SALWEDIH YEWEDEDKEGN ||BEKIBIR || Tamagn Muluneh New Worship Protestant Mezmur 2023 Tesfaye Chala
Vložit
- čas přidán 1. 04. 2023
- #mezmur #protestant #tamagn_muluneh Awtaru Kebede Protestant Mezmur 2023 This week, Ethiopian Worship mezmur protestant, Worship song ethiopian, mezmur Ethiopian Mezmur protestant, Dagi Tilahun Yosef Bekele Awtaru Kebede new mezmur, Endale woldegiorgis, lily tilahun, Yidnekachew TekaYe Tselot Mezmuroch, New Protestant Song Videos 2021, Mezmur Protestant Amharic, New Ethiopian Protestant Song, Worship Amharic Mezmur, Worship Christian Songs, Guitar Worship Songs, Old Amharic Mezmur, Tesfaye Gabiso Old Mezmur, Lily tilahun New Song, Daniel Amdemichael Mezmur, Tamrat Haile Mezmur, Ethiopian Gospel Song Kalkidan Tilahun (Lili)
Tamagn Muluneh +251912130068
CADP studios +251994440404 - Hudba
I have heard many versions of this song, but this is by far my favorite. I cannot tell you how many times I have listened to this.
በቃ ዝም ብለህ ዘምር አንተ ፀጋው በእጥፍ ይብዛልህ 🥰🙏
Amen
Thank you
Eko....Aboo tsegaw yibzalet!❤❤❤❤❤
አሜን❤❤❤❤❤
anchim egzihaber kanchi gar new
Abet mezmur yedero mezuroche 20 30 years later still like new brand ! Bless you more
ያልተገባኝ ሆኝ ሳለሁ ባአንተ ሞገስ አገኝሁ ከፊትህ አልጣልከኝም ምህረትህ በእኔ ላይ ጸና 🤲🤲🤲❤❤❤አሜን .....
👋👋
It Is my life story too
ስርዐት የለህ ዘማሪ የዘማሪዎቹን ዜማ ሳትቀይር ሳትመፃደቅ ሳትቀናጣ እንዴት ውበት ሰጥተህ እንደምትዘምር እግዚአብሔር ይባርክህ ጸጋ ይብዛልህ።
የከሰሰኝ ጠላት ከእግሬ ስር ወደቀ
በረሃው ህይወቴ ምንጭን አፈለቀ !!!
ሀሌሉያ !!
ተባረክ ወንድሜ ታሜ !!!
የቀድሞ ዝማሬዎች ምንኛ መንፈስን ያድሳሉ ውስጥን በሀሴት ይሞላሉ መንፈሱ ካልነካህ አትዘልም አትጮህም ዘማሪዎች ዝናን ገንዘብን ሳይሆን ወንጌልን የሰዎችን መዳን ያስቀድሙ ነበር አቤቱ እግዛብሄር ሆይ ለውጠኝ ለውጠን
ጌታ አብዝቶ ይባርክ !!!!!! ገና ካንተ ብዙ እንጠብቃለን !!!!!!
አሜን በብዙ ተባረክ ። ብስማው ብስማው አልጠግበውም ፡ዘመንህ ይባረክ ።
ሳልወድህ የወደድከኝ
ሳልመርጥህ የመረጥከኝ
በከበረው ደም ገዝትህ
እንዲያው ልጅህ ያደረከኝ
አበሳየን አራቅክው
ቀንበሬን ሰባበርከው
ፍቅርህ ለኔ ልዩ ነው (2)
ስምህን ላሞጋግሰው (2)
ሃጥያተኛ ሳሎህ
ጽድቅ የማይገባኝ
መርገሜን ወሰደው እየሱስ
በደሙ አነጻኝ ኝ
የከሰሰኝ ጠላት
ከግሬ ስር ወደቀ
በርሃው ህይወቱአ አርቁ ምንጭንአፈለቀ
አዝ..
ያልተ.ገባ .ኝ ሆኜ ሳሎሁ
በአንተ ሞገስ አገዝኘሁ
ከፊትህ አልጣልከኝም እና ( 2)
ምህረትህ በእኔ ላይ ጸና (2)
አሜን አሜን ተባረክ ዝም ብየ ብሰማህ ማልጠግብህ ወንድማችን
I can’t stop listening to this song. God bless you! 😊
😊😊
Ohhh I am so addicted to this song!!!!❤️ I can't stop🌹 listening🎶 to this song God bless you so much may you be blessed.
Brother i can't stop listing this song even if i don't understand the meaning but the holy spirit is in it. Love it brother May God bless you and please translate in amharic for amharic speakers and lets us praise Jessus with you. Love your golden voice.
ጌታ የሱስ እጅግ ኣድርጎ ጸጋው ያብዛልህ ወንድሜ🙏🙏🙏
ተባረክ ታማኝ ወንድሜ የአምላካችንን ብዙ ፍቅርና ምህረት እየዘመርክ ብቻ ዘመንህ ይለቅ። ክፉ አይንካህ፣ ጸጋ ይብዛልህ፣ እንዲህ ቁጥብ እንዳልክ (የምትሄድበትን የአገልግሎት ስፍራ እየመረጥክ)፣ በዚህ አሳሳች ዘመን ሰዎች የሚፈልጉትን፤ አንተም የምትፈልገውም ሳይሆን የጌታ ሀሳብ የሆነውን ብቻ በማድረግ ተባረክ።
Amen
Thank you 🙏🙏
Ohhh how I love this!! Thank you and God bless you for doing such a beautiful worship songs combo!!!
Rejoicing in my Salvation! Hallelujah 🙌🏽
ተባረክ❤❤❤❤
I can't stop listening to your songs! Eebbifami nama Waaqaa! Stay Blessed!
Kbri N AMLAK kulu ykun
Amen
I can't stop listening to the song and the word describes my life. God bless, brother.
Pzzza tmnaio tnmoa
ታሪኬን የለወጠ ጌታ ይባረክ
ጌታ ዘመንህን ለብዙ በረከት ያትረፍርፈው! ብዙ ጊዜ ሰምቼው ሁሌም የምባረክበት መዝሙር! 🙏
What a wonderful worship I’m blessed ! Full of Holy Spirit! More grace and favor to you my brother!
❤we need god to much 🙏 🙌 ❤️ thank you so much 💓 💗 my brother
God bless you and your family 👪 🙏 ❤️ ♥️ 💕 💙 👪 🙏 ❤️ 🎉🎉🎉🎉
God bless you bro, I am so blessed hearing this!!!
Same
Zemenh ylemlem❤❤❤😊😊😊!!!!!
Metadel newu mechem endi yale zimare wust mekom
You are blessed brethren ❤❤❤
AMEN HALELUYA KEBER LEYESUS
አሜንንንንንን
I am listening to this Song every time!... Really Blessing!
Egizeyabhir yebarekeh!
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ይጨምርልህ
Amen
ተባረክ እጅግ ድምቀት ያለዉ የሚያምር ድምጽ
እንኳንም የይየሱስ ሆንህ
❤❤❤❤❤❤
Amen amen tebarekiln
እንደት እስከአሁን አላወቅሁም ፀጋውን ይጨምርልህ
God bless you more and more
Amen 🙏🙏🙏
God bless you brother . You have been my soundtrack in all my days ❤️
ጌታ ኢያሱስ አብዚቶ ይበርክ በግታር ስትዘምር በጣም ደስ ይላል
አሜን አሜን
ብትሰማ አትጠገብም፡ አሁንም ያብዛልህ ይጨምርልህ፡ ዝማሬዎችህ ወደድሮ መንፈስ የሚመልሱ ናቸው፡ ከዘመኑ ጭፈራ እግዚአብሄር አሁንም ይጠብቅህ፡ ያንተን አይነት ዘማሪዎች ያብዛ
Amen lord you are my streangth and shield
ጌታ ዘመንይባርከው በዝማሬህ በጣም እባረካለሁ። አሁንም አብዝቶ የዝማሬ ፀጋ ያፍስልህ። በርጋታ ስለምትዘምር ወደ ልቤ ፍስስ ይላል ዝማሬህ ሁሉ ተባረክ እኔና ቤቴ እንወድሃለን። ሁሌም በቤታችን በዝማሬህ እንባረካለን።
🙏🙏🙏
Tebarekulgn
Tsega yichemrilih betam des mil mezmur
Bisemaw Bisemaw altegeb alegn tuwatim matam degagime misemaw mezmur
ወደ አምላኬ የየማሚያቀርብ ዝማሬ!ዘመንህ ይለምልም ወንድማችን
የእግዚአብሔር ቅባት ያለበት ዝማሬ ❤!!
በረከት ይፍሰሰስልህ
ELLLLL ELLLLL ELLLLL HALELUYA
My God blessed you abundantly.
Wow! you are a blessed and selected person from God. God bless y😅ou again and again.
አሜን 💞💞💞🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🎉🎉🎉አሜን
አሜን አሜን ተባረክ❤❤❤❤❤❤
ከቤት ተባርሬ ጭው ባለ ምድረበዳ የያኔ ህይወቴን አሰብኩ አይ ጌታ ዛሬማ ከሰው ተራ አቆመኝ ያስጨነከኝ ለመመልካም ሆነልኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
😭ሁሉን ያሳልፋል ጌታ🙏🙏🙏 አብሮን የተጓዘ ጌታ ክብር ይሁንለት🙏🙏🙏
God bless you, brother beautiful song and voice 🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤❤
What a blessing to worship God stay blessed my brother it is amazing ❤
Ameeeennn ameeeennn ameeeennn ameeeennn ameeeennn ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Ameen ameen 🙏 😭😭😭😭😭elelelelelelelelelelele ameen ameen
i am so blessed with this amazing worship Thank you 🙏 Brother
Zemenih be mogessnabe Bereket Yitbarek
Astewusalahu kayet indanaseh Geta ☝️
Geta batsagawu Degimo Degimo yaberteh wodaje 🙌🙌
ፍቅርህ ለእኔ ልዩ ነው
❤ ኢየሱስ ❤ thank you Jesus
አሜን ኢየሱስ ❤❤❤❤❤ኢየሱስ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ❤❤
Ameeen Ameeen Ameeen ebiifamii ebiifamii tame hadhookoo💝💝💝💝💝💝💝🙏🙏🙏🙏🙏
ዝማሬዎችህን ብሰም ብሰም አልጠግብ አልኩ የምትወድስ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ የአባቴ ጀግና ፀጋ ይብዛልህ አሁንም የዝማሬ ምንጭ ይፍለቅ ታባርክልኝ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ❤ አሜንን አሜንን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ❤
Lezelalem tebarek tsega ybzaleh ❤❤❤❤❤❤
Peace God surpass all understanding bless...
ትልቅ የመዘመር ፀጋ በአንተ ላይ አያለሁ። ሁልግዜ በፀሎትና በቃሉ ህይወትህን እየቃኘህ የምትቀጥል ከሆነ የዲያብሎስን መንደር የሚያንጫጫ ፣ ነፍሳትን ወደ ጌታ የሚያመጣ ፣ የደከሙትን የሚያበረታ ፣ የሰማይ ዝማሬዎች ይፈስሱብሃል ፣ ተባረክ!!
Amen 🙏🙏🙏
Thank you v.much
0:16 0:16 0:16 0:16 0:16
Ameen!
you are blessed
Ameen iyesus yibarek
እሰይይይይይይይይይ እልልልልልል ተባረክ በብዙ ፀጋውን ያብዛልህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ይብዛልህ አሁንም ምስጋና!
ክብር ለኢየሱስ ይሁን።
May God bless You brother!
Amen God bless you more ❤🙏
god is good all emeen❤❤❤❤❤💙🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💙
Ameer ameen
Amen Amen Amen Amen 🙏 🙌
brother I Have been listening every single day for months..God bless you ❣️❣️
Thanks!
Thank you very much 🙏
God bless you ❤️
እሰይ ጌታ ይባርክህ ንጉሳችን ኢየሱስን ከፍ የሚያደርግ ድንቅ ዝማሬ
Amen Amen God bless you!!!!
God is good all the time
God bless you brother
At present the lord is using you like David of the bible to bring genuine worship and songs
Keep up
The lord is helping you to bring back old forgotten songs which are anointed written with lots of prayer and Holy sprite guidance
አሜን የእኔ እየሱስ እንዲው የወደድክኝ❤❤❤
እሰይይይይ ድንቅ መንፈስ ያለበት መዝሙር ❤❤❤🙏🙏
Pizza Tenement
Tebarek
እግዚአብሔር ይባርክህ።አሜን።
❤❤❤❤❤❤
AMEEEEEEN AMEEEEEEN
AMEEEEEEN AMEEEEEEN
Waaqayyoo saa Eebbisu
Waqayyoo barafi jiirenyaa kee haa ebbisuu❤🙏❣️❣️❣️💐💐💐🥰🥰🥰🥰
Bless you it is really a nice song. Very nice voice may God bless you with more songs. Don’t stop go head
Ybzalh ahunm msgana 😊😊😊😊😊❤❤❤❤
❤❤❤ Amen Amen Amen GOD bless you❤❤❤
Amen Amen!
❤❤❤❤ameen ameen ameen ebbiffaamaa dachaa😢😢😢
God bless you thankyou brother!
Indet indemiwodik wondime tebareki ❤❤
አሜንን
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
አሜን ጌታ ይባረክ 🙏
ዘምንህ ይባረክ ያንተን መዝሙር ሳልሰማ እልተኛም በመዝሙርህ ሳልባረክ ወደስራ እልወጣም እጅግ የሚባርክ ሀይል እለው ፀጋ ይብዛልህ ተባረክልኝ ወንድሜ❤❤❤❤🙏🙏🙏
ወንድሜ እግዚአብሔር ዘር ዘመንህን ይባርከው።
እንዲህ ባማረ ድምፅ እግዚአብሔርን እንድታከብር ፀጋውን ያበዛልህን እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን ለሱ እንሰጣለን፣ ተባረክ ወንድሜ፣ ፀጋው ይብዛልህ።
Amen Amen❤❤