ተነሳ ልቤ ዘምር ለጌታ ለእግዚአቤሔር ቀ አሸናፊ ሰርግ ላይ KE DAN ESEKE BERSABEH ASHE

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • ተነሳ ልቤ ዘምር ለጌታ ለእግዚአቤሔር ቀ አሸናፊ ሰርግ ላይ KE DAN ESEKE BERSABEH ASHE

Komentáře • 95

  • @RD-yc9vk
    @RD-yc9vk Před 5 lety +5

    እንዴት መታደል ነው ኦርቶደክስ መሆን በጣም ልዩ ዉበት ያለው ሃይማኖት ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ደስታ የሞላበት ሂወት ለቀሲስ አሸናፊ አሜን

  • @hanekonjo7363
    @hanekonjo7363 Před 5 lety +10

    አቤት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሆኖ መወለድ እንዴት መታደል ነው ??? ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ለቼሩ መድሃኒ አለም ። እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ። ዘመናችሁ ይባረክ ከደስታዬ የተነሳ መዝሙሮችህን ሁሉ ስሰማቼው ሳላውቀው እንባዬ ፊቴን ያጥበዋል ።

  • @finotgetnetgetnet9911
    @finotgetnetgetnet9911 Před 6 lety +9

    አሹዬ ሁሉም መዝሙሮችክ አጥንትን ያለመልማሉ ለፀሎት ያነሳሱኛል ተባረክ ጌታ ይባርክህ መልካም ሰው

  • @user-io7ll1iq8z
    @user-io7ll1iq8z Před 6 lety +2

    እልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏
    እልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏
    እልልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏
    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @nati2747
    @nati2747 Před 6 lety +5

    አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክትን የሠማልን !

  • @user-cc4zd5cm2q
    @user-cc4zd5cm2q Před 6 lety +1

    ዝማሬ መላእክትን ያስማል
    ዘማር አሽናፊ እግዝአብሔር ይጠብቅህ

  • @nuhme3637
    @nuhme3637 Před 6 lety +1

    አሜን ትዳራቹ እግዝያብሄር ይባረከላቹ ወንድማችን ለሰው የከረስቶስ ትምህረት በሚገባው መንገደ በጣም ታሰተምራለህ የወልቂጤ ነው ሁላቹም ተባረኩ

  • @abebagetachew
    @abebagetachew Před rokem

    Lovely Mezmur .Thanks amillion

  • @user-nj4kj5nm9k
    @user-nj4kj5nm9k Před 6 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አቤቱ አምላኬ ሆይ ከስደት መልሰኝ እና ሰርጌን በተክሊል ሞቴን በንስሀ አድርግልኝ

  • @sebelaseres4668
    @sebelaseres4668 Před rokem

    ❤❤❤አሜን አ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @ladaladababy2317
    @ladaladababy2317 Před 5 lety

    ልብ የሜነካ መዝሙር ነው ዝማሬ መላ እክትን ያሰማልን

  • @user-pk7xp2bd1m
    @user-pk7xp2bd1m Před rokem

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen zimare melaekt yasemalin abbatachin egzihaber hagerachin ene betekiristiyanachinin yixebiqilin

  • @wubchere2859
    @wubchere2859 Před 6 lety +3

    ዝማሬ መለአክት ያሠማልን አሼ ተባረክ

  • @user-cc4zd5cm2q
    @user-cc4zd5cm2q Před 6 lety +1

    ይሄን መዝሙር ስወድው ውይ

  • @user-eh1km2pg7l
    @user-eh1km2pg7l Před 5 lety

    ቀሲስዩ አተ የቤተ ክርስቲያን ብርቅ ልጅ እንወድሀለን

  • @nananananananana5466
    @nananananananana5466 Před 6 lety +1

    Elelelelellelelelellele Kale Heyewt Yasemalen Ortodox Mehone Kurate New Eseki Be Ortodox Emenetu Yemikora Like Yegecheng

  • @herutaselassi1208
    @herutaselassi1208 Před 6 lety +2

    ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ተባረክ ቀሲስ

  • @lidiyateklu7273
    @lidiyateklu7273 Před 6 lety

    ተነሳ ልቤ ዘምር ለጌታ ለእግዚአብሔር...........ዘመንህ ይባረክ

  • @amenamohamad7551
    @amenamohamad7551 Před 6 lety

    እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬመላእክትንያሰማልን

  • @naeemanaeema5613
    @naeemanaeema5613 Před 5 lety

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

  • @seble1020
    @seble1020 Před 6 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሰማል አሜን አሜን አሜን

  • @user-fb1mq1qw8z
    @user-fb1mq1qw8z Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒ተ💒💒💒💒ዋ💒💒💒💗💗💗💗ህ💗💗💗💗💗ዶ💗💗💗💗💗💗💗ፍ💗💗💗💗ቅ💗💗💗💗💗💗💗ር💗💗💗💗ና💗💗💗💗ት💒A💒💒💒m💒💒💒e💒💒💒n💒💒💒💒💒

  • @wuudwuud7918
    @wuudwuud7918 Před 5 lety

    ስለሁሉሙእግዚአብሔር ይመስገን

  • @touch3490
    @touch3490 Před 6 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @mymomismylife9247
    @mymomismylife9247 Před 6 lety

    Zemari lelaketn yasemalen Amen Amen Amen

  • @betelhemsyum3276
    @betelhemsyum3276 Před 6 lety

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @terezatereza9471
    @terezatereza9471 Před 6 lety +5

    ቃለህይወት ያሰማልን እኛንም በሰው አገር ያለነውን በቤትህ ሰብስበህ እንድን ዘምርልህ ያብቃን

  • @user-bo1ce3nj4t
    @user-bo1ce3nj4t Před 6 lety

    አምን፡አዋ እሱ፡ቀን የምያጣ፡ዝማሬ መሌክት ያሰማልን

  • @Workeneshkassahun
    @Workeneshkassahun Před 9 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pg6gl6gw7u
    @user-pg6gl6gw7u Před 6 lety +1

    Amen zimare malaikt yasemalin

  • @lidyalove6888
    @lidyalove6888 Před 6 lety

    Amen zemara melak yesemalen

  • @tamenetessema5442
    @tamenetessema5442 Před 6 lety

    Wowooooooooooooo amazing song God bless you all

  • @sifaansifaan25
    @sifaansifaan25 Před 6 lety

    Ameen ameen ameen geeta yiibarkaachuu.

    • @sifaansifaan25
      @sifaansifaan25 Před 6 lety

      Ameen ameen ameen.👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏☝☝☝☝☝☝☝⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪

  • @sintayehulove2237
    @sintayehulove2237 Před 5 lety

    geta kirstos benate afe aytram begbachu kehadewoch

  • @soliyanayemariyam8950
    @soliyanayemariyam8950 Před 6 lety

    ebakachihu amen atibelu tadisu nachew

  • @yarajonne1854
    @yarajonne1854 Před 6 lety

    ዘማሪ ማላህክት አሰማን

  • @buzuyemariyamilij2498
    @buzuyemariyamilij2498 Před 6 lety

    Amen zimare melayikin yasemalin.

  • @marshedma7346
    @marshedma7346 Před 6 lety

    ዝሜሬመላእክትያሰማልን

  • @user-bn7lu2xv3z
    @user-bn7lu2xv3z Před 6 lety

    Melaktn gabicha yhunlachew lezemariw zimare melaktn yasemaln

  • @dinkineshalemayehu9893

    እልልልልልልልልልልልልልል
    ተነሳ ዘምር ለጌታ
    🤲🤲🤲👏👏👏🤲🤲🤲

  • @user-cl5mu4wu6y
    @user-cl5mu4wu6y Před 5 lety

    Amen Amen

  • @yadenl2676
    @yadenl2676 Před 6 lety +1

    Ameeeen zimre melikt yasemlin

  • @kahsakahsa7811
    @kahsakahsa7811 Před 5 lety

    Ellllllllllllllllll zemari melakit yasemalin

  • @hanatube5790
    @hanatube5790 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @dinglameljeamalje6144
    @dinglameljeamalje6144 Před 6 lety

    atenitn yemalmlim zemare melkatn yesamli

  • @maryambrhanu5083
    @maryambrhanu5083 Před 6 lety

    Amen amen amen tbarek tebarek

  • @ellentasfayn1480
    @ellentasfayn1480 Před 6 lety

    zmare melak ysemalin

  • @user-pt1iq1fz7v
    @user-pt1iq1fz7v Před 6 lety +1

    አሜንአሜንአሜን

  • @nardyeemebetelij1715
    @nardyeemebetelij1715 Před 6 lety

    Amen Amen Amen 👏👏👏👏👏👏♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @finotgetnetgetnet9911
    @finotgetnetgetnet9911 Před 6 lety +2

    አሜንንንን

  • @user-ul3ro9kf8f
    @user-ul3ro9kf8f Před 6 lety

    Amen.amen.amen.elelwlellllllllllllllllllllllll.zimare.melaikitn.yasemalin

  • @saraetho1249
    @saraetho1249 Před 6 lety

    አሜን

  • @mesiyosefyousuf217
    @mesiyosefyousuf217 Před 6 lety +1

    Tabaraku

  • @user-ko7hx1ll4e
    @user-ko7hx1ll4e Před 2 lety

    ❤❤#❤❤❤❤❤❤#

  • @danielbirhanu428
    @danielbirhanu428 Před rokem

    orginal መዝሙሩን አጣውት

  • @toptell50
    @toptell50 Před 6 lety

    እቺን መዝሙር እወዳት ነበር ዶሮ አቃቂ መድአንያለም ዘመሪ አሸናፋ በሚመጣበት ወቅት ትዝ ይለኛል መዳኒያለሞች ዛፋ የውይራው አብሯቹ ይዘምራል ይለነበር እደዛሬው ሳይከፋፋል አይጊዜ ያንጊዜ መልሱት

    • @touch3490
      @touch3490 Před 6 lety +1

      Top Tell ማር ቀሲስ አሸናፊ ገብረ ማርያም ድሮም አሁንም አንድ ነው አልተለወጠም ነገር ግን ከተሀድሶ ጋር መደቡት እንጂ እርሱ ያው የተዋሕዶ ፍሬ ነው ምንም አዲስ ለውጥ ያሳየው ነገር የለም

    • @genetfitwiasmerom2614
      @genetfitwiasmerom2614 Před 6 lety

      mn ysanewal medhanialem and ken alewu lenesum mastewalun ystachwu

  • @shadikadri7906
    @shadikadri7906 Před 6 lety

    Beunet desi aylim fetari yikir yibelachu enates

  • @abroshs6030
    @abroshs6030 Před rokem

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @hanialem8068
    @hanialem8068 Před 4 lety

    Elllllllllllllll

  • @user-jg1pz5ou8x
    @user-jg1pz5ou8x Před 6 lety +1

    🙏🙏🙏🙏💚💙

  • @yohannesgebreab5020
    @yohannesgebreab5020 Před 5 lety

    kebero yemimetw sew netela melbes neberebet

  • @fofoegzabare5330
    @fofoegzabare5330 Před 5 lety

    Aman Aman Aman

  • @platiniummobile1361
    @platiniummobile1361 Před 6 lety

    እልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልል

  • @megrsa2625
    @megrsa2625 Před 6 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-ik4zh7ln6j
    @user-ik4zh7ln6j Před 6 lety

    ይቅርታ አድርጉልኝና ይሔን መዝሙሥ የዘመረው እኮ ትዝታው ሳሙኤል ነበር እሱ ደግም ተወግዟል ታዲያ እንዴት ነው እኔ አልገባኝም እስኪ አስረዱኝ ወገኖቼ

    • @user-xq8qs2hp7x
      @user-xq8qs2hp7x Před 6 lety +2

      Roselyn Taupan መዝሙሩ የዚሁ ዘማሪ ነው

    • @user-cc4zd5cm2q
      @user-cc4zd5cm2q Před 6 lety

      እር የራሱ የዘማሪ አሽናፊ

    • @ahmednuru3915
      @ahmednuru3915 Před 6 lety

      Yerasu mezmur new

    • @user-oh6cr5ze7o
      @user-oh6cr5ze7o Před 6 lety +1

      Roselyn Taupአዋ ነው ከጠፉት አብሮ መጥፍት የለብንም እባካችሁ የተዋህዶ ልጆች የወላዲት ንፅሒት ቅድሥት ድንግል ያደራ ልጆች እባካችሁ እምነታችሁን ለይታችሁ እወቁ እባካችሁ ቃሉ የቃሉ ባለቤት አንድ አምላክ ነው ግን በከሀዲያን በቆሸሸ አንደበት ተጠራ ያላወቃችሁ ካወቀ ጠይቁ ተማሩ ዝም ብላችሁ ኮሜንት ብቻ መሥጠት አይደለም ሥረአቱ ቢያምር ያምራል በማለት ልባችሁ አይጎምጅ እፍፍፍ አሁንሥ በገባሁበት ከሀዲ በዛ የጥበብ አምላክ ጥበብ ማሥተዋል ይግለፅልን

    • @user-nw8hi6hw2k
      @user-nw8hi6hw2k Před 6 lety +1

      እህቴ ይሄ የሚዘምረው ተብዬው እራሱ ተኩላ ነው ነቅተሽ ተከታተይ ተጠንቀቂ

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před 6 lety +1

    desi sitilu

  • @tigistdereje5701
    @tigistdereje5701 Před 3 lety

    ❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏📿❤❤

  • @rabyahassan427
    @rabyahassan427 Před 6 lety

    ትዳራችሁ ይባርክ

    • @hadia2654
      @hadia2654 Před 6 lety

      እልልልልልልል የአብርሀምና የሣራ ጋብቻ ያድርግላችሁ

  • @fiftyfifty1058
    @fiftyfifty1058 Před 6 lety

    ሁሉችሁንም እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያርጋችሁ

  • @user-zy9kg5nd6f
    @user-zy9kg5nd6f Před 6 lety

    አሜንአሜንአሜንእልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልእልልልልልልልልልልል

  • @user-ck4lq9rs6y
    @user-ck4lq9rs6y Před 6 lety

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-cc4zd5cm2q
    @user-cc4zd5cm2q Před 6 lety

    አሜን አሜን
    አሜን

  • @user-cc9ti8lu2e
    @user-cc9ti8lu2e Před 6 lety +1

    አሜን አሜን አሜን