Abegiya Netshant ft Zekarias Tadesse (ታሪክ ይነበብ)Tarik Yinenebe [Offical Live Music Video] 2024

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • ታሪክ ይነበብ መዝገብ ይገለጥ እሰኪይውጣ
    አንተ አይደለህም ወይ መጀመሪያ
    ታሪክ ይነበብ መዝገብ ይገለጥ እሰኪይውጣ
    አንተ አይደለህም ወይ መጨረሻዬ
    አበቃ በኔ እንዳይሰራ
    በቀራኒዮ ስራዬ ተሰራ
    መጋረጃው ተቀደደ
    አለም እንዲሁ ተወደደ
    የጥሉ ግድግዳ ፈራረሰ
    ምን አይነት ምን አይነት ፍቅር ነው
    በደልን ደግሞ ማያስበዉ
    ምን አይነት ምን አይነት ፍቅር ነው
    የሚጤስ ጧፍ ማያጠፋው
    እየሱሰ ፍቅርህ ሲገለጥ
    ኩነኔ እጅ ሰጠ ለምህረት
    የተቆረጠው ተቀጠለ
    ዘላለም ሞትን ማረከ
    በደል በፍቅር ተሻረ
    ምን አይነት ምን አይነት ፍቅር ነዉ
    በደልን ደግሞ ማያስበዉ
    ምን አይነት ምን አይነት ፍቅር ነው
    የሚጤስ ጧፍ ማያጠፋው
    ታሪክ ይነበብ መዝገብ ይገለጥ እሰኪይውጣ
    አንተ አይደለህም ወይ መጀመሪያ
    ታሪክ ይነበብ መዝገብይገለጥ እሰኪይውጣ
    አንተ አይደለህም ወይ መጨረሻዬ
    አበቃ በኔ እንዳይሰራ
    በቀራኒዮ ስራዬ ተሰራ
    መጋረጃው ተቀደደ
    አለም እንዲሁ ተወደደ
    የጥሉ ግድግዳ ፈራረሰ
    ምን አይነት ምን አይነት ፍቅር ነዉ
    በደልን ደግሞ ማያስበዉ
    ምን አይነት ምን አይነት ፍቅር ነው
    የሚጤስ ጧፍ ማያጠፋው
    ሞት ሲያንኳኳ በደጃፍ
    አለ ምህረት ከተፍ
    ዘላለሜን እንዳያበላሸው
    የጥፋትን ውኃ ገደብከው
    የጥፋትን ውኃ ገደብከው
    የጥፋትን ውኃ ገደብከው
    አወጣኸኝ ከዛ ከጨለማ
    ነፍሴን ታደካት ተስፋን
    ጨመርክላት ምህረትን
    ጠገብኩኝ ከአንተ ዘንድ
    ሀሌሉያ ሀሌሉያ ሀሌሉያ
    በምህረትህ ባለጠጋ
    በቸርነትህ ባለጠጋ
    ምህረት የማያልቅብህ
    ደምህን አፍስሰህ
    የወደድከኝ የማተወኝ
    የማትረሳኝ
    የሀጢያቴ ብዛት ምህረትህን የማይከድነዉ ሀሌሉያ

Komentáře • 57

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 Před 3 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤😭😭❤️❤️❤️❤️❤️ አመሰግናለሁ የኔ ጌታ ሰለ ተከፈለልኝ ታላቅ ፍቅር የማይገባኝን ታላቅ ምህረትና ነፍሴን ከጥልቅ ጨለማው ሰለ አወጣኸኝ በምህረት ልጅህን ሰለ አደረከኝ ከሀጢአት ባርነት አውጥተህ ወዳጅህን ሰለ አደረከኝ አመሰግናለሁ ክብርና ምሰጋው ለዘላለም ሉዓላዊነትህ ይሁን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ጌታዬ ተባረክ ውዴ!!❤️❤️❤️😭😭😇😇😇❤️❤️❤️ 11:02 11:02

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 Před 4 měsíci +3

    ጌታይባርካቹ ፀጋውይብዛላቹ ወንድም ዘካሪያስ ምነው ጠፍህ ልዩ የአምኮ የዝማሬ ቅባት ወደላ የሚያስመንን ፀጋ አለህ በተለይ አተ የሱን ታላቅነት ምታውጀው ይብዛላቹ

  • @weynishetgetachew2191
    @weynishetgetachew2191 Před 4 měsíci +3

    እሰይይ እልልል ጌታ ለዘላለም የተባረኸ ይሁነ ህያው ምስክርነት ሌላውን ያንፃል ተባረኪ እህቴ

  • @yidnekachewteka9679
    @yidnekachewteka9679 Před 4 měsíci +1

    Abiguye I thank God for using you as a precious instrument to give us such spirit filled songs through you. May the lord continue use you in his kingdom more than before.

  • @kedisinaleegziabiher3125
    @kedisinaleegziabiher3125 Před 3 měsíci

    አሜን አሜን ዋው የመዝሙሩ መልዕክት ረጋ ባለ ሙዚቃ እና ባማረ ረጋ ባለ ድምጽ ነው የተላለፈው አሁንም ከዚህ በላይ ፀጋ እና ምህረት ይብዛልሽ እህቴ ለበረከት ሆነሻል❤🙏

  • @genetseboka4239
    @genetseboka4239 Před 4 měsíci +4

    እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ ሰለረዳሽ ለትዉልድ የሆነን ዝማሬን በዉስጥሽ ያስቀመጠ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ይመስገን

  • @godpower8148
    @godpower8148 Před 4 měsíci +1

    This gospel music album holds a special place deep within my heart and soul. It has been a source of strength for me during a difficult period in my life. It has provided healing and given me the courage to carry on. May God bless you abundantly, my dear sister Abi, now and always.🙌🏽

  • @genettamirat1795
    @genettamirat1795 Před 2 měsíci

    ምን አይነት ፍቅር ነው 😢😢😢

  • @eyerusalemayeleofficialcha2804
    @eyerusalemayeleofficialcha2804 Před 4 měsíci +2

    You are blessed my dear 🙌🙌🙌😭

  • @testeshome5847
    @testeshome5847 Před 4 měsíci +2

    Abegiya and Zaki Bless u more and More !

  • @makdaissak-he1og
    @makdaissak-he1og Před 4 měsíci +1

    ተባረኪ በብዙ❤❤❤

  • @MiruKifle
    @MiruKifle Před 4 měsíci +1

    ጌታ አምለክ ዞመንሺን ይባረክ 🙏❤❤ ፀጋው የበዛበት

  • @user-gb4fn1fi1z
    @user-gb4fn1fi1z Před 4 měsíci

    You are blessed❤ beautiful song. God bless you abiye❤

  • @Savedbyonlygrace777
    @Savedbyonlygrace777 Před 4 měsíci +1

    በጣም ነው እምወድሽ... ከዚህም በላይ ተባረኪ ❤

  • @messeretaraya1358
    @messeretaraya1358 Před 4 měsíci +1

    ምንአይነት: ፍቅር: ነዉ :በደል ደግሞ : ማያሰበዉ :የሚጠሰዉን : ጣፍ : ማያጠፍዉ:
    What a song 🎵
    May God bless you more n more 🙏👏🙌🔥❤️

  • @ketematilahun7394
    @ketematilahun7394 Před 4 měsíci

    የጌታ ብሩካን፦ዘመናችሁ ይባረክ።

  • @abebaamanuel2227
    @abebaamanuel2227 Před 4 měsíci +1

    Hallelujah!!!! 🙌🏾🙌🏾🙌🏾

  • @hanasbhat7115
    @hanasbhat7115 Před měsícem

    ❤amen Amen

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 Před 4 měsíci +1

    ዘመንሸ ትውልድሽ ይባረክ

  • @meskiabebe3000
    @meskiabebe3000 Před 4 měsíci

    Hallelujah! What a testimony! Our God saves & delivers! Jesus is Lord!

  • @user-df7mp8di4r
    @user-df7mp8di4r Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው የረዳሽ ጌታ ይባረክ ድንቅ ዝማሬ ነው ተቀብሎ መስጠት ይብዛልሽ

  • @selamtewolde8044
    @selamtewolde8044 Před 4 měsíci

    Wawwww Amen Amen Abet Eyesus❤❤❤❤❤ Temesgen ye Til gidgida yafereskew...Megarejaw yeqededkew....Haleluya. Tebareki Abigail ❤❤❤❤

  • @user-mj1ce8kp3c
    @user-mj1ce8kp3c Před 4 měsíci +1

    Abiye tebarku❤❤

  • @azeeketsela514
    @azeeketsela514 Před 4 měsíci

    Glory to our LORD and SAVIOR for protecting you and be able to serve him!!!

  • @yabetsberhanuasfaw7232
    @yabetsberhanuasfaw7232 Před 4 měsíci

    Wow!! Egziabher abzito yibarkish betam des yemil song new !! Egziabher abzito ahunm tsegawn yabzalish!!

  • @bilisekito
    @bilisekito Před 4 měsíci

    Getta Simu Yibarek. Silagenenelin Mihretu Getta Eyasus lezelalem yibarek.
    Enkuan YeGetta Mehret bezalish, enkuan terefishilin yene konjo.
    Ahunim Tsegaw yidegifish

  • @e.x.o.d.u.s_7_funny_video_tupe

    አሜን ተባረኩ ዘመናችሁ ይለምልም❤❤❤🎉🎉❤❤🎉❤🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉❤

  • @ruthtsegaye9489
    @ruthtsegaye9489 Před 4 měsíci

    Dear Abegiya, Praise God what has done to your life !

  • @dinkineshgebregiorgis5261
    @dinkineshgebregiorgis5261 Před 4 měsíci

    Amen Amen Tebarekilign!

  • @ADM-jt5gu
    @ADM-jt5gu Před 4 měsíci

    May the Lord bless you abundantly Qonjiye 💜

  • @mozartbelachew298
    @mozartbelachew298 Před 4 měsíci

    እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ❤❤❤❤

  • @senikuki1198
    @senikuki1198 Před 4 měsíci

    ዘመንሽ ይባረክ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @merryabebe1038
    @merryabebe1038 Před 4 měsíci

    ❤❤❤ ...I love the song betam! GOD BLESS U!

  • @Aberat-qd9wr
    @Aberat-qd9wr Před 4 měsíci

    ❤❤❤

  • @yoditbeyene1435
    @yoditbeyene1435 Před 4 měsíci

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @abnetmihretu6940
    @abnetmihretu6940 Před 4 měsíci

    my dear sister Abi you're blessed!!

  • @mengistuelema6799
    @mengistuelema6799 Před 4 měsíci

    God bless!!!

  • @melattesfay5337
    @melattesfay5337 Před 4 měsíci

    Amen Amen

  • @lidiyagetahun3
    @lidiyagetahun3 Před 4 měsíci

    I love your songs so much ❤️❤️ more blessings!!

  • @user-qx8mm9rs8z
    @user-qx8mm9rs8z Před 4 měsíci

    Tebareku❤❤❤

  • @selamawitAyalew-cc4kn
    @selamawitAyalew-cc4kn Před 4 měsíci

    Abiguye tebariki

  • @tigistgirma135
    @tigistgirma135 Před 4 měsíci

    አቢጉዬዬዬ

  • @emebetaschalew1
    @emebetaschalew1 Před 4 měsíci

    Bless you sister ❤

  • @Lidyakebede.
    @Lidyakebede. Před 4 měsíci

    Wow ❤❤❤❤

  • @melattesfay5337
    @melattesfay5337 Před 4 měsíci

    Zemensh yebark konjo

  • @user-gp5nu1jv8h
    @user-gp5nu1jv8h Před 4 měsíci

    amen amen

  • @LydiaTsegaye
    @LydiaTsegaye Před 4 měsíci

    Amen❤

  • @giftdejene9800
    @giftdejene9800 Před 4 měsíci

    Tebrak ❤

  • @selamhaile6535
    @selamhaile6535 Před 4 měsíci

    beautiful song

  • @yonasbeyana5812
    @yonasbeyana5812 Před 4 měsíci

    tebarck

  • @haregyosephhagi1051
    @haregyosephhagi1051 Před 4 měsíci

    Haleluyaaaaa

  • @zoaejesus
    @zoaejesus Před 4 měsíci

    abigu bless u ❤❤❤

  • @Milliblackcreativities-pi1ms

  • @user-tt9vo2hv8b
    @user-tt9vo2hv8b Před 4 měsíci

    ❤❤❤