ፈሪሀ ክፍል 15

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2018
  • ባለሥልጣናቱ ሂሳብ CZcams: goo.gl/S58HcD
    Medyapım Official CZcams Channel: goo.gl/ZFpCky
    ውሰድ:
    Vahide Gördüm
    Hazal Kaya
    Metin Çekmez
    Çağatay Ulusoy
    Deniz Uğur
    Melih Selçuk
    Ceyda Ateş
    Yusuf Akgün
    Sedef Şahin
    Gülşah Fırıncıoğlu
    Feyza Civelek
  • Zábava

Komentáře • 336

  • @user-fx1ob4mt5t
    @user-fx1ob4mt5t Před 11 měsíci +46

    በአሁኑ ሰዓት ያሉ ወንዶችን ከመጀናጀን የቱርክ ፊልም መከታተል አዕምሮ ያድሳል

    • @user-hi4mf5bu1x
      @user-hi4mf5bu1x Před 11 měsíci +2

      Tikkl ካስር ሰው ከማውራት እንደዚህ ይሻላል

    • @zamzamebrahim7022
      @zamzamebrahim7022 Před 3 měsíci +1

      ልክ ነሽ ወላህ ኣእሙራችን ራሱ አዘነ ይላል😢😢😢😢😢😢😢

    • @user-ik8xb9wx4d
      @user-ik8xb9wx4d Před 2 měsíci +1

      Tikilish nash

    • @samirataju2911
      @samirataju2911 Před 11 dny

      Betikikil ❤❤😊

  • @salamyayo6955
    @salamyayo6955 Před 2 lety +49

    እናት ዘሀራ ጀግና ጠንካራ የደሃ ኩሩናት 💚💛❤👍

  • @tiztaye
    @tiztaye Před 11 měsíci +25

    እስካሁን ድረስ እንደዚህ አይነት ፊልም የወደድኩትና ያጃጃለኝ የለም በተለይ የት ምርት ቤት ትዝታ ጋር😢😢😢❤

    • @MaeveBowral
      @MaeveBowral Před 10 měsíci +2

      awo timirt bet heden yeminaweraw neger ayiresam🥰🥰 , enema kenun mulu ke friendoch gar awera neber 10gna kifil neberku, ahun university negn🥰🥰🥰🥰

    • @user-uy8gj7ht2p
      @user-uy8gj7ht2p Před 8 měsíci +1

      ኡፍፍ አይገልፀውም

    • @saadahassan6427
      @saadahassan6427 Před 7 měsíci +1

      ወላሂ እኔም😢

    • @yordifikr
      @yordifikr Před 6 měsíci +1

      ስምሽም ትዝታ ነዉ

    • @ghaliahali2620
      @ghaliahali2620 Před 6 měsíci

      በጣም ኡፍፍፍ ❤❤❤❤

  • @hjjdhndbhsh9339
    @hjjdhndbhsh9339 Před 3 lety +24

    ወይ እናት ምናለ እንዴዘመድ ሶስት አራት ብትሆን አፈርልብላልሽ እማ

  • @ummuanisamuhammad4101
    @ummuanisamuhammad4101 Před 3 lety +56

    ፈሪሃና ኢሚሪ ቢጋቡ የሚል ካለ

  • @Sara_Jesus
    @Sara_Jesus Před 10 měsíci +12

    ይህ ፍልም ለኔ ዛሬም አድስ ነው😢❤ከልቤ የማይጠፋ

  • @user-er7lj5nn8s
    @user-er7lj5nn8s Před 2 lety +18

    Kkkkkk አይ እናት መረከኛ ውድ ቀሚስ ስለብሽ ምን የሆንኩ መሰለሽ አለቻት ፈሪሀም ወዳ አይደለም እንደዛ የሆነችው😥😥😥😥

    • @user-fe7xs3jc7f
      @user-fe7xs3jc7f Před rokem

      😂😂😂😂 የኔ ምስኪን ልትፈትሻት እኮ ነው እኔ ግን ኣሳቀችኝ

  • @saasaa4646
    @saasaa4646 Před 2 lety +9

    ምርጥ እጀራ እናት ሰኒም ካሱ ግን ደነዝ አይገባትም

  • @zab544
    @zab544 Před 4 lety +32

    ኢሚር ዉድ ፈሪሀ የኔ ማሮች ዉስጤ ነቸዉ

  • @user-bw2fx9ls7j
    @user-bw2fx9ls7j Před 5 lety +104

    የድሀ ቀብራራ የኔ ቆንጆ ፈሪሀ

  • @user-nk8sd7mb5u
    @user-nk8sd7mb5u Před 2 lety +38

    ኮሬ ፈረሀ ኢሚር እና እናትየዋ ደስ ይላሉ😍😍😍😍

  • @user-tf2eu9dn2b
    @user-tf2eu9dn2b Před 4 lety +267

    ፍሪሀና ኢሚርን የሚወድ እደኔ ላይክ ይግጨኝ

    • @esmail5684
      @esmail5684 Před 4 lety

      ምን ተብየ ነሽና ላይክ ትገጫለሽ

    • @cifufuugifuguig6271
      @cifufuugifuguig6271 Před 3 lety +2

      ካሱ ማንም አይፈልግሽም ዝምብለሽ ትምህርትሽን ተማሪ

    • @cifufuugifuguig6271
      @cifufuugifuguig6271 Před 3 lety

      ምነው እውነቱን ብትነግሪው ፈሪሃ

    • @edyajamal6918
      @edyajamal6918 Před 3 lety

      👍❤

    • @switdswits6156
      @switdswits6156 Před 3 lety

      💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔👈ለፈሪሀ እናለኢሚር

  • @user-pl9jd1ql9u
    @user-pl9jd1ql9u Před 2 lety +20

    ፍቅር እና አሚር በጣም ያምራሉ

  • @tamridugin4105
    @tamridugin4105 Před 4 lety +38

    በእውነት ዛሀራ ጀግና ናት ምርጥ እናት

  • @taralema6070
    @taralema6070 Před rokem +7

    የኔ ውድ እናት ዘሀራ እዴት እደምወድሽ እደናቴ ነው የምትናፍቂኝ😍👌

  • @halimaa-gl1rr
    @halimaa-gl1rr Před rokem +3

    እኔ እንዴ ዘሃራ ጎበዝ እና ጠንካራ ሴት መሆን ነው እምፈልገው ስወዲሺ ወ/ሮ ዘሃራ😘

  • @asmaa8749
    @asmaa8749 Před 4 lety +71

    ወይ በጣም ያምሪሉ ፈራሀና አሚራ እንደነሱ አይነት ፍቅራ ይሰጠኝ

  • @lulalula7120
    @lulalula7120 Před 2 lety +9

    የፈሪሀ ቤተሰብ በጣም ይዘገናሉ ልጅታን በቁማ ገደላት

  • @atsededejene5030
    @atsededejene5030 Před 9 měsíci +2

    ከ4 አመት በፉት ይህን ፊልም አይቸ ከዛ የሆነ ልጂ ጋር ተዋወኩ ከዛም ፍቅር ያዘኝ 😂 Bየ የኔ ፍቅር ኑርልኝ የፍቅሬ ሀሁ❤

  • @user-nq6vf5qh5q
    @user-nq6vf5qh5q Před 3 lety +37

    ቀይ ግን ይህ ፊልም የሆነ የሚሠብ ነገር አለው ስት ጌዜ እየደጋገምኩኝ አየሁት

  • @sadahasn8921
    @sadahasn8921 Před 5 lety +99

    ከዚህ ድራማ ግን ድልቁን ድርሻ እምትጫወተው እናታለም ዝሀራ ስወዳት

    • @shaitotelecom9309
      @shaitotelecom9309 Před 4 lety

      Alekishye.limote.nawu.enatye..nafekcheny.

    • @cifufuugifuguig6271
      @cifufuugifuguig6271 Před 3 lety

      ኢሚር አንዴን ትፈልጋታለህ ለምን ሰታያት ትቅለሰለሳለህ ለምንስ ትነካካታለህ ፈሪሃ እውነቷን ነው እራስህ እዴት ነው የምታየው የምትልህ ማንም አይደለህም እራስህን አትካብ

    • @natsantaberaw5578
      @natsantaberaw5578 Před 2 lety

      @@shaitotelecom9309 ሰላም

  • @user-bu1wf1gj4u
    @user-bu1wf1gj4u Před 3 lety +114

    የእውነት ይህ ፊልም ሱስ ሆነብኝ

  • @medi516
    @medi516 Před 2 lety +8

    እኔም እደ ፈሪሀ ነኝ እራሴን አሳልፊ መስጠት አልወድም

  • @user-zs1ef6jv3e
    @user-zs1ef6jv3e Před 3 lety +20

    አይ እናት እናት እኮ እናት ናት

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +7

    ሠኒምግን ምንአሥጨነቃት ካሡተማረች አልተማረች ጨጓራዋንእምትልጥ🤔🤔🤔😁😁😁

  • @tzetatzeta7129
    @tzetatzeta7129 Před 4 lety +30

    ኧር ፈርያና ኢሚር ሌላ ፊልም አይሰሩም peles ይስሩልን

  • @user-dg8cd5tl2g
    @user-dg8cd5tl2g Před 5 lety +55

    እኔምበየድሃ ኩሩ ነኝ በጣም የምወደው ልጂ ነበር አነድቀን አባቱ የድሃልጅ ብለው ሰደቡኝ በአንድ ሳምንት ነው የተፋታነው በጣም ነው የምናደደው ቤተሰቦቼን የሚንቅ ሰው በጣም ነው የምጠላው

    • @hiwotgonfa9893
      @hiwotgonfa9893 Před 4 lety

      አይዞሽ የእኔ ቆንጆ ምንም አይመስልሽ

    • @user-oe1ni9rl1m
      @user-oe1ni9rl1m Před 4 lety +1

      እኔም የምውደውልጂ ትቻለሁ እህት አባቱ ይችን የድሀለጂ ልታገባ

    • @fatumaibrahim5378
      @fatumaibrahim5378 Před 2 lety

      ድሀማለት የገዘብድሀ ሣይሆን የጤናድሀነዉ አይዞሽማሬ ሠዉጤናከሆነ ሁሉምያልፋል😘😥

  • @user-qw4th1hs6w
    @user-qw4th1hs6w Před měsícem

    ዉይ በህልሜ የሚመጣብኝ ነገር ለምነ ሌላ አይሰሩም የእዉነት በጣም አሚሮየን ፈታ የሚየረገኝ ፊልም

  • @frehywotchannel2582
    @frehywotchannel2582 Před 5 lety +49

    ወይ እናት ጥፈአትድብቅ ማን እንደምዬ

  • @gelilataye9762
    @gelilataye9762 Před 3 lety +17

    Emir yene fikir swedih my heart and feriha ,koray , hande , elker 💕💞💕💖💗💘💝💞💟😍😍😙😙😘😚

  • @Channel-qe9mn
    @Channel-qe9mn Před 7 měsíci +1

    አሁን ከ3ት አመት መጣሁ እንዴት ናቹ እንደኔ ይህ ፊልም የምትወዱት❤

  • @haimanotasaye925
    @haimanotasaye925 Před 5 lety +35

    ለምን አትነግሬውም ድህነት ወረደት አይደለም ወይ እናቴ ነፈቅሽኝ ልጅቷን ስትመታት እናቴ ስለይሽ ጥቅምሽ ገባኝ ውይ ልጅነት አትመለስ ምልሁን

  • @user-cg1nh9en9s
    @user-cg1nh9en9s Před 6 měsíci +2

    አይቸው አይቸው የማይሰለቸኝ ፌልም❤❤❤❤

  • @Mebi2121
    @Mebi2121 Před 4 lety +27

    ኣሚርና ፈሪሀ እዉደቻለሁ💘💘💘

  • @semirabitislamislamsthesol9393

    የዛሃራን ጸባይ እወደዋለሁ

  • @hiwotgonfa9893
    @hiwotgonfa9893 Před 5 lety +83

    ፊልምው በጣም ትልቅ ትምህርት አለው ግን መጨረሻው በጣም ያስጣላል

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +6

    ፈሪሀኢሜርን ስስመዉ እኔን አስመስየነዉያየሁት😌😌😌😛😛💔💔💔👈😭😭😭

  • @ababaabba1673
    @ababaabba1673 Před 2 lety +12

    ማለት እዴ ስጨንቀዉ ማልቀሰ ስፈልግ ስደበር ስደሰት የማዳም ጭሆት ና ስራ ስበዛዉ እዝህ ፍልም ገብቶ ምያያይ 2014

  • @sifaanarsii4729
    @sifaanarsii4729 Před 4 lety +14

    Farihaa yene konjo❤

  • @user-zl3hh3gs9r
    @user-zl3hh3gs9r Před 2 lety +6

    ኧረይህፊልም ደጋግሜ አየሁት

  • @n.y7734
    @n.y7734 Před 5 lety +74

    ዋው እናት ዛህራ ጀግና ነሽ

  • @hbdgfs2138
    @hbdgfs2138 Před 3 lety +10

    ዘሀራየምትባልምርጥእናት

  • @fafitube9302
    @fafitube9302 Před 6 měsíci +2

    ፍቅር በሁለትም ሲሆን ሚዛናዉይ ትሆናለች

  • @user-nz8rt9zd9e
    @user-nz8rt9zd9e Před 5 lety +15

    እናት ዛህራ አድናቂሽ ነኝ

  • @user-st9us2sy1q
    @user-st9us2sy1q Před 5 lety +12

    ፣zahra gegna enat nesh selamesh yebza hulachm wuddddd 💓💓

  • @user-pl9jd1ql9u
    @user-pl9jd1ql9u Před 2 lety +5

    ፍቅር የኔ ውድ ስታምር

  • @asmaa8749
    @asmaa8749 Před 4 lety +28

    ምራጥ እናት ዘሀራ ከምራ እናቴ በህይወት ኑራ እንደሳ ስታደራግልኝ ማየት እፈልግነበረ ግነ አልሆነም እናት ለሌላችሁ ሁላመመጥናናትንእመኛለሁ

  • @FatumaSeid-qz2ki
    @FatumaSeid-qz2ki Před 4 měsíci +1

    ውይ ዘሀራ ልብስሽን አውልቂ ጡትሽን ማየት እፈልጋለሁ አላለችም😂😂😂😂

  • @fafi_____fafi
    @fafi_____fafi Před 8 měsíci +3

    ኡፍፍፍ የናትነት ጥግ ❤😢

  • @mihrettsegaye2255
    @mihrettsegaye2255 Před 5 lety +19

    ፈሪሐ ኢሚር ስወዳቹህ

  • @asdfhxidheidksk2dsaa604
    @asdfhxidheidksk2dsaa604 Před 4 lety +7

    Tratu betam arif new enamesgnalen

  • @dametox5467
    @dametox5467 Před 4 lety +7

    Wooow Feriha betame konjo natee

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +5

    የካሲምቦርጭ ምንያህላል😂😂😂😂👈

  • @user-ms8xm5xg9y
    @user-ms8xm5xg9y Před 3 lety +7

    ፈሪሀ ኢሚር ስወዳችሁ

  • @hlemabasem8924
    @hlemabasem8924 Před 5 lety +11

    ወይ ኮሬ ያባትሰም ምረጥ ሰዉ

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +6

    ሀኒ ጠብቂጉድሽይፈላል ኢሜርእዴትእደሚያረግሽ😂😂😂

    • @user-yx8cy1un1q
      @user-yx8cy1un1q Před 7 měsíci

      ክፈልስትነዉቪድዩዉንየሚያየዉኢሚር

  • @aladar7899
    @aladar7899 Před rokem +4

    በጣም ደስ የሚል ነው

  • @hgj7948
    @hgj7948 Před 5 lety +8

    Zahra enate betam ewedshalew

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 Před 4 lety +10

    ኢሜርየ ሳም አድርጋት ለሀዴ ቅናት አላየሽ ሀንዴ

  • @jameelaethi7249
    @jameelaethi7249 Před 4 lety +9

    Masha
    Allaah

  • @user-ql4sk9io8g
    @user-ql4sk9io8g Před 5 lety +9

    ዋዉዉዉ ያምራል

  • @deendeen1746
    @deendeen1746 Před 5 lety +6

    Ewunt yane tarik yimaselal batm yasesnal

  • @user-oh7ci1md2g
    @user-oh7ci1md2g Před 5 lety +16

    ፈሪሀ አረ ለናትሽ ንገሪያት ከናት የበለጠ ማን አለ

  • @hshssyyssh8333
    @hshssyyssh8333 Před 4 lety +10

    ውብ እኮናችሁ

  • @yousramohamedmohamed783

    Min alebate ihe kan bayilke🤨🤨💞💞😍😘😘

  • @user-bw2fx9ls7j
    @user-bw2fx9ls7j Před 5 lety +21

    እኔም እንዳች ነኝ የድሀ ኩሩ

  • @saadasaada7667
    @saadasaada7667 Před 5 lety +16

    እናመሰግናለን የድምፁጥራት ሁሉም ተመችቶኛል 16ንም ልቀቁልን

  • @user-qc3ne4yu2l
    @user-qc3ne4yu2l Před měsícem

    Inate❤❤❤

  • @user-yx5xg3xd6c
    @user-yx5xg3xd6c Před 2 lety +4

    አናት ጥበብ ናት

  • @alambenny413
    @alambenny413 Před 5 lety +28

    ለናትሽ ንገራት ፈሪሀ እናትሽ ሁሉም ነገርሽ ናት

  • @user-nz8rt9zd9e
    @user-nz8rt9zd9e Před 5 lety +27

    ይው እናት አፈሩን ልብላልሽ እማ

  • @azizaaf6603
    @azizaaf6603 Před 3 lety +6

    ክክክክክክክክ ኢሜረ በቅናት ነደደ

  • @user-fe7xs3jc7f
    @user-fe7xs3jc7f Před rokem +1

    እናት ዛህራ ኣሳቅሽኝ😂😂😂

  • @tamridugin4105
    @tamridugin4105 Před 4 lety +12

    እኔ በጣም ነው የምታሳዝነኝ በእውነት

  • @hadayaabudalah4591
    @hadayaabudalah4591 Před 5 lety +8

    እናማሠግናለን

  • @senayt-bn9kz
    @senayt-bn9kz Před 2 měsíci

    ደጋግሜ ባዬዉ ማይሰለቸኝ ፊልም

  • @sadasada9258
    @sadasada9258 Před 2 měsíci

    Emir my ❤

  • @husenfentaw2587
    @husenfentaw2587 Před 3 lety +5

    ማሮቸ።ደስስትሉ

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 Před 4 lety +5

    Zahara wd yene tatari betam new mwedsh

  • @naninanni578
    @naninanni578 Před 4 lety +8

    yeni wude feriha

  • @danieldesta1288
    @danieldesta1288 Před 5 lety +4

    ka 70 qaxilo iska macherasha bamulu screen ihe peji ayilaqim.

  • @mamaDerese
    @mamaDerese Před 2 měsíci

    ፈሪሀየኔውድ

  • @samirataju2911
    @samirataju2911 Před 11 dny

    Koray timachale😂😂😂😂😂

  • @kedirzain6130
    @kedirzain6130 Před 3 lety +4

    የሀንደእናየኢሚር።ተርጓሚ።ደስይላሉ

  • @bazweitbsasznw3748
    @bazweitbsasznw3748 Před 4 lety +3

    bezawit

  • @kedirzain6130
    @kedirzain6130 Před 3 lety +2

    ኢልከር።ሰወድህ

  • @BustaniBustansabit
    @BustaniBustansabit Před měsícem

    Feriha yene marr

  • @NaaaMiaaa
    @NaaaMiaaa Před 2 měsíci

    ችግርየለም አትበሰጭ አላለችም ዝሀራ😂😂😂

  • @samridagne1324
    @samridagne1324 Před 3 lety +4

    Ufffffff zahra ewnet anchi anat nesh swedsh eko

  • @kamkamela1770
    @kamkamela1770 Před 5 lety +13

    ይችእናትውነትምእናትስወዳት

  • @natsantaberaw5578
    @natsantaberaw5578 Před 2 lety +3

    ማሮቼዬ😘😍😘😍

  • @samirataju2911
    @samirataju2911 Před 11 dny

    Handa balage nesh 😢

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 Před 2 lety +2

    እኔ እራሱ በጣም ነዉ የምወደዉ😘😘🙏

  • @tube4689
    @tube4689 Před 5 lety +10

    እናት ህይወት

  • @user-yl1jh4tm5m
    @user-yl1jh4tm5m Před 2 měsíci

    ፈሪሀ የኔ ውድ❤❤❤❤አይዞሽ

  • @kunjuk1242
    @kunjuk1242 Před 3 lety +6

    ሚሥኪንኢሜርበዚህፊልምከመጀመሪያእስከመጨረሻኢሜርነውእሚያሣዝነኝእሥኪወዶችየዋህመሆንከሱተማሩ

  • @elsaamare4472
    @elsaamare4472 Před 5 lety +5

    ዋው

  • @mebratukassa4391
    @mebratukassa4391 Před 14 dny

    Wow

  • @DailyDoseOfFun181
    @DailyDoseOfFun181 Před 3 lety +1

    Waw fariyaa siwadish

  • @user-jn5xt8lp1u
    @user-jn5xt8lp1u Před 5 měsíci

    Ay zehara sawenteshan ayeewalew tutasshen ayewalew endazih yetawekale enda😅kkkk😁😁😁