BIZU YETEDEREGELET|| Tamagn Muluneh New Protestant Mezmur 2024 Official Video Amharic Gospel Song
Vložit
- čas přidán 5. 03. 2024
- #tamagn_muluneh #mezmur #protestant
#mezmur #protestant #tamagn_muluneh Tesfaye Challa 2023 This week, Ethiopian Worship mezmur protestant, Worship song ethiopian, mezmur Ethiopian Mezmur protestant, Dagi Tilahun Yosef Bekele Awtaru Kebede new mezmur, Endale woldegiorgis, lily tilahun, Yidnekachew TekaYe Tselot Mezmuroch, New Protestant Song Videos 2021, Mezmur Protestant Amharic, New Ethiopian Protestant Song, Worship Amharic Mezmur, Worship Christian Songs, Guitar Worship Songs, Old Amharic Mezmur, Tesfaye Gabiso Old Mezmur, Lily tilahun New Song, Daniel Amdemichael Mezmur, Tamrat Haile Mezmur, Ethiopian Gospel Song Kalkidan Tilahun (Lili)
Ehiopiant Mezmur Protestant, New Ethiopian Christian Songs, Gospel Music Praise and Worship, Ethiopian Gospel Songs, Amharic Mezmur Protestant, Amharic Gospel Songs, Christian Songs, Eritrean Mezmur Protestant, Ethiopian Orthodox Mezmur, Azeb Hailu, Bereket Tesfaye, Yidnekachew Teka, Halwot Emmanuel Church Live, Protestant Mezmur 2024, Protestant Mezmur 2023 worship
Tamagn Muluneh +251912130068
CADP studios +251994440404 - Hudba
ጌታ ስሙ ይባረክ ይሄንን መዝሙር ደጋግሜ ሰምቼ ቀጠሮ ሀኪም ቤት ነበረኝ ከሞት አፋፍ ጌታ አወጣን ከከባድ ኦፕሬሽን ተደርጌ ተረፍኩ።ጌታ ምን ይባላል እልልልልል
Amen
ጌታ ይመስገን 🙏
H👍🙏🌹💋💋💋💋
" በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ እርስ በርሳችሁ ተነጋገሩ፤ ለጌታ በልባችሁ ተቀኙና ዘምሩ፤
(ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:19)
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ወንድሜ
ለዚህ እውነተኛ የፍቅር አምላክ እድሜያችንን ሁሉ ስንዘምርለት ብቻ ኖረን ብናልፍ እርሱ ካሳየን ፍቅር ጋር ፈፅሞ አይወዳደርም እንዳው ጥቂቷን ፍቅራችንን ለመግለፅ ከሞከረልን እንዘምራለን እንጂ ውብ የምንለው ቅኔ ለእርሱ አይመጥነውም ።
ጌታሆይ አንተን እናከብርበት ዘንድ ባማረዜማና ደስበሚሉህ ቃላቶች ባርከን። የፀጋው ባለቤት ይባረክ!!
መንፈስ ቅዱስ ያለበት ዝማሪ ሃሌሉያ ክብር ለኢየሱስ ጌታየ ለሱ መዘመር ክብር ነው ።ጌታ ባርኮሃል ወንድሜ ይብዛልህ
ተባረክ ሙዚቃው ስላልበዛ መልእክቱ በደንብ ይሰማል ጌታ ኢየሱስ አሁንም በመንፈሱ ያረስርስህ ሁልግዜም ከህይወትህ መዝሙር አይታጣ ተባረክ
ፍቅር ግድ ቢለው ነው እኛ የበረሐ ወይራ ነበርን ከኪዳን የራቅን በፍቅሩ አካል አደረገን ተባረክ
ብዙ የተደረገለት 👏👏👏👏👏 እልልልልልል .ባንተ እራሱን የገለጠ ጌታ ክብር ይሁንለት እንዲሁ እንደደመክ ረጅም ዘመን ዝለቅልን .🙏🙏🙏🙏
You are a man of the Lord who has been blessed by God🙏🙏🙏
በእውነት ተባረክህ ዘመንህ በሙሉ ለዘላለም ይባርክህ በኢየሱስ ስም ተባረክህ ለበረከት ሁን 🙌📖🛐😢✍️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
ኧረ ወንድሜ ውስጤ ረሰረሰ ዘመንህ ብሩክ ይሁን !! በጌታ በኢየሱስ ስም ከወጣህበት አትውረድ!! የዘመኑ ክፋት አያገኝህ !!ዝና አያታልልህ!!
Worship yemitadergachewn mezmurochin hulu wodachalew tebarek ye abate lij❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Waaqayyoni barra jireenya kee hundama sii haa ebbissuu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉amen amen haleluya❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ። ግሩም ቅኔ ታማኝዬ❤❤
ተባረክ ወንድሜ ሁሌ ደግሜ ደጋግሜ ብሰማው ብሰማው ሁሌ አዲስ ይሆንብኛል መንፈስ ቅዱስ ያለበት ዝማሪ ይብዛልህ ሰላምህ ይብዛ
What a powerful song with golden voice, tebarek
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን በጉብዝናህ ወራት ጉልበትህን በማያሳፍረው ይልቁንም በዚህም በሚመጣም አለም ብድራትህን ታላቅ በሚያደርገው ጌታ ቤት አስገዝተህ ለብዙዎቻችን በረከታችን ሆነኸል የጌታ ፀጋና በጎነቱ ይብዛልህ ❤❤❤❤
Amen 🙏
thank you
ይሄን መዝሙር አሁን ሰማሁ እግዚአብሔር ይባርክ መንፈሴ ነው ሐሴት ያደረገው
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ለበረከት ሁን
May God Bless you more and more! I am blessed by your song! I can’t stop listening. You are blessed.
አሜን አሜን ተባረክልኝ ፀጋው ይብዛልህ ደሞ በጌታ ፍቅር ስወድህ እኮ 🥰🙏
ጌታ ከዚህ በላይ በሙሉ ክብሩ ያለመከልከል ወደ አንተ ይምጣ እየባረከ ይባርክህ ዘመንህ ሙሉ ይሁን
I am blown away by their most beautiful voices when praising our may Jesus Lord. Just beyond amazing. be part of this praise and experience the atmosphere myself. Every song is so heartfelt…, I love how we worship the name of Jesus noen else with our whole being and Spirit please brother call him Jesus by your song because The Name Jesus Never Fades.
6:18 This song is all about JESUS
እሰይ......ከዚህም በላይ ባገኘሁ.... አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልል
Amen Amen Egzabher yebarekeh
tebarek yene wandim Ameen
Tebareku ye Egzabeher saw❤❤😊😊🙏🙏
ፍቅር ግድ ቢለው ነው❤❤❤❤❤❤❤
ስወድህ ወንድሜ መዝሙሮችህን ስሰማ ጸልይ ጸልይ ይለኛል ተባረክልኝ .... እየዘመርክለት ከዚ በላይ እሱ ራሱን ይግለጥልህ አሜን
ተባረክ የአባቴ ልጅ ❤❤❤
May the Almighty God bless you abundantly
መዝሙር + የእርጋታና ስክነትልክ❤
አሜን አሜን GOD Bless you❤❤❤
Ameeeen Tabakiii GetaEyasus ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Waaqayyoo amayyuu dabale dabalee bara kee haa ebbisu stay blessed
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ተባረክ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ
አልልልልልልልልልልልል ክብር ለአንተ ይሁን የኔ ዉድ ጌታ ወንድማችን ዘማሪ ሙሉነህ ዘመንህ ይባረክክክክክ ❤❤❤
God bless you my brother
ተባረክልኝ ወንድሜ ስፋ ውረስ ❤❤❤❤
Amennnn Amennn ante yetebarek betaaam yetewededk tebarek
ተባረክልኝ ወንድሜ እንዴት መንፈሴ እንደረካ
❤❤Ameeen Eebbifamiii
እልልልልልልልልል❤ዘመንህ ይለምልም ያባቴ ብሩክ እውነት ስላንተ እግዚአብሔርን እጅግ አድርጌ አመስግናለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ይጨምርልህ😍🙏🙏🙏🙏🙏🔥✋✋✋✋✋✋✋
በጌታ በእየሱስ ትባርክህ ትባክህ የአባቴ ብሩክህ 🙏🙏🙏😍😍😍😍😍እስይ እልልልልልል ሃሌሉያ እየሱስ ጌታ ነው ውውውውው 😍😍😍
ፍቅር ግድ ቢለው ነው! በርግጥም ዘማሪ ነህ! ብዙ የተደረገለት ብዙ ይወዳልና: ከዚህም በላይ ባገኘሁ!!
You are Blessed. And we are Blessed.
Yeleban new yezemerkew❤
Amen
aja,iba farfaata waqayoo ebise❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Wow thank you
You are my favorite❤❤❤❤❤❤❤God bless you
የተወደድክ ወንድሜ ጸጋ ይብዛልህ ሁልጊዜ ዝም ብለህ ዘምር አንተ መልእክተኛ ነህ ደግሞ በረከታችን ነህ። እንወድሀለን ታማኝዬ
ተባረክ ፀጋው ይብዛል
Ameen Ameen Ameen Ameen
Bro. keep it up. It's biblical, and it It's Theo centered song, I am so blessed, may God Almighty bless you Abundantly more and more in Jesus name, 🙏 Amen 🙏 Amen
Tebark wondime you are blessed Love U❤❤❤❤
Wow eliiilii liiii lii gooftaa yesus sih ebbisuu ebbifamii ameen ameen ameen ameen ebbifamii nama waaqayyo
Yane abat tabarek
ፍቅር ግድ ቢለው ነው ነፍሱን ስለ እኔ የስዋው😭🔥🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Eyesus geta new Halleluja tebarek ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭
Elelelelele Elelelelele hallelujah ❤️❤️❤️❤️ God bless you more and more 💙💙❤️❤️❤️🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
ጌታ ይባርክህ በጣም መዝሙሩ ይባሪካን ክብር ለጌታ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን ተባረክ🙏🙏
Amneeeeen💕💕💕 amneeeen God bless you more and more❤
እንደዚህ አይነት መዝሙሮች መብዛት አለባቸው። ይህ መዝሙር በራሱ ወንገል ነው። የኢየሱስን ፍቅር የሚገልጽና ሰማያዊ ተስፋን የሚያሳይ ነው። አሁን አሁን ያሉ መዝሙሮች ምድራዊ ነገር ላይ ትኩረት የሚያደርጉ ናቸው። ስብከቱም ትንብቱም።
tsega yibzalih Tamme
Can't stop listening to this song❤❤
Egizabeher melkam new ✝️
በብዙ ተባረክ ወንደሜ።ኢየሱስ ጌታ ነው
ፍቅር ግድ ቢለዉ ነዉ
ነፍሱን ለኔ የሰዋዉ
❤❤❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን አሜን
እልልል ………. ከዚም በላይ ባገኘዉ ተባረክ ጌታ ይባርክህ ወንድሜ
Egziabeher Ybarkeh
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኣሜንንንንንንን ምረጥ የተዋጣለት ዘማሪ ሙሉኔ🎤🎸🎤🎻🎤🎺🎤🎹🎤🎷🙌🙌🙌🙌🙌ተባረክ❤❤❤❤❤
tebark segawn yabzli 🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️
Eysuse yadnal eysuse geta new !!
WOW WOW ❤ 🙏 ❤ 🙏 ❤ 🙏
Geta abzto yebarkeh tebarekilige ❤❤❤❤❤❤
Amen ❤❤
❤❤❤❤❤ tebarikilgn ahunim ketebarekew belay
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🍇🍇🍇🍇🍇🍇
Wow😊😊
ዘመንህ ይባረክ ተባረክ
baay'ee namatti tole jabaadhu gooftaatti!
አሜን
ተባረክ የአባቴ ልጅ ።
😢😢😢😢😢ፍቅር ግድ ቢለው ነው አው አው ነብሱን ስለኔ የስዋ እልልልልልልል
Wow 🎉ጌታ አብስቶ ይበርክ ❤❤❤
Amen amen amen 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
Tebark wendm❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባረክ እውነት ነው 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
Wow ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen, Amen, Amen. Amazing and beautiful song! God bless you more!
god bless u❤
ተባረክ ሀለሉያ❤❤
አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል. እፎይ ይህንን አንደበት ለራሱ የቀባ፣የመረጠጌታ ይባረክ ወንድሜ ዘመንህ ይለምልም❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
በእውነት ጌታይባርክህ መዝሙሮቹ በአንተ ሥሠማቸው አዲሥ ይሆኑብኛል
አሜን 🙏🙏
ይሄ አዲስ ነው 😀
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዋጋህ በስማይ የከበር ነው
Ameen Ameen Ameen Ameen eebbifamaa ❤
Amen Amen tsegaw yibzalih dink mezmur new!
wow amazing explanation God bless you my brother !
Amen tabark
ብሩክ ነህ ከዚህም በለይ በብዙ በረከት ይግለጥህ🙏🙌