መጽሐፍ ቅዱስ ትረካ : ትንቢተ ህዝቅኤል (ምዕራፍ 1-48) | Bible Audio : Ezekiel (Chapter 1-48)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 08. 2024
  • መጽሐፍ ቅዱስ ትረካ ፡ ሙሉ የትንቢተ ህዝቅኤል ከ1-48 ምዕራፎች የተካተቱበት ቪድዮ ነው በዚ ቅዱ ቃል ትዩብ ይዘንላችሁ የመጣነው በጥሞና እና በትኩረት እንድታዳምጡት እንጋብዛችዋለን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን !
    Like | Share | Subscribe
    Chapters
    Thanks for Watching
    #orthodox #orthodoxtewahedo #amharicbible
    #orthodoxmezmur #amharicmotivation
    #ethiopianorthodoxtewahedochurch

Komentáře • 71

  • @FitsumNigus-zv6vt
    @FitsumNigus-zv6vt Před rokem

    Kalhiywet yaseman

  • @mulukenyenew1031
    @mulukenyenew1031 Před 8 měsíci

    Kale hiwot yasemalen

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 Před rokem +6

    ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን

  • @tarekegnmesele4857
    @tarekegnmesele4857 Před rokem +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @cr-mr5th
    @cr-mr5th Před rokem +5

    Tebarekilgn wegene

  • @eritrawiwediakeleguzay552

    Amen

  • @user-zk5yr4kl9o
    @user-zk5yr4kl9o Před 6 měsíci

    Tebareku

  • @SamsungSamsung-mu7iq
    @SamsungSamsung-mu7iq Před rokem +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤😍😍😭😭😭😭ኢየሱስ ኢየሱስ ጌታኔዉ

  • @user-ow1zq9gd3d
    @user-ow1zq9gd3d Před 9 měsíci +1

    AmenAmen🙏🤲🙏🤲🙏

  • @SamsungSamsung-mu7iq
    @SamsungSamsung-mu7iq Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍❤❤❤😍😘😘😘😘አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታዬ አሜን ኢየሱስ 😍❤❤😘😘😘😘

  • @munahaile1930
    @munahaile1930 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-dz6ub6xo7k
    @user-dz6ub6xo7k Před 8 měsíci

    8የመዝሙር ና የጥበብ መፅሀፍት

  • @saved1580
    @saved1580 Před rokem +3

    አሜን።

  • @Almaz-qu2xb
    @Almaz-qu2xb Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያስማን

  • @seniseni2966
    @seniseni2966 Před rokem

    Sile kalu ye kalu balabet liuli egiziaber simu kafi kafi yale yetemasegen yihuni Amen Amen Amen yesemanewuni belilibachin yasadirlin kela hiyot yasemalin ❤❤❤

  • @chaltuchaltubekel8779
    @chaltuchaltubekel8779 Před 4 měsíci

    አሜን፫ቀለ ህይወትን የሰማልን

  • @danielyosef4951
    @danielyosef4951 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትያሰማልን።

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe3294 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት. ያሰማልን

  • @selamzemen1730
    @selamzemen1730 Před rokem +3

    Qale hiwet yasemalin

  • @meskeremhabtegebreal6362

    እ/ር ዘመንህን ይባርክ ወንድሜ።

  • @addis1395
    @addis1395 Před rokem +1

    ጌታ ይባርክህ ወንድሜ

  • @yeshimebethaile7214
    @yeshimebethaile7214 Před rokem

    Kal heywat yasmaln yadema zamnwon yebrkeln Amen Amen Amen

  • @Berekeketalemuwolde
    @Berekeketalemuwolde Před 3 měsíci

    ❤❤❤🎉🎉

  • @abrahamnigusu2894
    @abrahamnigusu2894 Před rokem

    አሜን ሰለ ቃሉ

  • @edengebru5372
    @edengebru5372 Před rokem +3

    God bless you

  • @yeshiderwaro789
    @yeshiderwaro789 Před rokem +1

    Amen.Amen❤❤💗💙🔥🔥🔥🔥💖🙇

  • @user-kf5sp5oe3w
    @user-kf5sp5oe3w Před 8 měsíci

    🎉

  • @Berekeketalemuwolde
    @Berekeketalemuwolde Před 3 měsíci

    ❤🤲🤲🤲😪😪

  • @hadasmisgina3627
    @hadasmisgina3627 Před rokem +1

    Amen Amen Amen

  • @kilsttilahun8355
    @kilsttilahun8355 Před rokem

    🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒

  • @samsomseqar530
    @samsomseqar530 Před rokem

    Amen 🙏 🙏 🙏

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 Před rokem +3

    Amen ❤❤❤

  • @user-ow1zq9gd3d
    @user-ow1zq9gd3d Před 9 měsíci

    AmenAmen

  • @hannatekie9899
    @hannatekie9899 Před rokem +18

    God bless the one who download this Word of God.. 😇💌

    • @Daniel-dl1hk
      @Daniel-dl1hk Před rokem +1

      We must alert to hear the prophetic great save way to everlasting King dom of God amen.

    • @lemlemtekle3292
      @lemlemtekle3292 Před rokem

      AMEN HANNU

  • @haniefar5715
    @haniefar5715 Před rokem +2

    God bless u bro keep it up

  • @edenworkueden5363
    @edenworkueden5363 Před rokem

    ቃለሂወት ይሰማልን።

  • @ruthboaz3984
    @ruthboaz3984 Před rokem +1

    Tebarek

  • @maritaababa9117
    @maritaababa9117 Před rokem +3

    ሕዝቅኤል 3
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ እርሱም፦ የሰው ልጅ ሆይ፥ ያገኘኸውን ብላ፤ ይህን መጽሐፍ ብላ፥ ሄደህም ለእስራኤል ቤት ተናገር አለኝ።
    ² አፌንም ከፈትሁ መጽሐፉንም አጐረሰኝ።
    ³ እርሱም፦ የሰው ልጅ ሆይ፥ አፍህ ይብላ፥ በምሰጥህም በዚህ መጽሐፍ ሆድህን ሙላ አለኝ። እኔም በላሁት፥ በአፌም ውስጥ እንደ ማር ጣፈጠ።
    ⁴ እንዲህም አለኝ፦ የሰው ልጅ ሆይ፥ ተነሥተህ ወደ እስራኤል ቤት ሂድ፥ ቃሌንም ተናገራቸው።
    ⁵ ወደ እስራኤል ቤት እንጂ ንግግራቸው ወደ ጠለቀው ቋንቋቸውም ወደማይታወቅ ሕዝብ አልተላክህምና፤
    ⁶ ንግግራቸው ወደ ጠለቀው ቋንቋቸውም ወደማይታወቅ ቃላቸውንም ታውቅ ዘንድ ወደማይቻልህ ሕዝብ አልላክሁህም። ወደ እነዚያስ ልኬህ ቢሆን ኖሮ በሰሙህ ነበር።
    ⁷ ነገር ግን የእስራኤል ቤት ሁሉ የጠነከረ ግምባርና የደነደነ ልብ አላቸውና፥ እኔንም መስማት እንቢ ብለዋልና የእስራኤል ቤት አንተን አይሰሙም።
    ⁸ እነሆ፥ ፊትህን በፊታቸው ግምባርህንም በግምባራቸው አጠንክሬአለሁ።
    ⁹ ከቡላድ ድንጋይ ይልቅ እንዳለ አልማዝ ግምባርህን አጠንክሬአለሁ፤ እነርሱ ዓመፀኛ ቤት ቢሆኑ አትፍራቸው፤ ከፊታቸውም የተነሣ አትደንግጥ።
    ¹⁰ እርሱም፦ የሰው ልጅ ሆይ፥ የነገርሁህን ቃሌን ሁሉ በልብህ ተቀበል በጆሮህም ስማ።
    ¹¹ ተነሥተህም ወደ ተማረኩ ወደ ወገንህ ልጆች ሂድ፤ እነርሱም ቢሰሙ ወይም ባይሰሙ፦ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል ብለህ ንገራቸው አለኝ።
    ¹² መንፈስም አነሣኝ፥ በኋላዬም፦ የእግዚአብሔር ክብር ከቦታው ይባረክ የሚል የጽኑ ንውጥውጥታ ድምፅ ሰማሁ።
    ¹³ የአራቱም እንስሳ ክንፎች እርስ በርሳቸው ሲማቱ፥ በአጠገባቸውም የመንኰራኵሮችን ድምፅ፥ የጽኑውንም ንውጥውጥታ ድምፅ ሰማሁ።
    ¹⁴ መንፈስ አንሥቶ አስወገደኝ፥ እኔም በምሬትና በመንፈሴ ሙቀት ሄድሁ፥ የእግዚአብሔርም እጅ በላዬ በርትታ ነበር።
    ¹⁵ በቴልአቢብም ወዳሉ በኮቦርም ወንዝ አጠገብ ወደ ተቀመጡ ምርኮኞች መጣሁ፥ በተቀመጡበትም ቦታ ተቀመጥሁ፤ በዚያም ሰባት ቀን በድንጋጤ በመካከላቸው ተቀመጥሁ።
    ¹⁶ ከሰባቱም ቀን በኋላ የእግዚአብሔር ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፦
    ¹⁷ የሰው ልጅ ሆይ፥ ለእስራኤል ቤት ጠባቂ አድርጌሃለሁ፤ ስለዚህ የአፌን ቃል ስማ ከእኔም ዘንድ አስጠንቅቃቸው።
    ¹⁸ እኔ ኃጢአተኛውን፦ በእርግጥ ትሞታለህ ባልሁት ጊዜ፥ አንተም ባታስጠነቅቀው ነፍሱም እንድትድን ከክፉ መንገዱ ይመለስ ዘንድ ለኃጢአተኛው አስጠንቅቀህ ባትነግረው፥ ያ ኃጢአተኛ በኃጢአት ይሞታል፤ ደሙን ግን ከእጅህ እፈልጋለሁ።
    ¹⁹ ነገር ግን አንተ ኃጢአተኛውን ብታስጠነቅቅ እርሱም ከኃጢአቱና ከክፉ መንገዱ ባይመለስ፥ በኃጢአቱ ይሞታል፥ አንተ ግን ነፍስህን አድነሃል።ሕዝቅኤል 3
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ እርሱም፦ የሰው ልጅ ሆይ፥ ያገኘኸውን ብላ፤ ይህን መጽሐፍ ብላ፥ ሄደህም ለእስራኤል ቤት ተናገር አለኝ።
    ² አፌንም ከፈትሁ መጽሐፉንም አጐረሰኝ።
    ³ እርሱም፦ የሰው ልጅ ሆይ፥ አፍህ ይብላ፥ በምሰጥህም በዚህ መጽሐፍ ሆድህን ሙላ አለኝ። እኔም በላሁት፥ በአፌም ውስጥ እንደ ማር ጣፈጠ።
    ⁴ እንዲህም አለኝ፦ የሰው ልጅ ሆይ፥ ተነሥተህ ወደ እስራኤል ቤት ሂድ፥ ቃሌንም ተናገራቸው።
    ⁵ ወደ እስራኤል ቤት እንጂ ንግግራቸው ወደ ጠለቀው ቋንቋቸውም ወደማይታወቅ ሕዝብ አልተላክህምና፤

  • @mahletgetu7847
    @mahletgetu7847 Před rokem

    Amen 🙏

  • @aishamohammid5487
    @aishamohammid5487 Před rokem +10

    እግዚሕቢእር፡ይመሰግን፡ዘመን፡ይባረ፡የእግዚሕብኽረ፡ስው

    • @kingdommissiontube6432
      @kingdommissiontube6432 Před rokem

      czcams.com/video/75pvRX9AjIU/video.html

    • @tizuab6414
      @tizuab6414 Před rokem

      😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @tizuab6414
      @tizuab6414 Před rokem

      😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @tizuab6414
      @tizuab6414 Před rokem

      Ppp

    • @tizuab6414
      @tizuab6414 Před rokem

      😊pppppppppp

  • @asterworku9645
    @asterworku9645 Před rokem

    🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን መምህር ።

  • @ayalewyebekurlij9494
    @ayalewyebekurlij9494 Před rokem +9

    እነ ታድያ ለሁ ቃሉን በመስማተ እግዚአብሔር ይባርክ

  • @user-kf5sp5oe3w
    @user-kf5sp5oe3w Před 8 měsíci

    " ሰማያት : ተከፈቱ : የእግዚዓብሔርንም : ራዕይ : ዐየሁ :: "

  • @maritaababa9117
    @maritaababa9117 Před rokem +1

    ሕዝቅኤል 2
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ እርሱም፦ የሰው ልጅ ሆይ፥ በእግርህ ቁም እኔም እናገርሃለሁ አለኝ።
    ² በተናገረኝም ጊዜ መንፈስ ገባብኝ በእግሬም አቆመኝ፥ የሚናገረኝንም ሰማሁ።
    ³ እርሱም እንዲህ አለኝ፦ የሰው ልጅ ሆይ፥ በእኔ ላይ ወደ ዐመፁ ወደ ዓመፀኞች ሰዎች ወደ እስራኤል ልጆች እልክሃለሁ። እነርሱና አባቶቻቸው እስከ ዛሬ ድረስ ዐመፁብኝ።
    ⁴ እነርሱ ፊታቸው የተጨማተረ ልባቸውም የደነደነ ልጆች ናቸው። እኔ ወደ እነርሱ እልክሃለሁ፤ አንተም፦ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል በላቸው።
    ⁵ እነርሱም ዓመፀኛ ቤት ናቸውና ቢሰሙ ወይም ባይሰሙ ነቢይ በመካከላቸው እንዳለ ያውቃሉ።

  • @tegestejade2671
    @tegestejade2671 Před rokem +3

    💚💛❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻💚💛❤✝️✝️💒💒💒❤❤👏🏽👏🏽👏🏽🕊🕊🕊

  • @powertothepeople4514
    @powertothepeople4514 Před rokem +7

    ንባብ በapp ቢመጣልን ደስ ይለናል. በርታ!!!

    • @user-wg9cn6zs5v
      @user-wg9cn6zs5v Před 10 měsíci

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙇🙇🙇💒💒💒

  • @user-wn5my9qe9d
    @user-wn5my9qe9d Před rokem +2

    כלכבד אכ,בתי

  • @dawitbekele1119
    @dawitbekele1119 Před rokem +1

    Okay Okay Okay I'm Okay I'm going not going going but I'm I'm gonna gonna gonna gonna be a bit bit crazy late in in the morning country but I I'm have to get

  • @user-om4nz5wq2r
    @user-om4nz5wq2r Před 8 měsíci

    l
    L
    L

  • @FitsumNigus-zv6vt
    @FitsumNigus-zv6vt Před rokem

    Kalhiywet yaseman

  • @michaelholy1637
    @michaelholy1637 Před rokem +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @Berekeketalemuwolde
    @Berekeketalemuwolde Před 3 měsíci

    Amen

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 Před rokem

    Amen