ሀብተ ሰማይ//Habte Semay //Hanna Tekle//Apr 23/2024

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 04. 2024
  • Published Apr 23/2024
    "ሀብተ ሰማይ"//Habte Semay//ሀና ተክሌ//Hanna Tekle
    መስከረም 20/2016
    "የዘላለም ፈጣሪ" የመዝሙር በአል
    Song written By Hanna Tekle
    Live Recording -Kalkidan Demisew
    Studio Recording-Mesfin Densa
    Mixing and Mastering - Elshadai Getahun
    Thanks For Watching. LIKE, SHARE & SUBSCRIBE For More Videos!
    Subscribe Now / @hannatekleofficial
    Copyright ©2024: #HannaTekleOfficial
    Note: unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited!
  • Hudba

Komentáře • 746

  • @HannaTekleOfficial
    @HannaTekleOfficial  Před 2 měsíci +531

    "የእግዚአብሔር ክብር ብርሃን ስለሚሰጣትና "በጉም መብራቷ ስለሆነ፣ ከተማዋ ፀሓይ ወይም ጨረቃ እንዲያበሩላት አያስፈልጋትም።"
    ራእይ 21÷23
    አዲስ ሰማይ አዲስ ምድር
    የብርሃን ሃገር የብርሃን ቅጥር
    ምዕራፍ ተዘግቶ ምዕራፍ ሲጀመር
    አየዋለው ያኔ ውዴን በክብር
    ሲያልፍ ፊተኛው ሰማይ
    ደግሞ እንደገና አዲስ ሰማይ
    ሲያበቃ ይሄኛው ምድር
    ዘላለም አለ የክብር ምድር *2
    ጨለማ ዳግም በማይሰፍንበት
    ጸሃይም ጨረቃም በሌሉበት
    በጉ ብርሃን ነው ያበራል
    ሃገር በክርስቶስ ይደምቃል
    ሀብተ-ሰማይ ጽኑ ተስፋዬ
    የዘለለም መኖርያዬ
    ሀብተ-ሰማዬ የክብር ተስፋዬ
    ከኢየሱስ ጋር ለዘላለም መንገሻዬ
    አይን ያላየው ጆሮም ያልሰማው
    ጌታ ለሚወዱት ያዘጋጀው
    ልብሳቸውን በበጉ ደም ላጠቡ
    የሰፋውን መንገድ ጥለው ለዘለቁ
    ሀብተ-ሰማይ ጽኑ ተስፋዬ
    የዘለለም መኖርያዬ
    ሀብተ-ሰማዬ የክብር ተስፋዬ
    ከኢየሱስ ጋር ለዘላለም መንገሻዬ
    በተስፋ ድንበር በፍቅር ሃገር
    የእምነት ጽናት ምላሽ ሲሰምር
    ሲበሰር የዘላለም ሙሉ ደስታ
    የታመኑት የናፈቁት ለአይን ሲበቃ
    ሀብተ-ሰማይ ጽኑ ተስፋዬ
    ከኢየሱስ ጋር ለዘላለም መኖርያዬ
    ሀብተ-ሰማዬ ጽኑ ተስፋዬ
    ከኢየሱስ ጋር ለዘላለም መንገሻዬ
    ሌት በማያውቀው የቀን ጅረት
    ብርሃን ውሎ ብርሃን ማደር
    ምን አለ ደስታ ምን አለ ውበት
    ከክርስቶስ ጋር ነግሶ እንደማየት
    ሞት በማይገጥመው የህይወት ጅረት
    ድል ከነሱት ጋር ተካፍሎ ርስት
    ምን አለ ውበት ምን አለ ፍስሀ
    እንደመገኘት ከዚህ ክብር ጋር
    ሲያልፍ ፊተኛው ሰማይ
    ደግሞ እንደገና አዲስ ሰማይ
    ሲያበቃ ይሄኛው ምድር
    ዘላለም አለ የክብር ምድር!!!
    “ነገር ግን ጽድቅ የሚኖርባትን አዲስ ሰማይና አዲስ ምድር እንደ ተስፋ ቃሉ እንጠብቃለን።
    ስለዚህ፥ ወዳጆች ሆይ፥ ይህን እየጠበቃችሁ ያለ ነውርና ያለ ነቀፋ ሆናችሁ በሰላም በእርሱ እንድትገኙ ትጉ፥"
    2ኛ ጴጥሮስ 3÷13-14

    • @mesafintteshome1884
      @mesafintteshome1884 Před 2 měsíci +2

      Ameeennn

    • @wondimufikre
      @wondimufikre Před 2 měsíci +2

      Egzbher amilak yibarikish babizu

    • @mromha
      @mromha Před 2 měsíci +2

      Beautiful may I ask what the meaning or definition of habte semay is?

    • @adanechyirga272
      @adanechyirga272 Před 2 měsíci +1

      ሃንዬ ሁሌም በመገለጥ ነውና መልዕክተሸ ተባረኪልኝ!!!!

    • @HaasaaGodoo-ue4py
      @HaasaaGodoo-ue4py Před 2 měsíci +2

      @@mromha it means በ ሰማይ ያለኝ ሃብቴ ማለት ነው

  • @abenezerdereje3982
    @abenezerdereje3982 Před 2 měsíci +168

    ተስፋ ያለው ሰው መሆን ምን ያህል መታደል ነው 😢😢 ❤ መዝሙሩን ስሰማ ለ 10 ደቂቃ ምድር አልነበርኩም

  • @tigisttimotewos4706
    @tigisttimotewos4706 Před 2 měsíci +81

    ናፈቀኝ መንግስተ ሰማይ በጉ ብርሃን በሆነበት መኖር። ፅኑ ተስፋዬ!❤❤

  • @SajinDokile
    @SajinDokile Před 2 měsíci +63

    Am orthodox but I will come soon this church

    • @DMilk270
      @DMilk270 Před měsícem +9

      of course! there is no religion there;
      may he( jesus)help us grow in him and follow his teachings.

    • @amsaleyemer9042
      @amsaleyemer9042 Před 21 dnem +2

      You gonna be so lucky if you spare your life leading into SALVATION prayer. Amen!! Don’t hesitate, take action before it gets darker.
      My prayers are with you!!

    • @Alem-pk9mg
      @Alem-pk9mg Před 20 dny

      Hallelujah

    • @BenyamAmanuel
      @BenyamAmanuel Před 17 dny

      Come and see jesus❤🎉

  • @amiko542
    @amiko542 Před 2 měsíci +55

    የክፍለ ዘመኑ ጀግና የወንጌል አርበኛ!!! በአንቺ ዘመን በመኖሬ እግዚአብሄር ይመስገን:: ሙሉ አለምን ውረሺ, አንቺን ለኛ በረከት ያደረገ ልዑል አምላክ ይባረክ❤❤❤❤❤
    What a heart touching song😢😢😢😢

  • @binisadeba7176
    @binisadeba7176 Před 2 měsíci +102

    የክርስትና መለኪያ ዕምነት 100% የገባሽ ስለእውነተኛ ወንጌል የምትዘምሪ የሰማዩን ምስጢር የተረዳሽ ውድ እህታችን

  • @Tesfanesh
    @Tesfanesh Před 2 měsíci +48

    አይን ያላየው ጆሮም ያልሰማው
    ጌታ ለሚወዱት ያዘጋጀው
    ልብሳቸውን በበጉ ደም ላጠቡ
    የሰፋውን መንገድ ጥለው ለዘለቁ
    ሀብተ-ሰማይ
    ጽኑ ተስፋዬ
    የዘለለም መኖርያዬ
    ሀብተ-ሰማዬ
    የክብር ተስፋዬ
    ከኢየሱስ ጋር ለዘላለም መንገሻዬ
    Can't stop listening !!!!!!!!

  • @bituu126
    @bituu126 Před 2 měsíci +52

    ሃብተ ሰማይ ከኢየሱስ ጋር ለዘላለም መኖሪያዬ

  • @user-ludami7
    @user-ludami7 Před 2 měsíci +47

    ጨለማ ዳግም በማይሰፍነበት
    ፀሐይም ጨረቃም በሌሉበት
    በጉ ብርሃን ነዉ ያበራል
    ሀገር በክርስቶስ ይደምቃል
    ሀብተ ሰማይ ፅኑ ተስፋዬ
    የዘለዓለም መኖርያዬ
    ሀብተ ሰማይ የክብር ተስፋዬ
    ከአየሱስ ጋር ለዘላዓለም መንገሻዬ🙌

  • @bethelmerzuk2917
    @bethelmerzuk2917 Před 2 měsíci +105

    አዲስ ሰማይ አዲስ ምድር
    የብርሃን ሀገር የብርሃን ቅጥር
    ምርአፍ ተዘግቶ ምርአፍ ሲጀመር
    አየዋለው ያኔ በድል በክብር
    ሲያልፍ ፊተኛው ሰማይ
    ደግሞ አንደገና አዲስ ሰማይ
    ሲያበቃ ይሄኛው ምድር
    ዘለዓለም አለ የክብር ምድር (፪x)
    ጨለማ ዳግም በማይሰፍነበት
    ፀሐይም ጨረቃም በሌሉበት
    በጉ ብርሃን ነዉ ያበራል
    ሀገር በክርስቶስ ይደምቃል
    ሀብተ ሰማይ ፅኑ ተስፋዬ
    የዘለዓለም መኖርያዬ
    ሀብተ ሰማይ የክብር ተስፋዬ
    ከአየሱስ ጋር ለዘላዓለም መንገሻዬ
    አይን ያላየው ጆሮም ያልሰማው
    ጌታ ለሚወዱት ያዘጋጀው
    ልብሳቸውን በበጉ ደም ላጠቡ
    የሰፋውን መንገድ ጥለው ለዘለቁ
    ሀብተ ሰማይ ፅኑ ተስፋዬ
    የዘለዓለም መኖርያዬ
    ሀብተ ሰማይ የክብር ተስፋዬ
    ከአየሱስ ጋር ለዘላዓለም መንገሻዬ
    በተስፋ ድንበር በፍቅር ሀገር
    የእምነት ፅናት ምላሽ ሲሰምር
    ሲበሰር የዘለዓለሙ ደስታ
    የታመኑት የናፈቁት ላይም ሲበቃ
    ሀብተ ሰማይ ፅኑ ተስፋዬ
    ከአየሱስ ጋር ለዘላዓለም መኖርያዬ
    ሀብተ ሰማይ ፅኑ ተስፋዬ
    ከአየሱስ ጋር ለዘላዓለም መንገሻዬ
    ሌት በማያውቀው የቀን ጅረት
    ብርሃን ውሎ ብርሃን ማደር
    ምናለ ደስታ ምናለ ውበት
    ከክርስቶስ ጋር ነግሶ አንደማየት
    ሞት በማይገጥመው የህይወት ጅረት
    ድል ከነሱት ጋር ተካፍሎ እርስት
    ምናለ ውበት ምናለ ፍሰሃ
    አንደመገኘት ከዚህ ክብር ጋር
    ሲያልፍ ፊተኛው ሰማይ
    ደግሞ አንደገና አዲስ ሰማይ
    ሲያበቃ ይሄኛው ምድር
    ዘለዓለም አለ የክብር ምድር

  • @FirezerEndale
    @FirezerEndale Před 2 měsíci +23

    ጌታ ምስክር 2005 ጀምሮ የዘማሪት ሀና ዝማሬዎች መስማት የጀመርኩት አሁንም አላቆምኩም ማቆምም አልችልም እህት አለም አሁንም ተባረኪልኝ ብዙ እጠብቃለሁ 🙏

  • @yosephworku13
    @yosephworku13 Před 2 měsíci +25

    ❤❤
    ሌት በማያውቀው የቀን ጅረት
    ሞት በማይገጥመው የህይወት ጅረት
    ድል ከነሱት ጋር ተካፍሎ ርስት
    ምን አለ ውበት ምን አለ ፍሰሃ
    እንደመገኘት ከዚ ክብር ጋር ❤❤❤

  • @samuelmengesha5485
    @samuelmengesha5485 Před 2 měsíci +91

    'የእግዚአብሔር ክብር ብርሃን ስለሚሰጣትና በጉም መብራቷ ስለሆነ፣ ከተማዋ ፀሓይ ወይም ጨረቃ እንዲያበሩላት አያስፈልጋትም። '
    ራእይ 21:23
    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Emblba
    @Emblba Před měsícem +7

    ሃገር በክርስቶስ ይደምቃል , ይባረካል ይህ ቃል ሃገሬ ላይ ይፈፀም

  • @WoyinMamy-jr2bj
    @WoyinMamy-jr2bj Před 2 měsíci +37

    What a voice, very well arranged, fantastically produced.. የጸጋው ባላባትና ያዘጋጁ እጆች ይባረኩ 🙏

  • @MamushSolomon-po9yt
    @MamushSolomon-po9yt Před 2 měsíci +18

    ሀኒቾ በተጠራሽበት ሁሉ ዘው የማትይ መድረክ መርጠሽ የምትቆም ለዘመኑ እውነተኛ አገልጋዮች በብዙ ምሳሌ ነሽ ስሐመዝሙሮችሽ ምን ማለት ይቻላል ብቻ አንቺንና ቤተሰቦችሽን እግዚአብሔር በብዙ ይባርክ ከክፉ ሁሉ ይሰውራችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebayehuzenebe5476
    @abebayehuzenebe5476 Před 2 měsíci +18

    አይን ያላየው ጆሮም ያልሰማው
    ጌታ ለሚወዱት ያዘጋጀው
    ልብሳቸውን በበጉ ደም ላጠቡ
    የሰፋውን መንገድ ጥለው ለዘለቁ
    ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @betelhemabute6434
    @betelhemabute6434 Před 2 měsíci +32

    እግዚአብሔር ይባርክሽ hanichoye የምድራችን በረከት ነሽ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ አንቺ 🙏❤❤❤❤ ጨለማ ዳግም በማይሰፍነበት
    ፀሐይም ጨረቃም በሌሉበት
    በጉ ብርሃን ነዉ ያበራል
    ሀገር በክርስቶስ ይደምቃል
    ሀብተ ሰማይ ፅኑ ተስፋዬ
    የዘለዓለም መኖርያዬ
    ሀብተ ሰማይ የክብር ተስፋዬ
    ከአየሱስ ጋር ለዘላዓለም መንገ

  • @sabamesele9290
    @sabamesele9290 Před 17 dny +4

    ያቺን ቅድስት ቦታለማየት ያብቃን
    እንጸልይ በርታንቁ ቁሞየእግዚአብሔር ወታደሮችዘመኑ ቀርበዋል ዘመኑን ዋጁ ሃሌሉያ አሜን

  • @hopeethiopia3766
    @hopeethiopia3766 Před 2 měsíci +20

    ሃብተ ሰማይ ፅኑ ተስፋዬ
    የዘለዓለም መኖሪያዬ
    ሃብተ ሰማይ ፅኑ ተስፋዬ
    ከኢየሱስ ጋር ለዘለዓለም መንገሻዬ

  • @moltottesfaye7957
    @moltottesfaye7957 Před 2 měsíci +11

    መዝሙሩ የተቀዳበትን ሀገር ያስናፍቃል!! ተባረኪ❤❤❤

  • @fevenyohannes5477
    @fevenyohannes5477 Před 2 měsíci +19

    ሀኒ በእንባ ጨረስኩት አልቻልኩም ተደበላለቀብኝ አንዴ በእንባ አንዴ በደስታ በሳቅ ቀኑን ናፈቅኩ ኢየሱስ🙌❤

  • @Kaleb1988
    @Kaleb1988 Před 2 měsíci +13

    የእግዚአብሔር ልጆች ርስት በሰማይ ነው:: ዘላለማዊ የፀጋ ርስት!! የአዲስ ኪዳን የምህረት ስጦታ!! እህታችን ሃና... ተባረኪ!!

  • @user-oy1ww4kw3k
    @user-oy1ww4kw3k Před 2 měsíci +19

    ሀብተ ሰማይ! ምን ዓይነት መዝሙር ነው! እግዚአብሔር ያክብርሽ ጸጋውንም ያብዛልሽ:: ይህን መዝሙር በሰማው ቁጥር የዚህን ዓለም ቁሸት እረዳለው! አምላኬንም እናፍቃለው! ኢየሱስን ላየው እናፍቃለው! ሀኒ ለእኔም ጽኑ ተስፋዬ ኢየሱስ ነው:: ተባረኪ

  • @tsegabrehanzerihun6896
    @tsegabrehanzerihun6896 Před 2 měsíci +14

    ሀብተ ፡ ሰማይ ፡ ፅኑ ፡ ተስፋዬ
    ከአየሱስ ፡ ጋር ፡ ለዘላለም ፡ መኖርያዬ
    ሀብተ ፡ ሰማይ ፡ ፅኑ ፡ ተስፋዬ
    ከአየሱስ ፡ ጋር ፡ ለዘላለም ፡ መንገሻዬ

  • @turkatoturto4871
    @turkatoturto4871 Před měsícem +4

    የእግዚአብሔርን ታላቅነት በአግባቡ የምታሳይ ግሩም የእግዚአብሔር አገልጋይ ነሽ። ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክ!! ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-iw7ls5ef7h
    @user-iw7ls5ef7h Před 2 měsíci +13

    እግዚሐብሄር ይባርክሽ ቅዱሳን ሁላችንም ልንዘምረው የሚገባ የጊዜው ዝማሬ

  • @MangeeGuye
    @MangeeGuye Před měsícem +3

    Ameneee ameneee my God bless you

  • @officialhenokaddis6421
    @officialhenokaddis6421 Před 2 měsíci +10

    ሀኒዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ❤

  • @hirutendera5181
    @hirutendera5181 Před 2 měsíci +9

    ሀኒዬ በጣም ነው የምወድሽ ተባረኪ ዘመንሽ የለመለመ ይሁን በረከታችን ነሽ❤❤❤❤

  • @KalebBereket-wn7rg
    @KalebBereket-wn7rg Před měsícem +6

    በዚ ጉባኤ የተገኙ ምነኛ ታደሉ😢

  • @SamsonTassew
    @SamsonTassew Před 2 měsíci +5

    አረ ሌላ ክብር ደግሞ እንደገና አቤት ጌታ ሆይ ምንኛ መታደል ነው በዚህ ክብር ውስጥ መጠቅለል፤ እንኳንም ጌታን አወቅሁ፤
    ሃኒዬ አንቺ የእሳት ትንታግ ሆይ፥ ደግሞ እንደገና እርሱን የሰማይ ቤታችንን እንድናፍቅ፥ ሌላ አዲስ የቅድስናን ሕይወት እንድንለማመድ መንገድ ጠራጊ ስላደረግሽ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ።
    አፍሽን ስትከፍቺ አንደበትሽ አሁንም ከዚህ በላይ እርሱን ብቻ ይናገር፤ እርሱን ብቻ እንደተናገርሽ እንዲሁ ዘመንሽ ይለቅ።
    አንቺነትሽን ደብቆ እርሱነቱን በሕይወትሽ ላይ እየገለጠ ያለው ቅዱሰ‍ኡ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ፥ ዳርቻሽን አሁንም ያስፋልሽ።

  • @birtukangmeskel3370
    @birtukangmeskel3370 Před 19 dny +1

    ሃኒዬ ቃል የለኝም በዚህ ፀጋ የባረከሽ ጌታ ይባረክ።አንቺም ታዘሽ ፀጋን ስላካፈልሽን በጣም እናመሰግናለን ተባረኪ!!!

  • @adanegirma476
    @adanegirma476 Před 2 měsíci +6

    ሐና አንቺ የተባረክሽ ነሽ ዘርሽ ይባረክ

  • @betsinunu
    @betsinunu Před 2 měsíci +5

    ንጉስ ሆይ የክብር ተስፋችን ኢየሱስ ተባረክ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AshenafiGrima-cn7hk
    @AshenafiGrima-cn7hk Před měsícem +2

    በመንፈስ ተሞለሁ ምን ያህል ተስፈ ምሰጥ መዝሙር ነዉ ❤
    ደጋግሜ ብሰማም አጠገብኩም

  • @kidameentertainmenthd8789
    @kidameentertainmenthd8789 Před 2 měsíci +12

    ይሔንን መዝሙር ከራሴ ጋር ፀጥ ብዬ እስክሰማው አቤት ጉጉቴ
    አልቻልኩም 🥰❤
    ሀናናናናናናና🙏

  • @engediy
    @engediy Před 2 měsíci +7

    ጌታ እየሱስ ክብሩን ሁሉ አንተ ውሰድ የኔ ጌታ።ሀንዬ ተባረኪ ጌታ እየሱስ ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ ይባርክሽ።

  • @bezawitmesele2989
    @bezawitmesele2989 Před 2 měsíci +2

    ፅኑ ተስፋች እየሱስ ❤❤❤
    ሀንቾ ዘመንሽ ይባረክ

  • @amanuelwolde-nd9wu
    @amanuelwolde-nd9wu Před měsícem +1

    tebareki

  • @samitube7948
    @samitube7948 Před 2 měsíci +8

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ
    በመዝሙሮችሽ ተባርከናል..

  • @fw9fikir
    @fw9fikir Před 2 měsíci +5

    ❤❤❤ኢየሱስ ጌታ ነው❤❤❤

  • @Cherry-ww6ze
    @Cherry-ww6ze Před 2 měsíci +3

    ☁️ሀብተ ሰማይ

  • @jastjast8561
    @jastjast8561 Před 9 hodinami

    በእውነት ሰማይን አሳየሽኝ ናፈኩት

  • @bekatolosawakjira
    @bekatolosawakjira Před 2 měsíci +3

    ጌታ ሆይ ቶሎ ናልን ናፍቀህናል😭

  • @yodithiruy203
    @yodithiruy203 Před 16 hodinami

    እንዴት የተባረክሽ እህት ነሽ የሱስን ማየት ናፈቀኝ

  • @hanamulugeta-go9ps
    @hanamulugeta-go9ps Před měsícem +2

    ማራናታ አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና

  • @UmerKedir-j7h
    @UmerKedir-j7h Před 3 dny

    መጻአፍ ስንገር የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው ጊታ ይባርክሽ ❤❤

  • @user-ro3hi3qw6v
    @user-ro3hi3qw6v Před 2 měsíci +4

    በተስፋ ድንበር በፍቅር ሀገር
    የእምነት ፅናት ምላሽ ሲሰምር
    ሲበሰር የዘለዓለሙ ደስታ
    የታመኑት የናፈቁት ላይም ሲበቃ
    ሀብተ ሰማይ ፅኑ ተስፋዬ
    ከአየሱስ ጋር ለዘላዓለም መኖርያዬ
    ሀብተ ሰማይ ፅኑ ተስፋዬ
    ከአየሱስ ጋር ለዘላዓለም መንገሻዬ🙏🙏😭🙌
    Hanicho tebarekilign 🙏

  • @alexo9476
    @alexo9476 Před 2 měsíci +7

    ያንቺን ዝማሬ ሰምቶ አለመሳካት በጣም በጣም ይከብዳል
    ጌታ ያብዛልሽ ይጨምርልሽ!!

  • @Habtz-ty9zd
    @Habtz-ty9zd Před 2 měsíci +1

    ጽኑ ተስፋ አለኝ አሜን አሜን .....እግዝአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ

  • @user-yc7dc8bp5v
    @user-yc7dc8bp5v Před 2 měsíci +5

    When we let Holy spirit do everything this happen...,Hanna you are blessed

  • @GedionTesfaye-gk3er
    @GedionTesfaye-gk3er Před 2 měsíci +4

    ሀኒዬ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ❤❤

  • @robiijesus8562
    @robiijesus8562 Před 2 měsíci +9

    በህይወቴ ከተገኘሁበት የመዝሙር ኮንሰርት በጣም የተባረኩበት ተባረኪ ሀኒ❤❤

  • @melat_4christ538
    @melat_4christ538 Před 10 dny

    መንፈሱና ሙሽራይቱም፦ ና፡ ይላሉ። የሚሰማም፦ ና፡ ይበል። የተጠማም ይምጣ፥ የወደደም የሕይወትን ውኃ እንዲያው ይውሰድ።
    ይህን የሚመሰክር፦ አዎን፥ በቶሎ እመጣለሁ፡ ይላል። አሜን፥ ጌታ ኢየሱስ ሆይ፥ ና። ራእይ 22፥17-20 አሜን ጌታችን ኢየሱስ ሆይ ና!🙏🙇 ሃኒ ተባረክ❤

  • @saraaemedin1457
    @saraaemedin1457 Před 2 měsíci +2

    አሜን ለዘላለ ከጌታ እየሱስ ጋር እኖራለን

  • @TigistTigist-ue8kx
    @TigistTigist-ue8kx Před 16 dny

    አሜንንን 🙏አሜንንን 🙏አሜንንን 🙏አሜንንን 🙏አሜንንን 🙏አሜንንን

  • @user-cd5rl1ky4q
    @user-cd5rl1ky4q Před 6 dny

    ዘመንሽ ብርክ ይበል! እወድሻለሁ

  • @birukbima1365
    @birukbima1365 Před 2 měsíci +1

    ላንቺ ያለኝ ፍቅር

  • @meseret5776
    @meseret5776 Před 2 měsíci +3

    ጨለማው ደግም በማይሰፍንበት ፀሐይም ጨረቃ በሌሉበት በጉ ብርሃ ነው የበራል ሀገር በክርስቶስ ይደምቃል ሀብተ ሰማይ ፀኑ ተስፋዬ የዘላለም መኖሪያ ሀብተ ሰማይ ፅኑ ተስፋዬ ከእየሱስ ጋር ለዘላለም መገሻዬ🥰🙏🙏🙏🙏

  • @feaaef5243
    @feaaef5243 Před 2 měsíci +3

    ሀናዬ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ በዝማሬ ይሙሌሽ ከዚህ አለም ኮተት የሚያላቅቅ ሰማይን እሚያስናፍቅ እውነተኛ ዝማሬ እወድሻለሁ ጌታ አንችና ቤተሰቦችሽን በደሙ ይሸፍን ይባርክ❤❤❤

  • @noahpaul8390
    @noahpaul8390 Před 2 měsíci +2

    ሀኒዬ ፀጋው ይብዛልሽ ተባርከሽ ለበረከት ሁኚ

  • @girumgezahegn4770
    @girumgezahegn4770 Před 2 měsíci +1

    እየሩሳሌም ❤❤❤❤ አድስቱ ሀገራችንንንን

  • @newjobsinethiopia1175
    @newjobsinethiopia1175 Před měsícem +1

    ሰማይን ያስናፍቃል ፣ መንፈስን ያበረታል፣ ድካምን ያስጥላል ጌታ ሆይ ተባረኪ ተባረኪ

  • @Tcm2ttww7hy
    @Tcm2ttww7hy Před 12 dny

    ድነት የሚገኝበት የእግዚአብሔር ጸጋ ለሰዎች ሁሉ ተገልጦአልና፤ ይህም ጸጋ በኀጢአት መኖርንና ዓለማዊ ምኞትን ክደን፣ በአሁኑ ዘመን ራሳችንን በመግዛት በጽድቅ፣ በእውነተኛ መንፈሳዊ ሕይወት እንድንኖር ያስተምረናል፤ ይህም የተባረከ ተስፋችን የሆነውን የታላቁን የአምላካችንንና የአዳኛችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ በመጠባበቅ ነው፤ እርሱም ከክፋት ሊቤዠን መልካም የሆነውን ለማድረግ የሚተጋውን የእርሱ የሆነውን ሕዝብ ለራሱ ያነጻ ዘንድ ራሱን ስለ እኛ ሰጥቶአል።
    ቲቶ 2:11-14
    አሜን አሜን አሜን የተባረከ ተስፋችን የእግዚአብሔር ልጂ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባረክ
    እግዚአብሔር በብዙ ፀጋ አብዝቶ ይባርክሺ ለትወልድ በረከት ታላቅ ሴት ሀና

  • @saramokonin5966
    @saramokonin5966 Před 8 dny

    ሰማይ ሰማይ የሚሸት መዝሙር
    ሀገሬ ናፈቀኝ። ኢየሱስ ቶሎ ና።

  • @user-vs4fk9sy6v
    @user-vs4fk9sy6v Před 2 měsíci +3

    ድንቅ መዝሙር ነው ከነብሴ የምወደው ዉስጤን በተስፋ የሚሞላ ድንቅ መልክት ያለው መዝሙር ነው ተባረኪ ሃኒ የ አለማቺን ቁጥር 1 ዘማሪ ነሽ ለኔ ከነብሴ አጅግ ነው ምወድሽ ማከብሪሽ ጌታ ከዚህ በላይ ፀጋ ያብዛልሽ... ሀብት ሰማይ ፅኑ ተስፋዬ......

  • @saraworkneh1620
    @saraworkneh1620 Před 2 měsíci +1

    የኔ ቆንጆ ተባረኪ ሰማይ ሀብታችን ስለሆነ ተስፋችን ትልቅ ነው

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Před 2 měsíci +1

    አሜን የዘላለም ተስፋችን ኢየሱስ ሀኒዬ አባባ ኢየሱስ ይባርክሽ ❤

  • @wosensweet7466
    @wosensweet7466 Před 5 dny

    ጌታ ይባርክሽ መንፈሴ እዴት እደታደ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ii4sh7je5u
    @user-ii4sh7je5u Před 2 měsíci +4

    ውይ ሃኒቾዬ ስወድሽ እኮ ይሄን መዝሙር ሰሞኑን በጣም እየሰማሁት 1ቀን መድረክ ላይ እዘምረዋለው ብዬ አሰብኩ❤አንቺ እኮ ብሩክ ነሽ የኢየሱስ ቆንጆና የተወደድሽ ይብዛልሽ ከዚህም በላይ ፀጋውን ያትረፍርፍልሽ እኖድሻለን💕🙏

  • @biniyamfeleke9084
    @biniyamfeleke9084 Před 2 měsíci +5

    A wonderful song that plucked us from the earth in a moment and inters us in to the the sky ....we are blessed Hanicho...may the blesses you...!

  • @thomastesfaye8442
    @thomastesfaye8442 Před 2 měsíci +3

    በረከታችን ነሽ:: እግዚአብሔር የምትዘምሪበትን ዘመን ያብዛልሽ! ፀጋው በጥበብና በአዕምሮ ይብዛልሽ!

  • @enatendiryas1161
    @enatendiryas1161 Před 2 měsíci +2

    ሀብተ ሰማይ!!!❤
    ፅኑ ተስፋዬ!!!❤
    ሃንዬ በብዙ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TemesgenNur
    @TemesgenNur Před 2 měsíci +1

    ሀንቾ ዘመንሽ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jojot.9287
    @jojot.9287 Před měsícem +1

    Wonderful!

  • @Alem-pk9mg
    @Alem-pk9mg Před 14 dny

    Thank you haniya dink ehtachen tebarki

  • @user-ol6cf9nh6u
    @user-ol6cf9nh6u Před měsícem +1

    geta yibarkish ye anchin mazimur ka 12 amet samichalow mazimurishin zamanesh yibark

  • @feaaef5243
    @feaaef5243 Před 2 měsíci +3

    ማቆም አቃተኝ እኮ አንች በረከታችን ነሽ❤

  • @user-gn3ws3cd4n
    @user-gn3ws3cd4n Před 2 měsíci +2

    ተባረኪ በጣም ነው ዝማሬሽ መነፈስን የሚያድሰው ዘመንሽ ይባረክ ደግሞ ረጋ ብለሽነው ምዘምሪው

  • @user-xt6jy2uv2w
    @user-xt6jy2uv2w Před 2 měsíci +2

    Such a beautiful and powerful song!! You can truly feel the presence of God in it. God bless you abundantly for sharing it!!

  • @user-qx9eo6qc1k
    @user-qx9eo6qc1k Před 2 měsíci +2

    ሁፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢 እንዴት እንደናፈቀኝ የኔ ጌታ ❤❤❤ ምንኛ መታደል ነው ግን ለዘላለም ከእየሱስ ጋር መኖር !!!!! አንቺ ድንቅ ሴት ዘመንሽ እንዲው ጌታችንን እያስናፈቅሽን ዘመንሽ ይልቅ ፣ሁፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @retapaulos9674
    @retapaulos9674 Před 2 měsíci +1

    ሀሌሉያ ዋው ዋው ጌታ ሆይ
    ተባረኪ የእኔ ምርጥ

  • @ABBOY41
    @ABBOY41 Před 2 měsíci +1

    She reminded me the purpose of my life
    hannye God bless you ❤

  • @emuTsegaye-xw1ku
    @emuTsegaye-xw1ku Před měsícem +1

    እግዚአብሄር በዚህ መዝሙር ክብር ይበል ደስ ይበለው በኢየሱስ ስም ሀኒዬ አንቺም ነቤተ ሠወችሽ ተባረኪ

  • @lizs4142
    @lizs4142 Před 2 měsíci +1

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ❤❤❤

  • @sarateni
    @sarateni Před 2 měsíci +1

    ሰማይ ሰማይ የሚል መዝሙር ተባረኪ ሀንዬ

  • @ermyastsegaye
    @ermyastsegaye Před měsícem

    አሜን…ጌታ ይመስገን ባለተስፎች ነን🙏😇

  • @yosef_Atnafu
    @yosef_Atnafu Před 2 měsíci +1

    ሲያልፍ ፊተኛው ሰማይ
    .
    .
    ደግሞ እንደገና አዲስ ሰማይ😭💓

  • @johnfeday1394
    @johnfeday1394 Před 2 měsíci +6

    እግዝአብሄር ጨምሮ ይባርክሽ፡ሃኒቾ ብዝማሬዎችሽ ተባርከናል ተጽናንተናል❤

  • @SosinaDabena
    @SosinaDabena Před 25 dny

    ጌታ ዘመንሽን ይባርክ

  • @astergeleta7228
    @astergeleta7228 Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሄር ይባርክሽ❤❤❤❤❤

  • @alemayehunegash6992
    @alemayehunegash6992 Před 2 měsíci

    እግዚሐብሄር አብዝቶ ይባርክሽ

  • @lizs4142
    @lizs4142 Před 2 měsíci +1

    ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ ❤ እደርሳለሁ ❤

  • @AbegazShiota-v5b
    @AbegazShiota-v5b Před dnem

    Hanicho you are so blessed

  • @andinetashenafi4934
    @andinetashenafi4934 Před měsícem +1

    "ዐይን ያላየሁ ጆሮም ያልሰማው እግዚአብሔር ለሚወዱት ያዘጋጀው " መንግስተ ሰማይ

  • @behayilumeshesha3874
    @behayilumeshesha3874 Před 2 měsíci +1

    አሜን ከዚህም የበለጠ ለበረከት ያድርግሽ

  • @amsaleyemer9042
    @amsaleyemer9042 Před 2 měsíci +4

    GOD anointed you to sing the GLORY of His Kingdom. Continue to sing what you’re called to sing which leads all Christians to bow down on our knees for prayer. I would like to Bless also those who participated in conducting the music and ALL who accompanied in composing the music. AMEN ❤AND AMEN HALLELUJAH!!!

  • @YiseJ
    @YiseJ Před měsícem +1

    ለአንዳንዶች የምዘገይ እንደምመስላቸው ጌታ ኢየሱስ ስለ ተስፋ ቃሉ አይዘገይም በእርግጥ ይመጣል❤❤❤❤❤ ኢየሱስ ያድናል

  • @sarondesta1028
    @sarondesta1028 Před 2 měsíci

    😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤kal yelegnm