Video není dostupné.
Omlouváme se.

/በስንቱ/ Besintu EP 26 "የዲ.ኤን.ኤው ውጤት"

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 01. 2023
  • ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በእርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
    EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #BESINTU_SITCOM

Komentáře • 363

  • @nebyat
    @nebyat Před rokem +43

    ኢየሱስ ክርስቶስ የተወለደው ለሁሉም ነው። ለኛ ምሕረት, ጸጋ እና የዘላለም ሕይወት በሰማይ።

  • @user-tu6ep6cj7k
    @user-tu6ep6cj7k Před rokem +142

    የጌታችን ልደት የእኛም ልደት ነዉና ደስ ይበለን አሜን ደስ ይበለን👏👏👏

  • @ashenafiworku8522
    @ashenafiworku8522 Před rokem +5

    ይሄ ድራማ ከአስተማሪነቱ ይልቅ ጉዳቱ የሚያጋድል ይመስለኛል፡ የሚስት አንባገነንነት የአማች ንቀት ይሰፈር ጎረምሳ ተደባዳቢነት ምን ለማስተማር ነው ወይ ዝም ብለው ለማሰሳቅ ነው ፤፤ የሴት ልጅ ብልሃት እንጂ ማስተማር እንጂ አንባገነንነት አይመስለኝም፤፤ የልጁ ትምህርት መጥላት እንዴት ልጆችን ያስተምራል፡፡ አባት ልጁን አለመቀበል እረ ስንቱ እባካችሁ ተስተካከሉ፡፡

  • @tueb489
    @tueb489 Před rokem +29

    #ከአምስት_ነገሮች_በፊት_አምስት_ነገሮች
    ረሱል (ﷺ ) እንዲህ ብለዋል፦
    “አምስት ነገሮች ወዳንተ ከመምጣታቸው በፊት በአምስት ነገሮች ቅደማቸው።
    ወጣትነትህን እርጅና ከመምጣቱ በፊት፣ ጤንነትህን በሽታ ከመምጣቱ በፊት፣
    ሀብትህን ድህነት ከመምጣቱ በፊት፣ ትርፍ ግዜህን ትርፍ ግዜ ከማጣትህ
    በፊት፣ ህይወትህን ሞት ከመምጣቱ በፊት።”

  • @user-tu6ep6cj7k
    @user-tu6ep6cj7k Před rokem +71

    የተዋልዶ ልጆች እኳን ለብርሐነ ልደቱ አደረሰን አደረሴችሁ👏🌹👏

  • @emebetassefa2628
    @emebetassefa2628 Před rokem +5

    ለጌታችን ለመዳህኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ በዓል አደረሳችሁ

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 Před rokem +33

    ለመላው የክረስትና እምነት ተከታዬች እኳን ለገና በአል በሰላም አደረሳችሁ ሀገራችንን ሰላም ያረግልን💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Lata-1
    @Lata-1 Před rokem +14

    እንኳን ለጌታችን መዳኒታችን ኢየሱስ ልደት አደረሳቹ

  • @berhanuesubalewzethiopia5416

    እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰን!

  • @beletetamire6093
    @beletetamire6093 Před rokem +9

    መላዉ የፕሮቴስታንት እና የክርስትና እምናት ተከታዮች በሙሉ እንኮን ለጌታችን ለኢየሱስ ልደት በዓል በሠላም አደረሳችሁ

    • @user-ct5cd4br8k
      @user-ct5cd4br8k Před rokem +2

      እናተ ደግሞ ምን ቤት ናችሁ??? የጌታን ልደት የምታከብር እና የምታምን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ብቻናት ምክንያቱም ከድንግል ማርያም ከስጋዋ ስጋ ከነፍሷ ነፍስን ነስቶ ስጋና መለኮት ተዋህዶ የተወለደው ከድንግል ማርያም ነው ታዲያ የጌታን እናት ንቆ ልደቱ ያገባናል ማለት ምን ማለት ይሆን???

    • @mekonnenhailu2529
      @mekonnenhailu2529 Před rokem

      @Kiya Alazar sle haymanotachn mn tawkna enkbaber eshi emnthn tbkek nur🙄

  • @taleffyeshitila6696
    @taleffyeshitila6696 Před rokem +31

    ልደትህ ልደታችን ለሆነ ለኛ ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኞች እንኩዋን አደረሰን

  • @mulugetamarta4895
    @mulugetamarta4895 Před rokem +4

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችንና ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ

  • @user-ld6et7vg2k
    @user-ld6et7vg2k Před rokem +12

    የጌታችን የማደንታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሰላም አደርስች አሜን የኢትዮጵያ ልጅች ❤🇪🇹✌👌

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Před rokem +13

    እንኳን ደህና መጣችሁ 😂😍አይ በስንቱ የሮጠ ለነገ ተረፈ
    የኔ የበስቱ ልጂ አለመሆኗ ያሳዘነው😓

  • @sadeseid742
    @sadeseid742 Před rokem +13

    ይህን ቤት ሰወደዉ የመዳም ቅመሞች እደኔ ናችሁ 😍😍😍😍❤አላህ ይጠብቀን በያለንበት የቤተሰብ የመዳም ቅመሞች ነን እኮ😍😍😍

  • @mazajant8732
    @mazajant8732 Před rokem +79

    የተዋህዶ ልጆቺ እንኳን አደረሳቺሁ ለገናብአል 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @korichafantaye1135
      @korichafantaye1135 Před rokem +2

      Enqan Abro Adersen.

    • @johnfeday1394
      @johnfeday1394 Před rokem +1

      እየሱስ የኣለም ቤዛ ነው ፡ለተዋህዶ ብቻ ሚመለከት እነዛ ገድል ምናምን ምትሉት ነው፡እየሱስ ግን የአለም ጌታ ነው፡

    • @የራያዋ
      @የራያዋ Před rokem

      እንኳን አብሮ አደረሰን🙏

    • @user-de8jl7bc6o
      @user-de8jl7bc6o Před rokem

      @@johnfeday1394 እጌታ ያሸክምህ ሉሲ ምን ልሰራ መጣህ ጌታህ ከሆነ ለምን አማላጂ ትለዋለህ ነዉ ጌታህም አማላጂህም ነዉ ??

    • @user-de8jl7bc6o
      @user-de8jl7bc6o Před rokem

      እኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 Před rokem +6

    ሁሌም በሳቅ ዉስጥ ትምህርት ያለዉ ድራማ አይሰለችም በርቱ🙏

  • @teddygiza979
    @teddygiza979 Před rokem +3

    ከማዝናናት ባሻገር ያሉት ነገሮች ላይ ጥያቄ አለኝ…..በተለይ ሆነ ተብለው በሚመስል ሁኔታ አንዳንድ ነገሮችን እያየን ነውና ቢስተካከል….ሁሉም ነገር ልክ አለው…እምነትና ሃይማኖት ደግሞ ከሁሉም ይቀድማል…ይታሰብበት…..ሁሉንም አላዋቂ ማድረግ ደስ አይልም…ሲባነንባችሁ እንኳ ብታስተካክሉት ምን አለበት???????????

  • @fikeryashenfal5768
    @fikeryashenfal5768 Před rokem +12

    እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ!

  • @user-si9bz8wm5j
    @user-si9bz8wm5j Před rokem +1

    እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለዓላካችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደርሰን አደርሳችሁ ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዬች
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌺 መልካም 🌺🌻
    🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @dakehami
    @dakehami Před rokem +2

    የበረከት በዓል ያርግልን፣ ለሁሉም ሰዎች እንኳን አደረሳችሁ።

  • @aminatseid
    @aminatseid Před rokem +12

    አሠላሙአሌኩም የመዳም ቅመሞች 🥰

    • @smga8049
      @smga8049 Před rokem +2

      ወአለይኩም ሰላም

  • @getahunayele4950
    @getahunayele4950 Před rokem +21

    በዚህ ድራማ ላይ ባል ጥብ እርኩሱ
    ነው የሚወጣው እና በዛ በጣም

  • @user-xs4cx2ve3j
    @user-xs4cx2ve3j Před rokem +6

    6 ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።ኢሳ ፱፥፮
    በክርስቶስ ላመናቹ ይህ ታላቅ ደስታ ነው፡፡

  • @LearnHahuFeedelsDaily
    @LearnHahuFeedelsDaily Před rokem +3

    እንደ ቤተሰብ እንኳን ልጆች ችግር ሲነግሩን፤ በውሏቸው ምን ችግር አንዳጋጠማቸው ጠይቆ መረዳትና እንዳይፈሩ፤እንዳይጨነቁ ማጽናናትና ከጎናቸው እንደሆንን ማስረዳት ለስነልቦናቸው በጣም ጠቃሚ ነውና ከምንፈርድ እንርዳቸው። ቁጣው ይቆይ።

  • @saratube8487
    @saratube8487 Před rokem +1

    ቦክሰኛ የበዛበታገር አባትየው ዳኛ ልጅየው ቀማኛ ነውና ትህረቱ በድራማ መልክ የሚቀርቡት አገራችን ውስጥ የምር እየተሰሩ ነው. እናም ደም አልወድም ያጥወለውኛል አላለም😀😀💚💛❤እኳን አደረሳችው አደረሰን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስትስ ለብርዓነ ልደቱ አደረሳችው አደረሰን በዓሉን የሰላም የፍቅር በዓል ይሁንላችው አሜን

  • @abyeaylew7838
    @abyeaylew7838 Před rokem +12

    የልጆቹ ኢልፎርም ቢታሰብበት የተዘቀዘቀ መስቀል ነው እያስተዋልን

  • @Ekr348
    @Ekr348 Před rokem +31

    ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ዋዉዉዉ

  • @salmgetachew612
    @salmgetachew612 Před rokem +11

    ኧረ የመስቀሉ መዘቅዘቅ እያሳቀቀኝ ነው ኡኡኡ

  • @user-go4mp8ky7u
    @user-go4mp8ky7u Před rokem +8

    እኔ የምልው ክልጆቹ እኒፎርም ላይ መስቀል ተዘቅዝቁል አስተወላችወታል ዋ ማስታዋሉን ይድልን

  • @user-go6dc3ec5j
    @user-go6dc3ec5j Před rokem +2

    በስንቱ ከስሙ በመነሳት ከንቱነቱን ያሳያል ግን ሚስቱ አክብራው እና ወዳው አብርው እየኖሩ ነው ። ብትንቀው አታገባውም አማቾቹ ደግሞ ንቀታቸው ተገቢ ነው እስኪ ተመልከቱት ዝርክርክ ወንድ ነው እንዲያውም ሚስቱ መደነቅ አለባት የዚህ አይነት ወንዶች ደግሞ አሉ ። ድራማው ምንም ስህተት የለበትም

  • @samuelgirma3116
    @samuelgirma3116 Před rokem +8

    ኢየሱስ የሕይወት በር ነው።

  • @Melona_Mezmur
    @Melona_Mezmur Před rokem +5

    መልካም የገና በአል

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash Před rokem +12

    ይመቹኛል 🤣የሚስት የተጋነነ ንቀት ግን ትንሽ ይደብራል 💚💛❤

  • @wintab9571
    @wintab9571 Před rokem +14

    ትክክለኛ የኢትዮጵያ ትዳር ስለምታሳዩን በጣም እናመሰግናለን ሌላ ፊልሞች አሰልችቶኝ ነበር ክብሩልን ❤❤❤❤❤

    • @Yosef-vd1zl
      @Yosef-vd1zl Před rokem +2

      ትክክለኛ የኢትዮጵያ ትዳር እንደዚህ አይደለም። ይህ እነሱ እንዲሆን የሚፈልጉት ነው ።

    • @wintab9571
      @wintab9571 Před rokem

      @@Yosef-vd1zl እና ሀኒ ቤቢ እያሉ በሹካ እና በማንክያ እየበሉ በየምግቤቱ መዞሩ ነው የኢትዮጵያ ትዳር

  • @lizanworkatnafu2809
    @lizanworkatnafu2809 Před rokem +4

    አሜን እንኳን ለጌታችን የልደት በዓል በሰላም አደረሰን!

  • @user-yq8hu9qs7h
    @user-yq8hu9qs7h Před rokem +7

    አንድ አባት በልጁ ድርድር አያውቅም ክብር ለአባቶች 💪👊👊👊👊👊👊💪🔫🔫🔫🗡⚔️⚔️🔪🔪

    • @zerfieyalew9638
      @zerfieyalew9638 Před rokem

      ኧረ ማርያምን የእኛ አባት እንኳን ሌላ ስው ይቅርና እናታችን እንኳን እንዲትመታን አይፈልግም

  • @user-pv7bm9uh4y
    @user-pv7bm9uh4y Před rokem +6

    እንኳን አደርሳቹ የተህዶ ልጆች

  • @Hena776
    @Hena776 Před rokem +4

    መልካም በዓል ብያለሁ ለመላው ለበስንቱ ተዋንያን እና ኢትዮጵያውያን በሙሉ

  • @King-27
    @King-27 Před rokem +19

    ይሄ የበስንቱ ድራማ ክፍል ግን ልክ ኣይደለም አባትን ማሳነስ ነው 😞ምን ለማስተማር እንደፈለጉ አልገባኝም 😡

    • @azurit4093
      @azurit4093 Před rokem +6

      ምን ያስተምራሉ ብለህ ነው?!የሀገር መሠረት የሆነው ቤተሰብን የቤተሰብ ማገር የሆነውን አባወራን አንተ እንዳልከው ማኮሰስ እንዲሁም የተከበረውን የጋዜጠኝነትና የአርት ሞያን በመግደል[በአንድ ድንጋይ እንደሚባለው] ከቃና በከፋ ፍዝ እና የምንቸገረኝ ትውልድ መፍጠር አላማ ያለው ነው የሚመስለው😡አለማየሁ ግን የዚህ አሳፋሪ ታሪክ አካል መሆኑ ያሳዝናል😏

    • @Yosef-vd1zl
      @Yosef-vd1zl Před rokem +13

      ግልፅ እኮ ነው ። ለዘመናት የቆየውን የቤተሰብ በመከባበር ባህላችንን ለመሸርሸር ብሎም ለማጥፋት፣ በስልጣኔ ስም ሰው ባህሉን እና ሃይማኖቱን እንዲረሳ፣ ሚስቶች በባሎቻቸው ላይ እንዲሰለጥኑ ባጠቃላይ ትዳር ሰላም እንዲያጣ እና ቤተሰብ እንዲበተን ለማድረግ ነው እየሰሩ ያሉት። ቤተሰብ ከፈረሰ ማህበረሰብ ይፈርሳል ቀጥሎም ሀገር። አብዛኛው ተመልካች ይህ እንዳልገባው ከኮሜንቶቹ መገንዘብ ይቻላል።

    • @bitamiki4828
      @bitamiki4828 Před rokem

      Lemndn newmeskelun yemtzekezkut? ???????????????????

    • @Yosef-vd1zl
      @Yosef-vd1zl Před rokem +3

      @@bitamiki4828 የተዘቀዘቀ መስቀል የሰይጣን አምላኪነት ምልክት ነው። ስለዚህ ትውልዱን ቀስ እያሉ ሳያስበረግጉ ለማለማመድ ነው።

    • @bitamiki4828
      @bitamiki4828 Před rokem

      @@Yosef-vd1zl amesegnalehu

  • @sinatube5965
    @sinatube5965 Před rokem +8

    ዩንፎርሙ ላይ ያለው መስቀል ተዘቅዝቋል የየትኛው ትምህርት ቤት ዩንፎርም ነው?

  • @user-cb4rx5bb3i
    @user-cb4rx5bb3i Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን💚💛❤️🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️

  • @toptube8515
    @toptube8515 Před rokem +3

    እንዲሁ በትወናው እስቅ እዝናናለሁ እንጂ ማህበረሰቡ ከፊልሙ ምን ሊማር እንደተፈለገ አልገባኝም። መናናቅ ፥ አለመከባበር ፥ ማንጓጠጥ ፥ ማስመሰል ጎልተው ይታዩበታል። ወደ ሠው በተለይ ህጻናት እና ወጣቶች አዕምሮ ዘልቆ የሚገባ ደግሞ ጎልቶ የሚታየው ነገር ነው፡፡

  • @kederawel8140
    @kederawel8140 Před rokem +3

    ebstv worldwide እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረችሁ። በዓሉ የደስታ እና የሰላም ይሁንላችሁ ፕሮግራም በጣም ነው የሚመቸን፡፡

    • @Ztube2390
      @Ztube2390 Před rokem

      በቅንነት ቤተሠብ እንሁን

  • @zewedetuabera7532
    @zewedetuabera7532 Před rokem +1

    ወይኔ በስንቱ ኑርልን አፍ ያለ ቆሎ ያቆላል አሉ በለ ተረቶችን በጣም ትግርማለ ደስ ስል

  • @veeashrreds6762
    @veeashrreds6762 Před rokem +21

    እልጆችላይ ያለው እንፎርም ያለዉን መስቀል ይቀየርልን

  • @biruktesfaye2698
    @biruktesfaye2698 Před rokem +2

    በስንቱ መጨረሻችሁን ለማየት ያለኝ ጉጉት እንኳን አደረሳችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @gezietube
    @gezietube Před rokem

    በየ2 ደቂቃው ማስታወቂያው ጣልቃ እየገባ በጣም ያስጠላል። እጅግ በጣም ያማርራል። ይሄ ደግሞ ኢቢ ኤስ ዩቲውን ቻናሉ ላይ ብዙ ማስታወቁያ እንዲተላለፍ በመፍቀዱ በሲን ወይንም በትዕይንት ለውጥ በ30 ደቂቃ ውስጥ ቢበዛ በየ5 ደቂቃው መምጣት ያለበት ማስታወቂያ እጅግ በጣም በዝቶ ቢረዝም በ2 ደቂቃ ውስጥ ማስታወቂያ አድ ይመጣል። ይህንን ማስተካከል ግድ ይላችኋል። አልያ ፊልሙን ምንም ማየት አልተቻለምም

  • @GhionPodcast
    @GhionPodcast Před rokem +6

    እውነትም በስንቱ😂
    እብሪት ቀላል ነው፥ትግስት ነው ካባዱ😁😍

  • @mahamula1494
    @mahamula1494 Před rokem +2

    እባካችሁ የልጆቹ ልብስ ላይ ያለውን መስቀል ተዘቅዝቆ ያለበት ልብስ ምን ማለት ነው ትምህርት ቤቱም ሆነ የሚመለከተው አካል ይሄን ነገር አስተካክሉ

  • @fantafikir9817
    @fantafikir9817 Před rokem +2

    በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @eyobasefa5314
    @eyobasefa5314 Před rokem

    የሙሉቀን ገፀ ባህሪ እንደ ዛሬ ደብሮኝ አያቅምየራሱ ቤተሰብ ውርደት ምንም ሳይመስለው ማስፈራራቱ ደሞ የተጋነነ ነው የዛሬው ለዛቢስ እና ኢትዮጵያዊ ወኔ ና ክብር የሌለው ነው

  • @youusethiopianculturefamil1749

    😂 this is the best season So far ❤

  • @amesalemengistu14
    @amesalemengistu14 Před rokem

    ትንሽ የባል አክብሮት ቢኖርበት በሁሉነገር ፍርሀትና ባልን አለማክበር አለበት ቢያንስ ሰው ስለሆነእንኳን ቢከበር ገፀባህሪውላይና ትወናላይ

  • @user-qf3ie3kr8f
    @user-qf3ie3kr8f Před rokem +6

    ውድ የሀገሬ ልጆች የኦርቶደክስ እምነት ተከታይወች በሙሉ እኳን አደረሳችሁ🙏🤙

  • @bosswoman7393
    @bosswoman7393 Před rokem +1

    Yaa pirotestanet emnat lijoch enkan laa getachen lamadanetachin laa eyasus kirestos lidet bale baselam adersachew🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @selamawitfetene1072
    @selamawitfetene1072 Před rokem

    የወንድ ገፀ ባህሪ ያውም አባትን ያክል ልጅ እንደ መጀመሪያ ጀግና የሚቆጥሩትን ሰው በዚህ መልኩ ማዋረድና ምንም እንደማያውቅ ትንሽ ልጅ አይነት ማድረግ ተገቢ ነው ብየ አላስብምደ

  • @eyerusdeselu2870
    @eyerusdeselu2870 Před rokem +11

    በፀሎታችሁ አስቡኝ 😭

    • @abibagirm4118
      @abibagirm4118 Před rokem +2

      ምነው እህቴ እግዚአብሔር ባለሺበት ይጠብቅሺ❤️❤️❤️❤️

    • @simeJesus5428
      @simeJesus5428 Před rokem

      Ayzoshe😢💝

  • @user-sz4wk3qb5w
    @user-sz4wk3qb5w Před rokem +2

    የሄንን ድራማ ሁላችንም መቃወም አለብን

  • @alazarlazarus788
    @alazarlazarus788 Před rokem

    በዚህ ማስታወቂያ ያስጠላኝ "ቦሌ ጊፍት ሴንተር" የሚለው ነው! እንሰሳን ማሰቃየት! በተለይም በግን ሁለት እግሩን ጠፍሮ እየጎተቱ ማሰቃየት: ለማስታወቂያ ሲባል: በስለጠነው አለም ቢሆን: እንኳን በሚድያ ሊታይ ቀርቶ: አንድ ግለሰብ ለህግ ቢጠቁም ትልቅ ቅጣት አለው! ለነገሩ የሰው ልጅ ሕይወት በረከሰበት ሀገር: ይህ ምን ይደንቃል!

  • @nathanbeki9178
    @nathanbeki9178 Před rokem +2

    ሚስቱ ግን እስካሁን ችላው መኖራ ራሱ ጀግና ነች

  • @tesfahunmekonnen1293
    @tesfahunmekonnen1293 Před rokem +2

    የኔ ልጁ አለመሆንዋ የድራማውን ፍሰት እንዳያጠፋው!…

  • @user-tu6ep6cj7k
    @user-tu6ep6cj7k Před rokem +11

    በሰቱ❤❤😘

  • @mekdiTube9047
    @mekdiTube9047 Před rokem +8

    በያላችሁበት ስላማችሁ ይብዛልኝ ውዴ የኢትዮጵያዊያን በሙሉ የማዳም ቅመሞች እንደኔ በደስት ኑሮን ለማሽንፍ ደፍ ቀና የምትሉ ኑ አብራን እንደግ በቅንነት ስብስክራይብ አድርጉ እመልሳለው እርስ በእርስ እንተባበር 💚💛❤👏

  • @akliluhaile9116
    @akliluhaile9116 Před rokem +1

    በስንቱ ላይ የተማሪዎቹ ዩኒፎርም
    ኮሌታው ላይ መስቀሉ ተዘቅዝቋል
    ኑሮቹ ይዘቅዘቅ

  • @hanichog
    @hanichog Před rokem +1

    ለኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች እንኳን አደረሳችሁ ብቻ የምትሉን ግን ያማችኃል ኦርቶዶክስ ብሆንም ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ!!!!!

  • @hayatbkewasa226
    @hayatbkewasa226 Před rokem +2

    ሚስት ባሏን ማክበር አለባት አማቶቹ እራሱ ለአማቻቸው ያላቸው ንቀት በጣም ያስጠላል🤔🤔

  • @wubemelese3694
    @wubemelese3694 Před rokem +1

    በኢትዮጵያ ውስጥ እንደዚህ ዓይነት ባልም ሆነ አባት ያለ አይመስለኝም ካለ ግን ይህ ሙትቻ ነው

  • @esmaeldawed
    @esmaeldawed Před rokem

    አባት ኮስተር ሲል ቆፍጠን ሲል ነዉ እንደዚህ ሲሆን ደስ አይልም።

  • @libamset
    @libamset Před rokem +6

    ወንዶቹ የተሳሉበት መንገድ በጣም የወረደ ነው!

  • @SaraAli-gj4qf
    @SaraAli-gj4qf Před rokem +3

    የልጆች ሊፎርም ግን ግራ አጋባኝ ለምነው መስቀል የተዘቀዘቀ

  • @zewdan
    @zewdan Před rokem

    አባቶችን ወይም ወንዶችን እንዲህ አቅልሎና አዋርዶ መሳል ለምን አስፈለገ??? በዛ ላይ ምንም ትዳር አይመስልም እኮ???? የሃገራችንን ትዳር መናቅ አይሆንባችውም! ግን አስተያየት የምትቀበሉበት አይንና ጆሮ የሌላችው ይመስለኛል:: ልክ እንደ ኢቢኤስ አሻንጉሊቶች:: ክብር ለአባቶቻችን ምንም ቢደርስብን እየታገሉ ላሳደጉን፡፡ እኛም አባት ስንሆን ይህንኑ እየተገበርን ነው፡፡ ቀልዱ ቀርቶብን ጥሩ ትዳርና መልካም ቤተሰብን በጥራት ባሳያችሁን፡፡

  • @user-ec4cy4eb7m
    @user-ec4cy4eb7m Před 3 měsíci +1

    ሀሳባቹ ምንድነው ግን ሁሌም በስንቱን ሙልቀንን ሄኖክን ማሳነስ ድክመታቸውን ብቻ ነው እምታሳዩን ለምንድነው ?

  • @amanuelmeloh8429
    @amanuelmeloh8429 Před rokem +1

    እረ እኔ እኮ ከዚህ ውጪ መዝናኛ መሳቂያ አጣሁ ሁሁሁ 😂😂😂😂😂 በስንቱ አንደኛ

  • @user-nk6tp1ep7l
    @user-nk6tp1ep7l Před rokem +7

    እባካችሁ የልጆቹን የትምህርት ቤት ዩኒፎርም ቀይሩት

  • @AlemuDebele
    @AlemuDebele Před 2 měsíci +1

    GOOD

  • @lemlemseifu5660
    @lemlemseifu5660 Před rokem

    ይሄን ድራማ ለልጆቻችን ከማሳየታችን በፊት ስለድራማው እየተነገሩ ያሉትን እውነታዎች ብንመረምር (ሳድስን አብይ ይልማን ተመልከቱ)

  • @hiwotgirma5557
    @hiwotgirma5557 Před rokem

    wow yezarewe beyame dese yilale betammmm nawe yesakute

  • @user-un6qj3ib6c
    @user-un6qj3ib6c Před 10 měsíci

    እስቲ በስንቱ የሚወደው ❤❤❤🎉😊

  • @obamayitayal5
    @obamayitayal5 Před rokem +1

    Yimechachu yabede sitkom new

  • @askualh2360
    @askualh2360 Před rokem

    Betam yasitelal min lemasitemar endefelegachihu aligebagnim .

  • @nurhussienrizke8190
    @nurhussienrizke8190 Před rokem

    እሄንን ዘመን ለመሻገር እንደ በስንቱ መሆን ያዋጣል

  • @anteante1873
    @anteante1873 Před rokem +3

    ኮሜድነቱ ጥሩሆኖሳለ ልጅ ተመቶ እንደዚህ የሚሆን አባት የትምአይቼም ሰምቼም አላቅም

  • @fatumahusein263
    @fatumahusein263 Před rokem +1

    Hulachum andegna nachu 😍💕💕🙋‍♀️

  • @teddycomneet3493
    @teddycomneet3493 Před rokem +1

    Awesome

  • @yadelyigezu7123
    @yadelyigezu7123 Před rokem +3

    ሳይቀጠቀጥም እኮ ጋሻ መሆን የሚችል አባት አለ 🤣🤣🤣🤣🤣 I am weak 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @misrch
    @misrch Před rokem

    👌 baxm tichlalcho

  • @thaajuahmmed1905
    @thaajuahmmed1905 Před rokem

    አረ ይህ ድረመ ወዴት ወዴት ለሚስት ክብር የለ ልጅ አበቱን አየከብር አረ አስቀለዉ ብለቹ አገነነቹት እወደችወለዉ ግን አስተከክሉ ደግሞ አስተየት ተቀበሉ

  • @sahenethyopia393
    @sahenethyopia393 Před rokem

    የኔ የበስንቱ ልጅ ባለመሆኗ አዝኛለሁ

  • @fasikamamo2498
    @fasikamamo2498 Před rokem +1

    ለጴንጤዋች እንኮን አደረሳችሀ

    • @Yoye156
      @Yoye156 Před rokem

      ende menafek seleledet men agebaw Amelakachewen amalaj yemilu dunzuzoch yemartin welaj hula

  • @helmegnawutube2156
    @helmegnawutube2156 Před rokem

    እንኳን አብሮ አደረሰን🎉🎉🎉

  • @bartocanbb7142
    @bartocanbb7142 Před rokem

    አካን አደረሳችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ትምት ያለው ድራማ😃😘👌

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před rokem

    እንኳን አደረሳችሁ ውድ የአገሬ ልጆች ሂሩቴ ስትቆጣ ስጣምር ክክክክ

  • @addismerejaet8842
    @addismerejaet8842 Před rokem +5

    ተብሎ ጉድ የለም የበስንቱ ልጅ ናት የበስንቱ ልጅ ናት ደራሲው በናትህ ተዉ የሱልጂ ትሁን 🙏

    • @haymanotamare6747
      @haymanotamare6747 Před rokem +2

      እኔ የኔ የበስቱ ልጅ ካልሆነች በቃ አላይም ይደብረኛል

    • @user-ok1bt6wx1g
      @user-ok1bt6wx1g Před rokem

      በጣም ያናድዳል

  • @fanuael2532
    @fanuael2532 Před rokem +1

    gen lemenden new meskel yemtzekezekut

  • @gedionmoges3626
    @gedionmoges3626 Před rokem

    beayinetu leyet yale citcom drama nwo yizachihuln yemetachihut betam enameseginalen gin des slemil nwo meselegn achir meslo tayegn tinsh dekika chemiruln
    demo alemayewu aliye be endezi ayinet melku temelseh slemetah betam des blonal bichalachu endelelochu dramawoch bayikuwaret des yilenal bertuln yehagere ye filme dereja eyetenkesakes nwo melkam sra lehulum yefilmu budnoch gedion istanbul hilton amesegnalewu

  • @HadraBet
    @HadraBet Před rokem

    Wayena besakk ayeee besntu yechamaw part i can't stop lol😂😂😂😂

  • @tesfayegirmaw
    @tesfayegirmaw Před rokem

    መልካም በዓል

  • @mahitube3690
    @mahitube3690 Před rokem

    ለምን መስቀሉን መዘቅዘቅ አስፈለገ የልጅቱ ኢንፎርም ለይ መስቀል ተዘቅዝቆል የተዋህዶ ልጆች ጉድ እዩልኝ ሊጠየቁ ይገባል

  • @haymanotadamu2995
    @haymanotadamu2995 Před rokem +1

    አባት ሆኖ ልጅ ሲመታበት እንዲህ የሚሆን አባት አይቼ አላውቅም