Video není dostupné.
Omlouváme se.

Sheger FM Mekoya ቱኒዚያዊው የድሮን ሳይንቲስት ምን ሆነ? Mohammed Al-Zawari በእሸቴ አሰፋ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 11. 2023
  • #Mekoya #MohammedAlZawari #Mekoya
    Sheger FM Mekoya ቱኒዚያዊው የድሮን ሳይንቲስት ምን ሆነ? Mohammed Al-Zawari በእሸቴ አሰፋ #EsheteAssefa
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    Telegram: t.ly/Sheger
    Website: t.ly/ShegerFM
    CZcams: t.ly/SHEGER
    Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz

Komentáře • 88

  • @wendekebede4739
    @wendekebede4739 Před 6 měsíci +7

    እሸቴ አስፋ በጣም ነው የምንወድህ

  • @dagialax
    @dagialax Před 8 měsíci +15

    እሼ እኔ መቆያ ብዙ ያወኩበት ነው ባንተ አተራረክ ሁሉ ነገር ይገባኛል የኔ አስተማሪ አንደኛ

  • @awokeagizew770
    @awokeagizew770 Před 8 měsíci +9

    ሁሌም አንደኛ እሸቴ አሰፋ ኑርልን

  • @eyobdessalengtefera9280
    @eyobdessalengtefera9280 Před 8 měsíci +7

    እኔ እኮ በጣም የሚገርመኝ ያንተ ችሎታ ነው እሸቱ ምርጥ የምርጦች ምርጥ ነህ
    እድሜ ይስጥህ በርታ አንድ ቀን በአካል ባገኝህና አብሬህ ፎቶ ብነሳ ምኞቴ ነው❤

  • @shottellfit
    @shottellfit Před 8 měsíci +24

    እሸትዬ...የኛ አንደበተ ጣፋጭ....ብትደመጥ ብትደመጥ የማትሰለች....የእውቀት ገንቦ...ኑሩልን

  • @fasilyalew3851
    @fasilyalew3851 Před 8 měsíci +4

    እሼቴ አንተ የማትታየው ሞተር❤❤❤

  • @user-jq5zp6nq8y
    @user-jq5zp6nq8y Před 8 měsíci +2

    መጀመሪያ ማዳመጥ የምፈልገው ያንተን የእውነት ትረካ ነው እንደ ህልም ነው ።

  • @sultantube5560
    @sultantube5560 Před 8 měsíci +3

    አብረን ሁነህ የምተርክልኝ እስኪመስለኝኖ የምሰማህ ረጅም እድሜ ተመኘሁ።

  • @sebrenjemil9102
    @sebrenjemil9102 Před 8 měsíci +2

    በጣም ፡ የሚገርም ፡ ታሪክ ፡ በጣም ፡ በቆንጆ ፡ አቀራረብ። ሴራ ፡ ስንት ፡ ድንቅ ፡ ሰወችን ፡ በልቷል።

  • @ashenafibedane6427
    @ashenafibedane6427 Před 8 měsíci +4

    ወንድም ጋሼ ግሩም አቀራረብ ነው። ከክፉ ይጠብቅህ ።

  • @btin1791
    @btin1791 Před 8 měsíci +2

    ዋው መሳጭ ነው!!የአልጀዝራን ዶክመንተር እያየሁ ነው! ስለዚህ ሰው በሰፊው ላጠና እየተዘጋጀሁ ነው!! ጀግና👍👍 Thank you Gash እሼቴ የዱሮ ትምህርት በሬድዬ አስተማሪዬ proud of you boss

  • @letlivewithmercy3132
    @letlivewithmercy3132 Před 8 měsíci +6

    እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሌም ሳዳምጥህ ፊልም የማይ ነው የሚመስልኝ ::

  • @tarikuabdo
    @tarikuabdo Před 8 měsíci +42

    አቤት የአተራረክ ለዛ እረጅም እድሜ ይስጥክ

    • @aye.7423
      @aye.7423 Před 8 měsíci +1

      Amen 🙏

    • @qader6010
      @qader6010 Před 8 měsíci

      አህለን ወሳህለን እሸቴ

  • @KukuBubu20
    @KukuBubu20 Před 8 měsíci +3

    Golden voice plus am hearing this channel because of u wow ❤❤❤❤❤❤

  • @Noor-e9r-2
    @Noor-e9r-2 Před 7 měsíci

    እሸቴ እጅግ በጣም የማደንቅህ እና ለረጅም ዓመት ሰሚህ ነኝ። እግዚአብሔር ይጠብቅህ ።

  • @GNegasi
    @GNegasi Před 8 měsíci +3

    Keep up the good work with your Golden voice

  • @jemilnesru5769
    @jemilnesru5769 Před 8 měsíci +1

    mohammed Alzawari Salute ✌️

  • @tesfamamo3253
    @tesfamamo3253 Před 8 měsíci +3

    በጣም፣ድንቅ፣አቅራቢ፣ነህ፣ጤና፣እድሜ፣አብዝቶ፣ይስጥህ፣ቸር፣እንስማ።❤❤❤🎉

  • @tesfamamo3253
    @tesfamamo3253 Před 8 měsíci +1

    ድንቅ፣አቀራቢ፣ነህ፣ጤና፣ርድሜ፣አብዝቶ፣ይስጥህ፣ቸር፣እንሰብት።❤❤❤🎉

  • @amaremamo4989
    @amaremamo4989 Před 8 měsíci +6

    አተራረክን ሰማይ ሰቀልከዉ!!! ያያሰዉ ሽመልስ ያንተን ፈለግ እየተከተለ ነዉ።
    ረጅም እድሜ ያድልልን ለወገን የሚኮራ ሙያ!!!

  • @iloveethiopia3049
    @iloveethiopia3049 Před 2 měsíci

    Ato Eshete, because of your talent, I couldn’t even listen to other illustrators!

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 Před 8 měsíci +1

    ጋሽ እሸቴ እናመሰግናለን ❤

  • @nahomasmelash6989
    @nahomasmelash6989 Před 8 měsíci +2

    ጋሽ እሼቴ እባክ በተደጋጋሚ ስለ ልእልት ዲያና እድሰራልን ሰው እየጠየቀ አልሰራህልንም እባክ ስለ ልእልት ዲያና ስራልን

  • @zekariaszewdu
    @zekariaszewdu Před 8 měsíci +1

    አረ እሼ መቼ ነው በአካል የማገኝህ በአይኔ የማይህ?🥰🥰🥰

  • @kermuasefa3175
    @kermuasefa3175 Před 8 měsíci +1

    ትለያላችሁ መቆያወች በርቱልን

  • @beshirabdi4795
    @beshirabdi4795 Před 8 měsíci

    እሺ ምርጥ ትንተና እናመሰግናለን

  • @user-km3jp6cv6n
    @user-km3jp6cv6n Před 8 měsíci +2

    ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን

  • @getahunbeyenetulema6634
    @getahunbeyenetulema6634 Před 8 měsíci +1

    እሸቴ አሰፋ ምርጥ ጋዜጠኛ

  • @mekonnegebemariam2026
    @mekonnegebemariam2026 Před 8 měsíci

    Thanks

  • @sintayehuamsalu621
    @sintayehuamsalu621 Před 8 měsíci

    GREAT NARRATOR ESHETE THANK YOU

  • @bethmek3002
    @bethmek3002 Před 7 měsíci

    ዛሬ የሆዴን ልንገርህ ምን ያህል እንደምዉድህ እንደምሰማህ "ልዩ ነህ" አቤት አቀራረብ ትወና በአላስካ ምድር አጠገቤ ያለ ወንድሜ ነዉ
    እየመሰልክኝ ያንተን ድምፅ ሳልሰማ ማደር ልክ እንደ Alaska weather 6ወር
    ይጨልምብኛል ሰለዚህ በጣም ትረካ ሰለምወድ በድጋሚ ም ቢሆን ድምፅህን ሳልሰማ ያደርኩበት ጌዜ የለም ::
    ቸሩ መድሀኒያለም እድሜህን ያረዝምልኝ!!!
    ኑርበት ,ኩራቨት,ክበርበት::
    ሌዩ ነህና::
    የማላውቀዉን አለም አሳዉቀህኛልና ::አብብ !!

  • @birhanukassa5382
    @birhanukassa5382 Před 8 měsíci

    የምናፍቀው ❤🙏❤

  • @user-xo9qt5sd7r
    @user-xo9qt5sd7r Před 8 měsíci +1

    enamesegnalen

  • @bethmek3002
    @bethmek3002 Před 7 měsíci

    አይ አጀማመር, ምንድን ነዉ,ወዴት እየሄደ ነዉ ,ኡፍ ምን ሊለኝ ነዉ ,አሀ ታሪክ ነዉ ,ወዴት እየሄደ ነዉ ,ዎው እንደዚ ነበር,ዎው መጨረሻዉ ያምራል,ግን እያሰፈራኝ ነዉ ,
    ታዲያ መጀመሪያዉን መጨረሻ ሆኖ አሳየህኝ :: ይሄ ነዉ ልብ ማንጠልጠል አይ አቀራረብ ::
    ባጠቃላይ ልዩ ነህ በርታ አንዳትረታ::
    አንተን የመሰለ ሰዉ ማግኘት አይቻልምና ግን ይገኛል "አንተን አይደለምና::!!!
    አመሰግናለሁ ብዙ አወራሁ መሰለኝ ሰለምወድህ ነዉ አፍቃራህ ተከታታይህ ነኝ በህይወቴ ጀሰተኛ ነኝ የ28አመት ባሌም አይቀየመኝም❤✌🙏🙏🙏

  • @hautiyoutube4860
    @hautiyoutube4860 Před 7 měsíci

    👌👌👌ትረካን አንተ ብቻ ተርክ

  • @ethiopalezelalemtinure5569
    @ethiopalezelalemtinure5569 Před 8 měsíci +2

    የበሦዉን ሥልቻ ከፈታ ባይበላም እንደበላ ይቆጠራል አባባሎችህ ሢመቹኝ

  • @nuredinsancho8251
    @nuredinsancho8251 Před 8 měsíci +1

    የሰከነ ጥዑም ተረከ

  • @BrhanaMelaku
    @BrhanaMelaku Před 7 měsíci

    ጋሽ እሽቴ እድሜና ጤና ይስጦት

  • @ebenezersabi6382
    @ebenezersabi6382 Před 8 měsíci

    ❤❤❤

  • @selasgosaye1789
    @selasgosaye1789 Před 7 měsíci +1

    ለሙያ የተሰጠ ልዩ ሙያተኛ እሼ🙏🙏🙏🙏❤❤👌👌👌👌☝️💪 12:11 💪👌👌❤

  • @user-yp6rg4vi6c
    @user-yp6rg4vi6c Před 4 měsíci

    🙏

  • @ephremtamirat6280
    @ephremtamirat6280 Před 8 měsíci +1

    👍👍👍

  • @Read1144
    @Read1144 Před 8 měsíci +1

    ከእስራኤል ውጭ ማንም ሊገለው አይችልም። እስራኤል ደህንነቷን እንዴት አድርጋ መጠበቅ እንዳለባት ታውቃለች። የሚለው የሚኒስትሩ ንግግር በራሱ አልዘዋሪን የገደልነው እኛው ነን ማለታቸው ነው። የተረገሙ
    እሼ እናመሠግናለን ወንድም ጋሼ 🙏

  • @abdulhakimmama1388
    @abdulhakimmama1388 Před 8 měsíci

    Betam megarm atarerak new gazetanyaw gobaz neh❤

  • @amaduethiopia9357
    @amaduethiopia9357 Před 8 měsíci

    እኔ ከውጭ ሁኜነው የምሰማው አንበሳ

  • @user-pb2jv7vv6r
    @user-pb2jv7vv6r Před 3 měsíci

    😭😭😭❤️🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼☝️

  • @user-ux6qz1gh6r
    @user-ux6qz1gh6r Před 8 měsíci +1

    እውነተኛ የታሪክ ዘጋቢ እኔም እራሴን እንዳይ ረድቶኛል (የታሪክ መምህር ክእ-አ)ነገር ግን ማጀቢያው ሙዚቃን(ክላሲካሉን)ብታየ ውምንይመስልሀል ከድርጊቱ ጋር እንዲሄድ::

  • @user-pc4dl5zw9z
    @user-pc4dl5zw9z Před 8 měsíci +3

    ስለ ሞሼ ዳያን ብታዘጋጅ

    • @habtamo1079
      @habtamo1079 Před 8 měsíci

      czcams.com/video/SmJpAomn-9A/video.html&si=BhiA3ngML14O18IU

    • @superfun6082
      @superfun6082 Před 8 měsíci +1

      አለ ፈልገህ አድምጥ

  • @solomongezachew
    @solomongezachew Před 8 měsíci +2

    ለማንኛውም ከግምት ያላለፈ ነው። ገደዩ አይታወቅም

  • @user-dd6ge5gk5e
    @user-dd6ge5gk5e Před 8 měsíci +2

    ሱስ ሆነብኝ አተን ማዳመጥ.

  • @qwertqwery8599
    @qwertqwery8599 Před 8 měsíci +1

    ኧረሀቀን፣ሀቅጊዜአምጣጣ፣የስላምምበሩንክፈትትልንንን

  • @fasilyalew3851
    @fasilyalew3851 Před 7 měsíci

    እሸቴ ኢትዮጵያዊው ሸክስፒር

  • @jesusislord288
    @jesusislord288 Před 8 měsíci +2

    በጣም ገራሚ ነው ከአልዘዋሪ መሞት ይልቅ ትንታኔው በጣም ድንቅ ነው

  • @alemayehudense
    @alemayehudense Před 7 měsíci

    እሸቴን ማን ይተካው ይሆን ??

  • @user-sh2bu2ko4s
    @user-sh2bu2ko4s Před 8 měsíci +2

    አቤት ለዛ!

  • @ermeyasabebe4062
    @ermeyasabebe4062 Před 8 měsíci +1

    Isrealin yeneka ayiwilim aysenebitim mosad yetebale jegina yejegina jegina yesilela budin alelat.

  • @ermeyasabebe5752
    @ermeyasabebe5752 Před 3 měsíci

    Isreal ashebarin difit argilin eyasadedish yetabatu timb ashebari neber anjete kibe new yetetaw😂😂😂😂😂😂😂

  • @ermeyasabebe4062
    @ermeyasabebe4062 Před 8 měsíci +1

    Isreal siwedat Eko mosad jegina

  • @ahmedabdellah4955
    @ahmedabdellah4955 Před 4 dny

    Ye israel nefsegedayoch

  • @benjiman2089
    @benjiman2089 Před 8 měsíci +3

    ዓለም ስለ ድሮን ያወቀው አሁን ሲሆን እስራኤል ግን ከማንም ቀድማ ድሮን የሰራች የመጀመሪያዋ ሀገር ናት።ድሮንን የፈጠረው የመጀመሪያው ሳይንቲስት አብርሃም ካሬም የተባለው እስርኤላዊ ኢንጅነር ሲሆን በ1972 የእስራኤል እና አረቦች የዮም ኪፕር ጦርነት ወቅት የሰው ሃይል እጥረት ያለባት እስራኤል ፓይለቶችዋን በሞት እንዳታጣ በማሰብ ያለ ሰው የሚበር አነስተኛ ፕሌን በመስራት ለሀገሩ አበርክቷል።

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 Před 8 měsíci +3

      ኔኩለሩንም እነርሱ ነው የስሩት iron Dom እራሱ የትም አገር የለም አሜሪካ እንኳን ከእስራኤል ነው የምትበደረው

    • @EsmaelMohamed-hh9fh
      @EsmaelMohamed-hh9fh Před 7 měsíci

      በመረጃ አዉራ እሺ ዝምብለህ ብጥላቻ ከመሬት ተነስተህ አትቀባጠር

    • @ermeyasabebe5752
      @ermeyasabebe5752 Před 3 měsíci

      ​@@EsmaelMohamed-hh9fhante timb esilam sile isreal singer yanketekitachiwal aydel lol😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Liyuleo
    @Liyuleo Před 8 měsíci

    አንተ እሸቴ የምትባል ጀላ ራስ ግን

  • @israelloveisraellove125
    @israelloveisraellove125 Před 8 měsíci

    እሼ ምርጥ ተራኪ
    🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱💪💪💪💪💪

  • @ethioacat4641
    @ethioacat4641 Před 8 měsíci +1

    ተፈጥሮአዊ ተረሪስት የሆኑ ደደቦች ናቸው። ግን ለምን?ኃይማኖት የወንጀል መሸፈኛ።

  • @jaariyaafkenne8766
    @jaariyaafkenne8766 Před 5 měsíci

    ሙሀመድ አልዘዊህር ወንድ ሰው ነው ሙሳድ ቆሸሻ ነዉ

    • @ermeyasabebe5752
      @ermeyasabebe5752 Před 3 měsíci

      Ante koshasha ashebari esum koshasha ashebari yetabatu isreal difit aregechiw desssss sil anjete kibe teta 😂😂😂😂😂😂😂

  • @legese103
    @legese103 Před 8 měsíci +2

    አሸባሪ ነበር እሰራኤል አሰወገደችው

    • @dubaisatwa4019
      @dubaisatwa4019 Před 8 měsíci +4

      አሸባሪስ እስራኤል ነበረች ይች አለም ፍትሓዊ አይደለችም ምን ታረገዋለክ😢

    • @4youmedia333
      @4youmedia333 Před 8 měsíci

      Manew ashebari jususin(eyesusin) gedelne yalut nachew

    • @ermeyasabebe4062
      @ermeyasabebe4062 Před 8 měsíci +1

      Betikikil yashebari degimo medhanit.isreal tibalalech eyasadedech dibin.tadergachewalech

    • @4youmedia333
      @4youmedia333 Před 8 měsíci +1

      @@ermeyasabebe4062 By the way, they don't know jusus

    • @ermeyasabebe4062
      @ermeyasabebe4062 Před 8 měsíci

      @@4youmedia333 I know that the only problem of them

  • @israelloveisraellove125
    @israelloveisraellove125 Před 8 měsíci +1

    💪💪💪💪💪🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

  • @tarikuabdo
    @tarikuabdo Před 8 měsíci +1

    አቤት የአተራረክ ለዛ እረጅም እድሜ ይስጥክ

  • @amaduethiopia9357
    @amaduethiopia9357 Před 8 měsíci +1

    እኔ ከውጭ ሁኜነው የምሰማው አንበሳ