana2315
    @diyanadiyana2315 Před 7 lety

    wow kirstian mehon endet metadel new abetu geta hoy lezih kibr abikagn ye Abrehamna yesara gabicha yargilachihu

  • @djdhdhdhhdhdhuf2987
    @djdhdhdhhdhdhuf2987 Před 6 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልሎልልልልልዝማሬ.መላይክት
    ያሰማልን.ያብርሀም.የሳራ.ጋብቻ.ያርግላቹህ.አሜን.አሜን.አሜን.በጣም.ደስ.ይላል..እግዚአብሄር.ይክበር.ይመስገን.አሜን.አሜን..

  • @user-pj2fg1ed3m
    @user-pj2fg1ed3m Před 4 lety +1

    ተመስገን አምላኬ ኦርቶዶክስ ያደረከን መርጠህ ነዉ የሳራ የአብራሐም ይሁን አሜንንን

  • @galaxymobile6666
    @galaxymobile6666 Před 3 lety

    በእውነት ደስይላል የአብርሀምና የሳራ ይሁን ጋብቻችው ወልዳችሁ ሳሙ ያላገባነውም ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን አሜን እልልልልል

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 Před 7 lety

    l love to see all my orthodox church Kahent unit! God be with our church leaders

  • @esehiyewotbaraki6202
    @esehiyewotbaraki6202 Před 7 lety +1

    egzabhre amelake tedarachune yebareke🙏🙏🙏🙏

  • @hamelmalworku5065
    @hamelmalworku5065 Před 7 lety

    elllllll zemare melaeketen yasemalen tedarachihun egziabeher yibarekelachihu ye Aberehame ena ye Sara yihunelachihu bewunet betam des yilal ye tewahedo leji bemehone korahu😍

  • @mekdesmeme4528
    @mekdesmeme4528 Před 7 lety +3

    አቤቱ ጌታየ ሁሉን ማረግ ማይሳንህ አምላክ የስው ሰሪግ እያየሁ ከንፈሬን እንደመጥ አታሪገን አንተ በምታቀው መላ በለይ ወይ ሀብታም ቀልብ የለው የብርሀምና የሳራ ያርግላችሁ

    • @marantamaranata4883
      @marantamaranata4883 Před 7 lety

      betam yamral elelelelele

    • @bitib4909
      @bitib4909 Před 7 lety +1

      በጣም ደስዮላን የአብርሃም እና የሣራ። ዮሁን

    • @kestedemena7348
      @kestedemena7348 Před 7 lety +1

      አይዞን!

    • @user-gr5pt4mv9v
      @user-gr5pt4mv9v Před 7 lety

      Mekdes Meme አዚዛ እግዚይብሔር ከፍ ያርግሽ አሜን አሜን አሜን

  • @selamawitvathi7114
    @selamawitvathi7114 Před 7 lety +1

    ዋዉ እዴት ደስ ይላል የአብርሐም የሳራ ይሁንላቹ አሜን

  • @betitassfa4187
    @betitassfa4187 Před 5 lety

    እዴት መታደል ነው ለዚህክብር ላበቃችሁ ጌታ ክብር ይገበዋል

  • @goodlovegoodlove5409
    @goodlovegoodlove5409 Před 7 lety +1

    በእውነት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባረካቹ

  • @user-sh6ml7ex5k
    @user-sh6ml7ex5k Před 6 lety +1

    ኧርርር እንዴት ነው ነገሩ ወዴት እየሄድን ነው እናስተውል ጎበዝ እውነት በእግዚአብሔር ስም ይቅርታ እያልኩ እኔ እንደተማርነው ብዙ የተሳሳተ የእግዚአብሔርን ቃል ያልተከበርበት ስራአት እያየሁ ነው እናስተውል መልካም ጋብቻ

  • @maryamtiwenhaderkakfuekeye9248

    ወይ መታደል ነው
    እልል እንካን ደስ አላቹ የአብራም የሳራ ያድርግላቹ

  • @AaaBbb-ts8dt
    @AaaBbb-ts8dt Před 3 lety

    Elllllllellllllllle. Amen. Amen. Amen

  • @efirata1100
    @efirata1100 Před 7 lety +4

    እንዴት ደስ ይላል ሁላችን ንም ለዝ ክብር ያብቃን መልካም ጋብቻ

  • @meronfeckada.1608
    @meronfeckada.1608 Před 5 lety

    God bless you abba Feckada

  • @salamselamiwt3568
    @salamselamiwt3568 Před 7 lety

    xxxxxx mnegna nw beteklil tegaban lemalet new betam snesrat yegodelewu ke kesu jemro be mezmur ydensalu ande gn geta ykr ybelachu tdarachu ybarek amen...

  • @aiops9110
    @aiops9110 Před 7 lety +4

    ጋብቻችሁ የአብርሃም እና የሳ ይሁንላችሁ

  • @user-jy2jw6dw6k
    @user-jy2jw6dw6k Před 7 lety +5

    ትዳራቹ እግዛቤህር ይባርከው መታደልነው እነት እኛም ለዚህ ወግ ባረግ ያብቃን

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 Před 5 lety

    ባህላዊ መሆኑ ደስ ይላል
    የአብርሃምና የሳራ ይሁን ጋብቻቹ

  • @rozatlahun4876
    @rozatlahun4876 Před 7 lety +1

    በጣም ደስየሚል ሠግ ያብርሀን የሳራ ጋብ ይሁንላችሁ

  • @amaremekidim5197
    @amaremekidim5197 Před 5 lety

    e/r tidarachihun yibarkilachih....

  • @maheeefanta7768
    @maheeefanta7768 Před 7 lety

    emaberhan tetbikachiuuu egezabher fqern tabezalachiu amen amen amen

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 Před 7 lety

    ዋው መታደላቹሁ የሥሃራ ጋብቻ ያድርግላችሁ

    • @alemneshtemere1152
      @alemneshtemere1152 Před 7 lety

      ፍቅርታ፡ ማርያም ዋው በጣም ይስይላል የአብርሀም እን ሳራያድርግላቹሁ አሜን

  • @hanamekonen6046
    @hanamekonen6046 Před 7 lety

    እልልልልል ያብርሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁን
    በጣም ደስ ይላል

  • @baatiruuhasasa2767
    @baatiruuhasasa2767 Před 7 lety

    wowww 👏👏❤❤❤💘💘💘💘

  • @user-lz6ob3iq6c
    @user-lz6ob3iq6c Před 7 lety

    melkam gabcha yhunlachew egziabher ybarkewe

  • @telefishemales3139
    @telefishemales3139 Před 7 lety

    ምንብየ ምንእደምል አላቅም የብራሀም የሰራ ጋብቻይሁንላቹ በእውት በጣል ደሰየሚል ሰረግ መታደል ነው
    ከይትዮዽያ ሰረግ 1 ኛነው ለኔ 💜💜💚❤💜💚❤💚❤💜💚💜💚💜💚💚❤💜❤💜💚💚❤💚💚

  • @ameenasalem9335
    @ameenasalem9335 Před 7 lety +1

    WOOOOOW

  • @haawiikoo3368
    @haawiikoo3368 Před 7 lety +1

    Ameen

  • @makedesmarry5837
    @makedesmarry5837 Před 6 lety

    Tedarahu,ebareke

  • @orthodoxhadhaakodhadhagatu1275

    Semiru Egezeyabeheri yeberekilichu setimiru wawa 💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒👌👌👌👌

  • @user-vb6pm1zl5s
    @user-vb6pm1zl5s Před 7 lety

    በጣም ደስ ይላል የአብርሀም እን ሳራ ያድርግላቹ

  • @sebleabeye3419
    @sebleabeye3419 Před 7 lety +1

    ye aberham ye sarah tidar yadergelachihu fetari betam tameralachihu

  • @tigesgitashow7391
    @tigesgitashow7391 Před 7 lety +1

    wowww dese elal

  • @melattasefeya3477
    @melattasefeya3477 Před 7 lety +1

    where is it?

  • @mesretkonjo1971
    @mesretkonjo1971 Před 7 lety

    wowwwwwwwww

  • @zdbanetaseme.letaramalamah2323

    egezabehare yatabaraka tedare yaderegelahehu batame yamerale

  • @sisayasefa95
    @sisayasefa95 Před 7 lety +1

    Elelelelelelelelelelee egzabiher yagelgiloti zemenachun yibarkulachu mushurochi enkuwan desi alachu egzabher amlaki weldachu le mesam degmo lemesam yabqachu be ewneti metadeli new be behadi hageri indi gabichan mefetsefm

  • @meseretnegusu9494
    @meseretnegusu9494 Před 7 lety +2

    የአብርሀም የሳራ ያርግላችሁ ትንሽ አስተያየት ባክል አትከፉም በእውነቅ የአበሻ ልብሱ ካለመገተሪያ ሲሆን ነው ይበልጥ ውበት ያለው መገተሪያው ውበቱን ቀነሰው እሷንም ለመራመድ አስቸገራት እስቲ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃችሁ በሉን

    • @Me-vz4xv
      @Me-vz4xv Před 7 lety +3

      meseret negusu ay haymanot I am orthodox but look at the the brid wearing wig wey gud and his daikon. Wig wig

    • @meseretnegusu9494
      @meseretnegusu9494 Před 7 lety +1

      Love Me ልክ ነክ እኔም በፀጉሩ በሜካፑ አዝኛለሁ ግን ያው ሰዎች ስንባል ግብዞች ነን ለዛ ነው ማስተዋሉን ያድለን ያድላቸው

    • @sbsbs3192
      @sbsbs3192 Před 7 lety

      meseret negusu doze🏥🏥🏥💒💒💐💒🚦💐💒💐www

  • @mesimesi851
    @mesimesi851 Před 7 lety

    በጣም ያምራል መጨረሻቹህን ያሳምርላቹህ

  • @user-iz4oi2oz7i
    @user-iz4oi2oz7i Před 7 lety

    በጣም ደስ ይላል እግዚያብሄር ትዳራችሁን የአብርሀምና የሳራ ያርግላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ መልካም ፍሬ ይስጣችሁ አሜንን አሜንን አሜንን

  • @adefikir3029
    @adefikir3029 Před 7 lety +3

    እኔ ምለው አለባበስ አይቀድምም እንዴ እራሳችሁን ገልጣችሁ ተኳኩላችሁ በቁርባን መጋባት እረ ስረዓቱን እንጠብቅ ለመጪው ትውልድ ይሄን ነው ምናስተላልፈው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን

  • @aaishaabeshiabeshi3443
    @aaishaabeshiabeshi3443 Před 7 lety +1

    wawww betam newu yemiyamrewu ortodoks tewahdo mehon metadel newu

  • @emebetbekele4152
    @emebetbekele4152 Před 5 lety

    ጋብቻውን የአብራሀምና የስራ ያርግላችሁ በጣም ነው ደስ የሚለው

  • @hsfbdbd7391
    @hsfbdbd7391 Před 7 lety +4

    እሰይ በጣም ታምራላቹ መልካም ጋብቻ

    • @abotahataha3394
      @abotahataha3394 Před 7 lety +1

      ene gen aletemechagnem mekenitum kalemawi gar minem ayitenanesem

  • @azebkidus4274
    @azebkidus4274 Před 7 lety

    Egzabhir nay Abrahamn Sara gama ygberelkum Enqo orthodox Tewhado konku Eillllllllll👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑

  • @papael416
    @papael416 Před 5 lety

    እጅግ ያምራል።

  • @tensayitensi9844
    @tensayitensi9844 Před 7 lety +1

    እኔ ተክፍቼ ስው እማስድስት መቼ ይሁን
    መልካም ጋብቻ እነንተን ሳይ ሚስጊንን እሚያስታውስው አምላክ ብቻ መሆኑ ትዝ አለኝ

  • @user-dc5lq3lb6h
    @user-dc5lq3lb6h Před 7 lety +1

    እልልልልልልልልልልልል
    እግዛብሄር ይባርካችሁ ደስስስስስ ሲሉ

    • @user-qf9ot6yq2c
      @user-qf9ot6yq2c Před 7 lety

      የአብረሀም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @ayinadis1235
    @ayinadis1235 Před 7 lety

    መታደል ነው እንኳን ደስ አላችሁ

  • @djxhjjxxhjz8419
    @djxhjjxxhjz8419 Před 5 lety

    Edew fredebt rha betekrestan albabesachu mndenew ere weyyyyy

  • @admasusolomon5198
    @admasusolomon5198 Před 7 lety +1

    የአብርሀም የሳራ ያርግላችሁ

  • @yeneneshalemu5052
    @yeneneshalemu5052 Před 7 lety

    Wow yemrmie

  • @helenmassi6803
    @helenmassi6803 Před 7 lety

    የአብርሀምና የሥሐራ ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @obsaasbo7664
    @obsaasbo7664 Před 7 lety

    እግዝያብሔር ትዳራቺሁን ይባርክ በጣም ደስ ይሚል ስራት ያለሁ ስርግ

  • @bettybetty5969
    @bettybetty5969 Před 7 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን ስታምሩ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ

  • @user-lx7bc8mm4d
    @user-lx7bc8mm4d Před 7 lety

    እልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልል
    እግዚ አብሄር ይባርክላችሁ

  • @konjokonjokonjo5477
    @konjokonjokonjo5477 Před 7 lety

    ❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @tigethiopiatigethiopia2875
    @tigethiopiatigethiopia2875 Před 7 lety +14

    እኔ ምለው ሤቶቹ ከበሮ ሢመቱ ለምድነው ፀጉራቸውን የማይሸፈኑ በውነት ነውር ነው ለሙሽሮች መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ

    • @user-cx4fq2uj2g
      @user-cx4fq2uj2g Před 7 lety

      መልካም ጋብቻ ይሁንላችህው

    • @user-cx4fq2uj2g
      @user-cx4fq2uj2g Před 7 lety +1

      ፋትዬ እኖድሻለን

    • @TheYWvideopro
      @TheYWvideopro  Před 6 lety

      ማነው የኦርቶዶክስ አማኝ ወጣት ሴት አትመር የሚለው?! ይህንን አጉል ሰው መንቀፍ ተውና፤ አንተ በክርስትና መኖርህ ላይ አተኩር፡ ጣትህን እራስህ ላይ ቀስር!!!

    • @nevergiveup3251
      @nevergiveup3251 Před 6 lety

      ሴቶች ከበሮ ሲመቱ ተከናንበው ነው

  • @sikuarzeneb6823
    @sikuarzeneb6823 Před 7 lety

    ያብረሀም የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ መታደል ነው ው ውእው

  • @alemtshayabebe2488
    @alemtshayabebe2488 Před 7 lety

    God bless you

  • @edeng5699
    @edeng5699 Před 7 lety

    betam des ylal dngl tbarklachu

  • @bethel7669
    @bethel7669 Před 7 lety

    E/R yebarkachu!!

  • @hiwimamo8760
    @hiwimamo8760 Před 6 lety +3

    ስላየሁት ይቅር ይበለኝ በእውነት መአቱን ያርቅልን ምህረቱን ያብዛልን

    • @feefee3959
      @feefee3959 Před 5 lety

      እኔንም አሳቅሽኝ ስላየሁት ይቅር ይበለኝ ብለሽ እኔንም ግራ አጋብተውኛል ያበደ ሰርግkkkkkkkkk

    • @hayathayt8016
      @hayathayt8016 Před 5 lety

      አሜን አሜን አሜን ማማዬ

  • @user-gt5re4fg2j
    @user-gt5re4fg2j Před 7 lety

    መተመዳልነወ

  • @asadeyaasadeya7669
    @asadeyaasadeya7669 Před 7 lety

    Betame des yelal lezi kber mbkate mtadel sayhone. Memret nwe tedarachun yabrhamna yesara yhun ።gen kebro mechiwoche lmn ayshfafnum kman enmare egna yha mizwochunme yaktetal lhulme egzabhire ybarkachu

  • @missdodualxe2962
    @missdodualxe2962 Před 7 lety

    betame des yelale Egzhabere yetebekachyew

  • @hey1232
    @hey1232 Před 7 lety +1

    What are they saying .......? What language is this?

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 Před 5 lety

    Yihe ulu dekimacheu sireatun gin gedel ketetacheut

  • @lidyashow2341
    @lidyashow2341 Před 7 lety +1

    የአብራሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንላቹ

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Před 5 lety

    ካህናቱ ከበሮውንም ሽብሻቦውንም ሲገቡበት የተለየ ነው። ይልመድባችሁ we missed you እኮ•••

  • @rose4balsha67
    @rose4balsha67 Před 7 lety

    elelllll elelllll elellllll zemari malketn yasemaln betam tamerlchu malkam gabcha

  • @user-gt5re4fg2j
    @user-gt5re4fg2j Před 7 lety

    መታደልነወ

  • @yaaddiikoo3836
    @yaaddiikoo3836 Před 6 lety

    Eleleeeleleleleleleelelel destachuuuuuuu yibzaa

  • @ghehfhbccbcjjkl7950
    @ghehfhbccbcjjkl7950 Před 7 lety

    wowww. bat am. dis. yelal.

  • @onemajahanoishe525
    @onemajahanoishe525 Před 7 lety

    ያብርሀምና የሳራ ያርግላችው

  • @rhale2095
    @rhale2095 Před 7 lety

    እር ዋውውውውው ተባርኩ

  • @bdbgdhfvhd9371
    @bdbgdhfvhd9371 Před 7 lety

    betam.konjo.new

  • @balinashzodo5553
    @balinashzodo5553 Před 7 lety +1

    በጣምድስስይላልመታድል

  • @user-df6hh2py7d
    @user-df6hh2py7d Před 7 lety

    ዋው መልካም ጋብቻ መታደል ነው

  • @user-ep8xs5si6w
    @user-ep8xs5si6w Před 7 lety

    እግዚአብሔር አምላክ አይለያችሁ ያብራሀም የሳራይሁን ትዳራችሁ አሜን

  • @safahmad2336
    @safahmad2336 Před 7 lety

    ዋውያምራል

  • @feefee3959
    @feefee3959 Před 5 lety

    እረ በሳቅ ሞትኩ ምንድነው እሽኮኮ አድርገው የሚያደርጉዋት kkkkkkkkkkkk

  • @melattasefeya3477
    @melattasefeya3477 Před 7 lety

    place

  • @bettybetty5969
    @bettybetty5969 Před 6 lety

    betam yameral kiretaye lelelochem sergoch timehiret yehonal wereb setakerbu setoch netelachihu tekenanebu ketay tsenatsenun ekul mitu beterafe amlak tidarachihun befire yebarkew

  • @kwttt6714
    @kwttt6714 Před 7 lety

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ አብታም መሆን እንዴት ደስ ይላል ዩትዬብ ስይ እኔማ እዚሁ አለፈብኝ
    የአብርሃም የሳራ ይሁንላቹ እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክ

  • @hiwimamo8760
    @hiwimamo8760 Před 6 lety +4

    ሴት ጽጉሯን ክፍት አድርጋ አጭር ቀሚስ ለብሳ ጽናጽል ?????ከበሮ?????አባቶች ከጎናቸው ሆነው ሲያዘምሯቸው ?????እኔ ምንም አልልም ግን ለምን ???አባቶች ምነው????ይህ ለቅሷችን ይድረሳችሁ ሌላ ምንም አልልም

  • @user-ff3hz6ni4q
    @user-ff3hz6ni4q Před 2 lety

    እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል

  • @meseretmeseret4047
    @meseretmeseret4047 Před 7 lety

    መልካም.ገብቺ
    ኢልልልልልል

  • @azebkidus4274
    @azebkidus4274 Před 7 lety +3

    Eilllllllllllll

  • @betybety1383
    @betybety1383 Před 7 lety

    መቼ ነው ማገባው😢😢