I really appreciate Teshome , he is so honest when he remember the golden old days of him and his friends. he perfectly set the standard of each singers.
I know Teshome Wolde. I was kid, I saw him when He walk from Addis ketema to Sebatega to catch Taxi to Municipal (Mazegaja) every morning. He was Afro Hair, Shaft Shoes and his coat was inside Red cover. His walking style was Jumping act.
Nostalgic Teddy, My Grad mother used to sing for me Jemaye when I was a kid in the early 60’s Ethiopian calendar. Teshome and Ephrem didn’t start singing at that time. That is why I know that “jemaye” is not their song. Teshome absolutely lied.
@@hyleejohn1140 he didn't say that the music is my he said I had it first don't call him a liar you got to respect the people like him glass is not a liar
@@hyleejohn1140 I heard him (Teshome) say on another interview that it was ye Gojam song, but he improvised it and was singing it, well before Ephrem released it with his "Jemayé Ney Ney"" album.
እኔ ምነዉ ሌንጮ ለታ ጆሲ ላይ ምን አባቱ ይሰራል ብዬ ነበር ቅቅቅቅቅ ለካ የኔዉ ጉድ ተሽዬ ነዉ ተሼ በጣም የምወድህ ምርጥ ድምፃዊ ነህ እንወድሃለን!!!
ዋዉ ጃስዬ የድሬ ትዛታ የተሻመ ወልዲ ዘፈን ነበር የምንጨፍረው ጉራጊ ውስጢ ናቾ እኔ ኤርትራዊት ነኝ ግን በጣም ጥሬ ጉራጊ ጉረቤት ነበሬን ሁሎን ኢትዮጵያን እወዳለው some how ጉራጊዋች ግን ልዬ ናቸው ለኔ :: by the way ጉራጊ ከኤርትራ ነው የሂድት ነው የሜባለው :: I love you guys 🇪🇷❤️🇧🇴
ከዘረኝነት የፀዳ ቆንጆ ጊዜ አሣለፋችሑ እድለኞች ናችሑ አሑን እኮ ሚዲያ ባየን ቁጥር ለጆሮአችን የሚሠቀጥጥ እና ማንነትን የሚፈታተን ነገር ነው የሚሠማው
I really appreciate Teshome , he is so honest when he remember the golden old days of him and his friends. he perfectly set the standard of each singers.
Teshe OG. My god i love this guy.
እንዴት ድንቅ ትውልድ ታላቅ እሚያከብር ነበር ተባረኩ
ደስ ይላል ተሼ እግዚአብሔር እድሜያቸሁን ያረዘመው አንተ እና ጆሴፍ ን
እስኪ ለቅድስት ሀገሬ እማማየ ኢትዮጵያ ሰላም ልመኝላት እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ፍቅር ይስጥልን ጌታ ሆይ ህዝብህን አስብ ይቅር በለን ስደተኞችን በቸርነትህ ጠብቀን አሜን አሜን ጆስየ እናከብርሀለን እፍፍፍ አባቴ ያሳስናል ከጆስ ቤት መልካም ቅን ኢትዮጵያ አለ እርግጠኛ ነኝ እኛ ኢትዮጵያ ቅን መልካም ነን እኔ ስደተኛ እህታችሁ ነኝ የኢትዮጵያ የአለም ብርሃን ተከታታይ ትምህርት በቻናሌ ይለቀቃል ስብስክራይብ በማርግ ወደ ቻናሌ ይቀላቀሉ የተሰማችሁን በኮመት ግሉፁልኝ በፀሉታችሁ ኡስቡኝ ከቡዙ አመታት ቆይታ ቦሃላ ወደ ቅድስት ሀገሬ ልገባ ነው እግዚአብሔር ያክብርልን
ተሼ፡ ተክሌ ተስፋእግዚ ማስታወስህ፡ እግዚኣብሄር እድሜ ይስጥህ።
From Eritrea masswa , I appreciate your explanation dear teshe.for the past lovely years
ኣትታበዩ በኩራትም አትናገሩ እግዚአብሔር አዋቂ ነውና እግዚአብሔርም ስራዉን የሚመዝን ነዉና ከአፋችሁ የኩራት ነገር አይዉጣ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ
የተባረከ ጊዜ ደስየሚል ታሪክ
I know Teshome Wolde. I was kid, I saw him when He walk from Addis ketema to Sebatega to catch Taxi to Municipal (Mazegaja) every morning. He was Afro Hair, Shaft Shoes and his coat was inside Red cover. His walking style was Jumping act.
Josy, thanks getting Teshome Welde. He is so good and great person. And still owns a beautiful voice. I guess he is able to sing again. Yearada lije
ምናለ የድሮ ለሰዎች ብቻ ቢያወሩ ከ90ዎቹ በፊት የነበሩቱ ማር እኮ ናቸው
Teshome teru sew nek egziabher tenan edme ystk
ተሼ እኔ ስልጤ ጉራጌ ነኝ በጣም ነው ማከብርህ ምወድህ ። ወያኔ መጥቶ ስልጤ ሰባት ቤት ሶዶ ወለኔ ወዘተ ብሎ የተለያየ ስሞችን ጨምሮ የውሸት ታሪክ ሰጥቶ ከፋፈለን እኛ ሁላችንም 1 አንድ ጉራጌ ነን አይዞህ ።ስራ ወዳዶች ነን ከሎስአንጀለስ ✌
Shiballa!!!!! Derenden den deren deren den dendern Shiballa!!!!!
Seltegna new guragegna aydelem zefenu
Well come
Enem tiz yilegnal jemayen ante sitzefinew be tv.
gute Mann
Edmena tena abezeto yesetehe degemo telyan selmetewdew ewdhalhu
የሚገርም ዘመን ነበር....የሚደንቀው ከሚቀጥለው ካሴት ብድር የሚጠይቀው ሳይሆን ገና ለገና ካሴት ይወጣል ብሎ ብድር የሚሰጠው ነዉ ።ደግ ዘመን!!!!
አብቢ🙋
ሰላም ዉድ ኢትዮጵያዊያን 🇪🇹
የተዋህዶ ልጆች መንፈሳዊ ቻይናል በቅንነት ሳብስክራብ አድርጉልኝ👍
11:00 QEY KOKEB ZEMECHA ENDIET ALEQE ASHENEFACHU WEYS TESHENEFACHU?
እረ ናና ሆሆ እረ ናና ሆሆ ገዳይ በምንሽር ገዳይ በወጨፎ የሚል ዘፈን ከማዘጋጃ ቤት ኦርኬስትራ ጋር ዘፍኗል
አፋልጉኝ ምነዉ ተቆረጠ ????? እሱ እንድ አይቆረጠ አደራ
Anites kemann wosedikew ??lemehonu > mejemeriya Mann enidezefenew tawukaleh ?? ETV layi kedimeh yakerebikew > kemann layi newu yekelebikew ?? Rasihin betam sekelikew ,Tazabi eko ale !!sewu 2 tsegur awiteetom yiwashale ???
አቦ የድሮዎቹ ጣፈች ግዜ ታስታውቃላችሁ ።የአሁኖቹ ሱሪ ዝቅ ዝቅ ሴቶቹም ያው አዲሶች ተማሩ ትህትና የውጭ ባህል ሳይሆን የኢትዬጵያን በአለም ማስተዋወቅ ትችላላችሁ ።
ቶማስን የሚያውቅ የለም::
ጉራጌ ደርቢ ነው?😂
ተሾመ፣ ጀማዬ የማንም አይደለም። ዜማውም ሆነ ድርሰቱ የጎጃም ባህላዊ ዘፈን እንደሆነ በርግጠኝነት አውቃለሁ።
Nostalgic Teddy, My Grad mother used to sing for me Jemaye when I was a kid in the early 60’s Ethiopian calendar. Teshome and Ephrem didn’t start singing at that time. That is why I know that “jemaye” is not their song. Teshome absolutely lied.
@@hyleejohn1140 he didn't say that the music is my he said I had it first don't call him a liar you got to respect the people like him glass is not a liar
Helen Alamin የተሾመን ዘፈኖች እወዳለሁ ::
ታዋቂ ዘፋኝ ስለሆነ ዉሸቱን ልሸፍንለት አልችልም::
@@hyleejohn1140 I heard him (Teshome) say on another interview that it was ye Gojam song, but he improvised it and was singing it, well before Ephrem released it with his "Jemayé Ney Ney"" album.