Reyot Kin: ገጣሚና ባለቅኔ ሙሉጌታ ተስፋዬ ሲተዘት፡፡ በቴዎድሮስ ጸጋዬ፡፡

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ገጣሚና ባለቅኔ ሙሉጌታ ተስፋዬ ሲተዘት፡፡ በቴዎድሮስ ጸጋዬ፡፡
    ቀንን ካልወጡት ጤዛ እየላሱ፣
    ማጣት ስለት ነው ጥንድ ምላሱ፡፡
    ሙሉጌታ ተስፋዬ ወልድያ ሙጋድ በሚባል አካባቢ በ1946 የተወለደ፣ የተባ ብእር፣ የተዋበ ቋንቋ፣ የጠለቀ ሀሳብ ባለቤት የነበረ ገጣሚና ባለቅኔ ነበር፡፡ በህይወት በኖረባቸው 50 አመታት እጅግ በርካታ ውብና ጠሊቅ ግጥሞችን ጽፏል፡፡ እውነት ከመንበርህ የለህማ፣ ምነው አንተ ሙሽር፣ ደስ ይላል መስከረም፣ የባለቅኔው ምህላ፣ ስምአኒ ከጌቴሰማኒ፣ ወደሚቀጥለው፣ ከወገብ በላይ ታቦት ከወገብ በታች ጣኦት፣ ዳብሬ ምንህ ክፉ፣ የሰከነች ሰፊና፣ ከሰው መርጦ ለሹመትና ሌሎች የበዙ ግጥሞቹ በስነጽሁፍ አፍቃርያን ዘንድ ልዩና ትልቅ ስፍራ አላቸው፡፡ግጥሞቹ በቅርቡ በስንዱ አበበ አሰባሳቢነት የባለቅኔው ምህላ በሚል ርእስ ለገበያ ቀርበዋል፡፡
    ሙሉጌታ ተስፋዬ እጅግ የተወደዱ የዘፈን ግጥሞችን ለተለያዩ ድምጻውያን ሰጥቶ ተጫውተውለታል፡፡ አበበ ተካ፣ ብጽአት ስዩም፣ አህመድ ለጋስ፣ ታምራት ደስታ፣ ዣንስዩም ሄኖክ፣ ሀና ሸንቁጤ፣ ጸደንያ ገብረማርቆስ ግጥሞቹን ካቀነቀኑ ድምጻውያን መሀል ይጠቀሳሉ፡፡ ገጣሚና ባለቅኔ ሙሉጌታ ተስፋዬ ወፍዬ ለተሰኘችው በአበበ ተካ ለተዘፈነች ግጥሙ ከሁሉ የተለየ ግምትና ፍቅር እንዳለውም ገልጽዋል፡፡ “ወፍዬን” ይላል ሙሉጌታ፡፡ “ወፍዬን፣ አማርኛ ቋንቋ በህይወት እስካለ ድረስ፣ አማርኛ የሚችል ሰው በህይወት ዘመኑ ሁለቴ ባይሰማት፣ ቢያንስ አንዴ ሊሰማት ግድ አለበት”
    ሙሉጌታ ተስፋዬ ምንም እንኳ ለቁጥር የበዙ ድንቅ የጥበብ ውጤቶችን ቢቸረንም፣ ብርሃኑን ሳንመለከትለት፣ እውነቱን ሳናጎላለት፣ እሳቱን ሳንሞቅለት፣ ህመሙን ሳንጋራለት፣ እንደሚገባ ሳናከብረው ያለፈም ባለቅኔ ነው፡፡
    ቴዎድሮስ ጸጋዬ ገጣሚና ባለቅኔ ሙሉጌታ ተስፋዬን እንዲህ ይተዝታል፡፡

Komentáře • 30

  • @solomonyitayew8898
    @solomonyitayew8898 Před 4 lety +5

    ቴዲ አንተ ራስህ የቋንቋ ሀብታም ነህ አያ ሙሌ ደግሞ የግጥም ልዑል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mohammednasirabagero5668
    @mohammednasirabagero5668 Před 8 měsíci +1

    Thanks for presenting such great legend

  • @Dawitalemu2
    @Dawitalemu2 Před 7 lety +5

    እውነት ነው ግዜ ኣለን ሙሌን ለማወደስም ለማንገሲም
    ቴዲ ፈጣሪ ኣብዝቶ ይባርክህ እድሜህን ያርዝመው
    ካገርቤት ጀምሮ እስከዛሬ እየተከተልኩህ ነው ኣብዝቼ ኣትርፌ ተዝናንቻልሁ

  • @user-ge6tn1md7d
    @user-ge6tn1md7d Před 7 lety +5

    እናመሰግናለን ቴዲ እጅግ ውብ አቀራረብ ነው።

  • @biruwele4506
    @biruwele4506 Před 3 lety +2

    እዚሁ አልበም ላይ ወፍየ የሚል ሙዚቃ አለ እና የወፍየን ግጥም የሰራው ሙልጌታ ተስፍየ በይበልጥ ብቃቱን ያሳየበት ነው።

  • @kibromgebremedihin1745
    @kibromgebremedihin1745 Před 5 měsíci +1

    Thanks

  • @tamirumekonnen9971
    @tamirumekonnen9971 Před 2 lety +1

    ሙሌ 1ኛ ነው ማንም አይበልጠውም

  • @raskidus1681
    @raskidus1681 Před 2 lety +1

    Thanks Teddy

  • @teddy13074
    @teddy13074 Před 7 lety +3

    "የእብድ ቀን አመሽም "ይል ነበር ሙሉጌታ ይገርማል!!!

  • @sabakahsay4844
    @sabakahsay4844 Před 7 lety +2

    Teddy selam lante yihun
    Betam des yilale
    Be ewent hule yemetakerbew neger hulu des yilale betam new yemeketatelh
    Progerameh hule astemari new
    Betam enamesegenalen
    Ethiopiaya ende ante ayinet sew yibezalat
    Tebarek selam lante!!

  • @kadedgacorace6896
    @kadedgacorace6896 Před 7 lety +1

    ይገርማል.በውነት..እናመሠግናለን

  • @EYOS777
    @EYOS777 Před 2 lety +1

    Balkene Aya mule nebshen yemarathe🙏

  • @ergbenohendiryas3402
    @ergbenohendiryas3402 Před 4 lety +1

    ከ❤እናመሰግናለን ❤🙏

  • @meazabeza1687
    @meazabeza1687 Před 7 lety +1

    ቴዶ ሰላምክ ብዝት ይበል።

  • @ashenafiyacub1080
    @ashenafiyacub1080 Před 3 lety +3

    የሙልጌታ ተስፋዬ ሴት ልጅ የቅርብ ጓደኛዬ ነበረች በጣም በአስቸጋሪ ችግር ውስጥ ነበረች ስለ አባቶ አውርታ አትጠግብም ነበር የምትገርመኝ ሞቶም ተስፋ ታረገው ነበር።

  • @madinahfaris9013
    @madinahfaris9013 Před 7 lety

    ደስ አለኝ በጣም!!

  • @woldewolde7481
    @woldewolde7481 Před 7 lety +4

    ቴዲ በጣም እናመሰግናለን የውሸት ኖረን የእውነት ለምንሞተው ትልቅ መልክ ያለው ዘፈን ነው

  • @kadedgacorace6896
    @kadedgacorace6896 Před 7 lety

    ነብስ.ይማር

  • @wondimubelay372
    @wondimubelay372 Před rokem +1

    Betam yigermal…Taddy eytak gelsak betam diss yilale betam yemigermewu getmune getamiwune eske ahune alwukem neber mulgata tesfaynem nefes yimar ..kechalek abeben tekam betyikelen diss yilgnale

  • @muhabamoveis6349
    @muhabamoveis6349 Před 4 lety

    yeleba sewu

  • @kedirabdella6227
    @kedirabdella6227 Před 7 lety +4

    ቴዲ የጋዜጠኞች ቁንጮ

  • @Tefera-hf8fw
    @Tefera-hf8fw Před 6 lety +1

    Be mesthaf serawochu yigegnalu??

    • @abebeyibeyin664
      @abebeyibeyin664 Před 3 lety

      የባለቅኔው ምኅላ የተሰኘ የግጥሞቹ ስብስብ መጽሐፍ አለው

  • @biniamGere6502
    @biniamGere6502 Před 2 lety

    ሙሉጌታ ተስፋዬ የኢሕአዴግ ታጋይ መሆኑን ስንቶቻቹ ታውቃላችሁ?

    • @user-vx9ps9nn4v
      @user-vx9ps9nn4v Před rokem

      my best it is false information.i have detail ividence about mulugeta tesfaye.

    • @user-vx9ps9nn4v
      @user-vx9ps9nn4v Před rokem

      the new generation does not knew mulugeta tesfaye ,he was died in1996 e.c.that is the reason why we donot know about he.

    • @habeshapolitics1313
      @habeshapolitics1313 Před 9 měsíci +2

      @biniyam..ጫፍ ይዛችሁ አታውሩ ሲጀመር ቢሆንስ ? የተወጋው ስለ ጥበብ ችሎታው ነው ካልከውጋ አይገናኝም ሲቀጥል ቢሆንስ ችሎታውን ቀነሰው አጠፋው ? አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ጋዜጣ ላይ አምደኛ ሁኔ ይጽፍ ነበር በሗላ እንደውም ፖለቲካውን መነካካት ለህይወቱ እንዳሰጋውና ነጻነት ስላልተሰማው ስራውን እንደለቀቀ ተነግሯል❤

    • @biniamGere6502
      @biniamGere6502 Před 9 měsíci

      @@habeshapolitics1313 መልስህ መሆን የሚገባው አዎ አውቃለሁ ወይም አላውቅም ነው። ምነው ትርፍ ጫንክ

    • @habeshapolitics1313
      @habeshapolitics1313 Před 9 měsíci

      @@biniamGere6502 ሰው ያልሆነውን ነው እያልክ ስትናገር ዝም እንድትባል ነው? እንዳንተ በአሉሽና በገደምዳሜ የስንት ቅን ሰዎች ስም በሃሰት ጥላሸት ተቀብቶ ቀርቷል ? ባለቅኔው የሚጽፍበት ጋዜጣ አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ሲባል አምዱ ደግሞ "ባህል" የሚል ነበር በግድ ጎትተህ ፖለቲካ አታስመስል ቢሆንም ደግሞ ሃጢያት አይደለም።