አቤቱ ይቅር በለኝ || መምህር ዘበነ ለማ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 08. 2024
  • አቤቱ ይቅር በለኝ || መምህር ዘበነ ለማ

Komentáře • 218

  • @user-cw8bu2eq7b
    @user-cw8bu2eq7b Před 11 měsíci +2

    AMEN AMEN AMEN ABATACHIN FETARI YIMESGEN ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @serkaddismamo8263
    @serkaddismamo8263 Před 11 měsíci +4

    አሜን አሜን አቤቱ ይቅር በለኝ

  • @birhaneesheno
    @birhaneesheno Před 11 měsíci +4

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤

  • @Mercy-Ethiopian
    @Mercy-Ethiopian Před 11 měsíci +5

    አሜን አሜን አሜን!!! ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Před 11 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ይወህትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅሜ እዴሜ ከጤናጋ ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤አበቱ ማረን ይቅርም በለን ሄን ዘመን አንተ ባርክልን ለምድራችን ሰላም ለአገራችን አንድንት ዘረኝነት የልለበት ዘመን አድርግልን ቅዱስ አማኑኤል አባቴ❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ዉድ መህምሬ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዝልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sinafikishgezahegn3951
    @sinafikishgezahegn3951 Před 11 měsíci +1

    አሜን አሜን አቤቱ እንደቸርነትህ እንጂ እንደበደላችን አይሁን😢😢😢 እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን መምህራችን ❤❤❤

  • @tsehayyemaryamlij2299
    @tsehayyemaryamlij2299 Před 11 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 Před 11 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ መሐረነ ክርስቶስ እግዚአብሔር ሆይ💒🙏🙏🙏🌾🌾🌾

  • @rrtt7380
    @rrtt7380 Před 11 měsíci +5

    አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን ይቅር በለኝ 😢😢 አምላኬ

  • @martabogale7735
    @martabogale7735 Před 11 měsíci +2

    አሜን አቤቱ ይቅር በለኝ

  • @elsaembaye1019
    @elsaembaye1019 Před 11 měsíci +1

    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አቤቱ ይቅር በለኝ ለኔ ለሓጢያታኛ እንደቸርነቱ ይማረኝ ይቅር ይበለኝ ከሓጢያቴ አንጻኝ ቸር መድሃኔአለም ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እርሶን የሰጠን ቸር አምላካችን ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @user-li2lw9tv7r
    @user-li2lw9tv7r Před 11 měsíci +3

    አቤቱ ይቅር በለኝ

  • @aster8918
    @aster8918 Před 11 měsíci +4

    እንኳንአደረሳትመምህራችችንአሜን🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243 Před 11 měsíci +1

    አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣ መ/ራችን፡ አባታችን፡ ይፍቱኝ፡ ይባርኩኝ፤? እንኳን፡ አደረሰዎት፤፤ አደረሰን፤፤ ቃለ ሕይወትን፡ ያሰማልን፤፤ እርስተ፡ መንግስተ፡ ሰማያትን፡ ያውርስልን፤፤ በድሜ፣ በጤና፣ በፍቅርና፣ በሞገስ፣ ይጠብቅልን፤፤ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤ መልካም፡ አዲስ፡ አመት፤፤፤

  • @meherat938
    @meherat938 Před 11 měsíci +2

    ተሳሐለኒ እግዚኦ አቤቱ ይቅር በለኝ ከኃጥያቴም ፈፅሞ እጠበኝ አሜ ይሁን ይደረግልን😢

  • @user-fz1of3we1q
    @user-fz1of3we1q Před 11 měsíci

    አቤቱ.የሰራዊት.አምላክ.ሆይ.እግዚያብሔር.ሆይ
    .ሆይ.እኔ.በሀጥያት.የረከስኩነኝ..ከአንተ.እርቄ.አለሁ.በቀራኒዮ.አደባባይ.ባፈሰስከዉ.ደምሕ.ሀጥያቴ.ሁሉ.እጠብ.ጨለማዬ.ሁሉ.አብራ.አሜን.አሜን.አሜን

  • @YeshiAdmasu-tz9fy
    @YeshiAdmasu-tz9fy Před 11 měsíci +35

    እኔስ እንኳን በእየለቱ በእየ ሰከንዱ በድየዋለሁ እንደ ቸርነቱ ይቅር ይበለኘ እንጅ ቁሜመ ሔደም በቸርነቱ ነዉ

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 Před 11 měsíci +2

      እጠብኝ ቆሺአለው ከአጵአጢ አንጳኝ አምላኪ በድዬአለው ይቅር በለኝ 😢🙏🙏🙏

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 Před 11 měsíci +18

    በቸርነትህ ዓመታት ታቀዳጃለህ አንኳን ከዘመነ ሉቃስ ወደ ዘመነ ዩሐንስ በሰላም በጤና አደረሳችሁ:አደረሰን አባታችን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን ለንሰሀ ጌዜ የሰጠን ልኡል እግዚአብሔር ክብር ይግባው የተማርነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን ያመት ሰው ይበለን አይለየን

  • @user-wb6gx7ur6v
    @user-wb6gx7ur6v Před 11 měsíci +2

    .አሜን አሜን አሜን.በእዉነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በየቀን የእግዚአብሔርን ቃል እንደምትመግቡን እንደማይቋረጥ ተስፋ አደርጋለሁ 👏👏

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 Před 11 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን በጸሎት ያስቡን

  • @Ase-fb4te
    @Ase-fb4te Před 11 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማአልን አባታችን 🙏🙏🙏

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i Před 11 měsíci

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን አባታችን እንኳን በደናህ መጡልን መምህራችን አባታችን ይፈቱ ይባርከው መምህራችን አባታችን አሜን፫ እንኳንም አደረሳችሁ አደረሰ ማለት እወዳለሁ ለበዓል ቅዱስ ዮሐንስ አሜን፫ ❤❤❤
    *_ስለቃሉ..የቃሉባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነና..ከፍ..ከፍ ያለ ይሁንልን..አሜን(፫)_*
    _* እኛም ቃሉን ሰምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እድናፍራ አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ይርዳን አሜን*_
    📚📚📚_
    *_ጌታ መንፈስ ቅዱስ_* ቃል ህይወት ያሰማል እሪጂም እድሜ ጤና ይሰጠናል መምህራችን አባታችን አሜን፫ ❤❤❤ በእውነት

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 Před 11 měsíci

    አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️😘❤️😘

  • @besratteferra4906
    @besratteferra4906 Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እባቴ ቦራኬ ዎ ይድረስንኘ በፀሉት እስቦኘ አባቴ ብስራተ ገብረኤል ነኘ🙏🏾

  • @Gediyonmequannt
    @Gediyonmequannt Před 5 měsíci

    አምላኬ ሆይ ስለ እናትህ ስለ ድንግል ማርያም ብለክ ማረኝ ይቅር በለኝ ✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @senayetwendafrash9602
    @senayetwendafrash9602 Před 11 měsíci

    አቤቱ ማረኝ እንደበደሌ ሳይሆን ንደቸርነትህ ይሁን😢 ለርሶም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ቃለ ሕይውት ያሰማልን

  • @tsehayerifo93
    @tsehayerifo93 Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር !!! አቤቱ መድሃኒታችን እግዚአብሔር ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይቀር በለን !!!!

  • @alganeshwoldegabir1157
    @alganeshwoldegabir1157 Před 11 měsíci

    አቤቱ አምላኬ ሆይ እንደቸርነትህ ብዛት ይቅር በለኝ!

  • @alemayehuengida-nt4bb
    @alemayehuengida-nt4bb Před 11 měsíci +5

    እንኩዋን አደረሶት መምህር። ይባርኩኝ ይፍቱኝ መምህር።

  • @sabahabte8948
    @sabahabte8948 Před 11 měsíci

    አቤቱ ጌታዮ ሆይ እንደ ሃጥያትየ ሳይሆን እንደ ቸርነትህ እየኝ በጥፋቴ ይቅር በለኝ ይቅር ባይ ነህና 🙏🙏🙏

  • @workineshmulat9600
    @workineshmulat9600 Před 11 měsíci +1

    እሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ።

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 Před 11 měsíci

    አቤቱ ጌታዬ እንደቸርነትህ ማረን አሜን ለመምህራችን ቃለ ቃለ በረከት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @fantaneshmeles547
    @fantaneshmeles547 Před 11 měsíci

    አቤቱ አምላኬ ሆይ እንደበደሌ ሳይሆን እንደቸርነትህ ስንቱን በደሌን እይተህ እንዳላየህ አለፍከኝ በየሰከንዱ የምበድልህ አቤቱ ይቅር በለኝ እባክህን❤❤❤ ??? አባታችን በጾለትዎ አስቡን ❤❤❤

  • @yesishiferaw5775
    @yesishiferaw5775 Před 11 měsíci

    አሜን🙏🏼 🙏🏻🙏🏻 አሜን አሜን🙏🏼 🙏🏻✝️🙏🏻✝️🙏🏻✝️ !!!!

  • @zewduaddisu7966
    @zewduaddisu7966 Před 11 měsíci

    አሜን ✝️ አሜን ✝️ አሜን አባቴ ይኛአባት አሜን አባታችን ቃለ ሂወትን ያስማልን አባቴ ጌታይ ይቅር በልኝ ጌታይ ⛪️✝️✝️✝️⛪️ 🇪🇹💚🇪🇹💛🇪🇹💔🛐🛐🛐⛪️

  • @esayaskiflemariyam6195
    @esayaskiflemariyam6195 Před 10 měsíci +1

    Memhr Kal hiwet yesmealna admen tana yhabelna fetari bxelotkum zekruna amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @getachewsisay5277
    @getachewsisay5277 Před 11 měsíci

    አቤቱ እንደ ምህረትህ ብዛት ማረኝ ይቅርም በለኝ
    ከሀጢያቴም ፈፅመህ አንፃ በድያለሁና መተላለፌን አውቃለኩና አቤቱ ይቅርም በለኝ ይቅርባይ አባት ነህና ።
    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ስለ ቅዱስ ቃሉ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤መልካም አድስ ዓመት

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @jenberitufanaye926
    @jenberitufanaye926 Před 11 měsíci

    አሜን! አሜን! አሜን! አቤቱ ይቅር በለኝ!

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 Před 11 měsíci

    እግዚኦኦኦኦኦኦ መሐረነ ክርስቶስ አሜን አሜን ኣቶ

  • @morhafmorhaf6745
    @morhafmorhaf6745 Před 11 měsíci

    መምህርቃለህይወት።ያሰማልንእድሜናጤናይስጥልን።አሜንአሜንአሜን

  • @tewahdotube300
    @tewahdotube300 Před 11 měsíci +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Před 11 měsíci +1

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን እኔስ ሀጢያቴን ሳስበው ቆሜ መሄዴ እራሱ ይገርማኛል አቤቱ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኔዓለም ሆይ ይቅር በለኝ😢😢😢

  • @serkalemburaka877
    @serkalemburaka877 Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ❤❤❤

  • @kasachtaye9822
    @kasachtaye9822 Před 11 měsíci

    አቤቱ አምላክ ሆይ በድያለሁና ይቅር በለኝ እግዚ ኦኦ ተሰዓለኒ

  • @MeseretBest
    @MeseretBest Před 11 měsíci

    አሜን አሜንንን ቃለ ህይወት ያሰማልንአባቴችን♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @RozeRozee-tq5px
    @RozeRozee-tq5px Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @liltya3613
    @liltya3613 Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @kasachtaye9822
    @kasachtaye9822 Před 11 měsíci +4

    ❤እንኳን በሰላም በጤና አደረስዎ መምህር

  • @rahelabraham717
    @rahelabraham717 Před 11 měsíci

    አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ እንደቸርነትህ እንጂ በደሌ አይሁንብኝ🙏ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እመቤቴ ማርያም አማላጅነቷ አይለየን🙏💚💛❤️

  • @alemayehuengida-nt4bb
    @alemayehuengida-nt4bb Před 11 měsíci +6

    አሜን ፫ ጊዜ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር። በፅሎቶ እኔ ሀጥየታኛውን ያስቡኝ።

  • @asnakewassie6580
    @asnakewassie6580 Před 11 měsíci +22

    ቸሩ ፈጣረያችን እግዚአብሔር እንደ እርስዎ እና ለጥንተ ጠላት ድል ማድረጊያ መምህራንና ቅዱሳን መጽሐፍትን ለሰጠን ክብርና ምስጋና ለርሱ ይሁን!!! ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያኑርልን!!!

  • @user-yc4vw9se2w
    @user-yc4vw9se2w Před 11 měsíci

    አዶናይ ኤልሻዳይ አቤቱ ይቅበልኝ
    እጠበኝ ቆሽሻለሁ ሰሉሁሌም በየፀሎቴ ሰአት ይቅበልኝ ሰለእናትህ ሰለቅድስትድንግልማያም ሰለቅዱሳን አባቶች እናት ብለህ ይቅበልኝ
    ሰለአብስሪው ቅዱስጉብርኤል ቃልኪዳን ብለህ ይቅርበልኝ
    ሰለሃያሉ መልአከቅዱስሚካኤል ቃልኪዳነ ብልህ ይቅርበልኝ
    በምጥ የተያዙትን እናቶች እሚደርስላቸው ቅዱስሩፋኤል ቃልኪዳን ብልህ ይቅበልኝ

  • @habitam
    @habitam Před 11 měsíci

    እግዚያብሔር ይመስገን 🙏አሜን አሜን አሜን 🙏ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏እንኮን አደርሶት 🙏የኔ አባት 🙏❤❤❤❤

  • @alemtsehaynigusu4106
    @alemtsehaynigusu4106 Před 11 měsíci

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤናን አብዝቶ ይሥጥልን🌹🌷🌻🙏🙏🙏

  • @tsedalegemeda4124
    @tsedalegemeda4124 Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰምልን አበታችን በቻርነቱ ይቅር ይበለን

  • @unikh3078
    @unikh3078 Před 8 měsíci

    አቤቱ ይቅር በለኝ አሜን

  • @meherat938
    @meherat938 Před 11 měsíci +8

    በቸርነትህ አመታትን ታቀዳጃለህ በፀጋህ ብዛት ከዘመን ዘመን ስላሸጋገርከን እናመሰግንሐለን መምህሬ እነክዋን አደረሶ አዲሱ አመት የሰላም ያድርግልን አሜን አቤቱ ይቅር በለኝ ምህረትህና ቸርነትህ ከኔጋ ለዘላለም ትኑር አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @lakewzerfu4543
    @lakewzerfu4543 Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት የሰማልን!!!

  • @mengistugetu2825
    @mengistugetu2825 Před 11 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን
    መምህር እድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 11 měsíci +1

    እንኩዋን ለቅዱስ ዬሐኒስ አደረሳችሁ መልካም አዲስ አመት ይሁንልን አባታችን ሊቀ ማእምራን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
    አቤቱ ይቅር በለን 👏👐👐

  • @wadimaalmuharrami3362
    @wadimaalmuharrami3362 Před 11 měsíci +8

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን እንኳን አደረሶት ምህር ፀጋውን አብዝቶሎታል አሁንም ያብዛሎት

  • @freweiniberhane5007
    @freweiniberhane5007 Před 11 měsíci

    አሜን ፡🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማል መምህር በጸሎትዎ አስቡኝ

  • @user-rr1ld8dy1f
    @user-rr1ld8dy1f Před 11 měsíci +3

    እንኳን አደረሶ መምህር

  • @asfaw96
    @asfaw96 Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ያክብርልን::

  • @user-jt5oj6qw4h
    @user-jt5oj6qw4h Před 11 měsíci

    Ameen Ameen

  • @ambaselyoutube4415
    @ambaselyoutube4415 Před 11 měsíci

    አምላኬ ሆይ እንደየ ስራይ ሳይሆን እንደቸርነትህ ይቅር በለኝ ማርኝ

  • @lamesgenbasazenw9613
    @lamesgenbasazenw9613 Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ይቅረ በለኝ ለሀገራችን ሠላምን ያመጣለን

  • @balanishb9346
    @balanishb9346 Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻

  • @kikigetanhe7614
    @kikigetanhe7614 Před 11 měsíci

    አምላኬ መዳኒቴ ይቅር በልኝ የበደልኩትን ሁሉ አንተ ታውቀዋለህና ቀሪውንም ጊዚዬን ጠብቀኝ እርዳኝ አሜን አሜን አሜን🙏🏼

  • @alemzewde1824
    @alemzewde1824 Před 11 měsíci

    አቤቱ እንደቸርነትህ ይቅር በለን❤❤❤❤

  • @Setna1312
    @Setna1312 Před 11 měsíci

    አሜን በእኔ ስራ ሳይሆን በቸርነቱ በደሌን እያለፈ የጠበቀኝ አምላክ በቸርነቱ መተላለፌን አይቁጠርብኝ አቤቱ ይቅር በለኝ እንድለው አንደበቴን ልቦናዬን ዘወትር ለንስሀ ያዘጋጅልኝ። መምህር እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅዎ 🙏🙏🙏

  • @saharm119
    @saharm119 Před 11 měsíci

    አሜን ቃለሄወት ያሠማልን አባታችን በድሜ በጸጋ ያኑርልን💒🌻ኀ

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Před 11 měsíci

    መምህራችን እንኳን በስላም መጡልን ይህንን ቃል ለምንስማ በሙሉ ቃለህይወት ያስማልን አባታችንንም እመቤቴ በሄዱበት ትከተልልን አሜን አሜን አሜን🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️

  • @helenlove2791
    @helenlove2791 Před 11 měsíci

    💒EGZIABHER YMSGEN 💒 Amen Amen Amen qael hiwet yesmaelna አቤቱ ይቅር በለኝ EGZIABHER

  • @kidesttadesse971
    @kidesttadesse971 Před 11 měsíci

    Amen Amen Amen Egzyabher yiker yiblen

  • @user-rt7ri7xd3w
    @user-rt7ri7xd3w Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ልዑል አምላክ ይቅር በለኝ 😭ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @Hanaendualem8413
    @Hanaendualem8413 Před 11 měsíci

    አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏼🥰

  • @alemtsehaynigusu4106
    @alemtsehaynigusu4106 Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን🌹🙏🙏🙏

  • @laylalayla112
    @laylalayla112 Před 11 měsíci +6

    እንካን አደረሰን አደረሶት የሰላም የጤና የፍቅር ዘመን ይሁንልን

  • @hwatii
    @hwatii Před 6 měsíci

    Amen 🙌🙏🙏 amen 🙏💖 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen

  • @user-sp2fr3pd4z
    @user-sp2fr3pd4z Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይዎት ያሠማልን

  • @rigatdesita1826
    @rigatdesita1826 Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን 😢😢😢

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 Před 11 měsíci

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 11 měsíci

    አቤቱ ይቅር በለኝ🙏 ከክፍ ነገር ሁሉ ጠብቀኝ🙏 መልካም የሆነውን ሁሉ በልቤ ሙላ🙏ጸሎቴንም ተቀበልልኝ🙏አገራችንን ሰላም አድርግልን አሜን🙏 ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ጠብቅልን አሜን🙏

  • @fereworkgetachew5319
    @fereworkgetachew5319 Před 11 měsíci

    እድሜ ጤና መምህር ላንተ ይሁን መዝ 50 እንዳውቀውና በቃሌ በየደቂቃው እንድለው ላገዝከኝ።ቸሩ መድሀኒትለአለም ረዥም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልኝ❤🙏

  • @unikh3078
    @unikh3078 Před 8 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @ribkamelky6225
    @ribkamelky6225 Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን🙏ቃለሂወት ያሰማልን መምራችን

  • @zewduaddisu7966
    @zewduaddisu7966 Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አባታችን አሜን 🌼🌻🌼💐🌼💐💐🌻🌼🌻🌻🌼🌼🌻 🦜🐦🦜 አሜን 🙏📚🙏

  • @fantaneshmeles547
    @fantaneshmeles547 Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ❤❤❤

  • @TesfaKokeb-ml9ww
    @TesfaKokeb-ml9ww Před 11 měsíci

    አሜን

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 Před 11 měsíci

    አዎ በድዩሀለው አቤቱ ይቅር በለኝ 🤲🤲🙏🙏🙏 አሜን

  • @amanueleticha202
    @amanueleticha202 Před 11 měsíci +1

    ፈጣሪ አምላክ ይቅር ባይ አምላክ ነህና እንደበላችን አይሁን አንደ ቸርነትህ በደላችንን ይቅር በለን የንስሀ ፀሎታችንን ተቀበለን።

  • @user-vc6lb1bd3q
    @user-vc6lb1bd3q Před 11 měsíci

    አሜን አቤቱ አምላካችን ይቅር በለን❤ ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን አሜን❤❤

  • @amleworkketema5211
    @amleworkketema5211 Před 11 měsíci

    አሜን ይቅር ይበለኝ ይቅር ይበለን

  • @alemayehuengida-nt4bb
    @alemayehuengida-nt4bb Před 11 měsíci +3

    እንኩዋን ደህና መጡ መምህር።

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 Před 11 měsíci

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 Před 11 měsíci

    Abetu AMLAKE hoy maregn yejr belegn etabegn 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @mekidesgebeyaw5335
    @mekidesgebeyaw5335 Před 11 měsíci

    አቤቱ ቼሩ መድሐኒአለም ሆይ ማርኝ ይቅር በለኝ የእኔስ ሀጥያት በዝቷል እንደ ምድር አሸዋ ግን በምህረቱ በቼርነው አሁንም አለው እግዚአብሔር ሆይ ማርኝ
    እናቴንም ማርልኝ አባት ሆይ 😭😭😭😭ይቅር በልልኝ አባት ሆይ እዘንልኝ በስደት በሰው ቤት የእናቴን ህመም መስማት ይከብዳልና ግን አባት ሆይ ማዳንም መግደልም ሁሉም ያንተ ፍቃድ ነውና ግን አምላኬ ሆይ በቼርነትህ ማዳንህን ስጥልኝ እንደ ሀጥያቴ ሳይሆን እንደ ርህራሄህ ይሁንልኝ የቤተሰቦቼን ክፍ ከመስማት በምህርትህ ሰውርኝ አሜን

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před 11 měsíci +1

    እንኳን ከዘመነ ሉቃስ ወደ ዘመነ ዮሐንስ በሰላም አሸጋገረን አዲሱን አመት ለሀገራች በሰላም፣ለህዝባችን በፍቅር፣ለመላው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች በንስሀ ወደቤቱ የምንመለስበት ዘመን ያርግልን።መልካም አዲስ አመት

    • @haseerahmad2421
      @haseerahmad2421 Před 11 měsíci

      አሜንአሜንአሜንእንካንአብሮአደረሰን