Video není dostupné.
Omlouváme se.

ፈሪሀ ክፍል 12

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 08. 2024
  • ባለሥልጣናቱ ሂሳብ CZcams: goo.gl/S58HcD
    Medyapım Official CZcams Channel: goo.gl/ZFpCky
    ውሰድ:
    Vahide Gördüm
    Hazal Kaya
    Metin Çekmez
    Çağatay Ulusoy
    Deniz Uğur
    Melih Selçuk
    Ceyda Ateş
    Yusuf Akgün
    Sedef Şahin
    Gülşah Fırıncıoğlu
    Feyza Civelek

Komentáře • 278

  • @mumuyegetahun4848
    @mumuyegetahun4848 Před 2 lety +56

    እናት ሺ አመት ትኑር💔❤❤❤❤

  • @retafikerfiker190
    @retafikerfiker190 Před 4 lety +23

    የዚህ ድራማ ፋፃሜ እዚህ ክፍል ላይ ነው ያለቀዉ። ዳግመኛ መተንፈስ ባልችልስ አለቻት በ173 ክፍል ውስጥ እስትንፋሷ ተበጠሰ።የዘላለም ስቃይ ለኢሚር ተረፈ ኡፍፍፍ 😭

    • @user-pc3zh9kd4m
      @user-pc3zh9kd4m Před 3 lety +5

      ኧረ ፊልምኮ ነው አይዞሽ እህቴ ክክክክክ እነሱበደህናቸውተቀምጠው ሆሆ

    • @bahirhmhmad856
      @bahirhmhmad856 Před 3 lety +1

      አረ ሲፈፀም ፈሪሀ ኣልሞተችም

    • @azizaaf6603
      @azizaaf6603 Před 3 lety +3

      አወ በአረበኛ ብታዪት 74 በጣም ነው የሚያስለቅሠው ኢሜረ አወ የሰረጉ ጊዜ ነው ትንፋሿ የተበጠሠው

    • @whereisthelove8844
      @whereisthelove8844 Před 2 lety

      @@bahirhmhmad856 adade motalech yilalu adade demo almotechim lela sew afkira tefta new yilalu gin demo mekabriwa eiyehede betam yasazinal neber eimir ena minim algebagnim

    • @fatumaibrahim5378
      @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +1

      @@bahirhmhmad856 በአረበኛ እሚተላለፈዉለይ የሰርጓቀንሙታለች ኢሜርንስታገባ😥

  • @mtfbcc7353
    @mtfbcc7353 Před 4 lety +57

    እናት ለዘላለም ትኑር

  • @user-zj3ir5re2r
    @user-zj3ir5re2r Před 4 lety +19

    ውይ የዛሀራ ፀጉር ሲያምር ገና ፈታ አየሁት አላህ ይጠብቅሽ የኔናት ስወድሽ ልክ እደናቴ ነው እማይሽ

  • @appuae6948
    @appuae6948 Před 4 lety +32

    እውነት ለመናገር ኮራየ ተሳስተሀን ከዚህ ላይ። ሁሉን ነገር ማናገር ነበረብህ እሷን አስጥላለሁ ብለህ ጓደኛህን እየጎዳህው ነው ተናግረህ ካወቀ ቡሀላ ሁለቱንም ማስታረቅ ነበረብህ አተግን ደበከው ትክክል አይደለህም እውነት

    • @azizaaf6603
      @azizaaf6603 Před 3 lety

      አወ ትክክል አይደለም ኮራይ

  • @seada2315
    @seada2315 Před 3 lety +34

    የነ ፈሪሀ ቤተሰብ በፍቅር የተሞላ ነው ገዘብ ባይኖራቸውም

  • @hdeahh2017
    @hdeahh2017 Před 3 lety +51

    ኮራይ ምርጥ ሰው ነህ አድናቂህ ነኝ

  • @user-nl7kb4xl9t
    @user-nl7kb4xl9t Před 4 lety +43

    ኮራየ ምርጥ ሰው ስውደው እኮ

  • @user-jm6qp2bu2x
    @user-jm6qp2bu2x Před 5 lety +152

    አባቴን በቅርቡ ነው በሞት ያጣሁት የፈሪሀ አባት አባቴን ያስታውሰኛል😢😢😢😢😢😢😢

    • @user-st9il5vs9i
      @user-st9il5vs9i Před 5 lety +3

      አይዞሽ ማር ነፍሱ ይማረው

    • @haimanotasaye925
      @haimanotasaye925 Před 5 lety +3

      የኔ ቆንጆ እግዚሀቢሄር ያጰነሽ አይዞሽ በርች በስደት ላይ ሀዘን ይከብዳል ግንበርችልኝ እግዚአብሔር ያጰነሽ

    • @mariammariam7353
      @mariammariam7353 Před 5 lety +1

      ሀደየሰረሺንይጥሺ

    • @saarauae7093
      @saarauae7093 Před 5 lety

      Karye yen mar

    • @lailakam9946
      @lailakam9946 Před 4 lety

      ምን ላርግልህ

  • @user-ns8jm1mr8p
    @user-ns8jm1mr8p Před 6 lety +134

    ውይይይ ደስ ሲሉ የፈሪሀ እናት እና አባት

  • @manahloshteddesse983
    @manahloshteddesse983 Před 4 lety +24

    እናት ለዘልኣለሞ ትኑር

  • @ghyt1077
    @ghyt1077 Před 4 lety +20

    እድሚ ና ጤና ይሰጥልኛ ልናቶች

  • @mihrettsegaye2255
    @mihrettsegaye2255 Před 5 lety +91

    ውይ ኮራይ እንዳተ አይነት ጎደኛ የት ይገኛል

  • @zenebechzenebech2040
    @zenebechzenebech2040 Před 4 lety +13

    Feriha. Love♥️💚💙💞💓💗💖💕❤️💜💋💋💋💋

  • @retafikerfiker190
    @retafikerfiker190 Před 4 lety +16

    ኢሚር እኮ ግን በሀንዴ ንግግር አልተዋጠለትም

  • @user-tq3vt1yi1l
    @user-tq3vt1yi1l Před 9 měsíci +4

    እናት ሁሌም እናት ናት

  • @user-oh7ci1md2g
    @user-oh7ci1md2g Před 5 lety +42

    ፈሪሀ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል

  • @NeverGiveup-yl3qb
    @NeverGiveup-yl3qb Před 5 lety +27

    ያደረገችውን ስለ ምታውቅ ነው ምታማርተው እንደ ማትጠቅምሽ ታውቃለች አይዞሽ ዘሃራ
    አይይ ኮራይ እሳት ጎርሰህ መተህ ስታቅፍ ቀዘቀዝክ 😂😂😂😂ሀንዴ ሼጣን ነሽ 💇🏿‍♀️
    ላንተ ስል ከመቃብርም ቢሆን ወጥቼ እረዳሃለው 😭😭ዘሃራ

  • @makiyamohammed7546
    @makiyamohammed7546 Před 5 lety +65

    ኮራይ ይመችህ ምርጥ ሰው

  • @fatmabatta9803
    @fatmabatta9803 Před 2 lety +7

    የኔማር ፈሪሀ ሥወድሽ 💋💋💋

  • @n.y7734
    @n.y7734 Před 6 lety +33

    አሚር&ፈሪ😘😘😘

  • @arditube5698
    @arditube5698 Před 3 lety +7

    ኮራይ ግን ጂል ቢመስልም ጥሩ ጎደኛ ነው

  • @haimanotasaye925
    @haimanotasaye925 Před 5 lety +15

    ደስ የምትል እንጀራናት እንዲህ አየናት እንጀራ እናት አይቸ አላቅም በውነት የለም

  • @newuae8368
    @newuae8368 Před 4 lety +23

    ፈሪሀ ቆራጥ ተመቸሽኝ

  • @newuae8368
    @newuae8368 Před 4 lety +11

    ጎበዝነሽ ፈሪሀ

  • @kiyaaakooyemariyamlij3604

    Koraye mert sew❤👌

  • @user-ms8xm5xg9y
    @user-ms8xm5xg9y Před 3 lety +21

    ኮራይ ምርጥ ሰው ዋው

  • @tube4689
    @tube4689 Před 5 lety +31

    ስወዳቼው በተለይ ኮራይ ፍቅርነው ኢሜር ማርነገር

  • @danieldesta1288
    @danieldesta1288 Před 5 lety +6

    Hande ichi gonbosi gonbosi iqa lamansati now farha indetshawodih.

  • @sifanzewdu1946
    @sifanzewdu1946 Před 3 lety +7

    ሰላም
    እባካቹ ሙሉውን ምርአፍ ልቀቁልን ገና አሁን ነው ማየት የጀመርነው ።😭

  • @Etsub-ff6de
    @Etsub-ff6de Před 5 měsíci +1

    ኮራይ ምርጥ ሰው ❤❤

  • @thandekavilakazi9267
    @thandekavilakazi9267 Před rokem +1

    እናት ለዘለዓለም ትኑረ

  • @user-my9ll2jr1f
    @user-my9ll2jr1f Před 2 měsíci +1

    It's the best movie

  • @yousramohamedmohamed783
    @yousramohamedmohamed783 Před 2 lety +3

    Feriha leyu nash sewodsh ko😘😘😘😘😘

  • @tgaxuem5932
    @tgaxuem5932 Před 5 lety +11

    ዋዋ ደስሱሉ ቀጥሉበት

  • @natsantaberaw5578
    @natsantaberaw5578 Před 3 lety +2

    የኔ ,,,,,,ቃል የለኝም😍😘😍😘

  • @kunjuk1242
    @kunjuk1242 Před 4 lety +13

    ውይይይየፈሪሀእናትሥታምርፀጉሯፈጣሪረጅምእድሜእናጤናእመኝልሻለሁ

  • @user-yl1jh4tm5m
    @user-yl1jh4tm5m Před 4 měsíci

    ኮራይይይይ ምርጥ ሰው❤❤

  • @user-qj4jw5zm1w
    @user-qj4jw5zm1w Před 4 lety +14

    ኮራይ ሰራህላት እሰይ

  • @zed2101
    @zed2101 Před 4 lety +6

    እኔእስካሁን ደስያለኝ ነገር ቢኖር ሲሞቱወይምሲገግሉሰውአላየሁምእስካሁን

  • @SaudiTaif-eb2df
    @SaudiTaif-eb2df Před 6 měsíci

    ፈሪሀ በርችልኝ የኔ ቆንጆ ሴት❤❤❤❤❤

  • @slmaslma8845
    @slmaslma8845 Před 3 lety +3

    Koray betam tesastehal maletie eunet menager neberebh gadegnahn eyetegida new yale

  • @user-fw6kv2vu5w
    @user-fw6kv2vu5w Před 20 dny

    ወይ እሪዛ ሲያሳዝን ጸጉሯን ሲያሸት

  • @kamkamela1770
    @kamkamela1770 Před 5 lety +8

    ውይሀዴሰወችመጥፎናቸውአልሽአችአደኛዋሀዴ

  • @mihrettsegaye2255
    @mihrettsegaye2255 Před 5 lety +12

    ፈሪሐ ውዴ አይዞሽ የኔ ማር

  • @Fatima-ci7th
    @Fatima-ci7th Před 2 lety +6

    የፈሪሀ እናት አባት ስወዳችሁ

  • @user-gr3yg8mv5n
    @user-gr3yg8mv5n Před 5 lety +10

    ውይ ወንዶች እንደ ግስላ ገንፍሎ መቶ ስታቅፈው ሰከን አላለም

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +2

    ግንእዚጋ መምህሮች ተሠሥተዋል ሀዴ እኔነኝ አዉቄ ያቀነባበርኩት የፈሪሀ ጥፋት አይደለምብላ ስትናገር እሧን መቅጣት ነበረባቸዉ ምክንያቱም ኮራይ ባይቀርፂነሮ ሀዴለፈሪሀ አደዛዢ እፄስሠጣት ፈሪሀትምህርቷን ታጣነበር ሀዴመቀጣትነበረባት🤔🤔😬

  • @adiitube1174
    @adiitube1174 Před 4 lety +5

    Yee fariya abati quxa inate yastwusanyali

  • @semeramohammed7830
    @semeramohammed7830 Před 9 měsíci +1

    FerihaLove❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tutpeter
    @tutpeter Před 5 lety +7

    Wow amazing drama 😍

  • @emasubetema7796
    @emasubetema7796 Před 3 lety +2

    betam növ toro film növ gen haden ena feherijan vedasalov

  • @user-xf6ep2gf9f
    @user-xf6ep2gf9f Před 5 lety +13

    ፈራሀ። ውዴ። አይዞሸ

  • @Yerdi-f3e
    @Yerdi-f3e Před 3 dny +1

    Feriha ትነጫነጫለሽ

  • @jerulove4935
    @jerulove4935 Před 5 lety +12

    Yeferihan abat say yekfangal yen abbat andem ken wedong ayakim

  • @hiwotgonfa9893
    @hiwotgonfa9893 Před 5 lety +9

    በጣም ያምራል

  • @habibahadji411
    @habibahadji411 Před 5 lety +11

    መህመት ፍቅር የሆንክ ልጅ

  • @hccc7151
    @hccc7151 Před 2 lety +2

    ኮራይ የኔ ውዱ ❤❤❤❤❤❤

  • @madiyamd1610
    @madiyamd1610 Před 10 měsíci

    Korayi mert sew nk iko ❤❤❤❤😊😊😊❤❤❤❤❤

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +3

    ጦዛነበር አለኮራይ😁😁😁

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +2

    መልካምእድልአለኮራይ😁😁😁

  • @zaytumudin4944
    @zaytumudin4944 Před 2 lety +2

    ከዘም ይትደርሰ ከየፉዝ

  • @dhjjgvdjggg5182
    @dhjjgvdjggg5182 Před 5 lety +15

    ኮረይ ሲነደድ የምረል ኮስቶር ሲል የምረል

  • @newuae8368
    @newuae8368 Před 4 lety +11

    ኮራይ ስወድህህህ

  • @halimanoor7443
    @halimanoor7443 Před 5 lety +20

    መሐመት በጣምነው ያስለቀሰኝ

  • @haniyatabdurehman1321
    @haniyatabdurehman1321 Před 3 lety +2

    Iloveyou,feirh

  • @saabiriinmukhtar8146
    @saabiriinmukhtar8146 Před 22 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarasebrina3946
    @sarasebrina3946 Před 5 lety +6

    Nice Movie

  • @victoriaemmanuel5492
    @victoriaemmanuel5492 Před 3 lety +2

    I love it

  • @user-pj7lx4dp7e
    @user-pj7lx4dp7e Před 5 lety +6

    Enamesegnalen

  • @naniepherem7939
    @naniepherem7939 Před 4 lety +2

    Oh feriha dess tlalech

  • @user-pm8uf4ud9y
    @user-pm8uf4ud9y Před 4 lety +5

    ዘህራ ውይይይ በንዴት ስታወራታስፈራላች

  • @user-ym4cn1ex5u
    @user-ym4cn1ex5u Před 5 lety +10

    የጋሬ ልጆች ሰለምነው አለው ስሬ በዝቶብኝነው ግን ማጢቻለው አመሰግናለሁ

  • @hadayaabudalah4591
    @hadayaabudalah4591 Před 5 lety +16

    ሀደ የሠራሽን ይሠጥሽ ሰይጣን ምስኪን ኮራይ አላህ ይወፍቅህ ምንድን የምኮርኩማት አንተ ብቻ ነህ ክክክ

  • @haniyatabdurehman1321
    @haniyatabdurehman1321 Před 3 lety +2

    Koray,jagnanh

  • @user-bw2fx9ls7j
    @user-bw2fx9ls7j Před 5 lety +14

    ሀንደ ቀፋፊ እንባዋ ከየት ነው የሚመጣው

  • @user-mz4oy4ul3k
    @user-mz4oy4ul3k Před rokem +1

    ሲያምሩ

  • @yosefalenezy7946
    @yosefalenezy7946 Před 3 lety +2

    koraye 👌👌

  • @technoadisabirane6132
    @technoadisabirane6132 Před 5 lety +5

    kooraye👍👍👍👍👍

  • @aabcd6150
    @aabcd6150 Před 2 lety +3

    ኮራይ ምርጥ ሠው ነህ

  • @Vihgjc
    @Vihgjc Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @esmail5684
    @esmail5684 Před 4 lety +6

    ኧረ ሸባው ቀውጧል

  • @AlaxBelsty
    @AlaxBelsty Před rokem +2

    ❤❤❤❤

  • @ejejejussuh4558
    @ejejejussuh4558 Před 2 měsíci

    ፈሪሀየ❤❤

  • @seadaseid1832
    @seadaseid1832 Před 6 lety +8

    13 benatachehu

  • @saadasaada7667
    @saadasaada7667 Před 6 lety +11

    እናመሰግናለን

  • @obsebekele2040
    @obsebekele2040 Před rokem

    Korayi mirt lij😍

  • @user-iu2gd2mn8t
    @user-iu2gd2mn8t Před 4 lety +4

    hi

  • @samirayimer4483
    @samirayimer4483 Před 5 lety +7

    ክፍል85 ላኩልን

  • @mekiyaabdilhadi1998
    @mekiyaabdilhadi1998 Před rokem

    ዳሂናት እና አለመመር እንዴት ያስጠለል መሀመድ ልክ እንደኔ ያሰዚነል

  • @ketemademke6209
    @ketemademke6209 Před rokem +1

    Wow

  • @user-rb4qw6cn6s
    @user-rb4qw6cn6s Před 4 lety +4

    halawaa 💖💖💖💖💤💤💤💤😎😎😇😇💖💖💖💖💤💤💤💤💕💕💕💖💖💖💖💖

  • @user-zj3ir5re2r
    @user-zj3ir5re2r Před 4 lety +6

    ኮራይ ያስቀኛል ምን አባሽ ነው እምገዥው አለ

  • @nafiisaaadamadam7575
    @nafiisaaadamadam7575 Před 5 lety +8

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayimanotcherye7847
    @hayimanotcherye7847 Před 3 lety +1

    ፈሪሀዬ

  • @zmzmzmzm4177
    @zmzmzmzm4177 Před 5 lety +12

    ኧረ 11የትነው

  • @SaleatEsky
    @SaleatEsky Před 17 dny

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 Před 5 lety +6

    #wey dess #silue ye feriha #enate ena #abate

  • @aminaibdah459
    @aminaibdah459 Před 29 dny

    👍👍👍👍👍

  • @meremyoutube203
    @meremyoutube203 Před 3 lety +2

    የፈሪሀ ሙሰልሰል ዳይክተር የተዋጣለት ነወ

    • @natsantaberaw5578
      @natsantaberaw5578 Před 3 lety

      አረ ተይው በናትሽ ጥሩ አድርጎ ጀምሮ መጨረሻውን አበላሸው