"የሰው ልጅ ቅዱስም ንጉስም ሊሆን ነው የተፈጠረው" ባለቅኔ ሙሉጌታ ተስፋዬ(አያ ሙሌ) በአለቤ ሾው -ኢቲቪ አርካይቭ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 02. 2022
  • #ebc #etv
    #EthiopianBroadcastingCorporation

Komentáře • 89

  • @ethiozare8001
    @ethiozare8001 Před 2 lety +12

    አለባቸው ተካ እና ሙሉጌታ ተስፋዬ በርተው የጠፍ ከዋክብቶች ናቸው። ነፍሳችሁ በሰላም ትረፍ!🕊

  • @Ambassel
    @Ambassel Před 2 lety +8

    አስተሳሰቡና ንግግሩም እጅግ ድንቅ የሆነ ሰው ነበር! ወርቅ የሆነ የጥበብ ሰው::

  • @eagleeye667
    @eagleeye667 Před 2 lety +12

    This guy is very generous and thoughtful.

  • @vitaethio6428
    @vitaethio6428 Před 2 lety +7

    ሙሉጌታ ተስፋዬ እና አለቤ ነፍሳችሁን ይማር::

  • @tilahunbaye3625
    @tilahunbaye3625 Před 2 lety +5

    ሙሌ በጣም ግሩም እና ባለ ብሩህ አእምሮ ባለቤት

  • @WinnerTubeEth
    @WinnerTubeEth Před 2 lety +9

    አለቤ ነብስህ በገነት ትረፍ😥 ያንተን ህልፈት መቼም ከህሊናዬ አይጠፋም!

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 2 lety +7

    የኔ አለቤ የምወድህ በናታቹ ያለቤን ፕሮግራሞች ልቀቁልንማ 😭❤️❤️ ታቃላቹ ኮሜንቶችዬ አለቤ ሞተ አሉ የሚለውን 9 ኛ ክፍል ተማሪ ሆኜ ኖት እየፃፍኩኝ በሬ ደጃፍ ላይ ሆኜ አይደረግም ብዬ ማመን አቅቶኝ አንገቴን ደፍቼ ጠረቤዛዬ ላይ ስቀር የተናገረችው ልጅ ደንግጣ ዘመዳቹ ነው እንዴ በናትሽ ይቅርታ አላወኩም እኮ አለች ...ብቻ ብዙ የማይረሳ ትዝታ አለኝ በሱ ለቅሶ እንድረሳት ብለው ካርታ ገዝተው መተው የተጫወቱ ይተርቡኝ ይቀልዱብኝ የነበሩም አሉ አበዛሽው ብለው

  • @sisayterefe1333
    @sisayterefe1333 Před rokem +2

    አያ ሙሌ ገና ወደፊት ብዙ የሚባልለት ታላቅ ባለ ቅኔ ነፍስ ከደጋጎች ትረፍ

  • @user-tj9hz9wq9f
    @user-tj9hz9wq9f Před 2 lety +3

    ሙሌ በጣም ግሩም እና ባለ ብሩህ አእምሮ ባለቤት ትልቅ ሰው ነህ አለቤ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርህ

    • @vitaethio6428
      @vitaethio6428 Před 2 lety

      ሙሉጌታም እኮ አርፉዋል

    • @yaluman.
      @yaluman. Před 2 lety

      @@vitaethio6428 ke alebe befit

  • @idrismuhe1320
    @idrismuhe1320 Před rokem +1

    አያ ሙሌ ነፍስህን ይማረዉ።የአበበ ተካን ሙሉ አልበም የሰማ በችሎታህ ይደመማል።

  • @edomiyassmegnew1583
    @edomiyassmegnew1583 Před 2 lety +4

    ድንቅ ነው!!እንዲህ አይነት ህዝብን የሚያስተምሩ እና ያለፉ ጀግኖችን የሚዘክሩ ቪዲዮዎችን በማበርከቱ ግፉበት!!ክፍል ሁለት ደግሞ አለው መሰለኝ??

  • @Jemalseid57
    @Jemalseid57 Před 2 lety +6

    እባካችሁ ሙሉ ቪድዬውን ልቀቁልን!

  • @melakutilahun5936
    @melakutilahun5936 Před 2 lety +6

    ይኸን ፕሮግራም አለቤ ሲያቀርበው በጊዜው የቴሌቪዥን መግቢያ 25 ሳንቲም ከፍየ አይቸዋለሁ። በፊት በጉጉት ከምንጠብቃቸው ፕሮግራሞች መካከል የልጆች ጊዜ አለቤሾ ፖሊስና ህብረተሰብ ዓውደ ሰብ 120 ቀጥሎ ETV Music ከፓርላማ ሲጀምር ቴሌቪዥኑ ይዘጋል እኛም ወደ ቤታችን እንሄዳለን።

  • @liliayana174
    @liliayana174 Před 2 lety +8

    አመሰግናለሁ ስለምታሳዩን ያለቤን ስራወች።በናታችሁ አንድ ፈረንጅ እሱ ፕሮግራም ላይ ቀርባ ነበር አሉ፣በልጅነቷ ቤተሰቦቿ ጠፍታ ፣ ከዛ ወደ ገጠር ባል አግብታ ትኖር ነበር።ቤተሰቦቿን አታውቃቸውም።በናታችሁ እሱን እቅርቡልኝ ከሰው ነው የሰማሁት የነካኝ ታሪክ ነው

  • @fidel_tube1
    @fidel_tube1 Před 2 lety

    Thank you ETV

  • @tombolaabebaw1703
    @tombolaabebaw1703 Před 2 lety +10

    ሙልዋ የኔ የልቤ ሰው እንደልብህ መሻት ንጉሥም ቅዱስም ሁንልኝ።

  • @ewunttube8690
    @ewunttube8690 Před 2 lety +4

    አያ ሙሌ የቅኔው አባት

  • @artandmedia8975
    @artandmedia8975 Před 2 lety +1

    ነፍሴ ነህ። አያ እንደ እግዜር ሰርቶ እንደ እግዜር ያረፈ ❤

  • @sisayg5357
    @sisayg5357 Před 2 lety +13

    ሙሌን በ 7 ደቂቃ... 😠😠😠
    ባታቀርቡት ይሻላል!
    I was waiting his full interview because i know he is smart guy!

    • @danimul5709
      @danimul5709 Před 2 lety

      በሕይወት የለም እንጂ

  • @samydemoz6254
    @samydemoz6254 Před 2 lety +3

    ወፊቱ

  • @user-sv1lq2qu8e
    @user-sv1lq2qu8e Před 2 lety +7

    አያ ሙሌና አለቤ የወሎ ፈርጦች ነፍሳችሁን ይማር

    • @mercygreat887
      @mercygreat887 Před 2 lety

      አረ አለቤ ጅማ ነው ሲባል ነው የሰማሁት

    • @user-sv1lq2qu8e
      @user-sv1lq2qu8e Před 2 lety +1

      እዚያ አካባቢ ኑረዋል ይመስለኛል እሱም እህቶችሁም ግን ሰሜን ወሎ ስሪንቃ እምትባ ከወልዲያ ወጣ ያለች ትንሽ የገጠር ከተማ ነው ትውልዱም ቤተሰቦቹም

    • @tewodrosealemayehu8081
      @tewodrosealemayehu8081 Před 2 lety +1

      @@mercygreat887 አለቤ ወሎ ውርጌሳ ነው አገሩ

    • @user-uj7po4im9k
      @user-uj7po4im9k Před 6 měsíci

      እህቱ ነኝ እባካቹ ልጆችው የት ነው ያሉት

  • @demeketsegaye561
    @demeketsegaye561 Před 2 lety

    Just, Wow!

  • @lionessbiruk2979
    @lionessbiruk2979 Před 2 lety +1

    I am glad I finally saw Aya Mule's face
    Gone tooo soon

  • @brainfuel9593
    @brainfuel9593 Před 2 lety +1

    ምርጦች ነብስ ይማርልን

  • @edentatek858
    @edentatek858 Před rokem

    አያ ሙሌ የኔን ህይወት ላንተ ያንተን ሞት ለኔ ቢያደርገው እንደ አንተ አይነት ሰው ምድራችን ላይ አይበረክትልንም ፈጣሪ ቶሎ ጠራህ አያ ብቻ አንደበቴ የሚያወጣዉን ቃል አቷል ባንተ አማረኛ አያ ሙሌ የልቤ መርጌታ ነህ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑራት በትናንትናው እለት 18 አመት ሆነህ

  • @gethab2306
    @gethab2306 Před rokem

    Free mind, free ride and free living in harmony.

  • @zekariyas9001
    @zekariyas9001 Před 2 lety +3

    post the full video

  • @fkrtewondmneh831
    @fkrtewondmneh831 Před 2 lety +2

    የአለቤት ፕሮግራሞች ልቀቁልን እባካቹ

  • @michaeltafere4867
    @michaeltafere4867 Před 2 lety

    በጣም ገራሚ ገጣሚ ነው

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu Před rokem +1

    አያ ሙሌ

  • @0916627026
    @0916627026 Před 2 lety +2

    "Nigusim Kiddusim " !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! Yesew Edme fejtom bihon Honual, L e Bilih Sew Ayya Mule NIGUSIM KIDDUSIM NEH!!!!!!

  • @topefa271
    @topefa271 Před 2 lety +1

    እስቲ እንደዚህ የተረሱ ፕሮግራሞችን ማስታወቂያዎችን የተለያዩ ሀይላይት የድሮ ድራማዎችን አቅርቡልን. የድሮ 120 ፕሮግራም ማስታወቂያው ራሱ ይናፍቀናል!

  • @user-vq5pp7qp8h
    @user-vq5pp7qp8h Před 5 měsíci

    አያ ሙሌ ሙልየዋ የ❤ሰው

  • @eyobsimret9166
    @eyobsimret9166 Před 2 lety +1

    Mulewa genius ✊🏾✊🏾✊🏾✊🏾. Who is the guests next to him???

  • @YosefAyenew-yv4zl
    @YosefAyenew-yv4zl Před 4 měsíci

    The legend

  • @shimelisgogi3289
    @shimelisgogi3289 Před 8 měsíci

    wendemiye Alebe nefesehene bgenete yanureleghe endihume muliye nefesehe beselam terefe

  • @4U_00
    @4U_00 Před 2 lety +1

    አያ ሙሌ ..

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 Před 11 měsíci

    አለቤ የልጅነታችን አቤት አንተን ለማየት እንዴት እንደምንሰፈሰፍ አሁን ምን ሾ አለ ብለክነው ነፍስክን ይማረው

  • @samueldriba8731
    @samueldriba8731 Před 3 měsíci

    ከ አድማስ ባሻገር የግርማ ደገፋ ፕሮግራም እስኪ ጫኑልን

  • @debelawondimu3267
    @debelawondimu3267 Před 2 měsíci

    ከዘመን ቀድመው የተገኙ ሰዎች ግን እዚች ከንቱ አለም ላይ ብዙ አይቆዩም ያሳዝናሉ ሁለቱም፡፡

  • @biniyamgetaneh
    @biniyamgetaneh Před 3 měsíci

    የኔ ንጉስ ሙሌዋ

  • @sam846
    @sam846 Před 5 měsíci +1

    ምናለ water mark effect ብታወጡት የምስል ጥራቱን በጣም ነው የጎዳው

  • @osmanaskerhate3
    @osmanaskerhate3 Před 2 měsíci

    ሙሉውን ቃለምልልስ ልቀቁት etvዎች አቦ የሙሉጌታ ተስፋዬን

  • @wossenayele5037
    @wossenayele5037 Před 2 lety

    chewata betela silemdebeh, have you noticed how many times he sweeps the water

  • @hyper-novaa
    @hyper-novaa Před 2 lety +2

    ሁለቱም እኔጋ ናቸው chill eyaregen new

  • @shlomoayal
    @shlomoayal Před 2 lety

    ሙሉ ቪዲዮን ለጥፉልን

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e Před 2 lety

    ነፈስህይማረው

  • @dawitdave6328
    @dawitdave6328 Před 2 lety

    ገራሚ ሰው ነው

  • @LichanoBirhan-qo3fn
    @LichanoBirhan-qo3fn Před rokem

    Negus vs alebe yafun man yisetal yeju ❤sirkbet

  • @Mesi89
    @Mesi89 Před 11 měsíci

    ምን ዋጋ አለው እውቀት አብሮ ይቀበራል ነፍሳችሁን ይማር

  • @miliyonalemayew5770
    @miliyonalemayew5770 Před 2 lety

    አለቤ አለ አይደለ

  • @tsiontsion9767
    @tsiontsion9767 Před 2 lety

    Wyna aba wyna ayalw

  • @milladaw5010
    @milladaw5010 Před 2 lety

    Arif new lelam yilelek

  • @glory2015
    @glory2015 Před 2 lety

    seifu on EBS ከዝህ show አርፍ ኮርጇል።

  • @IStyle714
    @IStyle714 Před 2 lety

    እኛም አልፎብን ደጉ ዘመን ለማለት በቃን🤔 ደስ አይሉም? መከባበራቸው መዋደዳቸው ጥያቄዎቹ መልሱ ሁሉ ነገሩ ኢችኛዋን ኢትዮጵያ እንድንናፍቅ ያስገድደናል ዛሬ ይሄ መከባበር ቀርቷል ፍቅር ጠፍቷል ዛሬ ሰው ምን ይፈልጋል እንጂ ምን ያስፈልገዋል ብለው ማሰብ የማይችሉት የነ ሰይፉ ፋንታሁን ግዜ ነው ሁሌ ቀልድ ሁሌ ቧልት የተወራው ሁሉ አይለፈን የሚሉ ለቅሶም ቤት ሰርጉም ላይ አለንበት የሚሉ መነጋገሪያ ካልሆኑ የተረሱ የሚመስላቸው ከንቱዎች ናቸው ቲቪውም ላይ ሬዶውም ላይ የሰፈሩት 🙄
    መሞት ያልነበረባቸው ስዎች 🙏🙏

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e Před 2 lety

    ለዝአለምምነጌታተቀብለህቢሁን

  • @elsanugusse1601
    @elsanugusse1601 Před 2 lety

    He is Gopd persen

  • @samueltewahdo8170
    @samueltewahdo8170 Před rokem

    ለግጥም ሳይሆን ለንስሃ ነው እምባ የሚያስፈልገው

  • @tewojan1574
    @tewojan1574 Před 2 lety +4

    ዛሬ ዋርካዎች ተገንድሰው ቁጥቋጦ ዋርካ በሆነበት ዘመን፣ እናንተን ማጣት ይከብዳል፡፡ አንዳንድ ጊዜ ወቅት እና ጥበበኞች ይተላለፋሉ፡፡ ሀሳባቸው ከዘመኑ ስለሚቀድም፣ ከህዝብ ጋር ሳይግባቡ ፣ ይችን ዓለም ይሰናበታሉ፡፡ በስራዎቻቸው ግን ህያው ናቸው፡፡

  • @tigistasfaw9258
    @tigistasfaw9258 Před rokem

    ዘመን ተሻጋሪዎች ነፍሳችሁን ይማረው

  • @EYOS777
    @EYOS777 Před 2 lety +1

    Muleye aya mule

  • @samueltewahdo8170
    @samueltewahdo8170 Před měsícem +1

    ይህን ሁላ መዃንንት እያለ.......

  • @akkoomultimedia3250
    @akkoomultimedia3250 Před 2 lety

    እሰይ አያ ሙሌን አየሁት ፡ ሀጃዬ ሞላ።

  • @tsiontsion9767
    @tsiontsion9767 Před 2 lety

    Mulgata yfikrsew

  • @tekomodise99
    @tekomodise99 Před 2 lety

    Yehe sew nebeyem hayemanotegnm new gerami sew nbr nebesun yemareww

  • @user-uj7po4im9k
    @user-uj7po4im9k Před 6 měsíci

    Please ልጅ የት ነው ያለው

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 Před 2 lety +2

    አሁን ያሉት የሀገር መሪዋች እርኩስም የእንግዴ ልጆችም ሆነው ሀገራችን ሊያፈርሷት ነው እንጂ ሰውማ እሚፈጠረው አንተ እንዳልከው ነበረ 💔

    • @zubeidasiraj8656
      @zubeidasiraj8656 Před 2 lety

      ማውራት ቀላል ነው:: የአሁን ዘመን ህዝቦች (ተመሪዎች) እንዳልል እራሴን መስደብ ነው

  • @munirshemsu6994
    @munirshemsu6994 Před 2 lety

    ኢትዮጵያ የት ወደቀች። ሰይፉና ቲክ ቶከር ነዉ ዘመኑ።

  • @meboniharome3935
    @meboniharome3935 Před 2 lety

    አያ ሙሌ ስላንተ መስማት አልሰለችም።

  • @nigususolomon222
    @nigususolomon222 Před 2 měsíci +1

    ሲበዛ ትልቅ ሰው.......ደሞ ስታዝና እኮ ሊቅ ነህ።