Video není dostupné.
Omlouváme se.

ፈሪሀ ክፍል 11

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 08. 2024
  • ባለሥልጣናቱ ሂሳብ CZcams: goo.gl/S58HcD
    Medyapım Official CZcams Channel: goo.gl/ZFpCky
    ውሰድ:
    Vahide Gördüm
    Hazal Kaya
    Metin Çekmez
    Çağatay Ulusoy
    Deniz Uğur
    Melih Selçuk
    Ceyda Ateş
    Yusuf Akgün
    Sedef Şahin
    Gülşah Fırıncıoğlu
    Feyza Civelek

Komentáře • 271

  • @user-er7lj5nn8s
    @user-er7lj5nn8s Před 2 lety +100

    የፈሪሀ እናት አድናቂወች የት ናችሁ👍

  • @melatd3524
    @melatd3524 Před 4 lety +188

    እናት ማለት ልክ እንደ ዛህራ ናት እናቶች ለዘላለም ይኑሩ ♥♥♥

  • @MBaba-xq5oi
    @MBaba-xq5oi Před 3 měsíci +4

    ❤❤እናት ማለት. የእናት ውለታዋ ብዙነው ፈጣሪ ይክፈላቸው❤❤❤እውነት ለመናገር እናቶች ማለት ትልቅ ትርጉም አላቸው እነሱን ቃላት አይገልፃቸውም. ❤❤የነሱን ውለታ መቸም ከፍለን አንጨርሰውም. ❤❤❤ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው.እማ እማ ዘላለም ኑሪልኝ. እስኪ እንደኔ እናቱን የሚወድ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-be4eq4oi5p
    @user-be4eq4oi5p Před 5 lety +91

    የፈሪሃ እናት ሽ አመት ኑርልኝ

  • @user-vy6wu5nj8e
    @user-vy6wu5nj8e Před 4 lety +32

    ዉድድድድድ ፈሪሀ እና ዛሃራ እናቴ ኑሩልኝ

  • @ddggfddf1453
    @ddggfddf1453 Před 3 lety +10

    እንደ ፈሪሃ ና እንደ እናትዋ መሆን በጣም ደሰ ይለኝል ። ሃንዴ ግን እጅሸ ይሰጥሸ ሸይጣን ( ቃናተኛ)

  • @user-jj6kd5uc6t
    @user-jj6kd5uc6t Před 5 měsíci +2

    የፈሪሀ እና ሺአመት ኑሪ እናትማለት እዳችያለይ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤አድናቂሺነኝ❤🎉🎉🎉

  • @zab544
    @zab544 Před 4 lety +22

    ፈሪሀ የኔ ማሬ አይዞሽ እነቴ ዘራ ለዘላለም ትኑር

  • @user-qm4kl1nw4d
    @user-qm4kl1nw4d Před 4 lety +50

    ኢሚር ምርጥ ሰው 😍😍❤❤❤

  • @saidelhefnawy2386
    @saidelhefnawy2386 Před 5 lety +42

    ውይ ሀንደ እውነቱ የሚወጣበት ቀን ነው የናፈቀኝ

  • @fentaneshihabtamu1926
    @fentaneshihabtamu1926 Před 3 lety +47

    እኔ ልክ እዴ እናት ዘሀራ መሆን እፈልጋለሁ ለልጆቼ

  • @hffyfrd8702
    @hffyfrd8702 Před 4 lety +34

    እናት ማለት ልክዛህራናት እናቶችለዘለላም ይኑሩ

  • @hadayaabudalah4591
    @hadayaabudalah4591 Před 5 lety +27

    ውይ የሀደ ቅናት አላህ የሠራሽን ይሠጥሽ ያርግሽውን አድርጊ ኢሚር ላንች አይሆንም መቸም ቢሆን ሾይጣን

    • @fatumaibrahim5378
      @fatumaibrahim5378 Před 2 lety

      ያፉዝ እኮ ሾይጦን እራሡ ይፈራሻል ይላታልሀዴን😁😁😁😁

  • @elasofi8094
    @elasofi8094 Před 3 lety +32

    ደሙን አፍስሶ ስጋውን ቆርሶ ከሲኦል ያወጣን JESUS CHRIST ይመስገን 🖤

  • @retafikerfiker190
    @retafikerfiker190 Před 4 lety +44

    ኮራይ አደባለከዉ አልክ 🤣🤣🤣 ልጁ ለራሱ ተደባልቆበታል 🤔🤔🤔 ኰራይዬ እኮ ዉስጤ ነክ

    • @ghyt1077
      @ghyt1077 Před 4 lety +2

      ፈሪሀ አይዥሺ የኔዉድ ሁሉም ያልፉን ዉይ ድህነት

    • @ghyt1077
      @ghyt1077 Před 4 lety +1

      ዉይ ድህነት አይዥሺ ፈሪሀየእናቴነ አለያይነነዉ

  • @woynraya2325
    @woynraya2325 Před 5 lety +45

    ወይኔ የፈሪሀ እናት ስወድሽ።።።

  • @arditube5698
    @arditube5698 Před 3 lety +10

    ወይዘሮ ዘሀራ በጣም ነው ደስ ምትለኝ

  • @user-st9us2sy1q
    @user-st9us2sy1q Před 5 lety +34

    የፈረሀ እናት ስወዳት የኔ ምርጥ ሁላቸውሁ ውድድድድ

    • @user-vo5ft8sm9s
      @user-vo5ft8sm9s Před 5 lety

      ሃንዴ ምን አይነት ሴት ናት ግን

    • @aa-kp7ls
      @aa-kp7ls Před 4 lety

      @@user-vo5ft8sm9s ቀናተኛናመሠል

  • @abdalftahalf8360
    @abdalftahalf8360 Před 5 lety +38

    ሀንዴ አፈሪ ብይ ዉሸ ማቼም ብይሆን አትበልጨትም

  • @Tube-pc1yx
    @Tube-pc1yx Před 3 lety +18

    ደስ የሚል ፌልም ነው ሀደ የስራሽን ይስጥሽ አች ነቀዝ ፈሪሀን አታለልሻት

  • @user-im2xv2vi2y
    @user-im2xv2vi2y Před 5 lety +27

    ፈሪሀ አይዞሽ ዉነቱይዉጣል፡፡

  • @lixmony1698
    @lixmony1698 Před rokem +5

    ፈሪሃ አይዞሽ ሁሉም ያልፍል ❤️🥺

  • @rhamahamedyoutube8242
    @rhamahamedyoutube8242 Před 4 lety +20

    ፈረሃየ የኔ ማር ስወድሽ እት ዘሃራ

  • @sksks8131
    @sksks8131 Před 4 lety +13

    ወይ ሀዴ የስራሽን ይስጥሽ ፈሪሀን በአደንዛዠ እፄ አሳበድሻት ኢሚር መቸም ያንች አይሆን

  • @user-fi2jf2kd8m
    @user-fi2jf2kd8m Před 4 lety +25

    አይ ፈርሀት መዳኒት ሰጥዋት ስታዛዝን አይ ሴቶች ምቀኛ ነን

  • @natsantaberaw5578
    @natsantaberaw5578 Před 3 lety +13

    የኔ ፍቅሮች😍😘

  • @PopPop-pd7lx
    @PopPop-pd7lx Před 5 lety +18

    ፈሪሀ የኔ ዉድ

  • @user-ff5fg5hd4i
    @user-ff5fg5hd4i Před 4 lety +12

    ሀዴ የተቀማ ሂወት ላይ ኬምሬ ሆና ትሰራ ነበር ግን እዛም ላይ እዚህም ላይ መጥፎ ነች ክክክክ

    • @user-yk9ev1ir8e
      @user-yk9ev1ir8e Před 4 lety

      እፉፉፉ ኮሜቶቺ በሳቅ ገደላቺሁኝ

    • @deeddeed2583
      @deeddeed2583 Před rokem

      ሀደ ባትኖር ፊልሙ ደሥ አይልም ሀደን አትጥሉ ብኚ ያመኛል

  • @elasofi8094
    @elasofi8094 Před 3 lety +5

    እግዚአብሔር ለሁሉም ይመስገን

  • @MBaba-xq5oi
    @MBaba-xq5oi Před 3 měsíci +1

    የፈሪሀ እናት ትለያለች ስወዳት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fe7xs3jc7f
    @user-fe7xs3jc7f Před rokem +7

    ኮራይ ምርጥ ጋደኛ❤

  • @makiyamohammed7546
    @makiyamohammed7546 Před 5 lety +13

    እናት ዘሀራ ስወድሽ

  • @user-zy9uy5fj2e
    @user-zy9uy5fj2e Před 5 lety +48

    ፈሪሀ ኣይዞሽ ሀንዴ የስራሽ ይሥጥሽ

    • @haniyebalelij3294
      @haniyebalelij3294 Před 5 lety +3

      እናቴ ውሥጤ ናት እናቴ ውሥጤ ናት 😢😢😢😢😢😢

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +4

    አደባለከዉ አለኮራይ😂😂😂አይኢሜር አለካኋትም አለኢሜር😂😂😂😂😂

  • @haimanotasaye925
    @haimanotasaye925 Před 5 lety +24

    የረጋ ወተት እርጎ ይወጠዋል ትላለች እናቴ

    • @megfirabintreshid5841
      @megfirabintreshid5841 Před 4 lety +4

      እውርጎ ሳይሆን ቅቤ ነው

    • @user-gh6um4ve8y
      @user-gh6um4ve8y Před 4 lety +2

      ክክክክክክ የረጋ ተወት ቅቤ ይወጠዋልነው ተረቱ ክክክክክክክክክክክ

    • @user-ht4qj3tg6j
      @user-ht4qj3tg6j Před 3 lety

      አረ በሳቅ ሞትኩ ክክክክክክክክክክክ

  • @user-nb2dw7mv2j
    @user-nb2dw7mv2j Před 4 lety +19

    ሀንዴ የስራሽን ይስጥሽ የጅሽን አንድ ቀን ታገኛለሽ

  • @user-vl8yv8sv4c
    @user-vl8yv8sv4c Před 5 lety +23

    ወይሀንደየምታለቅሽበትቀንናፍቆኛል

  • @user-dy9tv3rb7c
    @user-dy9tv3rb7c Před 5 lety +24

    ዉይ ሃንዴ ስታስጠሊ

  • @freweynimulue8674
    @freweynimulue8674 Před 4 lety +16

    Emiri 👄👄👄

  • @zharaalshehhi8434
    @zharaalshehhi8434 Před 4 lety +18

    ውይ እብድ ናት ቀናተኛ ህዲ ናት

  • @gelilagelila4132
    @gelilagelila4132 Před 5 lety +31

    እናት ሐዘላለም ትኑር

  • @naffhababaanaf2770
    @naffhababaanaf2770 Před 2 lety +3

    👍✨✨✨
    🎉😊👏😁👏😃🎉
    እንኳን ደስ አለህ !

  • @user-zs1ef6jv3e
    @user-zs1ef6jv3e Před 3 lety +5

    የኔ እናት ፈርያ

  • @azizaaf6603
    @azizaaf6603 Před 3 lety +5

    ኮራይ አደባለከው አልክ😂😂😂😂😂ለራሡ ተደባልቆበት ግን ሀዴ እውነቱን ሲያውቅ ያኔ እንደት እደምታለቅስ እረግጠኛ ነኘ ኢሜረ ደግሞ አታካብድ መልሰህ ይቅረታ ልትላት ነገረ

  • @alambenny413
    @alambenny413 Před 5 lety +22

    የፈሪያ እናት ስወድሽ መቼ ነው ኡፍ ምትይው

  • @user-qg6uw7di9m
    @user-qg6uw7di9m Před 4 lety +8

    ወይጉድ ኢሚር ዉጭ ወድየለምእደ kkkk እሡደሁ ከ ፈሪሀ ዉጭ ሠዉ አይታየዉም ቢጋቡ እና ሀዳ እና መሰሎቿ ቢቃጠሉ ምን አለ

  • @danieldesta1288
    @danieldesta1288 Před 5 lety +18

    hade yesirashi yistihshi.

  • @user-st9il5vs9i
    @user-st9il5vs9i Před 5 lety +30

    ምን አይነት ስራት ማጣት ነው ስው እጂን ሳይታጠብ ምገብ መብላት

  • @user-sp5md3my8p
    @user-sp5md3my8p Před 25 dny

    የፈሪሀ እናት❤❤❤

  • @user-xw1rg1ck7e
    @user-xw1rg1ck7e Před 4 lety +8

    ሀንደ በጣም ሸይጧን ሴት ነሽ

  • @user-hv3gj9bl7u
    @user-hv3gj9bl7u Před 13 dny

    ❤❤ romantic❤❤ Feriha❤❤emir❤❤ I love you

  • @samirataju2911
    @samirataju2911 Před měsícem

    Handy balge kory emir feriha ❤😊😢

  • @user-qj4jw5zm1w
    @user-qj4jw5zm1w Před 4 lety +27

    ሀደይ ይዲፋሽ

  • @elasofi8094
    @elasofi8094 Před 3 lety +4

    እመቤቴ ትጠብቃችሁ😊👍🏽

  • @hayathayat7194
    @hayathayat7194 Před 5 lety +30

    እናት ዛህራ አቺን ሳይ እናቴን ትመሢኛለሽ

  • @SmarhQHT
    @SmarhQHT Před 11 dny

    Zahraa wude ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yimer2183
    @yimer2183 Před 5 lety +7

    ኪኪኪኪኪኪ ፈሪሀ ኧርቀስ

  • @NeverGiveup-yl3qb
    @NeverGiveup-yl3qb Před 5 lety +29

    ውይ ኢሜር ሳታጣራ ወረድክባት ፈሪሃ አይዞሽ እውነቱ ይወጣል ግን ያለ ቦታሽ ገብተሽ ሞተሽ ነበር 🙆‍♂️😭
    ሀንዴ የስራሽን ይስጥሽ
    ፊት መታጠብ እጅ መታጠብ የለም በተኙበት መብላት ቱ የማይረቡ
    =>ልክ ነሽ እናቴ ዘሃራ ማውራት ወሳኝ ነው አለማውራት አለመግባባትን ይፈጥራል አለምግባባት ደግሞ መለያየትን ይመጣል
    👍🏼👍🏼👍🏼

    • @zakiyanaga8637
      @zakiyanaga8637 Před 5 lety +1

      Emir Sweet zaikya naga

    • @NeverGiveup-yl3qb
      @NeverGiveup-yl3qb Před 5 lety

      Zakiya Naga
      Negaxaa

    • @user-bt6wh2mf3w
      @user-bt6wh2mf3w Před 5 lety +3

      ክክክክክክ እዉነትም ያለ ቦታዋ ገብታ ነቅላ ነበር ትዝ አለኝ የመጀመርያ እኔ መጠጥ የጠጣሁ ቀን እደዚ ነበር የጨፈርኩት ሀሀሀሀ አስታወሰችኝ

    • @user-zq1vd7eg3d
      @user-zq1vd7eg3d Před 5 lety

      @@user-bt6wh2mf3w kkkkkkk

    • @user-bt6wh2mf3w
      @user-bt6wh2mf3w Před 5 lety +1

      @@user-zq1vd7eg3d አያስቅም ትዝታ ያስለቅሳል እጂ ክክክክክክ

  • @missimissi7552
    @missimissi7552 Před 4 lety +15

    ሀደ ትንሽ አታስቢም ሀብትና ዝና ስላለሽ ብቻ እንደዚህ መሆን ይደብራል

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +2

    እዉነታዉሲወጣ ሀዴ አለቀልሽ ኢሜርአይለቅሽም አቺከቱ✊✊✊

  • @asas2835
    @asas2835 Před 5 lety +10

    የፍቅር መቀስ🦂🔥

  • @hjjdhndbhsh9339
    @hjjdhndbhsh9339 Před 3 lety +5

    ፈሪሀና ኢሚር ስወዳችሁ

  • @saadasaada7667
    @saadasaada7667 Před 6 lety +11

    እናመሰግናለን

  • @woynraya2325
    @woynraya2325 Před 5 lety +14

    ወይ ሀንደ ስትገርሚ።።።።

  • @zab544
    @zab544 Před 4 lety +13

    ሀንዴ አፈር ብይ በቅነት አንች ቆሻሸ ኢሚር መቼም የንች አይዴለም ሀንዴ ምቀነ እፍፍፍፍ

  • @user-di3ll9ob9b
    @user-di3ll9ob9b Před 3 lety +3

    ውይ ፈሪሃ ውድየ

  • @sumayabaxmmmnuwdeseyelngem8423

    sumaya muhammad wayene Hande men ayente sehun nashe gene faxere yesirashen yesixeshe

  • @mesibns5084
    @mesibns5084 Před 4 lety +2

    enat zarha mert eko nashe

  • @user-jm4gg6ne6n
    @user-jm4gg6ne6n Před 2 měsíci

    Wayen feriy❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ejejejussuh4558
    @ejejejussuh4558 Před 2 měsíci

    ❤❤❤😢😢ፈሪሀ ዉድየ ኣይዞሽ

  • @merilmanbiyebiyemert8948
    @merilmanbiyebiyemert8948 Před 4 lety +3

    Ayzoshi firha.handi.yerashin.whitish

  • @HhuuiwuBejg3gei
    @HhuuiwuBejg3gei Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @birukimelase321
    @birukimelase321 Před 4 lety +2

    Are hade betam nakaz indet indasitalashign getan fatari yeragamash minim bitihon ferihan atihognim

  • @user-ry8ro7cx9p
    @user-ry8ro7cx9p Před 2 lety +3

    ቀናተኛዎንአላህያሳት

  • @user-nb2dr1oq6w
    @user-nb2dr1oq6w Před 5 lety +9

    እናቲየዉ ተመቸችኝ

  • @user-kj8tm9mr8v
    @user-kj8tm9mr8v Před 6 lety +11

    ያምራል ቀጥሉበት

  • @bettyethio8735
    @bettyethio8735 Před 5 lety +4

    Betam emwedew drama new betam arif new enamesgenalen kana tv

  • @margenagashu5738
    @margenagashu5738 Před 6 lety +5

    Welcome

  • @user-km4bv1re5z
    @user-km4bv1re5z Před 11 měsíci +1

    የዋህ ፈሪሀ

  • @egzabheryemsgn2311
    @egzabheryemsgn2311 Před 5 lety +8

    ክክክክክክክ አይ ዘሀራ አትንኪው

  • @hanaatawayidoohanaatawayid9198

    Ye Fara enata Shi Timur❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @LensaLensa123
    @LensaLensa123 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hv3gj9bl7u
    @user-hv3gj9bl7u Před 13 dny

    ❤❤

  • @kareemewolnshet4031
    @kareemewolnshet4031 Před 5 lety +5

    ተባረሻል

  • @ZebaHussein-fd8nh
    @ZebaHussein-fd8nh Před 24 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zy9wt6xe9p
    @user-zy9wt6xe9p Před 3 lety +1

    ሃንድየ በጣም ነሽ ታስጠልኝ🙈🙄🙄

  • @merymeryem1910
    @merymeryem1910 Před 4 lety +3

    ❤️❤️😘😘

  • @user-tb3dh9gk5i
    @user-tb3dh9gk5i Před 5 lety +6

    ይች ሀኒ ቀልቃላ ኤጭ

  • @user-vp3rz6gf4v
    @user-vp3rz6gf4v Před 5 lety +6

    ዋውግንበጣምደስየላል

    • @lelamohammed1371
      @lelamohammed1371 Před 5 lety

      ለኘረወቀዠኘዘበከኘጠወሸአጰዠበዠ

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +1

    አቤትየሀዴምቀን አሳበደቻትኮ🤔🤔🤔🤔

  • @allahoakber4351
    @allahoakber4351 Před 2 lety +1

    ለናቷ ብነግራት ትረዳት ነበር

  • @SmarhQHT
    @SmarhQHT Před 11 dny

    😂😂😂😂😂😂 dans pa

  • @kunjuk1242
    @kunjuk1242 Před 4 lety +4

    ኢሜርሚሥኪንፈሪሀየሥታሣዝንኮራይእናሀደየሥራቹይሥጣችሁ

  • @aabcd6150
    @aabcd6150 Před 2 lety +1

    እናት ማለት ልክ እንደዘሀራ ነው

  • @mulluneshbulli1378
    @mulluneshbulli1378 Před 6 lety +4

    welcome

  • @hawitesfaye9490
    @hawitesfaye9490 Před rokem

    yene konjo fariha❤❤

  • @hayatyimer9836
    @hayatyimer9836 Před 4 lety +2

    👍👍

  • @hadiahsuin710
    @hadiahsuin710 Před 2 lety +1

    🌸

  • @ameenmarei7452
    @ameenmarei7452 Před 4 lety +1

    wiiii hande yansash

  • @user-ym4cn1ex5u
    @user-ym4cn1ex5u Před 6 lety +7

    አመሰግናለሁ