ኢትዮጵያን ወክዬ 4 የአፍሪካ ሀገሮች ላይ ኮንሰርት ላቀርብ ነው... ቬሮኒካ አዳነ... Seifu on EBS

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 10. 2021
  • ኢትዮጵያን ወክዬ 4 የአፍሪካ ሀገሮች ላይ ኮንሰርት ላቀርብ ነው... ቬሮኒካ አዳነ... Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
  • Zábava

Komentáře • 464

  • @SalamSalam-vf6ig
    @SalamSalam-vf6ig Před 2 lety +220

    መልካም እድል ግን ኮንሰርቱ ላይ ኢትዮጵያን ወክለሽ ስለሆነ የምትሄጅው የባህል ልብስ ብትለብሽ መልካም ነዉ

    • @sosimohammad4948
      @sosimohammad4948 Před 2 lety +1

      Keza belay asbalechko eswa bahl tourismn yfelegechiw kezam belay masayet slfelegech nw..bahl libsma kelalu batyatm mitaregew nw

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 Před 2 lety

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የተለያዩ ብሔረሰቦች ዘፈኖች=czcams.com/video/GQi6CHGtvQ4/video.html

    • @user-ps8jn7pc4w
      @user-ps8jn7pc4w Před 2 lety

      ግድ ነው

    • @user-vf1jn7bi2z
      @user-vf1jn7bi2z Před rokem

      Yenim megnit new gn atadergewm

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 Před 2 lety +86

    ጎበዝ ጠንካራ አባቷን አክባሪ ልጅ ስለሆንሽ በጣም ነው የማደንቅሽ የማከብርሽ🙏❤️
    በርቺ በብሔርተኞች ምክንያት ዝቅ ያለችውን ኢትዮጵያ ከፍ አድርጊልን💚💛❤️

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 Před 2 lety

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የተለያዩ ብሔረሰቦች ዘፈኖች=czcams.com/video/GQi6CHGtvQ4/video.html

  • @user-vj4cm6yp1v
    @user-vj4cm6yp1v Před 2 lety +115

    ወገኖቼ አገራችን አደጋ ላይ ናት ሁላችንም በየ ሀይማኖታችን እንፀልይ ፍትህ ለመላው ለስሰሜኑ ክልል

    • @tube6676
      @tube6676 Před 2 lety

      የኔ ውድ በቅንነት ደምሪኝ አድስ ጀማሪ ነኝ

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 Před 2 lety

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የተለያዩ ብሔረሰቦች ዘፈኖች=czcams.com/video/GQi6CHGtvQ4/video.html

    • @asadasad26
      @asadasad26 Před 2 lety +1

      Betam yasazenale allah yidereslen

    • @MM-pp9hq
      @MM-pp9hq Před 2 lety

      🤣ከዘራፍ ወደ ፆለት

  • @dagihiwifamily8876
    @dagihiwifamily8876 Před 2 lety +124

    ይችን የምታነቡ ስለ ኢትዮጵያ አንድነት አብዝታችሁ ጸልዩ🙏🙏ፈጣሪ ከኮረናና ከዘረኝነት ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💓 በቅንነት ቤተሰቡን ሆናለዉ

  • @abenimom8437
    @abenimom8437 Před 2 lety +12

    ባይገርማቹ ይቺ ልጅ ኢትዮጵያ በዓለም ደረጃ እንደመሰታስጠራ አምናለው ታደርገዋለችም ቬሮኒካዬ በርቺልን.

  • @dagihiwifamily8876
    @dagihiwifamily8876 Před 2 lety +90

    ይችን ጽሑፍ የምታነቡ ቤታችሁ በረከት ፍቅር ሰላም ይብዛ ወገኖቼፈጣሪ ከኮረናና ከዘረኝነት ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💓 በቅንነት ቤተሰቡን ሆናለዉ

  • @user-go8fo9ei3o
    @user-go8fo9ei3o Před 2 lety +54

    ያባቷ ልጅ
    ጎበዝ ነሽ ሀገራችንን ታስጠሪለሽ
    ፍትህህህ ለወሎ ህዝብ

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 Před 2 lety

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የተለያዩ ብሔረሰቦች ዘፈኖች=czcams.com/video/GQi6CHGtvQ4/video.html

  • @optimisticview5079
    @optimisticview5079 Před 2 lety +11

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ህይወትሽ ይባረክ

  • @fitsumyasabu9286
    @fitsumyasabu9286 Před 2 lety +33

    ዘፈኖችሽንና ለአባትሽ ያለሽን ፍቅርና አክብሮትም እወድልሻለሁ ። በርች

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 Před 2 lety

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የተለያዩ ብሔረሰቦች ዘፈኖች=czcams.com/video/GQi6CHGtvQ4/video.html

  • @ethiopiatoday4125
    @ethiopiatoday4125 Před 2 lety +2

    መልካም እድል እንዲገጥምሽ ምኞቴ ነው። ነገር ግን ኢትዮጵያን በትክክል የሚገልፅና የሚወክል ማንነት ተላብሽ !

  • @gklidya9351
    @gklidya9351 Před 2 lety +7

    አሰይ እንኳን ደስ አለሽ ጎበዝ በጣም ጠንካራ ሴት ቤተሰቧን የምታኮራ ለአቧቷ ሁሉን የምትሆን አሁን ደሞ አገራን ልታኮራ ነው በርቺ ።ቤተሰቡን የሚያስደስት ሰው ትልቅ ቦታ ይደርሳል። ቬሮኒካዬ በርቺ !!! ትወጪዋለሽ ጠንካራ ሴት ነሽ ።

  • @sofiyaolpidris7335
    @sofiyaolpidris7335 Před 2 lety +8

    መልካም እድል ይግጠምሽ ለኢትዮጵያ ውዱዋ አገራችን ጭንቅ ላይናት ወገኖቻችን እያለቁነው ሁላችንም ወደፈጣሪ እጃችንን እናንሳ

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke9096 Před 2 lety +16

    በርቺ❤❤ በባህል ልብሳችን አብረቅርቀሽ ኢትዮዮጵያን አስደምሚን🥰

  • @MM-cg5zi
    @MM-cg5zi Před 2 lety +23

    Seyfu born for comedy , I enjoy watching all his videos

    • @asrat7146
      @asrat7146 Před 2 lety

      በጣም ክክክክክ

  • @miserachewoledesnbet7504
    @miserachewoledesnbet7504 Před 2 lety +1

    እኔ ለሙዚቃ አቀናባሪዎች እና ለእኛ ድምፃውያን በጣም ጎበዞች ናችሁ በርቱ ።ሌላው የእኛ ሙዚቃ እንደሌ ላው ሀገር አሰልቺ አይደለም ጭፈራው የተለያየ ሜሎዲው የተለያየ።ስለዚ ብዙ የውጭ ዜጎች ሙዚቃችንን እያዮ የሚገረሙ የሚያለቅሱ አሉ ስሜታቸውን ስለነካው ።ሌላው በአብዛኞቹ ሙዚቃችንን አራሳቸው ሊሰሩበት እያቆሙ መሣሪያውን ብቻ እየነጠሉ ይቀዳሉ ።አሁን ደግሞ ለምን በእንግሊዘኛ አታደርጉትም ለሚሉን ሙዚቃችን ለሕዝባችን እንጂ ሌላውን አለም ለማስደሰት አይደለም ።እኛ በራሳችን ቋንቋ ።በራሳችን ዳንስ።በራሳችን አለባበስ መቀጠል አለብን ።

  • @user-ej1vb9zt1m
    @user-ej1vb9zt1m Před 2 lety +39

    ፍትህ ለወሎ ህዝብ ።አቶ ሰይፉ እባክህ ድምፅ ሁን።

    • @tube6676
      @tube6676 Před 2 lety

      ደጉ ያገሬ ሰው አላህ ሰላሙን ያምጣልን የኔ እህት በቅንነት ደምሪኝ

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 Před 2 lety

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የተለያዩ ብሔረሰቦች ዘፈኖች=czcams.com/video/GQi6CHGtvQ4/video.html

  • @chachi4700
    @chachi4700 Před 2 lety +4

    Congratulations 👏🏼 Veronica you really are talented 🥰 keep shining girl 💃🏽 Ethiopia 🇪🇹 is proud of you 👏🏼

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 Před 2 lety +3

    የኢትዮጵያ አምላክ ትልቅ ያድርግሽ ከፍ ብይ የኔ ቆንጆ wib wib wib 💚💛❤

  • @zelalemattlee6694
    @zelalemattlee6694 Před 2 lety +28

    በጣም ተጠንቀቂ። ከፕሮሞተሯ ጀምሮ በጣም ዱርዬዎች ናቸው።

    • @jemalabdela7387
      @jemalabdela7387 Před 2 lety +2

      Aberwate becha lemserat yeflguate Ayemslegnem nayejeryan tawaki zefagoche gedlewe laye kebad nachewe

    • @tigisthu3780
      @tigisthu3780 Před 2 lety +1

      ዱሪዬ ብቻ አደሉም 666ም ተከታዪች ናቸዉ::

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 Před 2 lety

      @@tigisthu3780 በትክክል

  • @nunushabrham9075
    @nunushabrham9075 Před 2 lety +12

    ወገኖቼ አብዝተን እንጸልይ እየሆነ ያለው ነገር ካይምሮ በላይ ነው

  • @diribtube_1482
    @diribtube_1482 Před 2 lety +8

    ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቅልን!!

  • @marakieadis4991
    @marakieadis4991 Před 2 lety +19

    በመጀመሪያ ሳላደንቅሽ አላልፍም ግን ሰውነት ክብር ነው ሰውነትሽን አክብብሪው ባህላችንም አደለም ይደብራል

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 Před 2 lety

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የተለያዩ ብሔረሰቦች ዘፈኖች=czcams.com/video/GQi6CHGtvQ4/video.html

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Před 2 lety +6

    All Ethiopians people’s ✝️☪️be unite 🙏🏾🕊✌🏽💚💛❤️🇪🇹

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 Před 2 lety

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የተለያዩ ብሔረሰቦች ዘፈኖች=czcams.com/video/GQi6CHGtvQ4/video.html

  • @tesfayeasmamaw9078
    @tesfayeasmamaw9078 Před 2 lety +3

    የአዳነ ልጅ ሆነሽ እማ መፍራት የለባትም!አይዞሽ በርቺ ያገር ውክልና እማ ያበረታል!!!

  • @zewdnshtesfaye2420
    @zewdnshtesfaye2420 Před 2 lety +1

    ሰይፍሻ ይሄንን እድል ስላመቻቸህላት እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ
    ቬሮንካ ውዴ ይመችሽ ይቅናሽ በሄድሽበት ሁሉ እግዚአብሔር ይርዳሽ ይጠብቅሽ

  • @kwtkwtffg5908
    @kwtkwtffg5908 Před 2 lety +4

    አይይይ ሰይፊሻ አንተን የወለደች እናትህ ምንኛ ታድላለች።እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።ፈታ ያልክ ሰዉ ነህ።ቬሮኒካ ደግሞ አለባበስሽን ብታስተካክይ ደሰሰሰ ይለኛል ቆንጆ በተረፈ በርቺ እግዚአብሔር ይቅናሸ።

  • @1birr_official.youtube.channel

    በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አለሽ🙏

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 Před 2 lety

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የተለያዩ ብሔረሰቦች ዘፈኖች=czcams.com/video/GQi6CHGtvQ4/video.html

  • @user-nu3iq6re2q
    @user-nu3iq6re2q Před 2 lety +10

    ጀግና የአባቷ ልጅ. አባቷን. አክባሪ. አባቷ. ዋጋ የከፈለላት አባትሽንም. አንችንም አደንቃለሁ

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem2708 Před 2 lety +7

    አይ ሰይፉየ ኮሜዲያን ብትሆን እኮ ያዋጣክ ነበር 😂😂😂😂😂😂😂❤ ቬሮኒካ መልካም እድል👍👍👍👌

  • @user-sb4ok3jh1y
    @user-sb4ok3jh1y Před 2 lety

    ሴፉሻ በጣም ነው ያዝናናከኝ ኑርልኝ

  • @bkentertainment6384
    @bkentertainment6384 Před 2 lety +16

    ይቅናሽ ቬሮ: አስተዋይ ልጅ ነሽ ደግሞ!!

  • @ethiolove3304
    @ethiolove3304 Před 2 lety +22

    ስይፉ እኮ ይመቸኛል ያራዳ ልጅ 🤣

  • @mikiestif6595
    @mikiestif6595 Před 2 lety +12

    Congratulations Veronica

  • @wazircell4191
    @wazircell4191 Před 2 lety +1

    ጎበዝበርቺ

  • @argobba213
    @argobba213 Před 2 lety +2

    ለእናት አገራችን በዱችን እንጠክር ፍትህ ለወሎ ህዝብ

  • @aragawaragaw5420
    @aragawaragaw5420 Před 2 lety +2

    አረ ሰይፉ ገደልከን😂😂😂😂ወላሂ ራሴን አመመኝ በመሳቅ ብዛት😍🙏

  • @bezagadisa1124
    @bezagadisa1124 Před 2 lety

    በርቺ የኔ ውድ መልካም እድል ይሁንልሽ

  • @fikirtedesaleng6337
    @fikirtedesaleng6337 Před 2 lety

    ቬሮኒካ የኔቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ በርቺ መልካም ዕድል ይሁንልሽ good lak

  • @EyerusJerry
    @EyerusJerry Před 2 lety +3

    Veronica የተማረች,በጣም ቆንጆ ድምፅ ያላት እና ቆንጅዬ ልጅ , አባቷን የምታከብር,Sweet የሆነች ልጅ ናት❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ግን makeup አያምርብሽም🙈

  • @almazzewde4544
    @almazzewde4544 Před 2 lety

    በርቺ እግዚያብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን

  • @aidataddeseayele297
    @aidataddeseayele297 Před 2 lety

    ጎበዝ በርች

  • @daliaradwans1001
    @daliaradwans1001 Před 2 lety

    በጣም ጎበዝ በርች

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 Před 2 lety +77

    ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆኑ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እና መዝሙሮች ይዘናል ይቀላቀሉን!!!

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 Před 2 lety

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የተለያዩ ብሔረሰቦች ዘፈኖች=czcams.com/video/GQi6CHGtvQ4/video.html

    • @dirshayegetachew5094
      @dirshayegetachew5094 Před 2 lety

      .Ethel he

  • @teret-teretlelijochbiruhte5201

    seyfisha u make my day 😂 even you r not talking u still skilling me 😂😂😂😂

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 Před 2 lety +8

    ቬሮኒካ የቀኝ አይኗ ልክ ነው 😲ምን ሆና ነው? የኔ ማር እንዴት እንደምወዳትኮ እመቤቴ ማርያም በየሄድሺበት ሁሉ ትቅደምልሺ ውዴ

  • @ajmanajmanajman5052
    @ajmanajmanajman5052 Před 2 lety

    Safuye ftari yebark kemelawe betesb eyarke yalekew betam des yelale new keftari betachi ate le Ethiopian derash ena bezu nger agerachin edetitara yaderekew atene tebarek 🙏🙏🙏🇪🇹♥️

  • @kiyashow6928
    @kiyashow6928 Před 2 lety

    Am proud of you keep it up

  • @zelalambestilp1251
    @zelalambestilp1251 Před 2 lety +2

    Welcome!

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 Před 2 lety +35

    ሰያፈዬ ጨዋታክ አያጠገብም ብቸኛው show የምታስቀን ምታዝናናን የዛሬው ደሞ ቀልድክ ልዩ ነው

    • @semeremasre7309
      @semeremasre7309 Před 2 lety +1

      የሰይፉ ሾው ምን ያስቃልና

    • @mafivlogs5144
      @mafivlogs5144 Před 2 lety +3

      @@semeremasre7309 እኔ ሰያፉ ያዝናናኛል

    • @semeremasre7309
      @semeremasre7309 Před 2 lety +1

      ለአንች ነዋ ለእኔ ደግሞ ምንም ነው እውቅና ብቻ ነው ያለው

    • @mafivlogs5144
      @mafivlogs5144 Před 2 lety +5

      @@semeremasre7309 እውቅናው ያገኘው ሰርቶ አሳምኖ ነው ባያዝናና አንተም አታየውም ነበር

    • @selamawittt
      @selamawittt Před 2 lety +2

      በስማም በሳቅ ሞትኩ። ወይ ዛሬ። ወይኔ ሰይፉ በናትህ።

  • @mulugebrymulugebry3503
    @mulugebrymulugebry3503 Před 2 lety +1

    የምን ባሕል ነው ንቅሳት ያለማወቅ ውጤት ነው መልካም ዕድል

  • @mera2721
    @mera2721 Před 2 lety

    Wish you all the best Vero

  • @miserachewoledesnbet7504
    @miserachewoledesnbet7504 Před 2 lety +1

    ሌላው የእኛ ሙዚቃ ዳንስና ዘፈን ብቻ አይደለም ልክ እንደፊልም ነው ።ባሕልን።አለባ በስን ሐገርን ያሳያል እነሱ ይህን አያደርጉም ።በጣም በመመሰጥ ነው የሚያዩት ።ድህነታችን እንጂ በእውቀት እንበልጣቸዋለን ።ስለዚህ ቬሮኒካ በእነሱ ጥያቄ መሠረት እንግሊዘኛ ለወደፊት እቀላቅላለሁ ላልሽው ለኢትዮጵያውያን ግን ስሜት የማይሠጥ መሆኑን ተረጂው ።እኛ ማድረግ ያለብን በቋንቋችን መዝፈን በቋንቋችን መፃፍ።።ይህ ነው ከሌላው አለም ጋር የሚያስተሳስረን

  • @hellotube4433
    @hellotube4433 Před 2 lety

    ሰይፉን እንደኔ የሚወድ ✌️👌

  • @freeacademytube7666
    @freeacademytube7666 Před 2 lety

    Nice job

  • @shewayesharew6632
    @shewayesharew6632 Před 2 lety +1

    ቆንጂት በጣም ጐበዝ አሳቢ ልጅ ነሽ መመስገን ይገባሻል፡፡ አንድ ጊዜ ከራስሽ አንደበት አለባበሴን አስተካክያለሁ ብለሽ ነበር እባክስ ቆንጂት እንደተናገርሽው አድርጊ፡፡ በርቺ ጐበዝ

  • @elmoabebe6214
    @elmoabebe6214 Před 2 lety +2

    መልካም እድል ይቅናሽ ❤😍

  • @HabibaBiba-qr9ce
    @HabibaBiba-qr9ce Před 2 lety +2

    Gobez etemamenibishalew yena gobez 💚💛❤

  • @amenfikadu3547
    @amenfikadu3547 Před 2 lety +2

    ስወድሽ እኮ😍😍😍😍😍😍

  • @kerrya2128
    @kerrya2128 Před 2 lety +2

    I am really happy for you to hear that Veronica, i knew when i saw your first cover song u are a huge talent u hv got everything what a star needs wish you all the very best am huge fan of your magnificent voice even your acting characters 👍Ayzosh berchi👑🤗💙Seifisha 😂😂😂😂😂👌

  • @hayattessema6015
    @hayattessema6015 Před 2 lety +1

    መልካም እድል አለባበስሽ ባህላዊ ቢሆን
    አሪፍነው ለኮርሰንቱ

  • @alg7524
    @alg7524 Před 2 lety +6

    ጃንሆይ ኅይለሥላሴ ባደረጉት ጥረት ነው ኢትዮጵያ በአፍሪቃና በአለም የታወቀችው እና ዝናዋ የናኘችው።

    • @asrat7146
      @asrat7146 Před 2 lety

      በትክክል በአዝማሪ የምትታወቅ ኢትዮጵያ የለችም

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 Před 2 lety

    I an so happy for you Good luck sis.

  • @andualemkibret9194
    @andualemkibret9194 Před 2 lety

    ክብርት ቬሮኒካ ንቅሳት ባትጨምርበት መልካም ነው ብዬ ምክሬን እለግሳሎህ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን

  • @godlovesyou2369
    @godlovesyou2369 Před 2 lety +2

    Seifu Fantahun killed it 😀

    • @konjitkassahun4575
      @konjitkassahun4575 Před 2 lety

      ለውበታችሁ የምትጨነቁ??? የምን ጭንቀት ?? ባይሆን ሌላ አማርኛ ተጠቀም 🙏

  • @SdSd-ui2uy
    @SdSd-ui2uy Před 2 lety +15

    አለባበስሺን አስተካክሊ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před 2 lety +7

    መልካም እድል ቬሮኒካየ ስወድሽ እኮ በተለይ ለአባትሽ ያለሽ ክብር የሱምርቃት ነው ለዚህ ያበቃሽ ግን አትነቀሽ ሐፅያትነው ።

  • @betselotmuche6230
    @betselotmuche6230 Před 2 lety +2

    መልካም እድል የእኔ ቆንጆ❤

  • @borntodie6459
    @borntodie6459 Před 2 lety +6

    ለምን አንደኛዋን አዘጋጅ አትሆንም እዚህ ሾው ላይ ሳምንት ሳምንት እንግዳ እየሆነች ከምትለፋ ከምትደክም

  • @menderin4228
    @menderin4228 Před 2 lety +22

    ለሰው ልጆች መቀንደብን፣መነቀስን፣እንሾሽላ መቀባትን አዛዝኤል የተባለው የአጋንት መንፈስ አስተማረ ይላልና ቅዱሱ መፀሐፍ አለማወቅሽ ነውና ንቂ ።

    • @luluhide5828
      @luluhide5828 Před 2 lety +2

      የት ነው ያነበብከው?

    • @user-um3gy3rz7h
      @user-um3gy3rz7h Před 2 lety +2

      @@luluhide5828 መጥሀፍ ሄኖክ ቁጥ ር 2 አስትህ እስከመጨረሻው አብበው አለ

    • @menderin4228
      @menderin4228 Před 2 lety

      @@luluhide5828 Luluye kenemasrjaw litekumsh echilalew

    • @luluhide5828
      @luluhide5828 Před 2 lety

      @@menderin4228 እኔም ማስረጃውን ነው የምፈልገው

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 Před 2 lety

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የተለያዩ ብሔረሰቦች ዘፈኖች=czcams.com/video/GQi6CHGtvQ4/video.html

  • @melatkasay4499
    @melatkasay4499 Před 2 lety +2

    መልካምአድል💞

  • @user-el5fh1fe5k
    @user-el5fh1fe5k Před 2 lety +19

    አያቶቻችን ባለማወቅ ነዉ ሚነቀሱት መፀሐፍ ቅዱስ አይፈቅድም ሀፂያት ነዉ የሱን ቤተ መቅደስ እደፈለገን መነቀስ አንችልም

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 Před 2 lety +1

      It was mainly to drive away evil spirit that is why most of the tattoos were of crosses.nothingbtobdo with asthectic beauty

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 Před 2 lety

      ዋው በትክክል እውነትነው👍

  • @zizimohd2190
    @zizimohd2190 Před 2 lety +1

    ሰይፉዬ በጣም ነው እኮ የምታዝናናኝ
    ቬሮ በናትሽ ስትስቂ አፍሽን በእጅሽ አትሸፍኝ በጣም ሲደጋገም ደስ አይልም።የሆነ ኢንሴኪሩቲ ካለብሽ ፊክስት የማይቻል ከሆነ ኢምብሬስ ኢት እህታዊ ምክር ነው ካስቀየምኩሽ ይቅርታ

  • @hiwotbetekle8794
    @hiwotbetekle8794 Před 2 lety

    Beselam new seifu

  • @user-ly6pi8sr2q
    @user-ly6pi8sr2q Před rokem

    ዘፈን ጠላሁ የጤና ያረግልኝ

  • @user-dj9xu6mg2i
    @user-dj9xu6mg2i Před 2 lety +17

    ሰይፉ ለተራቡ ለታሰሩ ድምጽ ብትሆናቸው 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

    • @salomonbali8488
      @salomonbali8488 Před 2 lety +5

      የገዳይ ልጅ ከመሆን በላይ አሸማቃቂ ነገር የለም

    • @et52media76
      @et52media76 Před 2 lety +1

      ጁንታው መሸበት

    • @user-dj9xu6mg2i
      @user-dj9xu6mg2i Před 2 lety

      @@et52media76 ጌች ሊቭ ላይ ነው ተከታተሉት 😘😘😘

    • @smd7650
      @smd7650 Před 2 lety +1

      @@user-dj9xu6mg2i negerlen Eko eskitegebu 💪💪💪

    • @romitessadiiii4477
      @romitessadiiii4477 Před 2 lety

      @@user-dj9xu6mg2iምን ለማለት ፈልገሽ ነው??ደሞ ለምን አብረሺው ሊቭ ላይ አትቆሚም እኛ ምናገባን??ማፈሪያ

  • @merry7529
    @merry7529 Před 2 lety +7

    Mnew kinat asmeselebachu commentators medegef sigebachu sidbn mn ametaw keep it up veronica

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 Před 2 lety +4

    ሰይፉ ቅንና ፋቅር የሆንክ ኢትዮጰያዊ ነክ እንወድካለን

  • @zerituarega616
    @zerituarega616 Před 2 lety

    Seifu you are so funny 🤣🤣🤣🤣

  • @fozitube4978
    @fozitube4978 Před 2 lety

    ስይፍዬ አንተ እኮ ትለያለህ እድሜ ና ጤና ይስጥህ

  • @rozaberhanu1604
    @rozaberhanu1604 Před 2 lety +1

    ሴፍሻ እውንት ድክም አረካኝ የእትዮጰያ ሞገስ ነህ ኑርልን

  • @Addis42433
    @Addis42433 Před 2 lety +1

    ሠይፋ😂😂😂😂 አረ ምንድነው እንደዚ የተቀየርከው በአነተ ቀልድ ስቄ አላቅም ነበር ሁፍፍፍፍፍ ሆዴን አመመኝ 👍👍👍👍

  • @fikirhaile4461
    @fikirhaile4461 Před 2 lety +3

    Konjiye dimsish confidencesh wow ❤

  • @hermela6810
    @hermela6810 Před 2 lety

    እረ ሴፉ ዛሬ በሳቅ ነው የገደልከኝ 😂😂ሼሮኒካ መልካም እድል 💚💛❤

  • @cloudinternational8296
    @cloudinternational8296 Před 2 lety +2

    Veronica keep Shining

  • @nuhaminethiopa1590
    @nuhaminethiopa1590 Před 2 lety

    ሰይፍሻ እኮ ግን ኮሜድ ነህ የእውነት አይዞሽ በርች የኛ ልጅ

    • @mamoabebe4280
      @mamoabebe4280 Před 2 lety

      Degaf lalshiwu obo Kejela merdasa yidegifushi

  • @vipnew4941
    @vipnew4941 Před 2 lety +8

    ፍትህ ፍትህ ለወሎ ፈጣሪ በቃ በለን

  • @medhanetalamerew8253
    @medhanetalamerew8253 Před 2 lety

    ሰይፉ ፋንታሁን በጣም እድናቂህ ነኝ

  • @merimar2500
    @merimar2500 Před 2 lety +10

    ሰይፍሻ አንተኮ ኮሜዲያን ነኽ ፍርስ ነው ያረከኝ።

  • @raheelworku2916
    @raheelworku2916 Před 2 lety +9

    በመቀጠል ፍትህለጡት

  • @fantahunbelay122
    @fantahunbelay122 Před 2 lety +5

    ሰይፉ ምትባል ማቶ የሆንክ ሰው ምንድነው አንተ በ 55 አመትህ አግብተህ የመጣውን እንግዳ ሁላ እንዴት እስካሁን አላገባችሁም እያልክ ምታሳቀው ትዳር በፈጣሪ ፈቃድ በጊዜው የሚሆን ነገር ነው

  • @jorgamitu9146
    @jorgamitu9146 Před 2 lety +1

    የኔ ቆንጆ አትፍሪ ጎበዝ ነሽ ድግል ከነልጇ ትርዳሽ

  • @mitikekelif8873
    @mitikekelif8873 Před 2 lety +1

    አባታን የምትወድ

  • @adobiatube2206
    @adobiatube2206 Před 2 lety +6

    ቬሮኒካ አዳነ ለሰጠሽኝ አስተያየት በጣም አመሰግናለው የሂወት ታሪክሽን ከቅርብ ሰዎች ነው ያዘጋጀውት በተቻለኝ መጠን አሪፍ አርጌ አቅርቤዋለው ብዬ አስባለው አመሰግናለው

  • @user-fg5ti5bx6r
    @user-fg5ti5bx6r Před 2 lety +1

    ሀሳብሽ ጥሩ ነው ግን ጥያቄዬ ምንድን ነው መሰለሽ አንቺስ ኢትዮጵያን ወክዪ ግን እሷ ወክላሻለችን?

  • @geb716
    @geb716 Před 2 lety +1

    Pls በ አበሻ ቀሚስ አስደምሚችው የኔ ቁንጅ መልካም እድል

  • @kirubeleshete5455
    @kirubeleshete5455 Před 2 lety +2

    በርጠሚዮስ ይቅረብልን እረ ሰይፉ..........✌️

  • @herokeabusheher4415
    @herokeabusheher4415 Před 2 lety +6

    በነገራችን ላይ በሃብትም በእውቀትም በዘፈን ብቃትም በዘፈን ጥራትም ከቴክኖ ቴዲ አፍሮ ይበልጠዋል። ሰይፉ የውጭ ዜጋ ሲጠራ ዝም ብለህ ጭገርህን አትንጭ!

  • @meseretww
    @meseretww Před 2 lety +24

    አትሳሳቺ መልስሽ መሆን ያለበት ኢትዮጵያ በቅኝ ስላልተገዛች የራሷ ፊደል ቀን አቆጣጠር ስላላት ነው መሆን ያለበት🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

    • @user-ye8wl6yw6u
      @user-ye8wl6yw6u Před 2 lety

      Bdeb ktelyayu heger ga lmgbabat eko new enji Ethiopian lmwred mnamn adlem hulem wed hula selmnaseb new hula Ker yehonew tewu enji

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 Před 2 lety

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የተለያዩ ብሔረሰቦች ዘፈኖች=czcams.com/video/GQi6CHGtvQ4/video.html

    • @helentedele1100
      @helentedele1100 Před 2 lety

      ለዚያ ነው እንዴ ቀን ከሁሉም ሀገሮች የቀኖች እና የወሮች ልዮነት

    • @meseretww
      @meseretww Před 2 lety

      @@helentedele1100 ደነዝ አሹፈሽ ሞተሻል ከብት

    • @helentedele1100
      @helentedele1100 Před 2 lety +1

      @@meseretww ኧረ ይቅርታ አደረገልኝ ደነዝ አይደለሁም ለስድብ መቼኮል ምን አስፈለገ እህት

  • @bezufanulay2317
    @bezufanulay2317 Před 2 lety

    የጀርመኖች አባባል ትዝ አለኝ
    Man makes no mistakes

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 Před 2 lety +5

    ሰይፉ እስኪ እባክህ አንድ ቀን እንደምንም ብለህ ጌታቸው ረዳን አቅርብልን😅 ጁንታው ምን እንደሚፈልግ አልገባንም

    • @rosaethiotube2596
      @rosaethiotube2596 Před 2 lety

      አረ የትህጀ ልሳቅ

    • @asrat7146
      @asrat7146 Před 2 lety

      ፈሪ ሰለሆነ ከዋሻ ውስጥ አይወጣም