/በስንቱ/ Besintu EP 24 "የአይን ፍቅር"
Vložit
- čas přidán 22. 12. 2022
- ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በእርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM - Zábava
አለማየሁ ታደሴ እድሜና ጤና አብዝቼ እመኝልሃለሁ አስር ስልክ ቢኖረኝ ባስሩም ነበር ላይክ እማደርግህ
አቤት የአሌክስ እና የሂሩቴ ትወና ብቃት 👌👌👌🇪🇹🇪🇹
ስታምሩ አለክስ አንተን የምጠላ ሰጣን ብቻ ነው አንተ ካለህ መጥፎም ድራማ ያምራል ህሩትዬንም በጣም ነው ምወዳት ኑሩልኝ
ደስ የሚል ድራማ እያዝናና የሚያስተምር
ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ
❤
እንኳን በሰላም መጣችሁ የምወዳችሁ ከበስቱ እና ከሂሩቴ የልጆቹ ትወና በጣም ነው የምወዳቸው ልጅ እኮ የትዳር ድምቀት ናቸው
when her father screamed, I was dying to laugh the funny part was I was eating too, I was choking!!! I love you guys !!! we love you again from eritrea
አይ ሂሩቴ የምን የአይን ፍቅር ነው አላለችም 😂😂😂እውነት ለመናገር ትወና ሳይሆን የእውነት ባልና ሚስት ሚመስሉኝ እኔን ብቻ ነው
እውነት ነው በጣም ነው የሚችሉበት
እረ እኔም ነኝ
አደሉምደእኔይመስሉኝነበር
ሲያምሩ እኮ 💝ዉበታቸው 💝💝አሌክስ 💝መስኪ 💝
ቆንጆነው
🤣🤣እረ የአይን 🤣ፍቅር በቂቤ ሲገለፅ ዓይ በስንቱ 🤣🤣አድክም
the color on the flashback scene , man lucky to have abrish a mammoth story teller
አይ በስንቱዬ በአንድላይ ስታምሩ የእውነት🤣🤣🤣
አይበስቱ እደው ምንድነው የሚሳካልህ ሁሩቴ ደስ ስትይኝ ❤❤❤❤❤❤
መንፈስ እኮ ነው የሚያስለፈልፈኝ ተመችቶኛል😀😁😂
🤣🤣🤣
ትተውኑታላችሁኮ አይገልፀውም🤣🤣🥰🥰
የሳቄ ምጮች እደት እደምወዳችሁ እኮ🥰😹🥰😹
አይ በስንቱ እንዴት እንደሚያስቀኝ 🤣🤣🤣
Best....
Wowwww endat endamewodach betawoku 😍🤗🥰
Nice one!
Love by just to love
ትላንት ተቋርጦ ነው 😀😂 ጠይቄ ልደው 🤔 ጭራሽ
ሸበቶ ትለኛለች እዴ አላለም😂😂😂😂
long live!!!
እናቱ ቅቤሽ ይገማል 😆
truth is always a winner
"አንተ ደሞ አታካብድ፣ ዛሬ ነው እንዴ አመድህ ቡን ማለት የጀመረው" I am dying
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ስወድቸው🙏💘💋💘💋
አይ ሂሩቴ...ሽበት ወጣብህ ትይውአለሽ😂😂እሱ አንችን ቀንድ ያስበቅልሻል እንጂ😂😂😂😂
Kkkk
የሂሩት እናት አንዱንም ሳለወይዘው እያረጀሁ ነው😂😂
የሒሩት እናት እዴዛሬ ዘና አርገውኝ አላቅም ክክክክ
Aye besentu betam tasekalehh 😄
Arif sitcom
ኩታራ..7 ከ 10እያመጣህ ስለ አይን ፍቅር ታወራለህ 😁😀
❤❤❤❤❤
የሰቄ ምንጮች ነፊ አመት ኑሪልኝ
Sewdachu eko ysaki menc😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
የሳቄ ምንጮች🤣🤣🤣🤣🤣❤️
ዋውውው
Pls daily
❤❤❤
💚💚👍👍
👌
Kalesaa gadii dhifamee mitii moo
Eyyani garuu gadii hindhisene kaleesaa
የምታሳልፋትን ግዜ ልዬው
😄😄😄😄😄
ያስቃል🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂
መጨረሻ ላይ የምትሰጡን ሌክቸር አላስፈላጊ ነው። ከፊልሙ ብንረዳው መልካም ነው። በዛ መንገድ እኛም እንሳተፈበታለን
ሀሀሀሀ ትችላላችሁ
😍😍😍😀😀😀
Yemeketelew film degmo Sister ena brother honew seseru edateyeken 🤣🤣
የኡነት ምትመስሉእንኝ ነገርስ 😅❤
ጋሽ ምንቴ ሲጮሁ በሳቅ ነው የገደሉኝ
አይ በስንቱ አረ በሳቅ ሞትኩ😀😀😀😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂👍❤
😂😂😂😂😂😂 weyena ke madam sera gare tewetera nebere feta aderegachehung
የአይንፍቅርሜለትእኮ በአይንማየትብቻነው ማዋራት ማቀፍመሳም እንዲሁም ያፈቀሩትንሰው ማናገርም አያስፈልግም ዝምብሎ ማየት በሄደበትእየተከተሉ መፍዘዝ
ልየው አላለም 😁
ልጁ ግን ተርፏል
በሴ ትችላለክ❤😍😍😍😍😍😍
😅😅😅😅❤
🤣🤣🤣❤❤
😁 በስንቱን ሳየው የኮንደሚኒየም ባሎችን ይመስለኛል 😂😂😂 እንደሱ ሽልጥልጥ ያሉ ናቸው😂😂😂😂 ምናቸውም ወንድ አይመስልም ልፍስፍስ ያሉ ናቸው 😂😂😂😂😂
እንደዚህ ታዋቂ ናቸው እንዴ ስምም አላቸው እሰይ...
ለምንድነው ግን ኮንዶሚንየም ያሉ 🤣እንደዛ የሆኑት 🤣ቆይ 🙄
ሰማንያ ፈርመሻል 🤣ሕግ ይጠይቅሻል 🤣ዓይ በሴ ምስኪን
besnte sil alekaw beka alchlm🤣🤣
በሰማኒያችን ፈርመሻል ኪኪኪ
Enkuanim gedelkewu zemib new 😂
Omg ሞትኩኝ በሳቅ
አሌሌሌሌሌሌክሰን በlike ግጭት 8:09 8:30 🎉
አይ፡በስንቱ፡ክክክክክ
Dey
ማነ ነዉ እንደኔ በሬድዮ አስተያየት ሰጪዉ በሳቅ የፈረሰ
ምነው መደገሙ?
ድጋሚ? 🙄
አገባሀትእዴ
ያለፈውን ክፍል እርማት ስጡበት እናንተም እዳ አትሁኑብን
😁😁😁😁👍🍒
Gerami drama
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂kkkkkkkkk
ምነው ዛሬ ኮሜንት የለምሳ
ማታ ስለታየ ነው
ምነውድጋሜ ለቀቃችሁት
Kkkkk
😆😆😆😆😆😆
415
Firts viewr😅
ኦሮ በድገም
The quality of the story is going down every week.
ene gn mnm alweredebgnm
ለምን እያልክ ጊዜህን አትጨርስ
ተዉ ላይክ አድርጉ
እናቱ ቂቤሽ 🙄 ይገማል ፓርት😀😀
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
🤣🤣🤣🤣🤣
ግን ባል እና ሚሰት ናችው
አይደሉም😂
ቢሆኑ ዘና ያደርጉን ነበር ግን አይደሉም
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ ኢሰላም ከሆነሸ እምጣለው ቁረአን እና ሀዲሰ ከለለቀከሸ አበሸሪ
የመዳም ቅመሞች ደምሩኝ መልሣለሁ
www.youtube.com/@emunegash2826
Kkkk