🛑መምህር እዮብ ይመኑ .....ዘረኝነትና ፅንፈኝነት ሀይማኖትን የመለወጥ አንዱ መገለጫ ነው ዘረኛ ስንሆን እግዚአብሔርን እንክደዋለን!!!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 08. 2024
  • እጅግ ልብ የሚነካ ስብከት በመምህር እዮብ ይመኑ
    የሰው ልጅ በምድር ላይ ሲመጣ እምነትን ያገኝ ይሆንን?? የሉቃስ ወንጌል 18:8
    - ብዙዎች እየሳቱ ነው ምዕራባዊያን ግብረሰዶማዊያንን እንዴት የየቸርቾቻቸው አባል እንደሚያደርጉ እየተማከሩ ይገኛሉ
    - ዘረኝነትና ፅንፈኝነት ሀይማኖትን የመለወጥ አንዱ መገለጫ ነው ዘረኛ ስንሆን እግዚአብሔርን እንክደዋለን
    - ሰዎች ተፈጥሮአቸውን በመጋፋት ሰው መሆን ሰልችቶኛል ውሻ ልሁን ብለው ሰርጀሪ እየተሰሩ ይገኛሉ
    - በተደረገው ጥናት ሀይማኖት ያስፈልጋል ካሉ ሀገራት መካከል ዘጠና አምስት ፐርሰንቱ ኢትዮጲያውያን ናቸው
    ይሄንንና ሌሎች ትምህርቶችን ለመመልከት በንቁ ሚዲያ የዩቲዩብ ቻናል ላይ ይጠብቁን
    ንቁ ሚዲያ ርቱዕ የቤተክርስቲያን ልሳን
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ :1000 2975 55549 Niku Ye Ortodox Tewahdo Yeselot Merkeb በማህበራችን የበጎ ሥራ ተሳታፌዎች የሂሳብ ቁጥራችን👇🏻👇🏻
    ✅join አድርጉ t.me/nikuchannel ንቁ ሚዲያ አዲስ የቴሌግራም ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ንቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
    ✅የማህበሩ አባል መሆን ለምትፈልጉ ስፖንሰር የምታደርጉ የዋሳፕ በዚህ ሊንክ ይግቡ👉chat.whatsapp....
    ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
    ለበለጠ መረጃ የማህበሩን አድሚኖች በወትሳብና በኢሞ ብቻ ይደውሉልን አልያም በተቀመጠው የወትሳብ ሊንክ join አድርገው ይግቡና ያግኙን
    +49 1521 37 06 500
    +2519 44 274 294
    +966 5 37 02 86 64
    +966 54 007 9927
    +49 1766 68 68 741
    👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ንቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
    የFacebook page 👉🏻ንቁ-የወንጌል ትምህርት በፌስቡክ መልስ በኮሜንት።#growth #orthodox

Komentáře • 181

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 Před 11 měsíci +16

    ለለምህራችን መምር እዮብ ቃል ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለቸው አሜን አምን አሜን 🙏🙏🙏

  • @kidistgebeyehu8740
    @kidistgebeyehu8740 Před 11 měsíci +21

    እናተን የሰጠን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ።
    ለተዋህዶ ልጆች የሰአታት ደውላችን ናችሁ።

  • @eyerusalemdinberu7097
    @eyerusalemdinberu7097 Před 11 měsíci +7

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን በመንግስት አስበን

  • @louliaalnablsi
    @louliaalnablsi Před 8 měsíci +1

    Amen Amen Amen🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

  • @z_amen87
    @z_amen87 Před 11 měsíci +8

    መምህር እዮብ በእውነት እጅግ ድንቅ መምህር ቃለሕይወት ያሠማልን

  • @fikertegetnet3971
    @fikertegetnet3971 Před 10 měsíci

    አቤቱ አምላኬ መጨረሻዬን አሳምርልኝ እግዚአብሔር 😢😢😢😢😢 ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን🙏🙏🙏🙏

  • @adeesadees9259
    @adeesadees9259 Před 11 měsíci +9

    አቤቱ በመንግስትሕ አስበን ይቅርም በለን።

    • @Selamselbha
      @Selamselbha Před 9 měsíci

      አቤቴ ፈጣሪ ሆይ በመንግስትሕ አስበን ይቅርም በለን😭🙏

  • @user-ut1tc9vv2n
    @user-ut1tc9vv2n Před 8 měsíci

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን👏👏👏👏👏

  • @Selame-u9v
    @Selame-u9v Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህውት ያሰማልን

  • @zebibbelay
    @zebibbelay Před 11 měsíci +4

    Selame yehunlen lehulachen

  • @user-py4cz4ke4q
    @user-py4cz4ke4q Před 11 měsíci +2

    ቃለሕይወትን ያሰማልን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 አምላኬ መጨረሻዬን አሳምርልኝ

  • @TalefTalef-tm9vc
    @TalefTalef-tm9vc Před 8 měsíci

    አቤቱ በመግትሕ አሥበን❤❤❤😢😢😢

  • @adeyiegetahun632
    @adeyiegetahun632 Před 10 měsíci +1

    Amen Amen nurlene

  • @kkdhdss7692
    @kkdhdss7692 Před 11 měsíci +4

    አምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ

  • @user-dk8cb6uk4h
    @user-dk8cb6uk4h Před 11 měsíci +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-sj8td3br4b
    @user-sj8td3br4b Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን

  • @Laxmi-ds3qw
    @Laxmi-ds3qw Před 10 měsíci

    አሜን አሜን ቃለሂወት ያሠማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @mihrettesfaye2750
    @mihrettesfaye2750 Před 10 měsíci

    ተባረክ ወንድማችን ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj Před 11 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤ቃለህወት ❤❤❤ያሰማልን

  • @user-no6pl3tz6o
    @user-no6pl3tz6o Před 8 měsíci

    መምህራችን ቃለ ሂወት ያስማልን ረዥም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ አባቴ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @salem-ci4cc
    @salem-ci4cc Před 10 měsíci

    ቃለዎት ያሰማልን መምህራችን ማስተዋልን ይሥጠን😢😢😢😢😢

  • @bizunehabera.8705
    @bizunehabera.8705 Před 11 měsíci +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @user-jq3wm7jw9v
    @user-jq3wm7jw9v Před 10 měsíci

    አሜን ❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤ቃለህወት ያሰማልን መምህር

  • @EleniSisay-wj9xk
    @EleniSisay-wj9xk Před 10 měsíci +2

    አቤቱ የሰማይ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ስለእናትህ ስለድንግል ማርያም ብለህ ይቅር በለን

  • @biruktayitsisay7011
    @biruktayitsisay7011 Před 11 měsíci +1

    አቤቱ እንደበደሌ ሳይሆን እንደችሀርነትህ ማርኝ

  • @menberbayuhbayuh180
    @menberbayuhbayuh180 Před 11 měsíci

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @user-ym1bo9fp5b
    @user-ym1bo9fp5b Před 11 měsíci

    ቃል ሂወት ያሰማልን እድሜ ይስጥልን

  • @abtameshasafa1651
    @abtameshasafa1651 Před 11 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህያወት ይሰማልን

  • @user-bz1er9sn7k
    @user-bz1er9sn7k Před 11 měsíci

    ቃለ ህይወቴ ያሰማልን መምህር

  • @askalehailu360
    @askalehailu360 Před 11 měsíci +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @eyopiyaaetoi8157
    @eyopiyaaetoi8157 Před 11 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለሂወት ያሰማልን በዉነት እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን 👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻🌻

  • @negestfantaya8851
    @negestfantaya8851 Před 8 měsíci

    🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭ጌታ ሆይ አድነ ን አባት ሆይ 😭😭😭😭😭🙏🙏🙏😭እግዚአብሔር በቤቱ ያኑርልን አባቶቻችንን ፈጣሪ 🙏🙏❤ይጠብቅልን 🙏❤

  • @user-pz6jo4zq6l
    @user-pz6jo4zq6l Před 9 měsíci +1

    አሜቱ የዳዊት ልጂ ሆይ ማረን ይቅር በለን 😥😥
    አባታችን ቃለይይወትን ያሰማል በረከተዎ ይደርብኝ 👐

  • @user-jz7gk9bt1l
    @user-jz7gk9bt1l Před 10 měsíci

    Amen amen amen

  • @girumadane7515
    @girumadane7515 Před 11 měsíci +2

    ቃላሕይወትን ያሰማልን ❤❤❤

  • @samerkebede9390
    @samerkebede9390 Před 11 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-ep1ru6yw1e
    @user-ep1ru6yw1e Před 9 měsíci

    አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን😭😭😭😭😭😭😭

  • @baysuhbirhanu7983
    @baysuhbirhanu7983 Před 11 měsíci +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የህይወት ፍሬ እንድናፈራ ያብቃን የድንግል ማሪያም ልጅ ማስተዋል ይስጠን አሜን!!!

  • @emebetbelete2238
    @emebetbelete2238 Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @haftoTmasgen-cm1wg
    @haftoTmasgen-cm1wg Před 4 měsíci

    ከብር መምህራችን❤❤🙏🙏

  • @HgHg-et1kt
    @HgHg-et1kt Před 9 měsíci

    መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @user-op8ok9eb2j
    @user-op8ok9eb2j Před 11 měsíci

    amen amen amen kalewhat ysmalne❤❤❤❤❤❤❤

  • @SvKn-lu7qh
    @SvKn-lu7qh Před 10 měsíci +1

    ወድማችን ቃለሂወት ይሰማልን ተሥፋየምናደርጋትን መንገሥተሠማያትን ያዉርሥልን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @user-tw1rb1hu4q
    @user-tw1rb1hu4q Před 8 měsíci

    አቤቱ ይቅር በለን

  • @lulitdesta475
    @lulitdesta475 Před 11 měsíci +1

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ና ጤና እግዚአብሔር ያድሎ በእውነት ደስ የሚል ትምህርት

  • @tiringosisay8655
    @tiringosisay8655 Před 11 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይውትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏

  • @user-dw5hl6em9r
    @user-dw5hl6em9r Před 9 měsíci

    ቃለወትያሰማልንባታችን

  • @Qwerty123zyzTpr
    @Qwerty123zyzTpr Před 11 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ለመምህራችን

  • @Wubye19
    @Wubye19 Před 10 měsíci

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን🙏

  • @Setna1312
    @Setna1312 Před 11 měsíci +1

    መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋይጠብቅልን።

  • @TalefTalef-tm9vc
    @TalefTalef-tm9vc Před 8 měsíci

    እግዚያብሔር አምላክ ይመሥገን❤❤❤❤

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 Před 11 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይማረን ሀጥያታችን በዝቷል😭😭😭😭

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 Před 11 měsíci +2

    እግዝያብሔር፣ይመስገን፣አሜን፣አሜን፣አሜን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣ተስፍ፣መንግስትን፣ያዋርስልን፣የአገልግሎት፣ዘመኖትን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን፣እመቤቴ፣ድንግል፣ማርያም፣መምህሮቻችንና፣አገልጋዬቻችን፣ትጠብቅልን፣አይነ፣ልቦናችንን፣ያብራልን

  • @44-dr9eu
    @44-dr9eu Před 9 měsíci

    Kale hiwot yasemaln

  • @hermelawalter7652
    @hermelawalter7652 Před 10 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @AlmazAbdu-em3tf
    @AlmazAbdu-em3tf Před 11 měsíci +1

    እግዚአብሔር ቀብቶሐል እና አመስግን እናመስግን አሜን አሜን አሜን ይመስገን

  • @user-wv4ed1tp5p
    @user-wv4ed1tp5p Před 11 měsíci +1

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @yvaneyvane6951
    @yvaneyvane6951 Před 10 měsíci

    ❤❤❤🙏🙏🙏AmenAmen Amen🙏🙏🙏

  • @wensht1459
    @wensht1459 Před 11 měsíci +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉 ቃለ ህይወት ይስማልን መምህራችን

  • @sagabeAB
    @sagabeAB Před 10 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ለመምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤

  • @maheltyeamanuelelij5081
    @maheltyeamanuelelij5081 Před 11 měsíci +4

    እግዚአብሔር አባቴ ሆይ እንደ ቸርነትህ ብዛት እንጂ እንደበደሌ አይሁን ማርኝ በደያለሁ😭💔 አሜን አሜን አሜን🙏 ለመምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉረስልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን⛪ አሜን🙏

    • @Salmbayu
      @Salmbayu Před 10 měsíci +1

      እግዚአብሔር ይመሰገን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛ በሰማነው ቃል ያማረ ፍሬ ስልሳ ሰባ መቶ የምናፈራበት ይሁንል አሜን፫
      ግን በሥላሴ ስም የማህበሩ አባል ነኝ ግን አንድ ቀን ዮቱዮፕ አላገባም በፀሎት አሰብኝ ወገኖች

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Před 11 měsíci +1

    በእውነት ክቡር መምህራችን እግዚአብሔር መቸም የልብ ያውቃል እና በልቤ ሲመላለስ የነበረ የማንቂያ ትምህርት ነው ያስተማሩት እጅግ በጣም እግዚአብሔር ይስጥልን ያክብርልን 🙏❤ በአሁን ሰአት ወሳኝ እና አስፈላጊ ነው እያስተማሩ ያሉት ለምነሰ ብዙ እናቶች እና አባቶች ታዳጊዎችም ጭምር ስለዚህ ጉዳይ ብዙ ናቸው እና በተከታታይ በየቤተክርስትያን አጥቢያ ቢያስተምሩት በጣም መልካም ነው ዘመኑ አስፈሪ ነው እና እባካቹህ አባቶቻችን ይቀጥሉበት 🙏🙏🙏

  • @konjo4561
    @konjo4561 Před 10 měsíci

    Memher kale hiywet yasemaln 🙏 ♥️ ♥️ ♥️

  • @user-uu1mx4zx5s
    @user-uu1mx4zx5s Před 10 měsíci

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህር።አሥተማሪ አያሣጣን

  • @trufatargaw593
    @trufatargaw593 Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤Kale hiwet yasemalen abatachen ❤❤❤❤ 😢😢😢

  • @ruhamakassaye6442
    @ruhamakassaye6442 Před 11 měsíci +1

    Stay Blessed

  • @mimiande677
    @mimiande677 Před 8 měsíci

    🙏❤️🙏❤️🙏❤️fetari ykerbelen memherey tebarek yagelegelotek zemen yetebarek yehunelek wede wedem

  • @tigtig6559
    @tigtig6559 Před 11 měsíci +4

    መምህራችን ቃለሂወት ያሱሜልን ፈጣሪ እንትን ያኑርልን እለበእለትምግባችንን የምትሰጡን

  • @user-lf1kl1rl7c
    @user-lf1kl1rl7c Před 11 měsíci +2

    ጌታ ሆይ ማረኚ እንደበደሌ ብዛት ሰይሆን እንደቸርነትህ ማረኚ 🙏🙏🙏😭😭😭😭

  • @werkybayh8602
    @werkybayh8602 Před 11 měsíci +2

    አምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ እደሀፃቴ ሳይሆን እደቸርነትህ

  • @user-ed1bd8lp3t
    @user-ed1bd8lp3t Před 11 měsíci +1

    Amen Amen Amen kal hiwot yasemalen bendeme betena yitebekilen Abatachin Fetariyachin Eyesuse Kersetose Bemihirtu Bezat yiker yibeln🙏🙏🙏

  • @user-cz8me5vi7o
    @user-cz8me5vi7o Před 10 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏🙏

  • @bitanyabalcha4455
    @bitanyabalcha4455 Před 10 měsíci

    መምህር እዉነት ነው።እግዚያብሔር ለመኖሩ እኮ ምንም ሳይንሳዊ prove አያስፈልገውም እኮ።የመጀመሪያው step ማመን ነው።ከዛ በኋላ ያመንን እኛ we can feel his presence ።አሁን እራሱ ይሄን ስብከት ሰሰማ የሚሰማኝ ሰላም ጌታዬ ስለመኖሩ ማረጋገጫዬ ነው።....በክብር ይመጣል።🙏

  • @kiyelove7563
    @kiyelove7563 Před 8 měsíci

    Kale hiwot yesemlim

  • @KiteTilaye-cn4jg
    @KiteTilaye-cn4jg Před 9 měsíci

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን በእግዚአብሔር ስም ይቅርታ ግን ሲያስተምሩ ለምን ይጮሀሉ ??

  • @tsigebange
    @tsigebange Před 11 měsíci +1

    አሜንንን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት በእድሜ በፀጋ ያቆይልን❤

  • @merontesfaye9716
    @merontesfaye9716 Před 9 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏 አቤቱ ዳግመኛ በመጣህ ጊዜ በመንግስትህ አስበን 🤲🤲🤲

  • @kiyanegash2570
    @kiyanegash2570 Před 10 měsíci

    አቤቱ አንተ ይቅር በለን

  • @yohannisworku9709
    @yohannisworku9709 Před 10 měsíci

    በለቅሶ ያደመጥኩት ትምህርት አባቴ በእዉነት እግዚአብሄር ይጠብቅልን እንዲህ አይነት አባት ስላለን እገዚአብሄር ይመስገን❤❤❤❤

  • @user-qq4yu9ok9l
    @user-qq4yu9ok9l Před 10 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት ሁላችንም ወዱ ቤታችን እንመለስ😢😢😢

  • @HANNA-qy5bl
    @HANNA-qy5bl Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @halyluya4023
    @halyluya4023 Před 11 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እዮብ
    ንቁዎች ተባረኩልን ኑሩልን ተስፍ እንዳንቆርጥ እንድንበረታ ስለምታደርጉን የምንሰማው ሁሉጆሮ ጭው የሚያደር ሆኖብናል በእምነታችን እንድንጠነክር እያደረጋችሁንነ ው እግዚአብሔር ያግዛችሁ❤

  • @elsayilma348
    @elsayilma348 Před 11 měsíci +1

    አምላኬ ሆይ አጥያቴ ብዙ ነው እና አንደ ቸርነት እርዳኝ አቤቱ በምህረት ፣ተመልከተኝ አትጣለኝ አባቴ ሆይ ይቅር በለኝ ፣በምህረት ጎብኝ ፣ ንፁ ልብ ፣ ፍጠር ልኘ ፣እናንተን የሰጠን፣ይክበር ይመሰገን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ።

  • @zewdineshabera4041
    @zewdineshabera4041 Před 11 měsíci +1

    Kale hiwetin yasemalin bedme betena ytebikilin kemetaw kemimetaw mekseft hagerachinin hizbachinin endihum hitsanatin ytebikilin tibekaw ayleyen

  • @mouk3317
    @mouk3317 Před 10 měsíci

    ቃለ ህወሃት ያሠማለን የአግልግሎት ዘመን ባርከው ቀድሰው ይሰጣቸው❤❤❤❤❤❤❤

  • @you1212
    @you1212 Před 10 měsíci

    ሁለ ይህን ስብከት ስሰማ ከራሴ ላይ ወረድ የምል ነገር አለ

  • @FhNv-cg7zo
    @FhNv-cg7zo Před 10 měsíci

    Amen Amen 🙏 Amen 🇪🇹 💕 👏 🙏 🙌 ❤️ 🇪🇹 💕 👏 🙏 🙌 ❤️ 🇪🇹 💕 👏 🙏 🙌 ❤️

  • @tesfaneshdejene8981
    @tesfaneshdejene8981 Před 11 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን የሰላምና የፍቅር የጤና ባለቤት በእድሜ ይጠብቅልን

  • @solomonseifu4785
    @solomonseifu4785 Před 11 měsíci +1

    Kalehiwot yasemalen ❤

  • @mendayeabebe2472
    @mendayeabebe2472 Před 11 měsíci +2

    አሜን መአምሕር የሕወት ቃአል ያሰማአልን አምላክ ማረኝ እኔሐፀአተኝ ለንሰሐሞት አብቃአኝ🙏🙏🙏

  • @Mkds-om6by
    @Mkds-om6by Před 6 měsíci

    ኤሬ ከውሻ ያነሰ ነገር ይፈለግልን ዉሻ እኮ ታማኝ የጌታው አገልጋይ ነዉ።

  • @Leykun2840
    @Leykun2840 Před 11 měsíci

    አቤቱ ንፁህ ልቦናን ፍጠርልን።
    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡

  • @aregawigebremichael307
    @aregawigebremichael307 Před 10 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን። ያበርታልን።

  • @fikertegetnet3971
    @fikertegetnet3971 Před 10 měsíci

    Memhir Eyob Tsegan Bereketun yabzalih timihirtihn betam new yemiwedew.

  • @user-zh8od7mg4i
    @user-zh8od7mg4i Před 10 měsíci

    ጸጋውን ያብዛልችሁ እግዚኣብሄር መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በጸጋና በጤና ይጠብቃችሁ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @akliloualmasegedaklilou
    @akliloualmasegedaklilou Před 11 měsíci

    ቃለሕይወትን ያሰማልን መምህር ለእኛ ማስተዋልን ይስጠን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @alemneshgibo565
    @alemneshgibo565 Před 11 měsíci

    አቤቱ ማረን ይቅር በለንን 😭😭😭ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን❤❤❤

  • @gut7948
    @gut7948 Před 11 měsíci

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር🎉🎉🎉

  • @prime5689
    @prime5689 Před 11 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @tenagebru9465
    @tenagebru9465 Před 11 měsíci

    Amen Kale Hiwoten yasemalen Memhirachin