አቤቱ እጠበኝ || መምህር ዘበነ ለማ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 08. 2024
  • አቤቱ እጠበኝ || መምህር ዘበነ ለማ

Komentáře • 181

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat4604 Před 11 měsíci +1

    አሜን!!!
    እኛ ኢትዮጵያውያን ኃጢአታችን በዝቶ እፊትህ ደርሷልና ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ራራልን ማረን ከኃጢአታችን እጠበን:::

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 Před 11 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ በጸሎትሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ነኝ❤❤❤

  • @dinbermamo7587
    @dinbermamo7587 Před 4 měsíci

    አቤቱ፣ማረኝ፣ሀጥያተኛነኝና፣በርኩሰተ፣ያደፍኩነኝ፣አቤቱ፣ማረን፣ማረኝ፣ሀጥያቴ፣ማረኝ፣ማረኝ፣ማረኝ

  • @elsaembaye1019
    @elsaembaye1019 Před 11 měsíci +1

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን መምህራችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቃለ ሂወት ያሰማልን በዞድሜ በጤና ይጠብቆት ከነቤተሰቦ ሃይሉን ብርታቱን ይስጦት እርሶን የሰጠን ቸር አምላካችን ይክበር ይመስገን አሜን እኔ ሓጢያተኛ ከጥዋት እስከ ማታ በድያለህ እና እጠበኝ አንጻኝ እድፈቴን አጥፋልኝ ከርኩሰቴ ሁሉ አንጻኝ ይቅር በለኝ ጌታየ አሜን አሜን አሜን

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ይኽበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ እኔ አትያተኛውን ቆሽሻለው ልጅህን አምላኬ እጠበኝ መምህራችን በፀሎቶት አስቡኝ አባቴ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @biniamg1494
    @biniamg1494 Před 11 měsíci +1

    አሜን አባቴ በፀሎትዎ ያስቡኝ

  • @destaethio8768
    @destaethio8768 Před 11 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ይፍቱን ወለተ ጊወርጊስ ብለው

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 Před 11 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቡራኬዎ ይድረሰን ጸሎትዎ ይጠብቀን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-oi8gw9us7m
    @user-oi8gw9us7m Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቀኑንም ሌሊቱንም በድያለሁና አምላክ ሆይ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለኽ አቤቱ እጠበኝ ማርኝ ይቅር በለኝ እራራልኝ አሜን አሜን አሜን ቃለሒወትን ያሰማልን አባታችን

  • @Setna1312
    @Setna1312 Před 11 měsíci

    አሜን አቤቱ አምላኬ ከበዛው በደሌ ከከፋው ሀጢአቴ እጠበኝ አሜን። ቃለህይወትን ያሰማልን ጤና በረከቱን ያድልልን።

  • @EOTube13
    @EOTube13 Před 11 měsíci

    ተሰሀለኒ እግዚኦ በከመ ዕበየ ሣህልከ
    ወበከም ብዝኃ ምህረትከ ደምስስ ኃጢያትየ
    ኅፅበኒ ወአንጽሐኒ እምኃጢያትየ
    ወእምአበሳየኒ አንጽሐኒ።

  • @yesishiferaw5775
    @yesishiferaw5775 Před 11 měsíci

    አሜን🙏🏼 🙏🏻🙏🏻 አሜን አሜን🙏🏼 አቤቱይቅር በለኝ ሀጥያቴን እጠብልኝ ተለመነ ኝ🙏🏻🙏🏻 !!!

  • @user-fz1of3we1q
    @user-fz1of3we1q Před 11 měsíci

    ሰለ.ቃሉ.እግዚአብሔር.ይመስገን.አሜን.ቃለ.ሕይወት.ያሰማልን.አሜን.አሜን.አሜን

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን❤❤❤

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 Před 11 měsíci +3

    እንኳን ለቅዱስ ዩሐንስ ወንጌላዊና ለታላቁ ነቢይ ቅዱስ ኢያሱ ዓመታዊ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ:አደረሰን አባታችን መምህራችን በዝህ ስአት አለም በሀጥያት በብዙ መክራ ፈተና በወደቀችበት ሰዓት እርሷ እኛን ከዝህ ማጥውስጥ ልያወጡን ቀንእና ለልት የምክፍሉት መሰዋትነት ምንም ተመን የልለው አገልግሎቶትን እግዚአብሔር ክደመና በታች አያስቀርቧት ምን ያህል ክዝህ ክምያስጠላ አለም ጎትተው እያወጡን እንደሆነ ሁላችንም ምስክር ነን ይህንን ብርታት የሰጦት የድንግል ልጅ ስሙ እስክዘላለም የተመሰገነ ይሁን እረጅም እድሜና ጤናን ያድሎት እኛንም ማስተዋልን ይስጠን አገራችንን ካለችበት መከራ በቃ ይበልልን በምህረቱ ይቅር ይበለን

    • @taybaa8158
      @taybaa8158 Před 11 měsíci

      አሜን አሜን አሜን

    • @ወርቅየ
      @ወርቅየ Před 11 měsíci

      አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

  • @GenetDudu-te1pq
    @GenetDudu-te1pq Před 11 měsíci +2

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡ በረከቶት ይድረሰን ይፍቱኝ አሜን

  • @user-jh7qo5uo8p
    @user-jh7qo5uo8p Před 9 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልኝ በጸሎቶው አስብኝ ፈቃደሥላሴ 🙏🙏🙏❤️

  • @rahelabraham717
    @rahelabraham717 Před 11 měsíci

    እሜን በቸርነቱ የሚጠብቀን አምላካችን ክብር ምስጋና ለእርሱ ይሁን🙏✝️🙏✝️🙏✝️❤

  • @beteamd7370
    @beteamd7370 Před 5 měsíci +1

    Amen 🙏

  • @tsehayerifo93
    @tsehayerifo93 Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእግዚአብሔር ቸርነቱ በሁላችን ላይ ይፉሰስ!!!

  • @getedabesa8428
    @getedabesa8428 Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ አምላካችን ይቅር በለን !!!! አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን ❤❤❤

  • @TesfayeAbraha
    @TesfayeAbraha Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን
    ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ስለ እናትህ ስለቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ ማረኝ ይቅር በለኝ
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Před 11 měsíci

    አቤቱ አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የእመቤታችን ምልጃ አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i Před 11 měsíci

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን አባታችን አሜን፫ እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን አባታችን በእድሜና በፀጋው ይጠብቅ አሜን፫ ❤❤❤

  • @meticar4025
    @meticar4025 Před 11 měsíci +1

    አሜን፫ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ከኀጥያታችን ሁሉ በሂጾብ ይጠበን😢😢😢

  • @meticar4025
    @meticar4025 Před 11 měsíci

    ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን 🙏🙏 አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት የአገልግሎት ዘመኖን እግዚአብሔር አምላክ ይቅድስሎት ረጅም እድሜ ከጤና ልዑል ያድልልን 😢❤ አሜን፫ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🌹🌹

  • @alemtsehaynigusu4106
    @alemtsehaynigusu4106 Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤናን አብዝቶ ይሥጥልን🙏🙏🙏

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 Před 11 měsíci

    አሜን መምህራችን እኔንን ሃጢያኛ ባሪያውን ይቅር እንዲለኝ በእርስዎ ልመና ዐሎት እንዲታረቀኝ በእንባ አዳምጫለሁና ይዘንልኝ አባቴ እስራተገብርኤል ን ይፍቱኝ ይባርኩኝ

  • @user-gi7dr5fl1d
    @user-gi7dr5fl1d Před 11 měsíci

    አቤቱ እጠበኝ የኔ ጌታ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @user-dk8cb6uk4h
    @user-dk8cb6uk4h Před 11 měsíci

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን በሒጾብ እርጨኝ እነጻማለሁ እጠበኝ ከበረዶም ይልቅ ነጭ እሆናለለሁ

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Před 11 měsíci

    አሜን በቸርነትህ በምህረትህ አስበን

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 Před 11 měsíci

    እጠበኝ ቆሽሻለሁ አቤቱ እንደ ቸርነትህ
    ማረኝ ይቅርም በለኝ አሜን አሜን አሜን
    ቃለሂወትን ያሰማልን የተወደዱ መምህራችን🙏🙏🙏

  • @merekokobewube5158
    @merekokobewube5158 Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለሂወትያሰማል

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራች ረዥም እድሜ አብዝቶ ይስጥልን አሜን ይጠበን ምህረቱን ያድለን አሜን !!

  • @user-rt7ri7xd3w
    @user-rt7ri7xd3w Před 11 měsíci

    አቤቱ ይቅር በለኝ 😭😭ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ❤️🙏🙏

  • @lakewzerfu4543
    @lakewzerfu4543 Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን!!!

  • @marthabruzac9777
    @marthabruzac9777 Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ።
    አቤቱ ቆሽሻለሁና እጠበኝ ። ይቅር ባይ ነህና ይቅር በለኝ።
    መሐሪ አዛኝ ነህና ማረኝ ።
    አሜን ።

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 11 měsíci

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏

  • @maizeiadah152
    @maizeiadah152 Před 11 měsíci

    Amen Amen Amen Abetu Amilakie Medanitie Eyesus kirisitos hoyi ende cherinetihi ende yikiritahi bizat yikir belegni

  • @liltya3613
    @liltya3613 Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትያስማልን አባታችን💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @wadimaalmuharrami3362
    @wadimaalmuharrami3362 Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜነ

  • @hwatii
    @hwatii Před 6 měsíci

    Amen 🙌🙏 amen 💖💖 amen 💖 amen 🙏 amen 🙏🙌 amen 🙏🙏 amen 🙏 amen 🙏

  • @YeshiAdmasu-tz9fy
    @YeshiAdmasu-tz9fy Před 11 měsíci

    አሜን ይጠበን እንደ ቸርነቱ ቃለሂወት ያሰማልን

  • @ANEZEKIRSTOS
    @ANEZEKIRSTOS Před 11 měsíci

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ❤

  • @kidanetekle5831
    @kidanetekle5831 Před 11 měsíci

    Amen Amen Amen Memeher yekere yebelele yemarene meheretoe Ayeraken

  • @zlove8820
    @zlove8820 Před 11 měsíci

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን!

  • @martamarta8252
    @martamarta8252 Před 11 měsíci

    ቃለህይወት ይሰማለን አባታችን አቤቱ ጌታሆይ ይቅር በለን አሜን❤❤❤

  • @ummimiummi850
    @ummimiummi850 Před 11 měsíci

    አቤቱይቅረበለኝአሜንአሜንአሜን

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን💒🌾🙏🌿🌿🌿🌿

  • @zenebechalemayoh107
    @zenebechalemayoh107 Před 11 měsíci

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏አባታችን

  • @birhaneesheno
    @birhaneesheno Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Před 11 měsíci

    መምህራችን እንኳን በስላም መጡልን ይህንን ቃል ለምንስማ በሙሉ ቃለህይወት ያስማልን አባታችንንም እመቤቴ በሄዱበት ትከተልልን አሜን አሜን አሜን🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 Před 11 měsíci

    አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 Před 11 měsíci

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @user-le7xp3rs1f
    @user-le7xp3rs1f Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!!

  • @aregashgebere
    @aregashgebere Před 11 měsíci

    🤲🤲🤲አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ዪሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት 🙏

  • @ethiopiaethio9607
    @ethiopiaethio9607 Před 11 měsíci

    Amen amen amen amen amen

  • @mekdasgelagay3449
    @mekdasgelagay3449 Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይዎትን ያሰማልን

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 Před 11 měsíci

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡ በረከቶት ይድረሰን ይፍቱኝ አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትየሰማልን ❤❤❤አቤቱ ይቅር በለኝ እኔልጆክ ይቅርለኝ

  • @addesaddes9594
    @addesaddes9594 Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ❤❤

  • @selamdemeke6900
    @selamdemeke6900 Před 11 měsíci

    አሜንአሜነ አሜን ከኃጢያቴ እጠበኝ ቃለ ህይዎት ያሰማልን

  • @Beba873
    @Beba873 Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @titik1349
    @titik1349 Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን።

  • @habtabehbe466
    @habtabehbe466 Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜ ን 😢😢😢 አምላኬ ሁይ እጠኝ😢😢😢

  • @yeneyebicha341
    @yeneyebicha341 Před 11 měsíci

    ቃል ዩት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን ይደረግልን ፍቅርም ይበላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meherat938
    @meherat938 Před 11 měsíci +21

    በፍቅሩ ብዛት ለዛሬዋ ቀን ያደረሰን እንደበደላችን ያላጠፋን ልዑል ኃያል አምላካችን መድኃኒታች ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን አሜን አቤቱ እጠበኝ ከበረዶም ይልቅ እነፃማለው አቤቱ ፀሎታችን ስማ ልመናችንን አድምጥ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ

  • @MeseretBest
    @MeseretBest Před 11 měsíci

    አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን እድሜ በጤና ይጠቡቅልን♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @samimelse841
    @samimelse841 Před 11 měsíci

    አሜን

  • @markusschaefer9783
    @markusschaefer9783 Před 5 měsíci

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲እግዚአብሔር ሆይ እደቸርነት ማረን 🤲🤲🤲🤲
    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን

  • @mesifaris8245
    @mesifaris8245 Před 11 měsíci

    Amen amen amen

  • @habitam
    @habitam Před 11 měsíci

    እግዚያብሔር ይመስገን 🙏ልዚች ስዓት ያደርሰን 🙏አሜን አሜን አሜን 🙏ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏❤❤❤

  • @getachewsisay5277
    @getachewsisay5277 Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @romankidanemariam4757
    @romankidanemariam4757 Před 11 měsíci

    Amen 🙏 Amen

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 Před 11 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ወዶና ፈቅዶ ለዚች ሰአት ያደረሰን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በድሜበፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን አቤቱ ጌታሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ🙏🙏🙏

  • @fairouz9807
    @fairouz9807 Před 11 měsíci

    አሜን!

  • @hapitamahmad8755
    @hapitamahmad8755 Před 11 měsíci

    አሜን❤❤❤

  • @bitsatamare6712
    @bitsatamare6712 Před 6 měsíci

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን❤

  • @tsedalegemeda4124
    @tsedalegemeda4124 Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን
    ቃል ህይወት ያሰማልን. አበታችን

  • @user-gw2tw6rc7h
    @user-gw2tw6rc7h Před 11 měsíci

    ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-gy7ub1js5k
    @user-gy7ub1js5k Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቀለ ሂወት ያሰማልን🙏

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 Před 11 měsíci

    አሜን አዌ ሀጣያተኛ ነኝ እና እጠብኝ አጥራኝ በየቀኑ በየስዓቱ በየደቂቃው እበድላለሁና አጥራኝ እጠብኝ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @elyasmanman4202
    @elyasmanman4202 Před 11 měsíci

    Amen

  • @rrtt7380
    @rrtt7380 Před 11 měsíci

    አቤቱ ይቅር በለኝ እንድ ቸርነትህ😢

  • @rahelmamo4970
    @rahelmamo4970 Před 11 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት በፀሎት አስቡኝ መምህር❤❤❤

  • @tsegemarreyammerreyaminate1299

    Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen Abatachin

  • @Abela21
    @Abela21 Před 11 měsíci

    Amen!

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 Před 11 měsíci

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
    ጌታ ሆይ እኔ ሀፃያተኛ እኔ በደለኛ ልጅህን እጠበኝ ቆሽሻለው🤲

  • @tesfaneshmamo5599
    @tesfaneshmamo5599 Před 11 měsíci

    Amen amen amen ykire blen

  • @hawwii5954
    @hawwii5954 Před 11 měsíci

    Amen amen amen egzhabeher Amlak tselototn yekebelelen🤲🤲🤲🤲

  • @qatarqatar1236
    @qatarqatar1236 Před 11 měsíci

    አሜንአሜንአሜን

  • @psalm91Amen
    @psalm91Amen Před 11 měsíci +3

    አሜን! እንደ አምላክነትህ ፈጣሪያችን እንደ ቸርነትህ አባታችን እንደ ገዢነትህ ንጉሳችን ማረን ይቅርም በለን:: ለኛም የበደሉንን ይቅር የሚል ልቦናንና መንፈስህን ስጠን:: አሜን :: መልካም ቀዳሚት ሰንበት

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 Před 11 měsíci

    Amen amen love

  • @user-dk8cb6uk4h
    @user-dk8cb6uk4h Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባ

  • @nardoseseifu7625
    @nardoseseifu7625 Před 11 měsíci

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏

  • @kokomalaeb1551
    @kokomalaeb1551 Před 11 měsíci

    Egziabher ymesgen Memhr enpuan dena metu kale hywrt yasemaln yagelglot zemenwetn yarzmln 🙏🙏

  • @user-ph9cv1wn7o
    @user-ph9cv1wn7o Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን. ቡራኬዎ ይድርሰኝ.

  • @tarikuaengida1131
    @tarikuaengida1131 Před 11 měsíci +3

    የነፍስ ምግብን ሁል ጊዜ ሰለሚመግቡን መምህራን ልዑል እግዚአብሔርን አመሰግነዋለው መምህር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የንስሐ እንባን አፍስስልኝ ብላችሁ ለምኑ እንባ ሲፈስ ልብ ሲሰበር ፈጣሪ ይቀርባል እና❤❤❤❤❤ የተዋህዶ ልጆች በጣም እውዳችሁዋለ በክርስቶስ ፍቅር በስደት ያላችሁ አይዟችሁ በርቱ ለቅዱሱ ሥጋና ደም ያብቃን አሜን

  • @user-ix8ck9my9b
    @user-ix8ck9my9b Před 11 měsíci

    አሜን እጠበኝ ይቅር በለኝ