እንቆቅልሹ ያልተፈታው የብሩስ ሊና የልጁ ሞት Salon Terek

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 08. 2022
  • እንቆቅልሹ ያልተፈታው የብሩስ ሊና የልጁ ሞት በአብዱልሰመድ ሙሃመድ ሳሎን ተረክ
    አብይ ሰኢድ እንዳዘጋጀው
    Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
    The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
    #EthiopianHistory #ethiopia
    facebook / salontub
  • Zábava

Komentáře • 72

  • @zemenuh2170
    @zemenuh2170 Před 2 lety +10

    ሁሌም በመረጃ እጦት እምሰቃይበት እርስ ነው ሳሎኖች ይመቻችሁ

  • @SamuelTech21
    @SamuelTech21 Před 2 lety +16

    ሁሌም እንቅልፌን ስተኛ ያንተን ቪድዮ ከፍቼ ነው !!!👍👍👍👍👍👍

  • @dagmawitwbe6992
    @dagmawitwbe6992 Před 2 lety +5

    ገራሚ ነው እናመሰግናለን ቀጣዩን በጉጉት ነው የምንጠብቀው

  • @youngremzi5905
    @youngremzi5905 Před 2 lety +16

    ፓ! ሁሌም ልሰማው የምፈልገውን ነገር ነው ያገኘሁት!! ሳሎኖች አ ና መ ሰ ግ ና ለ ን!!

  • @super12star
    @super12star Před 2 lety +4

    በህፃንነት እድሜየ የማርሸያል አርትን ትምህርት ስቀስም በለጋ እድሜየ ዝናውን እየሰማሁኝ ነበር ያደኩትኝ ።ስመ ገንናው ብሩስ ሊ።

  • @josephjohn8963
    @josephjohn8963 Před 2 lety +5

    Yemir benante yetenasa history tamarkugn tebareku!
    Eshete assafa
    Getahun nigatu
    Abdulsemad Mohammed 💞💞💞💞much respect

  • @mubarakbharadin5159
    @mubarakbharadin5159 Před 2 lety +5

    ገራሚ ታሪክ ነው ያለው ስለሱ የተፃፉ መፅሃፎችም አንብቢያለው ። ሴራው ግን ይገርማል ሊ ሁሌም በአድናቂዎቹ ልብ ውስጥ ይኖራል ። አብዱሰላም ጎበዝ

  • @SolomonVA
    @SolomonVA Před 2 lety +3

    እናመሰግናለን፡ ግሩም አቀራረብ ነው፡
    አንዳንድ ታዋቂና ተወዳጅ ሰዎች ሞቱ ሲማል በፍጹም ለማመን ያስቸግራል፡ የብሩስ ሊም አሟሟት እንዲሁ እስከ አሁን የማይታመን ነው።
    እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስም የሚረሳ ሰው አይደለም። አስታውሳለሁ በልጅነታችን የሱን ፊልም ባየን ሰሞን፡ እንደሱ ካራቲስት ለመሆን በሞሞከር እግሮቻችንን ስናወናጭፍ፡ ስንወድቅ ፤ ስንነሳ ያልተላላጥነው መላላጥ ፤ ያልተጋጋጥነው መጋጋጥ የለም። ነፍሱን ይማረው።

  • @senfranigusse46
    @senfranigusse46 Před 2 lety +8

    ዘገባችሁን በጉጉት ውስጥ ሁኜ ነው ምሰማው👌👌👌የቱፓክንም ታሪክ ብታቀርቡልን

  • @brookbarock3794
    @brookbarock3794 Před 7 měsíci

    ይህን ድምፅ ልጅነቴን ያስታውሰኛል ልጅ እያለው ማታ ማታ የኢትዮጵያ ሬድዮ ላይ እሰማው ነበር ከ ዜናዎቹ ጋር አብዱሰመድ መሐመድ ነኝ...ድንቅ አቅራቢ

  • @lalbtubebtube4393
    @lalbtubebtube4393 Před rokem

    በጣም ነው ድምፅህ የሚያምረው... እጅግ ደስ በሚል አነባብ ነው የምታቀርበው...

  • @Tsere-Shabia
    @Tsere-Shabia Před 2 lety

    Good job. Keep it up!!!

  • @nebihanebiha6689
    @nebihanebiha6689 Před 2 lety +4

    ሰላም አብዱ ሰላም የመጀመሪያው ጆከር የሰራው ልጅነው ማለትነው ጥሩጥሩውን ሰለምታቀርብል አመሰግናለው

  • @getnetmolla895
    @getnetmolla895 Před 2 lety

    Wow ...tnx

  • @ma9546
    @ma9546 Před rokem

    thanks for sharing

  • @freedomermi5190
    @freedomermi5190 Před 2 lety +5

    በውጣጥነቱ መምቱ ያሳዝናል 😢😢😢

  • @erhiopis9565
    @erhiopis9565 Před 2 lety

    Enamsgenalen betam arif Programm nw

  • @anubana
    @anubana Před 2 lety +1

    Wow germi terek new 10q👍

  • @eyobtesfahun7733
    @eyobtesfahun7733 Před rokem

    Tanx

  • @biniyamishetu2431
    @biniyamishetu2431 Před rokem

    እናመሰግናለን

  • @nebatube3260
    @nebatube3260 Před 2 lety +1

    በርቱልኝ

  • @abityassosa2069
    @abityassosa2069 Před 2 lety +25

    ያተ ድምፅ ለራሱ ይለያል ከምንም በላይ ነው አይደለም እደዚ ገራሚ ታሪክ አቅርበክ አይደል ምንም ብታቀርብ ለድምፅክ ሲባል አብዛኛው ሰው ያዳምጥካል ኑርልን ብሮ

  • @minewertaju3016
    @minewertaju3016 Před rokem

    በጣም አሪፍ ትረካ ነዉ

  • @mahletsahle1009
    @mahletsahle1009 Před rokem

    Woow arif voice new yaleh thanks 😍 kalaschegrnh ke Ethiopia ye tamrat destan btiterklin des yilenal he's big legend one of fav singer ??? 🙏

  • @meazi01
    @meazi01 Před 2 lety

    Interesting 🤔

  • @muhammedhussen6394
    @muhammedhussen6394 Před 2 lety +3

    ወላሂ በጣም ይለያል የናንተ ቤትድምፅ ይለያል አላህ ይጨምርልህ የአንተም የነጋሽም ልዩናችሁ

  • @abdulazizmusa1603
    @abdulazizmusa1603 Před 2 lety +4

    Bruce Lee was a Chinese-American martial artist, martial arts instructor, and actor. He is considered an icon of martial arts film and is considered by many to be the greatest martial artist of the 20th century. He developed the Jeet Kune Do martial arts style.

  • @gezugezahegni1570
    @gezugezahegni1570 Před rokem

    ብሩስ እናመሰግናለን

  • @abduhassen1425
    @abduhassen1425 Před rokem

    ተመችቶኛል

  • @nejmudinsurur9116
    @nejmudinsurur9116 Před 2 lety

    ምረጥ

  • @jermi9218
    @jermi9218 Před 2 lety

    ስወዳችሁ

  • @tesfuking6039
    @tesfuking6039 Před rokem +1

    ስለ ማይክ ታይሰን ስራልን ;እናመሰግናለን

  • @user-zg3mm6rn6j
    @user-zg3mm6rn6j Před 4 měsíci

    ቡሩስሊ ይለያል 💪💪

  • @enkuberhanteshome757
    @enkuberhanteshome757 Před 2 lety

    Where is getahun

  • @mulugetagetenet3021
    @mulugetagetenet3021 Před rokem

    Betam yeteganene wushet yemeselgnal

  • @dinkateshome6035
    @dinkateshome6035 Před rokem

    pate 2

  • @daginatabayhine605
    @daginatabayhine605 Před rokem

    I was searching of Bruce lee histor i want to know

  • @samysam8759
    @samysam8759 Před rokem

    Ye Panamaw president OMAR TORRIJOS TARIK IBAKACHIHU TERIKULIN......PLZ ....THANK INADVANCE

  • @zolzol7995
    @zolzol7995 Před 2 lety +3

    ፊልም ሲስራ ነው የሞተው ብሎ ነበር የነገሩን

  • @user-bx4cj9jy2v
    @user-bx4cj9jy2v Před rokem +1

    ብሩስሊ ይለያል

  • @tesfayesemagn9045
    @tesfayesemagn9045 Před 2 lety +1

    አርብ ስጠብቃችሁ ነበር ።

  • @sadikamino6296
    @sadikamino6296 Před rokem

    አብድልሰመድ እወደሀለው

  • @media5450
    @media5450 Před rokem +1

    እስኪ ስለ doctor ayman al zawahiri የምታውቁትን አቅርቡልን

  • @elyaskamilebrahim8248

    ❤️👍🙏🙏💓💓😢😢❤️😭😭♥️

  • @gashawbelay6043
    @gashawbelay6043 Před rokem

    salon ኖች ትለያላቹ ።

  • @derarabyata5901
    @derarabyata5901 Před rokem

    ቻይና የሚባሉ ህዝቦች መኖራቸውን ያወቅነው ካራቴ የሚባል እስፖርት መኖሩን ያስተዋወቀ በተለይም በአፍሪካ እሱ ይመስለኛል በኢትዮጵያውያን ግን እርግጠኛ ነኝ በቪቼስ እና በሲኒማ

  • @Tamking72
    @Tamking72 Před rokem +1

    ነው የሱ እኮ ልምድ ብቻ ሳይሆን Gift ነው
    ግን ግዜው 72 አይደለም july 20/1973

  • @sadoniatube
    @sadoniatube Před rokem

    ለምንድን ነው ግን የአለማችን ድንቅ ሰዎች ብዙ ጊዜ ከአርባ አመታቸው በፊት ሚሞቱት ላብነት ያህል፡ ብሩስ ሊ፤ ቼኩቬራ ፤ ታላቁ አሌክሳንደር ፤ ቶማስ ሳንካራ ፤ ፓትሪስ ሉሙባ፤ ማውሪስ ቢሾፕ ኧረ ስንቱ እናተ ጨምሩበት፡፡

  • @shewashon2983
    @shewashon2983 Před rokem +1

    የልጁን አፍጥኑት

  • @muradumer3497
    @muradumer3497 Před 2 lety

    1973 enter the dragon film

  • @itneshethiopia2956
    @itneshethiopia2956 Před rokem

    Betem Enamsgenalen Badelesmde

  • @benjaaddis
    @benjaaddis Před rokem

    1973 ነው

  • @yordnosyesaf9358
    @yordnosyesaf9358 Před rokem

    ቀጣይ

  • @zemchealfsaha7569
    @zemchealfsaha7569 Před 2 lety

    He died in July 20, 1973 not July 20, 1972

  • @user-pf7dj3wj8c
    @user-pf7dj3wj8c Před rokem

    በጉጉት እንጠብቃለን

  • @fatumatube5204
    @fatumatube5204 Před rokem

    ወይኔ ብሩስሊ ሞታል እንዴ

  • @abdishtechandgaming6286

    አረ በናታችሁ ሕግጋተ ስልጣን

  • @boss_jr
    @boss_jr Před rokem

    ጌታሁን ንጋቱ የታለ?

  • @maymrobi
    @maymrobi Před rokem +1

    👈👈ስሩዕ ክትከውን ከለኻ ዋላ ሓደ ሰብ ኬጣቕዓካ ኸሎ ኪኸብደካ ይኽእል እዩ። ደሓን!! እቲ ዅሉ ሳዕ ዜሐጕሰካ ንስኻ ኽትከውን ኣሎካ። ናይ ገዛእ ርእስኻ ዝዓበየ ደጋፊ ኹን።

  • @user-iw2pr8sl4p
    @user-iw2pr8sl4p Před rokem

    "የሞተ፡ ተጎዳ" አሉ?! ስለራሱ፡ እንደራሱ፡ ማን፡ ሊከራከርለት? እንደዚህ፡ አይነት፡ ሰው፡ እጅግ፡ ብዙ፡ ጠላት፡ ማፍራቱ፡ የሚጠበቅ፡ ነው። የሱን፡ ቦታ፡ የሚፈልጉት፡ እጅግ፡ ???

  • @ererc
    @ererc Před 2 lety

    መሳጭ ተረክ!!!

  • @ashenafiadugna5437
    @ashenafiadugna5437 Před 2 lety +1

    እንካን የህወሓት እጅ አለበት ያላላቹ

  • @mohmmednuru6819
    @mohmmednuru6819 Před 2 lety +2

    አይ ብሩስሊ እጣን ተራ 18 ቀበሌ ቪዲዮ ቤቶችን አስታወስከኝ ከቄስ ትምህርት ቤት ስለቀቅ በአምሳ ሳንቲም ሁለት ፊልም አይ ነበር እሱ ሞቶ ስሙ የገነነበት ግዜ ነበር

    • @SalonTube
      @SalonTube  Před 2 lety

      ሂሩት ቪዲዮ ቤት ገብተህ ታውቃለህ ?

    • @mohmmednuru6819
      @mohmmednuru6819 Před 2 lety

      @@SalonTube ያልገባሁበት ቪዲዮ ቤት የለም

    • @mohmmednuru6819
      @mohmmednuru6819 Před 2 lety

      እንዴት ስሟን አስታወስከው 😊

    • @SalonTube
      @SalonTube  Před 2 lety

      ይመችሸ ! እኔ የዛ ሰፈር ልጅ ስለሆንኩ ነው

    • @SalonTube
      @SalonTube  Před 2 lety

      እንኳን እሷን ሱሪንም አስታውሰዋለሁ