አሊ (ታንጎ) አብደላ ኬፋ ከደረጀ ኃይሌ ጋር ክፍል 1| BenegrachinLay! EP 4 Part 1 Ali (Tango) Abdullah Kefa
Vložit
- čas přidán 31. 08. 2019
- በነገራችን ላይ! EP 04 Part 1 - የብዙዎቹን የመጀመሪያ የተባለ የሙዚቃ ስራዎችን ላድማጭ ጆሮ ያደረሰው የሙዚቃ ቤት ባለቤት ጋር ያደረነው ውይይት ክፍል 1
#BenegrachinLay - #በነገራችንላይ #DerejeHaile #ደረጀኃይሌ #Ali_Abdullah_Kefa #አሊ_አብደላ_ኬፋ
#አሊአብላኬፋ
Rest In Peace Gash Ali. What an open-minded man. Gone but not forgotten!
ድምፅ የሚሰሩቅ ቢሆን የደረጀን እኔ ነበርኩ የምሰርቀው ታድላ ሚሰትህ አደልም የፍቅር ቃል ብትሳደብም በጣም ደሰ የሚል ልዩ የሆነ የተለየ ከለር በቃ ከቃላት በላይ የሆነ ከሚያውቁት ወደ ማያውቁት አለም ገነት የሚያሰገባ ድምፅ!!!!!!!!!!!!!!!!!
ጉድ ያለው ገንፎ አድሮ ይፋጃል
😂🤣😂 ትክክል በጣም አሪፍ አቀራረብ: ሞትኩ በሳቅ
CIGARA & CAFE GUROROhen yashkrwal ( TIRFU )MECHRESHAw CANSER New OK
This is what it means to be Addis Abebian and Ethiopian. No religion no ethnicity or race for that matter but Ethiopian.
True 👍👍👍
that game is over , we have to unit against oromo expansionism, what you said is like clapping in 1 hand, ormos occupiers and invaders as they did in the past , they are out in oromoization, so we are united against oromo nationalist after all no longer we can extend peace hand, " it takes 2, to Tango" no one aboard from the invaders side
@@kiberenigestsebez6633
An Aigame, without any doubt, 100%.
ምርጥ እንግዳ ከ ምርጥ ጋዜጠኛ ወይም ምርጥ ጋዜጠኛ ከምርጥ እንግዳ ደስ የሚል ሰው :::::::::::👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌
ደረጀ የአገር ትዝታ እየቀሰቀሰክ ነው ኑርልን
አይ ጋዜጠኛነት………ጋሽ ደሬ ረጅም እድሜ ተመኘሁልህ፡፡
Mr Ali reminds me of my time growing up . He talks passionately about his generation, his upbringing, his family and friends. It is absolutely refreshing to hear/see someone reminiscing about their youth affectionately. Although, I grew up in a totally different era than his, I feel the same kind of naustagia and longing for my hometown, my friends and my upbringing in general . From his conversation I sense he treasures simple yet meaningful things in his good old days, adores his country and cherishes his friends. What a treat it is to a soul to hear real life wholesome stories such as this. Stories like these are a confirmation of the ethics and values that that shaped us to become who we are today.
ደረጀ እንደስምህ ትደረጃለህ የረሳነውን ሁሉ ነግር እያስታወስከን እያሳየህን ነው ቅጥልበት በሚሊዎኖች የምንሆን ሰዎች እንከተልሀለን::
Derege Haile I like your voice. I enjoy the show.
Me too
ታሪካዊ ኢንተርቪው!! ደርሽ እግዚአብሔር ይባርክህ። በርታልን!!!
ደሬ በመጀመሪያ ለአንተ ያለኝን ከፍ ያለ አድናቆት እና አክብሮት ለመግለፅ እወዳለሁ፡፡ ቀደም ሲል ከአዜብ ወርቁ ጋር በፋና ኤፍ ኤም ታቀርቡት የነበረው ‹‹ የደራው ጨዋታ ›› በጣም ነበር የሚመቸኝ አሁን ዳግም በምስል በአርትስ ቲቪ ስለመጣህ በጣም ደስ ብሎኛል፡፡ ሰላም እና ጤና ይስጥልኝ፡፡
እንደነዚህ:አይነት:ምርጥ ሰዎች: በተፈጠሩባት:ምድር ላይ:ጠባብ:ጎሰንኞች:ግም:አፋቸውን: ሲከፍቱባት:ኢትዮጵያ:እንዴት:ተጠይፋቸው:ይሆን?!
Him and brothers are Oromos too anta dedeb
ደርዬ ምርጥ ጋዜጠኛ!!! ስለሸዋሉል የሰራኸው የሬድዩ ስራ ሙሉውን አዳምጬዋለሁ፡፡ ከዚያ ወዲህ የሸዋሉል ነገር በጣም ይከነክነኛል፡፡ እንደዚህ የሆንኩት ደግሞ ከዚያ ቀደም ባነበብኳቸው 2 ወይም 3 የኢህአፓ ታሪክ መፅሃፎች ምክንያት እንደ ክፉ ሴት አይቻት ስለነበር ነው፡፡ እውነቱን ፈጣሪ ያውጣው፣ ግን ልዩ እና ተአምረኛ ሴት ነች፡፡ ደርዬ አንተ ከፍ ያለ ምስጋና ይገባሃል፡፡ ኑርልን!!!
ጋዜጠኛው ደረጄ ብቃትህ ድምፅህ የምታቀርባቸው ሰዌች በሙሉ የሚደንቅ የማናውቃቸውን ነው ።
ይህ ችሎታና ክህሎትህ ይደንቀኛል በል ሁሌም ይቀጥልልን ይህ ስራህ እናመሰግናለን
ጋሽ ታንጎ ያገር ባለውለታ ስላየሆት ደስ ብሎኛል እድሜ ስቶዎት ለዚህ ቀን በመብቃቶ አልሃምድሊላህ ትክክለኛ ሞያውን ያለቀቀው ብርቅይው ጋዜረኛችን በጣም እናመሰግናለን
እኔ ደሬን የማቀው ልጅ ሆኜ ኢቲቪ ላይ ጥያቄና መልስን ሲያዘጋጅ ነው ልክ ሰአቱ ሲደርስ በጥድፊያ ነበር ቲቪ ከፍቼ የማየው ለዛው እና ቁምነገሩ ከማንም ጋር አይወዳደርም ደሬ የራሱ ቀለም ያለው ምርጥ ጋዜጠኛ ነው በጣም ነው የማከብርህ የምወድህ …አሁን ደግሞ በነገራችን ላይ! ደሬ ሲያወራ ልብን ይሰርቃል በቃ የሆነ የሚያጓጓ ነገር አለው
Dere keep it up
ታንጎ ሙዚቃ ቤት ከዘመኑ ዝነኛ ድምፃዊያን እኩል የሚደነቅ👉 የሚታወቅ የልጅነት ትዝታችንን👌 የሚያጭር ✌ታሪካዊ የመሀል መርኬ ኮርነር ሙዚቃ ቤት ታንጎን ከበን ስናዳምጥ🔊 ትዝ አለኝ ትዝ አለኝ የአራዳ ትዝታ 👍🙏✌👌
Piassa neber eko Tango...marke ene Electra..Ethio..Ambasel..Genet..supersonic..etc neberu !!!
there is no much happiness to see the legends talk eachother
Derye we love you. Really you are the best knowlegable jornalist
The best of all Dereje Haile, May God bless you more and more.
በስማም የዱሮ ዜና እንደምን ደስ ይላል ስለዶሮና እንቁላል
What an interesting story. May Allah give you a long life bless you Sir
ደረጀ ምርጥ ጋዜጠኛ ወደ ሃላ የመለስከን ነው ምርጥ ቆንጆ ጌዜ የክብር ግዜ ደስ የሚል ግዜ
ጋሼ አሊን አረጀህ ብለህ ስትጠይቅ አሳቅህኝ ዴሬ ፕሮግራምህን ቀጥልበት ደስ ይላል ወይ ትዝታ ሲኒማ እትዮጵያ ስንሄድ አቡየ ባቅላ ቤት መሐመድ ሴኮ ታንጎ ሙዚቃ ቤት ትሪም አይ ትዝታ በጣም ደስ ይል ነበር
Excellent interview! I very excited ! I haven't word for my appreciation for both of you.
God bless both of you!
Wow amazing Ato Ali des yemill tezta Dere I can’t wait to see next week thank u!!! Thank you!!!
I grew up when going to piassa was a big deal . When you visit you stand by tango music store listen a little bit to newly debebe yetikimt Abeba etc. passing cinema ethiopia or cinéma empire was a very big deal. Ali tango was in touchable very respectful person was with good one of the richest business man ...his name was big ...remembering how important people who worked so hard in Ethiopia it's not only on music industry's also coffee import export and shoes, best tv, the first vhs Saler from the beginning ...to much memory
I still remember when his brother Ahmed bucker died. God bless him and mashalla 77 yrs old wish him many many more
Lulah Kokanos lulah I really appreciate your comment thank you v m
Derege your presentation and voice is killing me.it takes me beyond
Dereje...abo programochi temechitonial! Yiqnah! Gashe Ali Tango...great guest! A walking repository of recording history and more! Thanks!
ደሬ ብዙ ጋዜጠኞች ካንተ ብዙ ይማሩ ምርጥ ፕሮግራም ::
አቤት ጋዜጠኛ ይሄን ሰው እና ሞያው አለማድነቅ ይከብዳል ክበርልን
The Best And INNOCENT sharp Minded Man I KNOW Very Close.Ali lesewe Madege yemisera yenbere Kene Sewe.
Dere Dere the one and the only 💪🏾🎙🎙🎙keep impressing bro
What a classy guy. I wish the young generation learn something from this.
Tnx dere,I enjoyed upon hearing ur voice,long live my brother bedekameh astemren asdesten
ደረጀ ሃይሌ።አንተም የምትመሰገን እንቁ ጋዜጠኛ ነህ። እውቅና ሊሰጣቸው የሚገባቸውን በሚዲያ አቅርበህ ለሰሩት ታላቅ ስራ እንዲታወቁ ማረግህ ትልቅ ሃላፊነትን የተወጣህ ጋዜጠኛ ነህ።አሊ ታንጎንም በጣም እናመሰግናለን። ረጅም እድሜ ጤና ይስጠው።
wow its amazing. Tango music shop lot's of past albums released by this music shop. Dereje you are amazing. i love your program always. the way you provide. tango music shop is a grateful for Ethiopia music industries.
Dereje betam new yemadenkih,endih tinant tarik,ewkina yeneberachu zarae dimtsachew yetefa sewoch eyakerbk yemitadergew programme dess yilal,ketilibet.
Dere I never know you are such a great ጋዜጠኛ,Betame Chewa .Thank you,Both.
he is good man it's lovely history thanks
Waw! Back in the day!!! You took me way back, the good time. Good to see you Mr. Ali. Thank you Dereje. By the way, Mr. Ali looks like Richard Gere
Dere let me tell you this; you are the best.
Dere demtseh akerarebeh endet yemarekal! Love it!
Love your voice. It is good to see you in person Derege.God bless
በሬዲዮ ዝግጅት እና አቀራረብ አንጋፋው ደረጀ ኃይሌ (ኃይሌ ዘ-በቅሎ ቤት) በእኔ እድሜ ያወቅኩት በሳል የሙያው ሰው ነው፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በቴሌቭዥን መስኮት bቅ ሲል በለመድኩት የሬዲዮ ይዘት የተነሳ ያን ያህል አጥጋቢ ይሆናል ብዬ አልጠበኩም ነበር፤ ይህ የጋሽ አሊ ታንጎ ዝግጅት ግን ሃሳቤን እንድቀይር አድርጎኛል፤ አንድም ለሙዚቃው ባለኝ ቅርበት ሰርክ ባወቅኩት ብዬ የምከታተለውና በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ ጉልህ ሥፍra ካላቸው ፋናወጊ ባለሙያዎች አንዱ ይህ ግለሰብ መሆኑ እና የዝግጅቱም አቀራረብ ከሬድዮ በላይ በቲቪ መታየት ያለበት የብዙ ትዝታዎች አሻራን ለመመልከት የሚያስችል ነበር፡፡ ከብዙ ዓመታት በኋላ የረካሁበt እና በጕጉት ጠብቄ ያገኙት ቃለመጠይቅ ሆኖ አግኝቼዋለሁ እና ደረጀ ኃይሌን ክብረት ይስጥልኝ ብያለሁ፡፡ ታሪክ አዋቂ፣ የህይወት ምስክር፣ እና የሙያ ሰው እንደ ጤፍ ቅንጣት ከመሬት ላይ ተሰውሮ እንደማይገኝ ብርቅ በሆነበት ሰዓት ይህን ሰው በብዙ «ደላሎች» መካከል ማግኘት መታደል ነው፡፡ ያበርታህ !
All comments are positive
Endezi new enji💞💞💞💞
B/se Dere is the best.
Ali Tango the legend, rip 💔💔
Lju yetalak Ehte guadegna neberech , Bole neber yemimarut , konjoo neberech betam yemiyamru group neberu. Des yemil Gize neber. Thank you , Bzu neger astaweskegn.
Thanks....💝💝💝
Seco was my fathered favourite watch. He enjoyed it very much.
My father aswell, when i pass grade 8 with 98% he bouhgt me Seiko 5. i remember
ደሬ ; በቃ ምርጥ ሰው ነህ። እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ።
Thank you our dear father .
ጋሽ ደሬ ድምፅህ በጣም ነው ደስ ሚለኝ አድሜና ጤና ይስጥህ ስብስክራይብ አድርጉልኝ ችናለን በቅንነት
የኔ አባት ሴኮ ስአት ነበረው በናትህ ወይ በነገራችን ላይ ይገርማል በእውነት በጣም ይገርማል የድሮ ነገር እሚመለስ ቢሆን ክናቴ ጋር እኩል እድሜ ነው
Dere, you forgot OMEGA. Ato Ali, a living legend. We never appreciated those good old days. Great memories!
oris
I saw him in a documentary about Ethiopian music. I thought he was Middle Eastern, I didn't know he was half Oromo. What a legend.
half Yemeni half Oromo
Yes his mother is Oromo and dad Yemeni
ደሬ ሁሌም የማስታወስ ችሎታህና በጨዋታ እያዋዛህ የምትጠይቀው ጥያቄ በጣም ይመስጠኛል በነገራችን ላይ አንድ ምሽት አብረን አስሳልፈናል ከ15 አመት በፊት በጣም ነበር የተደሰትኩት የዛን እለት
It’s so great that you got his interview just in time!
Gash Dereja you are great History keeper👍😀
ደሬ የጋዜጠኛ ውሀ ልክ:: ዛሬ ጋዜጠኝነትን እነ ቤቲ ሲናፈጡበት እና ሲጨማለቁበት ማየት እንዴት ያሳዝናል::
Des yemil tarik new. Ato Dereje rejim idme yistilign
Beautiful story thank you Dera..
Dereje...Netsere " ke janhoy astedader ye yednekachew yebeltal"" alalem...yehen malet betam wenjel new . Netsere yalew "" gash yednekachew Hager memrat yechilal"" new yalew....
Dere Tebarek 🙏🙏🙏
My fav journalist 💕🌹🙏
Way tiyakeee minew he is full of wisdom May you rest in heaven Ali Tango 🙏🥲
Be Negerachin lay mirt program
You are the best ! very nice show!
ምርጥ ፕሮግራም ነው፣ ታንጎ ሙዚቃ ቤት ሲባል እየሰማን ነው ያደግነው፣ እኔ ደግሞ አደሬ ይመስለኝ ነበር፣ ለካ የመንና ኦሮሞ ቅልቅል ነው
wow betam arif mastawesh
RIP
የደጎቹ ጊዜ
It look like a movie 🎥
DEREGE HAYELA OUR LEGEND 😄😍😘😗😗
That was a business genius this the artist in the west do today like the movie trailer or ad!
ere dere bertalen bezu seralen abate
ሸዋ ልዑል መንግሥቱ????
የማይነጥፍ ጥበቧ ለእኛም ለ60ዎቹ ለተወለድን ትውልዶች ደርሶናል
Wow your voice 🍰🍰🍰🍰🍰
Wow✌✌✌✌
መንፈስን የሚያጎለብስ አነጋገር! አይ የኛ ነገር!
ደሬ ታሪካዊው ጋዜጠኛ የትውልድ አሻራ እኖድሀለን የኔ ጨዋ❤❤❤
ደሬ የኔ አንደኛ
ዋው እድሜ ህ ይርዘም
Saba musica bet, for renting video.
yet new (VIDEO )tlantna neaw
ክፍል 2 እንጠብቃለን ደሬ አሪፍ ታሪክ ነው አዚብ የት ጠፍች ከአዚብ ወርቁ ጋር እየተቀባበላችሁ ስታወሩ የበለጠ አፍ ያስከፍታል
Nice show ,Gash Dere i admire, use the screen to show more photos and videos it will be a clear story
ውይ ሴኮ ሰአ አባቴ. ከጁአያወልቅም ነበር.
My uncle had SEIKO, and he was proud of it. :)
የምር ፊልም እማይ ነው የመሰለኝ ደሬ አንደኛ ነህ
for the questions " who first recorded Ethiopian music by table (shekel) " the answer given is incorrect. because, the first , record was done in 1930s our calendar, and people like Negatua kelkay, sheshig chekol were on record in the 30s .
I know this information, from German cultural institute. They have the actual shekla itself
😍
ደሬ😍
እድሜ እና ጤና ለአንጋፋው ጋዜጠኛ ለአቶ ደረጀ በሰማሁት ቁጥር አንጋፋውን ታደሰ ሙሉነህን ያስታውሰኛል፣
ደረጀ ምርጥ ጋዜጠኛ ። ኬሜንት መስጠት አልወድም ግን ለደረጀ ሰጠው
Ya me too Dere is the best.
I would to like to know more about Yeshewalul mengstu, somebody please send me the link for the radio program Dereje did for her.
👍
ደርዬ ምርጥ ጋዘጠኛ የሰፈሬ ልጅ ስለሆንክ ኮራው
Yet new seferh ?
ታንጎ ሙዚቃ ቤት ዋዉ የድሮ ትዝታ ፒያሳ
Oh my God... Let the guest speak
Rejim Edeme le Ali Tango!
አይ አቀራረብ ❤
እባክህን ያለፍውን ጊዜ ስሰማ እባዬ ነው የሚመጣው::ወጂ ስኩዋር 10ሳ.ም አረቻታ 10ሳንቲ በ25ሳንቲም 10 ዳቦ እደዚያ ነበር በ25ሳንቲም 20እንቁላል ስንቱ ይነገራል::
ደሬ ሰትቸኩል የሰውየውን የሚጥም ትረካ እንደተፈለገው አላመጣኸውም
Minew 40 jiraff zarem benore. Agerachin, wetatochachi yeteshal huneta lay neber yemihonut
Hulum agere Lay ALE Gen geraf sayhon /ESRAT, Gerfat, sekelat ye Genzeb ketat; ( beMengestu)
Geze kelalu ferde Key shibere LE Mesale BEALU GIRMA ………..