Dn. kifle & Ms. Mekdes Wedding 'Kemsha"

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 09. 2016
  • This video is a preview of one of the best wedding held in the whole Washington D.C. Ethiopian Orthodox Churches period. Congrats Dn. Kifle & Ms. Mekdes for your beautiful wedding and melse.

Komentáře • 325

  • @user-we4dp1mg9e
    @user-we4dp1mg9e Před 7 lety +78

    ምንኛ መዳትል ነው አቤቱ የስራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ለዚህ ለተቀደሰ ክብር አብቃኝ አሜንን አሜንን አሜንን

    • @belayensh8482
      @belayensh8482 Před 7 lety

      Aman

    • @sarasara-yj7kv
      @sarasara-yj7kv Před 7 lety

      Amen

    • @zfanzfan6263
      @zfanzfan6263 Před 7 lety

      ድንግል ማርያም እናቴ ናት ድንግል ማርያም በማመኔ ሰመረ ዘመኔ gjo

    • @user-df6hh2py7d
      @user-df6hh2py7d Před 7 lety

      ድንግል ማርያም እናቴ ናት ድንግል ማርያም በማመኔ ሰመረ ዘመኔ. amennn

    • @user-we4dp1mg9e
      @user-we4dp1mg9e Před 7 lety

      ወለተ/ማርያም Jshsh ልክ ነሽ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ያውቃል እኛ እንዳልነው ሳይሆን እግዚአብሔር እንደ ፈቀደው ነው ለዚህ ክብር ለመብቃት ብዙ ፈተና ማለፍ አለብሽ ግን ፈተናውን ብቻሽን ሳይሆን ከእግዚአብሔር ጋር ይታለፋል ሰለዚህ እግዚአብሔር ያውቃል

  • @dinamarr24
    @dinamarr24 Před 7 lety +18

    ዋው ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ኩራት ነው ትዳራቹን ይባርከው ዘንድ ተመኘሁላቺ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን

  • @kalkidanshewaye1732
    @kalkidanshewaye1732 Před 7 lety +3

    በእውነት ደስ የሚል ሰርግ ነው ሰርጋቸው ካለ ዘፈን የማይደምቅ ለሚመስላቸው ሰዎች ማስተማሪያ ነው እግዛብሄር ትዳራችሁን ይባርክ

  • @alaaashour5398
    @alaaashour5398 Před 7 lety +9

    ውይ መባረክ እንዴት መታደል ነው ያከበራችሁ እግዚአብሄር ይክበር ትዳራችሁን አምላክ ይባርክላችሁ ኡፍፍፍፍፍ ደስ ሲል ስንት መንፈሳዊም ሆነ አለማዊ ሰርግ አይቻለው እንዲ ቀልቤን የሳበኝ ግን አላየሁም አምላክ ሆይ እኛንም ከሀጥያት በስተቀር የልቦናችንን መሻት ፈፅምልን አሜን!!

  • @dengeleenata7258
    @dengeleenata7258 Před 7 lety +31

    ምንኛ እድለኞች ናችሁ ለዚህ ክብር የበቃችሁት በሀብት በገንዘብ የማይገኝ ጸጋ የተቀበላችሁ እድለኞች ናችሁ ፍቅራችሁ እንደምድር አሸዋ የበዛ ይሁን የአብርሀምና የሳራ ትዳር ያድርጋችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ለዚህ ክብር ያልበቃን እንድንበቃ ድንግል ማርያም ትርዳን

  • @tesfshmimucvvv6835
    @tesfshmimucvvv6835 Před 7 lety +1

    በጣም ደስስስ ይላል ፍቅረ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው

  • @user-ci5lz9kb8g
    @user-ci5lz9kb8g Před 6 lety +1

    ውይ መታደል #በስደትም በሀገርም ያልችሁ እህት ወንድሞ ለዝህ ክብር ያብቃን አሜንንንን

  • @otb2925
    @otb2925 Před 7 lety +1

    የአብራሀም እና የሳራ ይሁንላችሁ። እግዚአብሔር ፍቅር ሰላም። ለዘላለም። ያድርግላችሁም። ለዚች ቀን እኛንም ያብቃን አሚን አሚን አሚን በተረፈ በጣም ደስ ይላል

  • @mahletbeyene3246
    @mahletbeyene3246 Před 7 lety +6

    wow ጋብቻችሁን የአብርሀም የሳራ ያድርግላችሁ ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ!!!እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን

  • @solefeker6297
    @solefeker6297 Před 7 lety

    ሁፍፍፍፍፍፍፍ ደስ ስትሉ እግዚአብሄር አምላክ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን መታደል እኮ ነው እግዚአብሄር አምላክ የአብረሀም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ።

  • @eyerueyerus7243
    @eyerueyerus7243 Před 7 lety

    Wow endit desi yemil serig Nw egziabher yemsegn yihan ladrega amlek melkam gabcha yihunelchu egnenim lezih kiber yabekin amen!!!

  • @user-cw4du8ow2z
    @user-cw4du8ow2z Před 7 lety +1

    እቤት መታደል እዴት ድስ ይላል እግዚአብሔር ትዳራቹ ያሳምረላቹ እስከ መጨረሻው

  • @habeshikonjoinethiopia2411

    ለዚህ ክብር አብቂኝ የጌታዬ እናት እመቤቴ።እንካን ደስ አላችሁ

  • @qwerqaz2775
    @qwerqaz2775 Před 6 lety +1

    ውይይይ እንደት ደስ እደምትሉ ሁላችንንም ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን ያብርሀም እና የራ ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @shawashawil5862
    @shawashawil5862 Před 7 lety

    ዋውውውው ትዳራችሁ የአብረሀም የሳሀራ ይሁንላችሁ ደስ ስትሉ ልክ ከደስታ የተነሳ አለቀስኩ ዋናው ደስታየ ኦርቶዶክስ በመሆኔም ኮራው ደስም አለኝ ለካ ተዋህዶ እንዲህ ታምራለች ብዝት ብዝትዝት ያድርገን እናንተም ዉለዱ ክበዱ ስታምሩ እግዚአብሔር በቤቱ ያኑራችሁ እመብርሀንየ የኔ እናት ድግሎይ እውድሻለው እመብርሀን ያይኔ ብርሀን

  • @njiezerfu8468
    @njiezerfu8468 Před 7 lety

    እግዚአብሔር የአብርሀምና የሳራ ያድርግላችሁ ምንኛ መታደል ነው ለዚህ ክብር ያብቃን ከስደት መልስ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ አሜንንንንን

  • @chunachuna9467
    @chunachuna9467 Před 7 lety +3

    menega metadeli new e/r eganem leze keber abekan Amen

  • @rossatesfayekebede7848
    @rossatesfayekebede7848 Před 7 lety +8

    ባላቃቹም እንዴት ደስ ትላላቹ እንደ ኦርቶዶክስ ተዋዶ የመስለ እምነት ምን አለ እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል

  • @sabasabinayemikalelij8081

    Lezi talake kebre mebekate metadele new yetebareke tedare yehunelachu AMEN.

  • @yeshihana1876
    @yeshihana1876 Před 7 lety +1

    ለማንኛው ታቦት ተስላችሁ ነው
    መታደል ነው እግዚአብሔር የአብርሃም የሳራ ትዳር ያድርግላችሁ በፍቅር ኑሩ እመብረሀን ቤታችሁን በበረከት ትሙላላችሁ

  • @frehiwotseifu1056
    @frehiwotseifu1056 Před 7 lety +5

    መልካም ጋብቻ አምላኬ ለዚች ለተቀደሰች ቀን አብቃን አሜን

  • @askalwo6676
    @askalwo6676 Před 7 lety +1

    ታየድለው እኔንመ /እኛንም ለእንደዚ አይነት ክብር ያብቃ
    መልካም ጋብቻ

  • @maydergham8496
    @maydergham8496 Před 5 lety

    በእውነት ሆርቶዶክስ መሆን መታደል ነው ሳምር ውበታችን ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን አሚን

  • @oranthaile1838
    @oranthaile1838 Před 7 lety +1

    አሜን አሜን እኛንም ለዚ ክብር ያብቃን

  • @kalkidanzanawe8209
    @kalkidanzanawe8209 Před 6 lety

    በእውነት የአብረሃሙ ስላሴ በመሀከላችሁ እስከ ፍጻሜ ነግሰው ይኑሩ በጣም በጣም ታምራላችሁ

  • @user-jq1mx1jg4x
    @user-jq1mx1jg4x Před 7 lety +4

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ የተቀደሰ ትዳር ያድርግላችሁ ደስስ ስትሉ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን!!!

  • @hanitsgay9641
    @hanitsgay9641 Před 7 lety +8

    ምንኛ መታደል ነው በህይወቴ እንደ ዛሬ እራሴን አምርሬ ወቅሸውና ተልቸው አላቅም እራሴን በታም ጠላሁት
    እግዜያቤሔር አምላክ ትዳራችሁን የ አብርሀም እና የሳራ ያርግላችሁ

    • @dengeleenata7258
      @dengeleenata7258 Před 7 lety +1

      አይዞሽ እህቴ እራስሽን መውቀስ ሳይሆን ፈጣሪ የለመኑትን አይነሳም በጸሎት ለምኝው

    • @hanitsgay9641
      @hanitsgay9641 Před 7 lety

      እሺ እህቴ እግዜያቤሔር ይባርክሽ አመሰግናለሁ

    • @sdfwe1160
      @sdfwe1160 Před 7 lety

      Hani tsgay ከ
      አሜአሜአሜአሠ

    • @tigstlove8517
      @tigstlove8517 Před 7 lety +1

      የሰው ተመልካች አርጎኝ ቀረ ዘመናችሁ ይባረክ በጣም ቃላት ያጥረኛል ለመግለፃ

  • @user-sb3zw2jo4k
    @user-sb3zw2jo4k Před 7 lety +3

    ይቺ ቀን እኔም እየናፍኲት ነው ጌታ ለክብር ቀኔ አድርሰኝ

  • @user-jk5xm2bq8p
    @user-jk5xm2bq8p Před 7 lety

    እንዴት እንደሚያስደስት መታደል ነው በዝህ ሁሉ አባቶች መሀል ሠርግ ማድርግ ትዳራችሁን ያአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ያደርገ አምላክ

  • @user-sk3tj4gm5w
    @user-sk3tj4gm5w Před 7 lety

    wow በጣም ደስ የሚል ሰርግ ነው የአብርአም የሣራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ለገጣሚው ደግሞ ቃለሕይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @user-ze4nm4kp9s
    @user-ze4nm4kp9s Před 7 lety +3

    እልልልልልልልልልል ያብረሀም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ እልልልልል እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን

  • @yohannesay8640
    @yohannesay8640 Před 7 lety +2

    ዲያቆን ክፍሌ እንደናንተ አይነት ሰርግ አላየሁም ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-zr6bk4pm2l
    @user-zr6bk4pm2l Před 7 lety

    እልልልል
    በወነት መታደል ነው
    ያብረሀምና የሣራ ጋብቸ ያድረግላችሁ አሜን

  • @user-fu2sp8eo7q
    @user-fu2sp8eo7q Před 7 lety +3

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርከው የውነት ከልቤ ነው ደስ ያለኝ

  • @tesfaneshmazengiya5867
    @tesfaneshmazengiya5867 Před 7 lety +1

    የአበርሀም የሰራ ጋብቻ ያርግላችሁ! !!

  • @user-bq5kg7ij3f
    @user-bq5kg7ij3f Před 7 lety

    እግዚአብሔር። ይባርካችሁ ቃና ዘገሊላ መጨርሻየ ምንይሁን ጌታ እግዚአብሔር። አንተ አሳምርው ለዚህ ቅዱስ ጋብቻ አብቃኝ

  • @rahelkebede1159
    @rahelkebede1159 Před 7 lety +1

    መታደል ነው በእግዚአብሔር ቃል መሞሸር

  • @mulumsefin4531
    @mulumsefin4531 Před 7 lety +16

    እግዚአብሔር የአብርሃም እና የሳራ ትዳር ያድርግላቹ እንዴት ደስ ትላለችሁ በውነት እማምላክ ከልጅ ከውድጅ ጋር ትጠብቃችው እኛንም ለዚህች ቀን ያብቃን

    • @user-ep9ix8fg1x
      @user-ep9ix8fg1x Před 7 lety +3

      ወይኔ እንዴት መስላችሁ በተክሊል ማግባት እግዝያብሔር ይባረካችሁ። እኔም። እንደናተ ነው እማገባው። እውነት። አስቀናችሁኝ። ♥♥♥♥♥

    • @marantamaranata4883
      @marantamaranata4883 Před 7 lety

      እልልልልልልልልልል ተመሥገን አምላኬ

    • @dfgman935
      @dfgman935 Před 7 lety

      shadow fight

  • @marmar9489
    @marmar9489 Před 7 lety +2

    ያብርሀም እና የሳራ ያርግላችሁ እግዚአብሄር በፍቅር ያኑራችሁ ብውነት በእጣም ብዙ ሰርግ አይቻለው እንደዚህ የተባረከ አሌየሁም ድንግል ሆይ ከስደት መልሰሽ ለዚህ ክብር አብቂን

    • @MohamedAhmed-dy9wq
      @MohamedAhmed-dy9wq Před 7 lety +3

      mar mar ያብርሀም እና የሳራ ያድርግላችሁ

    • @marmar9489
      @marmar9489 Před 7 lety

      Mohamed Ahmed አሜንንንንንንንንንን

    • @senab2091
      @senab2091 Před 6 lety

      እልልልልልልልልልልልል ያብርሀም የሁን የሳራ

  • @ferhiywatfayissa9017
    @ferhiywatfayissa9017 Před 7 lety +1

    እ/ር ጋብቻችሁን ያብረሀምና የሳራ ያድርግላችሁ!!!!!

  • @nardosatale568
    @nardosatale568 Před 7 lety +1

    ዋው የአብረሃምና የሣራ ጋቡቻ ይሁን አሜን

  • @user-hi6ek1jp8c
    @user-hi6ek1jp8c Před 7 lety +3

    ጌታዬ መዳኔቴ እየሱስ ለዚህ ክብር አብቃይ

  • @elafsalama5958
    @elafsalama5958 Před 7 lety +4

    የአብርሐምና የሳራ ትዳር እሁንላቹ ወልዶ ለመሳም የያብቃቹ ለሁላችንም ያድለን አሜን አሜን

  • @firahyewotyilam4136
    @firahyewotyilam4136 Před 7 lety

    metadile new bikiresetos memoshire yabireham yisara yihun gabichachihu 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-fz3bh7kp2r
    @user-fz3bh7kp2r Před 7 lety +1

    ኡፍፍፍፍፍ መታደላችሁ ይሄ ቀን ናፈቀኝ

  • @habeshaprincesssx9802
    @habeshaprincesssx9802 Před 5 lety +1

    Amen amen te bareku ✝️🙌🏽🇪🇹

  • @user-hr4rg5eb8j
    @user-hr4rg5eb8j Před 7 lety

    elllllelllleeeeelllllllll የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ ለዚች ቀን እኛንም ያብቃን አሜን

  • @bruktwitbirhanu3403
    @bruktwitbirhanu3403 Před 7 lety

    ትዳራችው እመብርሃን ትባርክላችው ትልቅ መታደል ነው እና እኔንም ለዚ ክብር ታበቃኝ ዘንድ ፈቃድህ ይሁን የመብርሃን ልጅ ክርስቶስ ሆይ

  • @sebleortodox.fayyewaawosag6908

    ያብረሀምና የሳራ ይሁን እመቤቴ አማላጅ ትሁናችሁ፡፡

  • @enateewdeshalew887
    @enateewdeshalew887 Před 7 lety

    Besmam betam des yilal egziyabhar amlak tidarachun yibarklachw amen

  • @ayalnshetesfaye9381
    @ayalnshetesfaye9381 Před 7 lety

    የአብርሀምና የሣራ ያርግላችሁ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን

  • @annasolomon2185
    @annasolomon2185 Před 7 lety

    wow egeziabher tidarachihun yibareklachihu

  • @mesimesi3502
    @mesimesi3502 Před 7 lety

    እግዚአብሔር ጋብቻቹን የአብርሀምና የሳራ ያርግላቹ

  • @SaraSara-yb7tl
    @SaraSara-yb7tl Před 7 lety

    ደስስስይልል የአብረሀም።የስራይሁንጋብቻችሁእግዚአሃር ይመስገለዚአብቃችሁ

  • @hiowtgetahun525
    @hiowtgetahun525 Před 7 lety

    በህይወት ዘመና የመመኛው ይህን ነው አምላከ ሆይ ለዝህ ለተቀደሰ ጋብቻ አብቃን አሜን የአብርሀም የሰራ ይሁን ጋብቻችው

  • @New-pe1xh
    @New-pe1xh Před 7 lety

    እግዚአብሔር አምላክ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን
    የአብርሃም ና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @bilenassefa2597
    @bilenassefa2597 Před 7 lety +1

    እግዚአብሔር የተባረከ ያርግላችሁ ለኛም ለዚህ ያብቃን

    • @usertacedbook8477
      @usertacedbook8477 Před 7 lety

      እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርከው እኛንም ለዚህ ቀን ይብቃን

  • @diyanadiyana2315
    @diyanadiyana2315 Před 7 lety

    Egziabher yimesgen lezih kibr yabekachihu amlak ye Abrahamna ye Sara gabicha yargilachihu Amlake hoy lezih kidus gabicha tabekagn zend emastenhalehu 💒💒💒

  • @helenlove4546
    @helenlove4546 Před 7 lety

    Wowww Yetebareke tidar yihunilachihu Inem yemimegnew sir'at

  • @user-wp2ws8yw9g
    @user-wp2ws8yw9g Před 7 lety +7

    ከአገቡ አይቀር እንዲህ ነው ውይይይ እኔም። ይቺ ቀን ንፍቅቅ ብላኛለች

  • @laxmisrinivas4096
    @laxmisrinivas4096 Před 7 lety

    Ameeen Ameeen Ameeen EGIZABHER KANTE GARA YEWUN BETAM DESI YELALA

  • @tsaheykeffiyalew7659
    @tsaheykeffiyalew7659 Před 7 lety

    Ameen tadarchiwuh yibark

  • @binyamabraham1781
    @binyamabraham1781 Před 7 lety

    how amazing is this

  • @user-hd7cb4kl2g
    @user-hd7cb4kl2g Před 7 lety +2

    ዋው እንዴት መታደል ነው የአብረሃም እና የሳራ ትዳር ይሁንላችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @kestedemena7348
    @kestedemena7348 Před 7 lety

    Beautiful!

  • @maydergham8496
    @maydergham8496 Před 5 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእ ልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይመስገን አንደ አጺያታችን ሳይወን እንደ ቸርነትህ ለእንደዚህ ክብር አብቃን አሚን አሚን አሚን የሐብረሀም የሳራ ዪሁን ጋብቻቹ⛪❤❤

  • @yggghhhu1546
    @yggghhhu1546 Před 7 lety

    wowww egzabher yebrkchu

  • @weynitsegaye8739
    @weynitsegaye8739 Před 7 lety

    betam desi yilal fetar Amilakih Tidarachun yibarkew!

  • @egzabharyemsgenamenegzabha2700

    Yabrham ysara gabcha yarglachu amen!!!

  • @heymanotmesret6824
    @heymanotmesret6824 Před 6 lety

    Egezabehar yemsegen melekam gabecha yeunelachu tebareku

  • @assddasddf8314
    @assddasddf8314 Před 7 lety

    እግዚያብሔርይባርካችሁእየአብርሀምየሳራጋብቻያድርግላችሁ

  • @mariemwaterml9912
    @mariemwaterml9912 Před 7 lety

    it just beautiful God blessed the marriage

  • @selamlema3880
    @selamlema3880 Před 7 lety +1

    እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ

  • @kebebushargak7373
    @kebebushargak7373 Před 7 lety

    geta hoy lezih letekedese kibir abkag tebareku melkam tdar😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-jr9fw2ks2s
    @user-jr9fw2ks2s Před 6 lety

    አቤቱ ጌታ ሆይ ለዚህ የተቀደሰ ጋብቻ አብቃኝ የኔ ጌታ

  • @danatekle5596
    @danatekle5596 Před 7 lety

    wow so good ilove this wedding

  • @sarabelbelo114
    @sarabelbelo114 Před 7 lety

    Egziabher gabichachihun yibark

  • @aidamebratu8999
    @aidamebratu8999 Před 7 lety

    Amelak yebarkachw amelak holachenem lezeh neber yabekane amennnnn

  • @betelhemgirmachew8241
    @betelhemgirmachew8241 Před 7 lety

    God blessed this unions

  • @burtukanadmaasuu857
    @burtukanadmaasuu857 Před 7 lety

    Amen Amen Amen Tedarachu yibarki

  • @user-ug4kp9do9c
    @user-ug4kp9do9c Před 7 lety

    ውይይይይይ ቃላት ያጥረኛን መቸ ነው እማገባው በተክሊል እንኳን አልታደልኩም ግን በቁርባን የኔ ማሮች ሙሹሮቹ ያብርሀም የስራ ትዳር ይኹላችኹ ግን ትንሺ መስተካከል አለበት ያለም ቤሎ መለበስ የለበትም ነበር

  • @iloveyoumom4166
    @iloveyoumom4166 Před 7 lety

    ayey metadel amelk tedarachuen yebarek

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 Před 7 lety

    ዋው ደስስስ ይላል የብርሃን ጋብቻ ያድግላችሁ አሜን

  • @salamsalamsalam5979
    @salamsalamsalam5979 Před 7 lety

    ufffff metadeli naw lazhi kiber mebkat betam des yelali tidarchun ybarki

  • @sara-rb9il
    @sara-rb9il Před 7 lety +1

    🤗bereketun yabesalachu!🙏

  • @tigamba1910
    @tigamba1910 Před 7 lety

    Tadilachihu.yabiraham yesera yarigilachihu!!

  • @emebettessema9417
    @emebettessema9417 Před 7 lety

    congratulations God bless you all

  • @user-fg7gn3bg8x
    @user-fg7gn3bg8x Před 7 lety

    waw edet desi yalal egziyabher ytebkachihu enkanm ortodox honku ellllllllllllllllllll👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏leabatochachin edimr ystiln zemariwochinm zimare melaekit yasemaln mnm balakachihu betam des ylal yeabreham yesara yhun gabchachihu egnanm lezih kibr yabkan AMEN(3)👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐

  • @meserttaddese5675
    @meserttaddese5675 Před 7 lety

    eleeleeleeleeleeleeleeleele egziabher tidarachihun yibarekelachihu

  • @belaytizazu2570
    @belaytizazu2570 Před 7 lety

    እልልልልል
    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሄር አምላክ ፍቅርቹ ይብዛላቹ

  • @user-ud7vw1wn7t
    @user-ud7vw1wn7t Před 7 lety

    እዝጋብሄር ይጠብቃችሁ

  • @mimidib6987
    @mimidib6987 Před 7 lety

    ዋው ስታምሩ ትዳራችሁ እግዚአቤሄር ይባርክላችሁ ቅድስት ድንግል ማሪያም እናቴ ናት አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @konjitteshomefromficheshew4166

    Egzaber yeberkachu Abraham ena saraa yihonilechu Betem desilal teberku

  • @novehanee5301
    @novehanee5301 Před 7 lety

    wowwww egzabher yatbark tedar yargelachu

  • @tizetasamuel8340
    @tizetasamuel8340 Před 7 lety

    egazaber yibarkachu uuuuffff ye aberaham ye sera yargilachu

  • @ahmmadhdhhd9360
    @ahmmadhdhhd9360 Před 7 lety

    መልካም ጋብቻ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቹ

  • @muluasefa6670
    @muluasefa6670 Před 7 lety

    በጣም ደስ ይላል የኣብርሃም እና የሳራ ትዳር ያድርግላችሁ ወንድሜ እህትየ እኛንም ለዚ ፍቅር ትዳር የሆነ ያብቃን ኣሜን ኣሜን ኣሜን እልልልልልልል እልልልል እልልልል

  • @dashafff4174
    @dashafff4174 Před 7 lety

    ውው ደሥ ሥትሎ እገዚአብሔር ትዳርአችሆን ይባርክላችሆ መመርጥ ነው ታድላችሆ እኝአንም እገዚአብሔር በንጥህና ለተቀደሠ ማርገ ያብቃን አሜን ባየው ባየው አልጠገብኮም ደሢ ሢል ለዚህ የደርሣችሆ እገዚአብሔር ይመሥጌን

  • @kidibr8054
    @kidibr8054 Před 7 lety

    waw betammmmmmmmmmmm yamiral fetari tidarachun yibarikilachu

  • @MimiMimi-co2de
    @MimiMimi-co2de Před 7 lety

    Egzabhar.Yebarkachu