Bereket Tesfaye ባና Baana በረከት ተስፋዬ 2016/2024

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • A heartfelt thank you to the incredible team who brought this video to life:
    - *Mixing:* Mintesinot Molla
    - *Recording:* Natinael Lemessa
    - *Music Arrangement:* Bereket Tesfaye
    Your dedication and talent have made this project truly special. May God bless you, and let's continue to create and inspire together!
    Note: Unauthorized distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
    የሕዝብ ማኅበር ሁላችሁ፥ በእርሱ ታመኑ፥ ልባችሁንም በፊቱ አፍስሱ፤ እግዚአብሔር ረዳታችን ነው።
    መዝሙረ ዳዊት 62:8
    Do not Forget to susbscribe to my channel
    Note: Unauthorized distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
    Get Bereket Tesfaye Latest Album, itunes.apple.c....
    play.google.co....
    Subscribe to www.youtube.co....
    / ​
    telegram
    t.me/bereketes....
    Instagram
    / singerberek. .

Komentáře • 893

  • @MengistuMesay
    @MengistuMesay Před měsícem +384

    Bana bana kantada(እሄዳለሁ እሄዳለሁ ተሻግሬ) በኢየሱስ ስም ተሻገርኩኝ አሜን ላለ መሻገር ሆነ ❤

  • @Natisha_1
    @Natisha_1 Před měsícem +178

    ቤኪ ማለት ለወጣቱ የተሰጠ ዘማሪ ነህ
    እናም ተባረክ

  • @biruk_wesera
    @biruk_wesera Před měsícem +218

    ትርጉሙ እንኳን ሳይገባው እንደእኔ እየተባረከ ያለ 🙌❤❤

    • @teda-11
      @teda-11 Před měsícem +4

      Eshageralew beyesus eyale NW bro

    • @tamiratf.tariku9693
      @tamiratf.tariku9693 Před měsícem +2

      1ኛ ቆሮንቶስ 14
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹⁰ በዓለም ምናልባት ቁጥር የሌለው የቋንቋ ዓይነት ይኖራል ቋንቋም የሌለው ሕዝብ የለም፤
      ¹¹ እንግዲህ የቋንቋውን ፍች ባላውቅ ለሚናገረው እንግዳ እሆናለሁ፥ የሚናገረውም ለእኔ እንግዳ ይሆናል።

      ¹³ ስለዚህ በልሳን የሚናገር እንዲተረጉም ይጸልይ።
      ¹⁴ በልሳን ብጸልይ መንፈሴ ይጸልያል አእምሮዬ ግን ያለ ፍሬ ነው።

      ¹⁶ እንዲያማ ካልሆነ፥ አንተ በመንፈስ ብትባርክ ባልተማሩት ስፍራ የተቀመጠው የምትለውን ካላወቀ እንዴት አድርጎ ለምስጋናህ አሜን ይላል?
      ¹⁷ አንተማ መልካም ታመሰግናለህ፥ ሌላው ግን አይታነጽበትም።

      ¹⁹ ነገር ግን ሌሎችን ደግሞ አስተምር ዘንድ በማኅበር እልፍ ቃላት በልሳን ከመናገር ይልቅ አምስት ቃላት በአእምሮዬ ልናገር እወዳለሁ።
      ²⁰ ወንድሞች ሆይ፥ በአእምሮ ሕፃናት አትሁኑ፤ ለክፋት ነገር ሕፃናት ሁኑ እንጂ በአእምሮ የበሰሉ ሁኑ።

    • @Burasfamilytube2898
      @Burasfamilytube2898 Před měsícem +4

      በሙዚቃው ነው የተባረከው😂😂 ሳክሳም

    • @chuchuethiopia9800
      @chuchuethiopia9800 Před měsícem

      😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @user-xx9rn9dw5y
      @user-xx9rn9dw5y Před měsícem

      😂

  • @AbenaStart
    @AbenaStart Před měsícem +118

    ገና በ ብዙ ቋንቋ ትዘምራለህ ቤኪሻ የ ሀገሬ ልጅ❤❤❤❤❤እንወድሀለን ተባረክልን

    • @user-rs1cx4wj1t
      @user-rs1cx4wj1t Před měsícem +2

      I just translated ur comment and 😂

    • @LawofGod
      @LawofGod Před měsícem

      @@user-rs1cx4wj1t what made you to laugh unless you are a fool !

  • @FirezerEndale
    @FirezerEndale Před měsícem +48

    ቤኪዬ ተባረክ ግን ትርጉም ከስር ቢኖረው ደስ ይለን ነበር

  • @Ruhama2
    @Ruhama2 Před měsícem +66

    አንተኮ የኢትዮጵያ ህዝቦች በረከት ነህ!
    በእርግጥ ወንጌል የገባው ሰው አመልና አመለካከት ስለሆነ ገና በብዙ ቋንቋ ለብዙ ህዝቦች እንድትደርስ 100% እርግጠኛ ነኝና ተባረክ እያልኩ ፣ስለአንተ እግዚአብሔርን እያመሰገንኩ ለቀጣይህም ከዝህ በላይ ፀጋ እንድበዛልህ ፀሎቴ ነው!
    ከነቀምት!

    • @5star4519
      @5star4519 Před měsícem +1

      አድሰ ዘፋን ሰለ አወጣ ነው ያልከው/ሸ

    • @Yaroofikru
      @Yaroofikru Před měsícem

      😍😍

    • @Ruhama2
      @Ruhama2 Před měsícem +1

      @@5star4519 ጌታ ኢየሱስ ይወዳል ና ወደ ዘላለማዊ ሕይወት!

  • @iamcrazyaboutjesus.areyou237
    @iamcrazyaboutjesus.areyou237 Před měsícem +9

    ከኃላ ይሮጣል የፈርዖን ፈረስ
    ከፍት ቆሙዋል የኤርትራ ባህር
    ቃል እያለኝ እኔ አልሞትም
    እደርሳለሁ እንጂ መንገድ ላይ አልቀርም
    ሙዋርት እያየ ድግምት እያየ
    ሰዎች እያዩ ሰይጣን እያየ
    የሱን ስም ኢየሱስ ጠርቼ ኢየሱስ
    አላፍርም ኢየሱስ አንቴን ብዬ ሄጄ ኢየሱስ
    ሄዳለሁ ሄዳለሁ አልፌ ሄዳለሁ አልፌ(4*)
    እኔን ስማኝ ወላይታ ኢየሱስ ሚያሻግር ነዉ ወላይታ /2*
    የሚያሻግር ኢየሱስ /8*

  • @samiboy7254
    @samiboy7254 Před měsícem +56

    ❤🎉❤❤❤❤ ክብሩን ሁሉ ኢየሱስ ይውሰድ ቤኪሾ ፀጋው በዝቶልሀል እሰከመጨረሻው ተጉዘክ ሽልማትህን የምትቀበል ሁን ❤❤❤

  • @selexus
    @selexus Před měsícem +55

    Who think this guy is blessed 🙏.

  • @user-re1yx3yj8u
    @user-re1yx3yj8u Před měsícem +22

    Vidoe አይታችሁ like ማታደርጉ ሳዎች 🤭 በክዬ ተባረክልኝ ይሄ መዝሙር ለኔ ናው ፈትና ዉስጥ ነይን ግን Bana kanttada እሻግራል በየሱስም አሜን ❤❤❤

  • @mebratutesfaye1022
    @mebratutesfaye1022 Před měsícem +65

    God blesse you Beki
    የኢየሱስ ስም ወደ ዘላለም ሕይወት መሻገሪያ ድልድይ ነው።
    ኢየሱስ የዘላለም ሕይወት ነው።

  • @zufantsegaya
    @zufantsegaya Před měsícem +17

    ኡፍ እስኪ በአዲስ መዝሙር መምጣቱ ደስ ያለው በ👍👍👍👍👍

  • @mahderaddisu
    @mahderaddisu Před měsícem +28

    ወላይተኛ ነዉ እንዴ ቋንቋው ምነኛ ነው
    ቤኪዬ ተባረክው
    ገና ትሰፋለህ ከዚህ በላይ የሰራዊት አምላክ እግዚአብሔር ለትውልዱ ለወጣቱ መታደስ ምክንያት ያድርግህ

    • @NoahPaul-g9g
      @NoahPaul-g9g Před měsícem +1

      አው

    • @addisufrinjoemma8467
      @addisufrinjoemma8467 Před měsícem +1

      በትክክል አዎ

    • @tamiratf.tariku9693
      @tamiratf.tariku9693 Před měsícem +2

      1ኛ ቆሮንቶስ 14
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹⁰ በዓለም ምናልባት ቁጥር የሌለው የቋንቋ ዓይነት ይኖራል ቋንቋም የሌለው ሕዝብ የለም፤
      ¹¹ እንግዲህ የቋንቋውን ፍች ባላውቅ ለሚናገረው እንግዳ እሆናለሁ፥ የሚናገረውም ለእኔ እንግዳ ይሆናል።

      ¹³ ስለዚህ በልሳን የሚናገር እንዲተረጉም ይጸልይ።
      ¹⁴ በልሳን ብጸልይ መንፈሴ ይጸልያል አእምሮዬ ግን ያለ ፍሬ ነው።

      ¹⁶ እንዲያማ ካልሆነ፥ አንተ በመንፈስ ብትባርክ ባልተማሩት ስፍራ የተቀመጠው የምትለውን ካላወቀ እንዴት አድርጎ ለምስጋናህ አሜን ይላል?
      ¹⁷ አንተማ መልካም ታመሰግናለህ፥ ሌላው ግን አይታነጽበትም።

      ¹⁹ ነገር ግን ሌሎችን ደግሞ አስተምር ዘንድ በማኅበር እልፍ ቃላት በልሳን ከመናገር ይልቅ አምስት ቃላት በአእምሮዬ ልናገር እወዳለሁ።
      ²⁰ ወንድሞች ሆይ፥ በአእምሮ ሕፃናት አትሁኑ፤ ለክፋት ነገር ሕፃናት ሁኑ እንጂ በአእምሮ የበሰሉ ሁኑ።

  • @LewiSamuel-oz6vz
    @LewiSamuel-oz6vz Před měsícem +4

    #በአማርኛ
    ከኃላ ይሮጣል የፈርዖን ፈረስ
    ከፍት ቆሙዋል የኤርትራ ባህር
    ቃል እያለኝ እኔ አልሞትም
    እደርሳለሁ እንጂ መንገድ ላይ አልቀርም
    ሙዋርት እያየ ድግምት እያየ
    ሰዎች እያዩ ሰይጣን እያየ
    የሱን ስም ኢየሱስ ጠርቼ ኢየሱስ
    አላፍርም ኢየሱስ አንቴን ብዬ ሄጄ ኢየሱስ
    ሄዳለሁ ሄዳለሁ አልፌ ሄዳለሁ አልፌ(4*)
    እኔን ስማኝ ወላይታ ኢየሱስ ሚያሻግር ነዉ ወላይታ /2*
    የሚያሻግር ኢየሱስ /8*

  • @MinaseTekile
    @MinaseTekile Před měsícem +11

    ባና ባና ካንታዳ በኪ ከልብ❤ እንወዳሃለን👍❤️ God bless you

  • @esraleendale1548
    @esraleendale1548 Před měsícem +26

    የቋንቋ ባለቤት ግታ እግዚአብሔር ነዉና በቀጣይ ብ ስዳምኛ ቋንቋ ስርተህ እንደምታስባርከን ተስፋ እደርጋለሁ። ቤኪ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏

    • @abamadebo9755
      @abamadebo9755 Před měsícem

      Degmo bezihim Ere erefu des ayilm fetuwachew beka

  • @Abeni-pl9gk
    @Abeni-pl9gk Před měsícem +36

    በኢየሱስም ሁሌ እኛን እንዳስደሰትከን በጌታ ምን ላርግህ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ተባረክ ወንድሜ ሳድግ ደግሞ እንዳንተ ነው የምሆነው

  • @wubalemwolde1804
    @wubalemwolde1804 Před měsícem +10

    በ የትኛው ሁኔታ ዉስጥ ብንሆንም መሻግሩ አይቅርም:: አሜን እሰይ እሰይ ተባረክ ዎንድማቺን

  • @blenlema2437
    @blenlema2437 Před měsícem +23

    ቤኪዬ ተባረክ አንተ አምልከህ ሌላውን እንድታስመክ ተጠርተሃል በቃ ጌታ ይባርክህ
    ሌላውን ሌላ ይስራው ሁሉን እንሰራለን ብለው ፀጋቸውን ጣሉ
    እግዚአብሔር እና ሰው የሚከበርብትን ቅባቴን ትቼ እንዳለ ፖስተር ሃዋርያ ወይም ነብይ ሳትሆን የአምልኮ ቅባትህ እግዚአብሔር እያከበርክ ለሰውም በረከት እንደሆንክ ዘመንህ ይለቅ

  • @GospelMusicianEbenezer
    @GospelMusicianEbenezer Před měsícem +14

    ሀጋ ሱንታ ......የሱሳ...ጠይሳዳ....የሱሳ
    የላትኬ.......የሱሳ.... ቤኪ በጣም ነው ሚወድ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ገና በ ብዙ ቋንቋ ትዘምራለህ

  • @AkliluAklilu-zu7ct
    @AkliluAklilu-zu7ct Před měsícem +33

    ቋንቋው ባይገባኝም ግን ያምራል ገና በብዙ ቋንቋ እንባረክብሀለን ቀጣይ በጉራጊኛ እንጠብቃለን ቤኪሻ ተባረክልን የኢየሱስ ወታደር

  • @FishoFBT
    @FishoFBT Před měsícem +21

    ምን አይነት የተባረክ ሰዉ ነህ ቤካየ መዝሙሮችህ ሁሉ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ። የትኛውንም መዝሙርህን ስሰማ በቃ እባረካለሁ ተባረክ ቤካዬ

  • @markosbezabazite120
    @markosbezabazite120 Před měsícem +8

    አልፈ እሄዳለው, የምያስከደኝ/የሚያሻግረኝ ኢየሱስ ነዉ ። አሜን ተባረክ❤

  • @agerneshhusseinofficial9907
    @agerneshhusseinofficial9907 Před měsícem +5

    የዚህ ልጅ የተሰበረ ቅን ልብ ገና ቋንቋን ሁሉ ያስወርስሀል በጥቂት የታመነ በብዙ ይሾማልና❤❤❤❤

  • @ale1972tube
    @ale1972tube Před měsícem +17

    ክብርና ምስጋና በሁሉም ቋንቋ ዝማሬ ሁሉ ለአምላካችን ለጌታ ኢየሱስ ይሁን ይገባዋል እንደ ዳዊት በፊቱ እንዘላለን ከሆንለት በላይ እንሆንለታለን ቤኪ ጌታ ይባርክህ❤️❤️❤️

  • @abenisiyum-ji6fz
    @abenisiyum-ji6fz Před měsícem +11

    ትርጉሙ ባይገባኝም በጣም ወድጄዋለው
    ተባረክ በእየሱስ ስም

    • @JarryYefantya
      @JarryYefantya Před měsícem

      Teregumu sayegebak endat tebareku wendema eski aseredan ???!!!!!

    • @melesednna1132
      @melesednna1132 Před měsícem

      ምን ትርጉም አስፋለገው የወላታ ዛፋን ነው

    • @melesednna1132
      @melesednna1132 Před měsícem

      ​@@JarryYefantyaክክክክክክክክክክክክክክክ በልሳን ህሳብ ነው የተባራከው

  • @user-ih9wn6gw6q
    @user-ih9wn6gw6q Před měsícem +8

    አሜንንን አሜንንን በእየሱስም አሜንንን ዘመን ይባረክ ❤️❤️❤️በርታ ማንም አትስማ ቀጥል ❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💪💪💪💪💪💪💪

  • @biniyamayinalem_offi8837
    @biniyamayinalem_offi8837 Před měsícem +7

    ባና ባና ካንታዳ(አልፈ ሄዳለው በእየሱስም)

  • @ZewudineLemo
    @ZewudineLemo Před měsícem +8

    አንተ ሙሉ ሰውና ሙሉ ዘማሪ ተባረክ
    we love you beka from wolayta

  • @laaaaeniyew
    @laaaaeniyew Před měsícem +7

    ድንቅ መዝሙር ነው!!ባና ባና ካንታዳ!!ኢየሱስ ጌታ ነው።እንሻገራለን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @comcell1549
    @comcell1549 Před měsícem +7

    አሜንንን 😢😢😢አሜንንን anijeta taa ishayi😢😢😢ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ አሜንንን የኔ እንቁ ❤❤❤❤❤❤❤❤አሜንንን 😢😢😢😢ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ 😢😢😢😢😢ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ yelatikee😭

  • @masaratmasarat7886
    @masaratmasarat7886 Před měsícem +14

    Guyera wotesi parona parayi
    Sintara eqesi eritera abayi
    Kali de.ishin tani hayikike❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢
    Kanitana atin ogiyan atike

  • @yabejesus77
    @yabejesus77 Před měsícem +7

    ወይኔ በጣም Excited ስላሆንኩኝ መሰለኝ ደቂቃው በጣም አጠረብኝ ቤኪዬ አንተ ግን ታድላህ ሁሌም እንዴባረካን የእውነት ጌታ ዘመንህን ከዚህ በበለጠ ያለምልማው I love you so much❤️🥰 But we need to lyric it

  • @TsionBalcha
    @TsionBalcha Před měsícem +4

    የቆንቀ ባለቤቴ ኤግዚያብሔር ነው ጭምሮ ጨማምሮ ዮስጥክ ተባረክ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🌹

  • @BetiPaul-vd9zl
    @BetiPaul-vd9zl Před měsícem +7

    ተባረክ ... አሜን ዬለቲኬ የሱሳ ጤስዳ !!!

  • @abelbeyene1750
    @abelbeyene1750 Před měsícem +2

    ደማቅ ሪትም ያለውን መዝሙር ስሰማ የምፈራውን ስላላየው ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይባርክህ❤

  • @bereketnetsanet7181
    @bereketnetsanet7181 Před měsícem +12

    The path ahead for Wolaita may be uncertain, but they walk it with God as their compass. His wisdom guides their choices, leading them towards a brighter future. God bless you!

  • @aynalemebilate-vs6nh
    @aynalemebilate-vs6nh Před 6 dny

    ባና ካታዳ ጎዳ ዬሱስ ነና አንጆ ቤኪ ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ተባርከ ቅር

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před měsícem +2

    ትርጉሙ ባይግባኝም አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን በሁሉ ቋንቋ እግዚአብሔር ይመልካል❤❤❤

  • @bereketmekonnen914
    @bereketmekonnen914 Před měsícem +3

    "ከፊት ለፊተ የኤርትራ ባህር ብዘረጋ፥ ከኃላየ የፈርዖን ጦር ቢከተለኝም ቃሉን ስላለኝ ጥሼ እሄዳለው እንጅ ከቶም አልሞትም..." ተባረክ ቤክዬ

  • @natibiru9172
    @natibiru9172 Před měsícem +5

    በሮ ዘመንክ ይባረክ ደሞ ገና መች ተነካ ብዙው ነው ካንተምንጠብቅው ተባረክ❤❤😮😮

  • @REDAHEGNMENEDO
    @REDAHEGNMENEDO Před měsícem +6

    ቤክዬ
    ብሩክ ሁን
    በከምባትኛም አንድ መዝሙር ሥራ🙏
    እወድሃለሁ

  • @user-tr5dp5mk8t
    @user-tr5dp5mk8t Před měsícem +3

    ቤኪዬ ተባረክልኝ ወንድሜ ባልሰማም ተራ መልክት እንደማትዘምር አቃለሁ ለምልምንን በመዝሙሮችህ እየሱስን ስለምታጎላው ተባረክ ❤❤

  • @misganajohn
    @misganajohn Před měsícem +2

    ቤኪዬ አንተ ዝም ብለህ አንደ ዳዊት በጋናህን ደርድር ጠላት እንደፈለገ እርስበርስ ይቦጨጫቅ praise the lord❤

  • @etagegngoda3206
    @etagegngoda3206 Před měsícem +2

    የላትኬ.......የሱሳ.... ቤኪ በጣም ነው ሚወድ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ገና በ ብዙ ቋንቋ ትዘምራለህ

  • @belayneshfeyesa2049
    @belayneshfeyesa2049 Před měsícem +2

    በዘመኔ ሁሉ አንተ ዘማሪ ከሆን ጀምሮ እኔ ምን አይነት በረከት በመዝሙሮችህኋ እንደምትባርከኝ ይገርመኛል ወድሀለው ብሮ ጌታ ከዚ በላይ ባንተ ይስራል!

  • @endalechmamo2769
    @endalechmamo2769 Před měsícem +2

    ሁሉ ም ቋንቋ ለእየሱስ ክብር

  • @user-lx5ym2uv2q
    @user-lx5ym2uv2q Před měsícem +6

    ተርጉም ካላቹ እባካቹ ከእናንተ ጋር አብረን እንባረክ ቤኪ ተባረክ❤

    • @yohannesmarkos1031
      @yohannesmarkos1031 Před měsícem

      የኢየሱስን ስም
      ጠርቼ አላፍርም
      ሄዳለሁ... አልፌ ...ተሻግሬ።

  • @abenezertimerga7247
    @abenezertimerga7247 Před měsícem +7

    ተባረክ ቤኪ
    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ🔥🔥🔥

  • @misganawakeyo
    @misganawakeyo Před měsícem +1

    በኢየሱስ ስም.ተሻገር❤❤❤❤❤

  • @Tk_efa
    @Tk_efa Před měsícem +1

    'ታና ስያ ወላይታ የሱስ ፒንትያጋ' እኔን ስማኝ ወላይታ ኢየሱስ ነዉ አሻጋሪህ!!

  • @MekdesMarkos-fd6hw
    @MekdesMarkos-fd6hw Před měsícem +4

    Guyera woxesi parona parayi.....❤❤❤❤❤Er enkuanm wolayita honku....😊endet yigebagn nbr😢tebarek bekisho🎉

  • @Adele-qc6kk
    @Adele-qc6kk Před měsícem +2

    ሙሉ እንጠብቃለን ይሄን መዝሙር ዎድማቺን ዘምን ይባረክ

  • @RobaFufa
    @RobaFufa Před 4 dny +1

    More than I can say!!!! God blessed U

  • @user-pb4jq6uw7g
    @user-pb4jq6uw7g Před měsícem +2

    አንተ እንደ ሰምህ በረከታችን ነህ ዋው ቤኪዬ እወድሃለሁ ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😮😮😮😮❤❤❤😊😊

  • @YerasaYena
    @YerasaYena Před měsícem +2

    wow wow ቤኪ ይለያል እያመለክንበት ነው ገናም እናመልክበታለን ደሞ ለ ኢየሱስ ሁሉም ሲያንስበት ነው ። classic film.acham... አንተንም ጌታ ዘመንክን ይባርክ

  • @Gladi-i69
    @Gladi-i69 Před měsícem +2

    ምንወደው የተባረክንበት እና እየተባረክንበት የምንቀጥልበት ዘማሪያችን ቤኪ ደስ የሚል መዝሙር ለቆልናል በ❤"GAMO DUNGUZA"❤ አሸብርቆ ተባረኩበት እንባረክበት "Bana bana kanttana"🙏

  • @Adele-qc6kk
    @Adele-qc6kk Před měsícem +3

    እንዴ እኔ በዚህ መዝሙር ደስ ያላው ውስጥ ምማረከው መዝሙር

  • @AbigiyaHaile
    @AbigiyaHaile Před měsícem +2

    ቤኪዬ ፈጣሪ ይባርክክ ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርከው

  • @Marcy-77999
    @Marcy-77999 Před měsícem +1

    ተና ሲያ ወላይታ የሱሲ ፒንቲያጋ ወላይታ 💝 👉ስሙኝ ወላይቶች የሚያሻግር ኢየሱስ ነው!😇 ጸጋ ይብዛልህ በኪዬ🥰አሜን ሁሉን የሚያሻግር ኢየሱስ ነው!

  • @Official1YeabsiraDigafe
    @Official1YeabsiraDigafe Před měsícem +1

    ቤኪ በመዝሙሮችህ ጌታን እየባረክን እኛም በጣም እየተባረክን ነዉ ጌታ ይባርክህ በርታልን።
    እንደ አስተያየት ግን ማስተላለፍና መልስ ምፈልገዉ ነገር ቢኖር አንተን የመሰለ ሌላ ትዉልድ ካንተ እንጠብቃለን እና ትዉልድ የማፍራት ስራ ግን ካንተ በጣም ብዙ እንጠብቃለን more እሱ ላይ የመስራት ስራ ካንተ ስለምጠብቅ ነዉ አሳድገን ካንተ መማሪና ማወቅ ብዙ አዉቀትን ለምንሻ ልጆች 🙏🙏🙏ተባረክልኝ

  • @destadolaso9621
    @destadolaso9621 Před měsícem +2

    ቤክዬ አንደኛ እኮ ነክ

  • @beki-by5pm
    @beki-by5pm Před měsícem +2

    I can't speaking wolate but can't stop listing 😢❤

  • @ComCell-fh1qm
    @ComCell-fh1qm Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን እይዳለው ሰጥይን እያይ ብየሱስም እህዳለው
    ተባረክ በክ 🥰

  • @CityLore-yv5hk
    @CityLore-yv5hk Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የሱስያባርክህ❤❤

  • @LieltSaol
    @LieltSaol Před měsícem +1

    Wow❤ Beki በጣም ደስ ይላል ጌታ አብዝቶ ይባርክ ዘመን ይባረክ❤❤❤

  • @NetsanetWolde-en9lt
    @NetsanetWolde-en9lt Před měsícem +2

    ❤😊😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉 በረከታችን በዝማሬዎችህ የእምነታችን ውበት ነህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊 የእድሜውን አስኳል እርጅናውን ሳይሆን ወጣትነቱ ለእግዚአብሔር በትክክል ያሳቀፈ ዘማሪ በረከት ነው እስቲ ባርኩት ሁሌ በእግዚአብሔር ፊት ጎርምሶ ሳይሆን በልጅ ገፀ በሐሪ በልጅነት መንፈስ የሚቀርብ ከሀገሬ የወንጌላዊያን አማኞች መሐል ያለ መሰልቸት የምሰማው የሚሰማም የማይቀያየር የማይጎረምስ የማይጎለምስ የማያረጅ ትክክለኛ የእግዚአብሔር ልጅነትን በሐሪ የምናይበት ዘማሪ በረከት ተስፋዬ ነው እኔ መዝሙሮቹን ብቻ ሳይሆን እርሱንም ሳይ ደስ ይለኛል. ❤❤❤❤❤❤❤ አሁን እርሱ የልጆች አባት ነው በልጆች የተባረከ ግን የፊቱ ገፅ አዘማመሩና ሁሌ በመዝሙሩ ላይ አለባበሱ በእግዚአብሔር ፊት ጎረምሳ ጎልማሳ አዛውንት ሽማግሌ የሚሆን ትውልድ እንደሌለ የእግዚአብሔር ልጆች መሆናችን በበረከት ላይ ይታያል ሁሌም ልጆቹ ነን በፀጋና በመንፈስ እናድጋለን እንጅ ❤ በስጋና በፀጋ መንፈስ እያደግን የምናስረጀው አምላክ እንደሌለ የዘማሪ በረከት ተስፋዬ አዘማመር የፊቱ ገፅ አለባበሱና ሁናቴው በሙሉ ለካ በእግዚአብሔር ልጅነት ማደግ በፀጋና በመንፈስ እንጅ እግዚአብሔር ልናስረጅ እንዳልሆነ በበረከት ተስፋዬ ገፀ በሐሪ ፀጋ ላይ አይተናል
    ሁሌም ተወዳጅና ተሰሚ ለእይታ የማይሰለች ደስታንና ብልሓትን የተሞላ ዘማሪ ነው በእግዚአብሔር ፀጋ የሚዘምር ምርጥ ሰው እንደ ተባረካቹበት ሁሉ ባርኩት ሰሚ ብቻ አትሁኑ
    እግዚአብሔር አብዝቶ እያለመለመ ይባርክህ ❤😊

  • @remamucker1086
    @remamucker1086 Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልል ሃሌሉያ ኡነት ማንም ልያቆማኝ አይችልም አልፌ ሔዳሎ አሜን አሜን አሜን ተባረክ በክ 👏👏❤️

  • @markosmarye
    @markosmarye Před měsícem +1

    Guyeera woxees paroona parray
    Sinttara eqqis eritira abbay
    Qalli de77ishin taani hayqike
    Kanttana attin ogiyyan attike!!!!
    Baana kantada!!!❤❤❤

  • @user-eo1oq5xl1b
    @user-eo1oq5xl1b Před 20 dny

    በኢየሱስተሻግረናል❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @sisaydaniel4437
    @sisaydaniel4437 Před měsícem +2

    አሜን አሜን እሄዳለሁ ዘልቀ ስሙን እየጠራሁ

  • @WinCell-np6cp
    @WinCell-np6cp Před měsícem +1

    አሜን አሜን 🙏🙏ጌታ እየሱስ ዘመነህን ይባረክ ከተሰጣው ፀጋ በላይ እግዚአብሔር ይስጥልህ 🥰🥰🥰

  • @MezmurBicha
    @MezmurBicha Před měsícem +2

    Banna Kantada Banna እሄዳለሁ ጥሼ እሄዳለሁ
    ተባረክ ወንድሜ በረከት

  • @misganakassa2282
    @misganakassa2282 Před měsícem +1

    ቤኪ ፀጋ ይብዛልህ you are our gift ❤❤🎉🎉

  • @WorikineshWosigana
    @WorikineshWosigana Před 29 dny

    ሁለታኛ ጨምር ተባረኪ 🌹❤️

  • @user-ph6ws7kh3p
    @user-ph6ws7kh3p Před měsícem +5

    ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ

  • @BusiBu
    @BusiBu Před měsícem +5

    ❤❤❤❤❤ባና ካንታዳ ጌታ ዘመንህን ይባርክ በጌታ በኢየሱስ ፍቅር እወዳለሁ❤

  • @nestinege
    @nestinege Před měsícem +1

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ ብርክ ያርገው እሺ ቢኪ እና በሚቀጥለው በጉራጊኛ እንጠብቃለን ብዛልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @SosinaTomas
    @SosinaTomas Před 29 dny +1

    Pintiyage yesusar ameni bana bana kantana ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @metsnanatGelan
    @metsnanatGelan Před měsícem +1

    pentiyage yesusa❤

  • @bornagain2024
    @bornagain2024 Před měsícem +1

    ተባረክ። ለትውልድ መመለሻ ምክንያት ሁን። ፀጋ ይብዛልህ። እግዚአብሔር በቁዋንቁዋ ሁሉ ይመለካል። praise God.

  • @YonatanYismu
    @YonatanYismu Před měsícem +1

    abo zemaw erasu wede lay yiwesdal 💜👏 ohh ohoo oho 🙌🙌🙌

  • @Kimem12
    @Kimem12 Před měsícem +1

    Bana bana katntada yesusa oykada👏🏼👏🏼👏🏼😘😘😘pinana bana😘😘

  • @Adele-qc6kk
    @Adele-qc6kk Před měsícem +1

    በክ አራ ምን ልሁን እሱ እያለአላፍርም እውነት ባና ባና ጋካና ጦሳይ ጎሳ 🙏🏼🙏🏼

  • @behailuassefashege6042
    @behailuassefashege6042 Před měsícem +1

    እረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ምናይነት መዝሙር ነው 🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😊😊😊🎤🎤🎬🎬🎬🎧🎧🎧🎼🎼🎼🎼🎹🎹🎹🥁🥁🎷🎷🎺🎺🎸🎸🎻🎻💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎

  • @danielabditsegaye-ov2ew
    @danielabditsegaye-ov2ew Před měsícem +1

    ትርጉም ባይገባኝም አሜን ብያለው ቤኪ ተባረክ

  • @user-eh1se8xm9t
    @user-eh1se8xm9t Před měsícem +1

    God bless you beki gena bebzu quanqua enetebekehalen ቋንቋ ባህል የእግዚአብሔር እንጂ የሰይጣን አይደለም ሁሉንም ወደፈጠረው ወደ እግዚአብሔር መመለስ አለበት ።

  • @sunysuny8656
    @sunysuny8656 Před měsícem +1

    Like heaven worship filled by holysprit

  • @adanekorbu2641
    @adanekorbu2641 Před měsícem +2

    ቤኪዬ ለምን አሳነሰካት በናትህ ሳላጣጥማት ኮ አለቀችብኝ ኡፍፍፍ😊😊

  • @haymanothayle2627
    @haymanothayle2627 Před měsícem

    አሜንንን ባና ባና ካንታዳ ❤❤

  • @PROPHETYOSEFDAWET
    @PROPHETYOSEFDAWET Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ።❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fekedemosha-mh2xd
    @fekedemosha-mh2xd Před měsícem +1

    እግዚአብሄር ይባርክህ

    • @fekedemosha-mh2xd
      @fekedemosha-mh2xd Před měsícem +1

      😊❤❤❤❤😊🎉🎶🎶🎶🏭😍😍😍😍😍😍

  • @thegooners9634
    @thegooners9634 Před 5 dny

    I was a lucky guy to listen the sample first. I enjoyed blessedly with the song. May God bless guys,

  • @AkililuAlemu-cd3hd
    @AkililuAlemu-cd3hd Před měsícem +1

    It’s a Beki thing God bless my brother

  • @henoksamson-o3u
    @henoksamson-o3u Před měsícem +1

    more more please bereket. I💌 your work!!!!!!

  • @PRINCEBEKALU1
    @PRINCEBEKALU1 Před měsícem +1

    i cant stop listining this mezmur

  • @EyerusalemBirhanu-gr9fu
    @EyerusalemBirhanu-gr9fu Před 9 dny +1

    sayegebanem tebarekenal 🙏🙏

  • @Tehitinazekiyos
    @Tehitinazekiyos Před měsícem +2

    ኤር ወገን ተለቋል ተነስተን እያዬን በክ ምርጥዬ❤❤🙏🙏😍😍🙏🙏

  • @bamafurniture2022
    @bamafurniture2022 Před měsícem +1

    Baana baana Kanttada (ጥሼ አሄዳለሁ )🎉🎉🎉 ጌታ ይባርክህ Beki❤❤❤

  • @Probereketfanta
    @Probereketfanta Před 12 dny

    በኪ ተባረክ ❤