በቸርነትህ መጠን ማረኝ || መምህር ዘበነ ለማ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 07. 2024
  • በቸርነትህ መጠን ማረኝ || መምህር ዘበነ ለማ

Komentáře • 258

  • @meherat938
    @meherat938 Před 10 měsíci +35

    አቤቱ በቸርነትህ መጠን ማረኝ😢 በምህረትህ ብዛት ማረን ማረኝ የተዋህዶ ልጆች ከአባታችን ጋር አብረን እንበርታ እግዚአብሔር ያበርታን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 10 měsíci

    አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን
    አሜን🙏አቤቱ እንደ ቸርነትህ ማረኝ🙏 እግዚአብሔር ሆይ ይህ ሁሉ ፈተና በአገራችነን በዓለም ላይ የሚታየው ፈተና በእኛው ሐጢያት ነውና አቤቱ ይቅር በለን🙏ጌታ ሆይ አንተ የምሕረት ባለጸጋ ነህና እንደ ምሕረትህ ማረን አሜን🙏ልቦናችንን አጽዳልን ሁል ጊዜም
    በቃልህ እንድንኖር እርዳን አሜን🙏 አቤቱ አምላኬ ሆይ በማወቅም ባለማወቅም የሰራሁትን በደሌን ይቅር በለኝ አሜን❤🙏 እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ምልጃሽ ጸሎትሽ በረከትሽ ዛሬም ዘወትርም ከእኛ ጋር ይሁን አሜን❤🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @user-oi8gw9us7m
    @user-oi8gw9us7m Před 10 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ እንደ ቸርነትህ ምህርትህ ብዛት ማርን እራራልን ይቅር በለንቃለሒወትን ያሰማልን አባታችን ይፍቱን

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @weletemaryamkedejshadershnafek
    @weletemaryamkedejshadershnafek Před 10 měsíci +2

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ይቅር በለን 😢ማረን ከዚህ ከመጣብን መከራ ሰዉረን ቤተሰቦቻችንን ቦሉበት ጠብቅልን ከኛ ለመቅደስህ ለንሰሀ ለስጋወ ወደሙ አብቃን ሀፅያታችን በዝቷልና ማረን ከልጅሽ አስታርቂን እናቴ እመቤቴ ድንግል ማርያም 😢😢😢

  • @Ase-fb4te
    @Ase-fb4te Před 10 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማአልን አባታችን

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i Před 10 měsíci +3

    አቤቱ አምላእካችን ህያዉ ቅዱስ እግዚአብሄር
    ሆይ እንደ ቸርነትህ እንደ ምህረት እንደ ኀርራኄህ
    ብዛት ሀገራችነን ኢትዮጵያ እዝቦቾ አስብልን
    የምህረት እጅችህ አይራቀን አምላካችን ሆይ
    አሜን፫💠💠💠
    እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን አባታችን በእድሜና በፀጋው ይጠብቅ አሜን፫ ❤❤❤

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 Před 10 měsíci

    አቤቱ በቸርነትህ መጠን ማርኝ በምረትህም ብዛት ማርኝ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-dk8cb6uk4h
    @user-dk8cb6uk4h Před 10 měsíci

    አቤቱ እንደቸርነትህ መጠን ማረኝ
    አቤቱ እኔን በደለኛዋን ይቅር ከምትላቸው ውስጥ አስገባኝ
    አቤቱ እኔን ሐጢአተኛ ባሪያህን ከምትምራቸው ውስጥ አስገባኝ ከኔ ቤተሰቦቼ ከመላው ሕዝበ ክርስቲያ ጋር አስገባን ማርን ይቅርም በለን አሜን ፫ ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን በረከቶት ትደርብን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ProBoss-zs7pk
    @ProBoss-zs7pk Před 10 měsíci +4

    መጠን የለውምና ሀጢአቴ አቤቱ አምላኬ ሆይ በቸርነትህ መጠን ማረኝ! መምህራችን የአገልግሎት ዘመንዎን ያብዛልን🙏

  • @chernetayele702
    @chernetayele702 Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን @ቸርነት አየለ:🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-ic5gu2gd2u
    @user-ic5gu2gd2u Před 10 měsíci

    አቤቱ እንደቸርነትህ ብዛት ማረኝ ይቅር በለኝ አሜን 🙏🙏🙏

  • @abrahammeaza4283
    @abrahammeaza4283 Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን🙏ቃለህይወት ያሰማልንአባታችን
    አቤቱ ጌታሆይ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ስላሙን አውርድልን ጌታሆይ🙏

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 Před 10 měsíci

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🌿🌻🌻🌻🌻🌻🌿🌿🌿🌿

  • @martabogale7735
    @martabogale7735 Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ አቤቱ በቸርነትህ መጠን ማረኝ 🤲🤲🤲

  • @amanueleticha202
    @amanueleticha202 Před 10 měsíci +1

    አሜን እንደቸርነቱ ብዛት ይማረን።

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 Před 10 měsíci

    በቸርነትህ መጠን ማረኝ አቤቱ አምላኬሆይ ይቅር በለኝ 🤲🏽አሜን 🙏🙏🙏

  • @zewduaddisu7966
    @zewduaddisu7966 Před 10 měsíci

    አሜን ✝️ አሜን ✝️ አሜን ✝️🛐🛐🛐✝️ አሜን አባታችን አሜን ቃለ ሂወትን ያስማልን አሜን ⛪️🛐🛐🛐⛪️ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚🇪🇹💛🇪🇹💔⛪️✝️

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ ስለናትህ ብለህ ማረኝ እኔን አጥያተኛውን 😭😭😭😭

  • @Bemnte204
    @Bemnte204 Před 10 měsíci

    አቤቱ እንደሃጢያቴ ሳይሆን አንተ በቼርነትህ ይቅር በለኝ አምላኬ ሆይ

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 Před 10 měsíci

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    አቤቱ እንደኔ በደሌ ሳይሆን እንዳንተ ምህረት ማረኝ ይቅር በለኝ🤲

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ላባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤናን ያድልልን አባታችን በእውነት ይህ ትምህቶት ምን ያህል ልብን ስርስሮ እንደምገባ በእውነት የኛ ሀጤያትና በደል እጅግ የበዛ ብሆንም የሱ ፍቅር ግን ልዩነው ሁልም ምህረቱን አይነፍገንም አሁንም እስክዘላለሙ ምህረቱ ችርነቱ አይለየን እምዬ ኢትዮጵያን ክመጣባት መክራ በቃሽ ብሎ ያውጣልን

  • @kasachtaye9822
    @kasachtaye9822 Před 10 měsíci

    አቤቱ በቸርነትህ መጠን ማረኝ

  • @tadese1114
    @tadese1114 Před 10 měsíci

    አሜን⛪️🙏⛪️🙏🌻🙏⛪️🙏⛪️🙏

  • @NaN-th4tk
    @NaN-th4tk Před 10 měsíci

    አቤቱ በቸርነትህ ማረኝ በምህረትህ ብዛት ማረኝ 😢

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 Před 10 měsíci

    አቤቱ እደቸርነትህ ብዛት ማረን🙏😭😭😭🙏🙏🙏አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏😭😭😭

  • @sunshinebekelebekele9702
    @sunshinebekelebekele9702 Před 10 měsíci

    አቤቱ ቸር አባት ቸር አምላክ ሆይ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ አንተ ይቅር በለን

  • @user-li2lw9tv7r
    @user-li2lw9tv7r Před 10 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!
    መምህር ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጠዎ!!!
    አሜን
    አሜን
    አሜን

  • @ummimiummi850
    @ummimiummi850 Před 10 měsíci

    አቤቱበቸረነትህመጠንማረኝይቅረበለኘ

  • @Mercy-Ethiopian
    @Mercy-Ethiopian Před 10 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን!
    🕊🙏😢

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 Před 10 měsíci +3

    አሜን ይቅር ይበለን የምህረት አምላክ ሁላችንን ይጎብኘን ሀገራችን ፍፁም ሰላም ያድርግል መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያቆይን🙏🙏

  • @user-yc4vw9se2w
    @user-yc4vw9se2w Před 10 měsíci

    ቅዱስኤልሻዳይ አገራችንን የምህርትህ አስባት

  • @alemtsehaynigusu4106
    @alemtsehaynigusu4106 Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤናን አብዝቶ ይሥጥልን🌻🌷🌹🙏❤

  • @Setna1312
    @Setna1312 Před 10 měsíci

    አሜን አምላክ ሆይ ይቅር ካልካቸው ሀጢአታቸው ከተሰረዘላቸው እኔንም አንዱ አድርገህ ትቆጥረኝ ዘንድ ቸርነትህ ይደረግልኝ አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ።

  • @yalemworkbayou2377
    @yalemworkbayou2377 Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር ሆይ እንደሀጢያችን ብዛት ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረን ማረን ማረን አሜን

  • @genetadamu8130
    @genetadamu8130 Před 10 měsíci

    መምህር፡ቃለ፡ህይውት፡ይሰማልን፡መንግሥተ፡ሰማይ፡ይውርሰልን፡አሜን3

  • @fresenaytrading8178
    @fresenaytrading8178 Před 10 měsíci +1

    እናመሰግናለን መምህር እንኳን አደረሰዎ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንና ወራትዎን ይባርክ አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አሜ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ረዥም እድሜ ያድልልን አሜን!

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 Před 10 měsíci

      እንደቸርነትእ ብዛት ማረኝ ይቅር በለኝ ስደተኛነኝ አምላኪ ሆይ የንሳ ሞት አብቃኝ አባትችን ይፍቱን ይባርኩን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-gs3un3ve3u
    @user-gs3un3ve3u Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አባታችን መምህራችን ቃለህይወትያስማልን ብእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፈጣሪ

  • @azebbekele4393
    @azebbekele4393 Před 10 měsíci

    አሜን!አሜን!አሜን!!

  • @molumulo570
    @molumulo570 Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ይፈቱኝ አባቴ😢

  • @ccu3907
    @ccu3907 Před 10 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏 አቤቱ ጌታሆ ይቅር በለኝ ማረኝ ምህረትህ በእኔ ላይ የበዛ ይህን እምነት አሜን🙏🙏🙏

  • @nalaals6496
    @nalaals6496 Před 10 měsíci

    አሜን😢❤አሜን😢❤አሜን😢😢❤❤❤

  • @rahelabraham717
    @rahelabraham717 Před 10 měsíci

    አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ 🙏አገራችንን በምረትህ አይንህ ተመልከት ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን🙏✝️💚💛❤️

  • @betelhem9651
    @betelhem9651 Před 10 měsíci +4

    አሜን እደቸርነቱ መጠን ይማረን ይቅር ይበለን 😥ለሰው ልጆች ሁሉ ሰላምን ፍቅርን ያድለን ሀገራችን ሰላሟን ይመልስላት🙏😢😭

  • @TesfaneshNebeyu-wu3ix
    @TesfaneshNebeyu-wu3ix Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን በድሜ በጠና ይጠብቅልን እግዚአብሂር❤❤❤

  • @psalm91Amen
    @psalm91Amen Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን:: አቤቱ ማረን ፈጥረኸናልና እራራልን

  • @user-fz1of3we1q
    @user-fz1of3we1q Před 10 měsíci

    ቃለ.ሕይወት.ያሰማልን.አሜን.አሜን.አሜን.❤❤❤.ይፍቱን.አባታችን

  • @tsehaydesalew4649
    @tsehaydesalew4649 Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @weddyalamu-qg3iz
    @weddyalamu-qg3iz Před 8 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @GenetDudu-te1pq
    @GenetDudu-te1pq Před 10 měsíci

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እግዜር እንደቸርነቱ ይቅር ይበለን አገራችንን ሰላም ያርግልን ባርኩን ይፍቱኝ አሜን

  • @morhafmorhaf6745
    @morhafmorhaf6745 Před 10 měsíci

    መምህርቃለህወትያሰማልንእድሜናጤና።ይስጥልን።አሜንአሜንአሜን

  • @mandoubobeidat-tz1mk
    @mandoubobeidat-tz1mk Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @mekedestussuma5977
    @mekedestussuma5977 Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን።

  • @zhrazz7910
    @zhrazz7910 Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏👏👏👏
    ይሁን ይደ ረግ ልን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏👏👏👏

  • @bortocansalamon7976
    @bortocansalamon7976 Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ።

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን!!!
    በቸርነትህ መጠን ማረኝ ይቅር በለኝ፫😢😢😢

  • @Nebyat6790
    @Nebyat6790 Před 10 měsíci

    ቃለ ህይወትያሰማልን ለእአባታችን🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @user-ip1sb9io1i
    @user-ip1sb9io1i Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቀለሕይወተን ያሰማልን አባታችን።ረጅም እድሜና ጤና ያድልልን።

    • @user-ip1sb9io1i
      @user-ip1sb9io1i Před 10 měsíci

      አቤቱ በቸርነትህ መጠን ማረኝ።ይቅርም በለኝ።

  • @user-dw9ef9kh6f
    @user-dw9ef9kh6f Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን በእዉነት በቸርነቱ ይማረን 😢🙏

  • @ehetneshehetnesh3399
    @ehetneshehetnesh3399 Před 10 měsíci +8

    Amen amen amen እደቸረነቱ ብዛት ይማረን ይቅረ ይበለን ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን የረሦወን ትምህረት ሠምቶ ህይወቱ የማይቀየረ የለምና የገልግሎት ዘመንወትን ያረዝመዉ ❤❤❤

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት የሰማልን መምህር ❤❤❤❤እድሜ ይስጥልን ሰላም ለገረችን ሰላም ለተዋህዶ አሜን

  • @ketemahailu
    @ketemahailu Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @saharm119
    @saharm119 Před 10 měsíci

    ቃለሄወት ያሠማልን አባታችን መፈሥቅዱሥን በርሠወላይ አሣድሮ ቃሉንድሠማ የፈቀደልን ልኡል እግዚአብሔር ክብርናምሥጋና ይግባው አትረሣምና እናቱ እናታችን እመብዙሀን ወላዴት አምላክ ክብርናምሥጋና ይገባታል🤲🤲🤲🤲🤲🤲🕯🕯💒💒🤲🤲

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @marthamulat6106
    @marthamulat6106 Před 6 měsíci

    መምህር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር ይባርኮት እድሜ ጤና ከነቤተሰብዎ ይስጥልን ሕይወትን የእለቱ ንሰሐዬ የሚለው ፀሎት ለእኔ ሕይወቴ ቀይሮአል አመሰግናለሁ።

  • @kuribachewwoldemariam4523
    @kuribachewwoldemariam4523 Před 10 měsíci

    እደቸርነቱ ብዛት ይማረን ይቅር ይበለን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን አቤት ዘንድሮ ብዙነፍስ ዳነች በዚፀሎት ብዙሰው ይድናልተመስጌን አምላኬ የመምህራችንን የአባታችንን እድሜ አርዝምልን በቤቱ አቆይልን በእድሜ በጤና አኑርልን ቃለህይወት ያሰማልን አሜንአሜን🙏🏾

  • @user-qm9uq6hn8y
    @user-qm9uq6hn8y Před 9 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @birhaneesheno
    @birhaneesheno Před 10 měsíci

    አሜን አሜን 🤲🤲አሜን 🙏🙏🙏❤️❤️i

  • @mutemute9914
    @mutemute9914 Před 10 měsíci

    አሜን

  • @hwatii
    @hwatii Před 4 měsíci

    Amen 🙌🙏 amen 🙏💖💖 amen 💖💖 amen 🙏🙌🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏🙌 amen 🙏🙏🙌 amen 🙏 amen 🙏🙌 amen 🙏🙏🙌

  • @zlove8820
    @zlove8820 Před 10 měsíci

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን!

  • @negestnegest1416
    @negestnegest1416 Před 10 měsíci

    አሜን፫?ቃልህይወትያሰማልንአባየ አቤቱእንደቸርነትህብዛት ማርኝ አምላኬ ሆይ ምሕረት የበዛ ነውና

  • @tsehayyemaryamlij2299
    @tsehayyemaryamlij2299 Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን 🤲

  • @lakewzerfu4543
    @lakewzerfu4543 Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን !!!

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @ccu3907
    @ccu3907 Před 10 měsíci +3

    ለድግል ማሪያም ሥትል ይቅር በለን ምህረትህ ይብዛልን ሐጥያቴን እጠብልኝ አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @YeshiAdmasu-tz9fy
    @YeshiAdmasu-tz9fy Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን በቸርነቱ ይቅር ይበለን ይማረን

  • @user-vc6lb1bd3q
    @user-vc6lb1bd3q Před 10 měsíci

    አሜን አቤቱ አምላካችን ይቅር ይበለን፣ በምህረቱ ይጎብኘን ❤ ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን አሜን❤

  • @silasadwa6045
    @silasadwa6045 Před 10 měsíci

    ምህረት ሚያስፈልገን ነን ፈጽሞ ይማረን እሰመ ሀያል እሱ ቅን ፈራጅ ሰው ወዳጅ የአለማት ሁሉ ፈጣሪ እግዚያብሔር አምላክ ጌታዬ ንጉሴ እየሱስ ክርስቶስ ቅድስት ስላሴ አብ ወልድ መንፈስቅዱስ አሜንአሜንአሜን+++

  • @hannayohanns2002
    @hannayohanns2002 Před 10 měsíci

    አሜን ።
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ በድያለሁ እና ካንተ ወደየት እሸሻለሁ ይቅር በለኝ

  • @simonyohannes5026
    @simonyohannes5026 Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትነ ያሰማል እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @user-eg3mt1lb1j
    @user-eg3mt1lb1j Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን 🙏😔

  • @henna5822
    @henna5822 Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን
    🤲🤲😭

  • @rakuae7634
    @rakuae7634 Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያሰማልን❤❤❤

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!!

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 Před 10 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቡራኬዎ ይድረሰን በእድሜ ጸጋ ይጠብቅሐልን

    • @sabalasabal
      @sabalasabal Před 10 měsíci +1

      አሜን አሜን ቃለ ህይት ያስማልን

  • @hdjid988
    @hdjid988 Před 8 měsíci

    አሜንንንንንን

  • @jxhhsjs1309
    @jxhhsjs1309 Před 10 měsíci

    አሜን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @bestebeste9913
    @bestebeste9913 Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን

  • @user-mv5ub5sl1q
    @user-mv5ub5sl1q Před 10 měsíci

    አሜን እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህር እግዚአብሔር ይመስገን❤🙏

  • @getenishtarrafa274
    @getenishtarrafa274 Před 10 měsíci

    መምህራ ለትምህርት ቃል ሂወት ያሰማልን መምህር በሊቢያ የክርስቲያን አንገት ቆርጠው ደማቸውን ከባህር ቀላቅለው ነበር ጥጋበኞች ዛሬ እግዚአብሔር ከዙፋኑ ሆኖ እየፈረደባቸው ነው

  • @user-uu2te9ge5c
    @user-uu2te9ge5c Před 10 měsíci

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በጤና ይጠብቅልን

  • @rahelhmariam5647
    @rahelhmariam5647 Před 10 měsíci

    አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @axumawit140
    @axumawit140 Před 10 měsíci

    ኣቤቱ ጌታየ እንደቸርነትህ ይቅር በለን

  • @sarahmangesto6045
    @sarahmangesto6045 Před 10 měsíci

    አሜንአሜንቃልህወትያስማልን

  • @bitsatamare6712
    @bitsatamare6712 Před 10 měsíci

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን❤

  • @tsedalegemeda4124
    @tsedalegemeda4124 Před 10 měsíci

    ኡሜን አሜን አሜን
    ቃላህይወትያሰማልን አበታችን

  • @ajnaajna8440
    @ajnaajna8440 Před 10 měsíci

    አሜንአሜአንሜን