Bereket Tesfaye በረከት ተስፋዬ Eruk Eruk Yemiyasayegn እሩቅ እሩቅ የሚያሳየኝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Bless you all!
    LIVE @ Marsil Tv
    subscribe to my channel
    Get Bereket Tesfaye Latest Album, itunes.apple.c....
    play.google.co....
    Subscribe to www.youtube.co....
    / bereketmusic

Komentáře • 927

  • @user-nq7ze3jc3x
    @user-nq7ze3jc3x Před rokem +299

    ከዚ መዝሙር ጋር ልዩ ታሪክ አለኝ ወደ አንድ አውሮፓ ሀገር ለመግባት በህገወጥ ጉዞ ሳልጀምር ወደ ባህሩ ስንጠጋ ይሄን መዝሙር ነበር ምሠማው እንደዘመርኩትም ምንም ሳንሆን ተሻገርን መሞታችን ሲጠበቅ ማዶ አደረሠን ክብር ለሡ ይሁን ቤኪዬ ተባረክ

    • @yohan7782
      @yohan7782 Před rokem +9

      ሙስሊም ግዋደኛዬም ከቱርክ መንዙማ እየሰማ ግሪክ በጀልባ ገብቷል

    • @elsabetregasa7886
      @elsabetregasa7886 Před rokem +2

      Enkon get redah/sh❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @MintesinotShimekit
      @MintesinotShimekit Před 11 měsíci

      Cçvç be çvcççççççvggd44

    • @natnatech1954
      @natnatech1954 Před 11 měsíci +1

      Welahi

    • @user-fe2un7pg7l
      @user-fe2un7pg7l Před 10 měsíci

      ​@@natnatech1954❤

  • @eyuyegatalji2476
    @eyuyegatalji2476 Před 3 lety +374

    ገና 1 አመት ያልሞላት ልጄ በጣም ነው የምትወድክ ይሄ መዝሙር ሲከፈትላት ልዩ ስሜት አላት ገና መግቢያውን ሙዚቃ ስትሰማ ታውቀዋለች ሚገርመው ሌላ ነገር ሲከፈት አታይም ያንተን መዝሙር ከሆነ ግን አይኑዋን ሳትነቅል ታያለች

  • @sifabdi8880
    @sifabdi8880 Před 2 lety +96

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ መዝሙሩን ሰወድዋ ❤️🇪🇹❤️

  • @menberemengesha3288
    @menberemengesha3288 Před 3 lety +53

    መቼ እንዲ እየዘለልኩ አገሬ የማመልከው ጌታ እርዳኝ ተባረክ ቤ👌🙏

  • @hilinamezgebu3884
    @hilinamezgebu3884 Před 8 měsíci +21

    ይሄ መዝሙር ለእኔ ልዪ ነው.......ብዙ ነገሬን የያዘ ነው ....ስንቱን ተሻገርኩኝ ስንቱን አለፍኩኝ ውድቀቴን ያሰበ መቼ ሳቀብኝ ጌታዬ በእጁ ይዞኝ God bless you my dear brother you are our blessing 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @kebronmihretu
    @kebronmihretu Před 3 měsíci +5

    እሰይ ክብር ሁሉ ለ እግዚአብሔር ለአምላካችን ይሁንለት

  • @ZekariasassefaZekarias-vq3zd
    @ZekariasassefaZekarias-vq3zd Před 10 měsíci +4

    ይህ የኔ ነው ሕይወቴን ነው የዘመርኮው ተበረክልኝ
    በአንተ ለይ ስለተገለጠ ፀጋ ክብሩ ይስፈ

  • @abrehetastatekew4377
    @abrehetastatekew4377 Před 3 lety +43

    በተወጋው እጁ ይዞኛል ጌታዬ
    በደማልኝ እጁ ይዞኛል ጌታዬ
    እጁ ነው ለኔስ አለኝታዬ

  • @2913smh
    @2913smh Před 2 měsíci +4

    Those who are back here after listening to eruk eruk of Memhiru comcert?🫶

  • @Abenezer1100
    @Abenezer1100 Před 4 lety +88

    ገብቷል እየሱስ በግርማው እኔ ቤት አየተራመደ
    am blessed Beki , God bless U & Ur family

  • @thasupreme7826
    @thasupreme7826 Před 3 lety +46

    ኦርቶዶክስ ነኝ እና ቤት ስከፍተው ሊገሉኝ ይደርሳሉ ተደብቄ ነው ማዳምጥህ እንዴት እንደምሆድህ u don't have idea man😍❤ያሳብዳል

  • @mihratutedassa9451
    @mihratutedassa9451 Před rokem +47

    ክብሩን ጌታ ይውሰድ መዝሙሮችህ ሁሉ ልቤን ያድሳል🤗 ጌታ ፀጋ ያብዛልህ❤🙏🙌✝️

  • @theweekend6632
    @theweekend6632 Před rokem +24

    ክብሩን ጌታ ይውሰድ መዝሙሮችህ ሁሉ ልቤን ያድሳል🤗 ጌታ ፀጋ ያብዛልህ

  • @sebaalemu9235
    @sebaalemu9235 Před 4 lety +65

    መዝሙሮችህ ሁሉ ልቤን ይነኩኛል።ተበረክልኝ ወንድሜ።

  • @selamyegetalig788
    @selamyegetalig788 Před 4 lety +120

    እብድ ነው ያደረገኝ ይሄ መዝሙር ቤኪዬ ብር ያልክ ነህ ይሀው በሳምንት ውስጥ ደግሜ ደግሜ ሰማሁት አይጠገብም አንዴ ይዞኛል
    በተወጋው እጁ ይዞኛል ጌታዬ
    በደማልኝ እጁ ይዞኛል ጌታዬ
    @GospelLife 👈
    በተወጋው እጁ ይዞኛል ጌታዬ
    በደማልኝ እጁ ይዞኛል ጌታዬ
    እጁ ነው ለኔስ አለኝታዬ
    እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል

    • @konjokonjo6473
      @konjokonjo6473 Před 4 lety +3

      Ufff enem neffs alkerelgnim....wede kfrnahom eyehedu sale.....azmachu eskemeyalk yalew erasen yassyegnal.......

    • @selamyegetalig788
      @selamyegetalig788 Před 4 lety +2

      @@konjokonjo6473 ጌታ ይባርከው ቤኪ እረስርሰናል በዚህ ዝማሬ ጌታ ይመስገን አሜን እንኳን ቀድሞ ደረሰልሽ

    • @esteryuhuna3200
      @esteryuhuna3200 Před 4 lety +2

      Amen bless you

    • @tamirattamiraralemu6325
      @tamirattamiraralemu6325 Před 4 lety

      Ameeeeen

    • @tamirattamiraralemu6325
      @tamirattamiraralemu6325 Před 4 lety

      #Woww Eruke Eruke Yamiyasayage

  • @user-zt4ex9pv5i
    @user-zt4ex9pv5i Před 6 měsíci +8

    ተባረክልኝ❤❤❤❤

  • @user-pb4jq6uw7g
    @user-pb4jq6uw7g Před 5 měsíci +3

    አሜንንንንን ተባርክ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-nu2gh3ue7q
    @user-nu2gh3ue7q Před rokem +4

    መንፈስ ቅዱስ የሚሠራበት ዘማሪ ወንድሜ ጌታ ክብር ነው። ፈሪሀ እግዚአብሄር ያለብህ የጌታ ባሪያ ተባረክ። ጌታ እንዳንተ ያሉትን ለመንግስቱ ያስነሳ።

  • @nuhaminnega7912
    @nuhaminnega7912 Před 3 lety +5

    ዮኒ እንዳለው የድንቅ እና ታዓምራት አመታችን ነው እንዴት እንደሆነ ባላውቀውም ብዙዎቻችን ጌታ ወዳየልን አንገባለን

  • @eyuyegatalji2476
    @eyuyegatalji2476 Před 3 lety +27

    በረከት እንደስምህ እግዚአብሔር ለትውልድ ያስነሳህ የምድራችን በረከት ነህ ዝማሬዎችህ ሁሉ ልብን ዘልቀው ይገባሉ ድንቅ ገጣሚ ዘማሪ ነህ

  • @user-sf5vs6xz7w
    @user-sf5vs6xz7w Před 10 měsíci +4

    እየሱስ ጌታ ነው ❤❤

  • @henokyohannes6535
    @henokyohannes6535 Před 3 lety +9

    የዜማህ አፃፃፍ የግጥሞችህ ጥልቅነት ዋው አንተን የሰጠን ይባረክ ወድሀለው ❤በኪ ወንድሜ

  • @user-hh8ok4yr5l
    @user-hh8ok4yr5l Před 4 lety +54

    ዋዉ ምቀኛ የፈለገበት ሄዶ መደፍት ይችላል አሁን እደዚ ተሰብስበን የምናመልክበት ግዜ ናፈቀን ተባረኩ

  • @sarkalemdugasa6347
    @sarkalemdugasa6347 Před 2 lety +15

    ተባረክልኝ ! ሁሉ ሲተወኝ የሚፈልገኝ ኢየሱስዬ እውነት ነው ወንድም ጋሼ

  • @BereketTesfayeOffical
    @BereketTesfayeOffical  Před 4 lety +99

    I value and respect your opinion, Thanks and God bless you !

    • @faresopendoorministry8386
      @faresopendoorministry8386 Před 4 lety +1

      Bereket Tesfaye Offical shalommm bere

    • @nathanaelchala393
      @nathanaelchala393 Před 4 lety +1

      @@faresopendoorministry8386 blessed so much

    • @eyasuworku5726
      @eyasuworku5726 Před 4 lety +1

      ቤኪ እውነተኛ ዘማሪ ነህ ድምፅ wow

    • @guta6246
      @guta6246 Před 4 lety +2

      God bless you and your services Tesfish, much respect and love! I love all your songs, they'll are wonderful, keep doing the good works!

    • @ftsumkflom4256
      @ftsumkflom4256 Před 4 lety +2

      @@guta6246 9

  • @ruthgetaneh5716
    @ruthgetaneh5716 Před 3 lety +5

    እኔም እላለሁ አንተ እኮ በረከት ነህ ለኛ ይብዛልህ ወንድሜ ሞዴል ነህ

  • @derejemekonen7947
    @derejemekonen7947 Před rokem +2

    ጌታይባርክ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @esatube6976
    @esatube6976 Před rokem +4

    IRUK IRUK YEMSAYGNE AMEN BEKY GOD BLESS YOU

  • @abrahamabebe5482
    @abrahamabebe5482 Před 2 lety +49

    I pray for you and your country that there will be peace in Jesus Name

  • @helenyenatelijneg803
    @helenyenatelijneg803 Před 3 lety +29

    ቤኪዬ እንኩዋን ዘምረህ ስትናገር ልብን ታንፃለህ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ በቤቱ ያፅናህ ትውልዶችህ ሁሉ ይባረኩ ክፉህን አያስማን እግዚአብሔር በክብር ላይ ክብር ያብዛልህ

  • @brukeyegatalijeysusemelkam8734

    Ara ffffffuuuuuuuuuu amen amen amen berye tebarak belss you

  • @diribahabte7545
    @diribahabte7545 Před 4 lety +36

    ዱሜሲፍ ቂሌንሲ ዋንቲ አርገሙ ዱበቲ ነዴቢሱፍ ከራ dhaበታ
    ሂን ሸኩ ያደኬ ሂን ሃንቢሱ አቲ ነወጂን ዋቅኒ ዋቆታ
    ሶዳ ሂንቃቡ
    ሸኪ ቀቡ
    ለፈ ኢኒ ናፍ ያዴ ገኡ dhaቡ
    አኬክኒሳ
    ጃለሊሳ
    ገለመኮ ነ ጌሳ

    Beki You are blessed .. very powerful song

  • @mulugetabegashaw6174
    @mulugetabegashaw6174 Před 5 měsíci +3

    BLESS YOU❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @simontomas7195
    @simontomas7195 Před 10 měsíci +3

    ሰምቼ ማልጠግበው መዝሙር ካለ፣ ይሄንን ኣንዱ ነው...❤ ቤኪ በረከታችን ነህ። ❤❤🙏

  • @mulujesus9592
    @mulujesus9592 Před 4 lety +12

    አሜን አሜን አሜን እየሱስ ጌታ ነዉ

  • @abrahamabebe5482
    @abrahamabebe5482 Před 2 lety +77

    "Eruk, eruk"... I don't know what this means but I know it takes me into heaven!

  • @derejemekonen7947
    @derejemekonen7947 Před 9 měsíci +3

    የበረከት መዝሙር ደስይላ🎉🎉🎉🎉
    😢

    • @derejemekonen7947
      @derejemekonen7947 Před 9 měsíci +1

      vluzl ux ,pkxtxነvf5tournament mquw mquxuumr ux,uvpc3mvuo x

  • @telilamengesha8974
    @telilamengesha8974 Před 3 lety +4

    Baraket bayée galatoomii.Goftaa barakee haa ebbisuu!!!!

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 3 lety +2

    ቤኪዬ አንተኮ እንደ ስምህ በረከት ነህ

  • @YabetsAbebe-yu8gb
    @YabetsAbebe-yu8gb Před 6 měsíci +2

    ቤኪዬ በጣም ነው ምወድህ በአንተ መዝሙር ነው አፌን የፈታሁት ተባረክልኝ🙏🙏

  • @abarasha4541
    @abarasha4541 Před 4 lety +16

    አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ አግዚአብሔር ይባረክ ተባረክ ክብር ሁሉ ለገቶቹ ጌታ አግዚአብሔር ይዉን አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 Před 4 lety +4

    እሩቅ እሩቅ የሚያሰኝ እጄን በእጁየያዘኝ ትደርሸያለሽ ወደተናገርክሽ ያለኝ ጌታነው እደርሳለሁ ሰምቻለሁ ሰምቻለሁ ወደታየልኝ እገባለሁ ሀሌሌሌያያያ እስይይይይይይ እደስምህ በረከት ዘመንህ ተባረኩ ለኛ በረከት ሆነሀል ዘመንህ በቢቱ እየዘመረ ይልቅ እልልልል

  • @ebo19
    @ebo19 Před 6 měsíci +1

    Jesus is love ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ygatalijasctelow5995
    @ygatalijasctelow5995 Před 4 lety +4

    Amen Amen Amen Gata Abezeto Ybarek 🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇💖💖

  • @abentbro7274
    @abentbro7274 Před 3 lety +8

    የእውነት መዝሙሮችህ በጣም ደስ ይሉኛል እወድሀለሁ

  • @ethiopicbible
    @ethiopicbible Před 2 měsíci +5

    who is listening this song in 2024 ? Amen

  • @antiman5336
    @antiman5336 Před 3 lety +4

    Goftan yesus mana ko ha seenu maleee uuuuu.....💙💙

  • @seenaa7402
    @seenaa7402 Před 4 lety +22

    Gooftaan iyesus mana koo ha seenuu malee ulfinii jiraa malee
    Gooftaan iyesus mana koo ha seenuu malee kabanyii jiraa
    Gooftaan iyesus mana koo ha seenuu malee mo'ichii jiraa
    Gooftaan iyesus kirstos bara jireenyaa gutuu si ha Ebbisuu
    God bless you my brother
    ጌታ ኢየሱስ ያባሬክክ

  • @user-xn5gb2yh4i
    @user-xn5gb2yh4i Před 4 lety +9

    ታደለሄ ጌታን ማገልገል እደለኛ ነህ

  • @hirutdadirobe5031
    @hirutdadirobe5031 Před 4 lety +4

    Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen 💙🧡💜💜 geta ybarke wendme 💙💛💛💛🔪amen amen Amen 💙💙💛💚🧡💜 💚💛💙🧡 🧡🧡

  • @user-wi7mj3gh7k
    @user-wi7mj3gh7k Před 5 měsíci +2

    God bless you

  • @nisirtube7951
    @nisirtube7951 Před 4 lety +7

    Amazing Grace Bekayeeee
    ምንም ቃል የለኝም

  • @tsehayasrat7850
    @tsehayasrat7850 Před 4 lety +4

    እንዱህ የሚያረስርሰውን ጻጋህ ይዘህ ቀጥል እንጂ ከዚህ መንፈስ አትውረድ

  • @belayneshgebremedhin777
    @belayneshgebremedhin777 Před 4 lety +3

    ተባርክልኝ ቤኪ ፀጋውን ያብዛልክ የምድሪቷ በረከት ያርግህ♥♥♥

  • @amelegosihme9426
    @amelegosihme9426 Před 4 lety +12

    በብዙ እጥፍ ተባረክ

  • @nati3061
    @nati3061 Před 4 lety +12

    Enkuan geta midirawi abate
    Enkuan geta yesiga abate
    Enkuan geta Gashiye abate
    Yizogn yele woy belijinete!!

  • @vico.2514
    @vico.2514 Před 2 lety +27

    Love the music of Ethiopia and the dancing. I remember having lunch with brother bereket after a gospel crusade in Waliso. Such a humble man with an amazing testimony

  • @lidiatseggai4569
    @lidiatseggai4569 Před 4 lety +19

    My favorite one God willing 1day you will come to Asmara Stadium & will worship 2gether

  • @user-yd5fj5oi5t
    @user-yd5fj5oi5t Před měsícem

    beki siwedik eko tebarkh kir firwochh baebeth betsebochh be ijh yenkahew ulu yibarek❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @godisgoodallthattime3406
    @godisgoodallthattime3406 Před 4 lety +13

    Waaqayyoo baraf jirenyaa kee haa eebbisuu🙏🙏❤️❤️❤️❤️God bless you more🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @helenabera874
    @helenabera874 Před 4 lety +4

    Yene 1gna tebark zemaneh yebarek

  • @berhanuabako8341
    @berhanuabako8341 Před 4 lety +3

    አንጋፋው የእግዝአብሔር አገልጋይ በርተ መዝሙሮችህ ከመንፈስ የመነጩ መንፈስን የምነኩ በመንፈስ የተቀመሙ ናቸው ስለዚህ በምድር ለይ በምገጥሙህ በምንም ቻሌንጄች ላትቆምና ላያትያዝ ጌታ በሰጠህ በመመዝሙር አገልግሎት አለምን ሁሉ አጥለቀልቅ

  • @Beakylone
    @Beakylone Před rokem +2

    እግዚአብሔር በክብር ላይ ክብር ያብዛልህ !

    • @jenberkassa4846
      @jenberkassa4846 Před rokem +1

      እውነት ነው ጌታ የሚያሳየን እሩቅ ነው ነገር ግን ማዕበል እና ወጀብ በመሃል መንገድ ላይ ቢነሳም ፀጥ የሚያደርገው ጌታ ኢየሱስ ይባረክ እንሻገር ከመጀመሪያ ያለ ቃሉ የታመነ ነው መሻገር አይቀርም ይብዛልህ ብርዬ ተባረክልኝ የኔ ቆንጆ

  • @yonimagna6016
    @yonimagna6016 Před 4 lety +4

    ሠላም ቅዱሳን ወንድማቹ ዘማሪ ይድነቃቸው ተካ ነኝ ይህ የኔ የ ነው ጌታን አብረን በዝማሬ እናመልካለን አዲስ እና የቆዩ ዝማሬዎችን በዚሁ አቀርብላችሁአለው ፡ እና ቅዱሳን ሁላችሁም በማድረግ አቀባበል እንድታረጉልኝ በጌታ ፍቅር አሳስባችሁአለው
    ተባረኩልኝ፡፡

  • @yerusalemhailezgi3486
    @yerusalemhailezgi3486 Před 4 lety +21

    My Most favorite Singer ❤️❤️
    You are a big blessing to us and ur worships are Where we always sense the presence of Holy Spirit ☝️👏🏼

  • @ooyiruumedia4133
    @ooyiruumedia4133 Před 4 lety +7

    Berekt ye Geta lij God bless you brother

  • @salamamawit8063
    @salamamawit8063 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜንአሜንአሜን
    አሜን አሜን አሜንአሜን አሜን

  • @EliasSisay-j5u
    @EliasSisay-j5u Před 16 dny

    Amen Amen.beki tebareki.

  • @minase7015
    @minase7015 Před 4 lety +27

    Grace full song by blessed singer

  • @markosmarye
    @markosmarye Před 4 lety +36

    አንተ በረከት ነህ! Much love....this is powerful than the original video clip you made!
    You made evening joyful. አንተኮ በረከት ነህ!!!😍😍😘🎧🎧🎧

  • @fraoltulema3122
    @fraoltulema3122 Před 4 lety +24

    I can't stop listening to this amazing song.
    Bless you all!!!

  • @LaveWonde-on5fx
    @LaveWonde-on5fx Před rokem +3

    Tabrkihe🎉

  • @gedichristson7795
    @gedichristson7795 Před 4 lety +3

    በረከት እንደት አንደምወድ እግዛብሀር ይባርክ

  • @shalomhaile7907
    @shalomhaile7907 Před 4 lety +6

    wow beki zemenih yibarek

  • @queengodsgirl1727
    @queengodsgirl1727 Před 4 lety +33

    “For I, the LORD your God, hold your right hand; it is I who say to you, Fear not, I am the one who helps you.”
    - Isaiah 41:13
    More blessing🙏🏽 & love ❤️ Berktyeee

  • @saron8217
    @saron8217 Před 2 lety +6

    ጎፍታን ኢየሱስ መነኮ ሀሴኑ መሌ
    ኡልፊኒ ጂራመሌ
    ሞይቺ ጂራመሌ
    ከበጅኒ ጂራመሌ
    ነንዴማ ነንዴማ ሞይቻን ነንዴም
    ዋቀዮ ናዱካ ጅራ
    ሀርካሳን ሀርከኮ ቀቤራ
    ዱመሲ ቂሌንሲ ወንተርገሙ
    ዱባቲ ነዴቢሱ ከራደባታ
    ሂንሸኮ ያዳኬ ነምቢሱ
    አቲና ወጂን ጂርታ ዋቅኒ ዋቆታ
    ኢኒ ላፋን ኦናቲ ነገርጋሬ
    ሀራሶምኒ ኮኒጀባን ስምትሬ
    ሶዳን ሂንቀቡ
    ሸኪን ሂንቀቡ
    ለፈኒ አኬኬ ገሁ ሂነቡ
    አኬኪሳ ጃለሊሳ
    ገልመኮ ነጌሳ

  • @alamigirma2058
    @alamigirma2058 Před 4 lety +3

    Hallelujah Amen Amen tabarki bek
    Uruqi uruqi yemiyasayani geta now amazing uuuuff

  • @nardosaemiro6088
    @nardosaemiro6088 Před 4 lety +2

    Sewdeh eco bekyeee😍tsegaw beysus sim yibzalh endew tadelh bgeta mn ayenet kibate endefeseselh eco weyeee geta kiberun yiwesedew. Bante weste yalew kibate beysus sim bene lay betefe yimetabegn lkeberu sil. Amennn.

  • @getachewmamo6459
    @getachewmamo6459 Před 3 lety +1

    ተባረክልኝ ቤኪዬ እኔም ወንድሜም በጣም ነው የምንወድህ ደግሞ ወንድሜ በእለቱ እዛው ማርሲል ነበር

  • @wgda2118
    @wgda2118 Před 4 lety +8

    This is all about Jesus, love, unity. It’s just beyond hatred and blame. Bereket, thanks for the love you have for all Ethiopian. Love is the only way uniting our nation. Love is a transaction happening between giving and receiving. You demonstrated that you love people whatever their background and cultures or languages. You showed solidarity and your belongingness, you’re able to embrace your Ethiopian values.

  • @user-qs9wz2no4h
    @user-qs9wz2no4h Před 4 lety +3

    አሜን አሜን ቤኪ ጌታ ይባርክ♥👏👏

  • @DestaDana-sx3ib
    @DestaDana-sx3ib Před 5 měsíci

    በክ ዘመን ዘር ሁሉ በእግዚአብሔር ቃል ተባረካችሁ ቅሩ

  • @goldgolden7948
    @goldgolden7948 Před 4 lety +2

    Amen amen tabarikuuuu

  • @danielshumeta8484
    @danielshumeta8484 Před 4 lety +6

    #Bekiye I praise God because you belong to Christ.

  • @selilu5463
    @selilu5463 Před 4 lety +5

    Bekiye yetemeretk yeegziabher sew 😍

  • @wakweyaberhanu5180
    @wakweyaberhanu5180 Před 4 lety +2

    amen amen amen bayee bayee waqayoo siyaa haeebbisuu

  • @fixsell1224
    @fixsell1224 Před 4 lety +1

    Wow Bekiye tebareki Amen Amen Amen Amen wow Hashuuuuuuuu elelelelelelelelele Amen Amen

  • @cell6262
    @cell6262 Před 4 lety +3

    Amen Amen beki tebarek zemenh yibarek

  • @nimonagonjora3859
    @nimonagonjora3859 Před 4 lety +7

    Uffee Waaqayyo si haa eebbisu! Eebbifami

  • @sabawassihun1964
    @sabawassihun1964 Před 4 lety +2

    እልልልልልልልልልልልልል ተባረክ

  • @mulujesus9592
    @mulujesus9592 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን እልልል

  • @sifkitila7720
    @sifkitila7720 Před 4 lety +19

    you are a truely blessed man! this song is so touching please come to Australia, love the diversity of this song

  • @edanyegeta8176
    @edanyegeta8176 Před 4 lety +8

    Bakiya zemenhe ylemeleme❤❤❤

  • @legetamezmur1930
    @legetamezmur1930 Před 4 lety +2

    mezemurochen bewedelekem betekerestian yechefera bota sihon betam nw miasedeben be bezu mezmurochek selayew nw muzikaw sayhon getemu ke egzihaber kal ga yegenagnal milew lay focus arg may God bless u

    • @Sami7.7
      @Sami7.7 Před 4 lety +1

      አምልኮ formula የለውም ቅርጽ አታወጣለትም

    • @legetamezmur1930
      @legetamezmur1930 Před 4 lety

      @@Sami7.7 muzikaw tset bil mezemerun endemiakom benegrehs &yalemuzika bizemer mizel sew yenoral? so amleko????????????????????????????????????????
      beserat nw mehon yalebet sereat!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @user-jj9kd7gu1b
    @user-jj9kd7gu1b Před 4 měsíci

    ጌታ ይባርክህ የእግዚአብሔር ዘማሪ ነህና ያደረገህ ክብሩን ይዉሰድ ይጠብቅህም

  • @eddieasifaw4355
    @eddieasifaw4355 Před 4 lety +3

    Wooooooow.yene.jegina.Taberaklihn.
    Amen.Amen.

  • @amanueledosa2154
    @amanueledosa2154 Před 4 lety +3

    Eebbifami bariye baayyee si jaallanna!

  • @MrGIG2012
    @MrGIG2012 Před 2 lety +1

    Araarri Yesus siif haa baayyatu!!!
    አራር የሱስ ሲፍ ሃባየቱ!!!
    የጌታችን ምህረት ይብዛልህ!!በርታ

    • @whbwt6199
      @whbwt6199 Před 2 lety +1

      ፕሊስ የዚህን መዝሙር ኦሮምኛውን ተርጉምልን

    • @MrGIG2012
      @MrGIG2012 Před 2 lety +1

      @@whbwt6199 እሺ ችግር የለውም ፡ ግን በፕሮግራም ስለተወጠርኩ ጊዜ እፈልጋለሁ።

    • @whbwt6199
      @whbwt6199 Před 2 lety

      @@MrGIG2012 እሺ ያባቴ ብሩክ ምንም ችግር የለም ጊዜ ስታገን እንጠብቃለን በያለንበት አገር የጌታ ህልውናው አይለየን ተባረክልኝ

    • @MrGIG2012
      @MrGIG2012 Před 2 lety +1

      @@whbwt6199 ጎፍታን የሱስ መነኮ ሃሴኑ መሌ
      ጌታ ኢየሱስ ቤቴ ይግባ እንጂ
      ሞዕች ጅረ መሌ
      ድል አለ እንጂ
      ጎፍታን የሱስ ጎለኬ ሃሴኑ መሌ
      ጌታ ኢየሱስ ጓዳዬ ይግባ እንጂ
      ከበጅ ጀረ መሌ
      ክብር አለ እንጂ
      ኡልፍን ጅረ መሌ
      ክብር አለ እንጂ
      ነንዴማ ነዴማ ሞዕቻን ነንዴማ
      እሄዳለሁ እሄዳለሁ በድል
      ዋቀዮ ነዱካ ጅራ ሀርከሣን ሀርኮ ቀቤራ
      እግዚአብሄር ከእኔ ጋር ነው፤ በእጁ እጄን ይዞኛል።
      (?) ቅሌንስ ወንት አርገሙ ከራቲ ነንዴብሱ ከራዳበታ
      (?) ነፋሱና ሌላ ሌላውም ከመንገዴ አይመልሱኝም፤
      ም። ቀናው መንገድ ነህ
      ያደኬ ከራት ህን ሀምብሱ
      (?) ነፋሱና ሌላ ሌላውም
      ሃሳብህንም በመንገድ ላይ አያስቀረውም።
      አት ናወጅን ጅርታ ዋቅን ዋቆታ
      አንተ የአማልክት አምላክ ከእኔ ጋር ነህና፤
      ዱበቲ ነንዴብሱ
      ወደኋላ አይመልሱኝም
      (?) ቅሌንስ ወንት አርገሙ ከራዳበታ
      አት ናወጅን ጅርታ ዋቅን ዋቆታ
      እንዲ የመዝሙሩ ትርጉም ቃል በቃል ይህን ከላይ ያለውን ይዘት ነው።
      (?) ያደረግኩት ቦታ ያለውን ቃል ግን እኔ የመስማት ችግር ስላለብኝ፣ ብዙ ጊዜ ከሙዝቃው ውስጥ ያለውን አንዳንድ ድምጾች ጆሮዎቼ ስለማይለዩ ብዙ ጊዜ እቸገራለሁ። ስለዚህ ምን እንዳለ ለማስማት ቸግሮኝ ነው። በተረፈ ሌላው ግን በትክክል ስምቼ ነውየጻፍኩት።

    • @whbwt6199
      @whbwt6199 Před 2 lety

      @@MrGIG2012 ውድ የአባቴ ልጅ ሰላም ላንተ ይሁን መታዘዝህ ብቻ ከበቂ በላይ ነው ወንድሜ ተባረክ ከማለት ውጪ ምንም ማለት ስለማልችል እድሜ ዘመንክ በጌታ ቤት ይለቅ ዘርህ ይባረክ የነካኸው ሁሉ ይባረክ

  • @user-qv8mb8tc3s
    @user-qv8mb8tc3s Před rokem

    አሜንንንንንንንንንን
    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    ተባራኪ ፀጋዉ ይብዛልክ የኔ ወንድሜ❤❤❤

  • @TECHTUBEOfficial1
    @TECHTUBEOfficial1 Před 3 lety +11

    This song has a great meaning , you are really man of God! GOD BLESS YOU!