"ተመስገን"//Temesgen//ሃና ተክሌ//Hanna Tekle//Novem27, 2023

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 11. 2023
  • Published Nov'27 2023
    "ተመስገን"//Temesgen//ሀና ተክሌ//Hanna Tekle
    መስከረም 20/2016
    "የዘላለም ፈጣሪ" የመዝሙር በአል
    Song written By Hanna Tekle
    Live Recording -Kalkidan Demisew
    Studio Recording-Mesfin Densa
    Mixing and Mastering - (YB)Yabets Yimer)
    Thanks For Watching. LIKE, SHARE & SUBSCRIBE For More Videos!
    Subscribe Now / @hannatekleofficial
    Copyright ©2023: #HannaTekleOfficial
    Note: unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited!
  • Hudba

Komentáře • 807

  • @HannaTekleOfficial
    @HannaTekleOfficial  Před 7 měsíci +705

    እግዚአብሔር ረዳኝ እግዚአብሔር አሰበኝ
    በየደረስኩበት ስራው መዝሙር ሆነኝ!
    "ምስጋና የሚሠዋ ያከብረኛል!!! የእግዚአብሔርን ማዳን ለእርሱ የማሳይበት መንገድ ከዚያ አለ።"
    መዝሙር 50:23

    • @meklittilahun4693
      @meklittilahun4693 Před 7 měsíci +7

      ፀጋ ይብዛልሽ አሁንም 🙏
      እወድሻለሁ😍

    • @eyerusalemfilmon1631
      @eyerusalemfilmon1631 Před 7 měsíci +3

      Tebarek hancho 🙏❤️

    • @linatesfaye8364
      @linatesfaye8364 Před 7 měsíci +3

      Haniye our blessing thanks this my time to say temsgen 🎉🎉🎉🎉🎉

    • @dinaabebe1954
      @dinaabebe1954 Před 7 měsíci +1

      ❤❤❤❤❤❤

    • @wondimufikre
      @wondimufikre Před 7 měsíci +3

      ሀራ ገናና ይሰከልሸል ኳየር ትዝ አለኝ

  • @getayawekal
    @getayawekal Před 7 měsíci +254

    እህታችን ሃና ጌታ የሱሰ ይባርክሽ ። እንዴት የሚባረክ ነው ? ሁሉም ነገር ቅንብርብር ያለ ፣ ሩቅ ላለነውም የመንፈሱ ህልውና ደርሶናል። አንቺን እና ቤተሰብሽን ፣ በዚህም ሰራ ላይ አብረውሽ የቆሙትን ሁሉ ጌታ ይባርካችሁ። እባክሽ ሌሎቹንም ዝማሬዎች ሳይዘገይ ልቀቁልን። ተባረኪ

    • @destagezahegn2396
      @destagezahegn2396 Před 7 měsíci +5

      Ewdachiwlehu ❤❤❤❤

    • @MsaleGirma-cs4tv
      @MsaleGirma-cs4tv Před 7 měsíci +4

      ከይቅርታ ጋር የሱስ ሳይሆን ኢየሱስ በሚለው ይስተካከል

    • @dawitchali5463
      @dawitchali5463 Před 6 měsíci +1

      Hana love it is a good song

    • @BlueSky-zn8wp
      @BlueSky-zn8wp Před 3 měsíci

      የሱስ ማነው

    • @user-nm7vn4px7o
      @user-nm7vn4px7o Před 2 měsíci

      ​​@@MsaleGirma-cs4tvwanawu mn malet endefelege gilitsi nw.....

  • @samuelteshale3962
    @samuelteshale3962 Před 7 měsíci +43

    ኦርቶዶክስ ነኝ,,ግን መዝሙርሽን ስሰማ ሁሌም ውስጤ በምስጋና በምስጋና ይሞላል..ከምንም በላይ ደግሞ የአገልጋይነት እንጂ,,የታይታ ወይም የግለሰቦች መጠቀሚያ መንፈስ እና ስብዕና ስለሌለሽ በጣም አከብርሻለሁ..እግዚሐብሔር ይባርክሽ።

    • @yaholhaileyesus9122
      @yaholhaileyesus9122 Před 2 měsíci +1

      እግዚአብሔር አምላክ በልጁ በክርስቶስ አማካኝነት ልክ እንደ ባለጠግነቱ ና እንደ ቸርነቱ ብዛት ለሁሉም ጸጋዉን ስሰጥ አልሰሰተም። በርግጥ ይህ መንፈስ ያደረበት ሰው ስሳሳት ማየት ቢከብድም እኛ ግን ክርስቶስን እና የጸጋዉ ባለቤት አልፈን ማይት መቻል አለብን ።ወንድም ።

    • @tamiratgalana
      @tamiratgalana Před 2 dny

      አልፈን ማየት ችግር የለብንም ነገር ግን መሠውያን እግዚአብሔር ይቀበል ይሁን እኛን ኀጥኣንን የምያስጠላ ለዘላለም ቅዱስ የሆነውን እንደት እንደምያስጠላ ታዉቃለ መቸም በስህተት ጠበቃ አትሁን 🥰🥰🥰🥰

  • @christianmezmur5983
    @christianmezmur5983 Před 7 měsíci +41

    የተወድሽ እህታችን ሀኒቾ ለዚህ የከበረ የዝማሬ አገልግሎት የጠራሽ እግዚአብሔር ይመስገን፣
    ዘመን የማይሽራቸዉ ሁሌ ተደምጠዉ የማይጠገቡ ዝማሬዎችሽ መቼም የማይሰለቹ ናቸዉ።
    ክብሩ ለፀጋዉ ባለቤት ይሁን።

  • @BunaNa-tk7cr
    @BunaNa-tk7cr Před 7 měsíci +35

    ኘሮቴስታንት አይደለሁም መዝሙሮችሽን ግን ብዙ አዳምጣለሁ ... በተለይ ፈላጊዬ ሚለውን መዝሙር እጅግ ምወደው ዝማሬ ነው ... ምስጋና ብቻም አይደል ትልቅ መልእክት ..ትልቅ ቅኔ ይዟል...
    ሌሎችም ዝማሬዎችሽ እንደዛው , ተባረኪ

  • @TsegaEndale
    @TsegaEndale Před 7 měsíci +44

    አሜን ! ጌታችን መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ብዙ ምስጋና ይገባሀል ! ታርደሀልና ፣ ሞተሀልና ከነገድ ከቋንቋ ህዝቦችን ለአባትህ መንገስት ዋጅተሀልና !!! ተመስገን !ተመስገን ! ተመስገን ! አሜን ለዘላለም

  • @beki_eafha
    @beki_eafha Před 7 měsíci +46

    ረድቶሻል በደንብ ረድቶሻል የኔ እናት!❤ ተባረኪልኝ

  • @YordanosAdise
    @YordanosAdise Před 7 měsíci +19

    ተመስገን
    ተመስገን
    ተመስገን
    ተመስገን
    ተመስገን
    ተመስገን
    ተመስገን
    ተመስገን
    ተመስገን
    ተመስገን
    ተመስገን
    ተመስገን
    ተመስገን
    ተመስገን
    ተመስገን
    ተመስገን
    ተመስገን
    ኢየሱስ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @girumtesfaye
    @girumtesfaye Před 7 měsíci +37

    እልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልል
    ኢየሱስ ብቻውን ከበረ! 👏👏👏❤❤❤

  • @myflavor228
    @myflavor228 Před 7 měsíci +23

    ረፍዷል ለሰው እንጂ እኮ አንተን ማን ይልሃል።
    መሽቷል ለሰው እንጂ እኮ አንተን ማን ይልሃል
    ❤❤❤🙏 እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ ...ይባርክሽ!

  • @pastorbinyamwaleministry5292
    @pastorbinyamwaleministry5292 Před 7 měsíci +15

    መዝሙረ ዳዊት 79
    13፤ እኛ ሕዝብህ ግን፥ የማሰማርያህም በጎች፥
    ለዘላለም እናመሰግንሃለን፤
    ለልጅ ልጅም ምስጋናህን እንናገራለን።

    • @tigstualemu9068
      @tigstualemu9068 Před 7 měsíci

      weyine በስመ አብብብብብ❤❤❤❤❤

  • @eftahizkiel1885
    @eftahizkiel1885 Před 4 měsíci +6

    What a blessing song
    ረፍዷል ለሰው እንጂ እኮ አንተን ማን ይልሃል።
    መሽቷል ለሰው እንጂ እኮ አንተን ማን ይልሃል
    ተመስገን
    ተመስገን
    ተመስገን
    ተመስገን
    ተመስገን
    ተመስገን
    ተመስገን
    ተመስገን
    ተመስገን
    ተመስገን
    ተመስገን
    ተመስገን
    ተመስገን
    ተመስገን
    ተመስገን
    ተመስገን
    ተመስገን

  • @tsegayems
    @tsegayems Před 7 měsíci +17

    በህይወቴ በጣም ሀሴት ካደረኩባቸው ቀናት አንዱ በዚህ ዕለት ከአንቺ ጋር ጌታን በማምለኬ ነው።
    በእውነት ዕድለኛ ሰው ነኝ፥
    ሃኒቾ በረከታችን ነሽ፥

  • @TihunbekeleWushu
    @TihunbekeleWushu Před 7 měsíci +17

    YEESSS የታረደው በግ ኃይልና ባለ ጠግነት ጥበብም ብርታትም ክብርም ምስጋናም በረከትም ሊቀበል ይገባዋል😇😇😇😇

  • @user-vs4fk9sy6v
    @user-vs4fk9sy6v Před 7 měsíci +20

    ባንቺ መዝሙር እኮ ነፍስ አይቀርልኝም አንቺን የሰጠን ጌታ ይመስገን ተባረኪ። ስላንቺ የፀጋው ባለቤት ይመስገን እወድቻለው

  • @er.prophetabelahavatv6187
    @er.prophetabelahavatv6187 Před 7 měsíci +33

    ምን አይነት ቀን ምን አይነት አምልኮ የእግዚአብሔር ስም ለዘለላለም ይባረክክ ❤❤❤ሀንዪ ስጦታችን ነሽ 😊😊😊 እንዴት መባረክ ነው ተመስገን የናዝሬቱ ኢየሱስ❤

  • @albeneabraham8281
    @albeneabraham8281 Před 7 měsíci +63

    Every single moment I hear this song, whether in audio or on stage, I’m in tears! It’s a reflection of what God has done in my life. Hani I thank God for you. You’re a great blessing for us. Zerochish yibareku!

    • @atibekele9117
      @atibekele9117 Před 7 měsíci +4

      አሜን ዘረሽ ተባርኮ ይቅር የኛ ስጦታ ነሽ እንደተወደድሽ ተከብረሽ እሩጫሽን ጨርሽ

    • @ytube4132
      @ytube4132 Před 7 měsíci +1

      Exactly the same feeling with me! Egzaber yasibala , also this song exactly touches this feeling and spirit

  • @mignottesfaye1
    @mignottesfaye1 Před 7 měsíci +7

    የደስታዬ ቀኑ ባለቤት ብቻህን ታይበት ይህን ነው ምለው
    ተመስገን 🙌❤❤

  • @Marcy-77999
    @Marcy-77999 Před 2 dny +1

    አሜን ይገባሃል ተመስገን የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ!!! 🙌

  • @MentuMota
    @MentuMota Před 2 měsíci +4

    እንዴት ያለ ድንቅ ዝማሬ ነው እግ/ር የምትዘምሪበትን እድሜ ይጨምርልሽ ለበረከት ሁኚ እወድሻለሁ ሀና

  • @selasgosaye1789
    @selasgosaye1789 Před 7 měsíci +3

    ለቤተክርስቲያን በረከት ለክርስቶስ ክብር የተሰጠሽ ልዬ እህታችንን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ
    በበጉ ሰርግ ላይ እስክንገናኝ ✍️✍️✍️)🙏🙏🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼

  • @Your_channel94
    @Your_channel94 Před 7 měsíci +11

    😭😭😭 Haniyee ተባረኪልኝ አሁን ባለሁበት ሁኔታ ይሄ ዝማሬ የእግዚአብሔር ድምፅ ነው የሆነልኝ 😭😭 እግዚአብሔርን ስላንቺ አመሰግነዋለሁ!! Thank you sister

  • @Firezerstudy-nn4hz
    @Firezerstudy-nn4hz Před 7 měsíci +10

    በዚቦታ የነበሩ ሰዎች ግን በጣም እድለኞች ናቸው ❤ በጣየም የምወደው መዝሙር በዚመልኩ... ብቻ እግዚአብሔር ከዚ በላይ ለብዙዎች ያትረፍርፍሽ በጣም ነው ምወድሽ❤❤ ፣ በመዝሙሮችሽ ሁሉ ሁልጊዜ እንደተባረክን ነው አንቺንም ጌታ ይባርክሽ።

  • @nebiyutesfaye3620
    @nebiyutesfaye3620 Před 7 měsíci +33

    It is nice to see young generation worshipping God in this way, specially without holding and recording with their phone. God bless you Hanicho, you're our blessing.

    • @shifehassan7428
      @shifehassan7428 Před 7 měsíci

      😢😊😮😊😂😊😢😊😊😊😅wi

  • @SimretTeshale
    @SimretTeshale Před 7 měsíci +5

    ሀናዬ ብርክ በይልኝ! ጌታ እየተጠቀመብሽ ስለሆነ ጌታ ክብሩን ይውሰድ

  • @lemlemshemsu5195
    @lemlemshemsu5195 Před 7 měsíci +5

    ኡፍ ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን በሙሉ እንዲ እርጥብ ያርገው በመንፈሱ ረስርሺ ማቆም አልቻልኩም ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Pit-rz8by
    @Pit-rz8by Před 7 měsíci +5

    ክብር ሁሉ ታረደው በግ ❤ለጌታ እየሱስ ይሁን ላዳነን ተመስገን ሐኒዬ ያከበርሽውጌታ ለዘላለም ይክበርብሽ ❤

  • @abiy.xat.ly_015b
    @abiy.xat.ly_015b Před 7 měsíci +4

    በምድረ በዳ ያንች ዝማረ አባት ዘመድ ዎንድም ኢና ጉዋደኛ ሆኖኝ ነው ያሳለፍኩት ተባረኪሊኝ.። አንተ አይደለሂም ዎይ ውውውውውውውውውው ፤ ዘላለምሽ ይባረክ

  • @samiyemane8136
    @samiyemane8136 Před 7 měsíci +8

    በዛ መዝሙር ኣብ ብዙሕ ኣጋጣሚታት ንኣምላኽ ኣመስጊንናዪ። መመሊስኪ ዘምሪ፡ ክብሪ ንኣምላኽ። ሕጂ'ውን ዘመንኪ ይለምልም።

  • @gemechisabeyaa
    @gemechisabeyaa Před 6 měsíci +4

    Nama gara faarfannaatti na fide❤.
    Haannan Faarfattuu eebbifamtuu waaqayyo addunyaa kanaaf kenneedha.
    Hannaa waaqayyo umurii kee haa dheeressu.
    Waaqayyo bara kee haa eebbisu.
    Bara kee guutuu faarfannaan nu eebisi.
    Baayyeen si jaaladha.❤
    Baayyeen si kabaja.🙏
    Barri kee hafe faarfannaa kee waliin haa ta'u.🥰
    EEBBIFAMI.

  • @NatnaelTesfahun-gz1dc
    @NatnaelTesfahun-gz1dc Před 7 měsíci +14

    When she said 'ይገባሀል,' tears well up in my eyes.😢😢❤❤❤

  • @natnaelkassahun8111
    @natnaelkassahun8111 Před měsícem +2

    አሜን 🎉እሜን😢ይገባሐል

  • @abigailsolomon8803
    @abigailsolomon8803 Před 7 měsíci +7

    እሰይ! እሰይ! እሰይ!
    ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ምስጋና ይገባሃል::!

  • @eyerusalemfilmon1631
    @eyerusalemfilmon1631 Před 7 měsíci +5

    Hancho..... our blessings ❤️❤️❤️

  • @user-eq4fn4cv7b
    @user-eq4fn4cv7b Před 24 dny +1

    እግዚአብሔር በደን የረዳኝ ያገዘኝ ሰው ነኝ ስሙ ከፍ ከፍ ይበል ስሙ ከፍ ከፍ ይበል

  • @MillionTekeste-uo5tn
    @MillionTekeste-uo5tn Před 7 měsíci +3

    Yes የደስታ ምንጭ ከፍ ይበል amen 🙏

  • @EThiopiaChristianSongsRC
    @EThiopiaChristianSongsRC Před 6 měsíci +4

    የተባረክሽ ❤ረጋ ያልሽ ❤ ስጦታችን ነሽ ደሞ ምሳሌ ነሽ እንዳንቺ አይነት ትዉልድ ይብዛ

  • @adisu2022
    @adisu2022 Před 6 měsíci +2

    የተወድሽ እህታችን ሀኒቾ ለዚህ የከበረ የዝማሬ አገልግሎት የጠራሽ እግዚአብሔር ይመስገን፣

  • @Amentube1976
    @Amentube1976 Před 7 měsíci +4

    አቦ ዘመንሽ ይባረክ ሥራዬ መዝሙር ሆኗል ብለሽ እንደዘመርሽ ዘር ማንዘርሽ በጌታ ቤት እንደዘመሩ ይጨርሱ ተባረክ ውድድድ በጌታ ተመስገን ጌታሆይ ❤❤👏👏👏👏👏👏

  • @zenebetesfaye2217
    @zenebetesfaye2217 Před 7 měsíci +5

    አዎን አዎን አዎን ተመስገን ተመስገን ሊባል ይገባዋል ክብር ሁሉ ለሱ ለአምላካችን ይሁን:: ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን::ሀሌሉያ!!!

  • @user-gr9rn2ef2b
    @user-gr9rn2ef2b Před 5 měsíci +2

    እህታችን ጌታ ይባርክሽ የጌታ ፀጋዬ ይብዛልሽ!!!
    ዝማሬውን ለአንቺ የሰጠሽ አምላክ ይባረክ!!!!
    እንወድሻለን

  • @bishoptadeleadugna
    @bishoptadeleadugna Před 3 měsíci +2

    አንቺ የወንጌል ጀግና ዘመንሽ በጸጋው ተዋጂቶ ይለቅ ክፉ አያግኝሽ እውነት እጸልልሻለሁ

  • @zeritumengistuzd8703
    @zeritumengistuzd8703 Před 7 měsíci +3

    ሀንዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም አወድሻለሁ:: በረከታችን ነሽ ብዚልኝ ♥️

  • @mesfinyohannes7952
    @mesfinyohannes7952 Před 2 měsíci +2

    የኔ ልዕልት ጌታ ፀጋዉን አፍሶብሻል አሁንም ይጨምርልሽ!!!!

  • @yaredfekede4476
    @yaredfekede4476 Před 7 měsíci +5

    አዎ ይገባሃል እየሱስ ❤
    ይገባሃል

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji Před 7 měsíci +5

    አሜንንንንንንንን ይገባሃል ይገባሃል ክብር ምስጋና ለዘላለም ለአዳኛችን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ አሜንንንንን !!! ተባረክልኝ ይብዛልሺ

  • @ElsabetMathewosOfficial
    @ElsabetMathewosOfficial Před 7 měsíci +8

    አሜን! ለጌታዬ አይረፍድ አይመሽበትም!😊
    ሀኒዬ የተባረክሽ ነሽ! የተለየ የምስጋና መስዋዕት ነው ተባረኩበት🙏 ብሩክ ነሽ እሰይ!!!❤

  • @ayelehuka592
    @ayelehuka592 Před 7 měsíci +7

    እልልልልል፣ እልልልልልል፣ እልልልልልልልል፤ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ተባረክ፣ ተመስገን/4 x / ተመስገን / 4x /
    ሃኒዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ፤ ፀጋውን ያብዛልሽ::
    ❤ሃሌሉያ፤ ሃሌሉያ ፤ ሃሌሉያ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉.

  • @genetendalew4040
    @genetendalew4040 Před 7 měsíci +2

    ያባቴ ልጅ ስልሽ ያማላፍርብሽ ዘመንሽ ይለምልም በእጥፍ ቅባት ይግለጥሽ❤❤

  • @kifileadana5383
    @kifileadana5383 Před 6 měsíci +2

    Elilililiiiii....ሀንቾ የኛ በርከታችን ነሽ ተባርክልኝ የሙዝቃ ባንዶች ታባረኩልኝ ጉባኤ ተባርካቹሀል።

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Před 5 měsíci +2

    እልልልልልልል አለባበሰ አዘማመር ዋዉ መንፈሰ ቅዱሰ የወረሰሽ እህቴ ብርክ በይ።

  • @MilkiasDC
    @MilkiasDC Před 7 měsíci +2

    እውነቱን ነው እግዚአብሔር ያገዘኝ ብዙ ነውና እህቴ ሃንቾ እግዚአብሔር ይባርክሽ እጅግ በጣም ተባርክያለሁና

  • @user-co4vf5rn6k
    @user-co4vf5rn6k Před 6 měsíci +2

    አሜን እህቴ በጣም ጌታ ይባርክሺ በህይወቴ ነብሴን ይባረከኝ መዝሙሮቺ ናቼው !!

  • @Mirahtu
    @Mirahtu Před 7 měsíci +2

    ስለ አንቺ እግዚአብሔር ይመስገን ሃን🙏❤❤❤

  • @MatiasBezu-si5cc
    @MatiasBezu-si5cc Před 7 měsíci +3

    እግዚአብሔር ዕርዳታ ጥበቃ እንዴት ብዙ ነዉ

  • @Zablonayele
    @Zablonayele Před 7 měsíci +9

    Unforgettable day ✨🔥 bless u haniye 🙌🙏

  • @AsterYonas-ef2jv
    @AsterYonas-ef2jv Před 5 měsíci +2

    Hanicho የጸጋው ባለበት ጌታ ይባረክ! የእውነት በጣም ነው ምወድሽ!💞🙏

  • @christianMedia7548
    @christianMedia7548 Před 7 měsíci +5

    እግዚአብሔር ረዳኝ እግዚአብሔር አሰበኝ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @rollnati
    @rollnati Před 7 měsíci +2

    አሜን ይገባሃል:: ታርደሀልና ከነገድና ከቋንቋ ዋጅተህ ለአምላክህና ለአባትህ መንግስት ካህናት አድርገህናልና!🙏🙏🙏

  • @praiseyo3454
    @praiseyo3454 Před 6 měsíci +2

    የሚገርም cool የሆነ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለብሽ ዘማሪ ነሽ ሀኒዬ Love You👌🏼🫶

  • @tkelias8019
    @tkelias8019 Před 6 měsíci +3

    ሀኒዬ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ መዝሙሮችሽን ሁሌም እባረክባቸዋለሁ ዘመንሽ፣ቤተሰብሽን እግዚአብሔር ይባርክ

  • @rahelwendwesenofficial
    @rahelwendwesenofficial Před 7 měsíci +7

    🔥🔥🔥ይገባሃል ኢየሱስ
    ሀኒዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ 🙏

  • @dambe.g.chakiso
    @dambe.g.chakiso Před 7 měsíci +3

    Hancho geta ይበርሽ በጠም ተበርከናል ከልጅነቴ ጀምሮ በመዝሙሮችሽ በጠም ስበረክ ነበረ ያደኩት በጌታ ፍቅር በጠም እወድቨለው የኔ ተለቅ እህት ❤❤

  • @adulojumayokun3658
    @adulojumayokun3658 Před 7 měsíci +4

    አንቼ አንዬ የተለየ የአምልኮ መንፈስ አለብሽ ስለዚ ዝማሬሽ ሁሉ ሕይወቴን ይዳስሳል ተባረኪልኝ ፀጋ ይብዛልሽ

  • @kameth423
    @kameth423 Před 7 měsíci +3

    በጌታ ምን አይነት በረከት ነሽ ግን😍🙌ዋው ጌታ ይባረክ❤

  • @abrhamtrabo8461
    @abrhamtrabo8461 Před 2 měsíci +1

    ሀና በሕይወቴ ዘመኔ በጣም የሚገርም ቅኔ እግ/ር የማይበት መንገድ ነው መዝሙሮችሽ በጣም እወድሻለሁ ተባረኪልኝ

  • @manedanchiasike4580
    @manedanchiasike4580 Před 7 měsíci +4

    ሀኒዬ ዘመንሽ ይባረክ ❤❤❤❤❤

  • @yegrace831
    @yegrace831 Před 7 měsíci +8

    This song reminds me of my wedding day 8 years ago...there is no one like jesus!

  • @home_of_audio_bible
    @home_of_audio_bible Před 7 měsíci +4

    ሁሌም ክብር ለተገባውና ለሚገባው ይሁንለት!
    መቼም! መቼም ቢሆን የእርሱን ክብር ለመውሰድ የሚቋምጥ እስካይኖር!!

  • @lidettsegaye6034
    @lidettsegaye6034 Před 8 hodinami

    ሀናዬ ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርከው ውድ ስጦታችን ነሽ ተባርከሽ ለበረከት ሁኚ እቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rich-and-Star
    @Rich-and-Star Před 7 měsíci +5

    ሀንቾ በረከታችን በሌላ ክብር አረሰረስሽን! ህይወትሽ እንድህ ይረስርስ! እንወድሻለን!እናከብርሽለን! ተባርከሻል!!!! ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ለቤቱ ክብር አንጠፍጥፎ ይጠቀምብሽ!
    በረከታችን ነሽ!

  • @dinolaguyola
    @dinolaguyola Před 7 měsíci +3

    Hanicho❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @Messi_goat1014
    @Messi_goat1014 Před 7 měsíci +3

    ሃኒዬ እግዚአብሔር እንቺንና ቤተሰብሽን ይባርክ። በጣም ነው ምወድሽ❤

  • @mathewshaibu8879
    @mathewshaibu8879 Před 2 měsíci +3

    ❤❤❤❤❤ from Nigeria

  • @kalkidanJohn316Believ
    @kalkidanJohn316Believ Před 7 měsíci +3

    ጌታ ይባርክሽ ሀኒቾ ሌላ ምን እላለሁ ። ህዝቡን በታማኝነት እንዳገለገልሽ ጌታ በታማኝነቱ ያስደንቀሽ❤❤❤

  • @kidistjomole7252
    @kidistjomole7252 Před 7 měsíci +6

    ይገባሀል የእኔ ኢየሱስ ይገባሀል🙏🙏🙇🙇❤😢

  • @nurittesfaye997
    @nurittesfaye997 Před 2 měsíci +1

    Silezeh zemare Kibere le Eyesus Yehun!! Hanicho tebareki

  • @kedisinaleegziabiher3125
    @kedisinaleegziabiher3125 Před 7 měsíci +3

    እህታችን ሀና እኮ ልዩ ነሽ ወድ በረከታችን ነሽ አገልግሎትሽ ለሰው መሰናክል የሌለበት እንደ ሌሎል በጭስ ያልታጀበ በእውነተኛ በእግዚአብሔር ደመና ክበር የታጀበው ነው ለብዙዎች መልካም ምሳሌ ነሽ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ❤🙌

  • @girumalemneh1828
    @girumalemneh1828 Před měsícem +1

    የሚያፁናኑ መዝሙሮች ጌታ ይባርክሸ ሃኒ ይመስገን ጌታ

  • @mihretwondafrash
    @mihretwondafrash Před 7 měsíci +2

    ሃንዬ ውድ ስጦታችን ተባረኪልን፡፡ሁሌም አዲስና ህያው ከሆነው ዘላለማዊ ምንጭ እየቀዳሽ የኛን ነፈሰ አረስረሽ ክብርን ደግሞ ለባለቤቱ ስጠሽ ተባረኪልን ቤትሽ ፣ ትዳርሽ ፣ ልጆችሽ ሁሉ ቅኔ በተቀኘሽለት ሃያልና ፣ብርቱ ጌታ ስም ይጠበቁ ፡፡ አሜን

  • @Luwalawi
    @Luwalawi Před 7 měsíci +3

    ሀኒዬ ምን እንደምልሽ አላውቅ ብዙ ጊዜ ማስተዋል ያጣውባቸውን ቀኖች መዝሙሮችሽ ማስተዋል ሆነውኛል ስደክም አጋዦቼ ነበሩ ስሰበር እንኳን ወጌሻዎቼ ነበሩ ሀና እግዚአብሔር ዘመንሽን ሁሉ በደስታ ይሙላልሽ ከከፍታሽ አትውረጂ ባለቤትሽን እና ልጆችሽን እግዚአብሔር በደሙ ይሸፍንልሽ

  • @RobelTaeme-xu2kq
    @RobelTaeme-xu2kq Před 4 měsíci +1

    ምን ዐይነት የታደልሽ ሴት ነሽ no explanation እንዳስከበርሽ ያክብርሽ ጌታ❤ ብሩክ ነሽ

  • @ruthc7527
    @ruthc7527 Před 7 měsíci +2

    እንዳንቺ ያሉ እህት እና ወንድሞች በጌታ ስላሉኝ ደስ ይለኛል ጌታ ስሙ ይክበር አሜን !!!! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigesttadiwose8798
    @tigesttadiwose8798 Před 7 měsíci +2

    ድምቀታቻን ክብራችን ረዳታችን ይገባሃል አንተ ብቻ ታይ ሀንቾ ተባረኪ❤❤❤

  • @abiy.xat.ly_015b
    @abiy.xat.ly_015b Před 7 měsíci +2

    ውውውው ይህንን መዝሙር ከ ነፍሰ የምዎደኝ አባተን 2ትኛ አመት ዩንቨርሲትይ ተማርይ ሆኘ ዪንን መዝሙር ኢየሰማዉ ከ 40 ምንጭ ባሂር ዳር የሀድኩበቲና ኢስከአሁን ነፍሰ የኮመበት ነው ተመስገን

  • @birukgetaneh6153
    @birukgetaneh6153 Před 7 měsíci +2

    እንግዲህ ምን እንላለን። ሰማያዊውን ዝማሬ እዚህ ጀመርነው። ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች..ከማሁ በምድር።
    ሀናዬ ተባረኪ፣ ሙዚቀኞቹም ድንቅ ነው።

  • @BereketMoges639
    @BereketMoges639 Před 12 dny +1

    Eyesus masferarate difrete dimkete hallelujah

  • @Abeniuser-ek8oo3jw4q
    @Abeniuser-ek8oo3jw4q Před 7 měsíci +1

    ተባረኪ

  • @barkoteshetu-ly2jt
    @barkoteshetu-ly2jt Před 7 měsíci +12

    Thank you for your inspiring leadership in worship. Your dedication and the way you conduct yourself, not just in your words but also in your attire, truly carry the spirit of Christian worship. Bless you, Hani

  • @menenkitchen
    @menenkitchen Před 7 měsíci +8

    I Thank Lord for you, your worship songs is amazing. God bless you 🙏🏻👏🏽👏🏽
    13 Who is a wise man and endued with knowledge among you? let him shew out of a good conversation his works with meekness of wisdom.
    -------------------- James 3-13

  • @user-vq3gf6yv8c
    @user-vq3gf6yv8c Před 6 měsíci +2

    Tileyalesh eko yene enat❤❤❤❤

  • @tametashe7223
    @tametashe7223 Před 7 měsíci +2

    hanicoya kalat yelengm beka lenga bereketacen nes enwedeshalen

  • @getachewkassahun6876
    @getachewkassahun6876 Před 7 měsíci +6

    አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው ❤

  • @user-lm3km1wd5y
    @user-lm3km1wd5y Před 7 měsíci +3

    ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏📖❤️❤️❤️❤️❤️

  • @KokiMule
    @KokiMule Před 7 měsíci +1

    Yene konjo zemensh tebarkol hiwetsh betesebsh yanchiw yehone hulu. We love u our blessings.❤️❤️❤️❤️🙏🙏

  • @EBMT
    @EBMT Před 7 měsíci +16

    Amen Jesus is Lord. Tebarki ❤

  • @user-tv5fx5gy6w
    @user-tv5fx5gy6w Před 7 měsíci +4

    ብቻህን ታይበት ኢየሱሴ በህይወቴ !

  • @user-fp1ej8ld3w
    @user-fp1ej8ld3w Před 7 měsíci +9

    Aww Ethiopian music is So good Praise God 🎉!

  • @mezgebufita9746
    @mezgebufita9746 Před 7 měsíci +12

    ብርክ በሉ ሁላችሁም ለበረከት ሁኑ ተባርካችሁ ቅሩ ለኢየሱስ ብቻ ሆናችሁ ቅሩ ❤❤

  • @rahelasefa9045
    @rahelasefa9045 Před 7 měsíci +3

    ሃኒዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ፡፡ ዝማሬዎችሽ ቃላቶቹ ያልተደጋገሙ እያንዳንድ ስንኞች ውስጥ የሚገቡ ናቸው ፡፡