አውደ-ሰብ ባለ ቅኔው ሙሉጌታ ተስፋዬ ከፍል - 2 .... መስከረም 25/2012 ዓ.ም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #etv አውደ-ሰብ ባለ ቅኔው ሙሉጌታ ተስፋዬ ከፍል - 2 .... መስከረም 25/2012 ዓ.ም
    #ebc #etv #AmharicNews #Documentary #Business #Educationalprograms#englishprogram / ebcnews1
    Facebook: / ebczena
    About us: www.ebc.et
    #EBC
    #EthiopianBroadcastingCorporation

Komentáře • 35

  • @SeneduAbebe
    @SeneduAbebe Před 4 lety +33

    ተመስገን ። ውለታህን ባንከፍልህ ሀቅህ ሲመሰከር ማየቴም በረከት ነው ።
    አዘጋጆቹን አመስግኛለሁ ።💚💛❤

    • @sshalom395
      @sshalom395 Před 4 lety +3

      Achim memesegen ena keber yegebashal sendu

    • @ashenafifekede908
      @ashenafifekede908 Před 4 lety +4

      lanchim mesgana yegebal. Egziabher yikefeleshe kezim belay leloche programche endeminoru aleteraterem. Bale kenew bale tinbitu aya mule endalehu be libachen weset enbur enbur eyale new gena yenegesalem.

    • @buraethiopia
      @buraethiopia Před 4 lety +3

      አንቺም መመስገን አለብሽ… በርቺ

    • @centralethiopia2612
      @centralethiopia2612 Před 4 lety +3

      Sinidu anchim liyu sew nesh

    • @sisayg5357
      @sisayg5357 Před 2 lety +2

      ጀግና ሴት! እውነተኛ ጓደኛ እና አስተዋይ ሰው!
      አያ ሙሌን ለማወቅ ጥረት ማድረግ ጀመርሁ!
      ግን ከበደኝ... በሥጋዊ ጥበብ ብቻ ልረዳው ስሞክር... የሆነ መንፈሳዊ ደረጃ ላይ የደረሰ(spritual revealation ወይም መንፈሳዊ መገለጥ) ዉስጥ ያለ ስው እንደሆነ ይሰማኛል ::
      በተጨማሪም ለተወስኑ ሰዎች ቀድሞ የምነግራቸዉን ነገር ተፈፅሞ ሳይ ትንቢት ተናጋሪ ሆኖ ይታየኛል!
      ብቻ አያ ሙሌ ድንቅ የሕይወት ክስተት ነው!
      በስራወቹ ሕያው ነው ::

  • @fishakebede8324
    @fishakebede8324 Před rokem +1

    አየ ጉድ የምፅፈው ቃል ስላጣሁኝ ለቅሶየ ቀደመኝ 😭😭😭..........አያ ሙሌ በጣም ነው የምወድህ ለዘላለም ! ግጥሞችህ ህያው ናቸው እስታውሳቸዋለሁ ።

  • @user-ig5dg3up5y
    @user-ig5dg3up5y Před 2 lety +1

    በዚህ መልኩ አዘጋጅታችሁ ስላቀረባችሁልን እናመሰግናልን። ልጆቹ እመንገድ ላይ ወድቀዋል ማንም ያነሳቸው ሰው የለም ያላችሁት ሰወች በእውነት ማፈሪያወች ናችሁ እግዚአብሔር ይይላችሁ መፀሀፍን ያክል የማሳተም አቅም ካላችሁ እንዴት ሁለት ልጆች አንስቶ ማሳደግና አቀላጥፎ ማኖር አቅቷችሁ ነው ጣታችሁን እሰው ላይ የምትቀስሩት። አረ ደግሞስ እናንተ በቅርበት የምታውቁት ሰወች ምህረት ያላደረጋችሁላቸውን ማን መጥቶ እንዲያነሳቸው ነው የምታላዝኑት በራሳችሁ ደርሶ እዩት እንዳልላችሁ ትጎዳላችሁ።

  • @Ambassel
    @Ambassel Před rokem

    እንኳንም ደግ ሩህሩህ የጥበብና የቅኔ ስው ሆኖ ሞተ:: ኢየሱስ ክርስቶስን በመስቀል ላይ ቸንክራ በርባንን ከለቀቀች አለም ለነፍስም ለስጋም የሚሆን ክፍያ አልጠብቅም::ልብ የሚሰብር ባለቅኔ ታሪክ!

  • @medehanittigabu4230
    @medehanittigabu4230 Před rokem +1

    ፈጣሪዬ ተመስገን እውነት ሲመሰከር በማየት /በመስማት ብቻ

  • @Firehiwot45
    @Firehiwot45 Před 2 lety

    በጣም እናመሰግናለን የሙሉጌታን 👑 ታሪክ እንድናቅ ስላደረጋችሁ🙏

  • @alo2428
    @alo2428 Před 3 lety +1

    እደው የዚህ ጀግና ቢነገር ቢነገር አያልቅም
    አጂብብብብብብ ነው. አያሙሌ ነብስህን ይማርው ሳላውቅህ መሞትህ በጣምምምም ይቆጨኛል ።

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 Před rokem

    ሰዉ ከሞተ ቡኋላ መለፍለፍ የአበሻ ልማድ ነዉ። በህይወት ከጎኑ ቆሞ መታዬት መልመድ አልቻልንም!!
    ክፉ ልምድ

  • @gthn-wb7dh
    @gthn-wb7dh Před 14 dny

    በጣም😢😢😢

  • @fithytaye2639
    @fithytaye2639 Před 4 lety +3

    የሙሉጌታን ኢንተርቪው በምስል ያለው ካለ?

  • @habeshapolitics1313
    @habeshapolitics1313 Před rokem

    ነፍሱ ይቅር ትበለን?!

  • @hamziamuhammed3211
    @hamziamuhammed3211 Před 4 lety +1

    OMG....so talented 😍

  • @abrahamgebre2659
    @abrahamgebre2659 Před rokem

    🙏🙏🙏

  • @medehanittigabu4230
    @medehanittigabu4230 Před rokem +1

    እንደሱ አይነት ሰው ድጋሚ እናገኝ ይሆንንን ?

  • @yosefasfawe3407
    @yosefasfawe3407 Před 2 lety

    ድንቅ ሰው ይሄ ብትቶማ ሀገር እራሱን እየበላ የሚኖር

  • @letsee3616
    @letsee3616 Před 4 lety +2

    ቪዲዮ ኢንተርቪውን ለብቻ ማትለቁልን ለምንድን ነው????????!!!!!!

  • @desalegndawit9182
    @desalegndawit9182 Před 4 lety +1

    ykuasmeda amlak lijochihin yitebikilih.

  • @Poem_AI
    @Poem_AI Před 9 měsíci

    Rajneesh = Osho(የዳቦ ስሙ)

  • @abitube3078
    @abitube3078 Před 4 lety +3

    ስው ለመርዳት ስታስብ። ምን።ልርዳው አትበሉ ቅን አሳብ እራሱ መርዳት ነው። ስው ከሞተ በሆላ ብታሞግሱት ምን ጥቅም።አለው ስው በሒወት እያለ።መርዳት ይልመድብን። አይስከፈለንም።ልክ እንደመዳም ቅናትም አትሁኑ ለምን።መስላቹህ እንወመዳም።ያልኩት መዳም ስልክ ስወራ።ስስማ።አትውድም። ስልክ ከማወራ ስውን ትቸ ብተኛ ትመርጣለይ። እና እንተም ስብስክራይብ አርጉኝ ፎቶየን በመጫን አያስከፍልም። በቻቅን። ሁኑ እኔም ድስ ይበለኝ

  • @tagesz457
    @tagesz457 Před 4 lety

    😥😥😥😥 lelejochu azneku hada bare bare alew 😥😥😥😥

  • @taddessewudu1886
    @taddessewudu1886 Před 4 lety

    Aya MUle....yemayteka tilk ye tibeb sew....hiwotu bemulu endet yasaznal

  • @lominaye-2251
    @lominaye-2251 Před 2 lety +1

    እዚህ ጋር ሁሉም ወቃሽ ነው እናንተ ምንም ማድረግ ያልቻላችሁትን ወደዚህ ኛው ትውልድ አለመከባበራችሁን ስንፍና ሁን አመሳይነታችሁን እያጋባችሁበት ነውኮ ምን እንድንሆን ነው የምትፈልጉት ሀይ ጥፋታችሁን ለምን ራስ በራሳችሁ አትናዘዙም

  • @centralethiopia2612
    @centralethiopia2612 Před 4 lety

    Mule nebsihin begenet yanurilin yante ewunet yebizuhan miskin hiwot misikir nat

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 Před rokem

    እሱ ሞታል ለልጁ ድርሱለት ልጁ በቁምእየሞተ ነው

  • @medehanittigabu4230
    @medehanittigabu4230 Před rokem

    እናንተ ታዲያ ምን ትሰራላችሁ ስለልጁ ምታወሩት ?ሌሎቹ አያድርጉት የራሳቸው ጉዳይ ነው ሚወቅስ ህሊና ላይኖራቸው ይችላል እናንተ ግን ጓደኞቹ ነን ባዮች ለምንድነው ይህን ማድረግ ያቃታችሁ ???ልጁ ጎዳና ላይ ነው ብሎ ማውራት እራሱ እኮ ያሳፍራል ....

    • @BelaineshAbera
      @BelaineshAbera Před 8 měsíci

      እኔ ይህን ድንቅ ባለ ቅኔ ባላውቀው ይሽልኝ ነበር ሁኔታው ያማል! ይሁን እንጂ ለእዲሱ ወለዶ ያስተምራል።

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z Před rokem

    Mental illness is no jokes. He was struggling all his life but he never checked it out.