Video není dostupné.
Omlouváme se.

እንዴት አንድ ሻለቃ የሃገር መሪ ሆኑ ? ውድቀቱስ መንግስቱ ሃይለማርያም ስልጣን አስገራሚ ታሪክ በሚኪያስ አለሙ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 08. 2024
  • #Spy #Mekoya #Sudan
    #EthiopianHistory #Ethiopia
    #Ethiopia #shegerfm #TizitaZearada #Meri_Rass_Aman_Belay
    Sheger FM Mekoya
    ከሰው ሰራሽ ረሃብ እስከ ፖለቲካ ቁማር እና ትልቅ ሽብር የጆሴፍ ስታሊን አስገራሚ ታሪክ በ ሚኪያስ አለሙ
    sheger FM Mekoya - ሃገር አማሹ ፎር ዴሳንኮ እና ጦርነት ሴራሊዮን አስገራሚ ታሪክ በ ሚኪያስ አለሙ LEADER RUF
    ፍልስጤማዊው የ20 ዓመታት እስረኛ፤ ማርዋን ባርጎቲ (Marwan Barghouti) በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
    sheger FM Mekoya - ሃገር ሃይማኖት እና አቡነ ጴጥሮስ አስገራሚ ታሪክ በ ሚኪያስ አለሙ Abune Petros
    sheger FM Mekoya - የአይሁድ ስደት እስከ ሂት-ለር ጭፍ-ጨፋ ታሪክ በ ሚኪያስ አለሙ
    sheger FM Mekoya - በሞት የተጠራው ሰናይ ልኬ እና የተማሪዎች አመጽ አስገራሚ በ ሚኪያስ አለሙ
    sheger FM Mekoya - አሜሪካ የረሳችው አምባገነን መሪ አስገራሚ ታሪክ ቻድ chad በ ሚኪያስ አለሙ
    sheger FM Mekoya - 2ለተኛ የአለም ጦርነት ሙሉ ታሪክ 2nd world war በ ሚኪያስ አለሙ
    Sheger Mekoya - Makarios III ጵጵስናን እና ፕሬዚደንትነትን ይዘው ቆጵሮስን ይመሩ ስለነበሩት ሊቀጳጳስ መቃሪዮስ ሳልሳዊ በእሸቴ አሰፋ
    Ethiopia Sheger FM Mekoya - ደርግና የጀነራሎቹ የሞት ድግስ ( ክጥንስሱ እስከ መጨረሻው ግምቦት - 8 | መቆያ | Tizita Ze Arada
    sheger FM Mekoya - ከ ደርግ መውደቅ ማግስት ያልተነገረው የፖለቲካ ድራማ እና መጨረሻው 1983 አስገራሚ ታሪክ በ ሚኪያስ አለሙ
    sheger FM Mekoya - መንግስቱ እና ዚያድባሬ ከጦርነቱ እስከ ትጥቅ ትግል ደርግ እና ሱማሊያ አስገራሚ ታሪክ በ ሚኪያስ አለሙ
    Mekoya - Umar ibn al-Khattab ድሃ ሆኖ ድሆችን የመራው ንጉሥ! በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
    sheger FM Mekoya - የኦነግ እና የህውሃት መስማማት የአሜሪካ እና የሻቢያ ስራ 1983 አስገራሚ አስገራሚ ታሪክ በ ሚኪያስ አለሙ
    ተረክ ሚዛን Salon Terek
    3-
    Sheger FM Mekoya - የቢሊየን ብሮች ዘምቻ እና ሻቢያ (ቀይ ኮከብ ) ኢሳያሳ መንግስቱ አስገራሚ ታሪክ በ ሚኪያስ አለሙ
    ሙከራዎች@ShegerFMRadio | መቆያ | TizitaZeArada
    Sheger Mekoya - Sergei Aleshkov አስቀያሚውን ጦርነት በህፃንነቱ የተጋፈጠው ህፃን ሰርጌይ ታሪክ በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
    @ShegerFM1021Radio
    ተረክ ሚዛን Salon Terek
    Ethiopia Sheger FM Mekoya - የመንግስቱ ኑዛዜ - የግምቦት 8ቱ መፈንቅለ መንግስት @ShegerFMRadio | መቆያ | Tizita Ze Arada
    Ethiopia Sheger FM Mekoya - መንግስቱና የሞት ወጥመዱ ስብሰባ ( ክጥንስሱ እስከ መጨረሻው ጥር -26 | መቆያ | Tizita Ze Arada
    Salon Terek
    Sheger FM Mekoya 15 ባለስልጣናትን የቀበረው መፈንቅለ መንግስት አስገራሚ ታሪክ በ ሚኪያስ አለሙ
    Sheger FM Mekoya በሞት ቁማር የተበላው ጀነራል አማን ሚካኤል አምዶም አስገራሚ ታሪክ በ ሚኪያስ አለሙ
    ተረክ ሚዛን Salon Terek
    Salon Terek
    Sheger FM Mekoya የ 7 ቀን ፍርሃት እና እስከ ቤተ-መንግስት ውጊያ የግንቦት 13 -ግንቦት 20 አስገራሚ ታሪክ በ ሚኪያስ አለሙ
    Ethiopia Sheger FM Mekoya - የመንግስቱ ልጅነት እና የግድያ ሙከራዎች@ShegerFMRadio | መቆያ | TizitaZeArada
    #ShegerMekoya #Mekoya #EsheteAssefa #JOHNSCOBELL #BashaAwalom #Spy #EddieChapman #Ethiopia #ShegerFM #TizitaZeArada #HaileSelassie
    ( የከፍተኛ 15 እውነተኛ ታሪክ)
    salon terek
    መቆያ;- ሀገር የፈጠረ መሪ : በእሸቴ አሰፋ
    አስገራሚ ታሪክ በ ሚኪያስ አለሙ |አንድ ቤት |
    Sheger FM Mekoya - እስራኤል ማን ነበረች? ፍልስጤማውያንስ እነማን ናቸው? አሁንስ? በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
    Sheger FM Mekoya ሞሳድ እና ሐማስ Mossad vs Hamas በአሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
    Ethiopia Sheger FM Mekoya - ደርግና የጀነራሎቹ የሞት ድግስ ( ክጥንስሱ እስከ መጨረሻው ግምቦት - 8 | መቆያ | Tizita Ze Arada
    ትዝታ ዘ አራዳ - የጀነራሉ ግድያና የግምቦቱ መፈንቅለ መንግስት ( መቆያ ) በተፈሪ አለሙ by Teferi Alemu | Sheger FM Mekoya
    Sheger FM Mekoya - ጉዞ ወደ ጦር ግንባር ( መቆያ ) በተፈሪ አለሙ by Teferi Alemu | Tizita The Arada
    Sheger FM Mekoya - Patrice Lumumba የአፍሪካ ህብረት ማለት ምን ማለት ነው? መቆያ - በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
    ተረክ ሚዛን Salon Terek
    ሃይላስላሴ በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
    Sheger FM Tizita ze Arada - Teferi Alemu
    ተረክ ሚዛን salon terek
    sheger mekoya የደርግ ሊቀመንበር አማን አምዶም እና መንግስቱ eshete assefa እሸቴ አሰፋ
    ሸገር ሼልፍ - እስረኞቹ /ትረካ - አንዷለም ተስፋዬ
    Timestamps 📽
    መግቢያ : 0:00
    yመንግስቱ ፍጻሜ 23:16
    እስራኤል ተረክ ሚዛን Salon Terek
    Salon Terek
    #salon Terek
    Ethiopian Awaze News
    FM , radio , News , Shegermeazabirru , ShegerFmyoutube , Shegermeaza , Chewata , Shegermekoya , mekoya , esheteassefaprogram , Shegershelf , shegercafe , Mekoya On CZcams , Sheger Mekoya - Maurice Bishop በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa , eshete assefa , sheger mekoya , sheger fm 102.1 mekoya , Mekoya , EShete Assefa Mekoya , KIdame keseat , kidamen keseat ebs today , kidamen keseat ebs , kidamen keseat , sheger mekoya new 2022 , mekoya kidame , Mekoya eshete , eshete assefa mekoya , mekoya eshete assefa Salon Terek mekoya sheger fm 102.1 mekoya sheger fm 102.1 mekoya ሸገር መቆያ
    መቆያ makoya sheger fm መቆያ ሸገር sheger makoya, mekoya sheger fm 102.1 new, መቆያ በእሸቴ አሰፋ eshete assefa sheger fm 102.1 mekoya eshete assefa mekoya sheger eshete assefa sheger radio sheger mekoya new 2021 sheger fm sheger mekoya eshete assefa eshete assefa mekoya
    make money online,how to make money online,earn money online,best way to make money online,make money online paypal,make money online for free,make money online fast credit card,credit cards,best credit cards,how to get credit card,best credit card,credit cards for beginners,credit card points,chase credit cards,chase trifecta credit cards
    እሸቴ አሰፋ sheger fm 102.1 mekoya መቆያ እሸቴ አሰፋ sheger fm mekoya
    ሸገር ኤፍ.ኤም 102.1 መቆያ እቆቅልሽ ጥያቄ mekoya sheger fm salon tube
    Ethiopian Awaze News Alemneh Wasse Salon Terek
    salon tube ,ethiopian tereka , amharic book,Ethiopian Audio Book,ትረካ , amharic audio books , amharic book audio , tereka , ethiopian history in amharic , terka ethiopia , amharic book , sheger shelf , Sheger FM 102.1 Radio ,

Komentáře • 60

  • @belaystotaw3379
    @belaystotaw3379 Před 3 měsíci +6

    እንኳን አገር ወዳድ ሻለቃ ባንዳዎችና የባንዳ ገረዶችስ ወንበሩ ላይ ተቀምጠውበት የለም እንዴ????!!!???

    • @asfawgezmu3881
      @asfawgezmu3881 Před 3 měsíci +1

      they are the reverse of the same coin.

    • @Ethiopiannigus
      @Ethiopiannigus Před 3 měsíci +1

      Exactly. መንጌ ፍፁም ኢትዮጵያዊ ነው

  • @WonduAYimam
    @WonduAYimam Před 3 měsíci +2

    Long live Mengistu Hailemariam, the real Ethiopian of his time!

  • @argawbelay7938
    @argawbelay7938 Před 3 měsíci +1

    መንግሥቱ ንጼህ ኢትዮጵያዊ መሪ

  • @AliasAyakub
    @AliasAyakub Před 12 dny

    የገንጣይና የአስገጣይ የሰፈርተኖች ራስ ምታት

  • @argawbelay7938
    @argawbelay7938 Před 3 měsíci

    ጉልህ ታሪካዊ መረጃ ነው።

  • @ETHIOPIAN-OLD-MUSIC-3533
    @ETHIOPIAN-OLD-MUSIC-3533 Před 3 měsíci +2

    MENGE " ETHIOPIA WEDEB ALBA INA YEBIHER POLETIKEGNA MECHAWECHA SITHON TASTAWUSUNALACHU " YALEWN ABABAL ESUM BEHIYWET EYALE ZARE BEZEMENACHIN DERSOAL !

  • @Grass.God111
    @Grass.God111 Před 3 měsíci +3

    Mengistu live for a thousand years, a heroic Ethiopian

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk Před 3 měsíci +1

    I'm listening over and over Colonel Mangistu Story and Ethiopian History during the Darge I'm one of that generation and a lot of worst and good things happened during the Darge. The death of many Ethiopian generals during the Darge and the consequences of their death coming in my mind every time.
    The Consequences is: the Wayne and Shabia victory OR they came to power in 1983. Because the formers strongest Ethiopian army lost leaders Generals during that bloody civil war as many generals frustrated and angry at Colonel Mangistu. As result,they attempted Coup data on Mangistu and 14 Generals killed in 1982 E.C . This makes very very serious problems in formers Ethiopian army as many generals and personals refused to fighting from their hearts and leading properly Ethiopian Strongest army . Moreover, many of them were giving information to the shabia and Wayne to defeated Ethiopian army by enememis. Simply, Wayne and Shabia got a lot of support from Ethiopian army by undercover hands which late on helped them for victory on Ethiopian army!!!

  • @mttube5113
    @mttube5113 Před 3 měsíci +3

    እንደ መንግስቱ አይነት መሪ ከተመኛችሁ ጎዋ ናችሁ አታገኙም!

  • @derejegutahuluka8766
    @derejegutahuluka8766 Před 3 měsíci +2

    "ተራ"ማለት ምንድ ነው?። ሻለቃ በል ተራ የሚለውን ለራስህ አርገው።

  • @user-tp1gw9od5d
    @user-tp1gw9od5d Před 3 měsíci +2

    ዛሬም ነገም ማን ነበር ከመንግስቱ የተሻለ መሪ?

  • @user-if4yi4nl3p
    @user-if4yi4nl3p Před 3 měsíci +3

    እንታይ ብለህ መጥራትህ ኢትዮጵያዊ መከባበር ያፈነጠቀ በመሆኑ ቢስተካከል መልካም ነው።።

  • @derejebelayneh5424
    @derejebelayneh5424 Před 3 měsíci +2

    "ሻለቃ "ተራ አይባልም። ላይቤሪያን የዐሥር አለቃ መርቷት የለም?

    • @derejebelayneh5424
      @derejebelayneh5424 Před 3 měsíci

      ይህ ማለት ግን መንግሥቱን አትንኩ ማለት አይደለም።

  • @user-ri8tn7qg1m
    @user-ri8tn7qg1m Před 3 měsíci +1

    ሺ አለቃ ትንሽ መአረግ መሆኑ ነው? ምንሞ ወታደራዊ መአረግ ሳይኖረው የተገንጣይ ጭፍራ መሪ ሆኖ አገር ሃያ ሰባት አመት በመላ መራ አይደለም እንዴ?

  • @GetachewKebede-kx6dp
    @GetachewKebede-kx6dp Před 3 měsíci +1

    Menge talak mere new Hager wodad. Na komechech Yale amerar yemeset .rejem edeme yesteh comred!!!!!!!!

  • @tselotedaniel9343
    @tselotedaniel9343 Před 3 měsíci +1

    መጌ ኢትዮጵያን የሚቀብሩትን ለመቅብር የቀደመ መሪ ነው ኢትዮጵያዊያንን ወገኖቹን እንዴት እደጠበቀ የሀፃናት አምባ ብቻ በቂው ነው ወገኑን የማይጥል ጀግና መሆኑ አይበቃም ስለዚህ አንተ ዝም በል የእድሜ ባለፀጎች ይናገሩ እባካችሁ አወቅን ብላችሁ ኢትዮጵያዊ ነትን አታዋርዱ ያዋረዱን አይበቃም ስለአሁኖቹ እስኪ ምን ተሉ ይሆን ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ አንተም ከአብይ ጋር እየበላህ ነው አይ ጊዜ

  • @bekelegutema7875
    @bekelegutema7875 Před 3 měsíci

    In Africa, leadership is determined by a person's brave determination, not by their position or level of education. In actuality, these well-educated leaders did not provide stability to their country. Africa will require dramatic changes in terms of accountability & responsibility & way of thinking.

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 Před 3 měsíci

    ዓይኑ ይጥፋው የእትዮጵያ ሙሁራንን ማሌቴ የቴማሬውን ና አዋቅዎችን ከምድራችን ያጤፋ ከኔሕይወታችው በእፌሳር መክና እዬጫኔ ወዴ አጆራ ጌዴል ወሪውሮ የጌዴሌ ለመንጊስቱ ሀይሌማርያም ሴውን ከመግዴል ሌላ ምን ታርክ አሌው ሀጌራችን ሙሁራንን የጬሬሴ ጉጊሜንጉ መንፌስ ነው የሱ ታርክም ሆኔ ፎቶውን የእትዮጵያ ሕዝብ ለማየት አንፌልግም ምክንያቱም አሥራ ሴባት አሜት እሱ የቤላው ሰው ነፋስ ዛሬም በእግዝቤሔር ፋት እዬኬሴሱው ነው ያሌምክንያት ሌስልጣን ብሌው ነው የጌዴላቼው ነገር ግን ስልጣን ያልፋ ሰውን በከንቱ አት ግዴሉ ሁሉም እንዳንቴ ለሜኖር ይፌልጋልና አሬሣንም

  • @tadeytadeytadey7940
    @tadeytadeytadey7940 Před 3 měsíci +3

    ታሪክ አቀራረብህ ጥሩነው የሀገር መሪ ቢወርድም ባይወዱም አንተ አይባልም

    • @samsonabraha7702
      @samsonabraha7702 Před 3 měsíci +1

      ፋሽትቱ የደርግ መሪ የነበረው መግስቱን አንተ መባልም ይበዛበታል አረመኔ ፋሽት የአገራችንን ኢትዮጵያ ወጣት እና ምሁሩን በሙሉ በጥይት ደብድቦ የረሸነ መሆኑን የምታቅ አይመስለኝም

    • @GirmaKebedetessema
      @GirmaKebedetessema Před 3 měsíci

      Tera shaleka sayhonu kefetenga Mekonen nachewu Master serjent (Megabi 50 Aleka)Samuel (liberia )n.meretewaliko.

    • @asfawgezmu3881
      @asfawgezmu3881 Před 3 měsíci

      ​@@rasayifat5726Thank you, great comment!

  • @AliasAyakub
    @AliasAyakub Před 12 dny

    መንጌ ሙሁራንን ገደለ ካልን መለስ አጋደለን አጫረሰን የመፍረስ አደጋ የተጋረጠባት አገር ሰጠን

  • @meridbekele4008
    @meridbekele4008 Před 3 měsíci +2

    የጋዜጠኝነት እዉቀት በአጠገብህ ያላለፈ ተራ ግለሠብ ነህ ፡፡ የማታውቀውን ነገር አትናገር , ከመለፍለፍህ በፊትም ፅሁፍህን አስገምግመው፡፡ ተራ ሻለቃ የሚባል የለም ፡፡ ከፍተኛ መኮንን የሚባሉትም ከሻለቃ ጀምሮ ሌ/ኮ , ኮሎኔል , ብ/ጄ , ሜ/ ጄ ,ሌ/ጄ , ጄኔራል በማለት ይቀጥላሉ ፡፡ ጓድ መንግስቱ በእንዳንተ አይነት ባንዳዎች ስማቸው አይጠራም ፡፡ አንቱ ብለህ ልትጠራቸው አለመቻልህም በራሡ ከንቱ ነትህን ይገልፃል ፡፡

  • @andishumulugeta8032
    @andishumulugeta8032 Před 3 měsíci +1

    ተራ የሚለውን ቃል ምን አመጣው? እሺ መለስን ግለፅ ብትባል ምን ልትል ነው? መሌ 12+1 መሆኑን ሳትረሳ?

    • @samsonabraha7702
      @samsonabraha7702 Před 3 měsíci +1

      ከተራ ተራ መሀይም ፋሽት የደርግ መሪ መግስቱ የሰው ልጅን መግደል ነበር

    • @andishumulugeta8032
      @andishumulugeta8032 Před 3 měsíci

      🤣🤣🤣😂😂 መቼም ዛሬ ከመለስም ከአቢይም እሱ ይሻል እንደነበር ሀገር አውቆታል። ከሚዲያ ጋር ሳይሆን ካቲካላ ቤት or ጫት ቤት የማወራ መሠለኝ።። ሚዲያችሁ ከስሜት ወቶ ደረጃውን ክብሩን መጠበቅ አለበት።።።።።።

    • @andishumulugeta8032
      @andishumulugeta8032 Před 3 měsíci

      @@samsonabraha7702 ትግሬ ነህ ማለት ነውውውው

    • @andishumulugeta8032
      @andishumulugeta8032 Před 3 měsíci

      @@rasayifat5726 ትግሬ ነህ ማለት ነውውውውው

  • @fassilassefa625
    @fassilassefa625 Před 3 měsíci +2

    መንጌን ህይወቱን ያርዝመው። እውነተኛ ሀገሩን የሚወድ መሪ ነበር። ከሱ በኋላ ሀገራችን ምጧ በዛ እንጂ ምን አገኘን።

  • @dkg4657
    @dkg4657 Před 3 měsíci +3

    የኢትዮጵያ ሕዝብ እኮ ወርቅ ስታነጥፍለት አፈር ላይ የሚንከባለል ነው፣፣ አሁንስ ማን ይሙት ና ጀነራል አማን ሚካኤል አንዶምን የመሠለ ፣ በትምህርት ብተል፣ በወታደራዊ ብቃት ብትል፣ በቋንቛ ክሕሎት ብተል ፣ በመልክ ብትል፣ በተክለ ሰውነት ብትል ፣ ምንም የማታወጣለትን መሪ ገፍቶ፣ ይሄን ዶርዜ ሰው መሰል ጭራቅ እሽሩሩ ማለቱ ነው፣፣

    • @asfawgezmu3881
      @asfawgezmu3881 Před 3 měsíci +1

      General Aman was a great personality and distinguished officer who was assassinated by evil Mengistu.

  • @solomonkebede5264
    @solomonkebede5264 Před 3 měsíci

    He hates Amhara people calling him slave

    • @ylemma4211
      @ylemma4211 Před 3 měsíci

      Being slave has no relation with skin color as believed by most Ethiopians. Facial Complex! It is lack of knowledge

  • @ashuabico5585
    @ashuabico5585 Před 3 měsíci +2

    ኢሄ አርዮስ ,አማርኛ ቋንቋ የሚናገር አውሬ,ደም መጣጭ ባለጌ።
    እንኳንም ለአቅመ አዳም አልደረስኩ።
    ይሄ የወጣት ደም የጠ ጣ አረመኔ።
    ደሞ አንተ አይባልም ትላለህ እንዴ ? ይሄ የእንግዴ ልጅ ። አስቀያሚ !!!!!

    • @ylemma4211
      @ylemma4211 Před 3 měsíci

      ሲሉ ሰምታ የቀረ የለህም?

  • @teruberhanabraham2775
    @teruberhanabraham2775 Před 3 měsíci +5

    አይ አንተ እሳቸው ማለትን ልምድ አድርግ ምንም ሆነ ምን የሐገር መሪ ነበሩና ለዛውም የሐገረቸውን አንድነት የሚወዱ ሐገራችንን ኢትዮጲያን ከጀግኖች ወታደሮች ጋር ከሶማሌ ወረራ ነፃ የወጡ ጀግና መሆናቸውን አትዘንጋ ዝም ብለህ አትዘግብ የሰሩትንም መልካም ስራ በአክብሮት ከታሳቢነት መስገባት ያስፈልጋል በሌላ ጊዜ መልካም ስረቸውን ተርክልን እናመሰግናለን

    • @asfawgezmu3881
      @asfawgezmu3881 Před 3 měsíci

      loyal cadre to killer Mengistu!

    • @dandimen224
      @dandimen224 Před 3 měsíci +2

      መንግስቱ የሃገሪቷን ምሁራንና ጀግኖቹን በሙሉ ጨፍጭፎ ሃገር ለወያኔና ሻዕቢያ አስረክቦ የፈረጠጠ ፈሪ ነው

    • @yetbarek63
      @yetbarek63 Před 3 měsíci +2

      አዎ በጭካኔና በሸር ስልጣን እንደያዘ ግልፅ ነው።ስንቱን ፈጀ!!

    • @LiseyasSanchase-kq8xd
      @LiseyasSanchase-kq8xd Před 3 měsíci

      ይሔን ፍናፍንት ውሻ ለአቅመአዳም ሣንደርሥ ሢያሥረንና ሢገለን የነበረ. ዕድሉን ባገኝ አንገቱን አንቺ ፊት ነበር የምቀላው።

  • @rabumagada8902
    @rabumagada8902 Před 3 měsíci +1

    አንድ ተራ ሻለቃ ብሎ ነገር መጀመሩ ራሱን የቻለ ድንቍርኒ ነዉ.

  • @yonatanakalu-tk2xl
    @yonatanakalu-tk2xl Před 3 měsíci

    Abiy honewal

  • @DawitHaile-cf6so
    @DawitHaile-cf6so Před 3 měsíci +1

    MENGISTU HAILEMARIAM IS
    GREAT PERSON

  • @belaystotaw3379
    @belaystotaw3379 Před 3 měsíci

    ጀኔራል አማን የሲ አይ ኤ አሽከር እና የጀብሃ መልእክተኛ መሆኑን ያላወቀ ሁሉ በዘፈቀደ ይዘነኩራል።

    • @asfawgezmu3881
      @asfawgezmu3881 Před 3 měsíci +1

      how much you get paid by evil Mengistu while you were political cadre?

    • @belaystotaw3379
      @belaystotaw3379 Před 3 měsíci

      @@asfawgezmu3881 ባንዳ ነፍሱም ሥጋውም በክፍያ እንጂ በሀገር ፍቅር ስለማይሠራና ሁሉም እንደእሱ ለሆዱ የሚገዛ ስለሚመስለው ክፍያ ይጠይቃል። ውሻ ለበላበት ነው የሚጮኸው። የባንዳ ዘመን አልፎ ኢትዮጵያ በሉዓላዊ መንግሥት ስትመራ የባንዳ ልጆች ለሆዳችሁ ስትሉ የወገኖቻችሁን ደም እያፈሰሳችሁ ደም እየበላችሁ በደም እንደወፈራችሁ በወገኖቻችሁ ደም እንደበለጸጋችሁ ጉዳችሁ በሕጋዊና በታሪካዊ ማስረጃ እየተዘከዘከ ይወጣል።ያኔ በአባቶቻችሁ ፈሪነትና ሆዳምነት ታፍራላችሁ። እናንተ ባታፍሩም እንኳ የኢትዮጵያ ሕዝብ የሥጋ ዘመዶቻችሁ ሁሉ ያፍርላችኋል።

    • @belaystotaw3379
      @belaystotaw3379 Před 3 měsíci

      ባንዳ ለሆዱ ስለሚሠራ ስለክፍያ ይጠይቃል። በገንዘብ የሚሸጥ እንስሳ ነው። ለናንተ የሚከፈላችሁ ደግሞ የወገኖቻችሁን ደም ነው የምትበሉት። በወገኖቻችሁ ደም የወፈራችሁ ፈሪዎች ሆዳሞች አህዮች ናችሁ። ፍርሀትም ሆዳምነትም ዘረኝነትም ሌብነትም ውሸትም መለያችሁ ነው። ለመጣው ጠላት ሁሉ አጎብዳጆች። የሻዕቢያ ገረዶች።

  • @solomonkebede5264
    @solomonkebede5264 Před 3 měsíci +2

    He is murderer destroy Ethiopia

    • @ylemma4211
      @ylemma4211 Před 3 měsíci

      Please Learn English conversation! Your expression is very trivial

  • @hailulema5055
    @hailulema5055 Před 3 měsíci +1

    ተራ አንተ ነህ ።በደርግ ሥርአት በተወረሠ ቤት ከ3 ብር እሥከ15.ብር የሚከራይ ቤት ውሥጥ ለ አመታት ክራይ ያልከፈልክና፡ ያልከፈለ ቤተሠብ አሣድጎህ አንድ ተራ ሻለቃ እያልክ ትዘረጥጣለህ።የሚዲያ አቀራረብ ኮርሥ ውሠድ።