Ethiopia - Fidel Ena Lisan : ፊደል እና ልሳን with Habtamu Seyoum | የአያ ሙሌ ነገር - Episode 84

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Ethiopia - Fidel Ena Lisan : ፊደል እና ልሳን with Habtamu Seyoum | የአያ ሙሌ ነገር - Episode 84
    Watch more Ethiopian videos daily at www.ethiotube.net Also, like us on facebook @ / ethiotube and follow us on twitter @ / ethiotube

Komentáře • 39

  • @suszigh8521
    @suszigh8521 Před 5 lety +4

    አንዳንድ ሰው ተፈልጎ ይሰማል።ፈልጌ ፈልጌ አገኘሁት ይህ ትረካ።

  • @abduali8938
    @abduali8938 Před 7 lety +8

    አያ ሙሌን እኔ ሳስበው ከሠው ልጆች ሁሉ በላይ ነው

  • @atinkutalamirrew2157
    @atinkutalamirrew2157 Před 7 lety +7

    አቤት ሐብትሽ በትረክህ ስዕል እንድፈጥር ይህን ከመሰለ ያልተነገረለት እጅግ ገራሚ ሰው ጋር ስላስተዋወከኝ አመሰግናለሁ

  • @danielnegaaweke5605
    @danielnegaaweke5605 Před 7 lety +3

    ይህ ፕሮግራም አስተማሪና አዝናኝ ስለሆነ ሊመሰገን ይገባል

  • @bmk744
    @bmk744 Před 6 lety +2

    Habtamu, you are one of the best entertainers Ethiopia has. Please keep up your awesome works.

  • @debebesehay3143
    @debebesehay3143 Před 7 lety +1

    በእውነት ሀብትሽ ያባቴን ታሬክ በአያ ሙሌ ህይወት ውስጥ አየውት ነብሱን ያማራቸው ሁለቱንም አባቴም በህይወት የለም የሚፅፍለት ቢያግኝ እውነተ ያስለቅስ ነበር ታሬኩ

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 Před 2 lety +1

    እንደው አያ ሙሌ ቅኔዎቹ የስራችው ስራዎች እስካሉ ድረስ ለዘለአለም ህያው ባለቅኔ ነው ምንም እንኩዋን ት /ቤት የትያትር ቤት አድራሾች የስነጽሁፍ አዳራሾች
    በስሙ ባይስየሙም እራሱ በቅኔው
    ሀውልቱን ጠርቦ ያቆመ ትልቅ ባለቅኔ ነው✍️

  • @mekdeshilete8617
    @mekdeshilete8617 Před 7 lety +2

    The story is very deep: it challenges perceptions. I love it!

  • @liyukebedecell5784
    @liyukebedecell5784 Před 5 lety

    እንዴት ያሳዝናል ምርጥ ሰው ነበር
    እናመሰግናን በጣም

  • @sosinaamanuel2894
    @sosinaamanuel2894 Před 7 lety +6

    ቀኑን ሙሉ ስሰማው ነው የዋልኩት።ግን እውነተኛ ታሪክ ነው?

  • @colorado2218
    @colorado2218 Před 3 lety +1

    አይ ሙሌ ገራሚ ሰዉ!!

  • @hamziamuhammed3211
    @hamziamuhammed3211 Před rokem

    Thank you to share us 🙏

  • @tube-sl6yp
    @tube-sl6yp Před 2 lety

    አያሙሌ እሚመስል አላየውም ባይኔ በጣም ከምወደው ግጥሙ እውነት ከመንበሩ የለህማ

  • @aberhammelaku958
    @aberhammelaku958 Před 4 lety

    ገራሚው አያ ሙሌ..የወጣ ሰው

  • @admassasefa3747
    @admassasefa3747 Před 5 lety

    I am speechless....quite.....

  • @endaleezeze8114
    @endaleezeze8114 Před 7 lety

    እናመሰግናለን!

  • @habtamuseneshaw2438
    @habtamuseneshaw2438 Před 7 lety

    OMG endh aynet sewch yinoralu bye asbie alwkm neber thank u habtsh

  • @saidmuhammad5506
    @saidmuhammad5506 Před 4 lety

    አይ ያሳዝናል ውድ ሰው ነበር

  • @ethiotube
    @ethiotube  Před 7 lety +4

    SUBSCRIBE ABOVE!

    • @user-sb7li7bw9j
      @user-sb7li7bw9j Před 7 lety

      EthioTube ፡ወይ፡ጉድ፡ምን፡አይነት፡ሰው፡አስተዋወከን፡ሀብትሽ፡እናመሰግናለን

    • @user-sb7li7bw9j
      @user-sb7li7bw9j Před 7 lety

      ነፍስህን፡በገነት፡ያኑራት፡ሙሉጌታ

  • @munaibrahim5143
    @munaibrahim5143 Před 7 lety

    betam linamesegin yigebal habtish...ylltezemrelachewu kemibalut andun zare awekin..edme yistih..

  • @mulugetamesfin9844
    @mulugetamesfin9844 Před 8 měsíci

    Leyu sew nbr

  • @oumerahmed7832
    @oumerahmed7832 Před 4 lety

    Ayyy endezi aynet sew mech yberektal ejig betam kemitmyasaznugn sewoch andu mule new nefs ymar

  • @desalegndawit9182
    @desalegndawit9182 Před 3 lety

    it is difficult to talk all about Aya M,ule.It is like fetching from an ocean.

  • @melisewmarekegn744
    @melisewmarekegn744 Před 7 lety +1

    habtishin yeweledech enat tibarek new yemilew lela minim alilim

  • @ethiopiyawinetkezerbelayne5727

    Fetari nebsun be genet yanurew amen enamesegnalen habtsh

    • @zinetzinet7111
      @zinetzinet7111 Před 6 lety

      Temesgen Amlake ነፋስ.ይማር ወልደያ.ብዙ.ሰው.አላት.ግን.ገነው.በሚድያ አልወጠም

  • @centralethiopia2612
    @centralethiopia2612 Před 4 lety

    Habtsh ketilibet

  • @timtim539
    @timtim539 Před 7 lety

    Ended aynet Denike sew neber,!!

  • @centralethiopia2612
    @centralethiopia2612 Před 4 lety

    Yigermal 🙂

  • @timtim539
    @timtim539 Před 7 lety

    Endate Ahmet denied sew Hebert !!

  • @KenawMekonen
    @KenawMekonen Před 3 lety

    s

  • @user-dd6my1wd3w
    @user-dd6my1wd3w Před 6 lety

    ሙሌ የወልደያ ልጅ ይሁን እንጂ አባቱ ግን ትግሬ ነው ለዛም ሳይሆን አይቀርም ለትግል የቀረበው ማለት ምን ይሉታል ምን ጉድ ናችሁ እናንተ ግን ከመሬት በታች ያለን ሰው ከሰው ልብ ለማውጣት ነው ልበል በእናንተ አባባል እኮ አማራ ቢሆን አይታገልም ነበር እንዴማለት ነው ወረድ ብላችሁ ደግሞ ምንም ነኝ ግን አማራ ታዲያ ይህን ግጥም ማንበባችሁ እንኳን ፍንጭ የለውም ኧረ ተው ዝም ብላችሁ የሰውን ህልም አትገምቱ ሙሌ እኔ ከትቢያ ወደ ቤተ መንግስት ገብቻለሁ አሁን የቀረኝ ከአገሬ ሰዎች ልብ ዙፋን መግባት ነው ብሏል እውነትም ገብቷል ይኸን ረብ የለሽ ግምታችሁን ግን አስወጡት!!!

  • @bayushgashaw8124
    @bayushgashaw8124 Před 7 lety

    10xs habtshi baletarekunm nefs yemr

    • @saadah5064
      @saadah5064 Před 7 lety +1

      Bayush Gashaw አመሰግናለሁ

  • @timtim539
    @timtim539 Před 7 lety

    Edate aynet dense sew newer !!