አድዋ - ዘመን ተሻጋሪው ድል! - አዘጋጅ እና ተራኪ እሸቴ አሰፋ Eshete Assefa

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 03. 2024
  • shegerfm,sheger fm news,sheger maleda,sheger,sheger sport,shegernews,shegercafe,shegerradio,shegershelf,shegerfmyoutube,shegermeaza,shegermekoya,shegerchewata,shegerdrama,shegersport,shegermeazabirru,shegercafenew,shegerabdualihigera,shegerwerewoch,shegerprograms
    shegerbestradio,shegertizitazearada,102.1``,manchister
    city,esheteassefaprogram,sport,chewata,``yechewataengida,sport
    news,yealemquanqa,kidamechewata,mekoya on youtube,news,“ethiopia”,radio,mekoya mekoya,mekoya new,new mekoya,shegermekoya,kidame mekoya,mekoya mark felt,sheger mekoya,sheger radio mekoya,mekoya on youtube,mekoya jeffrey epstein,shegermeaza,kidamechewata,chewata,shegercafe,shegerradio,shegerchewata,victor manuel,eshete asseafa,news,jeffrey epstein,eshete assefa youtube,shegernews
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    Telegram: t.ly/Sheger
    Website: t.ly/ShegerFM
    CZcams: t.ly/SHEGER
    Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz
  • Zábava

Komentáře • 76

  • @andeya3079
    @andeya3079 Před 5 měsíci +31

    ጋሽ እሸቴ በጣም ነው የምናመሰግነው !የምታቀርባቸው ታሪክ ብቻ ሳይሆን እውቀት የምታሰጨብጥ!እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልኝ!

  • @BH-xl1mo
    @BH-xl1mo Před 5 měsíci +20

    እሸቴ አንተን ማድመጥ መፅሀፍ ከማንበብ ቢበልጥ እንጂ አያንስም ❤

  • @Binaaddis
    @Binaaddis Před 5 měsíci +11

    ጋሽ እሸቴ አሠፋ እግዚሐብሄር ለአንደበትህ አድማጭ ይስጥህ ፡አሜን ።

  • @samibelay4616
    @samibelay4616 Před 5 měsíci +9

    እሸቴ ከጦርነቱ በፊት እሰከ ጦርነቱ የነበረው ሁነት በሚገርም ሁኔታ ነዉ ያሳየኽን የአጼ ምንሊክን የብልህነትና የጀግንነት ታሪክ የአመራር ጥበብ መካድ አይቻልም ክብር ለጀግኖች አባቶቻችን ለዛሬ እኛነታችን. እሼቴ ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሀለሁ

  • @eteneshhailegiorgis2120
    @eteneshhailegiorgis2120 Před 5 měsíci +8

    ጋሽ እሸቴ በጣም ልዩ ሰው ነህ፡ ክበርልኝ እድሜ በጤና ንሩልን በጣም እወድሀለሁ ጋሽ እሸቴ።

  • @esubalewmulugeta1620
    @esubalewmulugeta1620 Před 5 měsíci +4

    ምኒልክ ዛሬም ንጉሥ ነው የምንለው በምክንያት ነው! በ 1990 አቶ ሳሙኤል ነጋሽ አብዮት ቅርስ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የታሪክ መምህሬ ነበር በ2008 ዓ.ም አፄ ሐይለ ሥላሴ ዩኒቨርስቲ የሶሻል ተማሪ ሆኜ ስገባ እረዳት ፕሮፌሰር ሆኖ ሳገኘው ከልብ ደስ አለኝ በ2016 መቆያ ላይ ስለ ዓድዋ ትንታኔ ሲሰጥ ስስማው ኩራት ተሰምቶኛል ዶክተር ሳሙኤል ባንተ ታሪክ በመማሬ እድለኛ ነኝ አመሰግናለሁ

  • @user-jl5kj5cj6o
    @user-jl5kj5cj6o Před 5 měsíci +7

    አሁንም ቢሆን ድሉ የእኛ ነው ኢትዮፕያን ለምንወደው❤🇪🇹

  • @mekedelawitayana2831
    @mekedelawitayana2831 Před 5 měsíci +5

    #ዓድዋ
    እንኳን ለ128ኛው የዓድዋ ድል በዓል ቀን አደረሳችሁ !
    " ዓድዋ ዛሬ ናት አድዋ ትናንት
    መቼ ተነሱና የወዳደቁት
    ምስጋና ለእነርሱ ለአድዋ ጀግኖች
    ለዛሬ ነፃነት ላበቁኝ ወገኖች
    የጥቁር ድል አምባ ዓድዋ
    አፍሪካ እምዬ #ኢትዮጵያ❤
    ተናገሪ
    የድል ታሪክሽን አውሪ !! " - ጂጂ
    መልካም የድል በዓል ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ !!

  • @kiyamesfin2609
    @kiyamesfin2609 Před 5 měsíci +5

    ሁሌም በሰማሁ ጊዜ ሰውነቴን ይነዝረኛል

  • @mekonnentadesse645
    @mekonnentadesse645 Před 5 měsíci +2

    ልጅ እሸቴ ውሀልኩን የጠበቀ መረጃ ታሪክ ስለምታስጨብጠን እግዚአብሔር ይባርክህ ጤናውን ከእድሜ ይቸርልን እናመሰግናለን ስለተከሸነ ጆሮ ገብ ስለሆነ አገልግሎትህ !!!❤❤❤

  • @askme7620
    @askme7620 Před 5 měsíci +5

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ዓድዋ 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
    *ለእምዬ አፄ ምኒልክ💚💛❤
    የሠላሙ ጌታ አለም ያወቀው ፤
    እምዬ ምኒሊክ ትክክለኛው ።
    *ለራስ ተሰማ💚💛❤
    እሳቱን እሳት እንዴት ወለደው ፤
    የዳኛው አሽከር ተሰማ ናደው ።
    *ለደጃች ባልቻ አባ ነፍሶ💚💛❤
    ለመድፉ ባለቤት ያልተገኘ አቻ ፤
    አባተ አባ ይትረፍ አባ ነፍሶ ባልቻ ፤
    ገበየሁ ቢሞት ተተካ ባልቻ ፤
    መድፍ አገላባጭ ብቻ ለብቻ ።
    *ለንጉሥ ሚካኤል💚💛❤
    ማን በነገረው ለጣሊያን ደርሶ ፤
    ሚካኤል መጣ ረመጥ ለብሶ ።
    *ለራስ መኮንን💚💛❤
    ካላጌ አንስቶ ምፅዋ ድረስ ፤
    ቃኘው ይሉታል የዚያን ሰው ፈረስ ።
    *ለፊታውራሪ ሀብተ ጊዮርጊስ💚💛❤
    እሱ ያለበት ምንም አይላላ ፤
    የረጋው ጎበዝ ሀብቴ አባ መላ ።
    *ለንጉሥ ወልደ ጊዮርጊስ💚💛❤
    አጨደዉ ከመረዉ ወቃው እንደ ገብስ
    ለወዳጁ ማር ነው ለጠላቱ ርሳስ ፤
    የሺመቤት ባል ወልደ ጊዮርጊስ ።

  • @yonasmoges-lv4nz
    @yonasmoges-lv4nz Před 5 měsíci +3

    ጋሽ እሸቴ ረዥም ዕድሜ እና ጤና
    ሸገሮች ኑሩልን

  • @Black-lioness
    @Black-lioness Před 5 měsíci +5

    The notable Gash Esheta you are the spirit of our generation of Adwa. I can think of Adwa without your breathing taking narration. Long live our unsung hero!!!

  • @iloveethiopia3049
    @iloveethiopia3049 Před 5 měsíci +3

    May God bring back those days that we can celebrate Adwa as we want and where we want!😢

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 Před měsícem

      Those days would never come back. The perfidious Amhara can’t fabricate fictional lies no more.

  • @fasilyalew3851
    @fasilyalew3851 Před 5 měsíci +1

    እሼቴ አንተ እራሱ ሌላኛው አድዋ ነህ❤❤❤

  • @jeff.t7778
    @jeff.t7778 Před 5 měsíci +1

    አጥንታቸዉ ይላልም የጀግኖቹ🙏🙏🙏🙏

  • @AkalieAmbelu-gm6gu
    @AkalieAmbelu-gm6gu Před 5 měsíci +1

    እሸቴ አሰፋ ደስ የሚል ጋዜጠኛ ድምጹ ለጀሮ ተስማሚ የሆነ አቀራረቡ የማ ይረብሽ ደስ የሚል ነው ።
    እኔ ምለው እሸቴ አሰፋን ለማያዳምጡ በተቻለ መጠን ሸር እናድርገው

  • @leulgelaye7875
    @leulgelaye7875 Před 5 měsíci +3

    I can't thank you enough. It's a masterpiece.

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 Před měsícem

      You must be an evil Amhara the “ Belto mekedes” group like Debebe Eshetu”

  • @TeddyTheEditor
    @TeddyTheEditor Před 5 měsíci +3

    ትረካ ❌ ዜና መዋዕል ✅

  • @MehariGGebru
    @MehariGGebru Před 5 měsíci +5

    ጋሽ እሸቴ በጉጉት ስንጠብቅህ ነበር። ጤና እና ረጅም እድሜ እምኝልሃለሁ!!

  • @berhanu72
    @berhanu72 Před 4 měsíci

    የምያኮራና አስተማሪ የሆነ ትረካ ነው ::
    እግዚአብሔር ይስጥልን ::

  • @a.k.2052
    @a.k.2052 Před 3 měsíci +1

    እሸቴ ምርጥ ተራኪ❤

  • @mengistukumelachew8292
    @mengistukumelachew8292 Před 5 měsíci +4

    My favorite Eshete and Sheger, I was waiting for your lovely program. Thank you all!

  • @epheramzena7280
    @epheramzena7280 Před 5 měsíci +1

    አምላኬ አንተን ይጠብቅልን

  • @letlivewithmercy3132
    @letlivewithmercy3132 Před 5 měsíci +1

    እውነት እውነት ጋዜጠኛ እሼቴ እንደ አድዋ እድሜህን ይርዝመው

  • @tewadroseyas9698
    @tewadroseyas9698 Před 5 měsíci +1

    Ehege denke astemari ena akuri tarik new yakerbkelen . Enamesegenalen.

  • @getnetgetahun945
    @getnetgetahun945 Před 5 měsíci +2

    ሸገር ሬድዮ #፩

  • @teshomekarite5169
    @teshomekarite5169 Před 5 měsíci +1

    EShete yetrke lesraw yetftre

  • @user-hymilex
    @user-hymilex Před 5 měsíci +1

    አድዋ!!! እሸቴ አሰፋ ትንታጉ

  • @user-si9sm9ck2r
    @user-si9sm9ck2r Před 5 měsíci +1

    Adwa is in all Ethiopian blood and minds.

  • @HanaTekestebirhan-nk5lb
    @HanaTekestebirhan-nk5lb Před 5 měsíci +1

    Yehen comment metanebu hulu egzaber yebarkachu

  • @mesimesi4541
    @mesimesi4541 Před 5 měsíci +1

    💚💛❤ እሸቴ ❤

  • @dtsegaye206
    @dtsegaye206 Před 5 měsíci +1

    Long live Eshetie❤

  • @Selamkiki
    @Selamkiki Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gi9sf4fq8g
    @user-gi9sf4fq8g Před 5 měsíci +1

    God bless you 🙏 ❤ ❤❤ eshete

  • @haimanotabera6904
    @haimanotabera6904 Před 5 měsíci +1

    thanks eshete

  • @geromeabebe9463
    @geromeabebe9463 Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @merondebele4217
    @merondebele4217 Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤

  • @tedymaho4924
    @tedymaho4924 Před 5 měsíci +1

    Long live eshe

  • @getnetgetahun945
    @getnetgetahun945 Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @zeketomoka7572
    @zeketomoka7572 Před 5 měsíci +1

    Amesegenalehu

  • @aydasebsibe-rj3ty
    @aydasebsibe-rj3ty Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ethioplus1888
    @Ethioplus1888 Před 5 měsíci +1

    አንዳንዴ በራሳችን ማፈር አለብን አይል.... ዛሬ በሚንሊክ አደባባይ ግርግር ተፈጠረ የሚለው ወሬ በሺዎች እይታ ያገኛል ...... አርቆ ማሰብ ከእውቀት ጋር ተጣልተናል .....

  • @user-nb8pd3lx2l
    @user-nb8pd3lx2l Před 4 měsíci

    ጋሽ እሸቴ እኔ በጣምነዉ እምወድህ የማደቅህእኔ ማዳመጥየጀመርኩት አልካትራዝ እስርቤት ኦሳማ ቶማስ ሳካራጋዳፋ የመስከርም አዱጥቃት

  • @HMGREENCITY7374
    @HMGREENCITY7374 Před 3 měsíci

    አቦእድሜይሥጥህጋሽእሸቴ

  • @Fale-kl5yd
    @Fale-kl5yd Před 4 měsíci

    Eshe kebalefew samint behuala telekual maletm sile adwa keteserawbehuala?

  • @bantayehuyirga1791
    @bantayehuyirga1791 Před 5 měsíci +1

    Hule Demekene ena Tekebrene Yemenorebete Gedele Bihonem Ahune Yalenew Tewelede wagawe eyegebane ayemeseleneme. deregetachene Tarike Yelelew Tewelede Enemeselalen .Enqane Le 128tegna Adwa Dele Beale Aderesachehu

  • @orthodoxiawizema4205
    @orthodoxiawizema4205 Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tedamy1698
    @tedamy1698 Před 5 měsíci

    አድዋ ዛሬ ማት አደዋ ትናንት፣ መቼ ተነሱና የወዳደቁት!

  • @zeketomoka7572
    @zeketomoka7572 Před 5 měsíci

    Enqwan aderesachehu

  • @Mekoyamedia761
    @Mekoyamedia761 Před 5 měsíci

    ሸገር ፎረቨር!!!! ድምፅ ሱስ ይሆናል?!!!!በእሸቴ ተልከፍኩ

  • @liyutesfaye2882
    @liyutesfaye2882 Před 5 měsíci

    በዱር በገደሉ ወድቃችሁ ነፃነትን ያጎናፀፋችሁን አባቶቻችን እናቶቻችን እናመሰግናለን።እናመሰግናለን

  • @mikemelesse3372
    @mikemelesse3372 Před 5 měsíci

    ምንሊክ:ወጣሀይቱ:የምድራዊ:ንጉሥ:ብቻ:ሳይሆን:ከእግዚአብሔር:በታች:የስማይም:ንጉሥ:ነው::

  • @mikyaslove
    @mikyaslove Před 5 měsíci

    ጋሽ እሸቴ አንተ የተለየህ ነሀ

  • @abrahafitwi1910
    @abrahafitwi1910 Před 4 měsíci

    የት ኣለ ከ'800 በልይ የኣያቶታችን የተቆረጠው የቀኘ አጅ አና የግራ አግር።ቅሪቱን ሰብስበን ለታሪክ ሃውልት ልንሰራላቸው አንፈልጋለን።ይህን ኣሳፋሪ ድርጊት ለኣፍሪቃውያን አና ለዓለም ህዝብ ልናሳውቃቸው አንፈልገዋለን።

  • @HappyCardinal-ee3py
    @HappyCardinal-ee3py Před 5 měsíci

    This is biased. Yihe tiklegna ye Adwa tarik aydelem atse minilik tilk nigus neber esun yibelt lemanges tarik mazabat ayasfelgm. Ras Alula ke manin belay tarik sertual

  • @thanksgod8398
    @thanksgod8398 Před 5 měsíci

    😂😂😂 all history for Tigray Alula menilik do nothing

  • @aematz-youTube
    @aematz-youTube Před 5 měsíci +1

    Adwa Memorial Museum
    As if the Statue of Menilik in Addis Ababa is not enough insult to the Oromos, Abiy Ahmed has erected another crying Post for Amhara expansionists. Shame on you Abiy Ahmed the Poster boy for ignorant and arrogant Amhara settlers.
    በአዲስ አበባ የሚገኘው የሚኒሊክ ሃውልት ለኦሮሞዎች በቂ ስድብ እንዳልሆነ፣ አብይ አህመድ ለአማራ ተስፋፊዎች ሌላ የማልቀሻና የማላዘኛ አዳራሻ ሰራላቸው:: አሳፋሪውና ባንዳው አብይ አህመድ ለኦሮሞ መንፈስ የክፉዎች ሁሉ ተምሳሌት ነው:: አብይ አህመድ ኦሮሚያ ውስጥ ለሰፈሩት የምኒልክ ትርፍራፊዎች ዳግመኛ ፈር ቀዳጅ የዘመናችን ነፍጠኛ ነው:: የትምክተኞችን ስር ለመንቀልና በሰላም ለመኖር የኦሮሞ ህዝብ ይህወቱን እየገበረ ባለበት በአሁኑ ወቅት የአብይ አህመድ ትንሽና ክፉ ጭንቅላት ያመነጨው ተንኮል የነፍጠኛን ሌላ ማስታወሻ ግንብ መገንባት ነው:: ዝቅ ሲል የአሽከርነት ስነልቦና አእምሮውን የሞላው አብይ አህመድ ከፍ ሲል ደግሞ ንጉስ የመሆን ቅዠት ያናወዘው ትንሽ ሰው ዛሬ አንድ ቁጥር የኦሮሞ ጠላት ሆኗል:: ይህ ሰው የታሪክ ጨለምተኛ የብሄር ብሄረሰቦች እሾህ ሆኖ የሚኮሰኩስ ባህርይን የተላበሰ እስስት ነው:: ምኒልክ ስፍራው አንኮበር እንጂ አአ አይደለም:: የአድዋ ድል ደግሞ መገንባት ያለበት ፍልሚያ የተደረገበት የገበሬዎች ደም በፈሰሰበት በአድዋ ተራሮች አካባቢ ነው:: አብይ አህመድና ነፍጠኛ ዘመዶቹ የታሪክ ሌቦች ስለሆኑ ነው አአ የተመረጠው:: ለሀገሩ ህይወቱን የሰጠው አፄ ዮሀንስ እያለ ለጣሊያን ኤርትራን ሽጦ መሳሪያ ለተቀበለው ባንዳ ምኒልክ ማሽቃበጥ የባንዳዎች ተግባር በመሆኑ ጊዜው ሲመጣ ለፍርድ ትቀርባላችሁ ታሪክም ይስተካከላል:: ጅቡቲን ለፈረንሳይ በመሳሪያ የለወጠው ምኒልክ መሆኑን ዘነጋችሁት? አሉላ አባ ነጋ ጣሊያንን ዶጋሌ ላይ ማሸነፉ ተደብቆ 3 ሰአት ተኩል ለፈጀ የአድዋ ጦርነት ማሸርገድ ታሪክን በአድር ባይነት መንፈስ ማቅለም ነው:: ግብፅን ሶስት ጊዜ ያሸነፈው ማነው? ተስፋፊውና ጉረኛው አማራ አይደለም:: የትግራይ ጀግኖች ናቸው:: ፋኖ ጀግና ከሆነ ለምን ሱዳን ቀጥቅጦ ሲያባርረው መሬቱን ጥሎ ጠፋ? አሁን አብይ አህመድ የሚያጭበረብርበትን የባህር በር ይገባናል ጥያቄ ከውጭ ወራሪዎች ጋር ሲፋለሙ የነበሩት ግን የትግራይ አርበኞች ነበሩ::
    አብይ እህመድ ባንዳ በመሆኑ ባንዳውን ምኒልክን መርጦ ለፕሮፓጋንዳው መጠቀሚያ ማድረጉ አይገርምም!!

    • @user-fd6gy6or2u
      @user-fd6gy6or2u Před 4 měsíci

      ታሪክ የሌለህ ሰደተኛ ወራሪ ጋላ

  • @nebiteame2794
    @nebiteame2794 Před 5 měsíci +1

    የ ታሪኽ መዛባት ችሎታህ ከፍ ያለ ነው ፡ ዓድዋ ትግራይ ብቻ ናቸው የታዋጉ ፡ ምሊሊክ ዋሻ ተደብቆ ነው ያሳለፈው ። በዛላይ ደሞ የኣማራ የበላይነት በዛበት ዉሸቱ ላህይ ። ለትውልዱ ሃቂ ና ሃቂ ነው ማስፈልገው ።

    • @user-ok8em3fl2x
      @user-ok8em3fl2x Před 5 měsíci

      ይህንን ከመፃፍህ/ ሽ በፊት የታሪክ መፃህፍትን ማንበብ ይገባል፣ የማንኛችንም የበላይነት የለበትም የአንድነት መገለጫ ነው፣ እምዬ ምኒልክ ትዕግሥታቸው አሰተዋይነታቸው ሁሉንም አንድ የማደረግና የጠላት የጣልያንን ሸር እና ሴራ መሣሪያ እስከሚያገኙ ጠብቀው ሁሉም በአንድነት በአንድ ቀን የተጠናቀቀ ጦርነት በዓለም የሌለ በሀገራችን በእማማ ኢትዮጵያ በእምዬ ምኒልክና በሁሉም ጦረኞቻችን አባቶቻችን በድል ተጠናቅቋል። ይህንን እንኳን በደንብ ቢያዳምጡት የረዱታል። ለማንኛውም እምዬ ምኒልክ ዛሬም ንጉሥ ነው💚💛❤️

  • @HanaTekestebirhan-nk5lb
    @HanaTekestebirhan-nk5lb Před 5 měsíci

    Yehen comment metanebu hulu egzaber yebarkachu

  • @user-gk6ed5lp4b
    @user-gk6ed5lp4b Před 5 měsíci

    ❤❤❤

  • @getnetgetahun945
    @getnetgetahun945 Před 5 měsíci

    ሸገር ሬድዮ #፩

  • @HanaTekestebirhan-nk5lb
    @HanaTekestebirhan-nk5lb Před 5 měsíci

    Yehen comment metanebu hulu egzaber yebarkachu

  • @HanaTekestebirhan-nk5lb
    @HanaTekestebirhan-nk5lb Před 5 měsíci

    Yehen comment metanebu hulu egzaber yebarkachu