"ሲራክ ተግባሩ ነዉ መኢሶኖቹን ዶ/ር ተረፈ ወ/ፃዲቅ ከነ አራስ ባለቤቱ ያስገደላቸዉ..."I ክፍል 3 I MIraf

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 12. 2022
  • "ሲራክ ተግባሩ ነዉ መኢሶኖቹን ዶ/ር ተረፈ ወ/ፃዲቅ ከነ አራስ ባለቤቱ ያስገደላቸዉ..."I ክፍል 3 I MIraf
    #nahootv #nahoonews #nahoosport #nahoomeznagna #nahoowwektawi #seifuonebs #ebstv #artstvworld #fanatv #aboltv #miraf
    For more:
    ቴሌግራም :- t.me/NahooTelevision
    ፌስቡክ፦ / nahooethiopia
    ዩትዩብ፦ / nahootvethi. .
    Web-Site :- nahootelevision.com/
  • Zábava

Komentáře • 105

  • @AhmedMohamed-nb6mk
    @AhmedMohamed-nb6mk Před rokem +3

    አቶ ኤልያሥ ምርጥ እና ድንቅ ለሕዝብ ት/ት የሚሆን አሥተማሪ ለሆነ የፕሮግራምህ ተከታይ ነኝ አድናቂህ ነኝ ሁሉም ያንተን አርኣያ ቢከተሉ ሕዝቤ ብዙ ይማር ነበር።በርታ

  • @endaleketefo6699
    @endaleketefo6699 Před 4 měsíci +2

    እጅግ ከማደንቃቸው መርማሪ ገዜጠኞች፣ በደንብ እንብቦና ተዘጋጅቶች በመቅረብ እውነትና እውነትን ብቻ ለትውልድ ለማስተላለፍ አበክሮ የሚሰራ ጋዜጠኛ፣ ሳልሰለች እስከመጨረሻው በጉጉት የምከታተለው ፕሮግራም አቅራቢ ኤልያስ አወቀን ክልብ ልናመስግነውና ልናበረታታው ይገባል። እድሜ ከጤንነት ጋር ይስጥልን።

  • @teshomeabrahim2230
    @teshomeabrahim2230 Před rokem +2

    As always intelligent, challenging, and informative interview.

  • @amanwehib8367
    @amanwehib8367 Před rokem +1

    The interviewer is well prepared, good job.

  • @NeYa-24
    @NeYa-24 Před 4 měsíci +1

    ጠያቄው በጣም biased ነው፡፡ ጥያቄው ዝም ብለህ አዎ በለኝ የማለት ያህል ነው፡፡ ነውር ነው ፡፡

  • @wondimkunalayou1012
    @wondimkunalayou1012 Před rokem +1

    Elias, Higly appreciated keep it up!

  • @quaragonder4735
    @quaragonder4735 Před rokem

    Ayeeeee Mother Ethiopia😥😥😥😥😥 thankyou Elias💚💚💛💛❤❤

  • @eteneshtefera2582
    @eteneshtefera2582 Před 3 měsíci

    ክቡር እቶ ኤልያስ
    ቢታረም ጥሩ ይመስለኞል በኢትዮጵያ ፍትሕን ለማስገኘት ከልጅነቱ ጀምሮ ሲታገል የነበረውን የታላቁን ዶክተር እማራ ተግባሩን ወንድም ሲራክ ተግባሩን ከሆነ የጠቀስከው እርማት ይደረግ ሞክሼ መኖር እለበት
    ወንድማችን ሲራክ ተግባሩ በዚያን ዘመን የእስር እመት ልጅ የነበረ ነው
    እባክዎትን እርማት ያድርጉልን 🙏🙏

  • @teferakassa8359
    @teferakassa8359 Před rokem

    Thanks for the program. My father in law was among those slated for slaughter by Girma Kebede with Asrat Wolde that starry night

  • @jegnawzewdie5393
    @jegnawzewdie5393 Před rokem +3

    እውነት የሚወጣበት ጊዜው ቀረበ ማለት ነው? አማረ ተግባሩ ሸፋፍኖት የኖረው ጉድ የሚገለጥበት ጊዜው ደረሰ። እናመሰግናለን ጋሽ አበራ ረጂም እድሜ ይስጥህ።

  • @Dantov708
    @Dantov708 Před rokem

    ኤሉ ምርጥ ጠያቂ

  • @Dantov708
    @Dantov708 Před rokem +2

    ኤሉ የጨርቆስ ዝግጅቶችህ ሁሉ ፍንትው ያሉ ናቸው ። ለእኛ ከዛ ትውልድ በኋላ "ያትውልድ" እርቃናችንን ትቶ ዛሬ ላለንቡት ሁኔታ ትንታኔ በማሰጠትህ ትልቅ ነገር ነው። ግን ከዛ ትውልድ እውነት ይቅርታ እና ሃላፊነት መውሰድ በፍፁም የለም

  • @onedrop33
    @onedrop33 Před rokem +3

    These people have blood in their hands. They will never tell the truth and admit their transgressions. They will die with pain and guilt for their betrayal of their friends and family.

  • @eteneshtefera2582
    @eteneshtefera2582 Před 3 měsíci

    ሞክሼ ካልኖረ በስተቀር ሲራክ ተግባሩ የዶክተር እማረ ተግባሩ ወንድም እይደለም እስር እመቱ ነበር እርሙልን እቶ ኤልያስ 💚💛♥️🙏

  • @yohanneswoldegebriel2532

    Hi Elias, what Abera said about Dr, Terefe's execution and Sirak Tegbaru's role is truthful. What he has not mentioned was, it was Dima Gudina, Merara's brother, who was later killed by the same Derg squad (Nebelbal) at Ambo city that also perpetrated the massacres on 10 members of Meison in Toke.

    • @stegbar
      @stegbar Před rokem

      With all respect, my question to Mr. Yohannes Woldegebriel is to comment, "Dr, Terefe's execution and Sirak Tegbaru's role are truthful" what was your role at that time? What exactly happened over 44 years ago when I was between 15 and 16 years old? You should ask Dr. Merera to tell you the truth about how his brother was killed; I know he has his version of the event that occurred more than 44 years ago.
      I'm not from the Oromo region and don't speak or understand Oromia.
      Even though exceptionally long ago happened, without finger-pointing at anybody and analyzing what exactly went wrong, leaving behind the lesson that we should learn from that sad and bitter experience and taking responsibility.
      When the time comes, I will put out my own story to clarify the distorted story told and publish those I do not even know in person.
      "I believe the only way to protect my rights is to protect the rights of others." - Remarks at the United Negro College Fund luncheon, 5/19/53

    • @yohanneswoldegebriel2532
      @yohanneswoldegebriel2532 Před rokem +2

      I had undertaken the investigation more than 28 years ago that unravelled the facts and brought to court of law that Abera Yemaneab referred to. Regardless wheather justice was done or not, the raw facts as to who were involved in the brief but brutal episode of taking the excutioneers from Toke village, a place located few kilometers from Guder town to Merar's uncle house, where the victims were sheltered and the wanton massacre of the victims that left tattered body prey to flying vultures, up to the murder of Dima Gudina were graphically testified by the local farmer eye witnesses with their sworn and genuine statments to court. Sadly, neither Amare Tegbaru nor Merara Gudina are honest to their former commrades to give realistic pictures of the killings and involvement of their brothers on this unfortunate incident. It is time that both of them speak the truth. I know atleast both Sirak Tegbaru and Dima Gudina had willy nilly led and shown the killers the whereabouts of the victims and almost certainly tipped the order giver and the middle man that was repeatedly mentioned by Abera. I felt compelled to reveal these facts to concur with Abera's statment and to honour victims family rights to know the truth. I am not interested to talk on the political backgrounds of the victims as much as to comment on the fairness of the justice machinery that reviewed the case. Finally, what is very disgusting to me still now is the attempt to comouflage the wrongs done by the surviving comrades and pseudo-politicians. In one of his article published on the Reporter Amharic paper, Amare exerted so much to cleanse himself and most importantly his brother from this tragic killings connections based on the phony "affidavits" that he claimed to have on his possession given by his brother from Canada, a grand joke, best described in Amharc, "የአይጥ ምስክር ድንቢጥ" On the other hand Merara, never disclosed on his book atleast the most plain facts of how the execution was perpetrated since his brother to whom the book was dedicated, was also involved.
      May God save the souls of all these victims who suffered tragic extra judicial excutions in the hand of the military regime and help surviving comrades of the victims be bold enough to tell the truth and repent than confusing the facts against the deceased.
      Finally, I know there are many people that were involved in this incident forcibly or with full cooperation. The level of criminal involvement may vary but I want to tell you squarely that even if no one stand upright to reveal the truth, the guilt nonthless continue to haunt the minds of these persons that were complicit to the act. It is better to tell the truth and free oneself from guilty feelings and seek the forgivness of our lord, victims loved once and their descendants. Brother! let us rise up from petty hidding of facts and speak out to help other people learn from it. I am sure that you will not throw a foolish and ill-advised slur that this is just another version from "a certain Woyane special prosecutor" as Merara, with his well-known innuendo characterized me on his book. After all, I have my own self-respect for truth!

  • @yonasbekele3435
    @yonasbekele3435 Před 8 měsíci

    ልጅ ኤልያስ አወቀ አባትህ አቶ አወቀ የአባቴ የአቶ በቀለ አያኖ ና የአጎቴ የኮሎኔል ተካ ቱሉ ጓደኛ ነበሩ የምታውቀውን ታሪክ ካለ ንገረን!!!!

  • @daniyina4
    @daniyina4 Před rokem +1

    አትድከም
    ሰውዬው በምንም ተአምር እውነት ሊናገር አይችልም ብዙ መረጃ ግን አለው

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z Před rokem

    Very intelligent guy.

  • @danieltilahun2623
    @danieltilahun2623 Před rokem +2

    Either EPRP or Meson both parties were ego centers to capture power by using different strategies and be to be the ruling class leaders, but their dreams came short because of their greed and short side strategies.

  • @Halfamillionmilestoyotacorolla

    ግርማ ከበደ የመኢሶን አባል የነበረ ነው:: ስለዚህ ያደርግው የቀይ ሽብር ስራ ሁሉ በድርግቱ ስም ነው ::

  • @husseinibrahim1367
    @husseinibrahim1367 Před rokem

    The journalist is interepting

  • @gebregziabherbetaki4784

    Mr Abera Yema u have to accept it l was in Addis Abeba

  • @fittih7833
    @fittih7833 Před 9 měsíci

    Ereee , 1969 hamle wust aydelem inde ine Bewketu Kasa yetegedelut.esu min neber?

  • @tigistwoubalem4867
    @tigistwoubalem4867 Před rokem +3

    ይገርማል !! ለስላሳና ትሁት የሆነ ሰው ፦ ከ44 ዓመት በኋላ እንኳን የድርጅቱን አቋም ለመሸፈን ያሳየው ግትርነት ደንቆኛል!! ቢሆንም ርጋታውና ይሉኝተኛነቱ ወለል ብሎ ይታያል በበኩሌ ከሁሉም ወገን በማያዳግም ሁኔታ ውይይትና ዕርቀሰላም እንዲወርድ እፈልጋለሁ ; ኤልያስ ግን አልተቻልክም !! ከልብ እናመሰግናለን!!!

    • @tulu027
      @tulu027 Před rokem

      ኤልያስ ችሏል:: ግትርነቱ እየጠነከረ ሲሄድ ኤልያስ ከዚህ ርዕስ ወደ ሌላ ርዕስ እንሂድ ሲለው ተወያዩ ፊቱ ፈገግ አለ ደስተኛነት ተሰማው ጭንቀቱም ለቀቀው ይህም የኤልያስን የማወያየት ችሎታ ማሳያ ነው:: ተወያዩ ውይይቱ የሚያደርጋቸው ውይይታዊ ጉዳዮች ለፍርድ ቤት የሚቀርቡ እስኪመስለው በጭንቀትና "የደራሲዎቹ ወይም መጵሐፉን የጻፈው አስተያየት እንጂ ተጨባጭ ፍሬ ጉዳዮች አይደሉም" በሚል ድግግማዊ ንግግር ላይ ተቸክሎና ፍቱን አጥቁሮ ይታይ ነበር የመወያያ ርዕሱን እንቀይር ብሎ ጠያቂው ሲለው የፊቱም ጥቁረት ተለውጦ ብርሃን ተላበሰ የፊቱ ፈገግ ታ በጥርሱ ተሞላ::

    • @tulu027
      @tulu027 Před rokem

      ደራሲው አቶ አበራ የማነብርሃን በኮለኔል ብርሃኑ ባይህ: ፍስሐ ደስታ ... በጻፏቸው መፅሀፍት ውኣጥ የተጠቀሱትን ሁሉ ልክ ስለላልሆኑ በማስረጃነት አልቀበላቸውም ካሉ እሳቸውስ የጻፉትንስ በማስረጃነት ለማመን ይቻላል::

  • @sabri5460
    @sabri5460 Před 11 měsíci

    ቂቂቂቂ በዐይንህ የምታየው ነገር ምን ጥናት
    ያሰፈልጋል?? ምን የሚሉት ዕብደት ነው??

  • @user-ry7vt7db6l
    @user-ry7vt7db6l Před 3 měsíci

    ጠያቂው መንቻካ ሆነ። በ1950ዎቹ ስለመሬት ይዞታ የተጻፈ ነገር ሊኖር ይችላል። ግን ምንም ድርጊት አልነበረም።።

  • @amanwehib8367
    @amanwehib8367 Před rokem

    The guest has not learnt much from his mistake for over 45 years.

  • @fittih7833
    @fittih7833 Před 9 měsíci

    Sintun welaj alba adrgew, zare semait ina arbegna yibalalu.ye yeken jiboch.

  • @jegnawzewdie5393
    @jegnawzewdie5393 Před rokem

    መኢሶን የገደለውን ሲገድል እንዴት ወንጀል ሊሆን አንደሚችል አይገባኝም ፣ በየትኛው አገር የአብዮት ወቅት ነው ገዳይ ያልተገደለው?

  • @amareshiferaw3947
    @amareshiferaw3947 Před měsícem

    ከዚህ የሚገኝ ዝባዝኬ እንዴት ሆኖ ነው ለአሁኑም ሆነ ለወደፊቱ ትውልድ ትምህርታዊ ታሪክ ሊሆን የሚችለው።
    ነፃ እርምጃም ሆነ ቀይ ሽብር ወገኖች በሁለቱም በኩል እንዲያልቁ ሆኗል፤ ለዚህም ተጠያቂዎቹ ሁለቱም ወገኖች ናቸው። ስለዚህ ይህን ነገር ትተን ጠቃሚ ነገር ላይ እናተኩር።

  • @emnetbelete4112
    @emnetbelete4112 Před rokem +2

    ጋሽ ኣበራ፡ እባክዎን የመኢሶንን ሓጥያት ለመካድ ኣይሞክሩ። በዛ ታሪክ ያለፍነው፣ የታሪክ ተመራማሪዎች ባንሆንም እንኳን፣ ማን እንደገረፈን፣ ማን ጓደኞቻችንን እንደገደለ፣ የኣይን ምስክሮች ነን። ኢሕኣፓን ከጥፋቱ ነጻ ለማውጣት ኣይደለም እንደዚህ የምለው፣ ሁለቱም ተመሳሳይ ኣቋም ነው የነበራቸው። መንገዱን በሬሳ ያጥለቀለቁት ሁለቱም ናቸው። መኢሶን ወጣቱን እንደጠላት እያየ፣ ግድያውንና ግርፋቱን በየቀበሌው ያካሂድ ነበር። ኢሕኣፓም ጠላት ብሎ የፈረጃቸውን፣ በየቦታው ይገድል ነበር።

    • @nanaayalew2349
      @nanaayalew2349 Před 10 měsíci

      እና ይሄ ውሸት ነው?የነበሩ ሰዎች ምስክርነት በቂ አይደለም እንዴ?

  • @getachewkebede7191
    @getachewkebede7191 Před 8 měsíci

    Sadekan nebren eyalu new Aber????!!

  • @tezeragetahuntiruneh1615

    በመሬት ላራሹ ጉዳይ የጋሽ ዘገዬ አስፋውና ጋሽ ታምራት ኃይሌ ሚና ምን ነበር ታዲያ!?

  • @salimselam9871
    @salimselam9871 Před rokem

    ሁሉም ሲታይ የአይለ ስላሴ ወቅት ናፈቀኝ።።።የ66 ሰይጣኖች አሁን ሽማግሌዎች የሀገራችን ጠንቆች በበሩ።።

  • @girmatsegaye1898
    @girmatsegaye1898 Před rokem +1

    በጣም ያሰገርማል ለምን ወደኋላ 45 አመት ተመልሳችሁ ትነራተረካላችሁ በቃ አለፈ ...ምን ይጠቅማችሗል እባካችሁ አቁሙ !!

  • @sabri5460
    @sabri5460 Před 11 měsíci

    በጭፍን አይደለም!! መቃወምም ፋሽን አልነበረም!! ምን እየዘባረቀ ነው??

  • @user-ry7vt7db6l
    @user-ry7vt7db6l Před 3 měsíci

    አቶ አበራ ለምን ቃለ መጠይቁን አትዘጋውምደ

  • @onethiopia5609
    @onethiopia5609 Před rokem +1

    3 ክፍል በጣም አጠረ ሰውዬው በጥሩ መንገድ ከያዝከው ሃቁን ሊነግርህ የሚችል ሰው ነው ኢሓፓን ደግፈሃል የሚል አቋም ስለያዘ አንድ አንድ ቦታ እየገተረ ነው ግን ከሱ ይልቅ አንተ የኢሕአፓ ወገንተኝነት ተንፀባርቆብሃል

  • @yonasbetti5988
    @yonasbetti5988 Před rokem

    ጠያቂው ነፃ እርምጃና ቀይ ሽብር የተምታታበት ይመስላል ቀይ ሽብር ስፋፋም መእሶን በመድረክ ላይ አልነበረም
    አሠሣ ነፃ እርምጃና ቀይ ሽብር በወቅትም በዓላማም የተለያዩ ናቸው

    • @onedrop33
      @onedrop33 Před rokem

      Massacre is a massacre. Young and educated people were killed by Derg, Maison, and EPRP.

    • @onedrop33
      @onedrop33 Před rokem

      Alemu Abebe was Piassa murderer.

  • @amanwehib8367
    @amanwehib8367 Před rokem +2

    Land Reform Proclamation of 1975 was a total nationalisation of rural farm land. This proclamation has messed Ethiopia until now. This man without any economic knowledge proposed the most radical, probably in the world, public ownership of the whole land in Ethiopia without studying the consequences.

  • @user-ry7vt7db6l
    @user-ry7vt7db6l Před 3 měsíci

    ግድያውን የጀመረው እኮ ኢሕአፓ ነው። ታዲያ መኤሶን ዝም ብሎ ይገደል ነው የምትለው።

  • @sabri5460
    @sabri5460 Před 11 měsíci

    ሲበዛ ጠማማ የሆነ ነፍሰገዳይ ነው አበራ የሚባለው አውሬ!!!

  • @hailugebretsadik7400
    @hailugebretsadik7400 Před rokem +1

    አቶ አበራ፣ እባክህ መረጃ እያልክ አትሞግት፣ የሚያስጠይቃችሁን ወንጀል በመረጃ እያስቀመጣችሁ አልልነበረም ከደርግ ጉያ ገብታችሁ ስትጨፈጭፉ የነበረው። ለመሆኑ ዶ/ር ተስፋየን ስትገሉት ነገደ ጎበዜ አለነበረም ወይ ያረጋገጠው?

    • @mesfinbelayneh7881
      @mesfinbelayneh7881 Před rokem

      ወንድሜ ተስፋዬ ደበሳይ እንዴት እንደሞተ ታውቃለህ? ነገደ ጎበዜ ሲገድለው አይተሃል? ተረጋጋ!

    • @elssatolessa1096
      @elssatolessa1096 Před 6 měsíci

      He died jumping off the building next to Ambassador Park. The Dr Gobeze was there to help out the squad to know it’s actually Tesfaye Debesay.

    • @elssatolessa1096
      @elssatolessa1096 Před 6 měsíci

      @@mesfinbelayneh7881 he didn’t say that 😊

  • @user-ry7vt7db6l
    @user-ry7vt7db6l Před 3 měsíci

    እባክህ አትመናቸክ። አበራ በጣም ጨዋ ሰው ነው።

  • @weldenegodguad4974
    @weldenegodguad4974 Před 3 měsíci

    ጀሚል ያሲን ኤርትራ ያደገ ቢሆንም ከትግራይ ቤተሰቦች የተወለደ መሆኑንና በኤርትራ የማያምን የትግራይ ሰው መሆኑን ላረጋግጥልህ እወዳለሁ።

  • @fikrumengesha268
    @fikrumengesha268 Před 10 měsíci

    አቶ ኤልያስ ከአቶ አበራ ጋር ያደረከው ውይይት ከዛገ ጭንቅላት ጋር መሆኑን አትዘንጋ፣ መኢሶን ደርግን ያሳሳተና በጭፍጨፋው ላይ ትልቅ ሚና ነበረው፣ ዛሬ በዚህ እድሜ ለመሸፈን መሞከር ትልቅ ቅሌት ነው፣ አቶ አበራን ለ17 ዓመት ወያኔ ያሰረው ትክክል ነው፣ አቶ ኤልያስ በርታ

  • @ayubayu5439
    @ayubayu5439 Před rokem

    ጋዜጠኛው ተረጋጋ እንጂ ሲናገሩ አታቁርጥ እንጂ

  • @asnakeabdi
    @asnakeabdi Před rokem

    እዉነት መናገር ለምን ተናነቀዉ?
    ስራክ ተግባሩ ለማስገደሉ ተስፋዬ መኮንን ጽፎታል።
    ከደርግ ምርመራ ቡድን ኃላፊ ከሻለቃ ብርሃኑ ከበደ በላይስ ምስክር ከዬት ይምጣ?
    አማረ ተግባሩ ከፊቱ ቁጭ ብሎ የሚያስፈራራዉ ነዉ የሚመስለዉ። ቦቅቧቃ

  • @Dantov708
    @Dantov708 Před rokem +1

    በዛ ትውልድ አበበ ሃይሌ ቡና ቤት ጋር ድፍት ብለው የቀሩት ወንድማማቾች ህሊናዬ ላይ አሉ። ምናልባት እማይት ቦጋለን ታውቃት ይሆናል የእሷ ወንድሞች

  • @m12390
    @m12390 Před rokem

    ስጀመር ለሁለታችሁም ክብር እለኝ::
    አቶ እበራ :
    ሚኤሶን በቀይ ሽብር ሰዓት ሽሽት ላይ ቢሆንም በነፃ እርምጃው ላይ እንደተሳተፈና ምናልባትም የሀሳቡ አመንጪ እንደሆነ መሞገት አይቻልም::
    ምሳሌ:
    ይርጋለም ሲዳማ በሚኤሶን ካድሬዎች እጅ ያለፍርድ ለተገደሉት ፍሰሐ ታደስ: ፈቃደ ሺፊራው: ከበደ ገ/ሀና: መዝገቡ አሰፋና ...ሌሎችም በድምሩ ሰባት ወጣቶች ተጠያቂው ማነው?
    ይህ ያለ ፍርድና ያለተጠያቂነት ማለፍ አዙሪቱ ስላለቀን ዛሬም ያንኑ እየደገምን ወንጀልን ባህል አናድርገው!

    • @onedrop33
      @onedrop33 Před rokem

      This fool guest is fully responsible.

  • @amanwehib8367
    @amanwehib8367 Před rokem

    The interviewee has degenerated interview into unnecessary wrangling.

  • @emeeme7779
    @emeeme7779 Před 4 měsíci

    ሁሉም እኔ ንጹህ ነኝ ነው የሚሉት። ኤልያስ አትልፋ ወፍ እንኳን አልገደልኩም ነው የሚልህ😂

  • @amanwehib8367
    @amanwehib8367 Před rokem

    The guest does not know that he had imported communist philosophy into Ethiopia ignoring the history and culture of the country.

  • @paulosdula6922
    @paulosdula6922 Před rokem

    Ato Elias, audience needs unbiased perspective, period. This isn't interview, it is largely inquisition. You seemed to have political axe to grind. What is even disturbing is that you quoting Woldelul Kaasa who was in charge of EPRP's a mobilie killing unite Ganta-44 as a witness of Ethiopian Dark history. No wonder Ethiopia is a country that isn't at peace with itself.
    Ato Abera is an Eritrean of Ethiopian nationality. And he suffered for years for being truly an Ethiopian under TPLF. He is one hell of a person whom I respect hugely unlike those chauvinistic nationalities who want to destroy the country.

  • @emmy1365
    @emmy1365 Před rokem

    የነ አቶ አበራ ትውልድ ነው ኢትዮጵያን ለእዚህ ያበቃት‼

  • @berhanumitiku8929
    @berhanumitiku8929 Před rokem

    ምን አይነት ሞዛዛ እና በጀመረው ነገር ላይ የማይጸና ጋዚጠኛ ነው! በሰውዬው ላይ የክስ መአት አወረድክ፥ መልስ እንዲሰጡ እድል መስጠት ሲገባህ ራስህ ብቻ አውርተህ ወደ ሌላ ልፍለፋ ትገባለህ?

  • @sabri5460
    @sabri5460 Před 11 měsíci +1

    ABSOLUTELY EVASIVE& DISHONEST + A LIAR!! SOULESS BEAST!!! A BAD GUY!! TYPICAL መኢሶን / ብልጽግና!!

  • @Misneb
    @Misneb Před 4 měsíci

    አጠቃላይ ግምገማዬ ነው ያ የአብዮቱ ትውልድ ያልገባው ነገር አሁንም ያን ግዜ የነበረውን ችግር ለመፍታት የአነገቡት ርዕዮተ ዓለም ወይም ዓላማ ትክክል ነው እያሉን መሆኑ ምን ያህል ግትሮች እንደነበሩና አምባገነነኖች ሊሆኑ ይችሉ እንደነበር ነው የሚያሳየው። ትንሽዋን እጢ መርፌ ወግተው ኳስ አስሳክለው ህመሙን አብዝተው እንደሚያክሙ ሀኪሞች ይመስላሉ። ያኔ የበረውን ድህነት አምባገነኑ መለስ ዜናዊ የተሻለ ገልፆታል። ድህነት manageable ነበር ነው ያለው። ያሳዝናል! የስንት ሰው ህይወት ጠፋበት....

  • @amanwehib8367
    @amanwehib8367 Před rokem

    The guest does know the continuing famine is mainly the result of the total nationalisation of land.

  • @amanwehib8367
    @amanwehib8367 Před rokem

    The guest is as die-hard as his party leaders.

    • @alg7524
      @alg7524 Před rokem

      He is one of the leaders, a bunch of killer oromos, as killer as the Derg itself.

  • @ezrakahenu5195
    @ezrakahenu5195 Před rokem

    አቶ አበራ ምነው ያዙኝ ልቀቁኝ አልክ
    መኢሶን ኢሀፓ ደርግ ሁሉም ጨፍጫፊና ገዳይ እንደነበሩ ፀሀይ የሞቀው ሀገር ያወቀዉ ጉዳይ አይደል እንዴ

  • @Misneb
    @Misneb Před 4 měsíci

    czcams.com/video/TeMKYQArgC4/video.htmlsi=gFQcb3sXs_p7FrTy
    እልያስ መቶ አለቃ ተስፋዬ ብዙ ዩየሚያውቁት ሳይኖር አይቀሩም፣ በተለይ ስለ መኢሶንና ኢህአፓ ትግል እንዲሁም ግለሰቦችን በሚመለከት፣ ሌላው ደግሞ ማንነታቸውን ቀይረው ካናዳና አሜሪካ የሚኖሩ አሉ፣ at least በይፋ ወጥተው እውነቱን ቢናገሩ።

  • @tedlatekie7156
    @tedlatekie7156 Před rokem

    Too defensive 😎... Unsofestecated culture 🥴

  • @habetamubond8813
    @habetamubond8813 Před rokem

    ጋዜጠኛ አንተም ከተገቢ በላይ ነገር ትለጥጣለህ ከየመፃህፍቱ ገፆች የቃረምከውን የፓርቲ አመራር ለነበሩት አፅድቅልኝ ብለህ ልትሞግተው አስፈላጊ አካሄድ እይደለም ።

    • @nanaayalew2349
      @nanaayalew2349 Před 10 měsíci

      ኤሊያስ ልክ ነው።ምነው ፈራህ አንተ?

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 Před rokem

    Abera don't denay I am one of the victim ,A in the grave bera one foot is in the grave confess your sins

  • @sabri5460
    @sabri5460 Před 11 měsíci

    እንደዚህ ዐይነት ማሽንክ ጠማማ ሰው አይቼም አላቅም!! ይህ ሰውየ ስንት ሰው የገደለ መሆን አለበት!! አበራ ማለቴ ነው!!! በክፋት የነደደ ጨካኝ ውሸታም ነፍሰገዳይ ነው !!!

  • @alg7524
    @alg7524 Před rokem +4

    ከሲዊድኖች ጋር ማልማት የነበረበት ባለርስቱ ነበር። ጭሰኛው መሬት ካስፈለገው ሌላ ቦታ ነበር መሰጠት የነበረበት። ትልቁ የአብዮቱ ስህተት ከአለው በመንጠቅ ለሌለው ለመስጠት የተሄደበት መንገድ ነው።
    የአበራ የማነአብ አመለካከት አስቂኝ ነው። እኔ ቤት ስገነባ የቀጠርኩት ወዛደር ሥራውን ስለሚሰራ ቤቱ የሱ ይሁን እያኝ ነው። ገበሬ ስለሚያርስ የባለቤቱን መሬት መውረስ አለበት? አበራ ይማነአብ መኢሶን በቀይ ሽብር ደርግን ደግፎ አልተሳተፈም በማለት እውነቱን ሸምጥጦ ክዷል። ያሳዝናል። የማነአብ አይደለም 14 አመት 40 አመት እስራት ይገባዋል። በከፊል 1967 አም ከዚያም ከ1968-70 አም ድረስ የቀይ ሽብር ዘመን ነው። የቀበሌን አደረጃጀት፣ የአብዮት ጠባቂ ማዋቀርን ለደርግ ያስተማረ መኢሶን አይደለም? ቀይ ሽብር የተካሄደው በቀበሌ፣ በአብዮት ጠባቂ አማካኝነት ነው። ሰው በአሰሳ ተይዞ ካለፍርድ ከተገደለ ቀይ ሽብር ነው። አጎቴ በመኢሶን ካድሬዎች ተይዞ ነፃ እርምጃ ተወስዶበታል። አበራ በጣም ከሀዲ ነው። ዛሬ ኤልያስ አበራ የማነአብን በደንብ አልሞገተውም።
    አበራ ይማነአብ በናቴ የመራቤቴ ነኝ ይበል እንጂ የአማርኛው ቅላፄ ኦሮሞነቱን ይመስክርበታል። ምናልባት ከሰላሌ የመጣች እናቱ ከኤርትራው አባቲ የወለደችው ነው። ወደ መኢሶንም ያስገባው የኦሮሞነቱ መነሻ ነው። መኢሶን በኦሮሞ የተሞላ ድርጅት እንደሆነ ይታወቃል። አበራ የሞራል ዝቅጠት አለበት። ብርሀኑ ባየህ ከሀይሌ ጋር ያደረገውን ውይይት እንኳ ለመቀበል ፈቃደኛ አይደለም። ብርሀኑ ባየህ በህይወት አለ። ሊጠይቀው ይችላል።
    ኤልያስ አንድ ጥያቄ መኢሶኖችን ጠይቅልኝ። መኢሶን ከደርግ ጋር ሲያቦካ ኖሮ በአለቀ ሰዓት ህቡ መግባቱ ትክክል ነበር? በአብዮቱ ሂደት ኢህአፓ ተሳስቷል። ግልፅ ነው። የትግል ስልቱ፣ ኢህአሠን ትግራይ ማድረጉ ስህተት ነበር። መኢሶን ግን በታሪክ ትልቅ የባንዳነት ሥራ የሠራ አስገዳይ ድርጅት ነበር። መኢሶን የደርግ የፖለቲካ ክንፍ ነበር። ደርግ ምን እርምጃ መውሰድ እንዳለበት ምክር ሰጪ ነው። ኢህአፓ በክህደት አይታማም።

    • @habetamubond8813
      @habetamubond8813 Před rokem

      ለመሆኑ ሀሳቡን ለመቃወም መጀመሪያ እሻሽሎ ከሚያስር አወኩ ባይ ከዚህ የተሻለ መጠበቅ አይገባም ! ማሳሰቢያ ሆኖ ፣
      ሲውድን ከገበሬ ጋር ሳይሆን ከባለ እርስቱ ጋር ነበር መስራት የነበረበት ብሎ ትንተና ይህ ሰው ስለሚይዘው ሀሳብ እውቀት አለው ጥያቄ ያስነሳል እና ይህ ሰው ቢያንስ አርሲ ወይም ለአሰላ ቅርብ የሆኑ አካባቢዎች ነበርክ ወይ ብለን ልንጠይቀው ግድ ይላል ፣ አለዚያም በዚህ ጉዳይ ከበቂ በላይ ሰነዶች መፃህፍት ለአሁኑ ትውልድ እንኳ ብዙ እውቀት አስጨብጠዋል አርካይቦችን መጠየቅ ነበር ከመናገር በፊት ፣ ለምሳሌ ሸገር ራድዮ የመአዛ እንግዳ ሆነው የቀረቡ ደጃዝማች እና እንዲሁም አሁን ከአለምአቀፍ አገልግሎት ቦሀላ በጡረታ የሚገኙ ዶክተር የሰጡት ቢደመጥ ከእንዲህ አይነቱ መቀባዠር ያድን ነበር ፣
      የሚሳደብ ሰው ጎደሎ ነው ያንን ጉድለቱን የሚሞላው በቁጣና ስድብ ሀይል ቃል በመወንጨፍ ነው ይህንን አሟልቷል ።
      የቀይ ሽብር ጊዜን ከ1967 ጀምሮ ነው ትርክትም አምጥቶዋል ይህ ሰው አሁንም ያልሰከነ ያለፈው ሂደት ለመጪው ትውልድ መማሪያ እንዲሆን እውነቱን በትክክል እናሳልፍለት የሚለውን ምልከታ እንኳ ሳይጋራ ራሱን ሽምጥ ይለቃል ፣
      ለመሆኑ ኢህአፓና መኢሶን አብረው የሚሰሩበት ጊዜ እንደነበረ ማሰብ እንኳ የሚፈልጉ አይመስልም ከተፈጠሩ ጀምሮ ጠላት ሆነው እየተታኮሱ 66' 67 የደረሱ ይመስላቸዋል ፣ ስለዚህም ዛሬም በስሜት ግለው የቀይ ሽብርን ዘመን ብቻ ሊለጥጡ ይራወጣሉ ያንን በማድረግ ለታሪክም ለዚያን ዘመን ተበዳይም ምንም የምንጠቅመው ነገር የለም እውነተኛውን የሆነ የተፈፀመውን ሳናዛባ ግን ደግሞ ሳናዳላም ላልነበርው በዚያ ዘመን ላልኖረውም ጭምር ማሳለፍ ይገባል ።
      ተቺው ግን ጭፍን እና ቂም አራጋፊ ብቻ ሆኖ አግኝቼዋለሁ ።

  • @ayubayu5439
    @ayubayu5439 Před rokem

    ምንአይነት ጋዜጠኛ ነው ብቻውን ሚያወራ እንግዳውን ማያስወራ አወኩኝ ባይ ደንቆሮ ጋዜጠኛ

    • @gocowboys4281
      @gocowboys4281 Před 6 měsíci

      ምቀኛ ነግር ነህ የግል ጥላቻ ያለብህ ትመስላለህ ወሸከሪ

  • @makonnentesfaye4111
    @makonnentesfaye4111 Před rokem +5

    አቶ አበራ የማነአብ የመኢሶንን ወንጀል ለመሸፈን ብዙ ርቀት ባይሄድ ይሻለዋል፥፥ እኛ እኮ አለን ገና አልሞትንም፥፥ መኢሶን ለብዙ ሺህ ወጣቶች ግድያ ተጠያቂ ነው፥፥ መሸፋፈን አይቻልም፥፥

    • @habetamubond8813
      @habetamubond8813 Před rokem +3

      ለመሆኑ አንተስ ማነህ ?

    • @berhanumitiku8929
      @berhanumitiku8929 Před rokem +1

      ምድረ ጃጃቴ፥ ላደረሳችሁት ወድመት ንስሀ መግባት ሲገባችሁ አሁንም ትካሰሳላችሁ።

    • @seifutilahun1204
      @seifutilahun1204 Před rokem +1

      የዛንወቅት ወጣቶችግን ደማቹበሶሻሊዝም እንደተመረዘ አባቶቻቹሁን ገላቹህእጃቹ በደምየተጨማለቀ ደሞ ምንምፀፀት የማይሠማቹ ጉድናቹሁ የአሁንንም ትውልድ አትበክሉ።ለነገሩ መርዛቹ አሁንም እየሠሪራነው

  • @asnakeabdi
    @asnakeabdi Před rokem

    ግርማ ከበደ የሰደድ አባል ነዉ። እርግጠኛ ሁን

  • @ayubayu5439
    @ayubayu5439 Před rokem

    እኔ የገረመኝ commentachu nwe ጋዜጠኛው ተመችቱዋቹ ነው ደደብ የአለም ድንጋይ ጋዜጠኛ

    • @gocowboys4281
      @gocowboys4281 Před 6 měsíci

      ዝንጀሮ የራሷን ቂት ሳታይ በጎደኛዋ ቂጥ ትስቃለች አለ ያገሪ ስዉ ካንተ የባሰ ዶማ አለ እንዴ ቱሪናፋ