አዳነ ተካ በቬሮኒካ አዳነ ... በመጀመርያ ልጁ ስጦታ ተሰጠው ..... ክፍል ሁለት

Sdílet
Vložit

Komentáře • 570

  • @user-hg4qg1mb9b
    @user-hg4qg1mb9b Před 4 lety +182

    የኔ ጌታ አንደዚህ የዋህ ነህ ግን አረጅም አድሜና ጤና ተመኘሁልህ !!🍀🍀🌺🌺😍😍🌹🌹🙏🙏🙏

    • @nahomhailetv1718
      @nahomhailetv1718 Před 4 lety +1

      sife alexs 🙏

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo Před 4 lety +1

      በደስታ በናተፍቅር አለቀስሁ ውድድድድድድድድድድድድድድድድ

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo Před 4 lety +3

      የመጨረሻአለቀስሁ። ረጂም እዲሜ ይስጥልሺ አባትሺንውድድድድድድድድድድድ

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo Před 4 lety +2

      እኔምፈልገው አባትሺን የት እንደተወለደ የትእዳደገ። አቅርበሺ በድጋሚ እድትጠይቂል ኝእፈልጋለሁ በተረፈውድድድድድድድድድድድድድድድቃልያጥርፕኛል።

    • @seadaabate4209
      @seadaabate4209 Před 4 lety +1

      የዋህ ቀላል ስወደው

  • @enenegn3484
    @enenegn3484 Před 4 lety +108

    አባት እና ልጅ እንዲህ በነጻነት ሲጨዋወት ደስ ይላል።

  • @Senait240
    @Senait240 Před 8 měsíci +11

    አባት ኩራት መከታ ጠበቃ ነው ❤እድሜ ለሁሉም አባቶች ይስጥልን

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w Před 4 lety +54

    አባቴ ሒወቴ ነው
    ክብሬ መከታዬ ነው
    የስኬቴ ቁልፍ ነው
    መኩሪያዬ ነው
    አባቴ እረጅም እድሜና ጤና ፀጋ ከዴስታ ከፍቅርጋ አላህ ይወፍቅልኝ #ባባዬ እወድሀለሁ የኔ ሁለ ነገሬ ነክ💓

  • @helensweet5226
    @helensweet5226 Před 4 lety +49

    መታደል ነው ያአባት ጓደኛ ማግኝት እድሜ ይስጣችሁ ቀናውባችሁ😍😍😍

  • @user-iv1gx6eh7h
    @user-iv1gx6eh7h Před 4 lety +41

    አባትና ልጅ ደስ ስትሉ መልካም አባት እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ

  • @jemilaahmed8662
    @jemilaahmed8662 Před 4 lety +36

    የሚገርም ስልጡን አባት አለሽ አንቺም ምርጥ ነሽ። ተባረኩ።

  • @user-ik4rs2uz4j
    @user-ik4rs2uz4j Před 4 lety +74

    ውይኔ ታድለሽ አባትሽ ጓደኛም ወንድምም ጭምር ነው እድሜና ጤና ይስጥልሽ !!!

  • @user-ec9zl3ls5u
    @user-ec9zl3ls5u Před 4 lety +33

    የኔሚስኪ በጣም የዋህ ነህ ያስታውቃል ፌትህ ግልፅናህ እረዝም እድሜ ይስጥልሺ ቆጆ ላችም

  • @sarasara-du3ny
    @sarasara-du3ny Před 4 lety +64

    አላቅሸም ነበር በአዳና አወኩሽ ቅን አባት አለሽ አርጂም እድሜ አንችም ቆንጆ ነሽ አዳነ ውስጤ ነህ

    • @MrTesfaw
      @MrTesfaw Před rokem

      እጂግ በጣም ወደድኩህ
      እድሜና ጤና ይስጥህ
      አንችም ቅንና አስተዋይ ልጂ ነሽ እግዚያብሔር ሰላሙንና ጤነሽን ይስጥሸ እዲህ ነው ወላጂሽን ማክበር በርች

  • @birke5073
    @birke5073 Před 8 měsíci +1

    ቨሪ ላንቺ ቀለምሽ አይንጠፍ
    ለአድዬ የህልምህ ተዋናይ አልኩህ
    ጀግና አባት

  • @wenyyemariamlij7315
    @wenyyemariamlij7315 Před 4 lety +46

    ስታምሩ አባት አና ልጅ 💚💛❤

  • @hadiyasied3536
    @hadiyasied3536 Před 4 lety +6

    የዋህ እንደሆነ እንዲሁ ያስታውቃል እድሜህን ያርዝመው ፍሬህ ያብብ ወንድሜ

  • @user-ys4zm4xo5m
    @user-ys4zm4xo5m Před 4 lety +23

    የኔ አባት እረጅም እድሜ ይስጥክ ቬሪ ወንድ ነሽ የኔ ማር በራስሽ ጥረት እዚ ደረጃ ደረስሽ ።

  • @azimachukebede9991
    @azimachukebede9991 Před 2 lety +1

    በጣም የምወድህ የጥበበኞች ጥበበኛ አዳነ ተካ።

  • @genetdebebe8019
    @genetdebebe8019 Před 3 lety +4

    ኡፋ ለመጀመሪያ ግዜ አባትና ልጂ እንዲህ በነፃነት ስጫወት አየሁ እድሜና ጤና

  • @lubabasyaid2424
    @lubabasyaid2424 Před 4 lety +11

    አዳነየ እርሜ ከጤናይስጥህ ምርጥ ሰውነህ ቬሮኒካ ደግም በርች ምርጥ ስራነው

  • @user-tv4sv4qy9e
    @user-tv4sv4qy9e Před 4 lety +12

    ቬሪ አባትሽን እንዴት እንደምወደው አዳነየ የኔ የዋህ እድሜና ጤና ይስጥህ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @bitania-m2856
    @bitania-m2856 Před 4 lety +7

    What a beautiful father and daughter relationship pure and genuine so much love god bless you.

  • @adiyedngllijadiyedngllij5872

    ሰዎች እዬ በሰው ደስታ እንደሰት እንጂ
    የሰው ደስታ የማያስደስተው ሰይጣን ብቻ ነው ለምን ዲስክ like እናረጋለን ልቦና ይስጠን በተረፈ አባትና ልጅ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁላቹ

    • @user-tj9hz9wq9f
      @user-tj9hz9wq9f Před 4 lety

      ለእኔም የሚገርመኝና ሁሌም የሚያስቀኝ ነገር ነው

  • @user-jm9iy6wn7q
    @user-jm9iy6wn7q Před 4 lety +9

    እንዶው በሮንካየ ትልቅ እድሜና ጤና ከነ አባትሽ ይስጥሽ♥♦♥

  • @piccipicci4847
    @piccipicci4847 Před 2 lety +4

    ሳያቸው ቀናሁ አባቴ ናፈቀኝ አባትሽን ያኑርልሽየኔ ቆጆ ስትምሩ

  • @fekeryebltel2183
    @fekeryebltel2183 Před 4 lety +28

    ለ አባትሽ እድሜ ና ጤና ይስጣችዉ

  • @webvhgss7542
    @webvhgss7542 Před 3 lety +4

    ሰታምሩ አባትና ልጅ አባቴ እድሜና ጤና ይሰጥልን 😍😍🥰🥰🥰🥰

  • @hbetamendalw9023
    @hbetamendalw9023 Před 4 lety +18

    ሥታምሩ ፋሢል ደሞዜን መሠልከኝ ገራገሩ ለናተ ነበር

  • @user-gl7sp3it4x
    @user-gl7sp3it4x Před 4 lety +11

    መታደል ነው ካባትሽ ጋር እንደዚህ መሆን እኔ አባቴ መከታየ ደስታየ ሁሉ ነገሬ ሂወቴ ነበር ግን ምን ይደርጋል ሞት ነጠቀኝ እኔም በስደት ላይ እከራተታለሁ አባት ያላችሁ እድሜውን ፀጋውን ይስጥላችሁ

  • @sosinaalemayehu4684
    @sosinaalemayehu4684 Před 4 lety +6

    አባት ያለያላችሁ ታድላችሁ ሁሌም ሠላምና ጤና ይሥጣችሁ ላባቶች ልጅ እያለሁ አባቴ ይዘፍንልህኝ ነበር አፍጫየየ ትንሽ ሥለሆነች አፍጫ ቢገተር የንፋሥ እንዳነው በደም ይበልጥሻል እንጎራዲት እያለ ይዘፍንልኝ ነበር ይጭ ጡሩ ሠው በሂወት አይቆይም

  • @gghhgrv514
    @gghhgrv514 Před 4 lety +5

    ሳይማር ይስተማረሽ አባትሽን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ከዚህ የበለጠ ትልቅ ቁምነገር ላይ እንድትደረሽ ፍጣረ ይርዳሽ

  • @BeniSarah2023
    @BeniSarah2023 Před 4 lety +8

    ኦኦኦኦ የኔ ጌታታ እድሜ ይስጥህ የኔ ቆንጆ 1ኛ ነሽ የአባትሽንም ምኞት ማሳካትሽ ከምንም በላዬ መማርሽ አባትሽን ማስጠራትሽ ወድጀዋለሁ

  • @medid.454
    @medid.454 Před 4 lety +2

    Konjo I knew your dad on TV since my childhood. You are so blessed. Long live to your lovely dad ever. 👍👊👍👊👍

  • @munitdereje2994
    @munitdereje2994 Před 4 lety +1

    Adane Teka ...You have a golden heart...you make me miss my family back in Ethiopia.

  • @idhdhjdhhdh3153
    @idhdhjdhhdh3153 Před 4 lety +9

    ጥሩ ፍቅር የሆንከ አባት ነህ እድሜና ጤና ተመኝሁልህ የኔ አባት

    • @tnshuash426
      @tnshuash426 Před 4 lety

      እኔም በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበይ እህቴ በመልካምነት ሰብ አርጊኝ

  • @medimedanit5560
    @medimedanit5560 Před 3 lety +2

    ውውውውውይ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ አባትና ልጅ ለሁለታችሁም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝላችሗለሁ አሜን!!!!!!!!!!

  • @IT_4class
    @IT_4class Před 3 lety +1

    Yenents fiker wuy amelak I lehulum yadelew ❤️❤️❤️❤️ tadelachu😊

  • @sdym7178
    @sdym7178 Před 4 lety +7

    She is very humble and respectful to her family

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 Před 4 lety +4

    ውይ በመብርሃን እንዴት ደስ እንደምትሉ ሁሌም አይለያችው

  • @Only1God889
    @Only1God889 Před 4 lety +6

    ስውደው አዳነን ይህች ኢትዮጵያ ይቺ አቢሲኒያ ሲል ደስ ሲለኝ ግጥሞች ዜማው ደስ ይላሉ!!

  • @kikikikihahaha870
    @kikikikihahaha870 Před 4 lety +14

    አዴ የኔ ቅን ሰው አዝማሪ የምወደው ባተ ነው ጎንደሬ ስለሆኩ መሰለኝ

  • @MarkosEducationalChanel
    @MarkosEducationalChanel Před 3 lety +1

    I love the way you speak. Your speech is inspirational for many. You reminded me the love I have for my father. You are wonderful girl

  • @user-nu6cf8mn6q
    @user-nu6cf8mn6q Před 3 lety +2

    ደስ ስትሉ አባትና ልጅ አትመስሉም በነፃነት ስታወሩ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ💕💖

  • @setegntsegu4260
    @setegntsegu4260 Před 4 lety +3

    I proudly to you father and son daughter veronica I was listened radio program talk with adan you fathers old friends

  • @mediyoutube2916
    @mediyoutube2916 Před 8 měsíci +1

    ወይ በጣም ይገርማል አባትሽ መሆኑን አላውቅም ነበር አርቲስት አዳና እድሜና ጤና ይስጣችሁ የናት ጡት ማለት ነው የኮረም ኮረፌ የልጅነት ትውስታየ ነው

  • @aberamulualem8669
    @aberamulualem8669 Před 4 lety +2

    እንደ አስተያየት ዘፈን ዘፍኖልን የሚል አማርኛ
    ሙዚቃ ተጫወቶልን በሚል ቢስተካከል መልካም ይመስለኛል ።😍

  • @yeshibirehanu3078
    @yeshibirehanu3078 Před 4 lety +1

    በጣም ታምራላችሁ አባት እና ልጅ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ወላጅ በልጁ ደስተኛ ሲሆን እንደማየት ምንም ነገር የለም እህት ቬሮኒካ አዳነ አባትሽ በአንቺ እንዴት ደስ እንዳለው ፊቱ ላይ ይነበባል አንቺም ጎበዝ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ደግሞ ለአንቺ ጥሩና ጠንካራ አባት ሰቶሻል ለአባትሽም የማቱ ሳላን እድሜ ሰቶልሽ ሁልጊዜም ከጎንሽ ሆኖ አይዞሽ ልጄ ባይነቱ አይለይሽ አንቺንም ልኡል እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ!!!

  • @agerneshtizazu5503
    @agerneshtizazu5503 Před 4 lety +6

    ወንድሜ እረጅም እድሜ ከጤናካር ተመኘውላችው

  • @asli2998
    @asli2998 Před 4 lety +5

    I love ur dad when I was litl girl still now yene konjowoch setamru

  • @user-gk8vr1dr9o
    @user-gk8vr1dr9o Před 4 lety +1

    የኔ ጌታ ድሮም እወድሀለሁ አሁንም የባሰ የዋህ ሰው ነህ በጣም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ

  • @user-mo2ye3vj1z
    @user-mo2ye3vj1z Před 4 lety +1

    ብሮየ ምርጥ ስራ ነው የምትሰሪው አብሽሪ ከፍ ብለሽ ታይ ሁሌም አባትሽንም እረጅም እድሜ ይስጥልሽ

  • @uae4931
    @uae4931 Před 4 lety +1

    ዋውውው አዳነ ተካ በጣም እምወድህ እማከብርህ አርቲስት ነህ ሙዚቃወችህን ሰማውየ ስሰማው ባድር አይሰለቸኝም እድሚና ጤና ይስጥ

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 4 lety

    ዋዉ የአባትና ልጅ ፍቅር በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ለሁታችሁም እድሜና ጤና ይስጣችሁ🙏🏾ቬሮንካ አባትሽን በማክበርሽ ትከበርያለሽ ተባረኪ🙏🏾ልጅ መውለድ በጣም ደስ ይላል እንዲህ ያስከብራል::

  • @user-wi4ox4ob7w
    @user-wi4ox4ob7w Před 4 lety +1

    ይኤ ሰውዬ በጣም ያሳዝነኛል ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @kerrya2128
    @kerrya2128 Před 4 lety

    So cute father & daughter😍👌💕💐💐amazing talented girl stay blessed with ur family 😍

  • @tigisteyayaw641
    @tigisteyayaw641 Před 4 lety +3

    በጣም ደስ ትላላቹ ለአባትሽ እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @user-zd4kv9qg9i
    @user-zd4kv9qg9i Před 4 lety

    ኦፍፍፍ ታድላችሁ እኔም አባቴን በጣም ነው የምወደው አባ የኔ ፍቅር ሁሌም በደስታ ኑርልኝ ክፉ አይንካብኝ ለኔ ጌጤ ነህ የኔ ንጉስ ውድድድድ ነው የማደርርግህ አቤቱ ጌታ ሆይ የቤተሰቦቸን ክፉ አታሰማኝ

  • @fatama1233
    @fatama1233 Před 4 lety +2

    እረጅም እድሜ ይስጥህ አቶ አዳነ ተካ እስከነ ቤተሰቦችህ

  • @user-mo2so5xu2j
    @user-mo2so5xu2j Před 4 lety +1

    ወይኔ አባት እና ልጅ ሰታምሩ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ጤና ይሰጣቹሁ ስወዳቹሁ

  • @salamaselamawit3346
    @salamaselamawit3346 Před 4 lety +8

    የኔ ቆንጆ እደጊ ለሀገርሽ እና ለቤተሰቦችሽ የምትጠቅሚ ያርግሽ❤❤❤
    በጣምወድህ የማከብርህ
    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ድምጻውዊ
    ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጢና አብዝቶይስጥህ
    የእንጀራ ቃተኛ የቂጣ ፍትፍት አሰርቶ ደፍሮ ጎንደር ነው መብላት :::::::❤❤❤❤ ልጅሁኜ በጣም የምወደው ዘፈን ነበር

  • @ghggg2335
    @ghggg2335 Před 4 lety +8

    OMG you make me emotional rejim edma tena yistachihu

  • @kng4900
    @kng4900 Před 4 lety

    This is sooo beautiful Egziabher futsameshen yasamerew Gash Adane you are the best

  • @seniseni6668
    @seniseni6668 Před 4 lety +1

    ከእግዚአብሔር በታች የአባት ምርቃት ሲጨመርበት አሪፊ ነው በርቺ ቤሪዬ

  • @azebsolmon2634
    @azebsolmon2634 Před 4 lety +5

    ዋው እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ።

  • @romantsehay7354
    @romantsehay7354 Před 3 lety +1

    አባትሽ የጥበብ ሰው ነው አድናቂው ነኝ አንድ ምሽት እሱ የሚሰራበት ን ቤት አፉልጉኝ ብዬ ዘመዶቼን በማስቸገር ቦታውን ዞረን ዞረን አገኘነው ከውጪ ወደ አገር ቤት ሄጄ ማለት ነው በጣም የማደንቀው አባት ነው ያለሽ በአባትሽ ፍቅርና አድናቆትሽ ክብር ይገባሻል

  • @user-qn1pw3wb4m
    @user-qn1pw3wb4m Před 4 lety +2

    እንዴት ደስ ይላል አባት በልጁ ተደስቶ ማየት ቬርካዬ በርች ትልቅ ደረጃ እንደምትደርሽ ባለ ሙሉ ተፋ ነኝ❤😍😍❤😍👌

  • @user-qf7dz1sv5h
    @user-qf7dz1sv5h Před 4 lety +2

    ወይኔ ታድላቹህ አባትና ልጅ እዲህ በነጻነት ሲያወሩ መታደል ነው እረጅም እድሜያ ጤና ይስጣቹህ

  • @shekuriyanure1485
    @shekuriyanure1485 Před 4 lety +1

    በዚ ግዜ እደዚ የተረጋጋ ቤተሰብ ማየት እዴት ደስ ይላል አላህ ያግዛቹ

  • @workefaris9447
    @workefaris9447 Před 4 lety

    እንዴት እንደምታምሩ ጌታ ከእናተጋር ይህውን ምስክን አባት የእኔ ቆንጆ ያሰብሽን ያሳካልሽ አቦ 😍💚💛❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @thomassankara829
    @thomassankara829 Před 3 lety +1

    ደስ ትላላቹህ
    በርቺልን

  • @hanilove3706
    @hanilove3706 Před 4 lety +4

    ማርያምን አትመችኝም ነበር
    ውይ ለአባትሽ ባለሽ ፍቅር አክብሮት ወደድኩሽ😘😘ያባትሽ ደስታን ያብዛልን😘😘😘😘ከዚህም በላይ ከፍ ብለሽ አባትሽን አስጠሪ😘😘😘

  • @munawarmohamed32
    @munawarmohamed32 Před 4 lety

    በጣም በጣም በጣም ደስ ይላል አላህ እድሜና ጤና ፍቅር ይስጠችሁ!!!
    እህቴ እኔ በስደት ዓለም ነው ያለውትና በኢትዮጵያ ያለ አባቴን እንዲህ አስተውስ አደረገኝ የአባትሽ ምክሪ በጣም አገር ፍቅር የሰው ፍቅር ወዘተ ፍቅር ሰላምን ተመኜውለችሁ!!!

  • @seadaabate4209
    @seadaabate4209 Před 4 lety +1

    የዋህ አባት ነው ስወደው እረጅም እድሜና ጤና

  • @betitube12
    @betitube12 Před 4 lety

    በጣም ድስ ትላላቹ እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጣቹ መታደል ነው: :

  • @user-yb2iy3qb6o
    @user-yb2iy3qb6o Před 4 lety

    አሪፍ ነው ቀጥይበት አባት እና ልጅ ታስቀናላቹ ለካስ ጥበብ ከዘር ነው ደስ ይላል

  • @addisken24
    @addisken24 Před 3 lety

    ፍቅራችሁና መከባበራችሁ በጣም ደስ ይላል በእውነት ታስቀናላችሁ።

  • @m0549785818
    @m0549785818 Před 4 lety

    ጥሩ ስራ ለዘላለም ያስጠራል ያስከብራል አበበ ብርሃኔ እድሜ ከጤና ጋራ እመኝልክ አለሁኝ

  • @tomitomi3170
    @tomitomi3170 Před 3 lety

    በጣም ነው የምታምሩት ፈጣሪ ይጠብቃቹ ቬሮኒካ እድግ በይ

  • @sisaywakjira6876
    @sisaywakjira6876 Před 3 lety

    I want to tell you that the most amazing real model Ethiopian, who is raised by a true Ehiopian father. I just watched your interview and channel today. You are the most matured 25 years old Ethiopian I ever seen. God bless you and I wish you all the best years to come.

  • @ethiopialoved6853
    @ethiopialoved6853 Před 4 lety +2

    ቬሮዬ የኔ ማር በጣም ታምሬላችሁ እመቤቴ ትጠብቃችሁ ማሬ በርቼልኝ አባትሽን እድሜና ጤና ይስጥልን💜😍😍😍😍😘😘😘😘

  • @user-rq6oi5lq9m
    @user-rq6oi5lq9m Před 4 lety +1

    Betam dis telalachehu adaniy betam new mewedh mareyamin egzabhar edemana tana yestachehu

  • @user-ui6hf5sb5l
    @user-ui6hf5sb5l Před 4 lety +2

    ኢኒስትግራም ላይ እከታተላታለሁ ስወዳት ላባቷም ረጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጠው

  • @aidaali6671
    @aidaali6671 Před 4 lety +1

    I wish my dad was alive you make jealous however you look so beautiful 😍 god bless and bless your daddy long life.! 👏🏽👏🏽

  • @abyamanaman6099
    @abyamanaman6099 Před 4 lety +1

    አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ ፍቅራቹ ሰዉ ያስቀናል

  • @ethiopfrste5045
    @ethiopfrste5045 Před 4 lety +5

    የኔ ምርጥ ሁለታቹህም ደስ ትላላቹህ

  • @kuraderibe6461
    @kuraderibe6461 Před 4 lety

    አዳንዬ እድሜ ጤና ይስጥክ ብያለኩ ወዬኔ አጎቴን ይመስለኛል አዳንዬ።የኔአባት

  • @ashenafizemedkun
    @ashenafizemedkun Před 4 lety +3

    God bless you💚💛❤️yall

  • @mamidecor4478
    @mamidecor4478 Před 4 lety +1

    Veronica tebarki egzihaber telk bota yaderesesh ye abat merekat magnet metadel new ke abatesh edemena yistelsh 🌼🌻🌼🌻❤

  • @elsaeshetu6335
    @elsaeshetu6335 Před 4 lety +4

    ውይ የልጄ ፎቶ ብሎ አጠገብ እያለሽ ፎቶውን ሲስም የኔ የዋህ 😭 ታድለሽ አድዬ እግዚያብሄር ይጠብቅህ ቃል የለነኝም 🙏

  • @simont7761
    @simont7761 Před 4 lety +1

    Fazucaw merkinuwal meselegn fitun yatibewal yale wihaa.. gin Betam yemiyaskena fikerr new yasayachun thanks 🙏🏽

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942

    እድሜ እና ጤና ይስጥልሽ አባት እና ልጅ ታምራላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @Kt-kg1fo
    @Kt-kg1fo Před 4 lety

    የኔ ጌታ ካባትም አባት ዋው እባዬ ነው የመጣው አባት እደጉዋደኛ O M G

  • @mekdiethio3515
    @mekdiethio3515 Před 4 lety +1

    ስታምሩ አባትና ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @justsavana9762
    @justsavana9762 Před 4 lety +3

    You have amazing daddy Allah edmana tana yestawe ❤️

  • @user-lm7tv1rl3n
    @user-lm7tv1rl3n Před 4 lety +5

    መታደል ነው ለዝህ መብቃት ባልዋ እንጅ አባትዋ አይመስልም እኩል ደስ ሲሊ ሰላሳ አመት ሊሆነኝ ነው ሳላገባ ሳልወልድ አይ ስደት. እዳልጠላህ ጠቅመሄኛል እዳልወድህ ጎድተሄኛል ብቻ ምን ላርግ

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements Před 4 lety

      አይዞሽ የኔ ናት በቃ በሥደት እድሜሽ አይለቅ ሀገርሽ ጊቢና አግብተሽ ውለጅ

    • @user-lm7tv1rl3n
      @user-lm7tv1rl3n Před 4 lety

      እሺ እህቴ

    • @mesekeremlemma9490
      @mesekeremlemma9490 Před 4 lety

      Hikamye ayzosh fetary lanchi yazegajew ynoral awo sedet ketkmu gudatu ybsal genzab bichawn life ayhonm lez sedet bibekash aref new bergt anchi nesh erasshn makiw

    • @user-du8fk6pu6z
      @user-du8fk6pu6z Před 4 lety

      የእኔ እህት አንች ብቻ አይደለሽም እንግዲህ ይታደሉታል እንጂ አይታደሉትም እኔማ ግራ ሲገባኝ መመናንን እያሰብኩት ነው ቢያንስ ይህ እንኮን ቢሳካልኝ እንደት ደስ ባለኝ

  • @weleteyohanes2927
    @weleteyohanes2927 Před 4 lety +2

    I Am proud of you bc you respect your dad.

  • @meserethaile9599
    @meserethaile9599 Před 2 lety

    በጣም ታምራላችሁ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @user-nr3jc5eu5c
    @user-nr3jc5eu5c Před 4 lety

    ወይኔ የዚህ ምርጥ ሰው ልጂነሸ እንዴ ይገርማል 😍😘💚💛❤

  • @kassarahel29
    @kassarahel29 Před 2 lety

    የኔ ቆንጆ አባትሽን ሰምተሽ ደስ እንዳሰኘሽዉ በኑሮሽ ሁሉ ደስተኛ ሁኚ ሰላም ጤና ይስጥሽ አባትሽንም ሰላም ያርግልሽ፣ በክብር ተዳሪ ዉለጂ፣ ክበጂ፣ መጽሐፍቅዱስ =ልጄ ሆይ እድሜህ እንዲረዝም ወለጅህን ታዘዝ ይላል

  • @Enkutatash77
    @Enkutatash77 Před 3 lety

    እግዚአብሔር የመረጠሽ እድለኛ ነሽ የኔ ቆንጆ ባባት ያደጉ ሴት ልጆች በጣም ስኪታማ እና በራስ መተማመናቸውም ጥሩ ነው ቸሩ መድሁንያለም ያባትሽን እድሜ ያርዝምልሽ የኔ ቆንጆ እኔም አባቴን በጣም ነው የምወደው!

  • @SKYBLUE-sc1yc
    @SKYBLUE-sc1yc Před 4 lety

    አባት እና ልጅ መታደል ነው ዕድሜ እና ጤና ተመኘው ።

  • @thomaskebrom1913
    @thomaskebrom1913 Před 4 lety +1

    እህት በርቺ ከእግዚአብሔር ጋር

  • @nimomohammed7533
    @nimomohammed7533 Před 4 lety +1

    በጣም ነው ደስ እምትሉት የአባትና የልጅ ፍቅር