እዩልኝ By Kalkidan Tilahun ( Lily)የዮሐንስ ራእይ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 12. 2020
  • እዩልኝ Kalkidan Tilahun ( Lily)
    የሚናገረኝንም ድምፅ ለማየት ዘወር አልሁ፤ ዘወርም ብዬ ሰባት የወርቅ መቅረዞች አየሁ፥በመቅረዞቹም መካከል የሰው ልጅ የሚመስለውን አየሁ፥ እርሱም እስከ እግሩ ድረስ ልብስ የለበሰው ደረቱንም በወርቅ መታጠቂያ የታጠቀ ነበር።ራሱና የራሱ ጠጕርም እንደ ነጭ የበግ ጠጕር እንደ በረዶም ነጭ ነበሩ፥ ዓይኖቹም እንደ እሳት ነበልባል ነበሩ፤እግሮቹም በእቶን የነጠረ የጋለ ናስ ይመስሉ ነበር፥ ድምፁም እንደ ብዙ ውኃዎች ድምፅ ነበረ።በቀኝ እጁም ሰባት ከዋክብት ነበሩት፥ ከአፉም በሁለት ወገን የተሳለ ስለታም ሰይፍ ወጣ፤ ፊቱም በኃይል እንደሚበራ እንደ ፀሐይ ነበረ። የዮሐንስ ራእይ 1:12-16
    Music produced by Dawit Getachew
    Mixing and mastering Dawit Getachew
    Director Mikias Kassahun
    Editing And color Grading Mikias Kassahun(Mikas )
  • Hudba

Komentáře • 2,3K

  • @hosea4673
    @hosea4673 Před 3 lety +607

    ከዛሬ 50 አመት በፊት እግዚአብሄር ለኢትዮጲያ ክርስቲያኖች ስጦታ ለመስጠት አሰበ። ሊሊም ተወለደች።

    • @metimaranata1940
      @metimaranata1940 Před 2 lety +6

      ❤️❤️

    • @sisaybook75
      @sisaybook75 Před 2 lety +21

      Exactly, I think if heaven Worship by human language Our Lily become the first one.

    • @garedewmammo7622
      @garedewmammo7622 Před 2 lety +5

      Yes ur right😍

    • @truthfinder6716
      @truthfinder6716 Před 2 lety +5

      Thank you Dear.....Exactly you express Lily

    • @tolsamuel3375
      @tolsamuel3375 Před 2 lety +4

      @Benjamin Henok - She doesn't look doesn't mean she is not. Anyway, age is just a number as they say.

  • @danielwoldemichael8160
    @danielwoldemichael8160 Před 3 lety +343

    ሊሊዬ ልበልሽ በቁልምጫ1997EC በጨለማበነበርኩበት ዘመን ወደ አሜሪካ ምድር ስመጣ እንደጥሩ ስንቅ በካሴት የተሰራ (ካንተ የሚበልጥ ለእኔ ማንም የለም) የሚል ዝማሬሽ በያኔ ፍቅረኛዬ የአሁን ውድ ባለቤቴ ስጦታ ተሰጠኝ በየቀኑ እየስማሁ የእኛን ጌታ በመዝሙርሽ ያኔ አየሁት በ2003EC የእግዚአብሔርማዳን በእኔ ተገለጠ ዛሬ እኔ እና ቤቴ እግዚአብሔርን ከሚስቴ ከልጆቼ ጋር እናመልካለን አምልኮ ስመራ የአንቺን ዝማሬ እንደቅመም ሳላስገባ አይሆንልኝም ሊሊዬ አንቺ ገና እንደንስር በከፍታ ትበሪያለሽ አትታክችም አትደክሚም አትያዥም አትደረሽም ::
    እንወድሻለንዘመንሽ ይባረክ!!! ዳኒ አስቱ ዮኒ አቢጌል እና እልልታ
    እልልልልልልልልልልልልልልል አሜን🙏🙏🙏

  • @JosephAmde
    @JosephAmde Před 4 měsíci +14

    ማምለጥ እንድንችል ወጥመዱን የሰበረልን ደሙን ያፈሰሰልን ለዳግመኛ ምፅአቱ በጉጉት የምንጠብቀው ኢየሱሳችን ይመስገን
    ጌታ እርሱን የምታሳይበ፣ትያ የምታከብሪበት ፀጋውን ከዚህ በላይ ያብዛልሽ።❤

  • @bluecity4322
    @bluecity4322 Před 2 lety +25

    እስላም ነኝ ። ግን የሊሊን መዝሙር እየሰማሁ ነው ያደኩት።የመከኒሳ ልጅ በመሆንሽ በመሆኔ እኮራለሁ እኔ ሙስሊም አንቺ ክርስቲያን አንድ ነን ፍቅር ፣ፍቅር፣ፍቅር።።።ያሸንፋል።።

    • @addisdamena3403
      @addisdamena3403 Před rokem +2

      ሁሉም ልይነት በፍቅር ተክቶ ቢያስብ ተመኘው ድንቅ አመለካከት

    • @HOPE-xc3lm
      @HOPE-xc3lm Před rokem +5

      "ለተቀብሉት ግን በስሙ ለሚያምኑት ለእነሩሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው"

    • @smret.6783
      @smret.6783 Před rokem

      Akbrotihin/shin wedijewalehu

    • @hannamulugeta1373
      @hannamulugeta1373 Před 29 dny

      Ehite or wendme sew and yemihonew bekirstos sihonew! Wede ab wede egzaber megibia Beru and new eyesus bcha! Yemiyakorawm esu new!

  • @surafelhailemariyamofficia6728

    ኡኡኡኡኡኡኡኡ .... #እዪልኝ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሊሊዬ እንደው ምን ልበል ተባረኩ ተባረኩ ተባረኩ እንደገና ተባረኩ 🎺💎🎤🎹🎸✨🎄🎄🎻🎺🎼❤❤💎💎💎 ተባረኪልኝ

    • @Gpapie
      @Gpapie Před 3 lety +20

      ሱርሽ ቅንነትህ እና ምን አይነት ልብ እንዳለህ ኮሜንቶችክ ይናገራሉ:: ተባረክ ተባረክ እንደገና ተባረክ

    • @fasikatesema8876
      @fasikatesema8876 Před 3 lety +2

      Lilyeee mirx Ye Geta lij Zemanish Hulu be Geta bet yilak uuuufffff tebarkalwu Tebarkilegn...

    • @isaacjacob4625
      @isaacjacob4625 Před 3 lety +4

      Surafel, don't you know it's all about emotion? The words she used are biblically absurd. Explain for me why she used this?

    • @Gpapie
      @Gpapie Před 3 lety +14

      @Thomas Night ወንድሜ እሱዋም ለዚ ነው ራይ1:12-16 ብላ ያስቀመጠችው እሱን አንብበው እና ምን እያለች እንደሆነ ትረዳታለህ , ተባረክ!

    • @mahderadmasu2969
      @mahderadmasu2969 Před 3 lety +2

      God bless u too Ma brother ur also our blessing!

  • @mesfingutuofficialchannel
    @mesfingutuofficialchannel Před 3 lety +229

    ሊሊሾ በጣም ድንቅ አምልኮ ነው👏 ተባረኪልን🔥🔥🔥🔥

    • @user-do7ns6uo4f
      @user-do7ns6uo4f Před 3 lety +8

      ተባረክ

    • @addishiwotkikytilahun1981
      @addishiwotkikytilahun1981 Před 3 lety +5

      God bless you man of God. We love you

    • @ethioromanista4126
      @ethioromanista4126 Před 3 lety +8

      @@addishiwotkikytilahun1981 ውይይይይ ታድለሽ ምን አይነት መባረክ ነው?? በሰማው ብሰማው አልጠግብ እልኩ እምባዬ ዝምምምም ብሎ ይወርዳል በእጥፍ ተባረኪ

    • @seifudaba1027
      @seifudaba1027 Před 3 lety +1

      czcams.com/video/ei9KNClY6W8/video.html

    • @WithLoveSarah
      @WithLoveSarah Před 3 lety +1

      ውዶችየ ጀማሪ ቻናል ስለሆነ ወደ ቻናሌ ኑ ቤተሰብ ሁኑ ትወዱታላችሁ❤️

  • @abenezergetachew4545
    @abenezergetachew4545 Před 2 lety +10

    ስለ ሊሊ ብዙ ማለት ይቻላል ሲጠቃለል ,,,ተባርካለች,,ከዚህ በላይ ቃላት አይኖረኝም

  • @melakukebede3
    @melakukebede3 Před 2 lety +1

    እኔ ብዛነፍም መንፈስ ቅዱስ ፍፁም ነው በሌሊት ቀስቅሦ በኔ ውስጥ ይቃትታል ወደ ፍፃሜየ እሚያደርሰኝ እሱ ነው እሱን ባልሰማ እደርቃለሁ ያየልኝን እያየሁ ወደ እሱ እደርሳለሁ ለዚህ ነው ያንዳንዶች መልእክት ወደ ልቤ የሚደርሰው ማንንም ለምኘ ህልሜን መጨበጥ አልችልም ባልተመቸ ሁኔታ ዉስጥ እራሱን የሚገልጠውን ደልዳላ ሜዳ ከፊቴ ያስቀመጠውን ተስፋ አደርጋለሁ ይመጣል እንደተናገረ።

  • @kifludagnewofficial
    @kifludagnewofficial Před 3 lety +358

    ምን ኣይነት ብሩክ ነሽ፡ ረጅም ኣመት ኑርልን ሊልሾ፡ እንወድሽ ኣለን። 🇪🇷❤🇪🇷❤🇪🇷❤🇪🇷

    • @seifudaba1027
      @seifudaba1027 Před 3 lety +1

      czcams.com/video/ei9KNClY6W8/video.html

    • @asratgosa2041
      @asratgosa2041 Před 3 lety +6

      ልዕልት ሊሊ እየተባረክሽ ለበረከት ሁኚልን እንወድሻለን ፍፃሜሽም እንደ ጅማሬሽ እየደመቀ ይዘልቅ ዘንድ እንመኛለን stay blessed ! Amen and Amen !!

    • @nat9167
      @nat9167 Před 3 lety

      lkmmmm

    • @abrahamashaherano3569
      @abrahamashaherano3569 Před 3 lety +3

      Liliye, kelijinet jemiro yeyazesh geta yibarek. Betam ewidishalehu, geta abzito anchn betesebishin yibark

    • @MrMotivation_1
      @MrMotivation_1 Před 3 lety

      czcams.com/video/pDDgRR4RbIg/video.html

  • @barseakele498
    @barseakele498 Před rokem +9

    የምዕተ አመቱ ምርጥ ዝማሬ ሀሌሉያ ጌታ ይባረክ እዩልኝ የኔን ውብ

  • @abigayltesfalidet5455
    @abigayltesfalidet5455 Před 3 lety +268

    እስቲ የእኔን አምላክ እዩልኝ x2
    እስቲ እግዚአብሔር እዩልኝ x2
    እስቲ የእኔን ጌታ እዩልኝ x2
    እስቲ ይህን ውብ እዩልኝ x2
    እዩልኝ x4
    ግን ሰው ሳያይህ እንዴት ያደንቅሀል
    ሰው ሳያይህ እንዴት ያመልክሀል
    ያወቅንህ ግን ማቆም አቅቶናል x2
    እስቲ የእኔን አምላክ እዩልኝ x2
    እስቲ ይህን ውብ እዩልኝ x2
    እስቲ ይህን ቆንጆ እዩልኝ x2
    እስቲ አለባበሱን እዩልኝ x2
    እዩልኝ x4
    ውበት ያለው
    ክብር ያለው
    ሞገስ ያለው
    ውበት ያለው
    በሰው ብልሀት ያልተሰራ
    አምላክ አለ ከእኔ ጋራ x2
    እስቲ እግዚአብሔር እዩልኝ x2
    እስቲ ይሄን መልካም እዩልኝ x2
    እስቲ ይሄን ቸር እዩልኝ x2
    እስቲ የእኔን አምላክ እዩልኝ x2
    እዩልኝ x4
    ነፍሴ ኮበለለች እሱን ተከትላ
    ሌላ ሌላ ነገር አልፈልግም ብላ x2
    አልፈልግም ብላ
    እኔ አልፈልግም ብላ
    አልፈልግም ብላ
    እኔ አልፈልግም ብላ
    እስቲ የእኔን አምላክ እዩልኝ x2
    እስቲ ይህን ጨዋ እዩልኝ x2
    እስቲ ይህን ሀያል እዩልኝ x2
    እስቲ ይህን ብርቱ እዩልኝ x2
    እዩልኝ x4
    እኔማ ባለሟል የአንተ አገልጋይ
    የቤትህ ሰራተኛ ወዳጅ ልጅህ ነኝ
    ባሪያህም እሆናለው በእኔ ፍላጎት
    ጉልበቴን ዘመኔንም ተጠቀምበት
    እኔማ x4
    እኔማ ባለሟል የአንተ አገልጋይ
    የቤትህ ሰራተኛ ወዳጅ ልጅህ ነኝ
    ባሪያህም እሆናለው በእኔ ፍላጎት
    ጉልበቴን ዘመኔንም ተጠቀምበት
    ተጠቀምበት x4
    አቤቱ ውበትህ እጅግ ያስደንቃል
    የፊትህን ብርሃን ማን አይቶ ይቆማል
    አምልኮና ስግደት ክብር ይገባሃል
    እንዳንተ ያለ ስላልተገኘ x2
    ፍጥረት ሊያደንቅህ ሊያይህ ተመኘ x2
    እንዳንተ ያለ ውብ ስላልተገኘ x2
    ፍጥረት ሊያደንቅህ ሊያይህ ተመኘ x2
    ነበልባል ዓይኖችህን
    ያማረውን ፊትህን
    የነጠረው እግርህን
    እናውራው ውበትህን x2
    እንዳንተ ያለ ስላልተገኘ x2
    ፍጥረት ሊያደንቅህ ሊያይህ ተመኘ x2
    እንዳንተ ያለ ስላልተገኘ x2
    ፍጥረት ሊያደንቅህ ሊያይህ ተመኘ x2

  • @do6009
    @do6009 Před 3 lety +15

    እዉነትም የኔ አምላክ አለባበሱ ሲያምር!!!የሰማይን፣የምድርን፣ የባህርንና በዉስጡ ያሉት ሁሉ፣የፀሀይን፣የጨረቃን፣ የክዋክብትን፣የተራሮችን፣የአበቦችን፣የአእዋፍትን፣የእንስሶችን፣የሰዉንም ልጅ፣ባጠቃላይ የተፈጥሮን ሁሉ ዉበት ስናይ ከዚህ በላይ ዉብ አለባበስ የለምኮ። የኔ አምላክ ዉብ ነዉ።

  • @asharatube1
    @asharatube1 Před 3 lety +161

    "ነበልባል አይኖችህን ያማረውን ፊትህን የነጠረው እግርህን እናውራው ውበትህን " እግዚአብሔርን በመዝሙርሽ የምታሳይን ነሽ ሊሊዬ

    • @WithLoveSarah
      @WithLoveSarah Před 3 lety +2

      ውዶችየ ጀማሪ ቻናል ስለሆነ ወደ ቻናሌ ኑ ቤተሰብ ሁኑ ትወዱታላችሁ❤️

    • @desugedi8259
      @desugedi8259 Před 3 lety

      czcams.com/video/ir9yTNqtrYA/video.html

    • @yasasaya2136
      @yasasaya2136 Před 3 lety

      czcams.com/video/NZ4Rnu03ZjwT/video.html

  • @zerihuntesfaye9948
    @zerihuntesfaye9948 Před 2 lety +51

    ክርስትና ከነውበቱ ያለው አንቺ ጋር ነው ክርስቶስ ያልቀለለብሽ ታላቅ ስው ነሽ ለጸጋው ክብር ይሁን

  • @tmwk3492
    @tmwk3492 Před 2 lety +20

    ቢያንስ በቀን አንዴ ሳላዳምጠው የማልውለው መዝሙር።🙏🙏🙏🙏

  • @eliasgesamo8121
    @eliasgesamo8121 Před 2 lety +8

    እዩልኚ እዩልኚ አንቺ እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ቃል ስገባ ያንን ቃል ሊፈጽም የሰጠን ስጦታችን ነሽ

  • @MrClaudiobua
    @MrClaudiobua Před 2 lety +52

    Look at my God x2
    God, look at me x2
    Look at my lord x2
    Look at this beautiful x2
    Look at me x4
    But how can anyone admire you without seeing you?
    How can you worship without anyone seeing you?
    We know you, but we have not been able to stop x2
    Look at my God x2
    Look at this beautiful x2
    Take a look at this beautiful x2
    Look at the dress x2
    Look at me x4
    Beautiful
    Honorable
    Favorable
    Beautiful
    Not made by human ingenuity
    God is with me x2
    God, look at me x2
    Take a good look at this x2
    Take a look at this x2
    Look at my God x2
    Look at me x4
    My soul has fled and followed him
    X2 I don't want anything else
    Say I don't want to
    Say I don't want to
    Say I don't want to
    Say I don't want to
    Look at my God x2
    Look at this decent x2
    Look at this powerful x2
    Take a look at this powerful x2
    Look at me x4
    I am your servant
    I am your friend's housemate
    I will be your servant by my will
    Use my energy and my time
    I x4
    I am your servant
    I am your friend's housemate
    I will be your servant by my will
    Use my energy and my time
    Use x4
    God, your beauty is amazing
    Who can see the light in your face?
    You deserve respect and worship
    X2
    The creature wants to admire you x2
    X2
    The creature wants to admire you x2
    Flame your eyes
    Your beautiful face
    Clean your feet
    Let's talk about your beauty x2
    X2
    The creature wants to admire you x2
    X2
    The creature wants to admire you x2

  • @mintesinotnibo1131
    @mintesinotnibo1131 Před 3 lety +25

    የኔ ድንቅ እንኳን መዝሙሮችሽ ህይወትሽ እራሱ ትምህርት ነው ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ 🙏

  • @saragbermskel3559
    @saragbermskel3559 Před rokem +5

    ኦኦኦኦኦ ክብር ለኢየሱስ ይሁን እስይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እዳንተ ያለ ስላልተገኝ ፍጥረት ሊያደንቅህ ሊያይህ ተመኝ

  • @tigisbelay9579
    @tigisbelay9579 Před 3 lety +16

    እኔ በአለም እያለው ወደ አረብ አገር ኳትር ስኤድ አዲት ክርስትያን ያቺን መዝሙር በካሴት ያለውን መዝሙር ስጥችኝ እነም እናም በጣም እሰማው ነበር በአለም በቆሻሻ እየወት ውስጥ ሆኜ እወድሻለሁ አውን በጣም ገብቶኝ እሰማዋለሁ ትባረኪ

  • @abebemengesha9583
    @abebemengesha9583 Před 3 lety +154

    ዘመን የማይሽረው ድንቅ አምልኮ ፣ታላቅ የእግዚአብሔር ሴት።

    • @kingroyaldavid
      @kingroyaldavid Před 3 lety +7

      ቃላት የለኝም! This is so refreshing! Lil'ye I love you so much! ውድ በረከታችን ነሽ! You're amazing!

    • @biftutemesgen4455
      @biftutemesgen4455 Před 3 lety +2

      Tikikil!!!!!!

    • @WithLoveSarah
      @WithLoveSarah Před 3 lety

      ውዶችየ ጀማሪ ቻናል ስለሆነ ወደ ቻናሌ ኑ ቤተሰብ ሁኑ ትወዱታላችሁ❤️

    • @yasasaya2136
      @yasasaya2136 Před 3 lety

      czcams.com/video/NZ4Rnu03ZjwT/video.html

  • @hiwotkibebew8865
    @hiwotkibebew8865 Před 3 lety +8

    እግዚአብሔርን ማን ያምልክ? ያየው!! እንደ እግዚአብሔር ውብና ቆንጆ የለም። ይህንን መዝሙር በመንፈስ (በመንፈስ ቅዱስ) ሳይሆኑ መስማት ምናልባት ለማያንፅ ትችት ይዳርጋል ብዬ አምናለሁ። ኢየሱስን ያየ ይህ መዝሙር እንደሚያንስበት ይረዳል።
    ተባረኪልን ውዷ እህታችን።

    • @kumumuku7188
      @kumumuku7188 Před 3 lety

      czcams.com/video/ir9yTNqtrYA/video.html

  • @EndaleDuressa
    @EndaleDuressa Před 2 lety +106

    እድሜሽ ይርዘምልን ክፉ አይንካሽ የማገለግለው ጌታ አጥር ቅጥር ይሁንልሽ። I have no word to express be blessed throughout your life❤❤❤❤

  • @kinghenians986
    @kinghenians986 Před rokem +7

    ሊሊዬ የእኛ በረከት✝️💒🎚❤❤

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee Před 3 lety +149

    እልልልል!! Found my new year song! የኛ ጌታ ውብ, ድንቅ, ቸር, ቆንጆ, መልካም, ውድ ......... እዩልን እንላለን አብረን🙏🏽❤️

  • @emyasefa1592
    @emyasefa1592 Před 3 lety +99

    ቀሪ ዘመንሽ
    በሞገስ በኃይል
    በእግዚአብሔር ቤት
    ይላቅ
    እንወድሻለን ተባራኪ
    ❤🙏

    • @seifudaba1027
      @seifudaba1027 Před 3 lety

      czcams.com/video/ei9KNClY6W8/video.html

    • @yasasaya2136
      @yasasaya2136 Před 3 lety

      czcams.com/video/NZ4Rnu03Zjw/video.html

  • @Bara577
    @Bara577 Před 3 lety +10

    መቼም ዝማሬ አንቺ ጋር እንደወንዝ ነው የሚፈሰው። ምንአይነት መባረክ ነው። ሊሊዬ ስወድሽ ተባረኪ

  • @sebelleteferaminas9875
    @sebelleteferaminas9875 Před 2 lety +7

    ውብ የውበት መደምደሚያ የኛ ጌታ ተመልከህ አትጠገብም ተባረኪ ሊሊዬ።

  • @NatanNatan02
    @NatanNatan02 Před 3 lety +717

    ንግግሮቻችንን ሁሉ አንቺ ስትያቸዉ ያለግጥም ዝማሬ መሆናቸዉ ያስገርመኛል አንቺም ታድለሻል እኛም ታድለናል ክብሩን እግዝአብሔር ይዉሰድ እንወድሻለን።

    • @Blue-21
      @Blue-21 Před 3 lety +13

      Betam hulu kal be Lilly life alew she is my hero I really loved her much more betam hulim yesuwan mezemur sesema ke abati ke egezabeher connect taregegnalechi

    • @seifudaba1027
      @seifudaba1027 Před 3 lety +4

      czcams.com/video/ei9KNClY6W8/video.html

    • @By_grace100
      @By_grace100 Před 3 lety +9

      አሜን !!! ሞገስ እኮ ነው

    • @user-hl8rr6st7v
      @user-hl8rr6st7v Před 3 lety +6

      ትክክል♥

    • @mossestube29
      @mossestube29 Před 3 lety

      czcams.com/video/Z1YMon0LTY0/video.html

  • @gospelsingertsiontesfaye5815

    ሊሊይይይዬ....ጌታ ባንቺ ሁሌም እንዳየሁት ነው ያደኩት ጌታ እርሱን ምታገለግይበት ብዙዙዙዙዙ...ዘመን ይስጥሽ...

    • @addishiwotkikytilahun1981
      @addishiwotkikytilahun1981 Před 3 lety +1

      “and among the lampstands was someone "like a son of man," dressed in a robe reaching down to his feet and with a golden sash around his chest.”
      - Rev 1:13 (NIV)

    • @addishiwotkikytilahun1981
      @addishiwotkikytilahun1981 Před 3 lety +2

      God bless you dear sister tsion

    • @isaacjacob4625
      @isaacjacob4625 Před 3 lety +1

      @@addishiwotkikytilahun1981 That is John's revelation(raehye) new. Krstos menfese new. ዮሐንስ 4
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ²⁴ እግዚአብሔር መንፈስ ነው፥ የሚሰግዱለትም በመንፈስና በእውነት ሊሰግዱለት ያስፈልጋቸዋል።

    • @fevensimon2954
      @fevensimon2954 Před 3 lety +1

      @@addishiwotkikytilahun1981
      Intentions dont matter in a song...what reaches to z people is z lyrics....what does it even mean??john didnt even say zat,what z aposltes said "satayut twedutalachu"....we are portryaing christ in some kind of image(not even face but wt he is dressing and telling people to see zat)....how is zs different from other religion....??what were u picturing in ur mind wn she said zos lyrics....

    • @addishiwotkikytilahun1981
      @addishiwotkikytilahun1981 Před 3 lety +1

      @@fevensimon2954 i was picturing the majestic Glorious Jesus that is coming back to take us home. Nothing wrong in admiring His beauty “Your eyes will see the king in his beauty and view a land that stretches afar.”
      - Isa 33:17 (NIV)

  • @dawittsegaye9119
    @dawittsegaye9119 Před 3 lety +40

    ዝም ብለሽ ብቻ ዘምሪ ሊሊ፣ በዘመን ብዛት እንደወይን ጣዕሙ የሚጨምር ምርጥ ድምፅ፡፡

  • @user-dr9jf7vt9q
    @user-dr9jf7vt9q Před 2 měsíci +3

    ሰው መልክ እራስክ ለኛ የገለጥክ ኢየሱስ አንተ ጨዋ ውብ አለባበስ ውብ ሰለኢየሱስ ገና ከዚይ በላይ ይባላል አሜን ሊሊ ❤!

  • @user-do7ns6uo4f
    @user-do7ns6uo4f Před 3 lety +8

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እሰይ አየነው እኮ
    ፍቅር
    ወረት የሌለበት
    የማይከዳ
    ወይኔ እግዚአብሔር ትልቅ ነህ

    • @desugedi8259
      @desugedi8259 Před 3 lety

      czcams.com/video/ir9yTNqtrYAG/video.html

  • @henokaga6666
    @henokaga6666 Před měsícem +1

    የሚገርም ቅባት!!! ሁሌም የማይሰለች ዜማና ቅኔ። አንቺ እህት ባንቺ ላይ የሚሰራው የአምልኮ መንፈስ በእውነት ይለያል። እግዚአብሔር ዘመንሽን እየባረከ ይባርክ።

  • @MarKonT0081
    @MarKonT0081 Před 2 lety +10

    እግዚአብሔርን በመዝሙርሽ የምታሳይን ነሽ ሊሊዬ

  • @selamitiydida2235
    @selamitiydida2235 Před 3 lety +20

    ሊሊየ የእኔ ፍቅር የአባቴ ውድ! ሁሌም ዘምሪለት ለዚህ ውድ ጌታ! ጌታ በአዲስ በአዲስ መዝሙር ና ክብር ያጥለቅልቅሽ።

    • @yasasaya2136
      @yasasaya2136 Před 3 lety

      czcams.com/video/NZ4Rnu03ZjwT/video.html

  • @tigistsahele1374
    @tigistsahele1374 Před 3 lety +8

    እግዚአብሔር እዩልኝ
    እስኪ ይህን ጌታ እዩልኝ
    እስከ ይኽን አምላክ እዩልኝ
    እስከ ይኽን ቆንጆ እዩልኝ
    እስኪ ይኽንን ውብ እዩልኝ
    አልባበሱን እዩልኝ
    ሊሊዬ ግጥማቹ በመፅሀፍ ቅዱስ እውነት ቢፈተሹ።ቆንጆ ፣ውብ፣ አልባበሱ የሚለውን ከመውደድሽ ብዛት እንደዘመርሽ አዉቃለው። ግን ሰሚው መልክትሽን በትክክል እንዲያገኘው ቃሉን በሌላ ብት ተኪው።
    እግዚአብሔር ለኛ በረከት አድርጎ የሰጠን እህታችን አገልጋያችን ነሽ። ፀጋ፣ ምህረትና ፍቅር በክርስቶስ ኢየሱስ ይብዛልሽ

    • @andargeeyu7498
      @andargeeyu7498 Před 3 lety

      czcams.com/video/ei9KNClY6W8/video.html

    • @betelali7699
      @betelali7699 Před 3 lety

      እግዚአብሔር ይባርክሽ ሊሊ!!!ከፀሐፊው ሀሳብ ጋር እስማማለሁ እባክህሽ ቃላቶችን ጠንካራ የእግዚአብሔር ማንነት በትክክል የሚገልፁ ቢሆኑ ለምሳሌ አለባበሱ / ትርጉም የለሽ ነው ሰለ ቁነጅናው //መፅሐፍ ቅዱሰ የሚለው የተለየነውልብ ቢባል መልክቱ በትክክል ቢተላለፍ።

    • @samumele5467
      @samumele5467 Před 2 lety +1

      የዞረባችሁ!ተጣሞ የሚገባችሁ እራሳችሁን ፈትሹ!

  • @tsolomontgtebebug1748
    @tsolomontgtebebug1748 Před 3 lety +10

    እንዳንተ ያለ ስለልተገኘ ስለልተገኘ ፍጥረት ሊያደንቅህ ሊያይህ ተመኘ ኦ ኢየሱስ ተባረኪ የእግዚአብሔር ሴት

    • @yasasaya2136
      @yasasaya2136 Před 3 lety

      czcams.com/video/NZ4Rnu03ZjwT/video.html

  • @danielayalew6457
    @danielayalew6457 Před 2 lety +11

    የተባረክሽ ነሽ ገና እንደንስር በአምልኮ ወደ ላይ ትወጫለሽ ጌታ ስላንቺ የተመሰገነ ይሁን !!!

  • @kelemwaaschalew9880
    @kelemwaaschalew9880 Před 3 lety +6

    ቅኔው አወራረዱ አቤት አቤት በቃ አንቺ ዘምሪ ጌታን በማሳየት የተጀመረ አገልግሎት እስከመጨረሻ እንደደመቀ ሽብርቅ እንዳለ እሱን ብቻ በማሳየት ያልቃል።
    የኔን አምላክ እዩልኝ
    ክብሩን ሀይሉን ጨዋ ውበቱን
    እዩልኝ
    ከዚያ የእስዋን ቦታ
    እህህህ እኔማ ያንተ ባለሙአል
    ባርያ
    ልጅህ
    በፍላጎቴ ዘመኔን ጉልበቴን ውበቴን ተጠቀምበት
    የስዋ አምላክ ውበት
    ነበልባል አይኖችህን
    ያማረውን ውበትህን
    የነጠረው እግርህን
    እስቲ ላውራው ውብትህን
    እራስን ዝቅ ያረገ የአምላክነት ክብሩን ያገነነ ዝማሬ።
    ተባርከሻል ሊሊዬ ዝማሬና ህይወትሽ ተጋምዶ የኖረ ለዚህ ነው እንደፈርጥ ደምቀሽ የኖርሽው ።

    • @sebalene1614
      @sebalene1614 Před měsícem

      A አበባየሁ( ሴት OR ወንድ) ከሁለቱ አንዱ ከ3ዓመት በፊት ለተሰጠው አስተያየት ጨዋ ቆንጆ አለባበሱ የሚለው ትክክል አይደለም ሰው ያስመስለዋል ግን ዝማሬው ድንቅ ነዉ ተባረኪልኝ ለተባለው አገላለፁ ትክክል ካልሆነ ዝማሬው ሲባል ድምፀ ቅላፄው ነው? ሊሊ በትክክል በመዝሙሯ ጌታን ገልፃዋለች ዘመኗ ይባረክ።የማቲዎስ ወንጌል ምዕ.ቁ3 ጌታ ሞትን ድል አድርጎ በተነሳ ጊዜ " መልኩም እንደመብረቅ ልብሱም እንደበረዶ ነጭ ነበረ" ይላል። እንደጌታ ጨዋ ማን አለ? ብዙ ተነግሮ የማያልቅ ኃጢአት ሠርተን ባላዬ ባልሰማ ገመናችሁ ይኸ ነው ሳይል ኃጢአታችን በአደባባይ ሣይገልጥ ፈልጎን በመምጣት ልጁ አድርጎናል የዘላለም ሕይወት ሰጥቶናል ሰው ቢሆን ስንት ባለን ሚስጥራችን ገልጦ ባዋረደን ታዲያ ቆንጆና ጨዋ አምላክ ብላ ሊሊ ገልፃዋለች ባሕሪዉ ነው ይኸን ስትል ሰውኛ ባሕሪ ሣይሆን መለኮታዊ አገላለፅ ነው።ሊሊ የእኔ ቆንጆ አምላክሽን ዘወትር አደናንቀሽ የአምልኮ የክብር መዝሙር እየዘመርሽ ዘመን ተሻጋሪ ነሽ አሁንም እንዳደናነቅሽው እንዳገለገልሽው ዘመንሽ ይጠቅለል አሜን ተባረኪ እወድሻለሁ።

  • @lidudxb8764
    @lidudxb8764 Před 3 lety +35

    ውይይይ ምን አይነት ሴት ነሽ ግን ሊሊዬ የኢየሱስን ስዕል ልቤ ላይ አደመቅሽው እኮ ኡፉፉፉ ምን ልበልሽ በእውነት አሁንም ፀጋው በእጥፍ ይፍሠስብሽ በኢየሱስም

  • @milkiasamare7120
    @milkiasamare7120 Před 2 lety +4

    ብንዘምር ብንዘምርለት የማያልቀው የአምላካችን ስም ይባረክ ልልዬ

  • @addisalemhmariym9459
    @addisalemhmariym9459 Před 3 lety +4

    የጌታ መሆን እንዴት መታደል ነው ዘመናቹ ይባረክ ሊሊዬ ዘመንሽ ይለምልም

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 Před 3 lety +37

    የማቴዎስ ወንጌል 28
    3፤ መልኩም እንደ መብረቅ ልብሱም እንደ በረዶ ነጭ ነበረ።

    • @yasasaya2136
      @yasasaya2136 Před 3 lety

      czcams.com/video/NZ4Rnu03Zjw/video.html

    • @ganettumebo4873
      @ganettumebo4873 Před 2 lety

      Amenenenenen
      Amnenneneneen
      Amnnenenenenene
      Amennnnnn
      Amnemeeee
      Tabrkiiiiì

  • @abebayehubecho2126
    @abebayehubecho2126 Před 3 lety +25

    ጨዋ: ቆንጆ አለባበሱ የሚለው ትክክል አይደለም!! ሰው ያስመስለዋል!! ግን ዝማሬው ድንቅ ነው ተባረክልን ሊሊዬ!

    • @desugedi8259
      @desugedi8259 Před 3 lety

      czcams.com/video/ir9yTNqtrYA/video.html

    • @kalebakalewold202
      @kalebakalewold202 Před 3 lety +1

      Revelations 1...

    • @mathetes2862
      @mathetes2862 Před 3 lety +3

      abebayehu.... everything k bible nw yetewesedew!!!!

    • @adentedela5358
      @adentedela5358 Před 3 lety +4

      የዮሐንስ ራእይ 10
      1፤ ሌላም ብርቱ መልአክ ደመና ተጐናጽፎ ከሰማይ ሲወርድ አየሁ፤ በራሱም ላይ ቀስተ ደመና ነበረ፥ ፊቱም እንደ ፀሐይ እግሮቹም እንደ እሳት ዓምዶች ነበሩ፥

    • @adentedela5358
      @adentedela5358 Před 3 lety +2

      የዮሐንስ ራእይ 10
      1፤ ሌላም ብርቱ መልአክ ደመና ተጐናጽፎ ከሰማይ ሲወርድ አየሁ፤ በራሱም ላይ ቀስተ ደመና ነበረ፥ ፊቱም እንደ ፀሐይ እግሮቹም እንደ እሳት ዓምዶች ነበሩ፥

  • @semeretamrat4681
    @semeretamrat4681 Před 3 lety +5

    ሊሊሾዬ ምን አይነት መታደል ነው አንቺ ባለሽበት ትውልድ ውስጥ መሆን::ዘመንሽ ጨምሮ ይባረክ::

    • @yasasaya2136
      @yasasaya2136 Před 3 lety

      czcams.com/video/NZ4Rnu03Zjw/video.html

  • @unify9481
    @unify9481 Před 3 lety +3

    ወይ ዘንድሮ ይሄን ቆንጆ አለባበሱን እዩልኝ ወይ ዘንድሮ እኔ የኦርቶዶክሳውያን ዝማሬን ማድመጥ ወደ ጌታ እያስጠጋኝ ነው ተመስገን አምላኬ ሊሊ ለረዥም ዘመናት በመዝሙሮችሽ ተባርኬ ነበረ ይሄኛው ለመዝናኛ አሪፍ ነው ለማንኛውም እወድሻለሁ

    • @yasasaya2136
      @yasasaya2136 Před 3 lety

      Sczcams.com/video/NZ4Rnu03Zjw/video.html

  • @user-ek2tw9fh3p
    @user-ek2tw9fh3p Před 3 lety +6

    እኔ አላየሁም በዘመኔ እንዳንተ ያለ መልካም አባት እየሱስስስስስስስስስ ልዩ ነው 🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mafidukeofficial936
    @mafidukeofficial936 Před 3 lety +41

    Liliye የ እግዚአብሔር ሴት አንቺ ልዩ ነሽ እንወድሻለን ኑሪልን 🙏✊🔥👌

    • @tatizeleke2460
      @tatizeleke2460 Před 3 lety

      czcams.com/video/ei9KNClY6W8/video.html

    • @amen3040
      @amen3040 Před 3 lety +2

      Mafi you are so blessed we love you ❤🙏

    • @MrMotivation_1
      @MrMotivation_1 Před 3 lety

      czcams.com/video/pDDgRR4RbIg/video.html

    • @yasasaya2136
      @yasasaya2136 Před 3 lety

      czcams.com/video/NZ4Rnu03Zjw/video.html

    • @williesdavid994
      @williesdavid994 Před 3 lety

      እወድሻለን እብዝቶይባርክሽ !!

  • @ruthzeferbirhan7722
    @ruthzeferbirhan7722 Před 3 lety +10

    ሊሊዬ ዘመንሽ ይባረክ እንዳንቺ አይነት ዘማሪመዎች ይብዙልን Amen💚💛❤😇

  • @meronapaw
    @meronapaw Před 5 měsíci +7

    ሊሊ ልባችንን በጸሎት ሞላሽው፡፡

  • @emutereda8330
    @emutereda8330 Před 3 lety +8

    አሜን ሀሌሉያ እግዚአብሔር ሆይ ስለሰጠኸን ስለዚህች በረከታችን ክብሩን ውሰድ ሁሌም አስገርመን አስደንቀን በሷ ውስጥ ስላስቀመጥከው የማይነጥፍ ዝም ብሎ ስለሚፈሰው ቅኔ ❤️🙏🙌🔥

  • @bethelhemdereje5959
    @bethelhemdereje5959 Před 3 lety +38

    የኔ ቆንጆ ሊሊዬ😍😘😘
    I have no word about the song. We've seen his beauty in you.
    እንዲ እንዳማረብሽ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ,እንወድሻለን!!!

    • @kumumuku7188
      @kumumuku7188 Před 3 lety

      czcams.com/video/ei9KNClY6W8/video.html

    • @yasasaya2136
      @yasasaya2136 Před 3 lety

      czcams.com/video/NZ4Rnu03Zjw/video.html

  • @robeld274
    @robeld274 Před 4 měsíci +2

    In the car with my grand pa a trip out of addis..a long time ago the lyrics still printed on my mind wow timeless!!!

  • @tolsamuel3375
    @tolsamuel3375 Před 2 lety +1

    ሊሊዬ ኢግዚአብሄርን ስታመልኪው ስጋዊ አካል ባለውና በአይንሽ አይተሽ በቅርበት በምታውቂው የሆነ በጣም በጣም የምትወጂው፣ የምታከብሪው በሁሉም ነገር ወደር የሌለው እንከን አልባ ሰው መስለሸ መሆኑ ሁሌም ፈገግ ያደርገኛል፣ ደስም ይለኛል፤

  • @barackhaile4
    @barackhaile4 Před 3 lety +8

    ሊሊ ገና ሳትወለጂ ነው እግዚአብሔር ለዝማሬ የቀባሽ ተባረክ ሌላ ምን እላለሁ ያንቺን ዝማሬ ስሰማ በማዕበል ውስጥ እንኳ ብሆን ነብሴና መንፈሴ ይረጋጋል ይሰክናል

  • @metitolesa8050
    @metitolesa8050 Před 3 lety +7

    እስኪ የእኔንጌታ እዩልኝ !!እስኪየእኔን ውድእዩልኝ!!እልል ጌታችን ትልቅ ነዉ!!ሊሊዬ ተባረኪ የምተሰሙት ሁሉ ተባረኩ!!!

  • @user-kv6pb4xc4h
    @user-kv6pb4xc4h Před 2 lety +13

    አቤትታድለሽ እህቴ ሊሊ ጌታን እንዲህ ድንቅንቅ ስታደርጊው ተባረኪ እንወድሻለን እንቺ ለኢትዮጲያ በረከት ነሽ::

  • @whyyoustolemysupa6789
    @whyyoustolemysupa6789 Před 3 lety +7

    እንዲህ ነው እንጂ ማወደስ እልልልእልልል🙏🏾

  • @luckyman9712
    @luckyman9712 Před 3 lety +13

    ድሮ እየቀምኩ እየጨስኩ መዝሙርሽን ስሰመ መልክቱ ወስጤ ገብቶ ይነዝረኝ ናበር
    አሁን የጌታ ሆንኩ ድናትን አገኛው
    በጠም እምትወደጅና እምትከበሪ ፀጋን የታሞለሽ ናሽ
    ሁሌም መዝሙሮችሽ አይጠገቡም
    ይመችሽ ፕስ💯🙏

  • @Mintamer1983
    @Mintamer1983 Před 10 měsíci +7

    When I think about Protestantism, your song immediately comes to mind. You are an icon of the original Protestant movement. I am a follower of Orthodox, but when I hear your song, I wish I were a member of your belief . However, some people ridicule and abuse your belief system . Nevertheless, you are my hero.

    • @tsehayeshiferaw8096
      @tsehayeshiferaw8096 Před 3 měsíci +1

      What people are thinking of you dont'have to bother you! jesus is the only saver! belive in him and you will be saved!

  • @kaltube9276
    @kaltube9276 Před 3 lety +10

    ሊሊዬ በአንቺ ዝማሬዎች የእግዚአብሄርን አምላክነት ታላቅነቱን ምህረት ቸርነቱን እያየሁ እገረማለሁ በእውነት ይሄ ጸጋ ካንቺ አይወሰድ ረጅም እድሜና ጤናን ተመኝሁልሽ ውድ እህቴ እግዚአብሄር ዘመንሽን ይባርከው!!

  • @mehber75
    @mehber75 Před 3 lety +47

    I love u lily I grew up hearing your songs in ERITREA and I was praying by your songs and I still sings your songs may God bless you and keep singing for our Lord Jesus.

  • @Makeda568
    @Makeda568 Před 3 lety +5

    የኔ ቅምጥልጥል ሊሊዬ ተባረኪ እየሱስን በመኖር ስለምታሳዪን

    • @yasasaya2136
      @yasasaya2136 Před 3 lety

      czcams.com/video/NZ4Rnu03ZjwT/video.html

  • @bezabihl.kebede7844
    @bezabihl.kebede7844 Před 3 lety +5

    ለሊዬ አሁንም በርች ገና ገና ጌታ በአንች ይሰራል ተችዎችን ምንም አትስም አንች ግን እልፍ እያልሽ ወደፊት....
    እኔማ ባለሟል የአንተ አገልጋይ
    የቤትህ ሰራተኛ ወዳጅ ልጅህ ነኝ
    ባሪያህም እሆናለሁ በእኔ ፍላጎት
    ጉልበቴን ዘመኔንም ተጠቀምበት

  • @user-hq1tz4vf9j
    @user-hq1tz4vf9j Před 9 měsíci +4

    ቃላት ያጥረኛል በበረከት ኑሪ

  • @kemf5410
    @kemf5410 Před 3 lety +10

    ሊሊዬዬዬዬ በቤታችን ተወዳጅ የእግዚአብሔር ልጅ ነሽሽ።😘ሥወድሽሽሽ ተባረኪኪ😍🙌❤❤❤

  • @yunussofi9509
    @yunussofi9509 Před rokem +6

    ሊሊዬ እግዚአብሔር ብርክ ያርግሽ ከነ ቤተሰብሽ የዘማሪዎች ፋናወግ ነሽ!!!

  • @abadirabiso8975
    @abadirabiso8975 Před 2 lety +2

    እስቲ የእኔን አምላክ እዩልኝ x2
    እስቲ እግዚአብሔር እዩልኝ x2
    እስቲ የእኔን ጌታ እዩልኝ x2
    እስቲ ይህን ውብ እዩልኝ x2
    ሃሌሉያ እልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ውስጤ ተባረከ ሊሊየዬ ዘመንሽ ይባረክ

  • @TINATO73
    @TINATO73 Před 3 lety +3

    ዓለምን የሚገዛ አምላክ አለባበሱ ብሎ በጥብቆ መመጠን ተገቢ አይደለም ገጣሚው ሊያርመው ይገባል።

  • @marekonjo9241
    @marekonjo9241 Před 3 lety +4

    እግዚአብሔርን ለማመስገንም ለማድነቅ ምነው ከዚህ በላይ ቃላት በኖረ ሊሊዬ ጌታ ይባርክሽ አንዳንድ ኮሜንቶች ግን አንድ ነገር ልበል ሰው ሁሉ በገባው ልክ ይመላለስ እግዚአብሔር እራሱ አምልኮውን መዝኖ ይቀበል እኛ ዝም ብንል ወይም አብረን እግዚአብሔርን እናምልከው።

    • @yasasaya2136
      @yasasaya2136 Před 3 lety

      czcams.com/video/NZ4Rnu03ZjwT/video.html

  • @aaronblessed2121
    @aaronblessed2121 Před 3 lety +69

    ብጣዕሚ ዝባርኽ መዝሙር፡ Revelation 1 (KJV) -1 ራእይ,12....
    14: His head and his hairs were white like wool, as white as snow; and his eyes were as a flame of fire;
    15: And his feet like unto fine brass, as if they burned in a furnace; and his voice as the sound of many waters.
    16: And he had in his right hand seven stars: and out of his mouth went a sharp twoedged sword: and his countenance was as the sun shineth in his strength.Lily you are gift of God to this generation, this song totally makes me to put the LORD JESUS in front of me and worshipping Him and only Him plus what a wondrful poem, composition and arrangement with a soft background instrument and also the choir behind you. May God bless you all.❤🇪🇷🙏

    • @desugedi8259
      @desugedi8259 Před 3 lety

      czcams.com/video/ir9yTNqtrYA/video.html

    • @bezabihl.kebede7844
      @bezabihl.kebede7844 Před 3 lety +2

      Aaron blessed ሊሊዬ አሁንም ጌታ ቀሪ ዘመንሽን ይባርክ አሁንም በጌታ በርች እኔ እጸልይልሻለሁ።

    • @yasasaya2136
      @yasasaya2136 Před 3 lety

      czcams.com/video/NZ4Rnu03Zjw/video.html

  • @tsionberessa6875
    @tsionberessa6875 Před 2 lety +2

    nebse kobelelech esun teketela lela lela neger alfelegm bela...WOW LIliye yemewedesh tebarekilegn

  • @abrehetastatekew7346
    @abrehetastatekew7346 Před 3 lety +7

    የኛ ጌታ ውብ, ድንቅ, ቸር, ቆንጆ, መልካም, ውድ

    • @yasasaya2136
      @yasasaya2136 Před 3 lety

      czcams.com/video/NZ4Rnu03ZjwT/video.html

  • @user-hl5mn7fp7v
    @user-hl5mn7fp7v Před 2 lety +8

    በሰማሁት ቁጥር እባረካለሁ ሊሊየ አምላኬ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ጨምሮ ይባርክሽ

  • @eyasutsegaye2810
    @eyasutsegaye2810 Před 2 lety +3

    i am 10 years old i love this 🧑‍🎤😀😂😱👪

  • @getaelemgebre9565
    @getaelemgebre9565 Před 3 lety +5

    አሜን ሊሊ የአባቴ ልጅ ጌታ ብርክ ያድርግሽ ።

  • @enkuaberha9399
    @enkuaberha9399 Před 2 lety +2

    ነብሴ ኮበለለች እርሱን ተከትላ ሌላ ሌላ ነገር አልፈልግም ብላ
    ባሪያህም እሆናለሁ ያንተ አገልጋይ
    ዘመኔን በሙሉ ተጠቀምበት
    ሀሌሉያያያያያ ዘመንሽ ይባረክ የአባቴ ልጅ

  • @chuchuteta4701
    @chuchuteta4701 Před 3 lety +85

    ተባረኩ! ገና በአባታችን ቤት አብረን እናመልካላን ለዘላለም!!

    • @tatizeleke2460
      @tatizeleke2460 Před 3 lety

      czcams.com/video/ei9KNClY6W8/video.html

    • @bez316
      @bez316 Před 3 lety +1

      👏👏👏👏

    • @WithLoveSarah
      @WithLoveSarah Před 3 lety

      ቻናሌን subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ውዶችየ ስለመተባበራችሁ እግዚያብሄር ያክብርልኝ🙏

    • @yasasaya2136
      @yasasaya2136 Před 3 lety

      czcams.com/video/NZ4Rnu03Zjw/video.html

  • @learnguitarandworship6894

    Woooooooooooooooooooooow "፤ እግዚአብሔር ቸር እንደ ሆነ ቅመሱ እዩም፤ በእርሱ የሚታመን ሰው ምስጉን ነው።"
    (Psalms 34: 8) lileshooo much love 💛💛💛💛💛💛💛

    • @desugedi8259
      @desugedi8259 Před 3 lety

      czcams.com/video/ir9yTNqtrYAH/video.html

  • @helenmebratu5693
    @helenmebratu5693 Před 3 lety +2

    Elelelelelelelelele elelelelelelelelele elelelelelelelelele elelelelelelelelele elelelelelelelelele elelelelelelelelele elelelelelelelelele Tebarki 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @BetelhameGirma
    @BetelhameGirma Před 5 měsíci +3

    ባርኮታችን ሊሊዮ❤❤❤❤

  • @tersitbenti7925
    @tersitbenti7925 Před 3 lety +4

    አንቺ ታላቅ፣የእግዚዓብሔር ሴት፣የአምልኮዋ ንግስት፣የኔ ቆንጆ!
    ብዙ ምስክርኘት አለኝ ደሞ አደርስሻለው፣ኢሔው እቤቱ እየተንቀጠቀጠ ነው በዝማሬው፣መንፈስ ቅዱስ ነው በውስጥሽ የሚያልፈው🕊
    እራስሽን አንድም ቀን ለማሳየት አስበሽ አታቂም፣ደሞ ታዳጊዎቹን ሰብስበሽ፣ባንቺ ደረጃ እንኳን አላስፈለገሽም፣እነዚህን ተተኪ ትውልድ አቅፈሽ፣ምን የተባረክሽ ነሽ አንቺ ግን፣ብላሽ እኮ አንተ አይበቃህም ወይ ባርከኸኝ ባርከኸኝ ብለሽዋል፣እኔም የምለውን አጥቻለው፣ባንቺ ውስጥ ያለውን የእግዚዓብሔርን ቅባት አከብራለው!!!

  • @lisantilahun4709
    @lisantilahun4709 Před 3 lety +10

    ውይ ኡፍፍፍፍፍፍፍ የተለየሽ ነሽ ስላንቺ ምን ይባላል ቃላት የለኝም ሊሊዬ"
    ለሌሎች እህት ዘማሪዎች ተምሳሌት ነሽ :
    እንደ እየሱሴ ቁርጥ ቆንጆ ነሽ መንፈሳዊ ህይወትሽ ያስገርመኛል ዕድሜሽን ሁሉ ለጌታ የሰጠሸ
    በቃ ለኔ 1ኛ ነሽ እየሱሴን ታስናፍቂኛለሽ ባንቺ መዝሙር አለመነካት በፍጹም አይቻልም🙏🏽❤️

    • @desugedi8259
      @desugedi8259 Před 3 lety

      czcams.com/video/ir9yTNqtrYA/video.html

  • @kelemargaw6040
    @kelemargaw6040 Před 3 lety +10

    ሁሌም ማለዳ ሳልሰማው የማልውለው መዝሙር ይብዛልሽ ድንቅ ስጦታችን ነሽ ሊሊዬ

    • @yasasaya2136
      @yasasaya2136 Před 3 lety

      czcams.com/video/NZ4Rnu03ZjwT/video.html

  • @firehiwotkebede3716
    @firehiwotkebede3716 Před 2 lety +1

    የአንቺን መዝሙር ባዳመጥኩ ቁጥር ካለሁበት የመንፈስ ደረጃ ወደላቀ እና ከፍ ወዳለው ልዕልናው የሚያወጣኝ አንዳች ሀይል ይጨመርብኛል።
    የተባረክሽ ነሽ በብዙ ተባረኪ ለምልሚ በጣም እንወድሻለን

  • @yosefyifru9996
    @yosefyifru9996 Před 3 lety +4

    አቤት ኢየሱስ እንዴት እጅግ ውብ ነህ ! የኛ ኢየሱስ ከቃላት በላይ ውብ ነህ!
    ሊሊሻ ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ.

    • @addishiwotkikytilahun1981
      @addishiwotkikytilahun1981 Před 3 lety +1

      “ዓይኖችህ ንጉሥን በውበቱ ያዩታል፤ እነርሱም በሩቅ ያለች ምድርን ያዩአታል።”
      - ኢሳይያስ 33፥17

    • @seifudaba1027
      @seifudaba1027 Před 3 lety

      czcams.com/video/ei9KNClY6W8/video.html

  • @amya.9535
    @amya.9535 Před 3 lety +3

    ሊሊዬ ጌታ ብርክክክክክክ ያድርግሽ!! You are a blessing to the body of Christ ❤️💕❤️💕❤️💕❤️💕❤️

    • @desugedi8259
      @desugedi8259 Před 3 lety

      czcams.com/video/ir9yTNqtrYA/video.html

  • @emebetbetre2350
    @emebetbetre2350 Před 3 lety +5

    ሊሊየ ስወድሽ እኮ ዘመንሽ ይባረክ

  • @sebsibehaile575
    @sebsibehaile575 Před 3 lety +6

    " ባሪያህም እሆናለሁ በኔ ፍላጐት " ❤❤❤❤❤❤
    ልልሾ ተባረክ 👍👍

    • @kumumuku7188
      @kumumuku7188 Před 3 lety

      czcams.com/video/ir9yTNqtrYA/video.html

  • @esayaslshirko4114
    @esayaslshirko4114 Před 3 lety +21

    ብዙ ጊዜ እየደጋገምኩ ነው የማዳምጠው ደስ ብሎኝ።

  • @shalomkebede1221
    @shalomkebede1221 Před 3 lety +4

    ቆንጆ እና አለባበሱን ባትይ መልካም ነው ስንት ቃል እያለ የወረደ ነገር ለተራ ሰው የሚባል ቃላ ለዚህ ጌታ አይመጥነውም እግዚአብሔር ድንቅ እና ልዮ አምላክ ነው ። ላታስተውይው ትችያለሽ ግን ቢሆንም ትኩረት መስጠቱ ጥሩ ነው ጌታም ደስ ይለዋል ። ሌላው ጥሩ ነበር እንኳን ለጌታ ለሰውም እኮ ቃላት እንመርጣለን ለሚመጡት መጣቶችም ቃላት አመራረጥ ማሳየት አለብሽ ? ለአዳነን ጌታ ያላካበድን ለማን እናካብዳለን በተቻለ መጠን ቃላት መምረጥ መልካም ነው። ተባረኪ

    • @rahelyemer96
      @rahelyemer96 Před 3 lety +1

      በትክክል!!

    • @sami4j
      @sami4j Před 3 lety +3

      የጌታ ልብስ ጽድቃና ቅድስና ነው። ቆንጆ ብቻ ሳይሆን ደሞ የቆንጆ ቆንጆ ነው። please don’t be obsessed with giving negative comments.

    • @shalomkebede1221
      @shalomkebede1221 Před 3 lety

      Mezmur Alekebsh ende? Melkun new yemiyayut woy ene lelochu photown bitletfiw yishalal

    • @shalomkebede1221
      @shalomkebede1221 Před 3 lety

      Tesasitehal negative comment aydelem gin mezimur sayihon zefen new yhe amlakawi maninetun aymetinm

    • @alexoawol
      @alexoawol Před 24 dny

      የተራቡቱ ሲሻሙ
      የጠገቡቱ ሲያሙ
      ነውና
      ሚሊኮልም ለትችት ቅርብ ቀዳሚ ነበረች
      ለመናቅ አንደኛ ነበረች እግዚአብሔር ግ ና
      ዳዊትን
      ተቀብሎታል፤፤
      እንደ ልቤ አለው ለማንኛውም @shalomkebede ዝማሬ ማምጣት ነው፤
      በገባን ልክ ሊሊ ሰጥታን እያመለክን ነው
      ጥብቅናው አይጠቅምም፤ ረዳት አይፈልግም፤በሰማችው ዘመረች
      ሻሎምም ከእርሱ የሰማኸውን ዘምር፤
      ዝማሬ መቀበል በግል ነው እንጂ የፕሪሚየር ሊግ ክርክር አታድርገው

  • @mrb5297
    @mrb5297 Před 3 lety +26

    I don't know if you will read this but your my favorite singer im 13 and my names mercy your such an amazing model for the nowdays youth

  • @saraworkneh5377
    @saraworkneh5377 Před 3 lety +24

    የኔ ውድ እህት አምላካችንን በአንቺ አይተነዋል ተባረኪ ውድድድድድድ

    • @yasasaya2136
      @yasasaya2136 Před 3 lety

      czcams.com/video/NZ4Rnu03Zjw/video.html

  • @kidistsibhatu6403
    @kidistsibhatu6403 Před 3 lety +4

    ሊሊዬ ምን እንደምል ቃል ያጥረኛል ዝማሬውን መስማት ማቆም አልቻለምልኩም፡፡ በዘመናችን አንቺን ቀብቶ ስለሰጠን ስለ አንቺ ጌታን እባርከዋለሁ፡፡ ሁል ጊዜ መዝሙሮችሽ ኢየሱሴን ነው የሚያሳዩን፡፡ መዝሙሮችሽ ሁሉ ከላይ የተቀበልሺው ስለሆነ ዘመን ተሻጋሪ ናቸው፡፡
    የእግዚአብሔር ሴት ሊሊዬ ጌታ ዘመንሽን ያለምልመው በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨመርብሽ ተባረኪ ውድድድድ ነው የማደርግሽ

  • @haregnedi4499
    @haregnedi4499 Před 3 lety +7

    ሊሊዬ ዘመንሽ ሙሉ በጌታ ቤት ይልቅ ተባረኪ

  • @user-yc4gs1yr2o
    @user-yc4gs1yr2o Před 3 lety +10

    እግዚአብሔር ሆይ እጅግ ዉብ ነህ።❤🙏

  • @Liberty-cx4lz
    @Liberty-cx4lz Před 6 měsíci +6

    ሊሊዬ አንቺን በሰማሁ ቁጥር ሁሌም ነፍሴ አብራሽ ታመልካለች ትዘምራለች ፡ ለዚህም ነው ሁሌ አብረሽኝ እንዳለሽ ለመቁጥር የምወዳትን ልጄን ሊሊ ብዬ የሰየምኳት ።

  • @yosephkassa1530
    @yosephkassa1530 Před 3 lety +4

    ሊሊ ጌታ እስከመጨረሻ ያፅናሽ እንደ ደረጀ ከበደ ዘምሮ ዘምሮ ባክ ከማረግ ጌታ እንዲጠብቅሽ እንፀልያለን

    • @judithabraham3175
      @judithabraham3175 Před 3 lety +1

      Mane farge adrghe,ya koma yamemselwe endaywdeke yetanekake

  • @user-yz1bx4ho7g
    @user-yz1bx4ho7g Před 5 měsíci +3

    Honestly,i Listen this song every day❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤