Abegiya Netshant (ተስፋ) [Offical Live Music Video] 2024

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • የአግዚአብሔር ልጅ እየሱሰ
    የአግዚአብሔር ልጅ እየሱሰ
    ተስፋ በሌለው አለም ተስፋ ነህ ተስፋ ነህ
    ተስፋ በሌለዉ አለም የዘላለም ፁኑ ግንብ ነህ
    ልቡን የሚያፀና በሁከት ሀገር
    አይምሮን የሚያልፍ የሚተርፍ ሰላም
    አንተ የሰጠከኝ ያለኝ ማይወሰድ
    ከጭንቀት በላይ ከሀዘን በላይ ነዉ የሚያኖር
    የእግዚአብሄር ልጅ እየሱሰ
    የአግዚአብሔር ልጅ እየሱሰተስፋ
    ተስፋ በሌለው አለም ተስፋ ነህ ተስፋ ነህ
    ተስፋ በሌለዉ አለም የዘላለም ፁኑ ግንብ ነህ
    በጥበብህ ላይ የሚጠበብ የለም የለም
    ከእዉቀትህ ላይ የሚጨምር የለም የለም
    ከህግህ በላይ ህግን ሚያወጣየለም የለም
    በሀይል በጉልበትህ የሚሳለቅ የለም የለም
    በብዙ ጩኸቶች መሀል
    አሁንም ድምጽህ ይሰማል
    ከድምጾች በላይ ከፍ ብሎ
    ተስፋን ይሰብካል ዘንድሮም
    ትውልድ ይጠራል
    አለሁኝ ይላል
    ሰውን ያድናል
    ልባችን አይታወክ በተሰፋ ደሰ ይበለን
    ከዚህ አለም አይደለንም በሰማይ እርስት አለን ልናየው እንሄዳለን

Komentáře • 75