ከቤት አልወጣም ከወጣው ከኮሜድያን ደረጀ ጋር ነው የምገናኘው ፡፡/ ኮሜዲያን እሸቱ በሻይ ሰአት/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2020
  • Kedame Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…, every Saturday @3:00 PM only on EBS TV.
    #SaturdayAfternoonShow_EBSTV
    Subscribe to EBS worldwide
    Follow EBS Worldwide: / ebstvworldwide
    Telegram Channel: t.me/ebstvworldwide
    Facebook: / ebstv
    Watch EBS TV on NILESAT / EUTELSAT
    Frequency: 11511, 11512, 11513, 11514
    Symbol rate: 27500
    Polarization: vertical
    FEC: 5/6
    EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
    #Ethiopiantv #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService #Your#1choice
  • Zábava

Komentáře • 438

  • @bkentertainment6384
    @bkentertainment6384 Před 3 lety +151

    እሼ በሄደበት ቦታ ሁሉ ቁም ነገር አለ:: ጥልቅ የአገር ፍቅር አለ:: ለወጣቶች በጣም ትልቅ አርአያ መሆን እምትችል ልጅ ነክ:: በአሁኑ ሰአት አገራችን እንዲህ አይነት የአገር ፍቅር ያለው ወጣት ያስፈልጋታል:: በርታ እሸቱ:: እውነትም እሸቱ!!

    • @user-ik6oo5yi7l
      @user-ik6oo5yi7l Před 3 lety

      በቅንነት በፍቅር ከወድማችን ጋ ተቀላቀሉ 👇👇
      czcams.com/video/UCuDCavUGmw/video.html

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 Před 2 lety

      BK ኢንተርቴመንት ወንድሜ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርገኝ ወወንድም አለም🙏🙏😍😍

    • @VICTOR-si6xz
      @VICTOR-si6xz Před 2 lety

      @@user-ik6oo5yi7l 🎉🎉🎉😂😂😂🎉😮😮😮😮😮😅😅😅😅😅❤😅😅😅😅😅😢😂😂😂😢😅😂😮😅😅

  • @user-cm4kb9fi4v
    @user-cm4kb9fi4v Před 3 lety +93

    አንተን አይቸ አለመሳቅ አልችልም እና ካንተ ብዙ እጠብቃለሁ በሳውዲ እስር ቤት ለሚገኙ ወገኖቻችን ድምፅ ሁኑ እባካችሁ

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 Před 2 lety

      አፀድዬ የኔ ፍቅር በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ዉዴ🙏🙏😍😍

  • @ahmedalaskar1407
    @ahmedalaskar1407 Před 3 lety +151

    አሽዬ በጣም እንወድሀለን ሰላየሁህ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤

    • @kidanyoutube2469
      @kidanyoutube2469 Před 3 lety

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ

    • @genetromi6314
      @genetromi6314 Před 3 lety

      አሼ ምርጥ ኢትዮጵያዊ በረታ ፈጣሪ ይረዳህ

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 Před 2 lety +1

      👍👍👍👍👍

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 Před 2 lety

      አህምዬ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርገኝ ወንድሜ

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 Před 2 lety

      @@kidanyoutube2469 ቃልዬ ስወድሽ ሰብ አድርጊኝ ስወድሽ

  • @user-yf6zk6je6r
    @user-yf6zk6je6r Před 3 lety +47

    እሼ አንደኛ ነህ ወንድሜ ሙሉ አስተሳሰብህ የበሰለ ነው በጣም ነው ነው ማደንቅህ። ብዙ ደረጃ ደርሰህ እናይሃለን።

  • @user-cs1vu7lc8y
    @user-cs1vu7lc8y Před 3 lety +94

    እንኳን ለመቤቴ ለቅድስት ድንግል ማርያም የእርገት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ዉድ እና የተከበራችሁ የተዋህዶ ልጆች 🙏🙏🙏🙏

    • @user-oo9ys2or7e
      @user-oo9ys2or7e Před 3 lety

      ደ ም ሪ ኝ በ ቅ ን ነ

    • @marwaayache3000
      @marwaayache3000 Před 3 lety

      ሰሊና ነኝ የጎንደሯ ሽቅርቅር hjkijkhhj

    • @marwaayache3000
      @marwaayache3000 Před 3 lety

      1- Who do you hate?
      2 - Which person do you love the most?
      3 - Best friend (girl)
      4 - Best friend (guy)
      5 - Do you like me?
      6 - How much do you give me from 1 to 10 ?
      7 - Who is your ex?
      8 - Would you be my friend?
      9- Name of the first boyfriend/girlfriend?
      10- Who do you like?
      11- Would you drink with me?😂
      12- Something you like about me?
      13- Last kiss?
      14- you must publish the same photo, or I'll publish your answers....😋 answer now, ticktock

    • @fethiaahmedfarah1009
      @fethiaahmedfarah1009 Před 3 lety

      seada ethio morning

    • @kurekfile2414
      @kurekfile2414 Před 3 lety

      አሜንአሜንአሜን

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p Před 3 lety +26

    እሼ አንተን አይቼ ነው ቅዳሜ ከሳዓት የገባሁት የፍቅር ሰው ውስጤ እኮ ነው

  • @addisdagne8308
    @addisdagne8308 Před 3 lety +37

    ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ መልካም ሰው ነህ

  • @yeshifananegash2793
    @yeshifananegash2793 Před 3 lety +25

    ከስንት አንድ የሚገኙ ሰዎች ዉስጥ ነው እሸቱ:: ጭንቅላት ከሕሊና ጋር ተሰጦታል እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ :: ዘጋቢ ፊልሙን እስካየው ቸኮልኩ👍

  • @seblesifraw4556
    @seblesifraw4556 Před rokem +3

    እሼ እድለኛ ነህ እግዚአብሔር ጰጥሩ አይምሮ ቅን ልብ ሱቶሐል ስልካችሁ ብታነሱልኝ እፍፍፍ !!! ደስ ይለኝ ነበር።❤️

  • @ethiolove9444
    @ethiolove9444 Před 3 lety +16

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም!ያሰብከው ይሳካልህ እሼ መልካም ሰው🙏🏽

  • @helenbb2077
    @helenbb2077 Před 3 lety +16

    አሼ የ ዳቦው ነገር በጣም አስቆኛል😅😅😅😅ምርጥ እስታንዳፕ ኮሜዲያን ነህ በርታ ኮረና ጠፍቶ ድጋሚ የመድረክ ስራህን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከሰጠና እናያለን

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 Před 2 lety

      ሄሉዬ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ሆዴ

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r Před 3 lety +10

    እሼ የልጅ ቁምነገረኛ አተን አለማድነቅ አይቻልም ገና ሳይክ ታስቀኛለክ እሼ ያሰብከውን የተመኘከውን አላህ ያሳካልክ ምርጥ ልጅ እሼ ጠይቃቸው አተ መጠየቅ ያምርብሀል በጣም ነው ደስ ያለኝ በሻይ ሰአት ስላየሁክ

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 Před 2 lety

      ነጁ ፍቅር በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @ashebralemu4705
    @ashebralemu4705 Před 3 lety +4

    እሼ ባለበት ሳቅ እና ቁምነገር አለ በጣም ነው የማደንቅህ ደሞ ከሀገር ያለህ ፍቅር በጣም ደስ ይላል ሁሉም ሰው ካንተ ብዙ ይማራል አንተን አለማድነቅ እና አለመውደድ አይቻልም

  • @user-ur8ck9gg1x
    @user-ur8ck9gg1x Před 3 lety +14

    አሹዬ የኢትዮጵያ ችግር ዘረኝነት ነው

  • @chunatube4272
    @chunatube4272 Před 3 lety +37

    እሽቱ የልጅ ቁምነገረኛ ነክ በርታ ይቺን ግዜክን በደብ ተጠቀምባት እንደ ሸንኮራ መጠክ በርታ ወጣትነት ላይ ያፈራከውን ነገር መቼም አታጣውም

  • @webvhgss7542
    @webvhgss7542 Před 3 lety +12

    እሼ የኔ አሰተዋይ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 👏

  • @wajo_tube
    @wajo_tube Před 3 lety +18

    አንድ ሰው በባቡር እየተሳፈረ እንዳለ አንደኛዉ ጫማዉ ወድቆ ይቀራል። ለማንሳት ቢፈልግም ባቡሩ መንቀሳቀስ ጀምሮ ስለነበር አልቻለም። ያ ሰዉ የቀረዉን ሌላ ጫማ በእርጋታ አዉልቆ ዉጪ የቀረዉ ጫማ አጠገብ ወረወረው። በአድራጎቱ የተገረሙ ተሳፋሪዎች ምን እያደረገ እንደሆነ ሲጠይቁት “ጫማዉን የሚያገኘዉ ድሃ ሰዉ አንድ እግር ጫማዉን አጥቶ እንዳይቸገር ብዬ ነዉ” አላቸዉ ይባላል።
    ***********************
    በእንደዚህ አይነት ሁኔታ ዉስጥ ራሳችንን ብናገኝ እኛስ ምላሻችን ምን ይሆን? በችግርና መሰናክል ዉስጥ የበጎነት መንፈስ ሲታይ እንዴት ደስ ይላል።
    የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።

  • @Metasebiya4
    @Metasebiya4 Před 2 lety +1

    Great job Eshetu! I like the way you used sanitizer everytime everyone need to Learn from you! I'm cautious like you stay safe!

  • @elsafekadu9382
    @elsafekadu9382 Před 3 lety +2

    I thank you Eshe, God bless you & your job.

  • @serketufa5375
    @serketufa5375 Před 3 lety +4

    እሼ ለአገርክ ያለክ ነገር ደስ ይላል። እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @ushermk6745
    @ushermk6745 Před 3 lety +5

    እሼ አሼ አሼ ምርጥ ሰው ቃላቶቹ ሁሉ መልእክት አዘል አቦ ሰላምህ ይብዛ እሰኪ የ እሼ ወዳጆች የሆናችሁ Comment ግጩ

  • @betelihemasemamaw1990
    @betelihemasemamaw1990 Před 3 lety

    እሼ ሙት ስለ ኩኪሱ የልቤን ነገርክልኝ!!!!
    ለምን እንደሚያስቀምጡት የሁል ጊዜ ጥያቄ ነበር አቦ ተባረክ👏🏼👏🏼👏🏼

  • @samirafikado13
    @samirafikado13 Před 3 lety +11

    እንደኔ ግን ሚወድክ አለ በስማም ሺ ሀመት ኑርልኝ

  • @gebenayoutub2756
    @gebenayoutub2756 Před 3 lety +9

    እሼ ምርጥ ሰው ተባረክልኝ ልዩ የዋህ ደግ ሩሩህ ሰው ነህ በዚህ ቀጥል ምርጤ

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 Před 2 lety

      ገበናዬ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርገኝ

  • @bezitube122
    @bezitube122 Před 3 lety +19

    ሰላም ዘመዶቼ ማነው እንደእኔ ኮሮና ጣፍቶ ዘራኝናት ቀርቶ በፍቅር አንድ ሆኔን በስደት ያሉ ወጋኖቻችን አገራችው ገብተው መያት የናፈቀው በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 Před 2 lety

      ቤዚዬ ፍቅር በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ማማዬ

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe Před 2 lety +1

    እሼ በጣም የምንወድህ የምናከብርህ ጌጣችን ነህ ኑርልን እድሜህ ይርዘም

  • @fikeryemihret4408
    @fikeryemihret4408 Před 2 lety +1

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ እሼ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @user-jz3br8ur5g
    @user-jz3br8ur5g Před 2 lety +1

    እሸቱ በጣም ጡሩ ኢቶዮጲዊ ነህ አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ

  • @fanahmenzah42
    @fanahmenzah42 Před 2 lety +15

    እሼ በጣም እንወድሀለን እንደ ስምህ እሸት የሆነ ስራህን እናመሰግናለን

  • @hbtamu5332
    @hbtamu5332 Před 3 lety +4

    እሼ በጣም ነው እምወድህ ጭንቅላትህን በጣም ነው እማደንቀው በርታ

  • @Khan-jf6wi
    @Khan-jf6wi Před 3 lety +8

    ግልጥ ኢቶጲያውያን አላህ እትልቅ ደርጃ ያድርሥህ አገራችንም ሰላም ያድርግልን

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 Před 2 lety

      እሙ ነኢማ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ዉዴ 😍😍😘😘

  • @user-ip1oi1ur2c
    @user-ip1oi1ur2c Před 3 lety +1

    አሼ በርታልን አድናቂህ ነኝ ስራህ እግዚአብሔር ይባርክልህ

  • @edunitessleman8120
    @edunitessleman8120 Před 3 lety +7

    ዋው እሼ በጣም ጎበዝ ነህ በርታ 👏👏

  • @enatenefakote1335
    @enatenefakote1335 Před 3 lety +2

    Enken adersechu ye tewahido lijoch🙏🙏🙏 Eshe yimecheh kelal yelk lij😍😍😍😍

  • @user-ut6kz4hw3n
    @user-ut6kz4hw3n Před 3 lety +1

    እኔ ቆዳሜ ከሠአት አልከታተልም ግን ዛሬ እሸቲ ሥለቀረበ ሰፍ ብዬ ነው የተከታተልኩት ምክያቱም ትምህርቶችህ በጣም ይመቹኛል

  • @genetgenifitwi5760
    @genetgenifitwi5760 Před 3 lety

    ጎበዝ ነህ እግዚኣብሄር ህልምህን እዉን ያርግልህ

  • @user-jx4gy2uf6w
    @user-jx4gy2uf6w Před 3 lety +1

    አቦ አለህ ፈታ የድርገቹ የደቦዉ ነገር ፉታ አድርጎኛል ቁም ነገር አዘል ነዉ በርቱልን እሸቱ

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 Před 3 lety +4

    እሸቱ ደስ የሚለኝ ብሄሮችን ሃይማኖኖቶችን ያከብራል በጣም ጠንቃቃ ነው ቀጥልበት ፈለገንዘብ ብለህ የሰዎችን ክብር የሚነካ ነገር አለማድረግህ ያሥመሰግንሃል

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 Před 2 lety

      አ፫ትዮ ማልኮምኤክስ ፰ቅንነት ሰብስክራይብ ያድርጉ ፕሊስ

  • @firehiwotwude6483
    @firehiwotwude6483 Před 3 lety +4

    Eshetu you are amazing person keep going God bless you!!!

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 Před 2 lety

      ፍሬዋ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ስወድሽ

  • @amydenekew3854
    @amydenekew3854 Před 3 lety

    Woooow Esheeee betam begugut entbekalen tebareku

  • @sineyeyoutube3301
    @sineyeyoutube3301 Před 3 lety +9

    ወወወወወወወወወወወ በጣም ነው ደስ የምለው በርቱልኝ አላህ ከአለም ኮሮና ያጥፋልን ሀገራችንም ሰላም የድርግልን

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 Před 2 lety

      ዉዴዋ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ማማዬ

  • @user-xu2gq9rw6c
    @user-xu2gq9rw6c Před 3 lety +14

    ይችን ፀሁፍ የምታነቡ ሸቃሎች ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ አጋርነታችሁን አሳዩኝ

    • @user-oo9ys2or7e
      @user-oo9ys2or7e Před 3 lety

      ደ ም ሮ ኝ በ ቅ ን ነት

    • @kamilatube865
      @kamilatube865 Před 3 lety +1

      እረ አች ማዳም ነሽ እዴ

    • @akram2272
      @akram2272 Před 3 lety

      MelkuKamare👈nggruyamareAlechiEnate

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 Před 2 lety

      የኔ ዉድ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ዉዴ

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 Před 2 lety

      @@kamilatube865 ከሚላዬ ስወድሽ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ😍😘

  • @user-xs3jb5ho9d
    @user-xs3jb5ho9d Před 3 lety +2

    እሼ የቤተሰብ ጨዋታኮ አላይም ሙሉውን መጨረሻውን ነው እማየው ያንተን የኢትዮጲያ ጥልቅ ፍቅር ለመስማት ሁሌ ታስለቅሰኛለህ በርታልን እንወድሀለን ሀገራችን አይናችን እያየ ልትፈርስ ነው በፀሎት በዱአ እንበርታ

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 Před 2 lety

      እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ስወድሽ

  • @user-cq2sn7ib9t
    @user-cq2sn7ib9t Před 2 lety +1

    እሺ በጣም ነው የምንወድህ ሺ አመት ኑራልን

  • @hanankedir2659
    @hanankedir2659 Před 2 lety

    በጣም ደስ እያለኝ ነው ዶንኪ ቲዩብ ሰብስክራይብ ያደረኩት በጣም ስማርት ማን

  • @user-ev4tc5zq7j
    @user-ev4tc5zq7j Před 3 lety

    ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @sadienur852
    @sadienur852 Před 3 lety

    ተሸ ምርጥ ሰው የተናገርከው መልእክት ሚገርም ነው ልክ ነህ

  • @user-gr3cs8gd6o
    @user-gr3cs8gd6o Před 3 lety +1

    አቤት ወላህ ንግግር ብሎ ዝም ዋውው እሹየ በትክክል ብለሀን

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před 2 lety +1

    እሸየ መልካም ሠው ሠላምህ ይብዛ

  • @asiahassen1471
    @asiahassen1471 Před 3 lety +17

    I can't wait for the documentary

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 Před 2 lety

      ዉዷ እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @ibrahimomer1708
    @ibrahimomer1708 Před 2 lety

    ዋው መደረካቹሁ ፋፋ አርጎላቹሁ ሄድ ደስ ይላል በርግጥ ብሮግራማአቹሁ ፋአ ያለ ነው የናተም በርግጥ ባይ ዘወይ ደስ ትላላቹሁ

  • @gebrebariaw6234
    @gebrebariaw6234 Před 3 lety +1

    Good program like it , as usual yonas and Segi ! 👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 Před 2 lety

      ገብርዬ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርገኝ ማይ ብራዘር🙏🙏

  • @hermalakk4505
    @hermalakk4505 Před 3 lety +6

    ፀጊ የምትባይ ብዙ ግዜ ተከታትዬሻለሁ ለዮኒ ያለሸ ንቀት ያሰታውቅብሻል አንቺ ከሱ ጋር መሰራት የለብሸም ያለቦታሸ ነው የገባሸው ።ዮኒ ሲበዛ ጨዋና ሰው አክባሪ ሰነ ሰርአት ያለው የሚያወራውን የሚያውቅ የሰውን ሰሜት የሚጠብቅና አሰተዋይ ነው በእኔ እይታ ✋🙏

    • @kedir5245
      @kedir5245 Před 3 lety +1

      የእኔ እህት በጣም ተሳስተሻል እነርሱ አንቺ ከምታውቂያቸው በላይ እርስ በእርስ ይተዋወቃሉ በዚያች ውስን ደቂቃ ውስጥ አይተሻቸው እንደዚህ አይነት መደምደሚያ ላይ መድረስሽ የቸኮልሽ አይመስልሽም?ለማንኛውም ቀና ማሰብ ጥሩ ነው ሁሉንም ነገር ለራሳቸው መተው ይሻላል

    • @hermalakk4505
      @hermalakk4505 Před 3 lety

      @@kedir5245 በግምት ሳይሆን በማሰረጃ ነው ቃሉን መጠቀም ባልፈልግም ምን አለችው መሰለሸ አትቀባጥር ብላ ሰትለው ሰምቻታለሁ ሌላም ሌላም እሰኪ በማሰተዋል ተከታተላት።

    • @kedir5245
      @kedir5245 Před 3 lety

      hermala kk ከመቀራረብ የተነሳ ይመስላል ዮናስን ግልፅ ሆና አንዳንድ ነገሮችን የምትናገረው ዮናስም በአብዛኛው ጊዜ እንደተመለከትኩት ስሟን እንኳን ሲጠራው አቆላምጦ ነው የሚጠራው ይህ በእራሱ ጥሩ ቅርርብ እንዳላቸው ያመለክታል የሌላውን ስሜት በማይነካ መልኩ አስተያየት ማቅረብ ተገቢ ነው ነገር ግን ፀጊንም ባላሰበችው መልኩ የሚያሳዝናትን አስተያየት መስጠት ተገቢ አይመስለኝም

    • @hermalakk4505
      @hermalakk4505 Před 3 lety

      @@kedir5245 የፈለገ ቢቀራረቡ ሚዲያ የራሱ ህግ አለው አንተም በዚህ ታምናለክ ብዬ አሰባለሁ ሰራ ሰራ ነው ሁሉም ነገር የራሱ አካሄድና ህግ አለው።

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee7998 Před 3 lety

    ያሰብከው ሁሉ አላህ ያሳካልህ ምርጥ ሰው ነህ

  • @meronwg9509
    @meronwg9509 Před 3 lety +1

    እሼ ኢቢየስ ትእቨ አዘጋጆች እናመስግናለን

  • @almzaslfe1730
    @almzaslfe1730 Před 3 lety +2

    አሹዬ እውነት ስለአህያ በደብ ፀልፀሀል ይህን የሚገባው የገጠር ልጅ ነው ይሄ መልእክት ለቄሮች ይድርስ ነፍጠኛ ባህያ እኛ በፈርስ ለሚሉት

  • @tsehaygeni9668
    @tsehaygeni9668 Před 3 lety

    እሸ እዉነት ለመናገር ድንቅና ተወዳጅ ሰዉ ነህ ወንድሜ ። የበሬን ዉለታ አህያ ወሰደችዉ እንደሚባለዉ💘💪💪

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 Před rokem

    እሺየ በጣም ነዉ የምደወህ አላህ ይጠብቀህ የኔ ቀን👍❤🌹

  • @allahwekil4346
    @allahwekil4346 Před 3 lety +3

    አሹ ምርጥ ሰው አቦ ይመችህ ወሬህ ሁሉ ቁም ነገር አለው ላስተዋለው ሰው 👍👌

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 Před 2 lety

      አላህ ወኪል ሰብስክራይብ አድርጊኝ ስወድሽ

  • @hamh3998
    @hamh3998 Před 3 lety +3

    እሼ በእርግጠኝነት እሚያኮራ ስራ እንደሰራህ አምናለው። ብቻ ያንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @konegen6189
    @konegen6189 Před 3 lety

    በጣም ጎበዝ ነህ እሼ በርታልን

  • @user-eg9dp6vd3z
    @user-eg9dp6vd3z Před 3 lety

    የእውነትጎበዝነህ በጣምነውየምንወድህ

  • @user-eo5kt4uv5s
    @user-eo5kt4uv5s Před 3 lety

    እሼየ የኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ውድድድድድ

  • @gezalekulu6058
    @gezalekulu6058 Před 2 lety

    ምርጥ ልጅ ነህ ተባረክ

  • @bc6208
    @bc6208 Před 3 lety +1

    ደስ ይለኛል ስራህ ጉበዝ ብልህ ኮሜድያን ሆነህ ሳለህ የራስ ፊደል ያቆጣጠር ስርአት ዶቅማ ቀኖና እያለ እንዴት ቋንቋ ተዋስክ አህያ ብትለውስ የትኛው ያለም ክፍል ነው የራሱን ፊደል ላሽ ብሎ በተውሶ ፊደል የሚጠቀመው.

  • @feraassefa710
    @feraassefa710 Před 2 lety +1

    እሼ የሚገርም ልጅ ነው ለብዙ ወጣት አርአያ መሆን ሚቺልልጅ ነው ብዙ ነገር እንጠብቃለን

  • @samireawol3932
    @samireawol3932 Před 2 lety

    በጣም የምወደዉ ኮሜዲ እሸቱ የህፃናት አርያ

  • @suzyfiker3885
    @suzyfiker3885 Před 3 lety +1

    Ewunet new betam new emidekimut ahiya bayinore keberiy waga yelewum

  • @asiahassen1471
    @asiahassen1471 Před 3 lety

    Esh esh nebs 👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @setera4280
    @setera4280 Před 3 lety

    በሄድክበት ሰላምህ ይብዛ

  • @Miseraki
    @Miseraki Před rokem

    እሼ ስወድህ በርታ

  • @cgh478
    @cgh478 Před 3 lety +11

    ክክክክክ እሼ እሰው ቤት መጣህ ጠይቃቸው አንተ መጠየቅ በጣም ነው የሚያምርብህ ግን ለምን ሰይፉ ፋንታሁን አታቀርቡትም

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk Před rokem

    Betam gobaze nehe egizabher yexabeqehe Eshetu tebarke berta

  • @hawitube1151
    @hawitube1151 Před 3 lety +2

    እሽየ በየሄድክበት እየተከተልኩ የምከታተለህ ምርጥ ሰው ነህ በርታ ይወኒ ምርጤ

  • @miskanamiskana4203
    @miskanamiskana4203 Před 3 lety

    አሽዬ የኔ ቅመም የልጅ አዋቂ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @selehulumnegeregzeabheryem6179

    😍😍😍 ስወዳችሁ እኮአን አደረሳችሁ

  • @zenashmyres8698
    @zenashmyres8698 Před 3 lety +1

    Yena geta yasebkew yesakalh

  • @Zehabu.
    @Zehabu. Před 3 lety +17

    የእሸቱን አድናቂዎች የምጠይቀው ትንሽ ሰብስክርፕሽን ብቻ ነው!....አመሰግናለሁ!

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 Před 2 lety

    እሸ ምርጥሰው በጣም እንወዳህ አለን።😍😍😍😍😍😍😍

  • @salameskyas3437
    @salameskyas3437 Před 3 lety

    ተባረክ

  • @zawudanshwarkinehzd1963

    እንኳን አደረሳችሁ፡አደረሰን

  • @agizamedia3.6
    @agizamedia3.6 Před 2 lety

    እሼዬ ስወድህ ዉድ ወንድማችን በበጎነት በተሰብ ሁኑልን

  • @user-jf7rc4jl3d
    @user-jf7rc4jl3d Před 3 lety +12

    ምርጥ ሰው አሏህ ቅኑን መንገድ ይምራህ በርታ

    • @etumarto8317
      @etumarto8317 Před 2 lety

      😃😃😃😃😃😃

    • @romi2171
      @romi2171 Před 2 lety

      የትኛውን ቅን መንገድ🤔😂

  • @user-hs4ru1hm5h
    @user-hs4ru1hm5h Před 2 lety +1

    እሼ እንወድሃለን የእኛ እንቁ👍👍👍👍😘😘

  • @adisadis5198
    @adisadis5198 Před 3 lety +7

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ውድ የኦርቶዶክስ ተከታይ በሙሉ በጣም ምንወደው ወንድማችን ነው

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 Před 2 lety

      አድስዬ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ስወድሽ

  • @KumariKumari-wp3ig
    @KumariKumari-wp3ig Před 3 lety +1

    ደስስትል ።❤❤❤❤❤❤

  • @user-zl1mh9ww1w
    @user-zl1mh9ww1w Před 3 lety

    እሼ ጀግና በርታ

  • @kiyaali3188
    @kiyaali3188 Před 3 lety +2

    አሹ ምርጤ እንወድሀለን

  • @eamenamenamen2528
    @eamenamenamen2528 Před 3 lety +1

    Eshetu well came

  • @rrogya8339
    @rrogya8339 Před 3 lety +2

    የኔወዲም እሸቱ በጣም ቅንአሳቢነዉ

  • @konjoethiopie2992
    @konjoethiopie2992 Před 3 lety

    እሽየ የኔ አስተዋይይይይይ ስወድህ

  • @samrayimre7879
    @samrayimre7879 Před 3 lety

    በጣም ድንቅ ልጅ ነው

  • @fatumaabdallah2039
    @fatumaabdallah2039 Před 3 lety

    _ምርጥ ኢትዮጲያዊ እሸቱ በርታአ_

  • @user-zp3gi3sg7d
    @user-zp3gi3sg7d Před 3 lety

    እሼ የኔ ጀግና ኑርልኝ ውድድድድ

  • @kedir5245
    @kedir5245 Před 3 lety +2

    እሸቱ የቀልድህን ያህል በቁም ነገረኝነትህም እጅግ የተዋጣልህ ድንቅ ሰው ነህ በዛሬው እለትም አህያንና አንበሳን በማወዳደር የሰጠኸው አስተያየት በጣም ነው ልቤን የነካው እኛ የሰው ልጆች የማመዛዘን ችሎታችንን ምን ያህል ርቀት መውሰድ እንዳለብን እንዳውቀው ረድቶኛል

  • @honhany8874
    @honhany8874 Před 3 lety

    Eshetu betam gobaz nehe ,egizabher yasabekawen yasakale,ante melkam sew egizabher yebarke

  • @saraslihom2243
    @saraslihom2243 Před 3 lety +1

    እሼ አቁን ለመናገር ሳይክ እጠላክ ነበር አውን ግን በጣም በጉት የምጠብቅክ ሰው አንዱ አንተ ነክ ኑፍ አመት ኑርልን

  • @taibataiba.youtube4045

    ዉድ ያገሬ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለቡሄ በሉ የናቴ ሙልሙልየ ናፍቃኛለች እናንተስ።፣???

  • @adenadd5148
    @adenadd5148 Před rokem

    እሼዬ ኣንተን አይቸ ነው የመጣሁት♥

  • @selamselam3944
    @selamselam3944 Před 3 lety

    እሼ ስወድክ ወንድማችን