ከሷ ውጭ ኑሮን ማሰብ ከባድ ነው /ተዋናይ እና ሞዴል ሔኖክ ድንቁ በሻይ ሰዓት/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 03. 2021
  • Kidamen Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
    #SaturdayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​
    Subscribe to EBS worldwide
    Follow EBS Worldwide: / ebstvworldwide...​
    Telegram Channel: t.me/ebstvworldwide​​​​​​
    Facebook: / ebstv​​​​​​
    EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
    #Ethiopiantv​​​​​​ #EthiopianTvShow​​​​​​ #EBSTV​​​​​​ #EBSTVWorldwide​​​​​​ #EthiopianBroadcastingService​​​​​​ #Your​​​​​​#1choice​​​​
  • Zábava

Komentáře • 808

  • @natytube3604
    @natytube3604 Před 3 lety +151

    ያለ እሷ መኖር ከባድ ነዉ የምትለዋን አብቦ ሌላ ነገር አስቦ የገባ እንደኔ👍👍

  • @Meheretu
    @Meheretu Před 3 lety +263

    ንጹህ የሆነ ካለ ይውቀሰው፣
    እግዚአብሔር የእያንዳንዳችንን ገመና ባይሸፍነን ስንት ጉድ አለብን።

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment Před 3 lety

      Ewenat nw💔👍Subscribe Argege Enem Aragalhu

    • @Meheretu
      @Meheretu Před 3 lety +1

      አድርጊያለሁ ሂዊዬ

    • @ohgod1331
      @ohgod1331 Před 3 lety +2

      ትክክል፡፡♥

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment Před 3 lety

      @@Meheretu Tnxss wede Enem Arakuesh😍

    • @weyni7527
      @weyni7527 Před 3 lety +1

      በእግዚአብሔር ስም ሰብስክራይብ አርጉኝ የተዋህዶ ልጆች🙏

  • @adisutube2827
    @adisutube2827 Před 3 lety +152

    ከሰው ስህተት ከብረት ዝገት ይባል የለ ሰው ሁኖ የማይሳሳት የለም ሁለም የእግዚአብሔር ፍቃድ ነው እሱ ታዋቂ ስለ ሆነ እንጂ ሁላችንም ያው ነን ።

  • @miftahnaser44
    @miftahnaser44 Před 3 lety +120

    እናት ማለት ሀሉነገር ናት ለሁሉም እናቶች እድሜ ከጤናጋ ተመኘው💚💛❤🙏

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 Před 3 lety +153

    የሠውደስታ#የሚያስደስተው እስኪ በላይክ ልያችሁ

    • @mesfintekle1660
      @mesfintekle1660 Před 3 lety

      Desi ayilmme

    • @Zehabu.
      @Zehabu. Před 3 lety

      ትክክለኛ አስተያየት ነው :: ተመችቶኛል ::
      ሰብስክራይብ አይረሳ : አመሰግናለሁ ::

    • @lemiylulutube
      @lemiylulutube Před 3 lety

      እንዛመድ እህት

  • @user-cv9kg5zb2j
    @user-cv9kg5zb2j Před 3 lety +84

    እናቱን የሚወድ የትኛዋንም ሴት አይበድልም አያሳዝንም በሴት ሒወትም አይቀልድም በአፋቸዉ ብቻ ለሰዉ ይምሰል እናቴን እወዳለዉ የሚሉ ዉሸታሞች ናቸዉ ሴትን የሚያሳዝኑ ከነዛ መሀል አንዱ አንተ ነሕ ምነዉ ባታወራ ዝም ብትልስ

    • @lidiya727
      @lidiya727 Před 3 lety +11

      እሱ ታዋቂ ሰለሆነ እንጂ በየቤቱ ብዙ ጉድ አለ በሰው አንፍረድ

    • @user-cv9kg5zb2j
      @user-cv9kg5zb2j Před 3 lety +1

      ኤፍታህ ሊድያ ወለተ ሰማዕት you’re right ☝🏽

    • @lou2ayabedlhak520
      @lou2ayabedlhak520 Před 3 lety +1

      btekekle

    • @Zehabu.
      @Zehabu. Před 3 lety +2

      ትክክለኛ አስተያየት ነው :: ተመችቶኛል ::
      ሰብስክራይብ አይረሳ : አመሰግናለሁ ::

    • @mnegn9913
      @mnegn9913 Před 3 lety +2

      @@user-cv9kg5zb2j aygermim? yihe setaset

  • @fadilafadila1776
    @fadilafadila1776 Před 3 lety +79

    እፍፍፍፍ እናት እኮ ሂወት ነች ብታጣ ብታጣ ውሀ በእንጀራ አታጣም ከእጃ እማ እወድሻለሁ እረጅም እድሜ እና ጤና ለሁላችንም እናቶችችች😘😘😘😘😘

    • @Zehabu.
      @Zehabu. Před 3 lety +2

      ትክክለኛ አስተያየት ነው :: ተመችቶኛል ::
      ሰብስክራይብ አይረሳ : አመሰግናለሁ ::

    • @fadilafadila1776
      @fadilafadila1776 Před 3 lety

      @@Zehabu. 😘😘

    • @bewphone9113
      @bewphone9113 Před 3 lety +1

      አወማሜ እኔን ጨዉ በጥብጣ ታበላን ነበር 😭😭😭😭

    • @fadilafadila1776
      @fadilafadila1776 Před 3 lety

      @@bewphone9113 እውነት ሞትን ባስቀረው ለእናቶቻችን ምን ነበር😢😢😢

    • @martenesmale9807
      @martenesmale9807 Před 3 lety +1

      amen

  • @dagmyosti5653
    @dagmyosti5653 Před 3 lety +75

    ሚላትን የሲት መለኪያ ብለክ ነበር
    አናትክን ደግሞ የአናት መለኪያ አልክ ። መለኪያ ትወዳለክ ( ታበዛለክ )

  • @Tube-xo7ut
    @Tube-xo7ut Před 3 lety +139

    ሠላም የሀገሬልጆች እንደዉ ማነዉ እደኔ ሥደት ያሥጠላዉ በላይክ

    • @semusemu3543
      @semusemu3543 Před 3 lety +2

      Ena btane new ysetelge

    • @merci1093
      @merci1093 Před 3 lety +3

      ስደቱ ይሻለናል ባክሽ አገራችን ሰላም የለ

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment Před 3 lety +1

      @@merci1093 lk nesh Gen sefat edeme yechareshale💔😭🇪🇹Subscribe Aregege Enem Aragalhu

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment Před 3 lety +1

      @@semusemu3543 Ayzoshe wede Subscribe regege Enem Aragalhu

    • @senaitsenait4711
      @senaitsenait4711 Před 3 lety +1

      @@merci1093menem behune agree yesalal

  • @User-eu6pi
    @User-eu6pi Před 3 lety +98

    ብራቦ ለእናትህ ያለህ ፍቅር ድንቅ ነው እምዬ ከሁሉም ትለያለች እረጅም እድሜ ለእናትህ❤❤❤❤❤🙏🙏

    • @harinaeyob7669
      @harinaeyob7669 Před 3 lety +1

      Le enatoch hulu

    • @Zehabu.
      @Zehabu. Před 3 lety +2

      ትክክለኛ አስተያየት ነው :: ተመችቶኛል ::
      ሰብስክራይብ አይረሳ : አመሰግናለሁ ::

    • @User-eu6pi
      @User-eu6pi Před 3 lety

      @@harinaeyob7669 አዎ እረጅም እድሜ ለእናቶቻችሁ እኔ እምዬን ካጣሁ ሁለት አመት ሆነኝ እግዚአብሔር አምላክ ነብሷን ይማርልኝ😓😓😓😢

    • @user-ff7qo3ik8b
      @user-ff7qo3ik8b Před 3 lety

      እናቱን የሚወድ ሴትን ሁሉ ያከብራል እሱ ግን ይቅርታ የመጠየቅ ል የለውም ይሄ እናቱ ስለወለደችሁ ነው የወደዳት

    • @blentube2542
      @blentube2542 Před 3 lety

      እዚህ ያላቹህ ሰብስክራይብ ቻናሌን

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před 3 lety +92

    የሱን እውነት የሚያውቅለት እግዚአብሔር ብቻ ስለሆነ ስውን መሳደብ ጥሩ አይደለም የአይናችንን ጉድፍ ሳናወጣ ሌላውን መወንጀል ጥሩ አይደለም ፍርድ ስጪ እግዚአብሔር ብቻ ነው

    • @adanchetesfaye285
      @adanchetesfaye285 Před 3 lety +2

      በትክክል የ እህቴ አዳድ ሰውደሙ ብቻ ነገር ይገንበታል።

    • @user-gf7yl5mt4p
      @user-gf7yl5mt4p Před 3 lety +2

      ዝም አትያቸውም ሁሉም እራሱን አይመለከትም የሰውን ነውርጂ ምድረ ቱልቱላ

    • @lidiya727
      @lidiya727 Před 3 lety

      በትክክል

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment Před 3 lety +1

      @@user-gf7yl5mt4p Damerge marr Enem Edameralhu

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment Před 3 lety

      @@lidiya727 Damerge marr Enem Edamaralhu

  • @user-qz1hy4xw9s
    @user-qz1hy4xw9s Před 3 lety +83

    ሜላትን መስሎኝ ሰፍ ብየ ገባሁ 🤔

  • @taybamohammed4528
    @taybamohammed4528 Před 3 lety +68

    ልክ ነህ እናት ማለት የህወት ትርጉም የመኖር ሚስጥር እናት ነች

    • @Zehabu.
      @Zehabu. Před 3 lety +1

      ትክክለኛ አስተያየት ነው :: ተመችቶኛል ::
      ሰብስክራይብ አይረሳ : አመሰግናለሁ ::

    • @taybamohammed4528
      @taybamohammed4528 Před 3 lety

      @@Zehabu. እሺ ማማየ

  • @Munayementawochumam
    @Munayementawochumam Před 3 lety +12

    የኢትዮጵያ እናቶች እድሜና ጤና ይስጣቸው እናቴ ውለታሽን ልመልስ ደርሻለሁ እማ

  • @user-sb6bd1qz7v
    @user-sb6bd1qz7v Před 3 lety +100

    ኮሜት ላነብ ነው የመጣሁት።የት ናችሁ🙄

    • @abienegash6056
      @abienegash6056 Před 3 lety +10

      አሁን ይሄን ሌባ ያቀረባችሁት ምን እንዲያስተምር ነው?ደሞ ባህል ይላል የት የሚያዉቀውን ነው

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 Před 3 lety +1

      እኔ እራሡ ርእሡ አይቼ ኮመትነው የማነበው

    • @hanannuriya11
      @hanannuriya11 Před 3 lety +1

      🤣🤣🤣🤣

    • @user-ny4pi2qu4w
      @user-ny4pi2qu4w Před 3 lety +2

      አረ አፈር ብይ

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment Před 3 lety

      😁😁😁😁😁

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 Před 3 lety +12

    Yoni is my favorite person.👍🏽 He is very kind...

  • @tsehaykide9166
    @tsehaykide9166 Před 3 lety +139

    ታድያ እናትህን እንደዚህ የምትወድ ከሆነ ለምን ሴት ልጅ ላይ እንደዚህ ትጫወታለህ አስመሳይ ነህ

    • @hrnokkiros9132
      @hrnokkiros9132 Před 3 lety +1

      Sew zeblwo mesdebe weyi

    • @tigistzawde8594
      @tigistzawde8594 Před 3 lety +5

      አንዳንዴ ለመፍረድ በሁለቱንም በኩል ማዳመጥ አለብን ሲቀጥል ሴቶቹም ብር ሰጠን ለወንድ ልጅ ካሉ ይበላቸው ሴቶቹም እውነት ካላቸው በዩቱብ ሳይሆን በትክክለኛ ሚዲያ ነው መቅረብ ይሻላል

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment Před 3 lety +1

      @@tigistzawde8594 Ba Tekekel👍👍Subscribe me sis

    • @kidist2150
      @kidist2150 Před 3 lety

      Koshasha nesh. Sew huno yemaysasat yelem

    • @makdi1234
      @makdi1234 Před 3 lety +1

      ሲጫወት አይተቹሀል የ አረቱ አለም የ አንደ ወገን ማሙቃ ለ ሀብታም አሽቃባጭ ስለሆነ እንጃ ፍርደ በ እግዛብሔር እጀ ነው።ማን ፍራጀ አደረገን ?

  • @almhabacll5740
    @almhabacll5740 Před 3 lety +52

    በብዙ መልኩ ነው የምናቅህ አለ ዮኒ ያማል ቅኔው 😂😂😂😂😂😂

  • @aberafeyissa2388
    @aberafeyissa2388 Před 3 lety +5

    ሄኖክ የሰፈሬ የአብነት ልጅ የአራዳ ማከፋፈያ የጥንቱ የጠዋቱ ባልቻ የግል ከአብነት ሆቴል አጠገብ ከ 1 እስከ4 ኛ ክፍል እነ መ ምህር ሙሉጌታ ነዉጤ እነ አለም በሁዋላ ካራማራ አስተማሪወች እነ መናፈሻ ሻይ ቤት እነ ሻመዲን ሱቅ እነ ፎቶ ገ/ሚካኤል ልዩ የጥንት ትዝታወቻችን ናቸዉ ምናልባት ከ80 በሁዋላ ያለዉ ትዉልድ የማያዉቁት ከሆነ ታላላቅንመጠየቅ ነዉ ይመችህ ሄኖክ።

  • @selamzelalm5614
    @selamzelalm5614 Před 3 lety +27

    እናቶን የሜወድ ወንድ በጣም ደስ ይለኛል : I am boys mom 💯

    • @Zehabu.
      @Zehabu. Před 3 lety

      ትክክለኛ አስተያየት ነው :: ተመችቶኛል ::
      ሰብስክራይብ አይረሳ : አመሰግናለሁ ::

    • @tgstlssn6778
      @tgstlssn6778 Před 3 lety

      @@Zehabu. 😄😄😄

    • @TsegayeZenebe
      @TsegayeZenebe Před 3 lety

      Hulum wend maletish new

    • @zerihunachamyeleh6472
      @zerihunachamyeleh6472 Před 3 lety

      Ewntsen new selme

  • @user-tu7mc8xw5k
    @user-tu7mc8xw5k Před 3 lety +17

    ስለእናት ሲነሳ ውስጤ ይረበሻል ለዴቂቃ እኳ መለየት ይጨንቀኝ ነበር ግን አምስት አሞት ሞላኝ በስዴት ተለይቻት ኡሚ ኑርልኝ

    • @Zehabu.
      @Zehabu. Před 3 lety

      ትክክለኛ አስተያየት ነው :: ተመችቶኛል ::
      ሰብስክራይብ አይረሳ : አመሰግናለሁ ::

  • @abdulkarimkml4092
    @abdulkarimkml4092 Před 3 lety +23

    ማአሻላህ ስድቡ ተስማምቶሀል አማረብህ

  • @fs-ul9tv
    @fs-ul9tv Před 3 lety +5

    እናቱን የሚወድ ሴትን መውደድ ማክበር አለበት 👉🏽ሰምተሀል የአቶ ድንቁ ልጅ

  • @yutinasstiktok2120
    @yutinasstiktok2120 Před 3 lety +24

    ፈጣሪ ጤናችሁን ይጠብቅላችሁ🙏🙏

    • @kidistabera4699
      @kidistabera4699 Před 3 lety

      አሜንንን

    • @tihtenanigusse6141
      @tihtenanigusse6141 Před 3 lety

      Amennn

    • @fadilafadila1776
      @fadilafadila1776 Před 3 lety

      አላህ አትም😢😢😢😢😡

    • @Zehabu.
      @Zehabu. Před 3 lety

      ትክክለኛ አስተያየት ነው :: ተመችቶኛል ::
      ሰብስክራይብ አይረሳ : አመሰግናለሁ ::

  • @tayoutube2969
    @tayoutube2969 Před 3 lety +16

    የዉነት ከሰዉ ስትተት ከብረት ዝገት አይጠፋም ስለዝ ተዉት የኛ እራሱ የሰራንዉ ሃፃት ብቆጠር ስፍር ቁጥር የለዉም ስለዝህ ለቀቅ አርጉት

    • @hayemanaaa2468
      @hayemanaaa2468 Před 3 lety +1

      በጣም ትክክል ተፋቱት እንዴ

    • @Zehabu.
      @Zehabu. Před 3 lety

      ትክክለኛ አስተያየት ነው :: ተመችቶኛል ::
      ሰብስክራይብ አይረሳ : አመሰግናለሁ ::

  • @zenashchernet5724
    @zenashchernet5724 Před 3 lety +38

    በለው በቃ ሰሞኑን በስድብ ይወቅጡሀል ቻለው እንግዲህ😂

    • @adanchetesfaye285
      @adanchetesfaye285 Před 3 lety +8

      ወቅጠው ሲሰለቻቸው ያቆማሉ።

    • @user-so2mo8jc8u
      @user-so2mo8jc8u Před 3 lety +5

      እሱ አይሙቀው አይበርድው ታዳ ቻይ ነው😁😁

    • @zenagech447
      @zenagech447 Před 3 lety +2

      መስምያው ጥጥ ነው

  • @selamgenerous3653
    @selamgenerous3653 Před 3 lety +11

    ዮኒ ትህትናው ደስ ሲል ሄኖክ ደሞ ጉራ ሌላ ነው

  • @yemohammedlij3810
    @yemohammedlij3810 Před 3 lety +14

    አየ ሄኖክ ሜላትን ሿሿ ሰርተህ ከዳሀት አተ የወንድ አልጫ ቱ

    • @alesales5715
      @alesales5715 Před 3 lety +1

      ቅቅቅቅቅቅቅቅ የወንድ አልጨ

    • @user-rb5yp2qh5s
      @user-rb5yp2qh5s Před 3 lety +2

      ክክክክክክ እምሞትልሽ እያለ ልብ ፍስስስ እያርገ. ሴቶችን. ያላግጥባቸዎል ይሄ አለሌ ወጠጤ

    • @iammill1297
      @iammill1297 Před 3 lety +1

      ደግ አረገ እናት ወለደችው ጀግና!

    • @yemohammedlij3810
      @yemohammedlij3810 Před 3 lety +1

      @@user-rb5yp2qh5s ደግሞ እናቴን እወዳለሁ ምናምን እያለ ይመፃደቃል ይሄ ውሸታም

  • @user-vt8hd1kl1x
    @user-vt8hd1kl1x Před 3 lety +19

    ከምን በለይ ሀገራችን ሰለም ትሁን እንድም ምንስቃው ሀገራችን ሠለም ስሆነው

    • @Zehabu.
      @Zehabu. Před 3 lety

      ትክክለኛ አስተያየት ነው :: ተመችቶኛል ::
      ሰብስክራይብ አይረሳ : አመሰግናለሁ ::

  • @Itssamri
    @Itssamri Před 3 lety +18

    ሄኖክ እንደው እንዲ ደፍረክ በድጋሜ መምጣትክን ሳላደንቅልክ አላልፍም የሰው አፍ ማይብግርክ አልሞት ባይ ተጋዳይ ይመችክ.

    • @adamcell5290
      @adamcell5290 Před 3 lety

      ሄሎክ አድናቂህ ነኝ

    • @Zehabu.
      @Zehabu. Před 3 lety

      ትክክለኛ አስተያየት ነው :: ተመችቶኛል ::
      ሰብስክራይብ አይረሳ : አመሰግናለሁ ::

    • @wowwow5399
      @wowwow5399 Před 3 lety

      😅😅😅

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem2708 Před 3 lety +5

    ሄኖክየ ጀግና ነክ ። የሰው ወሪ ያልበገረክ ማንም ንፁህ የለምን ። ፀገነት ለየወኒም እድል ሳጪው ስታወሩ ❤

    • @iammill1297
      @iammill1297 Před 3 lety +1

      እሷ ልማዷ ነው መሽቀዳደም

  • @Wakandaelfa
    @Wakandaelfa Před 3 lety +16

    አመሰግናለሁ። ሔኖክ ስለአብነት እንዲህ ስላስተዋወቅከው።

    • @etanimhaile6475
      @etanimhaile6475 Před 3 lety

      ምን አብነት እላስተምር ያሉ ይበዙ ነበር 😄😄ከኃላ እየጎተቱን

  • @samiahussein3458
    @samiahussein3458 Před 3 lety +5

    Yoney you are the most beautiful spirit kind Respectful Very handsome A hero By being good teacher You are all of that It doesn't matter you are short What you have is more than tall people more than rich people you must Recognise that God bless you and God bless your family 🙏

  • @user-rd3yt6kq4x
    @user-rd3yt6kq4x Před 3 lety +14

    ማን እንደናት እድሜና ጤና ለሁሉም እናቶች😍

  • @mercybiru6769
    @mercybiru6769 Před 3 lety +5

    ዮኒዬ ትህትና እኮ 😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏

  • @user-jq6gv8bm3z
    @user-jq6gv8bm3z Před 3 lety +36

    እኔስ..እርሱን.ሳይ.ስለሜሊ.ሊቀደድ.ነው.ብየ.ተደርድሬ.ገባው

    • @MdAlauddin-yj8nz
      @MdAlauddin-yj8nz Před 3 lety +1

      ክክክክክክክክእኔምአስቤነበር

    • @teklaybayre1220
      @teklaybayre1220 Před 3 lety

      Melatin and komta tefelg. Oromo le Oromo

    • @user-jq6gv8bm3z
      @user-jq6gv8bm3z Před 3 lety

      @@teklaybayre1220 ኦሮሞ.ነው.እዴ??አላወቁም.ነበር.እንኩዋንም. ለቀቃት.......

    • @user-jq6gv8bm3z
      @user-jq6gv8bm3z Před 3 lety +1

      @@teklaybayre1220 ኦሮሞ.ነው.እዴ??አላወቁም.ነበር.እንኩዋንም. ለቀቃት.......

    • @teklaybayre1220
      @teklaybayre1220 Před 3 lety

      @@user-jq6gv8bm3z awo esu Oromo naw. Eswa gin Amhara ena be abtwa ye fernj kils neger nat. Awo enkuanem lekekat. Ye Amhara neger eij eij blogyal enen

  • @tesfayearigawu2313
    @tesfayearigawu2313 Před 3 lety +22

    ሄንዬ ለካ የእናትህ ፍቅር ነው እንደዚህ ለሴቶቹ የተትረፈረፈ ፍቅር ያለህ ጎሽ በርታልኝ የኔ አንበሳ እንዲህ ነው ሴትን ልጅ ማፍቀር

  • @imssyoumam1168
    @imssyoumam1168 Před 3 lety +32

    ሰው በበለጠ የሚያውቀው
    የምወድሽ የምሳሳልሽ የማፈቅርሽ ሂወቴ እናቴ በሚለው ነጠላ ሙዚቃው ነው ይወኔ አስተካክሉ

    • @user-wh9de2kx3l
      @user-wh9de2kx3l Před 3 lety +7

      ጫማና ጃኬቱን ለምን እረሳሽው😀😀😀😀😀😀😀

    • @yeshi6910
      @yeshi6910 Před 3 lety +3

      Bunama chama kkkkkkkkkkk

    • @user-wh9de2kx3l
      @user-wh9de2kx3l Před 3 lety

      @@yeshi6910 ሀሀሀሀሀሀ

    • @user-bd3oo2ej2k
      @user-bd3oo2ej2k Před 3 lety +2

      በሳቅ ሞትኩ።

    • @destadesta8130
      @destadesta8130 Před 3 lety +1

      ታዲያ እንደዛ ብለው ያዋርዱት ክክክክ

  • @henokezt
    @henokezt Před 3 lety +1

    ውድ የተዋህዶ ቤተሰቦች ለዐቢይ ጾም የተመረጡ ስብከቶችን - ቻናሌ ላይ ያዳምጡ
    የ መጋቤ ብሉይ አባ ገብረ ኪዳን
    የመምህር ምህረተአብን
    አሰፋ
    የሊቀ ሊቀ ሊቃውንት ስማኮነ መላክን እና
    የ መጋቤ ሀዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
    እና ሌሎችም - ለማየት ምስሉን ይጫኑ

  • @user-uu3fn2jx8j
    @user-uu3fn2jx8j Před 3 lety +30

    ኧረ ወገኖቼ ወዴት እየሄድን ነው ሰው ሆኖ የማይሳሳት እኮ የለም ግን ለምን ነው የምወቅሱት በቃ ተው ማንም የራሱን ጉድፍ ሳያወጣ እዴት የሊላ ሰውን ጉድፍ ያወጣል አሁን ሁላችንም በንታየ ያልሰራነው ነገር ይኖራል ቢላያይ እጅ

    • @user-me9fv3fm8l
      @user-me9fv3fm8l Před 3 lety +1

      ,ሳ ሁሉም ያደም ልጅ ቸሳሳች ነው

    • @fireniwotberne5710
      @fireniwotberne5710 Před 3 lety +1

      ewnet new manm ftsum yehone ntsu yehone yelem srachin bigelet kebad new be Egziabher chernet bcha new yalenew

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment Před 3 lety

      @@user-me9fv3fm8l 👍👍Subscribe Argege ehte

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment Před 3 lety

      @ኢ ኢትዮጵያዬ Subscribe Aregege ehte

    • @biniyammebratu507
      @biniyammebratu507 Před 3 lety +2

      ይህ ማህበራዊ ሚዲያ ምን ያክል እንደ ህዝብ የዘቀጥንበት ሀሜተኞቾ እንደሆንን የታየበት ነው

  • @family-hw5fp
    @family-hw5fp Před 3 lety +46

    Why not be asked direct about his bad manners ? If he loves his mom why his playing by other ladies ?

    • @Sam-ct9kv
      @Sam-ct9kv Před 3 lety +3

      Sentesh enji alayeshim, mesmat ena mayet demo yleyayal ehte... Were bicha yzen sew anfred!!

    • @Zehabu.
      @Zehabu. Před 3 lety

      ትክክለኛ አስተያየት ነው :: ተመችቶኛል ::
      ሰብስክራይብ አይረሳ : አመሰግናለሁ ::

    • @teklaybayre1220
      @teklaybayre1220 Před 3 lety

      Because they are shermuta and not Oromo. Maybe you guys need to leave our sons alone

    • @Sam-ct9kv
      @Sam-ct9kv Před 3 lety

      @@teklaybayre1220 dedebbbbb Gala👹👹👹

    • @teklaybayre1220
      @teklaybayre1220 Před 3 lety

      @@Sam-ct9kv ለማኝ ቆምጬ የማሪያም ጠላት ሁሉ የጠላችሁ

  • @rimtube1335
    @rimtube1335 Před 3 lety +16

    ሳቄን ሳቅ አስቆት ሳቄ ሲስቅ በሳቅ
    ሲስቁት ያስቃል ሳቅ ተስቆ ሲሳቅ

    • @blenyegeta2979
      @blenyegeta2979 Před 3 lety

      ጥርስህን ብርድ (ምች ) እንዳታስመታው

    • @amytk6095
      @amytk6095 Před 3 lety

      😁😁😁😁

    • @user-nc9ki1hp9l
      @user-nc9ki1hp9l Před 3 lety

      እ ክክክክክክ

    • @meronayele2822
      @meronayele2822 Před 3 lety

      አልቻልኩም ይሄን ነገር አንብቤ ግን በቃሌ ደግሜ ማለት ከባድ ነው😄😄😄

    • @rimtube1335
      @rimtube1335 Před 3 lety

      @@meronayele2822 ይህን ቻሌጅ ሞክርው ብዙ ጓደኞቸ አላሉትም ክክክ ሰብስክራይብም ግጨን

  • @rukiaali1571
    @rukiaali1571 Před 3 lety +4

    ዮናስ ምርጥ ሚስኪን ቅን ስረአት ያለው ሰው👍

  • @selahulenagar7424
    @selahulenagar7424 Před 3 lety +2

    ጎበዝ ነህ በርተ ሰው ማውራቱን አይቆምም ሰው በነፈሰበት ነው ምነፍሰው አንተ ግን ጠንከራ ነህ

  • @zinetmohammed9484
    @zinetmohammed9484 Před 3 lety +9

    የሰፈሪ ልጅ። ለእናትክ እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁ። ገንዬ ትንሹንም ትልቁንም የምታከብር ምርጥ እናት ናት እናቴ በጣም የምትወዳትና የምታከብራት ናት አሜሪካ ከገባች ትንሽ ቆየች መሰለኝ። ገንዬ ምርጥ ሴት

    • @kiwait9430
      @kiwait9430 Před 3 lety

      Ese gen enaa yamelise nager benor hanoke endtaxabsegn efalgalewo❤️👍

    • @kiwait9430
      @kiwait9430 Před 3 lety

      Ese gen enaa yamelise nager benor hanoke endtaxabsegn efalgalewo❤️👍

  • @sipara8333
    @sipara8333 Před 3 lety +9

    ዮኒየ እኮ እንደ ሄኒ ባይረዝምም በራሱ ቁመና በጣም የሚያምር ልጅ ነው ፀጊ

  • @mekedessisay7684
    @mekedessisay7684 Před 3 lety +2

    ዬኒዬ ከቃል በላይ አከብርሀለው። ሺ አመት በጤና ኑርልኝ ከነ ቤተሠብህ። ፀጊም ሄኒም አከብራችኋለው። ዬኒዬ እንደ አንተ አይነት መልካም ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለው ሠው እንዲሠጠኝ ፀልይልኝ።

  • @memberekitaba9777
    @memberekitaba9777 Před 3 lety +2

    Yoniye betam yemiwedik beteley demo Tizitachin be Ebs ley❤️

  • @user-sk9uj2rx6d
    @user-sk9uj2rx6d Před 3 lety +2

    እንኳን ተረፍክልን እያልኩ እና ያንን ገደል ውስጥ ብዙ ሰው እዳለቀ እያወራችሁ ለቦታው መፍትሄ እንስጥ አላላችሁም በራሳችሁም ደርሶ አትማሩበትም ስለዚህ ሁሉም ነገር አይተን ዝም አንበል ግዴታችንን እንወጣ

  • @ethiopialove9780
    @ethiopialove9780 Před 3 lety +2

    እናት አንድ ናት ሂወት ናት ሁሉ ነገር ናት ....ሄኒ ትልቅ እድሜ ለማሚ

  • @user-rv3ut3jo1c
    @user-rv3ut3jo1c Před 3 lety +12

    ሀበሽ ኡኮ ነጋር save ለማደረግ አንደኛ ነው አቤት አቤት

    • @hfjehahhdhdg6855
      @hfjehahhdhdg6855 Před 3 lety

      አረ እንደት ነዉ የምታምሪዉ እባክሽ

  • @yabsiratube1474
    @yabsiratube1474 Před 3 lety +13

    የመሳሳልሽ አለ ሄኔ ሴቶችን ግን አልጨርሳሀቸው እየቀያየርህ ትመጣለህ ሜሉም ፈታችህ እንኳን ቀረብሽ ሜሉ ይህ የድስት ግጣም ይመስል እየሄደ ይገጥማል

    • @kidist2150
      @kidist2150 Před 3 lety

      Koshasha knategna neh

    • @yabsiratube1474
      @yabsiratube1474 Před 3 lety +1

      @@kidist2150 እሱ አመርጥም ስጭው አንድ ሁለት ቀን ይግባልሽ ሸርሙጣ ብቻ

  • @user-uv1zg1yj8z
    @user-uv1zg1yj8z Před 3 lety +1

    ትክክል ነህ መናገር እውቀት የመሰላቸው ሰዎች አሉ አንተ ላይ መድረስ ያቃታቸው ናቸው የሚያወሩት እግዚአብሔር ይረዳህ በርታ🙏

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 Před 3 lety +4

    እናት ማለት ድንቅ የፈጣሪ ስጦታ ናት በቃ እናት ከሁሉም ትለታለች ክብር ለናቶቻችን

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 Před 3 lety +9

    ወይኔ የግዛብሔር ታምር እንኳን ተረፍክ
    አሜን አሜን የራበኝ የጠማኝ ያሀገሬ ሰላም🙏👏

  • @ethiopialoveseada393
    @ethiopialoveseada393 Před 3 lety +3

    ሜላትን ነበር የሴት ልክ ስትል የነበረው እድሜ ለሳ ታወክ ሁሉም አለፈ

    • @alesales5715
      @alesales5715 Před 3 lety +1

      ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ፣አዎ እሄ አሽቃበጭ ምን ያለለ አሌ ሁለቱም ስደናናቁ ነበር ምስቴ ፣በል እየተበበሉ ክክክክክክክክክ

  • @ruthassefa567
    @ruthassefa567 Před 3 lety

    Amen Amen

  • @mariamawit
    @mariamawit Před 3 lety

    Henok berta tawaqi sithon ayin were yibezabih yihonal gin kealamah ayagitihm ❤️

  • @tigistmekuriya5277
    @tigistmekuriya5277 Před 3 lety +2

    ሄኖክን የሻይ ሰዓት እንግዳ አድርጋችሁ ስትጋብዙ ከሜላት ጋር እንደተላያዩ ወይም አብረው እንደሆኑ ከራሱ አንደበት ለመስማት ጕጉቼ ነበር ዮኒና ፀጊ ይሄን ጥያቄ ባለማንሳታችሁ ልክ አይደላችሁም ምክንያቱም በጣም ብዙ ስለተወራ ይሄ ጥያቄ ይነሳል ብዬ ጠብቄ ነበር 🤭

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 3 lety +8

    አቤት የኛ ሰው ለሀሜት አደኛ ነው🙄 አይዞን ሄኖክ ሁሉም የራሱ የሆነ ሰተተ አለ""።

  • @user-el5fh1fe5k
    @user-el5fh1fe5k Před 3 lety +19

    ሄንዬ ዉድድ የኔ መስሜያዉ ጥጥ ደግ አደረክ ወደፊትህ ብቻ አስብ ምድረ ወልካፋ እግርሽን እየሰቀልሽ በፍቃድሽ የለፈ ታሪክ እያመጣሽ አትበጫበጪ እሺ

    • @sofisofi8141
      @sofisofi8141 Před 3 lety +3

      This can happen to you too, if you are a woman don't blame other women.

  • @tensaysalam6750
    @tensaysalam6750 Před 3 lety +30

    ከእሣ ውጭ ሥትል ሜላትን መሥሎኝ ነበር በርታ ጠንካራ ሠው ነህ በጣም

    • @samrawitdemas4775
      @samrawitdemas4775 Před 3 lety

      ሀሀሀ እኔም

    • @rahemarehman5068
      @rahemarehman5068 Před 3 lety +5

      እኔም እእሷን ያለ መስሎኝ ነው የገባሁት እኮ እሷን አይደለም እንደ

    • @askidesta4271
      @askidesta4271 Před 3 lety

      Altegabum koy🤔🤔🤔

    • @user-hp5bh3fh7w
      @user-hp5bh3fh7w Před 3 lety

      እኔም ሜላትንመሥሎኝ እሩጨነው ለማየት የገባሁት ቨድወውን አልጨረሥኩትም ሥለሜላትመሥማትፈልጌነበረ ለማንኛውም ለናትህእድሜናጤና

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 Před 3 lety +40

    ሴቶች ላይ ጢባጥቤ ምትጫወተው ግን እነትህን ምትወድ ቀርቶ ምታቃት አትመስልም

    • @tigistbirru4622
      @tigistbirru4622 Před 3 lety +2

      ትክክል

    • @mimebeza3240
      @mimebeza3240 Před 3 lety

      ከኛ መሀል ንጹህ የሆነ ይውቀሰው እግዚአብሔር እደእግዚአብሄርነቱ ተረድቶን ገበናችንን ባይሸፍን ስት ጉድ አለብን ሰው ከተመለሰ ከተጸጸተ በቃ ተውትኝ

    • @MMmm-ge1zz
      @MMmm-ge1zz Před 3 lety

      Bemen ergexga nese eyadadacen erasacenen benaye senate gud aleben satocum abrwe yqoluna neger yamexalu

    • @tees1045
      @tees1045 Před 3 lety

      Betam

  • @fjfdhd6702
    @fjfdhd6702 Před 3 lety +1

    ጎበዝ ነህ በርታ ሲቀጥል ዮኒ አተ ለኔ የመጀመሪያው ወዳወድ አተነህ ለኔ ከከከከከከ

  • @nunishlove8689
    @nunishlove8689 Před 3 lety +1

    Henoke wub ye Ethiopia lij we love you berta😍👌👍

  • @getanie6591
    @getanie6591 Před 3 lety +11

    ሄኒ ማኛው ጎበዝ ነህ የምር እኔስ ከቤት የምትወጣም አልመሰለኝም ነበር በል ፊልም አሰራኝ ኮርስ አለኝ

    • @Zehabu.
      @Zehabu. Před 3 lety

      ትክክለኛ አስተያየት ነው :: ተመችቶኛል ::
      ሰብስክራይብ አይረሳ : አመሰግናለሁ ::

    • @hasinamohammed567
      @hasinamohammed567 Před 3 lety

      😁😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 Před 3 lety +6

    ለሀገራች ሰላም ያድርግል ሄኖክ ለሁሉም እናቶች ረጅም እድሜ ይስጣቸው

  • @user-vr1dp5rd3f
    @user-vr1dp5rd3f Před 3 lety +6

    ታድያ እንደዚህ ለእናትክ ክብር እና መውደድ ካለክ ለምን ሴቶችን ትጎዳለክ? እናትክ ሴት እንደሆነች እረ ሳከው እንዴ
    ብዙ ግዜ እናቴን ወዳለው የሚሉ ወንዶች ሴት ልጅ ሲጎዱ አያለው

    • @user-te7qv8zc9m
      @user-te7qv8zc9m Před 3 lety

      እሱ ጥፋት የለበትም ጥፋተኞች ሴቶች ናቸው

  • @user-he9ye3kz8o
    @user-he9ye3kz8o Před 3 lety +1

    ይመችሕ ለማንኛውም ሒኖክ

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 Před 3 lety +1

    እዉነትህን ነዉ ከናት በላይ ምንም የለም ሌላዉ ተወዉ ይመጣል ይሄዳል አባቴ ተመችቶኛል ሔኒ ምርጡ 😍😍👌👌

  • @Enkutatash77
    @Enkutatash77 Před 3 lety

    ጎበዝ 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻

  • @americalegese3917
    @americalegese3917 Před 3 lety +1

    yoniye thtnah endet desss ylal emebete tetebkh nurln 🙏😍😍💚💛❤️

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 Před 3 lety +3

    ሄኒ የምቀኞችህ ብዛቱ አትጥላ ለማደግህ እልከኛ ያረጉሃልና በርታ ለናትህና ላንትም መልካም እድሜ ተመኘሁላችሁ ተባረክ

  • @EeEe-yw4qk
    @EeEe-yw4qk Před 10 měsíci

    እናቱን የሚወድ ሰዉ በጣም ነዉ የምወደዉ❤❤❤❤❤

  • @mercigeb513
    @mercigeb513 Před 3 lety +2

    Yoni. I love u brother

  • @abesema4572
    @abesema4572 Před 3 lety +7

    ጥሩ መለክት ነው ሄኖክ አንድ ግለሰብ መጥላት ይቻላል ሀገር መጥላት አይቻልም ሀገር ክብር ማንነት ናት ሁላችንም ኢትዮያዊ ነን የዜግነት ግዴታችን እንወጣ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

    • @Zehabu.
      @Zehabu. Před 3 lety

      ትክክለኛ አስተያየት ነው :: ተመችቶኛል ::
      ሰብስክራይብ አይረሳ : አመሰግናለሁ ::

  • @amantube1910
    @amantube1910 Před 3 lety

    introduction of biotechnogical products to improve
    the gut ecosystem and promote the growth of beneficial bacteria/
    microbe.

  • @healthyfoodlover1124
    @healthyfoodlover1124 Před 2 lety

    Choose Love❤❤🙏🙏

  • @haymanot3974
    @haymanot3974 Před 3 lety +1

    Hi henok y..I am happy to see you????

  • @ethiopiannational2351
    @ethiopiannational2351 Před 3 lety +2

    ዮኒ ምርጥ ሰው

  • @toninboulo8738
    @toninboulo8738 Před 3 lety +1

    ስላም

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j Před 3 lety

    ዬኒዬ ፀጊ ምርጦች ሄኖክ ምርጥ ኢትዮጵያዊ አምላክ ይጠብቅህ ሰዎች ፍቃዳችሁ ይሁን ስለሰው እናንተ ንጹሀን ሳትሆኑ አታውሩ አትውቀሱ ለእናትህ እድሜ ይስጥልህ

  • @alenema87
    @alenema87 Před 3 lety +1

    Henok 👍👍

  • @jelo3241
    @jelo3241 Před 3 lety +3

    yoniye, you are very humble and down to earth person...May almighty God bless you so much brother....

  • @betselotmuche6230
    @betselotmuche6230 Před 3 lety

    እዉነት ነዉ እናት በማንም♥አትተካም

  • @jeerrryu
    @jeerrryu Před 3 lety +2

    እሱ ታዋቂ ስለሆነ ነው የተጋነነው የየዳዳችን ጉድ ቢወጣ ለጆሮ የሚያም ነገር ነገር ሻወር ከራስ ይጀምራል ጋይሶች እረጋ ብላችሁ አስቡ

  • @user-gf7yl5mt4p
    @user-gf7yl5mt4p Před 3 lety +27

    እሄልጂ ያሳዝነኛል ሰው ሰለሚቦጭቀው ቻለው ሰውደሁ አብዷል

    • @ጨረቃ4212
      @ጨረቃ4212 Před 3 lety

      አብዷል ብቻ ሚዲያ ላይ ያለ ሰው ሁሉ ነቅሏል

    • @user-gf7yl5mt4p
      @user-gf7yl5mt4p Před 3 lety

      @@ጨረቃ4212 ዝብለሽ እያቸውማ በተለይ ይቶብ የሚሰሩት ይገርማሉ

    • @ጨረቃ4212
      @ጨረቃ4212 Před 3 lety +1

      @@user-gf7yl5mt4p ክክክክክ ሲጀምሩ ደህና ሰው ሆነው ነው ቲንሽ ቆየት ሲሉ ነው የሚነቅሉት ክክክክክክክ ያው ሀሜት ባደባባይ ይሉሻል ይኸ ነው እኛም ቦጨቅናቸው

    • @user-gf7yl5mt4p
      @user-gf7yl5mt4p Před 3 lety

      @@ጨረቃ4212 የኔቆጆ አሳቅሽኝ 😃😃😃👍👍

    • @Zehabu.
      @Zehabu. Před 3 lety +1

      ትክክለኛ አስተያየት ነው :: ተመችቶኛል ::
      ሰብስክራይብ አይረሳ : አመሰግናለሁ ::

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p Před 3 lety +1

    ሰወች አደነገርላይ ቸክ አትበሉ እማይሳሳት የለም

  • @binyamgetaneh546
    @binyamgetaneh546 Před 3 lety +1

    Yoni respected

  • @maeritube2651
    @maeritube2651 Před 3 lety

    Enat le zelalem tenur ena menorew le nata New esuan le masedeset endat ede memege le natoche edema ena tena yadelelen ❤️❤️❤️

  • @misir70mati5
    @misir70mati5 Před 3 lety +1

    የኔ እናትም ገነት ተሾመ ነች

  • @user-cd2uh2fy2q
    @user-cd2uh2fy2q Před 3 lety

    Sew er tew esewen mehon yekebedal❤❣❣❣❣

  • @seranatube1366
    @seranatube1366 Před 3 lety +8

    ሄኒ ከማስተዋል ጋር ልምድህን አካፍላት እንድትፅናና አደራ ክክክክ

  • @teweldeteklehariate6312

    Gut job goboz

  • @ayalt4896
    @ayalt4896 Před 3 lety +1

    i like his MAHITEB ON HIS NECK. IF YOU DO THE RIGHT THING ,GOD WILL ALWAYS BE ON YOUR SIDE. PEOPLE ALWAYS HATE NOMATTER WHAT. KEEP SHINNING.

    • @beckyj6977
      @beckyj6977 Před 3 lety

      ማህተም አንገት ላይ አርጎ መታየት በቂ ነው አይደል?? ማህተም እኮ ለብዙዎች ማስመጫ ብቻ ነው።።።

  • @seniyamedede7337
    @seniyamedede7337 Před 3 lety +8

    እናት ማለት ሴት ናት አገርም ናት ግን አንተ ኢንተርቪው ባያረጉህ ደስ ይለኛል

    • @Zehabu.
      @Zehabu. Před 3 lety +1

      ትክክለኛ አስተያየት ነው :: ተመችቶኛል ::
      ሰብስክራይብ አይረሳ : አመሰግናለሁ ::

  • @addisabeba100
    @addisabeba100 Před 3 lety

    🙏🏾👍🏾

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt Před 10 měsíci

    ❤❤❤❤አሪፍ ፕሮግራም ነው

  • @tamerintube6313
    @tamerintube6313 Před 3 lety +6

    ይሄ ሰው ግን ፖለቲከኛ ቢሆንም ያዋጣዋል በራስ መተማመኑ እንዲሁም እራሱን እንዶድ አድርጎ ማቅረብ ይችላል ።

    • @Zehabu.
      @Zehabu. Před 3 lety

      ትክክለኛ አስተያየት ነው :: ተመችቶኛል ::
      ሰብስክራይብ አይረሳ : አመሰግናለሁ ::

    • @hiwotmulugeta9372
      @hiwotmulugeta9372 Před 3 lety

      አንች ፃድቅ መሆንሽ ነው

    • @tamerintube6313
      @tamerintube6313 Před 3 lety

      @@hiwotmulugeta9372 ነጭቶሻል መሰለኝ!

    • @fekerfeker6298
      @fekerfeker6298 Před 3 lety

      እንዶን ማለት ምን ለማለት ነው

  • @hewanthetna9854
    @hewanthetna9854 Před 3 lety +15

    አቧ ፍቱት ምድረ እኝኝኝ ሰጪዎቹም እንደናንተ አላቅራሩም ይቻማህ ሄኖካ❤