በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚአብሔር አብ - [ ክፍል 1 ]

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 05. 2024
  • በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚአብሔር አብ - [ ክፍል 1 ] - እግዚአብሔርን ማወቅ
    በቢሾፕ ደጉ ከበደ
    የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርሰቲያን ዋና አስተዳዳሪ እና የሐዋርያዊት ቤተክርሰቲያን ዓለም አቀፍ ሕብረት ቼር ማን
    The One True God the Father Manifested in the Flesh - [Part 1] - Knowing God
    By Bishop Degu Kebede
    Superintendent of the Apostolic Church of Ethiopia and Chairman of the Apostolic Church International Fellowship
    #Apostolic #BishopDegu #OneGod #GodTheFather #Jesus

Komentáře • 246

  • @danieljawo6748
    @danieljawo6748 Před měsícem +48

    ኢየሱስ አብ ነው እርሱ ብቻ እውነተኛ አምላክ እና የዘላለም አባት ነው!!!

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 Před měsícem

      1ጢሚ 2፡5 አንብብ ፡፡ እንደ እንስሳት ዝንብሎ ከመነዳት በእወቀት ላይ መመሰስረት ያድንሃል !

    • @marveltech521
      @marveltech521 Před měsícem

      ​@@habtamusium8646
      እነዚህን ጥቅሶች አንብብ።
      “ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለው፦ ከትእዛዛቱ ሁሉ ፊተኛይቱ፦ እስራኤል ሆይ፥ ስማ፤ ጌታ አምላካችን አንድ ጌታ ነው፥”
      - ማርቆስ 12፥29
      “ቶማስም፦ ጌታዬ አምላኬም ብሎ መለሰለት።”
      - ዮሐንስ 20፥28
      “ለእኛስ ነገር ሁሉ ከእርሱ የሆነ እኛም ለእርሱ የሆንን አንድ አምላክ አብ አለን፥ ነገር ሁሉም በእርሱ በኩል የሆነ እኛም በእርሱ በኩል የሆንን አንድ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አለን።”
      - 1ኛ ቆሮንቶስ 8፥6
      “ያለውና የነበረው የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ፦ አልፋና ዖሜጋ እኔ ነኝ ይላል።”
      - ራእይ 1፥8
      “አራቱም እንስሶች እያንዳንዳቸው ስድስት ክንፎች አሉአቸው፥ በዙሪያቸውና በውስጣቸውም ዓይኖች ሞልተውባቸዋል፤ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ የነበረውና ያለ የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ እያሉ ቀንና ሌሊት አያርፉም።”
      - ራእይ 4፥8
      “ሀያ አራቱ ሽማግሌዎች በዙፋን ላይ በተቀመጠው ፊት ወድቀው፥ ከዘላለም እስከ ዘላለም በሕይወት ለሚኖረው እየሰገዱ፦ ጌታችንና አምላካችን ሆይ፥ አንተ ሁሉን ፈጥረሃልና ስለ ፈቃድህም ሆነዋልና ተፈጥረውማልና ክብር ውዳሴ ኃይልም ልትቀበል ይገባሃል እያሉ በዙፋኑ ፊት አክሊላቸውን ያኖራሉ።”
      - ራእይ 4፥10-11
      “ሁሉን የምትገዛ ጌታ አምላክ ሆይ፥ ሥራህ ታላቅና ድንቅ ነው፤ የአሕዛብ ንጉሥ ሆይ፥ መንገድህ ጻድቅና እውነተኛ ነው፤ ጌታ ሆይ፥ የማይፈራህና ስምህን የማያከብር ማን ነው? አንተ ብቻ ቅዱስ ነህና፥ የጽድቅም ሥራህ ስለ ተገለጠ አሕዛብ ሁሉ ይመጣሉ በፊትህም ይሰግዳሉ እያሉ የእግዚአብሔርን ባሪያ የሙሴን ቅኔና የበጉን ቅኔ ይዘምራሉ።”
      - ራእይ 15፥3-4
      “ከመሰዊያውም፦ አዎን፥ ሁሉን የምትገዛ ጌታ አምላክ ሆይ፥ ፍርዶችህ እውነትና ጽድቅ ናቸው ብሎ ሲናገር ሰማሁ።”
      - ራእይ 16፥7
      “እንደ ብዙ ሕዝብም ድምፅ፥ እንደ ብዙ ውኃዎችም ድምፅ፥ እንደ ብርቱም ነጐድጓድ ድምፅ ያለ ድምፅ ሰማሁ እንዲህ ሲል፦ ሃሌ ሉያ፤ ሁሉን የሚገዛ ጌታ አምላካችን ነግሦአልና።”
      - ራእይ 19፥6
      “ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክና በጉ መቅደስዋ ናቸውና መቅደስ በእርስዋ ዘንድ አላየሁም።”
      - ራእይ 21፥22
      ራእይ 22
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ⁵ ከእንግዲህም ወዲህ ሌሊት አይሆንም፥ ጌታ አምላክም በእነርሱ ላይ ያበራላቸዋልና የመብራት ብርሃንና የፀሐይ ብርሃን አያስፈልጋቸውም፤ ለዘላለምም እስከ ዘላለም ይነግሣሉ።
      ⁶ እርሱም፦ እነዚህ ቃሎች የታመኑና እውነተኛዎች ናቸው፥ የነቢያትም መናፍስት ጌታ አምላክ በቶሎ ሊሆን የሚገባውን ነገር ለባሪያዎቹ እንዲያሳይ መልአኩን ሰደደ።

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 Před měsícem +2

      ከሰማይ ወደ ምድር የወረደው የአብ ልጅ ኢየሱስ እንጂ አብ አይደልም ! ከዚህ ውጪ ስለኢየሱስ የሚያስምር ቤ/ክ ሁሉ ከጨለማ ነች ፡፡

    • @filatefiche5918
      @filatefiche5918 Před měsícem

      @@habtamusium8646 ሲጀምር ጢሚ 2፡5 የሚባል የመጽሐፍ ክፍል የለም፡፡ለማንኛውም በአንተ አረዳድ እውቀት ማለት ሁለት አምላኮች አንዱ ሰው ሁለተኛው ሰው ያልሆነ አለ ማለት ነው፡፡ ለአንተ እውቀት የሚነሳው ጥያቄ ፡ ሰው የሆነ አምላክ ከዬት የመጣ ነው???? ከዬት የተገኘ ነው????ለመሆኑ ሰው አምላክ እንዴት ይሆናል????? በእኛ እምነት ሰው አምላክ የሚባል እውቀትም እምነትም የለንም፡፡ ሰው የሆነ አምላክ የሚባል በሰማይም በምድርም የለም!!!!! እኛ የምናምነው እንድቃሉ ከላይ በተሰበከው መሠረት ነው፡፡ አምላክ አንድ #አብ #ብቻ ነው!! ከእርሱ ውጪ አምላክ የሚባል የለንም፡፡ እርሱ የተገለጠበትን የስጋ ሰውነትን መለኮት የተገለጠበትን ሥጋ ክርስቶስ የእግ/ር ልጅ እንደሚባል እናምናለን(1Timo 3:16 "#God was manifest in the #flesh...." Colas 1:19 "For it pleased the #Father that #in #him should #all #fulness dwel"፡፡ ብዙ ማለት ይቻላል፡፡ ጆሮህን ሊያሳክክህ ይችል ይሆናልና……
      ምናልባት የስላሴ አማኝ ልትሆን ትችላለህና ፡ እዚህ ያለህ እውቀት አንድ ሰው የሆነ አምላክ እና ሌላኛው ሰው ያልሆነ አምላክ እንዳለህ ገልጠሃል፡፡ ከስላሴዎቹ ውስጥ ሶስተኛውሳ ዬት ጠፋ ???? እርሱስ ሰው ነው ወይስ ሰው ያልሆነ አምላክ ነው?????

    • @marveltech521
      @marveltech521 Před měsícem

      @@habtamusium8646
      ኢሳይያስ 25
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ⁶ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔርም ለሕዝብ ሁሉ በዚህ ተራራ ላይ ታላቅ የሰባ ግብዣ፥ ያረጀ የወይን ጠጅ፥ ቅልጥም የሞላባቸው የሰቡ ነገሮች፥ የጥሩና ያረጀ የወይን ጠጅ ግብዣ ያደርጋል።
      ⁷ በዚህም ተራራ ላይ በወገኖች ሁሉ ላይ የተጣለውን መጋረጃ፥ በአሕዛብም ሁሉ ላይ የተዘረጋውን መሸፈኛ ያጠፋል።
      ⁸ ሞትን ለዘላለም ይውጣል፥ ጌታ እግዚአብሔርም ከፊት ሁሉ እንባን ያብሳል፥ የሕዝቡን ስድብ ከምድር ሁሉ ላይ ያስወግዳል፤ እግዚአብሔር ተናግሮአልና።
      ⁹ በዚያም ቀን፦ እነሆ፥ አምላካችን ይህ ነው፤ ተስፋ አድርገነዋል፥ ያድነንማል፤ እግዚአብሔር ይህ ነው፤ ጠብቀነዋል፤ በማዳኑ ደስ ይለናል ሐሤትም እናደርጋለን ይባላል።
      ይህ ጌታ እግዚአብሔር
      አብ ነው ወይስ ወልድ

  • @olinaroba
    @olinaroba Před měsícem +63

    አቤቱ የነቢያትና የሐዋርያት አምላክ ይሄን እዉነት ለፈጠርከው ፍጥረት ሁሉ አብራ

    • @gemedadekema9698
      @gemedadekema9698 Před měsícem

      አሜን !

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 Před měsícem

      1ጢሚ 2፡5 አንብብ ፡፡ እንደ እንስሳት ዝንብሎ ከመነዳት በእወቀት ላይ መመሰስረት ያድንሃል !

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 Před měsícem

      1ጢሚ 2፡5 አንብብ ፡፡ እንደ እንስሳት ዝንብሎ ከመነዳት በእወቀት ላይ መመሰስረት ያድንሃል !

    • @RahelNegash-zv3we
      @RahelNegash-zv3we Před měsícem

      Amen

    • @RahelNegash-zv3we
      @RahelNegash-zv3we Před měsícem

      አሜን

  • @mdmajarul8661
    @mdmajarul8661 Před měsícem +14

    ብቻውን አምላክ ለሚሆን ለማይጠፋው ለማይታየውም ለዘመናት ንጉሥ ምስጋናና ክብር እስከ ዘላለም ድረስ ይሁን

  • @MaritAtsibha
    @MaritAtsibha Před měsícem +29

    ኣሜን ይህንን እውነተኛ ወንጌል ለእኛ እንደ በራ ላልበራላቸው ይብራ

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 Před měsícem

      1ጢሚ 2፡5 አንብብ ፡፡ እንደ እንስሳት ዝንብሎ ከመነዳት በእወቀት ላይ መመሰስረት ያድንሃል !

    • @fikeaye1905
      @fikeaye1905 Před měsícem

      ብርሃን የምትለው ጨለማ መሆኑ የምገባህ እውነተኛ ብርሀን ስታገኝ ነው

    • @fikeaye1905
      @fikeaye1905 Před měsícem

      አንድያ ልጁን እስከመስጠት ነው የወደደን

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 Před měsícem

      ከሰማይ ወደ ምድር የወረደው የአብ ልጅ ኢየሱስ እንጂ አብ አይደልም ! ከዚህ ውጪ ስለኢየሱስ የሚያስምር ቤ/ክ ሁሉ ከጨለማ ነች ፡፡

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 Před měsícem

      በርግጥ ተክለማሪያምና ትምህረቱ ከድቅድቅ ጨለማ ናቸው ፡፡

  • @aberaamenu28
    @aberaamenu28 Před měsícem +36

    “ታውቁና ታምኑብኝ ዘንድ እኔም እንደሆንሁ ታስተውሉ ዘንድ፥ እናንተ የመረጥሁትም ባሪያዬ ምስክሮቼ ናችሁ ይላል እግዚአብሔር፤ ከእኔ በፊት አምላክ አልተሠራም ከእኔም በኋላ አይሆንም።”
    - ኢሳይያስ 43፥10

  • @user-lc2lv1nt9u
    @user-lc2lv1nt9u Před měsícem +13

    ወንድሞች እህቶች እንኳን ለዚህ አበቃን በጣም ደስ ይላል ይቀጥል በተጨማሪም ትምህርት ብቻ ለውጥ ስለማያመጣ በፀሎት እንትጋ የቤተክርስቲያን ከፍታ እየመጣ ነው ሃሌሉያ

  • @user-wm3hg3mo3b
    @user-wm3hg3mo3b Před 28 dny +2

    ብቻው ያለው እየሱስ ይመሰገን❤❤❤🙏

  • @user-cm5tr1wc5z
    @user-cm5tr1wc5z Před měsícem +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ እየሱስ ይመስገን 👏👏👏👏

  • @TarikuMedane-go8ck
    @TarikuMedane-go8ck Před měsícem +2

    Amennnnn የሐዋርያት አምላክ ለፍጥረት ሁሉ ይህንን እውነት ይግለጥ ...አባታችንን እግዚአብሔር በፀጋው በሠላሙ ይባርክልን

  • @mehiretmehiretheramo6934
    @mehiretmehiretheramo6934 Před měsícem +3

    አሜንንንን እግዚአብሔር ታላቅ አምላክ ነው በሥራውም ሁሉ ጸድቅ ነው

  • @sismihiretyeiyesusilijnati6109
    @sismihiretyeiyesusilijnati6109 Před měsícem +11

    ጌታ እየሱስ ይባርኮት ረጅም እድሜና ጤና ሰላም በእጥፉ ያብዛሎት ዉድ የተወደዱ አባቶቻችን ❤❤❤ስለ ድንቅ ቃል ጌታ እየሱስ ይመስገን 🙌🙌ይህን ታልቅ እዉነት ላልተረዱትም እግዚአብሔር ይግለጥላቸው 🙇‍♂️🤲

  • @mulu6386
    @mulu6386 Před měsícem +10

    አሜን አሜን ተባረክ የሱስ 😭🙌
    እውነተኛ መንገድ ያሳያሄኝ አንድ አምላክ ለዘላለም ከፍ በል

  • @ethioonline-gi2cn
    @ethioonline-gi2cn Před měsícem +12

    እውነት ብርሀን ነው በጨለማው ላይ ድንቁ የኢየሱስ ብርሀን ግራ ለገባት አለም ብርሀን ይሁንላት እግዚአብሔር ይባርካችሁ የእምነት አባቶቼ❤

  • @DanielFurno-qm7lk
    @DanielFurno-qm7lk Před měsícem +12

    ይህን ድንቅ መደዳን የገለጠልን እየሱስ ይመስገን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @eyobshanka3372
    @eyobshanka3372 Před 27 dny +3

    God was manifested in the flesh. His name is Jesus. One GOD

  • @YonasAshule
    @YonasAshule Před měsícem +6

    እግዚአብሔር አብ ብለን የምናምንበትን ምስጢር ስለ ገለጠን እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @user-qy9ov2fo2j
    @user-qy9ov2fo2j Před měsícem +6

    እየሱስ አብ መሆኑን ስለገለጠልን በጣም እድለኞች ነን፡ በዚህ እውነት ረክተናል።

  • @user-jq6wu5rt8n
    @user-jq6wu5rt8n Před měsícem +2

    እግዝአብሔር ይመስገን።አምላካችን ብቻውን ከፍ ይበል።እኛም ከእግሩ ሥር ከፍ እንላለን።

  • @girmabekele2493
    @girmabekele2493 Před měsícem +4

    ይህ የእውነት ወንጌል ለዓለም ሁሉ ይብራ

  • @MeazaErmias
    @MeazaErmias Před měsícem +4

    አሜን አሜን እውነቱ ለዓለም ሁሉ ይገለጥ...

  • @tamirattadewos6655
    @tamirattadewos6655 Před měsícem +4

    እግ/ር ይመስገን ይህ የእውነት ወንጌል በተደራጄ የሚዲያ አጠቃቀም ለዓለም እንዲደርስ የሁልጊዜ ምኞቴ ነበርና፤ ይህንን ታላቅ የመዳን ዕውቀት ለዓለም ከማወጅ በላይ ደስ የሚያሰኝ ነገር የለም። ኢየሱስ ዕድሜና ፍጹም ጤና ይስጠዎት!!

  • @AyeleasheboAsheboayele

    Ammeeen yesus ye lib ayenochin abiralin❤❤❤

  • @girmesh9051
    @girmesh9051 Před měsícem +9

    “ታውቁና ታምኑብኝ ዘንድ እኔም እንደሆንሁ ታስተውሉ ዘንድ፥ እናንተ የመረጥሁትም ባሪያዬ ምስክሮቼ ናችሁ ይላል እግዚአብሔር፤
    - ኢሳይያስ 43፥10
    የዚህ ዘመን ምስክር ስለሆኑ ቢሾፕ ስለ እርሶ እግዚአብሔርን እናመሰግናለን❤

  • @HopDtm
    @HopDtm Před měsícem +5

    አሜን ይህን እዉነት የገለጠ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mdmajarul8661
    @mdmajarul8661 Před měsícem +6

    ቅዱሳችሁ የእስራኤል ፈጣሪ ንጉሣችሁ እግዚአብሔር እኔ ነኝ ኢሳይያስ 43:15 ❤❤❤

  • @MengistuagroforestryseedSuppli

    የሐዋርያትና የነብያት አምላክ ለዓለም ሁሉ ምገለጥበት ጊዜ አሁን ነው።

  • @ashenafibekele3280
    @ashenafibekele3280 Před 21 dnem

    ይህን ዕውነት የገለጠልን አምላክ ይመስገን

  • @SelamuUrgessa-lz3ry
    @SelamuUrgessa-lz3ry Před měsícem +6

    ግልጥ ድምቅ ያሌ እዉናት ኢግዚአብሔር የተበረከ ይሁን

  • @mulugetabayisa9335
    @mulugetabayisa9335 Před měsícem +2

    Ammeen ebbifamaa yaa lubaa waaqayyoo

  • @user-im7pz1hf7w
    @user-im7pz1hf7w Před měsícem +2

    እዉነተኛአምልኮአሜን

  • @user-tl2pt7bm3d
    @user-tl2pt7bm3d Před měsícem +5

    Des new yalegn
    አንድ እውነተኛ አምላክ አለን

  • @KalebGetachew-jo6nz
    @KalebGetachew-jo6nz Před měsícem +6

    ወንጌል ይሰበካል !! ኢየሱስ አብ ነው አሜን

  • @ephremeshete3234
    @ephremeshete3234 Před měsícem +6

    “ትእዛዜ በእርሱ ዘንድ ያለችው የሚጠብቃትም የሚወደኝ እርሱ ነው፤ የሚወደኝንም አባቴ ይወደዋል እኔም እወደዋለሁ ራሴንም እገልጥለታለሁ።”
    ዮሐንስ 14፥21
    "ጌታ ሆይ ራስህን ግለጥ "

  • @senayemane7363
    @senayemane7363 Před měsícem +3

    Amen እየሱስ ሆይ ብርሃንህ ለአለም ሁሉ ይብራ እርሱ ካበራ ሁሉ ያበራል ይበራል ብርሃንህ ይብራ።

  • @getahunanjulo9889
    @getahunanjulo9889 Před měsícem +1

    አምላኬ ሆይ ይህንን የመዳን ዕውቀት ለዓለም ህዝብ ሁሉ ግለጥላቸው

  • @AdfijyAfsgy
    @AdfijyAfsgy Před 6 dny

    የሰማይ አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ቀጥሉበት ።የእውነት ወንገል ይውጣ ወደ አደባባይ ተባረኩ።

  • @asefawapostolictube210
    @asefawapostolictube210 Před měsícem +8

    Jesus is everlasting father ❤🎉🎉🎉🎉

  • @YonasAshule
    @YonasAshule Před měsícem +4

    እግዚአብሔር አብ ብለን የምናምንበትን ምስጢር ስለ ገለጠን እግዚአብሔር ይመስገን። 😅🎉🎉

  • @DawitApostolic
    @DawitApostolic Před měsícem +4

    አየሱሰ ይመገን ሰለ ቃሉ ቀጣዩን ክፍል 2 በጉጉት እጠብቃለሁ

  • @user-to1br7vy7q
    @user-to1br7vy7q Před měsícem +6

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ, በጣም ወሳኝ ትምህርት ነው በዚህ ማለዳ, ክፍል 2 እንጠብቃለን

  • @destaalem-kv1nb
    @destaalem-kv1nb Před měsícem +4

    ጌታ እየሱስ ለሰምሆች ጆሮ ይከፈት ጌታ ሆይ ሁሉም የን የዑነት ቃል ይስሙ

  • @dabomitikubusula3554
    @dabomitikubusula3554 Před měsícem +3

    እየሱስ የትውልድን አእምሮ ክፈት።

  • @SamShf-yk3ll
    @SamShf-yk3ll Před měsícem +2

    ይህን እዉነት ለኛ በአባቶቻችን ሆኖ ስለ ገለጠን ይመስገን ኢየሱስ አብ ነዉ ሐዋ14:6በነ በቀር ወደ አብ የምመጣ የለም አለ ምድር/ዓለም ላይ ሁኖ የኢየሱስ አባት ሰማይ ላይ ብኖር ኑሮ እሱ ራሱ አብ ባይሆን እንደዚህ አይልም ነበረ ነገር ግን እንደዚህ ይል ነበር በነ በቀር ዎዴ አብ የምሄድ ይል ነበረ ኢየሱስ ግን የዘላለም አባት ነው ኢሳያስ 9:6 brother Samuel from Arbaminch university

  • @aayoosh6090
    @aayoosh6090 Před měsícem +3

    Tamsgeni iyesus madanachini dinqino ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-on6bu4ks9p
    @user-on6bu4ks9p Před 4 dny

    `Ameen Ameen Ameen Ameen❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤

  • @alemituergena2249
    @alemituergena2249 Před měsícem +1

    አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BiftuGirma-sx1gz
    @BiftuGirma-sx1gz Před měsícem

    Amen yesus

  • @user-bk9nr7kz6s
    @user-bk9nr7kz6s Před měsícem +4

    አሜን ዘራችችን ገና የጠላት ደጅ ይወርሰል አምን

  • @saradebaba5682
    @saradebaba5682 Před měsícem +3

    አሜን አሜን ኢየሱስ ይምስገን 🙏👆🙌😍❤❤🙌

  • @hanasolomon7118
    @hanasolomon7118 Před měsícem +1

    God bless You ❤❤❤❤

  • @user-vd6si8cj9k
    @user-vd6si8cj9k Před měsícem +2

    አሜን

  • @user-ij5fw9cv3q
    @user-ij5fw9cv3q Před měsícem +2

    🙏አሜን

  • @zufanshawule8069
    @zufanshawule8069 Před měsícem +2

    Ameen tebarekuu

  • @BirukBiruk-mo3np
    @BirukBiruk-mo3np Před měsícem

    amen yesus

  • @SaraSara-kc2ok
    @SaraSara-kc2ok Před měsícem +2

    ameeeeeeeen❤❤❤❤

  • @janet7543
    @janet7543 Před měsícem +2

    Ameni ❤️❤️❤️❤️

  • @Asna-iy7zp
    @Asna-iy7zp Před 29 dny

    Amen amen 🙏❤❤❤🎉

  • @tistaali2024
    @tistaali2024 Před měsícem +1

    አሜን አሜን ይባረክ

  • @GetachewGggg
    @GetachewGggg Před měsícem +4

    ዘካርያስ 14:6-9 አምላኬ እግዚአብሔር ከቅዱሳኑ ሁሉ ጋር ይመጣል።----ቁ 9 --እግዚአብሔር አንድ ስሙም አንድ ይሆናል ።ማቴዎስ 21:33-41 ሐዋርያት ሥራ 1:9-11 ራእይ 1:8

  • @pelelencha2187
    @pelelencha2187 Před měsícem +2

    Amen Amen 🙏

  • @tigiyeEthiopia7344
    @tigiyeEthiopia7344 Před měsícem +2

    Bishop Geta Eyesus yibarkot tsegawinm yabzalot 🙏🙏🙌🙌

  • @melkamumatiwos9539
    @melkamumatiwos9539 Před měsícem

    May God bless you bishop #Degu_Kebede.... Yihe new ewnetu ::

  • @acts2934
    @acts2934 Před měsícem +2

    አሜን ጌታ የሱስ

  • @user-fn5zh4ys3o
    @user-fn5zh4ys3o Před měsícem

    yesuis yibarkw eh wongel Lfixrt wulu yidiras amen amen

  • @ZekariyasGetachew-qy7io
    @ZekariyasGetachew-qy7io Před měsícem +2

    Amen amen tebarec👏👏👏

  • @GenetBeyen
    @GenetBeyen Před 2 dny

    Wengelu yigelet

  • @amanuelmikre
    @amanuelmikre Před měsícem +1

    አንድ አምላክ የሁሉም አባት

  • @user-es4xf7kj2v
    @user-es4xf7kj2v Před měsícem

    ይህን እውነት ለፍጥረት ሁሉ ይግለጥ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    እግዚአብሔር አንድ ነው!!

  • @user-tx7po3vc5z
    @user-tx7po3vc5z Před měsícem

    Amen

  • @GechiYetera
    @GechiYetera Před 23 dny

    amen

  • @user-jp5zf8rr2r
    @user-jp5zf8rr2r Před měsícem +2

    Egiziabher yimesigen bezi timihirit Gena bizuwoch kechelema yamelitalu

  • @esayasfetera5098
    @esayasfetera5098 Před měsícem +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @HanaTolosa-re1lg
    @HanaTolosa-re1lg Před měsícem

    Ameen Ameen tebareku geta eyesus yibarikachu

  • @Desalegn_eyob
    @Desalegn_eyob Před měsícem +2

    ዘዳግም 6:4
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁴እስራኤል ሆይ፥ ስማ፤ አምላካችን እግዚአብሔር አንድ እግዚአብሔር ነው፤
    አንተም አምላክህን እግዚአብሔርን በፍጹም ልብህ በፍጹምም ነፍስህ በፍጹምም ኃይልህ ውደድ።
    እኔም ዛሬ አንተን የማዝዘውን ይህን ቃል በልብህ ያዝ።
    ለልጆችህም አስተምረው፥ በቤትህም ስትቀመጥ፥ በመንገድም ስትሄድ፥ ስትተኛም፥ ስትነሣም ተጫወተው።
    በእጅህም ምልክት አድርገህ እሰረው፤ በዓይኖችህም መካከል እንደክታብ ይሁንልህ።
    ⁹ በቤትህም መቃኖች በደጃፍህም በሮች ላይ ጻፈው።

  • @Melattube725
    @Melattube725 Před měsícem

    Amen 🙌

  • @gediyontadiwos1181
    @gediyontadiwos1181 Před měsícem +2

    Hulem bisemut yemayselechi. Ewnet 😂❤❤❤

  • @samueljoseph529
    @samueljoseph529 Před měsícem +2

    one GOD manifested in flesh

  • @yaredmulatu5730
    @yaredmulatu5730 Před měsícem +1

    የዘመናችን ሐዋርያው ጳውሎስ ሃሌ ሉያ

  • @WondimagegnGirma-mg2mg
    @WondimagegnGirma-mg2mg Před měsícem +1

    Abetu tebarek

  • @AyeleasheboAsheboayele

    ❤❤❤❤ ameeeen

  • @abexbiru1982
    @abexbiru1982 Před měsícem +1

    Eyesus ybarek🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @duyetueh7120
    @duyetueh7120 Před měsícem +5

    የሰማይ የምድር የፍጥሬታት ሁሉ ፌጣር ና አባት ጌታ ኢየሱስ ጸጋዉን ያብዛላችሁ ዉድ አገልጋዎች በሙሉ ርዥም ኢድሜ ከጠናችሁ ጋር ይስጣችሁ
    ይህ ኢዉነት ኢየሰበካችሁ ለትዉልድ ኢስክታደርሱ አንድ አምላኪ በሥጋ መገለጡ ለአለም በሙሉ ኢስኪታዉቅ ኢንዳዉ ኢየሱስ ምህሬቱ ብዙ ነዉና ሁሉ ኢስኪድኖ ወዶ የምታገስ ነዉና ትንሽ በአጋንንት ት/ት ከ1 በላይ ኢያስባለ በኢየሱስ ላይ የጨፈሩበት ትምህሮት ላይ ኢየሱስ ብቻዉ ከምድር ኢኔዝ ለጣዖታት የቆሙ መሰዊዋች ያፍርስና ይምጣ።

  • @user-wp5ud3kl1j
    @user-wp5ud3kl1j Před měsícem +1

    አሜን ኢየሱስ ይምስገን ❤❤🎉🎉

  • @ganetg-mk7ys
    @ganetg-mk7ys Před měsícem

    Amen amen geta yesus tabariki 🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻wude abatachini geta yesus abizito abizito yibarikachu ❤️❤️

  • @HailuNeguse
    @HailuNeguse Před měsícem +4

    እሄ ትምህርት ነው ሰማይ የሚያስገባው ከተቀበሉት

  • @user-cs4iy6yf9i
    @user-cs4iy6yf9i Před měsícem +1

    Men of God ❤

  • @kaliyeapoliji1852
    @kaliyeapoliji1852 Před měsícem +1

    አሜን አሜን ተባረኩ 🥰🥰🥰🥰

  • @robegetachew4644
    @robegetachew4644 Před měsícem +1

    Amen❤

  • @YafetZekarias
    @YafetZekarias Před měsícem

    አሜን ይህን የገለጥክ ጌታ

  • @user-uh3hy4sl7x
    @user-uh3hy4sl7x Před měsícem

    ሃሌሉያ ተባረክ ተመስገን ጌታ የሱስ👏🙏🙏

  • @user-tr3mt3ol3w
    @user-tr3mt3ol3w Před měsícem +1

    Amen ❤❤

  • @davidasefa2491
    @davidasefa2491 Před měsícem

    አሜን ኢየሱስ ይመስገን!!🙏

  • @gezachewgirma9023
    @gezachewgirma9023 Před měsícem

    ይህን እውነት እግዚአብሔር ለፍጥረት ሁሉ ይግለጥ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! አሜን!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @GenetYadete
    @GenetYadete Před měsícem

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AlemayehuTadese-fo9ir
    @AlemayehuTadese-fo9ir Před měsícem

  • @dabomitikubusula3554
    @dabomitikubusula3554 Před měsícem +1

    እልልልልልልልል ልሃለሉያ ሃለሉያ

  • @GetachewGggg
    @GetachewGggg Před měsícem

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ትምህርቱ ስብከቱ ይቀጥል ይቀጥል ይቀጥል ኢየሱስ እስኪመጣ!!!

  • @segenetnahom8361
    @segenetnahom8361 Před měsícem +1

    Amen Amen

  • @michaeladugna4660
    @michaeladugna4660 Před měsícem +1

    ylebetekrstiyane mn kal yelegnm slemeretkegn amesegnalehu getaye

  • @TamuTadese-lk8ex
    @TamuTadese-lk8ex Před měsícem

    አሜን አባታችን