አንቺ ሴት ሆይ ፥ ከአንቺ ጋር ምን አለኝ ? ዮሐ ም 2 ፥ 4 || መምህር ዘበነ ለማ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 09. 2024
  • አንቺ ሴት ሆይ ፥ ከአንቺ ጋር ምን አለኝ ? ዮሐ ም 2 ፥ 4 || መምህር ዘበነ ለማ

Komentáře • 390

  • @DegfiTekle
    @DegfiTekle Před rokem +2

    አሜን.አሜን.አሜን.እግዚአብሔር.ይመስገን.ቃለ.ሕይወት.ያሰማልን.መምህር.በፀሎት.ያስብን.እድሜ.እና.ጤና.ይስጥልን.አሜን

  • @Rgebray
    @Rgebray Před rokem

    ለአብ ለወልድ ለመንፈስ✝️ ቅዱስ አሐዱ አምላክ✝️🙏 ያፈቀራት ያከበራት ለእራሱ የፈጠራት ንጽህት ክብር✝️ ክብር ክብር ምስጋና ይድረስ🙏 ለዘለዓለም አሜን አሜን ✝️ አሜን ✝️🙏ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም✝️ ልህልቲቱ እናታችን ክብር🙏ምስጋና ይድረሳት ይገባታል💖 አሜን✝️አሜን✝️አሜን🙏 ውድ መምህራችን ቃለ 🙏✝️ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን🙏 ያብዛሎት የአገልግሎት🙏✝️ ዋጋሆን በሰማያዊው መዳፍ ይፃፍሎት ረጅም እድሜ 🙏ከጤና ጋር ያድልልን እንካን አብሮ አደረሳቹሁ አደረሰን✝️ አሜን✝️አሜን✝️አሜን🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን የቃሉ ባለቤት ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን አባታችን መምህራችን በጣም ልዩ ትምህርት ነው እንኳን ለኛ ለኦርቶዶክስ እምነት ተክታዩች አይደለም ልላ እምነት ውስጥም ላሉ በጣም እንደተረድ እርግጠኛ ነኝ እንደዝህ ተንትኖ ባለማስረዳት የተንሳ ብዙ ሰውች ባለማወቅም ልወድቁ ይችላሉ እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የቤተ ክርስቲያን መታነጽ ዓመታዊ ታላቅ የመታሰቢያ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን ያመት ሰው ይበለን

  • @MerontesfeyaTesfeya
    @MerontesfeyaTesfeya Před rokem +2

    አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን እድሜ ይስጥልኝ

  • @tigasttjcv-rk4rv
    @tigasttjcv-rk4rv Před rokem +2

    ❤❤❤❤❤❤ቃለሕይወትን ያሠማልን መምሕራችን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሥጥልን

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 Před rokem +2

    Amen amen amen amen amen amen amen ❤❤

  • @sarademisse7339
    @sarademisse7339 Před rokem

    Thank for all the teaching!! 🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛

  • @genitgenitgenit753
    @genitgenitgenit753 Před rokem +2

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን አሜን

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 Před rokem +2

    ድንቅ አገላለጽና ግንዛቤ የሚሠጥ ትምህርት ነው መምሕር ቃለሕይወት የአሠማልን ❤❤❤

  • @xakdiqudhe9827
    @xakdiqudhe9827 Před rokem +2

    Amen amen amen amen amen amen

  • @tiruworkfenta
    @tiruworkfenta Před rokem +2

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @nomnanoto
    @nomnanoto Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ይሰማልን አባታችን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @serkalemasali2576
    @serkalemasali2576 Před rokem +1

    በእዉነት መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ክብር ምስጋና ይግባት የአምላኬ እናት እመብረሀን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @xakdiqudhe9827
    @xakdiqudhe9827 Před rokem +2

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen kibare misigana laenatach nishyte qidest digile marhme yigiba.

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን በጸሎትዎ ያሰቡኝ ይፍቱኝ!

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው አስብኝ ውድ አባ አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ አባ አባታችን

  • @hayatlove-ko6wm
    @hayatlove-ko6wm Před rokem +1

    Ameen Ameen Ameen

  • @sollyanateyobesta2971
    @sollyanateyobesta2971 Před rokem +1

    አባታችን እንኩዋን በደና ድምፅዎን ሰማን በረከትዎ ይደርብን የኛ የኦርቶዶክሳውያን ምርጥ መምህራችን ❤❤❤

  • @user-uu2te9ge5c
    @user-uu2te9ge5c Před rokem +2

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በጤና ይጠብቅልን

  • @dinkineshalemayehu9893

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏የሰማነውን የእግዚአብሔርን ቃል በልባችን ይጻፍልን አሜን🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ጽኑሰላም ይስጥልን አጽራር ቤተክርስትያንን ያስታግስልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜንንን 💚💛❤️💐👏💚💛❤️💐👏💚💛❤️💐👏💚💛❤️🕯🕯🕯🕯💐💐👏💚💛❤️

  • @garciaeast7972
    @garciaeast7972 Před rokem +4

    Our prist God bless you more and more keep praying for us.

  • @melakuyosef8771
    @melakuyosef8771 Před rokem +1

    እንኩዋን❤አደረሰን ለእመአምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም በአልዋ

  • @esayaskiflemariyam6195
    @esayaskiflemariyam6195 Před rokem +1

    Memhr kalhiwet yesmealna admen tana yhabelna fetari bxelotkum zekruna amen amen amen ❤❤❤

  • @sarawalieyesgat5602
    @sarawalieyesgat5602 Před rokem +1

    አሜን፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እድሜ ከጤና ያድልልን

  • @መሲየድንግልልጅ-በ6ሐ

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን

  • @betselottadesse4391
    @betselottadesse4391 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህር ❤እንኲን አደረሳችሁ አደረሰን ውድ ኦርቶዶክሳውያን ❤

  • @liltya3613
    @liltya3613 Před rokem +1

    አሜን አሜንአሜን ቃለ ህይወትያስማልን አባታች💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @Mira-yx8nv
    @Mira-yx8nv Před rokem +1

    Amen amen enkuawane dena mexachu 🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @enuyemareyamelij5766
    @enuyemareyamelij5766 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ደና መጡልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጸጋ ያቆይልን

  • @ዘርፌቸርንት2119

    አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @getahunyeshanbel5190
    @getahunyeshanbel5190 Před rokem +1

    መምህር ሲያስተምሩ ከትልቅ ዝግጅት እና ከትልቅ አእምሮ ጋር ስለሆነ, ጡኡም ጣፋጭ ነው። ቃለህይወት ያሰማልን !!!

  • @sunshinebekelebekele9702

    እንኳን ለእመቤታችን ለቅድሰት ድንግል ማርያምበሰላም በጤና አደረሰን አደረሳችሁ
    አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በፀጋ በረድኤት ይጠብቅልን

  • @saraabraham8688
    @saraabraham8688 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @tigistgetachew1446
    @tigistgetachew1446 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሶት አደረሰን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት 🙏🙏🙏

  • @user-li2lw9tv7r
    @user-li2lw9tv7r Před rokem +2

    አሜን
    አሜን
    አሜን

  • @BuzunashAdis-vg1sx
    @BuzunashAdis-vg1sx Před rokem +1

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን መምህራችን እንወድሃለን እናከብርሀለን

  • @elfineshgudeta2651
    @elfineshgudeta2651 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏መንግስተ ሰማያት ያዉርስዎት ።የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን

  • @dinkineshalemayehu9893

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎትዋ ምልጃዋ በረከትዋ በእኛም ላይ ይደርብን አሜን🙏

  • @sebneabeyenh4640
    @sebneabeyenh4640 Před rokem +1

    አሜን መምህራችን ቃለ ሂዎትን ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 Před rokem

    Amen Amen Amen kale hiwotn yesemaln abbatechn 🤲💒🤲🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️💚❤️

  • @tirusatmulu3586
    @tirusatmulu3586 Před rokem +1

    kale hiywet yasemalen abatachin amen amen amen

  • @user-cb2gf1uc7i
    @user-cb2gf1uc7i Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እመቤቴ ማርያም ክብር ይገባሻን እናቴ እመቤቴ ማርያም❤❤❤

  • @SalamaLuil-nm6ki
    @SalamaLuil-nm6ki Před rokem +1

    Amen
    Amen
    Amen
    Qale hiywet yasemaln

  • @eliasabraham403
    @eliasabraham403 Před rokem +1

    Kalehewote yasemalen Amen 🙏.

  • @Kaleab1265
    @Kaleab1265 Před rokem +1

    Our teacher thank you

  • @abnetnigatu-zp9ec
    @abnetnigatu-zp9ec Před rokem +1

    ድንቅ ድንቅ ነው, እግዚአብሔር ይስጥልን!!

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ይኽበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ እንኩአን ለናታችን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም በሃል እንኩአን አደረሰን መምህራችን ቃልሄወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ያድልልን እማምላክ ወላድተ አማልክ ድንግል ማርያም ያስራት ሀገርሽን ከጥፋት እዝብሽን ከስደት ተብቃን የኔንም ፀሎቴን ጠብቃልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @memeaiby3177
    @memeaiby3177 Před rokem +2

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን !!!!!!!!!!!!!!! እመብረሀን ትጠብቀን!!!!!!!!!

  • @morhafmorhaf6745
    @morhafmorhaf6745 Před rokem +1

    መምህርእንካንደናመጡ።እድሜናጤናይስጥልንቃለህይወትያሰማልንአሜንአሜንአሜን

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን ❤❤❤

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አባተታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የእማፍቅር በረከትና እርድኤቷ ይደርብን

  • @NowIstheTime581
    @NowIstheTime581 Před rokem +1

    የጠየቅሽውን የምከለክልበት በአንቺ ላይ አንዳች ምክንያት የለኝም። አንቺ ንጽህትና የተባረክሽ ነሽ። የጠየቅሽው እና የምትጠይቂው ሁሉ ይፈጸምልሻል። መምህራችን በእምነቶ እንዲጸኑ አማላጅነቷ አይለዮ።

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 Před rokem +4

    አሜን ትልቅ ትምህርት አግኝተናል 🙏🙏🙏አሜን

  • @yesishiferaw5775
    @yesishiferaw5775 Před rokem

    አሜን አሜን🙏🏼 አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🏻✝️🙏🏻 ✝️🙏🏻 !!!

  • @yewhansmichael6819
    @yewhansmichael6819 Před rokem +1

    ኣሜን አሜን አሜን
    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meskeremteshome-iv2sk
    @meskeremteshome-iv2sk Před rokem +4

    የአገግሎቶን ዘመን
    እግዚአብሔር ይባርከው
    ይቀድሰው። አሜን🙏

  • @getachewsisay5277
    @getachewsisay5277 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፍፁም መንግሥተ ሰማያትን ያዋርስልን ስለ ቅዱስ ቃሉ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን❤❤

  • @user-wn5pu8oh2e
    @user-wn5pu8oh2e Před rokem +2

    መምህር ቃል ህይወት ያስማልን

  • @fuadrageh5594
    @fuadrageh5594 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @betamnewuyemgermewuegziabh9723

    አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን🙏🙏❤❤❤❤

  • @tsigekebede1835
    @tsigekebede1835 Před rokem

    ✝️✝️✝️👏👏👏❤️❤️❤️ቃለኢዎት ያሰማልን ለመምራችን እረጅም እድሜ ያድልልን❤❤

  • @Rgebray
    @Rgebray Před rokem

    አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏✝️ 🙏አሜን✝️🙏✝️🙏✝️🙏 ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @byetch9693
    @byetch9693 Před rokem +1

    Egizabihere Yemesegn Memrchn ! Enkuwan Le Emabetachin Kibir Bael Aderesachu ❤❤❤

  • @sisay27badechi17
    @sisay27badechi17 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን አሜን

  • @alganeshe4053
    @alganeshe4053 Před rokem +2

    መምህር ዶክተር ሰላምና ጤና ይሁንልህ ቅድስ ድንግል ማርያም የተባረክሽ ነሽ የማህፀን ሽ ፍሬ የተባረከ ነው አሜን አሜን አሜን

  • @mahletgulilat36
    @mahletgulilat36 Před rokem +2

    Amen Amen Amen !!! Egzabher Yemesgn !!!
    Ye Emebetachen Melja kegna ayleyen !!!

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 Před rokem +1

    እንኮን ደና መጡ መምህር , እሜን 🙏💕አሜን 💕🙏አሜን 🙏💕ይቆይልን

  • @meskeremteshome-iv2sk
    @meskeremteshome-iv2sk Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን
    አባታችን ቃለ ሕይዎት
    ያሰማልን። በእድሜ ጸጋ
    ያቆይልን 🙏🙏🙏🙏

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 Před rokem +6

    እግዚአብሔር ይመሰገን ስለቃሉ
    መምህር የአገልግሎት ዘመኖትን
    ያርዝምልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    አሜን 🙏🤲🙏🤲🙏🤲

  • @tarikuaengida1131
    @tarikuaengida1131 Před rokem +3

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የተማርኩት ነገር እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስንዱ እመቤት መሆኗን እና ሙሉ መሆኗን ነው እግዚአብሔር ለማአቅ ባልፈለጉት መጠን ለማይረባ ሀይምሮ አሳልፎ ሰጣቸው ይላል ብርሃን አለም ቅዱስ ጳውሎስ እኛ ግን እንወዳታለን እናከብራታለን እናመስግናታለን የዘላለም ምግብን አስገኚታልናለች እና ❤❤❤❤

  • @ווסןטפרהאייטגב

    መምህር እንካን አደረሶ
    ቃልህዎት ያሰማልን ❤️❤️❤️

  • @saragashaw8879
    @saragashaw8879 Před rokem +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤🙏

  • @trhastrhas2341
    @trhastrhas2341 Před rokem +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን የእሜቤታችን ደንግል ማርያም ፀሎት ልመና ኣይለየን

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 Před rokem +5

    አሜን መምህር እንኳን በሰላም መጡልን ❤❤❤❤ቃለሂወት የሰማልን እንኳን ለእመቤተችን ቅድስት ድንጊል በአል አደረሰቹ አደረሰን አሜንመምህርእንኳንበሰላምመጡልንቃለሂወትየሰማልንእንኳንለእመቤተችንቅድስትድንጊልበአልአደረሰቹአደረሰን ❤❤❤❤መምህር እድሜ ይስጥልን❤❤

  • @yeshim6594
    @yeshim6594 Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እመታቺን ፍቅሯ በረከቷ በሁላቺን ላይ ይደር

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i Před rokem +3

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን አባታችን እንኳን በደናህ መጡልን መምህራችን አባታችን ይፈቱ ይባርከው መምህራችን አባታችን አሜን፫ ❤❤❤
    *_ስለቃሉ..የቃሉባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነና..ከፍ..ከፍ ያለ ይሁንልን..አሜን(፫)_*
    📚📚📚_እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን አባታችን
    *_ጌታ መንፈስ ቅዱስ_* በእድሜና በፀጋው ይጠብቅ አሜን፫ ❤❤❤ በእውነት

  • @user-oh6rc3mv6w
    @user-oh6rc3mv6w Před rokem +16

    እንኳን በሰላም መጡ አባታችን ❤አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የእመቤታችን በረከቱዋ ይደርብን 😢 ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይሰጥልኝ ዕንቁ መምህራችን

  • @YeshiAdmasu-tz9fy
    @YeshiAdmasu-tz9fy Před rokem

    በዉነት የሂወትን ቃል ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @TaduSocha-dp9ib
    @TaduSocha-dp9ib Před rokem

    Amen amen amen kal hywat yasemalen weda mahmerachen

  • @ዘርፌቸርንት2119

    እመብርሃን ታከብርልን መምህር

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 Před rokem +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን🙏👍👍👍

  • @tsegayebrihan6509
    @tsegayebrihan6509 Před rokem

    አሜን መምህር እናመሰግናለን
    እግዚአብሄር ያክብርልን

  • @etopiasester8373
    @etopiasester8373 Před rokem +2

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @bizumas
    @bizumas Před rokem +1

    ቃለሂዎት ያሰማልን አባታችን

  • @shoaafrassa6263
    @shoaafrassa6263 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እንክዋን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ቅን አደረሰን ❤🙏❤⛪️⛪️⛪️🌴🏡🌳

  • @elizabethdamtew1253
    @elizabethdamtew1253 Před rokem +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @merafterouni9904
    @merafterouni9904 Před rokem +1

    ❤❤❤🤲AMEN AMEN AMEN ❤

  • @abreham2010
    @abreham2010 Před rokem +2

    ቅድስት ማርያም "እርሱን ስሙት" እንዳለችው እኛም እርሱን መስማት አለብን።ኢየሱስም እኔ እውነት ነኝ በእኔ በኩል ካልሆነ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም አለ።በሌሎች ክርስቲያኖች ላይ የጥላቻ ትርጓሜ እየፈጠርክ ነው። የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የመጀመሪያ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችን በማስተካከል እና ብዙ መጻሕፍትን እንደጨመረ እናውቃለን። መጽሐፍ ቅዱስን በመቃወም እያስተማርክ ነው። ማርያምን አለማክበርን የሚያስተምር ሰምቼው አላውቅም። ማርያምን የምታቃልል በስህተት የምታስተምር አንተ ነህ። ስለ ፕሮቴስታንት ሁሌም ታስተምራለህ፣ የምታስተምረው ቁም ነገር የለህም። መከፋት!

    • @BA-rn1yw
      @BA-rn1yw Před rokem

      Mnm alelekem becha Orthodox kemawerat befite sele Martin luther yefeterewn haymanote meketelehen ante tawekalek gn selezu bezu anbeb.

  • @גויתואלם
    @גויתואלם Před rokem +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መም ዶር ዘበነ

  • @user-si9bz8wm5j
    @user-si9bz8wm5j Před rokem +4

    የሷ ትውልድ ያደርገኝ የተመሰገነ ነው እንኳን አደርሰን አደርሳችሁ 🙏💙

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 Před rokem

    አሜን አባታችን መምህራችን ጥሩ ትምህርት አስጨብጠውናል እናመሰግንዎታለን

  • @fasooaleme9358
    @fasooaleme9358 Před rokem +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያት ያውርስል በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን 🙏🙏🙏

  • @masiraadugna232
    @masiraadugna232 Před rokem +1

    ቃለህይወት ያስማልን መምህር

  • @user-fk6im9gz4p
    @user-fk6im9gz4p Před rokem +1

    Amennnnnnnn amen megabiachen ❤❤❤

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 Před rokem +1

    Amen

  • @helenlove2791
    @helenlove2791 Před rokem +3

    ❤EGZIABHER YMSGEN ❤AMEN AMEN AMEN QAEL HIWET YSMAELNA ❤⛪️❤️🙏 DNGEL ADEY MAEREY XLAEI KTQXQTELEY 2 GIZE BHLMI RIEYA NATEY ADEY❤😭😭

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 Před rokem

    Amen amen amen kale hiwot yasemalen abatachen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emebetkebede3168
    @emebetkebede3168 Před rokem

    ቃለሒወት ያሰማልን እድሜና ፀጋ አብዝቶ ይስጥልኝ የድንግል ልጅ።

  • @sinidugudeta2017
    @sinidugudeta2017 Před rokem

    Amen Amen Amen kale hywet yasemalin le memher Zebene Lemma 🙏🙏🙏❤️🇪🇹