"ከአንድ ታዋቂ ኢትዮጵያዊ ሙዚቀኛ እና ተዋናይ ጋር የዓይን ፍቅር ይዞኝ ነበር" /ድምጻዊ ቬሮኒካ አዳነ በሻይ ሰዓት መልካም ትንሳዔ/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 04. 2021
  • Kidamen Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
    #SaturdayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​
    Subscribe to EBS worldwide : linktr.ee/ebstelevision
    EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
    #Ethiopiantv​​​​​​​ #EthiopianTvShow​​​​​​​ #EBSTV​​​​​​​ #EBSTVWorldwide​​​​​​​ #EthiopianBroadcastingService​​​​​​​ #Your​​​​​​​#1choice​​​​​
  • Zábava

Komentáře • 373

  • @AnidBirr
    @AnidBirr Před 3 lety +169

    ማነው ግን እንደኔ ያገራችን ሰላም የናፈቀው

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 3 lety +34

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሠላም አደረሳችሁ !
    መልካም የትንሳኤ በዓል እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ!"

  • @adoniyasadi350
    @adoniyasadi350 Před 3 lety +31

    Veronika የልጅ አዋቂ, ግልፅ, ኮንፊደት, ታለንትድ, ግበዝ ልጅ ♥️♥️♥️በርቺልን

  • @getanie6591
    @getanie6591 Před 3 lety +44

    ያባትሽ ልጅ ነሽ አባትሽን ስላኮራሽ ደስ ብሎኛል ቬሮኒካ አዳነ ጠክሪ wey love 💕 you

  • @user-xd3ey7zn1l
    @user-xd3ey7zn1l Před 3 lety +69

    የዛሬ አመት የልጂ እናት እንድሆን እግዚአብሔር ይርዳን ውዶቼ አዲስ ሙሽራ ነኚ
    እንኩዋን ለጌታችን እና መድሀኒታችን ለርየሱስ ክርስቶስ የብርሀነ ትንሳኤ ብአል አደርሳችሁ አደርሰብ

    • @marenmita6056
      @marenmita6056 Před 3 lety

      Amane tehogn aleshe🙏🏽

    • @yalfal5087
      @yalfal5087 Před 3 lety

      😘

    • @mengeshnigus5840
      @mengeshnigus5840 Před 3 lety

      ዛሬ ተሾግረሻን ማለት ነው

    • @meri5519
      @meri5519 Před 3 lety

      አሜን ትሆኛለሽ ውዴ

    • @hikingfan3665
      @hikingfan3665 Před 3 lety

      @@mengeshnigus5840 የጋለ ብረት ይሸጉሩህ ስድ ባለጌ የ ባለጌ ልጅ

  • @addisken24
    @addisken24 Před 3 lety +10

    ቬሮኒካ የሚለው ስም በሩሲያውያን ዘንድ በብዛት የሚጠሩበት ስምነው ሲቆላመጥ ደግሞ ቪካ ይሆናል። ደስ የሚል ስምነው። ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ወገኖች ሁሉ እንኩአን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ መልካም አመትበአል ይሁንላችሁ።ከቤትንብረታችሁ ተፈናቅላችሁ በመጠለያ ያላችሁ ወገኖቻችንም እግዚአብሔር ያስባችሁ እንኩአን አደረሳችሁ።

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu Před 3 lety +15

    የኔ ቆንጆ ... ደስ የምትለኝ ልጅ... Veronica is a rising star...

  • @sstube9143
    @sstube9143 Před 3 lety +6

    ራስን የሆነ ሰው እንዴት ደስ ይላል ቬሮኒካ በርቺ

  • @user-ux7mc3nz6y
    @user-ux7mc3nz6y Před 3 lety +55

    ማነው ግን ቬሮኒካን ቁሌታም ያላት እንደውም ስርዓት በጣም አላት

  • @selamtube2461
    @selamtube2461 Před 3 lety +5

    ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች እኳን ለብርሀነ ተሳኤዉ በሰላም አደረሳቸሁ አገራችንን እግዚአብሔር ሰላም ያድረግልን ፍቅሩን ያድለን

  • @michaelchernet1310
    @michaelchernet1310 Před 3 lety +19

    ስለ ቬሮኒካ የሰጠሽው ማብራሪያ ደስ ይላል ግን ወደ ጎልጎታ ሲሄድ እንጂ ከመስቀል ሲወርድ አይደለም

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u Před 3 lety +2

    እንኳን አብሮ አደረሠን ቬሮኒካየ
    የአዳነ ቆንጆ ስወድሽ ከነ አባትሽ ማርያምን😘😘መልካም የትንሣኤ ባህል የተዋሕዶ ልጆች🙏🙏🙏

  • @AA-ig9kq
    @AA-ig9kq Před 3 lety +5

    የኔ ቆንጆ ታምሪያለሽ አለህ ከ ክፉ ይጠብቅሸ ድምፆሽም ያምራል

  • @fireghenetepherem456
    @fireghenetepherem456 Před 3 lety +21

    እውነተኛ ማንነትሽን ነው ያንጸባረቅሽው ያለምንም መጨነቅ 👌🏿

  • @tgkonjo6891
    @tgkonjo6891 Před 3 lety +5

    ለመላው የ ክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሞትን ድል አድርጎ የተነሳበት ትንሳኤ በአል አደረሰን አደረሳችሁ💒💒💒🙏🙏🙏🙏

  • @NGA12300
    @NGA12300 Před 6 měsíci

    I thank you so much on behalf of the Oromo people and you deserve our love and respect.

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 Před 3 lety

    Enkwan aderesachu all beautiful Ethiopian.💚💛❤️🇪🇹❤️

  • @user-lc3gg5gz3l
    @user-lc3gg5gz3l Před 3 lety +93

    እህቴን አሞብኘል በሰው ሀገር ስኳር በሽታ ከልጅነት እየሰቀየትነው እስኪ ዱዓ አርጉለት

  • @user-ff1jq4te1j
    @user-ff1jq4te1j Před 3 lety +15

    ዮኒ የእኔ ውዴ ሀናን አለ ግልጽነትህ ደስ ስል

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 Před 2 lety +2

    ቬሮኒካ ዶሮ ችለሽ እንጀራ አልችልም አይነፋም ግን ደግሞ ቀላል ስለሆነ ሞክሪ ዛሬ እኛ ወንዶች እንኳን እንጋግራለን በተረፈ ለኔ ምርጥ ነሽ የአባትሽም አድናቂ ነኝ

  • @blessing468
    @blessing468 Před 3 lety +1

    Best tea time ever! I started and ended with a smile! Tsegi you rock aznagn nesh yemir feta arrgshin!! Veronica'm Timechalesh!

  • @Mimi-po2rj
    @Mimi-po2rj Před 3 lety

    She is so free l like her so much.

  • @titiadunga2682
    @titiadunga2682 Před 3 lety +2

    ቪሮኒካ በጣም ነው የምወድሽ ግልጽነትሽ ደስ ይላል

  • @sand9434
    @sand9434 Před 3 lety +12

    ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ሞት እማንሰማ ይሁን

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj Před 3 lety +4

    ግልጸ ና ጀግና ነች ዴግሞ ከረንዋ ሲምር ❤

  • @hellenabeje
    @hellenabeje Před 3 lety

    የባህሉን ስትጫወት ማርታ አሻጋሪ ትዝ አለችኝ ከነድምጽ እና አኳኋኗ

  • @tellnotoany1655
    @tellnotoany1655 Před 3 lety +6

    ብልጣብልጥ ሰው በጣም ደስ አይልም ብቻም ሳይሆን የትም አይደርስም አቅራቢዋ ፀገነት(በቁልምጫ ስለምትጠራሩ ስምሽን ልሳሳት እችላለው ሴት አቅራቢዋ) በተቻለሽ መጠን እውነተኛ ቅን መሆን አለብሽ አስመሳይነት ብዙዎች ላይ የሚታይ ተላላፊ በሽታ አንቺም ላይ ይታያል፡፡ታከሚው፡፡

  • @radetrita8590
    @radetrita8590 Před 3 lety

    እንኳን አደረሳችሁ ቬሮኒካ አዳነ የሚገርም ብቃት አለሽ ኑሪልኝ ማማዬ እወድሻለው አንደኛ ብዬሻለው

  • @user-lb7ye4xy1l
    @user-lb7ye4xy1l Před 3 lety +6

    አለባበስሺ ሁልግዜ ስያምር ጎበዝ

  • @fikresbezabih1039
    @fikresbezabih1039 Před 3 lety

    I LOVE YOU ETHIOPIEN FROM FRENCH

  • @atsedemaryam7345
    @atsedemaryam7345 Před 3 lety +2

    አንካን አደረሳችሁ ዉድ የክርስትና አምነት ተከታዮች ለጋታቺን ለመዳንታቺን ለየሱስ ክርስቶስ ተንሳየ ባሃል ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ቫርዬ ያሰብሽው ሁሉ የድንግል ልጅ ያሳካልሽ አህቴ 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @weynitesma8517
    @weynitesma8517 Před 3 lety +1

    ፀሀዬ ዮሀንስ የእውነት ክብር ይገባዋል

  • @beckyj6977
    @beckyj6977 Před 3 lety +8

    ፀሀዬ ዬሀንስ እንኳን አደረሰህ!! የኛ ልዮ❤❤❤❤

  • @user-eo7zm5ov3j
    @user-eo7zm5ov3j Před 3 lety +12

    አባትሽን በጣም ነዉ የምወደዉ በተለይ ይቺ አብሲንያ የሚለዉን ሙዚቃዉን ስወድለት😘😘

    • @ellub5242
      @ellub5242 Před 3 lety +1

      እውነት ነው ምርጥ ሙዚቃ ነው

  • @user-ym5gh5wb9s
    @user-ym5gh5wb9s Před 3 lety +2

    እኳን አብሮ አደረሰን አምሮቧችዋል

  • @hqjnk9016
    @hqjnk9016 Před rokem +1

    Arsii Asala wallakan jira thanks V A ❤❤❤

  • @kassahuncherkos4527
    @kassahuncherkos4527 Před 3 lety +3

    yonas u r posetive i like u r attitude

  • @lozalegesse7176
    @lozalegesse7176 Před 3 lety

    ewey veronica betam new des meteyiw so real, fun and herself all the time

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu1864 Před 3 lety

    ዋው ሰወደሸ እግዚአብሐር ይጠብቅሸ

  • @hanahaile596
    @hanahaile596 Před 3 lety +3

    ቬሮኒካ የኔ ቆንጆ ስወድሽ ❤️

  • @azebeazebe335
    @azebeazebe335 Před 2 lety +4

    ዋው ድምፅ

  • @hawa3569
    @hawa3569 Před 3 lety +9

    ግን እጀራ አልችልም ስላለች ደስብሎኛል ዉነቱን መናገር ሌሎቹ አርስቲስቶች ቢሆኑ ይዋሻሉ ሲጀመርየኛ አር አርስቲስቶች ብር ብቻ ነዉ የሚፈልጉት

  • @kibruargaw3407
    @kibruargaw3407 Před 3 lety +5

    V ቆንጆ በርች

  • @saramulugeta9432
    @saramulugeta9432 Před 3 lety

    EBS betam plis Le Ed Mubarek Ustaz Yasin Nurun Akrbulen weym Abubaker

  • @user-xk9zd4yz8g
    @user-xk9zd4yz8g Před 3 lety

    ቬሮኒካ በጣም ነው ምወዳት

  • @andualemhailu2749
    @andualemhailu2749 Před 3 lety +5

    22:20 - 23:25 ከአንድ ታዋቂ ኢትዮጵያዊ ሙዚቀኛ እና ተዋናይ ጋር የዓይን ፍቅር ይዞኝ ነበር"

  • @almaznegash3708
    @almaznegash3708 Před 3 lety +1

    Happy Easter 🐣 Good job 👏

  • @daniman5421
    @daniman5421 Před 3 lety +2

    ቬሮኒካዬ በጣም አደንቅሻለሁ። ስምሽ ድንቅ ነው። ትልቅ ትርጉም ያለው ስምሽን ያወጣው እንዳልሽው ጣልያናዊው ሳይሆን የክርስትና እናትሽ ፀሀይ ናት። አባትሽ ለጣልያኑ የስምሽን ትርጉም ጠየቀው አላያንስ ፍራንሲስ ቱር ሲያደርግ ሳንድሮ የሚባል ጣሊያናዊዉ ትርጉሙን ማሸነፍ እንደሆነ ነገረው ጣልያኑም ለማብራራት ሲል በቴኒስ ቴብል ጨዋታ ሲያሸንፋ ቬሮኒካ ይባላል ብሎ ነገረው። ሌላው ቬሮኒካ ማለት በታላቁ መፅሐፍ ቅዱስ የጌታችን የመዳኒታችንን እየሱስ ክርስቶስ ደም የጠረገችው ቬሮኒካ የምትባል ሴት መሆኖ ተገልጿል። ስሙ ታላቅ ነው።

  • @sand9434
    @sand9434 Před 3 lety +33

    ለመላው ኤርትራውያን ኢትዮጲያውያ እንካን ለትንሳዮ አደረሳችሁ ፈጣሪ ሰላም ፍቅር ይሥጠን

  • @alemnatale9697
    @alemnatale9697 Před 3 lety

    ወይኔ ማርያምን አስቃችሁ ልትገሉኝ ነዉ ነፂ የሞጆዋ ቆንጆ ስወድሽ እህቴ

  • @user-sz9ks1fc6c
    @user-sz9ks1fc6c Před 3 lety

    ክክክ ዮኒ በጣም ነው ያሳቀኝ ሀናንንን ታሪቅ ይመችህ

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 Před 3 lety

    መልካም. ፋሲካ ebs ፀጌ በጣም አሳክሽኝ. የውጭ ቢሆንም. ያልሽው.😃💚💛❤

  • @slmretteshome5629
    @slmretteshome5629 Před 3 lety +3

    የሆንሽ ቆንጆ ነገር ስወድሽ 😘

  • @mehretuyosef9903
    @mehretuyosef9903 Před 2 lety +1

    Veronica= take the fist letter V with its voule E , then take another in the middle, say R, then take the lat letter A. that makes "VERA". Vera Adane Teka

  • @amiahlu6707
    @amiahlu6707 Před 3 lety +2

    ፀሀዬ ዩሀንስ ነብሴ ነው ከልጅነቴ ጀምሮ የምወደው

  • @harerusan2728
    @harerusan2728 Před 3 lety

    V አሪፍ ነው

  • @wondwossen109
    @wondwossen109 Před 3 lety +2

    ስታምሩ ::

  • @birukkassahun5898
    @birukkassahun5898 Před 3 lety +47

    የዘንድሮ ዘፋኞች እኮ አኛ አናውቃቸውም እነሱ ነው የሚያውቁን

  • @esutubee4697
    @esutubee4697 Před 3 lety

    Great job your new song

  • @amiahlu6707
    @amiahlu6707 Před 3 lety

    ቬሮዬ እኔ በጣም ነው የምወድሽ

  • @DjEledire1206
    @DjEledire1206 Před 3 lety +2

    Askootuu Veronica
    jaalalaa keetiin qaabameen jiraa 😘😘

  • @senayttsegaye5613
    @senayttsegaye5613 Před 3 lety

    Kerebat Enatesh gobez yene kojo

  • @reyan5586
    @reyan5586 Před 3 lety

    አንደኛ 😍😍

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p Před 3 lety

    እንኳን አደረሳችሁ

  • @user-lr5bl4by5y
    @user-lr5bl4by5y Před 3 lety +10

    አለባበስሺ ቆንጂየ ነው የሴት ልጂ አለባበስ እድህ ነው

  • @mdkasem947
    @mdkasem947 Před 3 lety

    Love you so much

  • @sabanizgi4131
    @sabanizgi4131 Před 3 lety +2

    Feta yalechi nat 10,000 like

  • @weldemariamaysheshim1004
    @weldemariamaysheshim1004 Před 3 lety +2

    EBS በጣም አሪፍ ነው ግን ድምጽ አንዳንዴ ይቆራረጣል እሱ ቢስተካከል ።

  • @netsiawoke3150
    @netsiawoke3150 Před 3 lety

    ችሎታ አለሽ ቬሮኒካ ቆንጆ ደስ ትያልሽ

  • @salemkaleb8865
    @salemkaleb8865 Před 3 lety +8

    The lady who is hosting need to stop making him uncomfortable every time she have some to say about him or give him some kind a look .....

    • @bisab5644
      @bisab5644 Před 3 lety +3

      betam! awaki yehonech yimeslatal.

    • @born2Bekind
      @born2Bekind Před 3 lety +4

      Exactly! I really can't stand her.

    • @hikma2006
      @hikma2006 Před 3 lety +3

      I don’t like the way she acting up

  • @user-bd9tb2cp5v
    @user-bd9tb2cp5v Před 2 lety +4

    ግን አያፍሩም እንደ ማጋገር አይችልም ስሉ የገጠር ልጅ ኮ 10/11 አመት ይሆኑ ልጆች እችላሉ

  • @user-ux7mc3nz6y
    @user-ux7mc3nz6y Před 3 lety +27

    ፀጊ ዮኒን ካሜራ ፊት አታሳቂው ኤዲተሮች ደሞ ሲንዛዛ ቆርጣቹ አውጡለት በውነት 😂 የዋህ እንደሆነ ያስታውቃል

  • @tsehayhagos1491
    @tsehayhagos1491 Před 7 měsíci

    አድናቅሸነኝ ከአሜሪካ የዛሬ አመት በሰለም በጤና የተባረከ ትዳሪ ይሰጥሸ እንደ አናት የሚወድሸ እደአባት የማከብርሸ እንደሚሰት የማፈቅርሸ ጌታ የተባረከ ትዳሪ ይሰጥሸ ትዳር ከእግዚአብሔር ነው እሱ ዪርዳሸ ተባረኪ ።

  • @s.m4498
    @s.m4498 Před 3 lety +1

    ይች ልጅ ከሥርዋ ይበልጥ ትህትናው ገራሚ

  • @yodaheyyesakor3731
    @yodaheyyesakor3731 Před 3 lety

    ቬሮኒካ ምርጥ ልጅ

  • @SdSd-ui2uy
    @SdSd-ui2uy Před 3 lety

    ዋው

  • @mekdeskifle9077
    @mekdeskifle9077 Před 3 lety +1

    የኔ ቆንጆ😍🇲🇱

  • @asniit1199
    @asniit1199 Před 3 lety +1

    እንኳን አደረሳችሁ ደጋግመሽ ጋግሪ እንጂ አልችልም አይሰራም
    ዶሮ ወጡ በምን ሊበላነው

  • @hananahmed8538
    @hananahmed8538 Před 3 lety +16

    የዚች ልጅ ግልፅነት ሲያሥደሥተኝ

  • @oromiyarratube9281
    @oromiyarratube9281 Před 2 lety

    Wow bay'ee namati tola 💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗

  • @tigisttolossa8172
    @tigisttolossa8172 Před 3 lety

    ፈታ ያለ ቆይታ

  • @yeworkuhamidkessa2262

    ስወዳት እኮ

  • @janotube1064
    @janotube1064 Před 3 lety

    eree benatachihu echin tsegenet mitibalewun set asiwetulin le sew lij kibir yelelat set nat

  • @na-uu5or
    @na-uu5or Před 3 lety +6

    ቬሮኒካ ያይን ፍቅር ከዚህ በፊት ናቲ ማን ብለሽ ነበር ወይስ ሁለቱንም ነዉ😁

  • @silasila3961
    @silasila3961 Před 3 lety

    Wow asella agere yene tenafake

  • @cr-pn5pm
    @cr-pn5pm Před 3 lety +2

    ቁጭ ብለው ሚያዳምጡት ሰወች ; ሂወት ያላቸው አይመስለኝም።

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p Před 3 lety

    ወኔ የኔ ሚሰትህ ጉደህ

  • @user-qi1re1fu2j
    @user-qi1re1fu2j Před 3 lety +1

    ማረ

  • @kumeraaderessa5917
    @kumeraaderessa5917 Před 3 lety +1

    Africa.......Ethiopia......Addis Abeba!!!!!!!!!!!!

  • @kalabdereje9649
    @kalabdereje9649 Před 3 lety

    Yeyonas bezum adnaki aydelehum betam wet yhonbgnal bchawn buna tetu yehone sew ymesilegnal ..

  • @mhmh7628
    @mhmh7628 Před 3 lety

    አወ ሰላምሽ ናፈቀኝ🙏🙏🙏🙏🇬🇭🇬🇭

  • @hanafetsum5939
    @hanafetsum5939 Před 3 lety

    Yonas betame nwe mewodehe wedma enkone adersachu

  • @ziztube1468
    @ziztube1468 Před 3 lety

    Vorinca 👌👌

  • @hhuussbabaa7838
    @hhuussbabaa7838 Před 3 lety

    Yedro sew alalechm ichi arogit beyoni betam new mtkenaw

  • @hewannegash5626
    @hewannegash5626 Před 3 lety +1

    ግን ድምጽዋ ይቀራታል ስትወርድ እኮ እየጠፋ ነው ። ያው መቼም ይሁን እንጂ በእውቀት ባላቸው ባለሞያዎች ብትዳኝ በእርግጠኝነት ያልኩትን ኮመንት ይሰጡዋታል ። ለማንኛውም በርቺ። እላለሁ።

  • @tegestbelehu4966
    @tegestbelehu4966 Před 3 lety

    Veru👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏

  • @zeynabalewimehammed6426
    @zeynabalewimehammed6426 Před 3 lety +2

    አገሬ ናፈቅሽኝ እንባዬ መጣ💔

  • @azebeazebe335
    @azebeazebe335 Před 2 lety

    ቪ ቆንጆ ነሽ በውነት

  • @halimahtube644
    @halimahtube644 Před 3 lety +1

    Veronica giltsinetish dess yilal dimtsishim betam konjo new be ewnet

  • @marthaabera2898
    @marthaabera2898 Před 3 lety

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️