/በስንቱ/ Besintu EP 18 "የፍቅር ነገር"

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 11. 2022
  • ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
    EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #BESINTU_SITCOM
  • Zábava

Komentáře • 639

  • @samresam2806
    @samresam2806 Před rokem +244

    ይተውኑታል አይገልፀውም በጣም ሚወወደዱ እንቁዎች😍😂🙏

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 Před rokem +44

    ሁላችሁንም በጣምነው የምወዳችሁ ሰላም ለሀገራችንና ለህዝባችን💚💛❤🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏

  • @teg22345
    @teg22345 Před rokem +19

    ወንድ ይሁን ሴት የማይታወቅበት ዘመን

  • @ashenafigirma328
    @ashenafigirma328 Před rokem +37

    እንደዚህ አይነት የቤተሰብ ሲትኮም ስመኘው ነበር የኖርኩት :: በጣም ነው የማመሰግነው:: በርቱ:: እያሳደጋችሁት እንደምትሄዱ አልጠራጠርም::

    • @fatumatube5204
      @fatumatube5204 Před rokem

      እምናየው አተን ስንት ጊዜዬችን ፊልሙም ሁሉም ተበላሽቷል ኢትዮፕያ ይሄ ግን ሀሪፍ ነው ባያቋርጡት

  • @endegenaabebegebeyehu8583

    ደስ ይላል ጋሽ ስዩም እና "ትርንጎ" የዛሬው ኮከቦች ናቸው

    • @TheMdagne
      @TheMdagne Před rokem

      አይ በስንቱዎች። ቀልዱ ያለቀባችሁ ትመስላለች ሁ። ከሆነ ጨርሱት። ይሄ ከባህላችን የወጣና እስላሙም ክርስቲያኑም የማይደውን አቅርቦታችሁን አትድገሙት። በነገራችን ላይ ይሄ ዌስተርኖች የራሳቸውን ገመና ለመሸፈን ሲሉ ገሞራዊነትን ወደ ሌላው አለም የሚያስተዋውቁ በት ዘዪቤአቸው ነው። በማስ ሚድያ እንዲህ አይነቱ ባይቀርብ መልካም ይመስለኛል። ይድረስ ለ ኢቢኤስ ማኔጅመንት

    • @TheMdagne
      @TheMdagne Před rokem +2

      ይቅርታ። ገሞራዊነት ያልኩት ሰዶማዊነት ለማለት ነበር።

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Před rokem

      @@TheMdagne በቅንነት እነደማመር

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 Před rokem

      @@TheMdagne ውዴ ደምሪኝ

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 Před rokem +26

    ይመቻቹ ደስ ይላል በዉነት ዋዉ🙏🙏🙏

  • @maheltgetu4671
    @maheltgetu4671 Před rokem +18

    😂😂😂😂😂 ወይ ሆዴ ቆሰለ በሳቅ 😀😀 ምርጦች 👌👌👌 ትለያላቹ

    • @genetbelachew4473
      @genetbelachew4473 Před rokem +1

      😃😄😄😅😅😅😅😄😃😃😃😅😅😄😃😂😃😄😄😅 enem

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 Před rokem

      @@genetbelachew4473 ውዴ ደምሪኝ

  • @yalem
    @yalem Před rokem +36

    ምርጥ ስራ ለኢትዮጵያ ኪነጥበብ እድገት ታላቅ አስተዋጽኦ እያበረከታችሁ ነዉ በርቱ

    • @azmerahagos3946
      @azmerahagos3946 Před 10 měsíci +1

      ሀጥያት ተ🎉ከጨ🎉ተ❤❤አዘኘ

  • @kibromzerai9113
    @kibromzerai9113 Před rokem +5

    ተጀምሮ እስኪያልቅ ሳቄን መቆጣጠር ኣልቻልኩም! ከሁሉም ክፍል ይሄኛው ኣንደኛ

  • @famisha8283
    @famisha8283 Před rokem +15

    በርቱልን እንደ 9ኛው ሺ እንዳትጠፉብን በጣም ሚገርም ብቃት ቲያትር የማይ ነው ሚመስለው ደስ ሲል

  • @tewodrossemere6084
    @tewodrossemere6084 Před rokem +19

    ድንቅ ብቃት ድንቅ ክህሎት ድንቅ ትወና!!! ቆሜ ነው ያጨበጨበኩት ከዚህ ከፍታ እንዳት ወርዱ

  • @millitesfaye6861
    @millitesfaye6861 Před rokem +9

    ሁሉንም ተዋናዮች እጅግ በጣም ነው የምወዳቸው ።በተለይ ሁለቱን ህፃናት ለወደፊቱ ተስፋ ናቸው

  • @maheltgetu4671
    @maheltgetu4671 Před rokem +20

    ወይኔ መቻል 😂😂😂😂😂 ሙሉቀን ቀን ወጣለት

  • @bobyoung9359
    @bobyoung9359 Před rokem +5

    እንኳን መጣችሁልን 👍👍👍👍እትዮጵያ ለዘላላም ትኑር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kibakiba7483
    @kibakiba7483 Před rokem +11

    እንኳን ደና መጣችሁልን 🌹 🌹 በጣምነዉ እምወዳችሁ ❤ ሰላም ለሐገራችን 💚💛❤👈

  • @sarahsamsung7027
    @sarahsamsung7027 Před rokem +5

    ኧረ ሙሉ ቀን በሳቅ ሊደፋኚ ነዉ🥰🥰😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @brhanubitew9703
    @brhanubitew9703 Před rokem +5

    በጣም ነው የምወዳቸው ተዋናይ ናቸው

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před rokem +3

    እናንተን ለማየት በጣም ዘግይቻለሁ ምርጦች👍❤️

  • @kokalama1004
    @kokalama1004 Před rokem +6

    ወየው የዛሬውስ በጣም ልዩና አዝናኝ ነበር ወይኔ የቅቤው ነገር በሳቅ ገደለኝ 😂😂😂😂 በርቱ

  • @elsaworkayehu382
    @elsaworkayehu382 Před rokem +12

    ትርንጎ ተመቸችኝ ምርጥ ተዋንያን

  • @sunmedia1883
    @sunmedia1883 Před rokem +4

    እውነት ይህ ሲትኮም ልዩ ነው ተዋናዮች ደግሞ ምርጦች

  • @liulsegednigusiekasye8890

    በጣም አመሰግናለው፣ሳቅበሌለበት፣ሀገር ሆኜ ከልቤ ሳኩኝ።ተባረኩ።

  • @የራያዋ
    @የራያዋ Před rokem +64

    ኧረ ሙሉ ቀን በሳቅ ገደለኝ🤣🤣🤣🤣🤣

  • @kuwaitkwt1205
    @kuwaitkwt1205 Před rokem +1

    በእውነት ብጣም ይችላሎ ብቃ ድንቅ ብቃት ነዉ ይህ ነዉ ጥብብ

  • @saraassefa2376
    @saraassefa2376 Před rokem +14

    😂😂😂😂 the best show ever. I love the writing / the casting/ the actors. So good!! Keep up the good job.

  • @zemenaymariye7831
    @zemenaymariye7831 Před rokem +1

    አቤት ድራማ!! ዘይግረም ነው!!👏👏👏

  • @ekrammimi6965
    @ekrammimi6965 Před rokem +5

    በጣም በጣም የምወደው ድራማ ነው በአሁኑ ፓርት የመጨረሻው በጣም ያስቃል🥰🥰🤣🤣🤣

  • @user-jh3cu9tb5s
    @user-jh3cu9tb5s Před rokem +9

    ውነሽነው ትርጎ ወዶችን አፍቅረን ማገኘት አልቻልንም😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @kidistbinyame2843
    @kidistbinyame2843 Před rokem +5

    ወይኔ እኔ ሆዴ በሳቅ ቆሰለ የምር በጣም ነው የምወዳችሁ

    • @sabelaadana8797
      @sabelaadana8797 Před rokem

      😂😂😂😂😂😂😂😂አረ ሆዴ ቆሰለ

  • @melattigistu7084
    @melattigistu7084 Před rokem +5

    I couldn't stop laughing ... they are so good🤣🤣🤣🤣

  • @fatumseyidi6248
    @fatumseyidi6248 Před rokem +4

    ወይኔ ሙሉ ቀን በሳቅ ገደለኝ🤣🤣

  • @Tewe5957
    @Tewe5957 Před rokem +33

    በጣም በጉጉት የምጠብቀው ድራማ !

  • @melkemariamabera5092
    @melkemariamabera5092 Před rokem +16

    ሊተላለፍ የተፈለገዉ መልእክት የተፈጥሮን ስርዓት እና የሴቶችን ክብር የሚያጎድፍ ሆኖ ተረድቻለዉ ሌላ ጊዜ ባይደገም

  • @jamesabebe5909
    @jamesabebe5909 Před rokem +2

    እንኳን በዳና መጣችሁ ክቡር በስንቱ ❤️

  • @estiayalew7179
    @estiayalew7179 Před rokem +3

    The best setcom in Ethiopia

  • @user-ei3ny8lm7d
    @user-ei3ny8lm7d Před rokem +13

    ማርያምን ወፍሯማ ልጅ ወንድ መስላኝ ነበር ጉድ

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 Před rokem +36

    ትርንጎ ወንድ መስላኝ ነበር ወይ ጊዜ 🤗አረ ተው ሴቶች ሴት እንምሰል 😢

  • @dayitkassa5828
    @dayitkassa5828 Před rokem +5

    Erre wuuuu ymechachu sitcom at it's best beka!!!!

  • @MissNot-jg3hx
    @MissNot-jg3hx Před 6 měsíci +1

    እንዴት እንደምወደችሁ በስዬ ህሩቴ ሁለችሁንም፡

  • @yaredtegegn9167
    @yaredtegegn9167 Před rokem +1

    Amazing performance I love it

  • @Beruh_Tesfa
    @Beruh_Tesfa Před rokem +2

    Ye alemayehu adnakiwech 😍😍😍😍😍😍

  • @tourism77
    @tourism77 Před rokem +1

    እንባዬ እስኪፈስ ነው ያሳቃችሁኝ። ሁሌም በስስት ነው የማያቹ። ohh my GOD ፍቅር ናችሁ። እኔ ብቻ ነኝ ሐሙስን የምናፍቀው?

  • @jarsomaryami391
    @jarsomaryami391 Před rokem +1

    Keep up your good work ! and my Lord bless youall!❤

  • @user-vx7id7wt3m
    @user-vx7id7wt3m Před rokem +1

    ምርጥ አድርጋችሁ ነው እምተዉኑት ይመቻችሁ

  • @strong1220
    @strong1220 Před rokem +2

    በጣም ትምህርት ሰጪ ድራማ እናመሰግናለን

  • @user-dt6pb2jb8u
    @user-dt6pb2jb8u Před rokem +4

    ወንድ ልጅ እንደ ሴት ሲርመጠመጥ ሲያስጠላ

  • @hananhp4217
    @hananhp4217 Před rokem +6

    በጣም ደስ ትሉ ነበር ግን ያባትን ክብር በጣም አዝቅጣችሁ ነዉ የምተዉኑት አባት መከበር አለበት በቤተሰቡስጥ😊

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Před rokem +4

    ወይኔ በሳቅ 🤣🤣በጣም ትችላላችሁ የምር

  • @berti6784
    @berti6784 Před rokem +1

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣በጣም ውድድድ ነው የማደርጋችሁ 🤣🤣🤣 የበስንቱ ሳቅ ግድል ነው ያደረገኝ❤❤❤

  • @Henoke1978
    @Henoke1978 Před rokem +1

    በስንቱ በዚ አይነት ብዙም የሚቆይ አይመስለኝም

  • @alemzmengesa3327
    @alemzmengesa3327 Před rokem +3

    በሳቅ አደከማቹሁኝ ክክክ ሳላደቃቹ አላልፍም 🙏🥰🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @birhanu55
    @birhanu55 Před rokem +5

    በፍቅር ነዉ የምጠብቃችሁ

  • @azebeazebe335
    @azebeazebe335 Před rokem +1

    ወይኔ ሙሉቀን ዛሬ አደከምከኝ የኔ አዝግ ሁላችንም ስወዳችሁ

  • @umuamin2679
    @umuamin2679 Před rokem

    😂😂😂😍😍 every day. adregute bakachu betam yazenanal endw bezi enkan hasabachen bikens.🙏🙏🙏❤

  • @tzelleke1026
    @tzelleke1026 Před rokem

    በጣም ያስቃል ያስተምራል በርቱ

  • @btj2333
    @btj2333 Před rokem +1

    wow betam des yemel new bertu eskahun kayehocew hulu #1 new

  • @hagereha2267
    @hagereha2267 Před rokem

    በጣም ነዉ ደስ የምትሉት

  • @haniyetube6386
    @haniyetube6386 Před rokem +8

    😄😄😄🤣🤣ያዛሬ ያባድ ነው ያማዳም ቂማሞቼ እደት ናችሁ 👍👍

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Před rokem +11

    የዚ ድራማ እይታ ከአሁኑ እየቀነሠ ነውሳ ለምን ወይኔ ግንኮ ይሠሩታል በስንቱና ሙሌ የሙሌ ቤተሠቦች ተነስና ላይዋ ላይ ውጣጅ አላለም አባትዮው ሲያስቁኝ😂😂😂😂😀

    • @eamameyeamamey3575
      @eamameyeamamey3575 Před rokem

      ውይይይ እዴት እዳሳቀኝ ክክክ

    • @user-hs7hw4km6z
      @user-hs7hw4km6z Před rokem

      @@eamameyeamamey3575 ቀላል አሳቀኝ😀😀😀😀😀😂😂

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 Před rokem

      @@eamameyeamamey3575 ውዴ ደምሪኝ

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 Před rokem

      @@user-hs7hw4km6z ውዴ ደምሪኝ

    • @merimamo3963
      @merimamo3963 Před rokem

      Meskerem tebeyewa debari seladeregechew newa,, begid eyeserach new yemetemeselew.. esewa kalekerech filmu ayeketelem

  • @marthatemeseghen4612
    @marthatemeseghen4612 Před rokem

    በጣም ነው ያሳቀኝ

  • @mehrattamrat2753
    @mehrattamrat2753 Před rokem +1

    😅😅😂😂😂😂አረ በሳቅ ትን ብሎኝ ሞቼ ነበር

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před rokem +6

    መስኪና 💝አሌክስ 💝ሁሌም ዉቦች 💝💝

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 Před rokem

    የምር ምርጥ ሲት ኮም እኮ ነው በፍቅር ነው ማየው ምርጦችች

  • @bethelabate3611
    @bethelabate3611 Před rokem

    ሚሚዬ( ትርንጎ) ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል።ጥሩ ተጫውተሻል።

  • @malakuamadeamadegichamo450

    They are so nice

  • @Rasboystube
    @Rasboystube Před 5 měsíci +1

    እናንተ ባትኖሩ የኢትዮጵያ ኑሮ እንዴት ይገፋ ነበር የበስንቱ ሲትኮም ክሩዉ ትችላላችሁ 😅😅😅

  • @gudinafikadu1771
    @gudinafikadu1771 Před rokem +3

    የእውነት በዛሬው episode ትለያላቹ....አልቻልኩም እንባ በንባ ነው የሆንኩት🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @melakubirhanu199
    @melakubirhanu199 Před rokem +1

    በሥንቱዎች ሁላችሁም ምርጥ ናችሁ

  • @sadamohammed-cg2pv
    @sadamohammed-cg2pv Před rokem +1

    ወይኔ በሳቅ እባይ እሰኪመጣ ቅቤየን እየበላሸ አላሉም😂😂😂😂😂😂😂😂ገደሉኝበሳቅ

  • @ayacell1360
    @ayacell1360 Před rokem +2

    ኡፍፍ ደከምኩ እንዲነውንጂ አፍቃሪ

  • @ethiopalace4tube557
    @ethiopalace4tube557 Před rokem

    በጣም ነው ደስ የምትሉት

  • @yetiwube2558
    @yetiwube2558 Před rokem +5

    ምንድነው ድራማው አልተመቸኝም ምን እያስተዋወቃቹ ነውወንድ ሴት መሆን ይችላል ሴት ወንድ አያስተምርም

  • @medinatube2080
    @medinatube2080 Před rokem +5

    ዩሀኒስ ጥላ እና ቦርሳ ሁለየ እንዳጠለጠለ😂😂😂😂

  • @smret.6783
    @smret.6783 Před rokem +1

    At first, i thought Tirngu was a boy. 🤣🤣🤣

  • @addisrichcom3477
    @addisrichcom3477 Před rokem +8

    ይህንን ድራማ አ•አ ፖሊስ ነው ስፖንሰር ማድረግ ያለበት

  • @maddelanabetrou5717
    @maddelanabetrou5717 Před rokem

    Great!!

  • @mhbirri7953
    @mhbirri7953 Před rokem +1

    በእውነት የተዋጣለት ትወና ነው

  • @tebsimahmed2658
    @tebsimahmed2658 Před rokem +2

    ኸረ ሙሉቀን ሴትነት ያምርብሀል

  • @abibossmeka7974
    @abibossmeka7974 Před rokem

    አጨራረሱ የመጫ ደስ ይላል

  • @gemetake6125
    @gemetake6125 Před rokem

    You are sooo amezing

  • @ferezershimeles473
    @ferezershimeles473 Před rokem

    Good job 👍👍👍👍 love you all

  • @userLubaba-iq3po7cj1e
    @userLubaba-iq3po7cj1e Před rokem +7

    ውይሙሉቀን በሳቅ አነፈረኝ😂🤣 የናቱንቀሚስለብሶ ሳየው አልቻልኩም
    ከምርግን ትርንጎ ሴት ናት??

  • @AM-dc5hd
    @AM-dc5hd Před rokem +2

    Min ayinet melikit lemasitelalefi endetefelege aligebagnim

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 Před rokem +3

    😁😁😁😁 ወይኔ ሙሌ እፍፍፍ😁😁

  • @consciousLife777
    @consciousLife777 Před rokem +1

    በጣአአአአአአአአም ገዳይ ነበር ዛሬ በስንቱ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @f.syejawaarzereabatejaalma5792

    Besetu sewedew eko ❤️❤️❤️❤️❤️❤️begugut metebekew sitcom

  • @munedenomochone3668
    @munedenomochone3668 Před rokem

    ሠለም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ ይሁን በይ ነኝ ኑሩልኝ የሰቀችን ምንጮች

  • @suleymanabdelaali6003
    @suleymanabdelaali6003 Před rokem +6

    ከጀርባ የሚጮኸው ቢቀርስ ኧኛ የሳቅን አይበቃም የተፃፈ ኮሜት አብቡ እጂ

  • @astukitchen4347
    @astukitchen4347 Před rokem +2

    It’s so funny 😂😂😂❤

  • @nejyababa1801
    @nejyababa1801 Před rokem +2

    you guys are killing me

  • @nardosbirhanu3001
    @nardosbirhanu3001 Před rokem

    Weddddddd new margachu bertulign😍😂😂🙏

  • @tube5986
    @tube5986 Před rokem

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @admasuendazen2239
    @admasuendazen2239 Před rokem

    በጣም ጥሩ ፊልም ነው

  • @sameeraadam3135
    @sameeraadam3135 Před rokem

    እኳን ዴህና መጣችሁ ምርጦችዬ

  • @lee-8500
    @lee-8500 Před rokem +2

    Fun arigachihu guy letiwulid tasitemiralachu … silitane mesiloachu new. Arseyafi tegibar

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 3 měsíci

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      @ሊ

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 Před rokem

    እንዴት እንደምወዳቸዉ👌👌👌

  • @eskenderdamena5074
    @eskenderdamena5074 Před rokem +3

    ምን አስባችሁ ነው?
    ትንሽ መንገድ ሳታችሁ

  • @mihretbelay
    @mihretbelay Před rokem

    ደስ ይላል

  • @tewodrossemere6084
    @tewodrossemere6084 Před rokem

    በተጨማሪም መስኪ ገጸ ባህሪው ነው እንጂ የያዛት በጣጣም በጣጣም....... ነፍ እምቅ ችሎታ አላት ደራሲ ሆይ አውጣው ለቀቅ ብላ ትተውንበት ባይ ነን

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 Před rokem +2

    ብሐል አጥፊ ደባሪወች። እንዴት ነው ካልታጣ ሴት የህች የዞረባት ማቅረብ ምን ይሉታል