ታናሽ ወንድሜ ፍፁም ለኔ ስኬት ድርሻ አለው..... ተወዳጁ ድምፃዊ አብነት አጎናፍር ክፍል 2 Seifu on EBS

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 05. 2023
  • ከታናሽ ወንድሜ ፍፁም ጋር እንደማንኛውም ሰው ነው ስራዎችን በሂሳብ ተነጋግረን የሚሰራልኝ ተወዳጁ ድምፃዊ አብነት አጎናፍር | Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
  • Zábava

Komentáře • 274

  • @abeshkegne8380
    @abeshkegne8380 Před rokem +208

    ሰይፉ በዚህ ዓመት ለመጀመሪያ ጊዜ ለፕሮግራሙ የሚመጥን እንግዳ አቀረበ ::

    • @seyanur5398
      @seyanur5398 Před rokem

      And sew qerew ahun 😂😂😂

    • @jemilsharif9750
      @jemilsharif9750 Před rokem

      ❤❤❤❤❤

    • @makeiawerkenh9671
      @makeiawerkenh9671 Před rokem +3

      አወ እንዴ ዩኒ መጋኛ ያለው በቀ አርባ አራት ጊዜ የሚቀያይር ያመቱ መጥፎ ሰው አቅርቦብናል

    • @alem502
      @alem502 Před rokem

      😂😂😂❤

    • @tiruneh603
      @tiruneh603 Před rokem +1

      It's true

  • @etabmestwate9195
    @etabmestwate9195 Před rokem +35

    አብነት የምንወደው የምናቀብረው ብርቅዬ ❤❤❤❤❤ ሰይፉ በዚህ አመት ገና ዛሬ ከባድ ሰው አቀረበ።

  • @mizanawitb2036
    @mizanawitb2036 Před rokem +12

    ሀጩ የኔ ምርጥ ሰዉ ማንም ሳይረዳዉ ያለፈ የፍቅር ሰዉ ነፍስህ በገነት ትረፍ❤😢

  • @nunupleschke644
    @nunupleschke644 Před rokem +19

    አብነት በጣም የማከብርህ ጨዋ ጨዋወልዶ ያሳደገህ የኢትዬጵያ 1ኛ ምርጥ ድምፅ ያለህ አጨብጭቡልኝ የማታበዛ ድሮም ዛሬም አክባሪህ ነኝ እድሜና ጤና ይስጥህ ዋው የጨዋ ቤተሰብ

  • @user-ms1fg7uu1g
    @user-ms1fg7uu1g Před rokem +53

    ማነው የአብነት አድናቄ ❤❤❤

  • @kbsi9112
    @kbsi9112 Před rokem +37

    አብነት ምርጡ ኢትዮጵያዊ
    አንድ ቀን ከቴዲ( አፍሮ) ጋር አብረህ ብትሰራ የሁልጊዜ ምኞቴ ነው

  • @ethiopialove2463
    @ethiopialove2463 Před rokem +6

    የተረጋጋ ቤቱን ሚስቱን አክባሪ ሰዉ ደስ ይላል በጣም ነዉ የማደንቅህ አብነት God bless you .

  • @zerguat
    @zerguat Před rokem +11

    ጨዋታ ያምርብሀል፣ የድምፅህ ቀለም ልዩ ነው፤ ሙሉ የጥበብ ሰው ነህ ፣ ሰአሊም ጭምር ምርጥ ሰው ነህ አንተን አለማድነቅ አይቻልም ፤

  • @febenshow-7153
    @febenshow-7153 Před rokem +14

    ኤቢዬ ከልጅነት እስከዛሬ ድረስ የማይጠገቡ ሙዚቃዎችን ሠተኸናል እድሜና ጤና ይስጥልኝ❤ ከዚህም በላይ ተባረክ❤

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 Před 6 dny +1

    #WENDEMALEM#ABII AGONAFER What a GentleMan highly talented Musician Painter devoted Dad and respectful Gentleman, you're Exemplary to All of us
    Thank you Bro 💞

  • @addis2653
    @addis2653 Před rokem +2

    ፅባየ ሽጋ ዝናችሁ የማይበልጣችሁ ስራችሁ ሁሌም እንደ ፕሪሚየር ሊግ እና የመርካቶ ፉገራ የሚጥም የአዱ ገነት ዘፋኞች ኑሩልን አብነት ስራው የሁሌም ነው ምስግና ይድረስህ 🙏🏽👏👏👏

  • @zebutube9644
    @zebutube9644 Před rokem +46

    ፍትህ ለመስጊዶቻችን 🕌 ፍትህ ለቁርአናችን 📖 እስከ መቼ 😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @yakovisrael5000
      @yakovisrael5000 Před rokem +8

      እራሱ በድሎ እራሱ አለቀሰ ፍትህ ለቤተክርስቲያን

    • @titiyoutub6254
      @titiyoutub6254 Před rokem +2

      በጣም ፍትህ ለሁሉምየእወነት አገራችን ሠላም ያርግልን

  • @tesfayeyimam3700
    @tesfayeyimam3700 Před rokem +4

    This is why I love 'Introvert' people. AB is such a wonderful singer.

  • @samrawitmogesa7815
    @samrawitmogesa7815 Před rokem +9

    እርጋታው ኢትዮጵያዊነት ወዙ የታየበት ሰው❤

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +24

    ፍፁም ሲባል በስም ብቻ ነበር የማቀው A'B ወንድም ነው ለካስ ደስ ስትሉ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ከነሙሉ ቤተሰቦቻችሑ 🙏

  • @Melat544
    @Melat544 Před rokem +3

    ሰይፉፉፉፉፉፉ please በሚቀጥለውም አብነት ይምጣ ማንንም አንፈልግም ሌላ ህቶቹን ወንድሞቹን እያረክ ሳምንትህን አራዝመው ከኤቢ family ga 🌷🌷🌷

  • @friyeamen9579
    @friyeamen9579 Před rokem +1

    Very humble and polite person👍🏾

  • @meseretberihun4656
    @meseretberihun4656 Před rokem +1

    ሰይፋ አሁን አሁን አሰስ ገሰስ ስታቀርብ ፕሮግራምህ እየደበረኝ ነበር አሁን ፕሮግራምህን የሚመጥን ሰው በማቅረብህ አብነት ዋው❤❤❤

  • @wowww2193
    @wowww2193 Před rokem +2

    ብዙ ሰው አቻለሁ እንዴ አብነት እርጋታ ያለው ሰው አላየሁም እርጋታው ደስ ሲል ❤

    • @rahelalelegn6473
      @rahelalelegn6473 Před rokem

      እንደዚህ ወንድ እወዳለሁ ረጋ ያለ የበሰለ

  • @mediyoutube2916
    @mediyoutube2916 Před rokem +1

    አቤ ጥርጥ ሰው ትዝታዬ ነህ እረጅም እድሜ ይስጥክ

  • @Co_equal
    @Co_equal Před rokem +4

    The coolest singer Abinet, with a great talent and personality. I love your music.

  • @Melat544
    @Melat544 Před rokem +1

    ወንድማማቾቹ ደስ ትላላቹ ወንድሙን የሚወድ ቢኖር እኔን ያከብረኛል ይላል የእግዚሀሄር ቃል ❤❤❤❤❤❤

  • @Tube-lf3sr
    @Tube-lf3sr Před rokem +4

    ሀጫሉ ነፉስ ይማር ምርጥ ኢትዬጲያዊ ነበር ግን ስለመግስት እኳን ያወራው ነገር ለማንኛውም ብሄር የሚስማማ መልክት ነበር የተናገረው ግን በደንብ ሳይታወቅ አጣነው

  • @selamselam8098
    @selamselam8098 Před rokem

    በጣም ነው ምወድህ ኤቢዬ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ሰቶህ ከዚህ በላይ ለመስራት ያብቃህ መክሊቴን ግን እኔ የዛሬ ሁለት አመት ላጣዋት እናቴ ነው የጋበዝኩት

  • @hayuwelloyewa3812
    @hayuwelloyewa3812 Před rokem +1

    AB የኔ ተወዳጅ ሙዚቃው ግን ለኔ ብቻ ነው አዲስ ስትሰማው አይይይ የሚያስብለው ግን ጆሮ ሰጥተህ ስትሰማው ቀስ እያለ ሰርፆ የሚገባ ነገር አለው ኤቢዬ እድሜህ ይርዘም❤❤❤❤❤

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Před rokem +1

    ትለያለህ አብነት በእውነት ሊባኖስ ብለህ ስላሰብከን ክበርልን በጣም ቅን ሰው ነህ🙏

  • @clickcell4333
    @clickcell4333 Před rokem +5

    አብነታችን የሸገር ማኛ❤ኮፍያውም ቢወልቅ ታምራለህ❤

    • @yms2161
      @yms2161 Před rokem +4

      የአዲስ አበባ ተብሎ ይስተካከል::

  • @zelalemdesta499
    @zelalemdesta499 Před rokem

    አባትህም እናንተም ምርጥ ናችሁ አቶ አጎናፈር በጣም ነው የምወዳችሁ Ab ከነመላህ ቤተሰብህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @user-jp3vv7bc4l
    @user-jp3vv7bc4l Před rokem

    አብነት እና ሰይፈንም ሁላቹህንም ከልብ እናመሰግናለን

  • @hbcell-nj4nx
    @hbcell-nj4nx Před rokem

    አብነት ሁሌም በአልበሞችክ ታስደመናለክ ደስ የሜለው ደግሞ ሁሌ የአንተ አልበም በሜወጣበት ሰአት የሜገርም ትዝታዎች የማየረሱ ግዜያቶች ጥሎብኝ ያልፍል ክበርልን አብነት ከነቤተሰብክ ልደትይ ትጠብቃችው የኔ አንደኛ❤

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage Před rokem +6

    He's a humble man. His new album is amazing! 🔥

  • @omega9843
    @omega9843 Před rokem

    You are so generous abinet

  • @user-pl7ty9jt9i
    @user-pl7ty9jt9i Před rokem +2

    ይምወድህ ማነው ያለው የሚለው ሙዚቃህ አብነት አጎናፍር

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 Před rokem +2

    ደስ የሚል ሀሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰይፍሻ❤❤

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa Před rokem +4

    የኔ አብነት❤❤❤ለመጀመሪያ ጊዜ ኢንተርቪዉ ስታደርግ ሳይክ❤👏

    • @alam5953
      @alam5953 Před rokem

      ኧረ ብዙ አለው ሰይፉጋም ነበረው 2006 ላይ

  • @bari9513
    @bari9513 Před rokem +3

    አብነት አጎናፍር በአንተ ዘፈኖች በፍቅር እብድ ያልኩ ሰው ነኝ እድናቂ ነኝ

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 Před rokem

    እውይ ጨዋነታችሁ እርጋታችሁ ደስ ሲል አብነትዬ 🥰🥰በጣም ውድድድ ኑርልን 🙏

  • @Melat544
    @Melat544 Před rokem

    ፍፁም ግን በይበልጥ የድሮ ውበትህን ለመመለስ ሞክር በተረፈ ቅን ሰው ነክ❤️❤️

  • @endrisslamlethiopia1181
    @endrisslamlethiopia1181 Před rokem +1

    አብነት ትችላለህ ይገርማል ልጅ እያለሁ ሳታፈቅረኝ ያፈቀርኳት ልጅ ነበረች ስምህን ሳላቀው ምስልህን ሳላዬው አትሂጅብኝ የሚለውን ሙዚቃህን የግሌ አድርጌ ሸምድጀው ነበው እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @bezayacop9534
    @bezayacop9534 Před rokem

    Wow merete sera new god luck 🙏 ❤weyeeee thitenaweeee,, concerthin beggutena benfkoteee entebkalien,,hagerachinnneeee selme yaderegilien love youuuu,migeremieweee entervewen besseteee nrw yyywhteee

  • @hanabegie7154
    @hanabegie7154 Před rokem

    ምርጥ ዘፉኝ በጣም እወድካለዉ ከእዚህም በላይ እንጠብቃለን❤

  • @tigistabdisa-ob4sx
    @tigistabdisa-ob4sx Před rokem +1

    አብነት ከልብ እናመሰግናለን እዬን የመሰለ ሙዚቃ ስላበረከትክልን 🥰

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 Před rokem +1

    አብዬ ምረጥ ሰዉ ዘፍኖችህ ይመቹኛል 👏👏ክበርልን

  • @godislove3936
    @godislove3936 Před rokem

    አብነት አጎናፍር የምንግዜም ምርጥ የሰሞኑን አልበምህ በጣም አሪፍ ያለብንን ህመም ያስተነፈሰ ነው ክበርልን❤

  • @titiyoutub6254
    @titiyoutub6254 Před rokem

    አብነት በጣም የምወደው አርቲሥት ነው እድሜ ጤና ይሥጥህ

  • @TarikshMedia2421
    @TarikshMedia2421 Před rokem

    ባለ ሰአመ ዜማው አብነት አጎናፍር ያልተዘመረለት ምርጡ አራት አይናማው የፊልም አዘጋጅ ፍፁም ካሳሁን እንኳንም አቀረብካቸው ወንድማማቾቹ ይመቻችሁ ከዚህማ በላይ እንደሚሰሩ አምናለሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @Nesru23
    @Nesru23 Před rokem

    አብነታችን
    ከባድ ሚዛን ❤

  • @emusenafe627
    @emusenafe627 Před rokem +1

    ኤቢ እናመሰግናለን አሪፍ ስራ ነው

  • @moddawa1037
    @moddawa1037 Před rokem +4

    Real አፄ ሚኒሊክን የሚመስለው ሚካኤል ሚሊዮን ሳይሆን አብነት አጉናፍር ነው። 🙏🏽👍😄

  • @watchoful1
    @watchoful1 Před rokem

    Abinet is so charismatic; he has Emperor Haileselassie’s style

  • @user-oh5uw7xi7m
    @user-oh5uw7xi7m Před rokem +4

    Ab ምርጥ ሰዉ ወላሂ

  • @remikedir5308
    @remikedir5308 Před rokem

    አይ ጉራጌ ክብር ትህትና ጣፋጭ አንደበት ሰይፉ ከስንት ጊዜ በኋላ አሪፍ እንግዳ አቀረበ

  • @zubichakiso
    @zubichakiso Před rokem

    እዲሜናጤናይስጣችሁ ሁሌምእንወዳችዋለን

  • @user-ui7zf3rp3z
    @user-ui7zf3rp3z Před rokem

    በጣም የወደድኩለት ዘፈን ገና ገና ቢዘፍንል ደስታዬ ነው

  • @Melat544
    @Melat544 Před rokem

    አብነት ምርጥ ሰው ደስ እሚል ቤተሰብ ፍፁም እውቀት ያለው አንበሳ ልጅ ነው🌷💕💕💕💕🌷💕💕🌷💕💕💕🌷💕💕💕💕🌷🌷💕🌷🌷🌷

  • @meskeremberhanu4024
    @meskeremberhanu4024 Před rokem

    🙌💚💛❤️☝️ jigena serehatu weye asetedadigw edite yasekenale yediro serahate ayen geremamogesachiw kenawdimo egezabere yetebekachihu ❤👏

  • @Melat544
    @Melat544 Před rokem

    ፍፁምን የደበቀው ሰይጣን ተገልብጡዋል እውቀት እያለው ምንም እማያቁት ገነው እናያለን እነዚን አንበሳዎች ገና ብዙ ሰርተው እናያለን ❤️❤️❤️💕🌷💕ፍትህ ለኢትዮጵያ ወተው ለሚጠፉ

  • @hayathanu9806
    @hayathanu9806 Před rokem

    ሁሌም ጀግና ዘፋኝ ነህ

  • @Melat544
    @Melat544 Před rokem

    ያመቱ ምርጥ እንግዶች ሰይፉ ተሻሻልክ እሁን ገና💕❤️💕❤️💕💐💐💐💐💐💐🌷

  • @awagelewte9624
    @awagelewte9624 Před rokem

    Abinet,berta,ketelebet,💚💛❤️👍👍👍👍👍👍

  • @lidyayeshitila3377
    @lidyayeshitila3377 Před rokem

    እስቲ እንደዚህ ጥሩ ጥሩ ሰዎችን አቅርብ ❤❤❤❤

  • @Melat544
    @Melat544 Před rokem

    ምርጥ ቤተሰብ

  • @hirutanbssie5141
    @hirutanbssie5141 Před rokem

    Tamealachu wendemach yesefry lijoech 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-sv8qv9mk8u
    @user-sv8qv9mk8u Před rokem

    ❤❤❤የተረጋጋ ሰዉ ነዉ አብነት ወዱሙም ማሻአላህ

  • @etalatube8105
    @etalatube8105 Před rokem

    Ya, dear Seifu, need to look for people.

  • @dawudemohammed9625
    @dawudemohammed9625 Před rokem

    come to south Africa

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 Před rokem

    ❤❤❤

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 Před rokem

    እዉነት ነዉ ትክክለኛ አባባል ነዉ ሶፋም ተሰርቶ እስካላለቀ ጅምር ላይ ሲታይ ሶፋሆኖ የሚያልቅ አይመስልም ሲያልቅ አምሮበት ዬወጣል። የ ሙዚቃም ስራ እንደዛዉ ነዉ።

  • @user-lf4jm7fn8x
    @user-lf4jm7fn8x Před rokem

    ምርጥ ስራ

  • @SaraZayd-tu7vr
    @SaraZayd-tu7vr Před rokem

    ዋው ምርጥ ስራ ነው በርታ

  • @hshs8448
    @hshs8448 Před rokem

    Ab betam kemwedachew kemadenkachew bagegnehuachew kemlachew andu AB ❤ endihum tamen neber befkir new yemwedachihu le Tame nebsun yimarln 😢 Ab jegnaw edmena tena yistih Nurln

  • @mesihiwot7935
    @mesihiwot7935 Před rokem

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ታምራላችሁ ኤቢ ምርጥ ሰው❤❤❤❤❤❤

  • @iiii4093
    @iiii4093 Před rokem

    አብነት ጨዋና ምርጥ ድምፃዊ እኮ ነህ አድናቂህ ነኝ አበሳው

  • @asrebebyimer1860
    @asrebebyimer1860 Před rokem

    አብየ ስላየሁህደስብሎኛል የምወድህ የማከብርህ ምርጥ አርቲስት❤❤

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Před rokem

    አብነት እኛስ አንመስገንም አለም ላይ like Sher አድርጌ አለም ላይ በትኜዋለሑ Thanks Ethiopia.

  • @ashenafikebede1917
    @ashenafikebede1917 Před rokem

    ትችላለህ ምርጥ ነው

  • @jossyVLOGS
    @jossyVLOGS Před rokem

    ❤❤

  • @mesaysadat1679
    @mesaysadat1679 Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @get6162
    @get6162 Před rokem

    🙏🙏🙏

  • @addulistube5244
    @addulistube5244 Před rokem

    በጣም ጥሩ ቤተስብ ነው ተመችታቹናል !!

  • @addisgirma6255
    @addisgirma6255 Před rokem

    Bezu Adnakot alegn lante ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @esuafen8825
    @esuafen8825 Před rokem

    እንኳን ሙዚቃህ የአነጋገርህ ለዛ ልብን ሀሴት ያደርጋል ክበርልን ።

  • @tigisitikaswn1575
    @tigisitikaswn1575 Před rokem +1

    ዋውምርጥ ስራነው ይመችሁ❤😍😍

  • @SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx

    አቤት ሰራአት እንዴት ደሰ ይላል

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před rokem +3

    የተረጋጋ ጨዋ የሙዚቃ ስው ነው ንግግሩ አይጠገብም ❤

  • @TigestNigussie-dc4oj
    @TigestNigussie-dc4oj Před rokem

    Ab mirt sawu yeteregaga nigegiru yemay xegeb 1000amet nurelinAbe kifu ayinkak🥰🙏

  • @mrms9748
    @mrms9748 Před rokem

    ❤❤❤❤❤

  • @aynadisyenealem7152
    @aynadisyenealem7152 Před rokem

    ❤❤❤❤

  • @bineymgeresu7888
    @bineymgeresu7888 Před rokem

    👍👌🙏❤

  • @hanlove412
    @hanlove412 Před rokem

    Ab love u❤ urelege ye 90s abeba

  • @Pityas
    @Pityas Před rokem

    Promo code endeyazegaju aderghe ante beflkew seat becha apply midreg Keza behuwala yemaysera be sewasew metgberia qenashe endeyagegnu madreg techpalachu, lek cidy lay fermehe endmestet malet new bertalen abex much love and respect.

  • @alemneshhnebese2127
    @alemneshhnebese2127 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hirutanbssie5141
    @hirutanbssie5141 Před rokem

    Wawwwww fitumy betam telk sew honk

  • @KalabKebede
    @KalabKebede Před rokem +1

    Iyut Isti Irgatawun Iyut Isti Kumnegeregnanetun Abbo Hulu Mulu Adirgo Fetrotal AB Nurilign Hulem Ewedikalewu

  • @getnetayalneh5431
    @getnetayalneh5431 Před rokem

    አብነት አጎናፍር ምርጥ ሰው አድናቂህ ነኝ

  • @user-uu4fb1gb4l
    @user-uu4fb1gb4l Před rokem

    እብዬ ምርጥ ሰው ❤❤

  • @eskendir.tseaba2127
    @eskendir.tseaba2127 Před rokem

    Ab fitse best hard worker ❤

  • @Melat544
    @Melat544 Před rokem

    ሰይፉ እንደ ነዚ አይነት ስራ እሚሰሩ ጎበዞች ለማቅረብ ሞክር

  • @Miseraki
    @Miseraki Před rokem +2

    ሁለታቹንም እወዲቹሀለዉ

  • @jamilasultan153
    @jamilasultan153 Před rokem +1

    Abenat erega yale lij new sewadek Eko🥰🤏