ፈሪሀ ክፍል 14

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 09. 2018
  • ባለሥልጣናቱ ሂሳብ CZcams: goo.gl/S58HcD
    Medyapım Official CZcams Channel: goo.gl/ZFpCky
    ውሰድ:
    Vahide Gördüm
    Hazal Kaya
    Metin Çekmez
    Çağatay Ulusoy
    Deniz Uğur
    Melih Selçuk
    Ceyda Ateş
    Yusuf Akgün
    Sedef Şahin
    Gülşah Fırıncıoğlu
    Feyza Civelek
  • Zábava

Komentáře • 196

  • @natsantaberaw5578
    @natsantaberaw5578 Před 2 lety +22

    ዘሀራዬ የኔ ምርጥ እናት ፈሪሀዬ እና ኢምር ምርጥ ፍቅረኛሞች ኮራይ ምርጥ ጓደኛ ላራ ፀባየኛ ሀንዴ ካንሱ ቅናተኛ ሙሉ ተዋናዮች ጀግኖች💪😍😘

  • @user-xj8gj4ry1u
    @user-xj8gj4ry1u Před 3 lety +56

    ውይ የፈሪሀ እናት ስታሳዝን የኔ ከርታታ😓

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 Před 2 lety +17

    ፈሪሀ እና ኢሚን በጣም ነዉ የምወዳቸዉ የፈሪሀ ቤተሰቦች ሚስኪንነታቸዉ ያሳዝናሉ😘😘😘🙏

    • @user-fe7xs3jc7f
      @user-fe7xs3jc7f Před rokem

      በጣም ድህነት ማለት ውርደት ነው ግን ለልጃቸው ያላቸው ህግ ከመጠን ያለፈ ያስጠላል

  • @trahastrahas4537
    @trahastrahas4537 Před 4 lety +19

    ፈሪሀየ የኔ ቆጆ ኣዞሽ ሁሉንም ያልፍል እና ማህመድ ስያሳዝን

  • @user-ls3fu7yp2g
    @user-ls3fu7yp2g Před 4 lety +53

    የፈርያ እናቴ እውነት ሚስኪን ናት ሰው አክባሪ ናት ስታምር ❤️❤️

  • @rosemekdes824
    @rosemekdes824 Před 4 lety +34

    ፈሪሃን ደኔ ታሪክና የአቺ በጣም ተመሣሣይ ነው እኔም በችግርና በስቃይ ነው ያደኩት ልይነታችን የአቺ ቤተሠቦች ጽዳት የኔ ደሞ ልብስ ማጠብ ደሞ የምንለየው የአቺ አባት መኖር የኔ አባት አለ መኖር

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 Před měsícem +1

    ሽማግሌ ፈይዘል እያወሩት የበሩን መጥሪያ ስጮክ ስለሰይጣኑ ስወራ ከተፍ አለ አለች😂

  • @user-rq5vi2qo7c
    @user-rq5vi2qo7c Před 4 lety +33

    የፈሪሀ ቤተሠቦች በጣም ያሳዝናሉ ፈጣሪ ይርዳችሁ አይ ማጣት አይይይይ

    • @user-ul4oy1ko5b
      @user-ul4oy1ko5b Před 6 měsíci

      Ayi. Matt. Ewunetm. Lgi. Ayiwutalet. Egnanm. Besewu. Hegeru. Yakerattenal. Ayi

  • @hiwotgonfa9893
    @hiwotgonfa9893 Před 5 lety +39

    ዋውውውውውውውዕ በጣም ያምራል ግን ደግሞ ልብ ያነካል

  • @mdainahasssiii3885
    @mdainahasssiii3885 Před 5 lety +41

    ብጣም ጉበዝ ፈሪሀ ማር ነሽ ፌልም ብጣም ደስስ አለኝ

  • @hayatahmed6482
    @hayatahmed6482 Před 3 lety +25

    ፈሪሀ ኢሜር ኮራዬ በጣም ነው የምወዳችሁ ዉዶቸ

  • @obsebekele2040
    @obsebekele2040 Před 11 měsíci +4

    ዘሀራዬ የኔ ውድ😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @user-kl8nh3lu2e
    @user-kl8nh3lu2e Před rokem +3

    የፈረሃ እናት የኔ ወድ እድመና ጤና ላእናቶቻችን ♥️🙏🙏

  • @mimirr6254
    @mimirr6254 Před 5 lety +20

    አቤት እንዴት ያምራል!!! ።አመሠግናለው በጣም የሚመክር ነው እላለው ቸር ፈጣሪ ቸር ያሣድረን አምላክ ባይባይ ።

  • @mihrettsegaye2255
    @mihrettsegaye2255 Před 5 lety +38

    ኮራይ እንዳተ አይነት ጎደኛ የትም አይገኝም ❤❤❤❤❤ i mss you to koray❤❤❤❤❤❤❤

    • @Ss-nv9yk
      @Ss-nv9yk Před 3 lety

      ፈሪሀ የኔውድ አይዞሽ ያልፋል

  • @user-od6kz2rq6z
    @user-od6kz2rq6z Před rokem +7

    ዘሀራ ምረጥ እናት ናቸው ❤❤❤❤ልጃቸው ሰክሩ ሲመጣ

  • @user-fq5fo8wh6l
    @user-fq5fo8wh6l Před 9 měsíci +3

    የፈሪሀን ቤተሰቦች ግን ስወዳቸው🥰🥰🥰🥰

  • @kunjuk1242
    @kunjuk1242 Před 4 lety +10

    እሄንፊልምበጣምአሥተማሪነውኢሜርናፈሪሀውስጤናቸው

  • @zozoetheobya1853
    @zozoetheobya1853 Před rokem +4

    የፈረሀ ቤተሰቦችሁ በጠም ያሰዛናኝለ ፈጠሪ ይጠቡቀች አይይይይ መጠት😘😘😘😘

  • @samirasamirs9592
    @samirasamirs9592 Před rokem +3

    እድሜና ጤና ይስጥሽ ዛህራየ

  • @zab544
    @zab544 Před 4 lety +21

    ኢሚር ዉድ ፈሪሀ የኔ ማሮች ዉስጤ ነቸዉ

  • @user-fq5fo8wh6l
    @user-fq5fo8wh6l Před 9 měsíci +4

    ኢምር እና ፈሪሀ ደስ ሲሉ❤❤❤

  • @As-pe4bz
    @As-pe4bz Před 4 lety +12

    ደስ የሚል. ሲቃይ

  • @user-og7sm8ep2w
    @user-og7sm8ep2w Před 5 lety +42

    ኮሬ ምርጥ ጋዴኛነህ መጨርሻችሁንያሳምርውውዴታእስከጅነት

    • @maserat1616
      @maserat1616 Před 4 lety +1

      ሠሊም፣ጥሩ፣እንጀራ፣እናትናት፣ግን፣ካንሱ፣እናትንቷኖን፣ነፈገቻት

  • @ilovemymom784
    @ilovemymom784 Před 4 lety +21

    እምየ ለዘላለም ትኑር የሚስጥር ጓዳ እናት

    • @shaitotelecom9309
      @shaitotelecom9309 Před 4 lety

      Ewunite.nawu

    • @EkruMedi
      @EkruMedi Před 2 měsíci

      K

    • @user-qs7hy1du4j
      @user-qs7hy1du4j Před 2 měsíci

      እኔማ ሙታብኛለች ሢከፋኝ አይዞሺባይ የለኝ ማን እደነት እነቴ ጀነተል ፋርዱሥን ይወፋቅሺ

  • @saronayalew9374
    @saronayalew9374 Před 4 lety +22

    ፈሪሃ ሁሌ ወሽተሽ ትዘልቂዋለሽ ዉይይይ እኔ በአንች ተሳቀኩ።

  • @mihrettsegaye2255
    @mihrettsegaye2255 Před 5 lety +46

    ኢሚር ውዴ አይዞክ የኔ ውድ ታገስ ያንተው ናት የትም አትሄድብክም❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @zab544
      @zab544 Před 4 lety +3

      ኢሚር የኔ ማር አይዞህ ስወደህ

    • @kunjuk1242
      @kunjuk1242 Před 3 lety +2

      እኔምልክወድሜንይመሥለኛልአይዞህያተውናትኢሜርቆጆ

    • @natsantaberaw5578
      @natsantaberaw5578 Před 2 lety

      ጥላው ትሄዳለቼ ላትመለስ💔💔💔😭😭

    • @user-jn8fr6zw1b
      @user-jn8fr6zw1b Před 2 lety

      ሀሀሀሀሀሀሀሀ ዉይ

    • @rahmehrousan2601
      @rahmehrousan2601 Před rokem

      ክክክ

  • @user-vb5xj2qt2g
    @user-vb5xj2qt2g Před 5 lety +11

    የኔ ቆንጆ ፈሪሀየ

  • @kestellazanab926
    @kestellazanab926 Před 5 lety +20

    Feriha and emir l love you

  • @jwjwjwjwjejwj9427
    @jwjwjwjwjejwj9427 Před 4 lety +12

    ፈሪሀውዴ፡ኢሚር፡ኮርይ፡በርቱ

    • @wellcomecom70
      @wellcomecom70 Před 4 lety

      ወውየምረልግንእደገምእሺፈረሀኢሚር

  • @user-bw2fx9ls7j
    @user-bw2fx9ls7j Před 5 lety +28

    የፅዷቷ ልጂ ሲሉ እንደት ያሳፍራል ኡፍ

    • @haimanotasaye925
      @haimanotasaye925 Před 5 lety +4

      እህት ስራ አያሳፋርም እንደውም እኔ እጶናናለሁ

    • @fatumaseid678
      @fatumaseid678 Před 5 lety

      ዋውውውውውውውውውውውው

    • @salamas8915
      @salamas8915 Před 5 lety

      @@haimanotasaye925 ❤😍😅❤❤❤❤

    • @vvv6974
      @vvv6974 Před 4 lety

      አው

    • @abdulazizab3780
      @abdulazizab3780 Před 2 lety

      ከፅዳት ልጅ እና ከሚሊነር ልጂ ከምትባይ የትኛው ይሻልሻል

  • @AzaA-te5vo
    @AzaA-te5vo Před 13 dny

    የኔ ዉድ ፈርሀ እና ኢሚር ስወዳሁቸ…💏

  • @user-st9us2sy1q
    @user-st9us2sy1q Před 5 lety +16

    ዋው በጣም ያምራል 💓

  • @user-js1ig9xc3x
    @user-js1ig9xc3x Před 3 lety +13

    ይሄን ፌልም ሳይ አይ ልብ ይነካል

  • @yousramohamedmohamed783
    @yousramohamedmohamed783 Před 2 lety +3

    Kory merti sew😘😘😘🇪🇹☪️🕌💚♥️

  • @user-iu1cm4wr1o
    @user-iu1cm4wr1o Před 4 lety +10

    በጣም እወድሻለሁ እማየ

  • @user-nt2hb6ry1g
    @user-nt2hb6ry1g Před 2 lety +6

    አይ ዳህነት😥

  • @mebrhitberhe9816
    @mebrhitberhe9816 Před 5 lety +19

    ፍሪሃ የኔ ቆንጆ

  • @hadayaabudalah4591
    @hadayaabudalah4591 Před 5 lety +26

    እደ ሀደ የሚያናደኝ ሠው የለም በፍፁም አፈር ብይ መቸም ቢሆን አላማሽ አይሣካም

    • @user-lr5xj5uy7u
      @user-lr5xj5uy7u Před 5 lety +1

      ደሀ እዴት ይሰደባል ግን ለምን ???

    • @AaaBbb-uk4gz
      @AaaBbb-uk4gz Před 5 lety +1

      ሃዴ ዋዉ ስወዳት ትወና ዋዉ።

    • @zab544
      @zab544 Před 4 lety +1

      @@AaaBbb-uk4gz ሀንዴ ቆሻሻ ነሽ በቅነት አበዘሽ እፍፍፍፍ

    • @mim3537
      @mim3537 Před 4 lety +2

      @@AaaBbb-uk4gz ግርም የሚለኝ ፊልም መሆኑን አያቁምዴ የሚሳደቡት

  • @user-og7sm8ep2w
    @user-og7sm8ep2w Před 5 lety +16

    ፈሪሀ የኔቆጆ አይዞሽልኝ ኢሚር ያችነው ስውዳችሁ

  • @kamkamela1770
    @kamkamela1770 Před 5 lety +11

    እማየዛሀራየኔውድድድአይናትለዘላለምይኑሩልንን

    • @haimanotasaye925
      @haimanotasaye925 Před 5 lety +1

      አሜን ይኑሩልን የኔውድ አይናቸውን ለማየት ያብቃን በህይወት ነፍቃኛለች እናተ ምልሁን

    • @kamkamela1770
      @kamkamela1770 Před 5 lety

      @@haimanotasaye925 አይዞሽእኔምነኝፈጣሪበቃብሎስደትንላገራችንንያብቃንአይዞንንን

    • @haimanotasaye925
      @haimanotasaye925 Před 5 lety

      @@kamkamela1770 አሜን አሜን የኔቆንጆ አመሠግናለሁ በርችልኝ ታጋሽ ሁኝ ለሁሉም ናገር ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ተመስጌን ማለት ናው ጤና ካለ ሁሉም ያልፋል

    • @kamkamela1770
      @kamkamela1770 Před 5 lety

      @@haimanotasaye925 ትክክልእናበስደትእስካለንእራሳችንንእያጥናናንንመኖነውአትናፍቂእሽ

    • @hdjjdijdjdkd5918
      @hdjjdijdjdkd5918 Před 5 lety

      @@haimanotasaye925ዺዩተ

  • @user-lr5bl4by5y
    @user-lr5bl4by5y Před 3 lety +9

    ሴት ልጂ እደ ፈሪሀ ፋቅሮዋን ስትደብቅ ወዶች ይወዳሉ አለዛ ግን ____ ግን ለምን ፍቅረ እኔን አያቀኝም

  • @mihrettsegaye2255
    @mihrettsegaye2255 Před 5 lety +26

    ኢሚር ኮራይ ፈሪሐ ውዴ ስወዳቹህ የኔ ምርጦች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaSa-mq6rp
    @SaSa-mq6rp Před 5 měsíci +1

    የፈሪሀ ውሸት መቸ ነው የሚያልቀው😅😅😅

  • @deeddeed2583
    @deeddeed2583 Před rokem +2

    እኔ የሚገርመኚ ኮራየ ሀደን ሢያናግራት ወይም ተናግራ ምጥቅ ብላ የምተደው ነገር 😂😂

  • @user-ns8jm1mr8p
    @user-ns8jm1mr8p Před 5 lety +13

    የኔ ቆንጆ ፈሪሃ

    • @nicenasa6733
      @nicenasa6733 Před 5 lety

      ፈሪሀ ምርጥ ልጂ

    • @aa-kp7ls
      @aa-kp7ls Před 4 lety +1

      @@nicenasa6733 የኔዉድ ፋፊ ፈሪሀ ማርርርርር

  • @fmmsm2836
    @fmmsm2836 Před 5 lety +6

    😂😂😂😂
    Wyena Qornal asakegn 😂😂😂

  • @hansbbtlmetfkirizsenbedetl8149

    Handye mechem leanchi ayhonm emer

  • @user-cg1nh9en9s
    @user-cg1nh9en9s Před 7 měsíci +1

    ኢምር ሲከፍው እኔም ይከፍኛል😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-yn9mh3dp9y
    @user-yn9mh3dp9y Před 3 lety +3

    ወይ ድህነት

  • @firdosseid2230
    @firdosseid2230 Před 4 lety +15

    ሀደ ተብየ ኢሜርን በፍቅር ትፈልገው መሰለባት

  • @user-ms8xm5xg9y
    @user-ms8xm5xg9y Před 3 lety +5

    አይ ሀንዴ አንቺ ቀልቃላ

  • @user-yq8hi3gs3g
    @user-yq8hi3gs3g Před rokem +4

    ኮራይ አናደደኝ ለኤሚር ሳያሳየው በመቅረቱ የፈሪሀ ቤትሰቦች ሞስኪን ሲያሳዝኑ 😰

  • @veerankutty1636
    @veerankutty1636 Před rokem +1

    😢😢😢😢ውይ የፈሪሀእናት ይኔ ከርባታ😢😢

  • @kunjuk1242
    @kunjuk1242 Před 3 lety +8

    ወይእቺአለምአዱበፍቅርይሠቃያልአዱደሞበድህነትአይአቺአለምታዘብኩሽ

  • @hawahawa4147
    @hawahawa4147 Před 4 lety +6

    Koray asakeg yena mare

  • @aal4746
    @aal4746 Před 5 lety +12

    አየ ፈሪሀ እዲኸውብለሽ አደየ ሰው አደየ አፈር እደሄንሽ ትሞቻለሽ ወይ ሰው አታስደስች ወይ ሊያስደስቱሽ አትመች አች ደረቅ

    • @tgtg2020
      @tgtg2020 Před 5 lety +1

      ደራሲወ ነወ ያበላሸወ መጨረሻወ በጣም ነወ ሚደብረወ

    • @aa-kp7ls
      @aa-kp7ls Před 4 lety

      @@tgtg2020 ኧረባካችሁዝምበሉእንይበትጀለሦችአፋችሁንዝጉ ኡፍፍፍ

    • @helen-eu2hq
      @helen-eu2hq Před 3 lety

      👌👌👌👌👌👌

  • @saadasaada7667
    @saadasaada7667 Před 5 lety +8

    Enamesegnalen

  • @hananjibril8572
    @hananjibril8572 Před 3 lety

    Yane wude fariha sawdishe ako yamra❤❤❤❤❤

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 Před 5 lety +6

    yena #konjo feriha #sewodeshe

  • @saidshumye2229
    @saidshumye2229 Před 5 lety +8

    😍🌷👍

  • @umyesuf274
    @umyesuf274 Před 4 lety +6

    zahara yeny gobz

  • @BustaniBustansabit
    @BustaniBustansabit Před měsícem

    Fariha na imir I love you

  • @lovlove4476
    @lovlove4476 Před rokem

    የኔ ዉድ መህመት

  • @najaatkadir4895
    @najaatkadir4895 Před rokem +1

    አይ ድህነት 🥺🥺🥺🥺😭😭

  • @FFatima-mc9eq
    @FFatima-mc9eq Před měsícem

    Emir,ilov,you,somach❤❤

  • @makeyamanmaki2934
    @makeyamanmaki2934 Před 4 lety +6

    😍😍😍💟💟💟

  • @assdassdf153
    @assdassdf153 Před 4 lety +4

    ዋዉ

  • @azizaaf6603
    @azizaaf6603 Před 3 lety +1

    ክክክክክክ አሁን ባሁን ልብ ድካም አልሽ ሀዴ እኔ አለ ኮራይ ሚስኪን

  • @fatarinamuhammad5997
    @fatarinamuhammad5997 Před 5 lety +8

    Welcome 😍😍

  • @haniyatabdurehman1321
    @haniyatabdurehman1321 Před 3 lety

    Zhra,yna konjoiloveyou ❣️💓💔💘😓

  • @user-sc9wy1rx1g
    @user-sc9wy1rx1g Před 5 lety +8

    Tanks

  • @KasechNbret
    @KasechNbret Před 18 dny

    ❤❤❤❤❤❤

  • @hawiihawii9790
    @hawiihawii9790 Před 5 lety +5

    😍😘😘💙💚💛

    • @saeda1232
      @saeda1232 Před 5 lety +2

      ፈሪሀ፡እና፡አሚር፡ደስ፡ስትሉ

  • @user-pt6io3mt2g
    @user-pt6io3mt2g Před rokem

    ⚘ ❤ ⚘ ❤

  • @tseyibat.belaye5105
    @tseyibat.belaye5105 Před 4 lety +3

    ሀደጧጣ

  • @kadijaa8750
    @kadijaa8750 Před 3 lety +3

    😘😍❤️♥️🇹🇷♥️🇪🇹

  • @wezamfikr9326
    @wezamfikr9326 Před 3 lety +6

    ሁለተኛየ ጀመርኩት ይገርማል

  • @mesayabishu3116
    @mesayabishu3116 Před 11 dny

    ድሀ እኮ አይኩራ

  • @user-jm4gg6ne6n
    @user-jm4gg6ne6n Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ve4wj4kg2k
    @user-ve4wj4kg2k Před 5 lety +18

    ሀንዳ የምትባይ ሰይጣን አንቺን ሳይ ደሜ ይፈላል መቼም አይሳካልሽ እርኩስ

  • @haimanotasaye925
    @haimanotasaye925 Před 5 lety +13

    እደ አዴ የሚያስደስተኝ ሠው የለም ሁሉን ማስመሠል ስትችል አለማስመሠሌ በጣም እየጎዳኝ ስላለነው ይቅርታ ኮሜቶች እንዳትሰድቡኝ ስድብ ስጠላ

  • @HannaSossi
    @HannaSossi Před 2 dny

    Ke hulum commentatoroch nachu mitaskugn

  • @zabeedazabeeda817
    @zabeedazabeeda817 Před 2 lety

    ♥️

  • @seadaseid1832
    @seadaseid1832 Před 5 lety +6

    Enamesgenalne 15 yelkekline

  • @user-og7sm8ep2w
    @user-og7sm8ep2w Před 5 lety +17

    ሀኒ አችን መየት አስጠላኝይድፋሽ ቀልቃላ

  • @user-yx2ws7ie6y
    @user-yx2ws7ie6y Před 5 lety +4

    🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡

  • @user-ho5cz5dg6q
    @user-ho5cz5dg6q Před rokem

    ❤❤❤❤

  • @addisaddis8701
    @addisaddis8701 Před rokem

    ❤❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @mihrettsegaye2255
    @mihrettsegaye2255 Před 5 lety +16

    ሐንዴ የሆሽ ነገረኛ ምቀኛ

    • @zab544
      @zab544 Před 4 lety

      ሀንዴ ቅነት በላጌ ነሽ እፍፍፍፍፍ

  • @Almas-qr8dp
    @Almas-qr8dp Před 3 lety +1

    ፈሪሀአይዞሸያልፋልሁሉምነገርውደሀሀደግንመጥፎናት

    • @user-jn8fr6zw1b
      @user-jn8fr6zw1b Před 2 lety

      ግንኮ አታየዉም እደኮሜቶቸ ፈገግ የሚያረገኝ የለም ሀዲስ አቃጠለቻችሁ እኔኳ ምንም አይመሥለኝ

  • @ejejejussuh4558
    @ejejejussuh4558 Před měsícem

    😂❤❤❤

  • @KuleniBeyisaKuleniBeyisa

    🎉❤😍💋❤👍

  • @shemsiashemsiabedewi8798
    @shemsiashemsiabedewi8798 Před 5 lety +6

    አዎ

  • @dojakade5485
    @dojakade5485 Před 9 měsíci

    ❤😢

  • @gfuy4283
    @gfuy4283 Před 8 měsíci

    ፈሪሀ ኩሩ

  • @awasanabera5903
    @awasanabera5903 Před rokem +1

    ፈሪሀና ኢሚሪ አይለያያችሁ

  • @ayantijordan5744
    @ayantijordan5744 Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meskerem1954
    @meskerem1954 Před rokem

    😭😭😭😭😭💔💔💔

  • @user-dq5xn6uq6c
    @user-dq5xn6uq6c Před 9 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤