ቬሮኒካ አዳነ - ጥፍጥ አለኝ | Seifu on EBS

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 10. 2021
  • ቬሮኒካ አዳነ - ጥፍጥ አለኝ | Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
  • Zábava

Komentáře • 193

  • @user-xc9zm8or2x
    @user-xc9zm8or2x Před 2 lety +159

    🇪🇹 ቬሮኒካ ሁሉም ነገር ጥፍጥ ይበልልሽ ስኬት በስኬት ሁኚልኝ ሌላ ቃል የለኝም !!!🇪🇹

  • @dagihiwifamily8876
    @dagihiwifamily8876 Před 2 lety +164

    ይችን የምታነቡ ስለ ኢትዮጵያ አንድነት አብዝታችሁ ጸልዩ🙏🙏

  • @dzberihun1423
    @dzberihun1423 Před 2 lety +16

    ይህቺ ልጅ ከጊዜ ወደ ጊዜ በጣም እየተሻሻለች የመጣች ጎበዝ ናት ። በጣም አሪፍ ስራ ነው።

  • @user-ot4ty5zc7v
    @user-ot4ty5zc7v Před 2 lety +70

    ምንም መሰማት አንፈልግም ተውን ቤተሰቦቻችን ተፈናቅለው ሜዳ ወደቁ😭😭😢😢💔☝☝

    • @asteerasteer4276
      @asteerasteer4276 Před 2 lety +2

      አይዞሾ ማማዬ ፈጣሪ ያውቃል 😥😥

    • @abby8182
      @abby8182 Před 2 lety +3

      በጣም የሞቀቤታቸውን ት ተው ከጅብ ጋር ተፋጠው ያድራሉ ያሳዝናል በጣም. ፈጣሪይድረስልን

    • @foziamehdi2556
      @foziamehdi2556 Před 2 lety +2

      Ena lemn gbash jezba

    • @natytube3604
      @natytube3604 Před 2 lety

      😭😭😭😭

    • @foziamehdi2556
      @foziamehdi2556 Před 2 lety

      @ZEUS APOLLO gmatam

  • @gabitadesse4904
    @gabitadesse4904 Před 2 lety +25

    ጎበዝ በርች የኔ ቆንጆ በጣም ደሰ የሚል ሙዝቃ ነዉ።

  • @zehabeshawittube7174
    @zehabeshawittube7174 Před 2 lety +16

    ቬሮኒካዬ 💞እንዴት እንደምወድሽ ለ አባትሽ ያለሽፍቅር ስነስርአትሽ በርቺ ቆንጆ ገና ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ እናያለን 🙌ትልቅ ሀቅም አለሽ❤️

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Před 2 lety +31

    ከሆላ ሆናችሁ በMusic instrument የምትጫወቱ በጣም ጎበዞች 💐ናችሁ ማንኛውም ዘፈን በእናንተ የ ሙዚቃ መሥሪያ አጨዋወት ስልት ነው የማንኛውም Artist ድምፃዊ ቅላፄ ዘፈንን የሚያሳምርው, በርቱ እና ደንቃችሆለን ,እና መስግናለን !🙏🏾✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹

  • @1birr_official.youtube.channel

    ደስ የሚል ሙዚቃ ነው አመጣሽው ጨዋታውን 👏👏

  • @user-dj9xu6mg2i
    @user-dj9xu6mg2i Před 2 lety +25

    ሰላም ለህዝባቺን 🙏🏼🙏🏼ፍትህ ለተራቡ 🙏🏼

  • @user-gz4mj5ld9l
    @user-gz4mj5ld9l Před 2 lety +10

    ወኔ ሀገሬ የት ልደብቅሽ💔💔💔💔💔ግን እናት ኢትዮጵያ እስኪ ልጠይቅሽ ለምን ታዳሊለሽ?? 😭😭ለአንዱ የደስታ ምንጭ ስትሆኒ ለሌዉ ልጅ ሲኦል ትሆኛለሽ ነገሩ እናት የምትወደዉ እረባሽ አስቸጋሪ ልጆን ነው ይባላን?? ግን ደጉ ልጅሽ ሀገር ወዳድ እህት ወንድሙን የሚወደዉ ልጅሽ ምን አጠፋ?? 💔😭ፍትህ ለህፃናት ለእናቶች ለደጉ የሀገሬ ገበሬ

    • @mulugebergorgis412
      @mulugebergorgis412 Před 2 lety

      ፅሁፉን አይቼ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ የሰይጣን አለም ሚዛን የለውም😭 ፈጣሪ መፍትሔ ያመጣል እሱ ነው ተስፉችን

  • @FreeSoul76
    @FreeSoul76 Před 2 lety +20

    This girl is very talented 👏🏽 👌

  • @onelove8524
    @onelove8524 Před 2 lety +9

    ቅኝት ባንዶች በጣም አድናቂያቹ ነኝ ጎበዞች

  • @friyeamen9579
    @friyeamen9579 Před 2 lety +9

    #Wow ዛሬ ገና ነው ድምጿን የሰማሁት፤ #ያምራል

  • @Iselassiei782
    @Iselassiei782 Před 2 lety +10

    Love her voice!!! Love her swag!!! She's amazing!!! Berchi ihite!!!

  • @ESU05
    @ESU05 Před 2 lety +52

    ሰላም በፍቅር ለምንወዳት መተኪያ ለሌላት ሀገራችን ኢትዬጵያ ያምጣልን 🙏🏽♥!"!::!

    • @almthehayekebrete3873
      @almthehayekebrete3873 Před 2 lety

      አሜን አሜን

    • @hayatadem9400
      @hayatadem9400 Před 2 lety

      አሜን አሜን!!!!

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 Před 2 lety

      @@almthehayekebrete3873 ደመረኝ

    • @etk153
      @etk153 Před 2 lety +2

      @SELAM አሁን ነው የታየሽ ሰላም አለመሆኑን ? 28 አመት እኞ ስናለቅስ ነበር ! አሁን አንቺና ፍሪያት ይማነህ በየ CZcams ሰላም ሰላም ነጠላ ዜማ ዘፈናችሁብን 🤔 ሰላሞ ... በሞያሸ በጣም እወድሻለሁ! ገን ዘርሽ ስለሆኑ እና ስለሆኑ ብቻ የምታግዢ ከሆነ ደግሞ በራስሽ ገልፅ ላይ አድርጊው!

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 Před 2 lety

      አሜን ይሄን መከፋፈል ያርቅልን አንድ ያድርገን ህዝብ ጋር ችግር የለም ሳንወክላቸዉ ወካያችሁ ነን የሚሉ ናቸዉ ለዚህ ያበቁን

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 Před 2 lety +16

    One of Ethiopians unique tunes nostalgic will take you beck to the 60th. Very well performed by modern new comer having saying that the old one performed by marry armede and shshig chekol with no special record still the better virgin.

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z Před 2 lety +1

    Young Ethiopian need guidance and training. National Service Program need to be declare ASAP

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 Před 2 lety +18

    ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆኑ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እና መዝሙሮች ይዘናል ይቀላቀሉን!!!

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 Před 2 lety +15

    ድምፅ 👍🔥

  • @kbzehamesen672
    @kbzehamesen672 Před 2 lety +8

    WOW WHAT A BEAUTIFUL VOICE! DIMSIWA MIRIT NAW! I WISH HER GOOD LUCK!

  • @mirajdavechannel4170
    @mirajdavechannel4170 Před 2 lety +1

    ሰይፉ፥ ዛሬ ብዙ ምንጫወት ነገር አለ
    እንግዳ፥ ደስ ይለኛል ስለጋበዝከኝ አመሠግናለሁ
    ሰይፉ፦ ጨዋታ ለመጀመር ያክል ዕድሜሽ ስንት ነው፡?
    እንግዳ 😮😮

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 Před 2 lety +1

    በጣም ነው የምታምርው ቆንጆ ሥራ ነው በዝህ ዕድሜ ጨዋ ዘፈን I really liked you you did great job. Keep up your hard work

  • @Tube-ph2wy
    @Tube-ph2wy Před 2 lety +11

    ፍትህ ለወሎ ህዝብ በርሀብና በፅሀይ በብርድ ለሚሰቃዩ የዋህ የወሎ ህዝብ ሁላችንም ፍትህ እጠይቅ እባካችሁ አድነት ፍቅር ለኢትዮጵያ 💚💛❤️

  • @ethiopianmom9199
    @ethiopianmom9199 Před 2 lety +2

    She is the best!

  • @technologyforafar1814
    @technologyforafar1814 Před 2 lety +4

    አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን #አሚን

  • @tegesitmichael6368
    @tegesitmichael6368 Před 2 lety

    Wow what a beautiful voice.

  • @sandrasmith9668
    @sandrasmith9668 Před 2 lety

    Just beautiful!

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይርዳሽ ጎበዝ

  • @ritatadesse4224
    @ritatadesse4224 Před 2 lety +2

    ስወድሽ ትመችኛለሽ ቨሮኒካ ጎበዝ በርቺ ምርጥ ስራ ነው ግን አጭር ናት በጣም !!!

  • @solomonaddis4611
    @solomonaddis4611 Před 2 lety +5

    It is lovely, easy listening sweet music. Thank you Veronica and I whish you all the best in your new African tour and concerts. I think you are worthy representative of Ethiopian music and culture.

  • @13monthssunshine8
    @13monthssunshine8 Před 2 lety +2

    Waaw very talented on stage.long live Veronica

  • @fraolmtf
    @fraolmtf Před 2 lety +1

    Love her swag!

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před 2 lety +6

    ቬሪ ማር ኦፍፍ ስወድሽ የኔፍልቅልቅ❤😘

  • @amjemal
    @amjemal Před 2 lety +3

    ደስ ስትል,

  • @kerrya2128
    @kerrya2128 Před 2 lety

    I loveeee your voice 💯🏆attitude 💯🏆tunnnne💯🏆

  • @cloudinternational8296
    @cloudinternational8296 Před 2 lety +4

    Shining star Veronica keep Rocking

  • @da8387
    @da8387 Před 2 lety

    You are amazing 👏 ❤

  • @kasaneshyjhalem5467
    @kasaneshyjhalem5467 Před 2 lety

    ትችያለሽ 👏💗

  • @ehshw4315
    @ehshw4315 Před 2 lety

    Leza yaleshe zafagne neshe betam des teyaleshe zemneshe yebarek lila kale yelegnem

  • @azebeshete9024
    @azebeshete9024 Před 2 lety +1

    የምወደው ድምፅ በርቺ🤙

  • @wudenesstarkegn5800
    @wudenesstarkegn5800 Před 2 lety

    በርቺ የኔ ጎበዝ

  • @user-dc5ns4xy7g
    @user-dc5ns4xy7g Před 2 lety +2

    ጣፋጭ ነሽ

  • @wongelawitworkneh5005
    @wongelawitworkneh5005 Před 2 lety

    የኔ ቆንጆ ምርጥ ነው

  • @aswrwbabshirwalloohinderba2053

    Seifisha yene melata selam le ethiopia yisfenilat

  • @belyeadisubelyeadisu512
    @belyeadisubelyeadisu512 Před 2 lety +1

    የኔ ቆንጆ በጣም አሪፍ ዘፈን

  • @MyEthiopia23
    @MyEthiopia23 Před 2 lety

    Beautiful 😍

  • @aynalemfufa1150
    @aynalemfufa1150 Před 2 lety +1

    Anbesa ekonesh ❤❤❤ yekenash!

  • @user-rh2fp9vv3d
    @user-rh2fp9vv3d Před 2 lety +7

    መጪዉ ዘመን... ኣንድነትን ሚሰፍንበት...የሰላም,የፍቅር... ጊዜ ይሁንልን!!!!!! #ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ወንድማችሁ አርቲስት አብርሃም ነኝ ከኤርትራ💔❤❤❤❤

  • @ummumuaz8571
    @ummumuaz8571 Před 2 lety +2

    sayfuye wallon atawqatem hesbochuwa eyeregafu new biyans abren enezan

  • @rufuteklekifle487
    @rufuteklekifle487 Před 2 lety

    Mesmerizing!!እደጊልኝ!

  • @tediambachew579
    @tediambachew579 Před 2 lety

    ውድየ ማማርሽ ጨዋታ እረዥም እንጂ ዓጭር ሆኖ ዓያውቅም ገና እያጣጣምነው ታልቃለች ውዳችን በብዙ እንወድሻለን::

  • @etsegenetmuhe6109
    @etsegenetmuhe6109 Před 2 lety +1

    Gorgeous❤❤❤❤

  • @kerya5102
    @kerya5102 Před 2 lety

    የኔ ምርጥ ቬሮኒካ🥰🥰

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 Před 2 lety

    Siefu! Game over

  • @hanibasher3619
    @hanibasher3619 Před 2 lety

    Abet demxes seymer egzabeher yetbekch damo mar alew be kenfaru yalkew sawe bench yalew mares man itowel zelelea am big fan from Eritrea
    🥰😍😘❤❤❤

  • @user-si4tj7qg1z
    @user-si4tj7qg1z Před 2 lety

    ቪኖዬ ሁሉም ነገር ጥፍጥ ይበልልሽ ማማዬ ❤️❤️❤️❤️

  • @tilahung3043
    @tilahung3043 Před 2 lety +1

    Veronica is a good example of Rising star 🌟 🌟

  • @almazteclai9862
    @almazteclai9862 Před 2 lety

    Weyyy kfetiwa Bravo 👍

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 Před 2 lety +1

    የኔ ቆንጆ!!! 🌷🌹😘😘😘

  • @gigike1500
    @gigike1500 Před 2 lety

    Wow betam gobez abet demtsua 1gma,

  • @romantsehay7354
    @romantsehay7354 Před 2 lety

    WOW።WOW 😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😷😷😷😷😷ከዘፈኑ አይቀር ከስሩ ነው ወርቅና ሰሙን አየነው ሰማነው በርቺልን የኋላ ከሌለ የፊት የለም በጣም የሚወደድ ከመረዋ ድሞጽ ጋር እንወድሻየን ቬሮኒካ

  • @SdSd-ui2uy
    @SdSd-ui2uy Před 2 lety

    ዋው

  • @adobiatube2206
    @adobiatube2206 Před 2 lety +3

    በጣም አመሰግናለው ቬሮኒካ ለአስተያየትሽ አሪፍ አርጌነው ያቀረብኩት ብዬ አስባለው

  • @emybekele718
    @emybekele718 Před 2 lety

    Betam hari stage laym konjo demxsh😘

  • @Semhar-ve7py
    @Semhar-ve7py Před 2 lety +6

    Wowwww🇪🇷❤

  • @ajmanajmanajman5052
    @ajmanajmanajman5052 Před 2 lety

    Wede ehetachi ftari yetebekesh bachi enkoralen emeyen Ethiopian wedelay aregesh ende nat Ethiopia asbelesh beselam edesh beselam yemelessh wed yekenash🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️💪

  • @chaltuaddisabebakegna265

    በርቺ

  • @kidistfikre2600
    @kidistfikre2600 Před 2 lety

    መልካም እድል ይሁንልሽ እግዚአብሔር ፍቅርን ያብዛልሽ አድንቅሻለሁ 🥰🥰🥰🥰👍

  • @abebalegesse5645
    @abebalegesse5645 Před 2 lety

    Veriue u have star ⭐ quality

  • @sisaywolde1262
    @sisaywolde1262 Před 2 lety

    ዋው ይደገም

  • @sinishatmichael7517
    @sinishatmichael7517 Před 2 lety

    Yigebashal yene konjo..... maryamn betam betam betam nw miwedsh...... gena kezi belay tilik bota yitebkshal....... set lij serta tilik bota medres endemichil silasayeshin fetari yakbrsh....... befit betam nbr mitdebrign......nalgnin kawetash bohala nbr yewededkush.......keza bohala gn yedimtsish susegna honku......betam wededkush.....

  • @getemar7075
    @getemar7075 Před 2 lety

    Tchyalesh 👏👏👏

  • @betelhem3889
    @betelhem3889 Před 2 lety

    Gobez Nesh

  • @ruthkidane6643
    @ruthkidane6643 Před 2 lety

    wow

  • @natnaelbereketmesfin1172

    Konjo performance new. Berchi Dingil Mariyam, yabatishi amlak egziabher kanchi gar yihun. Berchi🎉🇪🇹

    • @hasoonikingston5415
      @hasoonikingston5415 Před 2 lety

      እኔ ምለው ግን አብዛኛው ኦርቶዶክሶች ለምንድነው ምታበረታቱት ሙዚቃን ማለቴ ብዙ ግዜ ሳይ ደንግል ማርያም ታበርታሽ እግዜአብሄር ትልቅ ቦታ ያድርስክ ሚል ኮመንት አያለው ቢያንስ ማስተው ባይቻል እንኳን ማበረታታቱ ቢቀርስ ይሄን ስል ግን ሀይማኖቱን እያጥላላሁ አይደለም

  • @renaissancetube8350
    @renaissancetube8350 Před 2 lety +2

    አቀመስሽኝ አሉ መዳኒት በሻይ
    አንቺን አስጠልቶ ሌላ የሚያሳይ
    በሜሪ አርምዴ በአስናቀች ክራር
    እጠብቅሻለሁ ከፍቅርዬ ጋር፡፡

  • @teshagebeyehu5936
    @teshagebeyehu5936 Před 2 lety

    ትችያለሽ

  • @HabibaBiba-qr9ce
    @HabibaBiba-qr9ce Před 2 lety +1

    Yena konijo love 💘 ❤ 💕

  • @helinahelenseg1716
    @helinahelenseg1716 Před 2 lety

    Gobze varys konjooooo brche

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis7191 Před 2 lety +1

    ፍትህ ለወሎ ተፈናቃዯች በየቦታው ለሚታረደው አማራ

  • @abe8608
    @abe8608 Před 2 lety

    Yetemarsh ena yetemoredsh!!

  • @nardiabbysinya1307
    @nardiabbysinya1307 Před 2 lety +2

    መድረኩ ለአንቺ ነው ኧረ ወዝወዝ በይ እንጂ vero😣😣

  • @meskermabebe1355
    @meskermabebe1355 Před 2 lety +1

    👍👍👍👍

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před 2 lety

    ሠላም ለናት ሀገራችን እህህህህ💚💛❤👈🙇🙇🙇🙏🙏🙏

  • @betelhemasefa5693
    @betelhemasefa5693 Před 2 lety +1

    ይስመርልሽ........👏👏🥰🥰

  • @tube9865
    @tube9865 Před 2 lety +1

    ፍትህ ለወሎ ህዝብ
    ፍትህ ለሳዑድ እስረኞች ኧረ ፍትህ ፍትህ

  • @helensolomon6786
    @helensolomon6786 Před 2 lety

    Betam nw yemewedesh

  • @hayat6676
    @hayat6676 Před 2 lety +1

    ትቺያለሽ

  • @saraaraga7209
    @saraaraga7209 Před 2 lety

    zema serkesal

  • @hasinaahmad9346
    @hasinaahmad9346 Před 2 lety

    😍😍😍😍

  • @shewitabreham4410
    @shewitabreham4410 Před 2 lety

    Yene konjo berchiln gena bizu entebkalen!!!!

  • @misrakfikiru6721
    @misrakfikiru6721 Před 2 lety

    ይቺን ልጅ ጎበዝ ጎበዝ ብላቺሁ አፈመሳቺኋት አይደል??? ይገርማል እውነታው ግን በጣም አስቀያሚ ድምፅ እና ግብረገብ የጎደለው ፈጣጣ ለዛ ቢስ ማንነት ነው!!!!!!!!!!

    • @amen3379
      @amen3379 Před 2 lety +1

      የቅናት መንፈስ

  • @jds7669
    @jds7669 Před 2 lety

    ፍትህ በኢትዮጵያ ምድር ለሚፈፀመው ግፍ እረ አለቅነ

  • @mesielfyetube149
    @mesielfyetube149 Před 2 lety +2

    👏👏👏👏👏

  • @fitsumamsalu249
    @fitsumamsalu249 Před 2 lety

    የሳሚ ዲታ ክላማ ግን ኮርድ ያስተዋል ብየ ነበር በሰላም አለቀ😁

  • @ancd5125
    @ancd5125 Před 2 lety

    ያባቷ ልጅ ስወድሸ

  • @user-tm9kw1uv3b
    @user-tm9kw1uv3b Před 2 lety +2

    ማስታወቂያ የሚያስተዋውቀው ሰው ለም ፈገግ አይልም ሁሌ እንደተቆጣ ነው ምነው ልብሱ አልተመቸውም ወይ

  • @kanzrqasr8301
    @kanzrqasr8301 Před 2 lety

    Gobeze

  • @yonicooltube5155
    @yonicooltube5155 Před 2 lety

    እንደዉ ምን ላርግሽ?!!!

  • @abrehamadugna955
    @abrehamadugna955 Před rokem

    Vero በጣም እኮ ነው ምትመችኝ