Leul Sisay - የኔ አመል - Yene Amel _ New Ethiopian Music 2023 (Official Video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 12. 2023
  • Leul Sisay First Album "ልዑል" heylink.me/leulsisay
    የኔ አመል
    ግጥም እና ዜማ - ሞገስ ተካ
    ቅንብር ሚክሲንግ ማስተሪንግ
    ኪሩቤል ተስፋዬ
    Producer
    Melaku sisay
    ROB FILM PRODUCTION
    Follow us
    Facebook _ / leulsisayprince
    Instagram _ / leulsisaypr. .
    Tiktok _ / leulsisayprince
    Copyright 2023, ©Leul Sisay. All rights reserved.
    #leul #ልዑል #music #leulsisay #first #album
  • Hudba

Komentáře • 2,3K

  • @leulsisay
    @leulsisay  Před dnem +5

    ሠላም በመላው ዓለም ለምትገኙ ለመላው የሙዚቃዎቼ ወዳጆች አድናቂዎች በሙዚቃ አልበሜ ላይ የሁላቹንም ሀሳብ እና አስተያየት አይቻለሁ አንብብያለሁ በደሰታ ተቀበያለሁ ለፍቅራችሁ ለድጋፋቹ እጅግ በጣም ከልብ የመነጨ ምስጋናዬን አቀርባለው !
    በእዉነቱ ወደፊት ለምሰራቸው ስራዎች የበለጠ የተሻለ ሥራ እንደሚጠበቅብኝ ነው ያሳየኝ !
    ሁላችሁንም በድጋሚ ከልብ አመሰግናለሁ እዎዳቹሃለው ! 🙏🙏🙏

  • @estifanosayitegeb8366
    @estifanosayitegeb8366 Před 5 měsíci +1838

    ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።

  • @nati1653
    @nati1653 Před 5 měsíci +1248

    የዚህ ዘፈን ትልቁ ስህተቱ ማለቁ ነው!!❤️🔥

  • @user-el3dv3py1h
    @user-el3dv3py1h Před 5 měsíci +93

    ባሌ ያንተን ሙዚቃ ጋብዞኝ ታርቅን የመጨርሻ ተለያይተን ነበር ልኡልየ በጣም ነው የምንናመሰግንህ

    • @user-ov7up8hu3w
      @user-ov7up8hu3w Před 3 měsíci +3

      Wow congrats 🎉

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 Před měsícem +4

      በጣም ደስ ይላል መሻአላህ እንኳን ደስ አላችሁ አሁንም ፍቅራችሁን አላህ ያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @esayasyubura1362
      @esayasyubura1362 Před 15 hodinami

      Wow

  • @deginetmathewos9134
    @deginetmathewos9134 Před 5 měsíci +135

    የዜማው ጥልቀት❤💯
    - የግጥሙ ብስለት🧡💯
    - የሙዚቃው ቅንብር ውህደት💞💯
    - የዘፋኙ ጣፋጭ ድምፀት💕💯
    Nurilign wondime

  • @MintesnotMinte-le3qi
    @MintesnotMinte-le3qi Před 5 měsíci +599

    የምር ምን ያህል እንደለፋህ እና ይሄን ድንቅ የጥበብ ውጤት ለህዝብ እንዳደረስክ የስራዎችህ ጥራት ይናገራል ጥበብ ውለታህን ትክፈልህ ልዑሌ 🙏🙏🙏

  • @user-si3vz1zy1u
    @user-si3vz1zy1u Před 5 měsíci +514

    ሁሉም ህመምተኛ ነዉ ለካ የምር 😢
    የልባችንን አዉቀህ ደስ በሚል ዜማ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ልዑሌን የምትወዱ በለይክ አሳዩኝ❤❤❤❤

  • @user-lm3gb4td5x
    @user-lm3gb4td5x Před 3 měsíci +21

    በሌላው ጥፋት ሌላውን መጉዳት ተያይዣለሁ
    እንዴት ልመንህ መውደድ እንጅ ማፍቀር አይችል
    ልቤ ,,💔❤️‍🔥

    • @merima7930
      @merima7930 Před 2 měsíci

      me too

    • @zainadfiekt3465
      @zainadfiekt3465 Před měsícem +1

      እንደኔ ከባድ ነው አንዴ የተሰበረ ልብ 💔💔

  • @adonaydimartini6130
    @adonaydimartini6130 Před 5 měsíci +274

    ዳይ ዳይ ዳይ የዚ ምርጥ ልጅ ከ 5 milion እናሳልፎ አሁን ተናድጄ ነበረ ና ክሊፑ ሳየው ከንዴት ዳንኩኝ ዳይ ዳይ ma beloved eritrean 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @EzraHailee
      @EzraHailee Před 5 měsíci +3

      copy and share the link

    • @Habeshwit
      @Habeshwit Před 5 měsíci +1

      ❤❤❤❤❤

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 Před 4 měsíci +11

      Thanks 🇪🇷Eritrean brother for loving my country's music.This young singer has a very good prospect to be known singer. We 🇪🇹 Ethiopians also wish the best for Leul Sisay! Long live Ethiopia and Eritrea. I wish great peace,friendship and love!!

    • @user-vg1ki6ic6i
      @user-vg1ki6ic6i Před 3 měsíci +2

      Tekekel

    • @berhanamichael5519
      @berhanamichael5519 Před 2 měsíci

      We will do it 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷

  • @Zeha_1
    @Zeha_1 Před 5 měsíci +385

    ስለ እዉነት እንደዚህ አይነት ጥዑመ ዜማ ነበር ለዚ ህዝብ የሚያስፈልገው
    እናመሰግንሃለን ልዑሌ 👏👏👏

    • @mimihailu2600
      @mimihailu2600 Před 5 měsíci +1

      ልክ ብለሀል ንጉሳችን 🤴🤴🤴👑👑👑

    • @AsegedechDebele-yt8no
      @AsegedechDebele-yt8no Před 5 měsíci +1

      Lik blehal top G

    • @user-fp9cv7wg9b
      @user-fp9cv7wg9b Před 5 měsíci +1

      Top G 🤴👑🤴👑

    • @kenber_tube
      @kenber_tube Před 5 měsíci

      The king is back 🔥🔥🔥🔥

    • @wubitbaye1100
      @wubitbaye1100 Před 5 měsíci +1

      Getem zema kenbr man man endalubet eyayachihu lezam new endih yamare yehone Yene teddy Afro ,, Abel pawlos Ena lelochim talalak sewoch yedekemubet sra new❤❤❤❤

  • @mossesblessed113
    @mossesblessed113 Před 5 měsíci +17

    ምርጥ ዘፈን:ምርጥ ድምጽ 🎉 በጣም በጣም ጎበዝ:ወዳጅህ ከ ኤርትራ:ኮንሰርት በኣስመራ እንጠብቃለን🇪🇷✅💐😍

  • @TigrignaMusic-95
    @TigrignaMusic-95 Před 4 měsíci +12

    የዜማው ጥልቀት 💯💯💯
    - የግጥሙ ብስለት 💯💯💯
    - የሙዚቃው ቅንብር ውህደት 💯💯💯
    - የዘፋኙ ጣፋጭ ድምፀት 💯💯💯
    - የሺዲዮው ውብ ኢትዮጵያዊነት 💯💯💯
    ሁሉም ነገር ድንቅ ነው!! ❤♥♥♥🎶🎶🎶🎵

  • @kumabeharu4142
    @kumabeharu4142 Před 5 měsíci +191

    የዜማው ጥልቀት
    - የግጥሙ ብስለት
    - የሙዚቃው ቅንብር ውህደት
    - የዘፋኙ ጣፋጭ ድምፀት
    - የሺዲዮው ውብ ኢትዮጵያዊነት
    ሁሉም ነገር ድንቅ ነው!! ❤♥♥♥🎶🎶🎶🎵

    • @igo1071
      @igo1071 Před 5 měsíci +4

      Excellent comment ስለኢትዮዽያ ጠቅለል አርጎ የሁሉንም ዘፋኞች የዘፈነውን በስሙ ግቡና አዳምጡት ችሎታውን💚💛❤️🙏👍👌

  • @omer2111
    @omer2111 Před 5 měsíci +153

    የዚህ ዘፈን ትልቁ ስህተቱ ማለቁ ነው❤

  • @user-ot3vn6vq7c
    @user-ot3vn6vq7c Před 4 měsíci +16

    የሆነ ነገር አለው 🥺እንባን የሚያመጣ 😢😢ከወረት የጸዳ ፍቅር ይስጠን 🙏

  • @MengstuLilay
    @MengstuLilay Před 4 měsíci +15

    ፍቅር ማለት ያፈቀሩትን ሰዉ የራስ እንደ ማረግ ከባድ ፈተና የለም በሕይወት ውስጥ የሚያጋጥሙ ደስታ እና መከራ በአንድ እንደማሳለፍ ምንም አይነት ከባድ ነገር የለም❤❤❤ ልዑል ግን ትችላለህ በርታ ፈጣሪ አምላክ ከዚህ በላይ ጨምሮ ያድልህ ❤❤❤

  • @danab537
    @danab537 Před 5 měsíci +376

    ያከበርካት ጥበብ በከፍታ ላይ ታድምቅህ ልዑሌ እጅግ በጣም ያምራል

  • @netsanetthomas8803
    @netsanetthomas8803 Před 5 měsíci +199

    ልዑሌ በጣም የሚያምር ክሊፕ ነው የሰራህለት ቦታው እራሱ ልክ እንደዘፈኑ ሰላም የሚሰጥ እርግት ያለ ነው የትኛውም ፊደል የትኛውም ቃል አይገልፀውም ለዚህ መሳይ ተወዳጅ ስራህ ብቻ ሙዚቃ ከነክብሯ አንተ ጋር ነች 🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👌👌👌👌

  • @user-fd8ti9rz9n
    @user-fd8ti9rz9n Před 4 měsíci +7

    ሺ ግዜ ሰማውት ግን እንባ ነው የሚቀድመኝ ግን ለእኔስ እንዲህ የሚለኝን ሰው ልቤን የሚጠግንልኝ መቼ ይሁ ፈጣሪ ሆይ ምትሰጠኝ ።😭😭😭😭

    • @Betyabebe90
      @Betyabebe90 Před 4 měsíci +1

      እኔ አለው አደል ካሳንቺስን

    • @MohammadYesuf-pb4hi
      @MohammadYesuf-pb4hi Před 2 měsíci +1

      don't tru love this is the power of money 😂😂

    • @user-fd8ti9rz9n
      @user-fd8ti9rz9n Před 2 měsíci +1

      እግዚአብሔር ነው ፍቅር

    • @user-fd8ti9rz9n
      @user-fd8ti9rz9n Před 2 měsíci +1

      አንድ ነን አይክፋክ ❣️🔥❣️🔥

    • @user-vg1ki6ic6i
      @user-vg1ki6ic6i Před 2 měsíci

      Offff tebday beza bedayoch gn ysrachewn yestachew betly wondoch😢😢😢

  • @makitigabu2209
    @makitigabu2209 Před 4 měsíci +11

    የዜማው ጥልቀት የግጥሙ ብስለት የሙዚቃው ቅንብር ውህደት የዘፋኙ ጣፋጭ ድምፀት👌 ልጠግበዉ አልቻልኩም👂! ሉሌ ያስደመጥከን ድንቅ ስራ ነዉ እ/ር ይባርክህ💯💯💯❤❤

  • @silenatayalsew
    @silenatayalsew Před 5 měsíci +50

    ወጅጄ መጥላት አልችልበትም(×2)
    ቀርቤ መራቅ አላውቅበትም(×2)
    የኔ አመል አንድ ነው አይለወጥም
    በወረት ማዕበል አይናወጥም
    ...
    አንተም ከአንደበትህ የሚወጣውን
    አምኜ እንድቀበል የምሰማውን
    የምትለኝ ሁሉ እውነት ለመሆኑ
    እርቀን ሳንሄድ ልወቀው ካሁኑ
    ሰበብ ላታበዛብኝ
    ምክንያት ላትደረድር
    ግማሽ አካሌ ሆነህ ከእኔ ጋራ ልትኖር
    ቃልህ የማይለወጥ
    ከሆነ ነው በለኛ
    እስኪ በፈጣሪ ስም
    ምለህ አረጋጋኛ
    ቀርበህ (እንደማትርቀኝ(×2))
    እንደምታዛልቀኝ
    ...

  • @Robfilmproduction
    @Robfilmproduction Před 5 měsíci +224

    We had great memories making this video, this Album is going to be one of the classics. cheers🥂to your success leule

    • @girumalemayehu8121
      @girumalemayehu8121 Před 5 měsíci +6

      We Need BTS video bro 🙌

    • @Robfilmproduction
      @Robfilmproduction Před 5 měsíci

      @@girumalemayehu8121 we will release it soon

    • @bruk955
      @bruk955 Před 5 měsíci +8

      rob film production another level 🔥🔥🔥👏👏👏👏👏❤❤❤❤

    • @abeldebebe4482
      @abeldebebe4482 Před 5 měsíci +2

      well done guys as always u have done an amazing job with this music video

    • @Roommateforever
      @Roommateforever Před 5 měsíci +4

      Rob films i see your previous work for samon zemas , Good Job , Keep it up 👍🏽 hope more work to come 🎉🎉

  • @AdiDeriba
    @AdiDeriba Před 5 měsíci +4

    በቀን አንድ ግዜ እነደ ሚዋጥ መዳሂኒት እየሰማ ያለ ሰው እጅ ወደ ላይ አይይ ሙዚቃ ተዘመ እዚህ ቤት ❤❤❤

  • @user-ke6ui8sw7f
    @user-ke6ui8sw7f Před 4 měsíci +1

    በስት ልፍትና ጥረት የተዉኩትን ሙዚቃ መስማት ልጀምር ነዉ ባተ እግዚአብሔር ልቤን አበርታልኚ በዝ ድምፅህ በመዝሙር ናልኚ ልኡሌ ስወድክ

  • @YabuHab
    @YabuHab Před 5 měsíci +71

    ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ

  • @TesfayBeyene
    @TesfayBeyene Před 5 měsíci +106

    በጣም ኣሪፍ ስራ ብሮ እያዳመጣቹት ያላቹ ሁላቹም መልካም መልካሙ ለናንተ ይሁን one love ❤

  • @user-wq5jq6qg6s
    @user-wq5jq6qg6s Před 5 měsíci +4

    100% 100% 100% ከልብ ነው የሚወደድ የዘመኑ ሸለመጥማጥ ሴቶችም ወዶችም ኢትዮጵያን ለካዷት የአብይ ጀኔራሎች ከተማን ላጠፉት ይሁንልኝ

  • @alexfk9912
    @alexfk9912 Před 4 měsíci +1

    እስኪ ለልጁ 12 million ለልጅቷ ደግሞ3 million ጣል ጣል አድርጉ፡፡Wow this song is so doop. Well done Leule👋👋👋

  • @JuriOro
    @JuriOro Před 5 měsíci +73

    ❤❤❤ ቀኑን ሙሉ አንተን ማዳመጥ ብቻ ሆኖአል ስራዬ እማይሰለች እማይጎረብጥ ቃና ያለዉ ሙዚቃ አንደኛ

  • @user-sh5tu8bi1e
    @user-sh5tu8bi1e Před 5 měsíci +46

    እስካሁን ከዳዊት ጽጌ በኋላ አሪፍ አልበም አልሰማሁም ነበር በቃ ምግቧ አገኘች ጆሮዬ ❤❤❤

  • @rodasmengistab856
    @rodasmengistab856 Před 5 měsíci +3

    ልኡሌ በፊትም ኢትዮጵያ አይደል ላይ እያለክ መላው ቤተሰብ አንተን ነበር የምንደግፍ የነበረው ለካ በምክንያት ነው ምርጥ አልበም ነው ተባረክ ከዚህ በላይ ብዙ እንጠብቃለን እድሜና ጤና ይሥጥህ እናቱን የሚያከብር ልጅ ጥሩ ቦታ ይደርሳል በርታ

  • @KidiMar-ji5hj
    @KidiMar-ji5hj Před 10 dny +1

    ማለቅ የሌለበት ዘፈን ❤❤❤❤❤😂 ነበር

  • @samuelwalelgn3843
    @samuelwalelgn3843 Před 5 měsíci +51

    የአመቱ ምርጥ ብቻ ብዬ አልበሙን ዝቅ አላረገውም ለኔ ያለማጋን በ10 አመት ውስጥ ከሠማዋቸው አልበምች ምርጡ ነው

    • @nikukuzi7486
      @nikukuzi7486 Před 5 měsíci +5

      😂😂 እየተረጋጋን ጎበዝ

    • @MuradAssen-tr4ib
      @MuradAssen-tr4ib Před 5 měsíci

      Yes😂😂😂

    • @edomiyas_27
      @edomiyas_27 Před 5 měsíci +1

      Ere teregaga bro😂😂😂 tikeledalek ende ye madingo album kelid new ende lanite😂😂😂

    • @YouTuber-dz5kc
      @YouTuber-dz5kc Před 5 měsíci +2

      Ke Dawit Tsige yebelete?

    • @user-ec7jw6nd3c
      @user-ec7jw6nd3c Před 5 měsíci

      Bedenb new ​@@CZcamsr-dz5kc

  • @DemisewAlemnew
    @DemisewAlemnew Před 5 měsíci +54

    ሁሉም ከመሬት እየተነሳ ዘፋኝ ሲሆን ዘፈን ጠልቼ ነበር እንዳንተ አይነት ባለሙያ የምናገኝበት ከሆነ ግን ችግር የለውም ይብዛ 🙏🙏🙏🙏🙏
    የውነት በጣም ድንቅ ነህ!!!

  • @eytube406
    @eytube406 Před 5 měsíci +5

    ክብር እዚህ አልበም ላይ ለተሳተፋችሁ ይሁንና ለጆሮ ተስማሚና ባልነበርንበት ሁኔታ በሀሳብ ወስዶ የሚከተን ዘፋኝ,የግጥም እና የዜማ ደራሲ የጨፌ ዶንሳው ሞገስ ተካ የነካሀው ሁሉ የተባረከ ነው ይህንንም ዘመን ተሻጋሪ ሙዚቃ በልዑሌ በኩል ስለሰጠኸን ረጅም እድሜ ይስጥህ በተለይ የኔ አመል እና አይናማዬ

    • @yalemworkmekonnen9222
      @yalemworkmekonnen9222 Před 2 měsíci

      እንዲያውም ድምፁም የሞገስ ተካን ይመስላል። እኔ እንዲያውም የሞገስ ዘፈን መስሎኝ ነበር ዘፈኑን ብቻ ስሰማ።

  • @tutukedahegn8621
    @tutukedahegn8621 Před 4 dny

    መልእክቱ ዉስጤን ሰረሰረው

  • @egzabehererengayenew7548
    @egzabehererengayenew7548 Před 5 měsíci +43

    ይህን ዘፍን ስስማ ያለ እሱ ሂወቴ ትርጉም ለለላት ውዱን የልጆቼን አባት የበለጠ እንዳፍቅርው ያርገኛል ልቤ ቅልጥ ይልለታል ❤❤❤

  • @meazatibebu3802
    @meazatibebu3802 Před 5 měsíci +39

    በዚህ ሁካታ ጩሀት በበዛበት ዘመን መልክት ያለው ዘፈን መስማት መታደል ነው እዚህ ሙዚቃ ላይ የተሳተፋችሁ በሙሉ ምስጋና ይገባችኋል

  • @mossesblessed113
    @mossesblessed113 Před 5 měsíci +13

    Waww just Wawww I heard it 100x amazing song ❤ ur brother from Eritrea 🇪🇷 keep shining young boy 🙌✌️🙏

    • @user-zb7cf3go6n
      @user-zb7cf3go6n Před 3 měsíci +4

      we LOVE our Eri brothers n sisters... እኛ እያለን ኤርትራን ማንም አይነካትም ... አብይን በቂጡ ቁጭ ያደረግነው ከኤርትራውያን ቀድመን እኛ ነን ... ቀይ ባህር ሲል ገደል ግባ ከኤርትራ ጋር ዳግም ጦርነት አይሞከርም ከፈለክ ራስክ ብቻክን ሄድክ ተዋጋ ጥምባታም ጋላላላላ ብለን አፉን አስይዘን ያስቀመጥነው ቀድመን እኛ ነን እንወዳችሁአለን ከኤርትራ እህት ወንድሞቻችን ጋር ፍቅር እንጂ ጦርነት ካሁን በሁአላ አይታሰብምምም

    • @mossesblessed113
      @mossesblessed113 Před 3 měsíci

      @@user-zb7cf3go6nኣይዞ ወንድመ:እኛ ደሞ ኣሰብ ይሁን ማሳዋ:እናንተ ወንደሞማችን ብትጠቀሙበት በጣም በጣም ደስ ነው ሚለን::የሀ እብድ ኣቢ ግን:ሃይለኛ መስሎ በወደቡ መጠቀም ሳይሆን:የሱ ወታደሮች እንድኖሩበት ስለ ጠየቀ ነው:እምቢ እያልነው።ከኢትዮ ህዝብ በፍቅር ሞሮር ነው ምንፈልግው።ሚገርምህ በኣባቴ ሚወለዱ 3 እህት ወንድም ኢትዮ ኣለኝ።ግን ይደረግ ለዚ 2 ወንድሞማች ህብዝ ሰላም ኣሳጡት።እግዝኣብሄር ሰላም ፍቅር ያምጣልን✌️✅🙏

  • @yem00745
    @yem00745 Před 4 měsíci +24

    ❤ I cannot remember how many times I listen to this soothing music. Words cannot express my feelings.I am deeply touched at the same time extremely happy to watch such beautifully mesmerising milk and honey captivating voice and soul enriching video. The poetic words and the amazing rhythmic sounds of the musical instruments flourish body and mind.
    My appreciation goes to all the creative artists that participated in the making of this great work of musical divine. Especially, the song writer and the vocalist.
    Thank you again.❤

  • @MesuMesu-ym3oo
    @MesuMesu-ym3oo Před 5 měsíci +37

    ምን አይነት ሰው ነህ በእግዚአብሔር ስም በቃ ትችላለህ አንተስ ተፈጥረሀል 100%❤❤❤❤

  • @mulukensahilu2551
    @mulukensahilu2551 Před 5 měsíci +36

    አቤት በእውነተኛ እና ቅልጥ ባለ ፎንቃ በፍቅር ዝርክርክ ያሉ ጥንዶች ታዩኝ በዚህ ዜማ...በዚህ ዜማ ስም በቀለጠው ፍቅር ውስጥ ላሉ ሁሉ ያዝልቅላችሁ!! ልባችሁን ተለዋወጡ።

  • @amelework7857
    @amelework7857 Před 4 měsíci +5

    አንድ ቀን እንደምታስደምመን እጠብቅ ነበር እንኳን ተሳካልህ ለኔ ከዚ በላይ ነህ በደንብ ትችላለህ

  • @user-uw3ic3mc7b
    @user-uw3ic3mc7b Před 3 měsíci +2

    ልጄ በዘመንህ ሁሉ በዘፈንህ ውስጥ የተመኘኸውን ሁሉ እንዲሁም ጨምሮ ፈጣሪ ይስጥህ ከእድሜ እኩዮችህ ጋራ ከለላ ያደረግከው ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃችሁ።

  • @senitube2306
    @senitube2306 Před 5 měsíci +43

    ለዘመኑ ፍቅር ትልቅ መልእክት ነው😢የውሸት አፍቃሪ ሆኖ አመታት ለሚቆዩ

    • @KalkidanLemma-pr2jq
      @KalkidanLemma-pr2jq Před 5 měsíci +1

      Yemmer yasebelale
      Awo.....leweretegna sew ..weshetam sew

    • @Kukin168
      @Kukin168 Před 2 měsíci +3

      ውሸት እድሜ የለውም እሄው ጥሎኝ ሄደ 😢

  • @SaraYearsema-wd4nj
    @SaraYearsema-wd4nj Před 5 měsíci +37

    ልዑሌ ያንተ አልበም ከምወደው ፍቅሬ ጋር አስታረቀኝ ምርጥ አልበም በርታልኝ

  • @salahaldenjamal2754
    @salahaldenjamal2754 Před měsícem +4

    የማይለወጥ አመል በጣም ደስ ይላል አዘፋፈንህም እዳይለወጥ በዚው ቀጥልበት አደኛ ነው ❤❤❤

  • @yibeltalfetene
    @yibeltalfetene Před 2 měsíci +1

    ፍቅር ሰላማዊ ገዳም ነው❤❤❤❤
    ማርያምን እወድሻለሁ ፍቅሬ ሆይ
    የዚህ ዘፈን ትልቁ ስህተቱ ቶሎ ማለቁ ነው "

  • @mimitube9595
    @mimitube9595 Před 5 měsíci +48

    ወይኔ ልቤን አመመኝ እንዴት ሚነዝር ዘፈን ነው ልኡሌ ቃላት የለኝም ማርያምን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tamiruworku2087
    @tamiruworku2087 Před 5 měsíci +41

    በዚህ አጋጣሚ
    ዝጎራን መፀሀፍ ያላነበባችሁ አንብቡት በጣም ደስ የሚል መፀሀፍ ነው። ከዛ ደግሞ እመጓን ድገሟት 🥰

    • @user-Hanu
      @user-Hanu Před 5 měsíci +2

      ይዞት ሳይ እንዴት ደስ እንዳለኝ🥰

  • @user-gf7tr9jz6b
    @user-gf7tr9jz6b Před 3 měsíci +3

    ልዑሌ አስደመምከን እኮ ❤❤❤🎉ኮመንታሮች ስላማችሁ ይብዛልኝ ሀገራችን ሰላሙን ይመልስልን ፈጣሪ

  • @zoketube3551
    @zoketube3551 Před 5 měsíci +20

    I just heard a music after may be 5 or 6 years. I already predicted that he will definitely be on top of the game. Thank you Leul

  • @hannyhanny9280
    @hannyhanny9280 Před 5 měsíci +50

    ድምፅና ቃና ዋው ነው ቀስ እያለ ወደ ልብ የሚገባ ሙዚቃ እናመሰግናለን❤ like share እያደረጋችሁ ወገን ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ፍቅር ይስጠን 🙏💚💛❤️

  • @AdamAdam-ji6gy
    @AdamAdam-ji6gy Před 5 měsíci +8

    ለማፍቅራት ልጅ ጋብዣት አለው ለኔ ግን ሙዝቃው እውነት ለመናገር ውስጤ ደም የሚስራው ጭራሽ እንደ ሱስ ነው የሆነብኝ ❤ እናመግናለን ወንድም ልኡል

  • @eyoelwondosen7041
    @eyoelwondosen7041 Před 5 měsíci +7

    ንዝረት የሆነ ግጥም ከ ምርጥ ዜማ ጋር !!!

  • @yalem2598
    @yalem2598 Před 5 měsíci +5

    ሁሉን አሟልቶ የሰጠክ ነክ እውነትም ልዑል ከምንም በላይ ደግሞ የናትክ ክብር እና ፍቅር ልብ ይነካል ከዚህም በላይ ጰፍ ያርግክ ፈጣሪ ❤️

  • @smra6801
    @smra6801 Před 5 měsíci +5

    ልኡል በፊት ኮካ ኮላ ላይ ስትወዳደር በጣም ትንሽ ልጅ ነበርክ እኔም አዲስ አበባ እሰው ቤት እስራ ነበር ውድድሩ እስኪያልቅ ሁለተኛ ወጥተህ አሸነፍክ አሁን አድገህ ትልቅ ሰው ሆነህ በራስህ ስራ መጣህ ይሄንን ዘፈን ደሞ የማዳምጠው ዱባይ እሰው ቤት ሆኜ ነው ለማንኛውም በርታ ድምፅህ በጣም ያምራል

    • @hanabekelakasa7006
      @hanabekelakasa7006 Před 3 měsíci

      የኔ እህት እኔም ያንቺ ቢጤ የዱባይ ሽቃሊት ነኝ ❤

  • @yohannisabiraraw3543
    @yohannisabiraraw3543 Před 5 měsíci +20

    የነካህው ይለምልም ቅንብር ኪሩቤል እጅህ ይባረክ።

  • @MM-wd6rr
    @MM-wd6rr Před 8 dny +1

    Anyone can tell me in brief what message is in this song! I am a Rwandan, and I love Ethiopian music so much

  • @meheretnegusie1088
    @meheretnegusie1088 Před 5 měsíci +3

    ደጋግሜ ሳዳምጠው ነው የምውለው ብቻ የሆነ ስሜት ይሰማኛል ! ምርጥ ስራ ነው ይመችህ ሰላምህ ይብዛ!👍

  • @firtunagadisa2001
    @firtunagadisa2001 Před 5 měsíci +24

    Be 24 seat west 1M 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Hailegiorgis
    @Hailegiorgis Před 5 měsíci +25

    ልዑሌ በጣም ግሩም የሆነ ስራ ነው 🥰 የ90ወቹን ጣዕም ያለው በሁሉም ስሜት ውስጥ ያለ....

  • @firehiwotejigu2733
    @firehiwotejigu2733 Před 5 měsíci +6

    እግዚአብሔር ይባርክህ ለቤተሰቦችህ ያለህ ቦታ በጣም ይገርማል አቦ ከፍ ያለ እንጀራ ይስጥህ ትልቅ ቦታ ያድርስህ

  • @muleryeqeraw12
    @muleryeqeraw12 Před 5 měsíci +4

    ማስማት ሳልጀምረው ዘፈኑ ማለቁ ሉሌ ከቻልክ በሌላ ግጥም ሥራው እንወድሃለን ❤❤❤🇧🇪🇧🇪🇧🇪

  • @Adgsm21
    @Adgsm21 Před 5 měsíci +27

    የአመቱ ምርጥ ሙዚቃ ልዑል እናመሰግናለን 🙏

  • @djangot1381
    @djangot1381 Před 5 měsíci +7

    መጀመሪያ subscribe and like አድሩለት ከዛ እንደዚህ ብዙ የተደከመበትን የጥበብ ስራ ልዑልን እና በዚህ ስራ ላይ የተሳትፍትን ማመስገን ::ልዑል እንኳን ደስ አለህ እንደዚህ አይነት ድንቅ ስራ ስለራህ ::

  • @EyobhailuEyob-qm8bb
    @EyobhailuEyob-qm8bb Před 4 měsíci

    በቃ ምን እደምል አላውቅም ቃላት ያጥረኛል እኔ በተፈጥሮዬ ከቃላት ይልቅ ሙዚቃ የውስጤን ይገልፀልኛል ይህ ዘፈን ለነኔ የውስጤን ይገልፃል በቃ በጣም ከልቤ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ከክፋ የጠብቅክ

  • @user-tp8ob1io3e
    @user-tp8ob1io3e Před 5 měsíci +18

    መልኬ በቃኝ video ይሰራለት የምትሉ እስኪ 👍

  • @myname-vm2vr
    @myname-vm2vr Před 5 měsíci +12

    አንዳንድ ዘፈኖች ክሊፕ አያስፈልጋቸውም ይሄ ዘፈን ያለ ኪሊፕ እራሱ ምርጥ❤

  • @user-xl2ur8ry7j
    @user-xl2ur8ry7j Před 5 měsíci +1

    በእውነት በጣም መልካም ጥሩ ስነምግባር ከአነጋገርህ ቁጥብ ነህ ግን ግን እፈራለው ዝና እዳይቀይርህ ፈጣሪ ይጠብቅህ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @tedrodstesfaye3227
    @tedrodstesfaye3227 Před měsícem +1

    ልኡሌ የ እውነት ትለያለህ ተደክሞበታል ተባረክልን

  • @yw-ox7em
    @yw-ox7em Před 5 měsíci +6

    ምርጥ ንጉሥ ቴዎድሮስ ካሳሁን የምተካ ጀግና ዘፋኝ ነህ። በርታ።

  • @hailemariamalmaw8264
    @hailemariamalmaw8264 Před 5 měsíci +9

    ልዑሌ አልበሙ ብሰማው የማልጠግበው ሆኖብኛል። ገና ብዙ እንጠብቃለን የኔ ጀግና

  • @user-we1mg4xu6y
    @user-we1mg4xu6y Před 4 měsíci +1

    የዘፈን ሚስጥር የገባዉ እንዲ ይዘፍናል ተባረክልኝ

  • @endalkachewtesfaye7738
    @endalkachewtesfaye7738 Před 2 měsíci +2

    አለማየት አልቻልኩም ሁሌ ነዉ ምሰማዉ😊😊😊😊🥺

  • @MezgebeGezahegn
    @MezgebeGezahegn Před 5 měsíci +14

    ሞገሥ ተካ እራሡን ተክቶ መጣ እጅግ ድንቅ ልጅ ተባረካ

  • @abreakforamom6335
    @abreakforamom6335 Před 5 měsíci +19

    He deserves millions of views likes and subscribers. ሊበረታታ የሚገባው ምርጥ ድምፃዊ! ቴዲ ታደሰ standard!

  • @ADDISETHIOPIA24
    @ADDISETHIOPIA24 Před 3 měsíci +5

    ሰላም ለኢትዮጵያ!!!🟩🟨🟥

  • @rukeyayimer7150
    @rukeyayimer7150 Před 3 měsíci

    ቁጭ ብየ ፋና ላምሮት እየተከታተልኩት የወጣ ጀግና እንኳንም ተከታተልኩህ ተባረክ ያንተ ጥፋት አፍቅሮ መሥዋት ከፍሎ የተከዳ ልቤን ህመም መቀሥቀሥህ ነው አምኖ ከመከዳት ይሠውራችሁ ወገኖቼ✍️🙏

  • @kuraproduction
    @kuraproduction Před 5 měsíci +45

    Its such an honour to be a part of this Masterpiece . Good luck lule

    • @virginvirgin6723
      @virginvirgin6723 Před 5 měsíci

      Thank u dear Kirubel...የሀገራችን ቀጣይ የሙዚቃ ከፍታ እናንተ ናቺው!!!🎉🎉🎉🎉

  • @abnemmohammed6131
    @abnemmohammed6131 Před 5 měsíci +7

    የምር አሪፍ አልበም አሪፍ ቀረፃ ነው የካሜራ አንግሉ ላይቲንጉ ሎኬሽኑ በአጠቃላይ የምር ቁሜ አጨብጭቤያለሁ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ እንወድሀለን በርታልን ❤❤

  • @derejewolde8430
    @derejewolde8430 Před 5 měsíci +2

    በርታ እራስህን ጠብቅ ፈተናው ብዙ ነው

  • @MeseretMenaye
    @MeseretMenaye Před 4 měsíci +1

    ልዑሌ የምር ቃል የለኝም ያከበርካት ጥበብ በከፍታ ላይ ታድምቅህ በርታልን የኔ ጀግና

  • @sammyg830
    @sammyg830 Před 5 měsíci +63

    What a chemistry between the song and the scene of the video clip. Extremely happy for you Leule. No doubt You are the successor of the great singers that Ethiopia have ever seen. Proud of you once again.

  • @user-zi1mr3jl8k
    @user-zi1mr3jl8k Před 5 měsíci +23

    Melody 100%
    Lyrics 100%
    Video clip 100%
    Location wenchi ❤
    Bro. You are Amazing 👏

  • @fitsumyoutubeeritrean9334
    @fitsumyoutubeeritrean9334 Před 5 měsíci +1

    በመጀመርያ ድምፅህ በታም ታዋቂ ድምፃዊ አብርሃም እፍወርቂ ይመስላል መልክህ ታዋቂ ድምፃዊ ተመስገን ያሬድ ትመስላለህ በተለይ ይችዝፈንህ ክልቡ ግጥሙ ያንተ ገፅታህ ትክክል አምጥተሀዋልበ በታም ቆንጁ ዘፈን ቴንኬውአንድ ቀን ኮንስርት መትህ እንያህ ይሆናል ይመችህ በርታ ናይስ ጆብ

  • @kena_2023
    @kena_2023 Před 6 dny

    ደጋግሜ የምሰማዉ ሙዚቃ

  • @ginaeyosiyas3828
    @ginaeyosiyas3828 Před 5 měsíci +9

    ለ 30 አመት የምሰማውን ድንቅ ስጦታ thanks bro Good job keep going❤❤❤❤

  • @dilepeter6080
    @dilepeter6080 Před 5 měsíci +10

    Broo...በዚህ ድምፅ, ኃይል, ውበት, በሞቀው ጉልበት ክርስቶስን... ሳታዜም!! በዓለም ውበት ልብህ እንደተማረከ.... የዕድሜክ አመሻሽ እንዳይጣ!
    ቀን ሳለ ሩጥ🙏🙏.

    • @user-ne3kh1eu1q
      @user-ne3kh1eu1q Před 5 měsíci +1

      ቀን ሳሌ ብትሮጥ ወደ ጌታ ብትመለስ መልካም ነው
      እየሱስ ይወድሀል ላንተ ሞቶልሀል
      ለሞተልህ ዕድሜሄን ሳትሰጥ ቀኑ እንዳያልቅብህ!!!

    • @berhanujazz5944
      @berhanujazz5944 Před 2 měsíci

      አንተ ራስህ በዚህ ግድንግድ ጆሮ እየሰማህበት እየተደሰትክ አደል እንዴ ባትደሰት ኖሮ መች ታዳምጠው ነበር። ተመቅኘተኸው ነው ወንድምህ ዘፉኝ ሊሆነው መሰል

  • @BezawitErgedo
    @BezawitErgedo Před 4 měsíci

    ልኡሌ ወደ ፍት በአካል አግኝቼ እንደት እንደ ምወድ እንደ ምያከብር ብነግርህ ደስ ይለኛል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @betelhemworku8372
    @betelhemworku8372 Před 4 měsíci

    ሙዚቃውን ወድጄዋለሁ ማለት እራሱ ያሳንስብኛል በጣም ቆንጆ ነው ክሊፑ ግን ሀሳቡን አልገለፀልኝም ይቅርታ ለአልበምህ ያለኝ አድናቆት እና ጆሮዬን ስላልቀለድክበት አመሰግናለሁ በርታ

  • @user-iz3fx7tn2r
    @user-iz3fx7tn2r Před 5 měsíci +7

    ልኡል ወንድሜ ይሄን ድንቅ ስራ ለኛ ለአድማጮች ጆሮ ማድረስህ ምን ያህል ክብር እንዳለህ ያሳያል ። የሙዚቃው ክሊፕም ደግሞ አንድ ራሱን የቻለ ሌላ ቆንጆ ሙዚቃ ነው በርታልንንንንን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @tafeseyilma8593
    @tafeseyilma8593 Před 5 měsíci +11

    የክፍለ ዘመኑ ምርጥ 🎧🎧ሙዚቃ እንዲሁም አአልበም ። የዚህን ትውልድ አንተ ተረክበዋል ....💪💪በርታ

  • @zerihun.aman.6
    @zerihun.aman.6 Před 5 měsíci

    ልዑሌ ስለ እውነት ድንቅ ስራ ነው የለገስከን ፈጣሪ ሰፊውን እንጀራ ይስጥክ እናትህንም እርሱ ይጠብቅልህ።
    ስለ እውነት እንደ ዳዊት እየደገምኩ ነው ቀኑን ሙሉ ምሰማው ምንም የማይጠገብ አንዱንም የማይጥሉት ሁሉም ሙዚቃ የተዋጣለት ነው።
    አብረሀቸው የሰራሃቸው የጥበብ ባለሞያዎች ትልቅ የነሱንም ያንተንም ችሎታ ያሳየህበት ልዩ ስራ ነው ወንድሜ ከልብ አድናቂህ ወዳጅህ ነኝ።
    ከምወድህ በላይ ይበልጥ እንድወድህ ያደረገኝ የሰይፉ ቃለ መጠይቅ ላይ ያሳየኸው ስብዕና ልዩ ነበር ከዛ ባሻገር ያለፍካቸው መንገዶች እኔን አበርትተውኛል።
    መልካም እድል!

  • @asbedagnachew5895
    @asbedagnachew5895 Před 5 měsíci +29

    ልዩ የድምጽ ቀለም ፣ ውብና ወደ ትናንቶቹ የተመለሰ ቅንብር ፣ ከልብ የሚደርስ ግጥምና ዜማ ፣ እንኳን ደስ ያለህ ልዑሉ!!!

  • @tibebyiheyes
    @tibebyiheyes Před 5 měsíci +6

    "ወረረኝ" አለ ሮፍናን እየወረረኘ ነው የሰማውት አቦ ጥበብ ትክፈልክ🙏🙏🙏

  • @misganawdemelash8151
    @misganawdemelash8151 Před 5 měsíci +1

    እናመሰግናለን ልዑሌ ከጊልዶ ጆሮ ማድማት አዳንኸን

  • @Globi3
    @Globi3 Před 2 měsíci +3

    Greetings from albania 🇦🇱 beautiful song

  • @TiodraMasimo-jl8ik
    @TiodraMasimo-jl8ik Před 5 měsíci +5

    እደኪልፕ እና እደ ፊልም ቢሆን የገሀዱ አመል ፍቅር ደስ ይል ነበር 😢😢😢😢😢

  • @Mimisha776
    @Mimisha776 Před 5 měsíci +27

    Its really heart touch.I'm crying in my heart when I listen😢❤❤i love it

    • @Elizabethblack212
      @Elizabethblack212 Před 5 měsíci +1

      Can you translate please?

    • @Mimisha776
      @Mimisha776 Před 5 měsíci +1

      ልብ ይነካል ይህን ሳዳምጥ ልቤ ያለቅሳል በጣም ወድጄዋለው