መቆያ - ታዋቂው የጃፓን የጦር መሪ /Isoroku Yamamoto በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
Vložit
- čas přidán 27. 01. 2024
- #Mekoya #IsorokuYamamoto #EsheteAssefa
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: t.ly/Sheger
Website: t.ly/ShegerFM
CZcams: t.ly/SHEGER
Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz - Zábava
ትረካን እንደ 3d ፊልም ምስልን በምናብ ጫር አርጎ ጆሮን ከዓይምሮ ጋር በሚያስተሳስር በውብ ቃላቶች የታጀበ ድንቅ አቀራረብ ✍️✍️✍️✍️
🙏🙏🙏ጋሽ እሸቴ ክበርልን🙏🙏🙏
የጦር አዛዥን ብልህ የሚያሰኘው ጦርነትን ሲያስቀር ነው። ያማማቶ
እሼ እናመሠግናለን ወንድም ጋሼ 🙏
Yetelaw ena yenakew torrent ketefew 😢
@@dagimadamu2520 ጦርነት ክፉ 😢
Well said the best bravo 👏
እናመሰግናለን ሸገር እድሜ ከጤና ይስጥልን ጋሽ እሸቴ ቀናችንን ስለምታሳምሩልን ።
እሄ ፕሮግራም የቆመ እለት ሬድዮ ማድመጥ አቆማለሁ
ሄኖክ ረጅም እድሜ
ጋሽ እሸቴ አሰፋ ክበርልን እናመሰግናለን አድሜ ይስጥልኝ
❤❤❤ሸገር ባተ ምክኛት ተወደደ አላህ እድሜህን ይጨምርልህ
እጅግ ጥዑም ትረካ ። ስለ ቼቼን ግዛት እና ስለ ወታደሮቹ ጀብዱ ብተርክልን ስል በአክብሮት እጠይቃለሁ 🙏። ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋ እሸቴ አሰፋ ።
የኔ አረሳሽ ሱሴ 🙏❤
❤
ሸገር መቆም በጣም አመሰግናለሁ በጉጉት ነው ምጠብቃችሁ ብዙ ትምህርቶችን አግኝቼባቸዋል
ልዩ አቀራረብ !
የልዩ ሰው ታሪክ!
When is sheger tv coming?
የሙዚቃ ምርጫህ ከመልካም ድምፅህና የትረካ ክህሎትህ ጋራ ለጆሮ የማይሰለች ነው ። ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልንን ❤
ስለእውነት እሸቴ ለጋዜጠኝነት ሙያ ሙሉ ሞገስን አንተ ነህ የኖርካት በርታልኝ አባቴ
ትቆያላቹ በጣም
ስለ #Julius Malema የሆነ ነገር በለን እስኪ
❤Ashe inameseginalen❤
መሪዎች ሰራዊቴ በዛ ሲሉ መሳሪያዎችን ያተጠቁ ሲመስ ላቸውና ሲታበዩ ጦር ጠማኝ ይላሉ!! የእኛው እንዳይሆን😊
እጅግ ብርቱ ጋዜጠኛ ...ዝለቅልኝ አቦ!!
እንደ መረዋ ውብ ሙዚቃ ነው የማዳምጥህ።
አረ ቶሎ ቶሎ ልቀቁኝ
Yemyasazinew bemiferat hager megedelu. Ke america gar metalat malet be esat mechawet malet new.
እድሜ ይስጥልን ጋሽ እሼቴ
Ethiopia wistim ye semenu torinet bizu waga askefolonal, peace come to ethiopia and ertrea und ein neues Album mit
ሬድዬ የመውደዴ ምክንያት ነህ
ማር ዘነብ እሸቴ አሰፋ።የሁሉም ቁንጮ።
🛑🛑🛑yisemal abiy cheklaw😂😂😂
menew makoya tefachehu
ጀግና ሸክላ ነው ስራውና ስሙ ግን እንዳንተ አይነት በሆኑ ምርጥ ጋዜጠኞች ሲተረክ ይኖራል
Ewnet nw 😔
An impressive storytelling. Just one correction. The invasion took place in 1934, not 1933 Ethiopian calendar.
, 😊🙏😘
yenenem chanal ayetachu feradu aberetatuge enem teraka nw yemeseraw please
U are belesd by God
1 gna
Pls post frequently as previous. Almost you stopped to do so
Jegina new yamericanin mulu akiwam ayito tewu kesiwa gar mewagat waga yaskefilenal maletu . Akimin awiko menor tiru new talak chilota new.
መመርቀኛየ
sub aderguge enem telik alama alage pleas ya hagere sewoche
እሽቴ አሰፋ መቼ ነው የግሉን ሚዲያ የሚጀምረው
ሁሉም ፕሮግራም በአሰፋ ቢሰራ
ያማል ቀኔው 😂😂😂😂😂
ሱሴ መቆያ
ለመጀመርያ.ጊዜ.ጦርነት.መን.ይሆን.የጀመረው😮😢
Be qayen ena Abel mekakel😊
የአብይ ስራ ባሁን ሰአት ልክ እንደዚህ ነው የሆነው
ይህ ግዜ ለኢትዬጵያ ባለን የተለየ ችሎታ ሐገር የምትፈልገውን ማድረግ ያለብን ግዜ ነው እባክህ ለሀገርህ ስራበት እባክህ ታሪክ ከማውራት ታሪክ ስራ።
በ መጀመሪያ ለዚህ ፕሮግም ያለኝን ኣክብሮት ና ኣድናቆት በመግለፆ ለምን ስለ ዩግስላቪያ መሪ ሰለ ነበረው ስሎቦዳ ሚሎሶቪች የፕሮግራም ኣትሰራልንም ?
እርሶን ለምደን ሌላ ጋዜጠኛ ሰውም አይመስለን:: ዘመዴ በሆኑ
የእኔ ሱስ መቆያ ብቻ ነው
እኔም።
Enem
በሬድዮ ሰምቼ በዩቲዩብ ደግሜ እንዳዲስ ነው የምሰማው
የጋዜጠኞች ሁሉ ቁንጮ!!!
እሸቴ ለጋዜጠኝነት ሞያ ሞገሱ አንተ ነህ