በነገራችን ላይ! አሊ (ታንጎ) አብደላ ኬፋ ከደረጀ ኃይሌ ጋር ክፍል 2| BenegrachinLay! EP 4 Part 2 Ali (Tango) Abdullah Kefa

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2019
  • በነገራችን ላይ! EP 04 Part 2 - የብዙዎቹን የመጀመሪያ የተባለ የሙዚቃ ስራዎችን ላድማጭ ጆሮ ያደረሰው የሙዚቃ ቤት ባለቤት ጋር ያደረነው ውይይት ክፍል 2
    #BenegrachinLay - #በነገራችንላይ #DerejeHaile #ደረጀኃይሌ #Ali_Abdullah_Kefa #አሊ_አብደላ_ኬፋ
    #አሊአብላኬፋ

Komentáře • 205

  • @wethenorthfan3322
    @wethenorthfan3322 Před 4 lety +14

    ወይኔ አሊ ታንጎ ከዛሬ 34 አመት በ 1977 የነበሩት ትዝታዎች አሊ ታንጎ እና ሮሃ ባንድ የነበረው ውበት በቃላት ለመግለጽ ያስቸግራል እነ ነዋይ ፀሐየ አመልማል ቴድሮስ ታደሰ ነፃነት ሙሉቀን ኤፍሬም እረ ስንቱ ተሰምቶ የማይጠገብ በ1976 ዓም ነው 12ኛ ክፍል የጨረስኩት በ1977 ደግሞ ከአገሬ ወጣሁ ታዲያ ትዝታው መቸም አይረሳም።

  • @teddyamhara
    @teddyamhara Před 4 lety +5

    ጋሽ ዓሊ ላደረግከው ሁሉ ምስጋና ይገባሃል። ረጅም ዕድሜና ጤና ከተድላ ጋር ይስጥህ🙏

  • @leylamohammed9925
    @leylamohammed9925 Před 4 lety +5

    አላህ ሂዲያ ይስጥቻሁ በዚህእድሜ ስለሙዚቃ ባታወራ

  • @user-mg4uo6dv9p
    @user-mg4uo6dv9p Před 4 lety +14

    ጋሽ አሊ በኢትዮጵያ ሙዚቃ እድገት ላበረከቱት ከፍተኛ አስተዋጥጻኦ ምስጋና ይገባዎታል። Also, Dereje Haile deserves respect and appreciation for bringing Mr. Ali (Tango) to your impressive show. Keep up the good work.

  • @kiflubeyene1982
    @kiflubeyene1982 Před 4 lety +5

    ጋሽ ኣሊ ለኢትዮጵያ ሙዚቃ ላደረግከዉ ኣስተዋጽኦ ምስጋናችን ወደር የለዉም እድሜና ጤና ይስጥልን ብሰው ባትከበርም በስራህ ተከብረሃል።

  • @sherifmustafa875
    @sherifmustafa875 Před 4 lety +4

    ደረጀ በጣም ትመስገናለህ ይህ ፕሮግራም ብዙ ተከፍለው የሚታይ እንድህ በነጻ ስላዝናናን ክብር ይገባሃል ደሬ ጋሽ አሊንም በጣም አመስግንልንና በምጥለው ጊዜ ደግሞ በአድስ እንግዳ እንደሚታዝናናን ተስፋ እናደርጋለን።

  • @haymiastatke8055
    @haymiastatke8055 Před 4 lety +9

    የትላንትናው ዘፋኝ ቴዲ አፍሮ የመስግናቸው እንጂ እነ ንዋይ እማ ችራቸውን እረስተዋል የሚገርም ነው ሰው የነበረበትን ሲረሳ

  • @amsaltadesse9115
    @amsaltadesse9115 Před rokem

    ደረጀ ብዙወቹን ቃለ ምልልስህን በደስታ ነው የምከታተልችው ይሄን ግን በተለየ አስደስቶኛል በግል ባግኘው ካንተ ባልተለዬ ነበር አድናቆቴን የምገልዐው ላንተም ስላሙን እመኛለሁ:

  • @wondetasew2735
    @wondetasew2735 Před 4 lety +18

    ገራሚ ሰው ጌታን ዕድሜና ጤና ይስጥህ !!

  • @Bcdbcbc3734

    ደሬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ትለያለህ ሙሉ እውቀት ረጅም እድሜ እመኛለው

  • @hassanabamadi6019
    @hassanabamadi6019 Před 4 lety +16

    ጋሽ

  • @Kinetibebu
    @Kinetibebu Před 4 lety +18

    I didn't know Ato Ali before. But, I have realized now that this guy is one of the few legends of the country. He has contributed so much to Ethiopia's music development. I feel like very long ago Ato Ali started artistic talent search as Simon Cowell does today in the UK, America, and Australia. HUGE RESPECT TO ATO ALI.

  • @rozena-xr8ig
    @rozena-xr8ig Před 4 lety +12

    ጋሸአሊእርጅም እድሜ ከሙሉጤና እመኝልሀለሁ

  • @sam846
    @sam846 Před 4 lety +23

    Dere ጣፋጭ ሰው ነህ ያላችሁን ጥቂት ሰዎች ውስጥ የናንተን እድሜ ያርዝምልን

  • @user-dw6ly9qp5m
    @user-dw6ly9qp5m Před 3 lety +3

    R.I-P Thankyou for you service you are Ethiopia hero !!

  • @milliontekola6081
    @milliontekola6081 Před 4 lety +22

    Thank you Dere, big Respect for Gash Ali,

  • @josii09
    @josii09 Před 4 lety +18

    As Motown records for America Ali Tango is for Ethiopia.Ali You are a Legendary record producer

  • @nazarethketema4220
    @nazarethketema4220 Před 4 lety +13

    ለየት፥ ረቀቅ ፥ ያለ ቃለ መጠይቅ፥ እጅግ የተዋበ ስራ፥ እናመሰግናለን፤፤

  • @dawitdave6328
    @dawitdave6328 Před 4 lety +2

    Dere is the best journalist! Thanks Ali tango

  • @ze-yohanes4220
    @ze-yohanes4220 Před 4 lety +5

    Wow ደሬ በጣም አሪፍ አቀራረብ ነው