የጨካኙ ሰው መጨረሻ ተረክ ሚዛን Salon Terek

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 07. 2022
  • የጨካኙ ሰው መጨረሻ በአብዱልሰመድ ሙሃመድ ተረክ ሚዛን ሳሎን ተረክ
    አብይ ሰኢድ እንዳዘጋጀው
    Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
    The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
    #EthiopianHistory #Ethiopia
    facebook / salontub
  • Zábava

Komentáře • 72

  • @yitayalbaye9039
    @yitayalbaye9039 Před 2 lety +14

    አድናቆታችን እና አክብሮታችን እጅግ የበዛ ነው...!!!
    እባካችሁን አሁንም በርቱልን ፤ እየሰራችሁት መልከ ብዙ የሆነ ስራ በሚገባ ለተከታተለው ጥቅሙ እና ትርፍ መለኬ ሚዛን የለውም።
    እናመሰግናለን ....!!!

  • @abitymuhis2094
    @abitymuhis2094 Před 2 lety +5

    በጣም ነው የማደቃቹ ይለያል የናተ አቀራረብ በናታቹ ሐምዛ ኢብን አብዲል ሙጣሊብ ታሪኩን በታ ደምፅ ተርክልን

  • @bezasolomon4815
    @bezasolomon4815 Před 2 lety +14

    ሁሌም በጉጉት ነው እምጠብቃችሁ፤, እስኪ ስለ ስለላ በደንብ ተርኩሉ!!! በጣም እናመሰግናለን👏

  • @abuki5531
    @abuki5531 Před 2 lety +5

    ሰላም ለሁላችሁም የማናውቀውን ስለምታሳውቁን እናመስግናልን ሳሎኖች በርቱልን ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ

  • @birukkebu6945
    @birukkebu6945 Před 2 lety +6

    ስለ ኢትዮዽያ የጥንት ስሌጣኔ በሰፋው👍👍

  • @queenlove7485
    @queenlove7485 Před 2 lety +39

    ኦሳማ ቢላደን አሸባሪ አልነበረው አሸባሪዋን ሀገር አሜሪካንን የተፋለመ ጀግና ነው:

    • @lioule1
      @lioule1 Před 12 dny

      3ሺ ሰው ሰገደልስ ? ኦሳማ ወንገለኛ ነበር

  • @kemernuru5611
    @kemernuru5611 Před 2 lety +1

    እናመሰግናለን

  • @zledeta3770
    @zledeta3770 Před rokem

    ስለ ካርሎስ ቀበሮ ብዙ አንብበአለሁ እናንተ በማንኪያ ጨለፍ አድርጋችሁ ነው ያቀረባችሁት እባካችሁ በስፋት አቅርቡልን እኛም በጉጉት እንጠብቃችኋለን በርቱ ሳሎን ሚዲያ ዉስጤ ነዉ

  • @ma9546
    @ma9546 Před 2 lety

    thanks for sharing

  • @briuketlema2659
    @briuketlema2659 Před 2 lety

    Atrarekeh arif new betam gen sewyewn thenf beyaze telacha west honeh new yetrekew yeh demo ke teraki aytbkem

  • @Nejib518
    @Nejib518 Před 2 lety +1

    ሰው ፌስቡክ እና ቴሌግራም ፍቅረኛውን ለማውራት ይገባ ይሆናል ዩቲዩብ ደሞ ለፊልም እና ሙዚቃ ....እኔ ግን ዩቲዩብ የምገባው እናንተን ለመለከት ነው ! ምርጥ ስራ ነው ምታጋሩን እናመሰግናለን በርቱ !

  • @husnishifa4175
    @husnishifa4175 Před rokem

    The assignment film ayechewalew betam gerami film Carlos kebero

  • @eyoba7465
    @eyoba7465 Před 2 lety +4

    በናታቹ ስለ ግሪሴልዳ ብላንኮ አቅርቡልን she is the most dangerous cocaine boss of all time , she was also the boss of the late Andres Escobar 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @henokaddisu5360
    @henokaddisu5360 Před 2 lety +1

    Thanks I Respect that you listen my question?

  • @_suheir22
    @_suheir22 Před rokem +13

    ኦሳማ ቢላንደን ሁሌም ጀግናችን ነው፣ እሱ ለኛ አሸባሪ አይደለም።

  • @abialex5321
    @abialex5321 Před 2 lety +3

    ስለከተማ እድገት ዶክመንተሪ ስሩልን

  • @zolzol7995
    @zolzol7995 Před 2 lety +1

    ሰላም ሰላም uk

  • @user-yd2vw9eb4i
    @user-yd2vw9eb4i Před měsícem +1

    Anten bilo Abdu samed ye palestine tigil ashebarinet nw bilek sitzegib Allahin atferam???

  • @tesfamicheal6421
    @tesfamicheal6421 Před 2 lety +2

    በህይወት አለ አንዴ

  • @mame4059
    @mame4059 Před rokem

    አብዱሻዬ ትችላለሕ!!

  • @tesfahungenene826
    @tesfahungenene826 Před 2 lety +2

    ምርጥ ስራ ሞገድ የሚል መፅሐፍ ለይ የካርሎስን ታሪክ ሰምቼው ነበር
    አብዱሰመድ ደግሞ አሳምረህ አቀረብከው እናመሰግናለን በርታለን👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @gezahegnwoldemichael5805
    @gezahegnwoldemichael5805 Před 10 měsíci +1

    "ጨካኙ" የሚለው ይስተካከል

  • @bg970
    @bg970 Před 2 lety

    አቦ ተባረኩልኝ 🙌🏼

  • @user-bm6oh2xh3r
    @user-bm6oh2xh3r Před 5 měsíci

    Abdul semed nefs eko nek!!

  • @fuadahmedhussen9815
    @fuadahmedhussen9815 Před 2 lety +1

    አብድሰመድ ሸብርተኝነት አንድ አይነት ትርጉም የለውም

  • @tayebrihanu8184
    @tayebrihanu8184 Před 2 lety

    C'est la vie😁😁

  • @Damo6345
    @Damo6345 Před 5 měsíci

    Leyetegawumi alama ke gudayui ga gengunet yelelachuin netsuhani megedel ashebarinet ye ferwochi tegele nw

  • @yaredyesfayebutele3128

    Setebkew yenberew terek

  • @user-nr9kg8bn5h
    @user-nr9kg8bn5h Před 11 měsíci

    ሰል ሙሁራን አሰጋራመ ታረክ ሰሩላን

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase7698 Před 5 měsíci

    Ke Isrealwayn. Xenaweyan men flogo new jero yemitebawe 😡😡aye gen egezeabeheri yensaha geza yesetew 😂😂😂

  • @samihopetube6783
    @samihopetube6783 Před 2 lety

    Sewodachuuuko

  • @mohamedseid2931
    @mohamedseid2931 Před 2 lety

    Please sele # o j Simpson # yehen ken betakerbelen

  • @hayatali7269
    @hayatali7269 Před 9 měsíci

    ዋው አቀራረብ❤

  • @samsong6746
    @samsong6746 Před rokem

    ለኛ ቀበሮዎች መፍትሄ ይገኝ

  • @afranjewadmissafran372
    @afranjewadmissafran372 Před rokem +6

    ሚዛናዊ አይደላቹም ወይም ተራ አሉባልተኛ ናቹ አሸባሪ ሚለውን ከመደጋገም ውጪ የታሪክ ፍሰቱ የወረደ ነው።

  • @nathnaelsisay6202
    @nathnaelsisay6202 Před měsícem

    But Palestine is not free. It is true Yasir Arafat is a commendable leader but alas Palestine has never been free

  • @EsubalewKefyalew
    @EsubalewKefyalew Před měsícem

    ፎቶ ላይ ያለው ፊልም እርስ ያየ

  • @amlosomdawit178
    @amlosomdawit178 Před 2 lety +2

    Your information is not realistic and it's just taking one side but the truth is not the way you introduced....

  • @AAs-ee8hi
    @AAs-ee8hi Před 2 lety +3

    ፍልፅሚያዊያንን መርዳት አሽባሪነት ነው??????

  • @haftomasfam9954
    @haftomasfam9954 Před rokem +1

    ከተበዳይ ጐን መቆም አሸባሪ አያስብልም

  • @tirhasdainel4906
    @tirhasdainel4906 Před rokem

    ሰላም ለናንተ👍👍👍

  • @adiamhadish2863
    @adiamhadish2863 Před 2 lety

    C'est la vie👍👍👍

  • @lolobaba9535
    @lolobaba9535 Před rokem

    ጀግና ነው ።

  • @meremyeallahbariya133
    @meremyeallahbariya133 Před rokem +3

    ለተጨኮኑት ፍልስጤማዉያን ነጻ ለማዉጣት እስራኤል መግደል አሸባሪነት አይደለም ደግሞ ኦሳማ ቢላደን ጀግና እጂ አሸባሪ አይደለም አሸባሪ አሜሪካን ናት ከሶ የበለጠም የለም በአጥፊነቶ ታስንቃለች ስንቱን ሀገር እዳነበር አጠፋች ግን ለሶም አንድ ቀን ቀኖ ይደርሳል የጊዜ እጂ የሰው ጀግና የዉም

  • @africaninside2363
    @africaninside2363 Před 2 lety +7

    ካርሎስ ታታሪ አሸባሪ ሳይሆን ራዓይ የነበረው የጭቁኖቹ የፈለስጢን ነፃ አውጪ ታጋይ ነበር

  • @abdusalam3308
    @abdusalam3308 Před 4 měsíci

    ቢንለዲን ጀግና እንጂ አሸባሪ አይደለም

  • @user-mw4bf7pi4k
    @user-mw4bf7pi4k Před rokem +4

    እስራኤልን. መግደል ወንጀል አደለም

    • @bemnatabebe3255
      @bemnatabebe3255 Před 2 měsíci

      Ya Israel 🇮🇱 hizeb eko ba german bizu tagodetewal endazih mehonachewn ateye lamn endazih honu yamelawn marmer eni yemanem degafe ayedalahum Muslim selahonk Palestine tewdaleh yeha kentu nwe sew basewunatu eshi Palestine eko bizu isrealawyanen gadelalch eni la alem hulu selamn nwe yamemagnaw ba fetare hulum wandem ehitocha nachew

  • @BandrBandr-wu8xi
    @BandrBandr-wu8xi Před 6 měsíci

    ጀግና ካሮስ

  • @biniyamalebachew8591
    @biniyamalebachew8591 Před 2 lety

    ኢሌዝ ራማሬዝ ሳንቼዝ

  • @gezahegnwoldemichael5805
    @gezahegnwoldemichael5805 Před 10 měsíci

    ቲች!! አንተ እራስህ ምእራባዊ አስተሳብ የተሞላህ ነህ!!!!!! ካርሎስ ማለት ጀግና ነበር !!!!international Hero!!!

  • @amoanamo3751
    @amoanamo3751 Před 2 lety

    ግንኮ ያሲር አራፋት የploን ሽብር ይደግፉ ነበር::

  • @nseid6460
    @nseid6460 Před 2 lety +5

    እኔ እንደማስበው አንተ ብቻ አንባቢ ነህ (አብዱሰመድ) እንደዚህ አታነብም ኦሳማ እና አል ባድዲ አሸባሪ አይደሉም እሺ!

  • @_suheir22
    @_suheir22 Před rokem

    ቀዳዳ ታሪክ አታዛባ በትክክል አቅርብ።

  • @ethioie6229
    @ethioie6229 Před 4 dny

    አሸባሪ እስራኤል እና አሜሪካ ናቸው

  • @abdusalam3308
    @abdusalam3308 Před měsícem

    ኡሣማ አሸባሪ አይደለም

  • @fatumatube5204
    @fatumatube5204 Před rokem

    አሸባሪ እሚለው ትርጉሙ የገባችሁ አልመሰለኝም

  • @endirisabdoutube8298
    @endirisabdoutube8298 Před rokem +5

    አቅሜ በፈቀደልኝ እንደ ኦሳማ ቢላድን ነበር የምሆነው ለኔ ቢላድን ሙጂሂድን ነው

  • @abdulazizabujabir5406
    @abdulazizabujabir5406 Před 10 měsíci +1

    ኦሳማ አሸባሪ አይደለም ብዙ የምታቅ አይነት ሰው ነህ ሚዛናዊ ሁነ እንጅ የምእራቦችን ተረት አምጥተህ አትድፋ

  • @gechemecobacho7316
    @gechemecobacho7316 Před rokem +1

    ዘገባሕ እንደ bbc & cnn ውሸት ይበዛውል ለእስራኤል ያመዘነነ ነው

  • @onlygodcanjudgeme3218
    @onlygodcanjudgeme3218 Před 2 lety +2

    አረ subscribe አርጉ አንጂ አሱ ስለማይናገር ነው ፕሮግራም ለማቅረብ ምን ያህል አንደምያለፋ ይታወቃል please like ሼር Subscribe አርጉ 🙏በርታ

  • @hassenhamze5399
    @hassenhamze5399 Před 2 lety +1

    እናመሰግናለን

  • @gezugezahegni1570
    @gezugezahegni1570 Před rokem

    እናመሰግናለን