Video není dostupné.
Omlouváme se.

በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚአብሔር አብ - [ክፍል 2] - እግዚአብሔር በቁጥር አንድ ነው!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 05. 2024
  • በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚአብሔር አብ - [ክፍል 2] - እግዚአብሔር በቁጥር አንድ ነው!
    በቢሾፕ ደጉ ከበደ
    የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርሰቲያን ዋና አስተዳዳሪ እና የሐዋርያዊት ቤተክርሰቲያን ዓለም አቀፍ ሕብረት ቼር ማን
    The One True God the Father Manifested in the Flesh - [Part 2] - The LORD our God is one in number!
    By Bishop Degu Kebede
    Superintendent of the Apostolic Church of Ethiopia and Chairman of the Apostolic Church International Fellowship
    #Apostolic #BishopDegu #OneGod #GodTheFather #Jesus

Komentáře • 183

  • @milkbeltonlyjesus5570
    @milkbeltonlyjesus5570 Před 2 měsíci +10

    አሜን እርሱ ግን ብቻውን ነው
    የሚመስለው የሌለው አሜን

  • @user-nc2wi1vr9d
    @user-nc2wi1vr9d Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን ያበራልን ኢየሱስ ይባረክ

  • @esruelsa
    @esruelsa Před 2 měsíci +9

    እግዚአብሔር አንድ ነው

  • @hafteH-ot4bt
    @hafteH-ot4bt Před 2 měsíci +9

    ❤❤❤❤እግዚአብሔር አንድ ብ ቻ

  • @FiruMeng
    @FiruMeng Před 2 měsíci +7

    Only one God!!!!!!!!!! Long healthy life for our fathers

  • @MINDAYEMITIKU
    @MINDAYEMITIKU Před měsícem +1

    2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች
    13፥14
    የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የእግዚአብሔርም ፍቅር የመንፈስ ቅዱስም ኅብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን። አሜን።

  • @TewodrosEngeda
    @TewodrosEngeda Před 2 měsíci +10

    የረዳን አምላክ ይባረክ!!

  • @user-xj6rd2hr3j
    @user-xj6rd2hr3j Před měsícem +2

    በስጋ የተገለጠ አንድ ብቸኛ አምላክ❤❤❤❤❤❤❤❤እየሱስ

  • @zenebemiesa1654
    @zenebemiesa1654 Před 2 měsíci +7

    አሜን እግዚአብሔር አንድ ብቻኛ አምላክ ነው።

  • @Superdog-98
    @Superdog-98 Před 2 měsíci +10

    አንተ ብቻ እግዚአብሔር ነህ!!!!!!ተመስገን🙏

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 Před 2 měsíci

      አንድነቱ የቁጥር ሳይሆን የህብረት ነው ፡፡

  • @berekethaileselassie1829
    @berekethaileselassie1829 Před 2 měsíci +6

    Amen, እግዚአብሔር አንድ ብቻ ነው።

  • @belaybawiso1983
    @belaybawiso1983 Před 2 měsíci +10

    እግዚአብሔር አንድነቱን ለእኛ ወዶ ስለገለጠልን ስሙ ለዘላለም ይባረክ!
    ላልበራላቸዉም እሱ ራሱ ያብራላቸዉ።

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 Před 2 měsíci

      አንድነቱ የቁጥር ሳይሆን የህብረት ነው ፡፡

  • @davidasefa2491
    @davidasefa2491 Před 2 měsíci +11

    አሜን እግዚአብሔር አምላክ አንድ ነው!!
    የሕብረት አማልክት ጣዖታት ናቸው!!

    • @endashawalemayehu658
      @endashawalemayehu658 Před 2 měsíci

      For example silase😂😂😂😂😂😂

    • @abelyohannis3223
      @abelyohannis3223 Před 2 měsíci +1

      @@endashawalemayehu658 no trinity in English
      😂😂😂😂😂

    • @endashawalemayehu658
      @endashawalemayehu658 Před 2 měsíci

      @@abelyohannis3223 silase in Amharic and Trinity in English , bro thank you!

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 Před 2 měsíci

      አረ እናስተውል ! ህብረታችንም ከአባት ጋር ከልጁም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ነው ፡፡ 1 ዩሐ 1 ፡ 3

  • @KalebGetachew-jo6nz
    @KalebGetachew-jo6nz Před 2 měsíci +8

    አንድ ነው ከርሱም በቀር ሌላ የለም !!!!!አሜን

  • @mesiapo5967
    @mesiapo5967 Před 2 měsíci +5

    አሜንንን 🥰🥰 ያልተበረዘ ዎንጌል 👏👏👏👏

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 Před 2 měsíci

      ሀሃሀሃሀሃሃሀሃሀሀሃሀሀሃ ወንጌል ! አልሽ

  • @marveltech521
    @marveltech521 Před 2 měsíci +6

    “ከማኅፀን የሠራህ፥ የሚቤዥህ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ሁሉን የፈጠርሁ፥ ሰማያትን ለብቻዬ የዘረጋሁ ምድርንም ያጸናሁ እግዚአብሔር እኔ ነኝ ከእኔ ጋር ማን ነበረ?”
    - ኢሳይያስ 44፥24
    ሮሜ 11
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ³³ የእግዚአብሔር ባለ ጠግነትና ጥበብ እውቀቱም እንዴት ጥልቅ ነው፤ ፍርዱ እንዴት የማይመረመር ነው፥ ለመንገዱም ፍለጋ የለውም።
    ³⁴ የጌታን ልብ ያወቀው ማን ነው?
    ³⁵ ወይስ አማካሪው ማን ነበር? ወይስ ብድራቱን ይመልስ ዘንድ ለእርሱ አስቀድሞ የሰጠው ማን ነው?
    ³⁶ ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱም ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።
    “ለእኛስ ነገር ሁሉ ከእርሱ የሆነ እኛም ለእርሱ የሆንን አንድ አምላክ አብ አለን፥ ነገር ሁሉም በእርሱ በኩል የሆነ እኛም በእርሱ በኩል የሆንን አንድ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አለን።”
    - 1ኛ ቆሮንቶስ 8፥6
    “እርሱም የማይታይ አምላክ ምሳሌ ነው፤ የሚታዩትና የማይታዩትም፥ ዙፋናት ቢሆኑ ወይም ጌትነት ወይም አለቅነት ወይም ሥልጣናት፥ በሰማይና በምድር ያሉት ሁሉ በእርሱ ተፈጥረዋልና ከፍጥረት ሁሉ በፊት በኵር ነው፤ ሁሉ በእርሱና ለእርሱ ተፈጥሮአል፤”
    - ቆላስይስ 1፥15-16

    ዕብራውያን 2
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁰ ብዙ ልጆችን ወደ ክብር ሲያመጣ የመዳናቸውን ራስ በመከራ ይፈጽም ዘንድ፥ ከእርሱ የተነሣ ሁሉ በእርሱም ሁሉ ለሆነ፥ ለእርሱ ተገብቶታልና።
    ¹¹-¹² የሚቀድሰውና የሚቀደሱት ሁሉ ከአንድ ናቸውና፤

  • @DojeDola
    @DojeDola Před 2 měsíci +5

    Amen❤❤❤

  • @samuelberhanu6887
    @samuelberhanu6887 Před 2 měsíci +5

    የእግዚአብሔር ሰው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት።

  • @Fffuee
    @Fffuee Před 2 měsíci +7

    አሜን ብቻውን በቂ ነው አያስፈልገውም አማካር ሆነ አጋዥ ማንንም አናቅም ከእግዚአብሔር ሌላ አምላክ❤❤❤

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 Před 2 měsíci

      ታዲያ ለምን ዘፍ 1 ፡26 እንፍጠር በሎ ፈጠረን

  • @HopDtm
    @HopDtm Před 2 měsíci +4

    Amen geta eysus yimesgen

  • @helentamiruseifu5134
    @helentamiruseifu5134 Před 2 měsíci +6

    የስላሴ ትምህርት የሚያፈርሰው የአምላክ አንድነቱ ይሰበክ አሜን

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 Před 2 měsíci

      አንድነቱ የቁጥር ሳይሆን የህብረት ነው ፡፡

    • @betigetch3078
      @betigetch3078 Před 4 dny

      Becha milews kale​@@habtamusium8646

  • @johannamahasha7900
    @johannamahasha7900 Před 2 měsíci +4

    Amen amilakachin andi new

  • @tewodrosaltayegebremedhin6750
    @tewodrosaltayegebremedhin6750 Před 2 měsíci +4

    Hallelujah Hallelujah

  • @EphremTesfaye-zt9ub
    @EphremTesfaye-zt9ub Před 2 měsíci +4

    እግዚአብሔር በቁጥር አንድ ነው ስሙም እየሱስ ነው አሜን 🙏

  • @DeguDele
    @DeguDele Před 2 měsíci +3

    አሜን! አንተ ብቻ እግዚአብሔር ነህ!!

  • @fikrudenbarga1936
    @fikrudenbarga1936 Před 2 měsíci +5

    እግዚአብሔር፣ስለ፣ራሱ፣ከተናገረው፣ሌላ፣አናውቅም።ከእኔ፣ሌላ፣የለም፣ብሏል።

  • @TamuTadese-lk8ex
    @TamuTadese-lk8ex Před 2 měsíci +5

    እግዚአብሔር ጸጋ ይብዛልህ የእግዚአብሔር ሰው

  • @dawitabera2995
    @dawitabera2995 Před 2 měsíci +4

    AMMMEEEEEEEEEEEEEEEEEEN andi naw

  • @frewbunaro3669
    @frewbunaro3669 Před 2 měsíci +4

    Amen Tebarek Yesus

  • @derejelelissa5063
    @derejelelissa5063 Před 2 měsíci +6

    Exactly

  • @user-he6qi1rh1l
    @user-he6qi1rh1l Před 2 měsíci +4

    Amen❤❤❤!!!

  • @teferichufaro3060
    @teferichufaro3060 Před 2 měsíci +6

    1 ነው ከእርሱም በቀር ሌላ የለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aberaamenu28
    @aberaamenu28 Před 2 měsíci +5

    አሜን ብቻውን የሆነ አንድ አምላክ አውቀን እናምናለን እናመልካለንም።

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 Před 2 měsíci

      አንድነቱ የቁጥር ሳይሆን የህብረት ነው ፡፡

  • @AbiAbelo-dc2mg
    @AbiAbelo-dc2mg Před 2 měsíci +5

    አሜን ያዳንን ይባረክ
    እግዚአብሔር አንድ ነው

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 Před 2 měsíci

      አንድነቱ የቁጥር ሳይሆን የህብረት ነው ፡፡

  • @ganetg-mk7ys
    @ganetg-mk7ys Před 2 měsíci +4

    Geta yesus abizito yibarakachu ❤️❤️

  • @iopo5498
    @iopo5498 Před 2 měsíci +7

    አሜንንንን ኢግዚአብሔር አንድ ነው::

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 Před 2 měsíci

      አንድነቱ የቁጥር ሳይሆን የህብረት ነው ፡፡

  • @Fevibekeappo-tt1qq
    @Fevibekeappo-tt1qq Před 2 měsíci +4

    እግዚአብሔር አንድ ነው❤

  • @tagemerid1351
    @tagemerid1351 Před 2 měsíci +4

    አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ርጅም ዕድሜ ና ጤና ይስጣቸዉ❤😊❤😊❤😊❤ አንድ ነዉ ከእርሱ ለላ የለም🙌👏👌☝

  • @Yisaktadese-wk8iy
    @Yisaktadese-wk8iy Před 2 měsíci +3

    Amen

  • @user-fs7uo9lj6f
    @user-fs7uo9lj6f Před 2 měsíci +5

    ተባረክ ኢየሱስ

  • @user-jr6bu6wp6l
    @user-jr6bu6wp6l Před 2 měsíci +6

    አሜን እግዚአብሔር አንድ ነው

  • @ermiasgumante1868
    @ermiasgumante1868 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይባርክህ የእግዚአብሔር ሰዉ

  • @segenetnahom8361
    @segenetnahom8361 Před 2 měsíci +4

    Amennnnnn.

  • @user-lc2lv1nt9u
    @user-lc2lv1nt9u Před 2 měsíci +5

    ❤❤❤❤❤

  • @genetmelese1527
    @genetmelese1527 Před 2 měsíci +2

    አሜን አሜን 🥰🥰🙌እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርኮት ዉድ አባታቺን ❣️❣️❣️❣️❣️❣️🙏🙏

  • @degifebeyene2152
    @degifebeyene2152 Před 2 měsíci +3

    አሜን ድል የምንነሳበት ምስክርነታችን ፤ እግዚአብሄር ተከፋፍሎ ሶስት ሆኗል በሚል አይደለም!!
    ይልስቅ >> “ ከትእዛዛቱ ሁሉ ፊተኛይቱ፦ እስራኤል ሆይ፥ ስማ፤ ጌታ አምላካችን አንድ ጌታ ነው፥”
    - ማርቆስ 12፥29 በሚለው እውነተኛ ምስክርነታችን ነው

  • @gezachewgirma9023
    @gezachewgirma9023 Před 2 měsíci +2

    ይህን እውነት እግዚአብሔር ለፍጥረት ሁሉ ይግለጥ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! አሜን!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @BiniyamTadesse-do5mi
    @BiniyamTadesse-do5mi Před 2 měsíci +4

    Amen and new ka ersum lela fatsimo yelem❤

  • @teferichufaro3060
    @teferichufaro3060 Před 2 měsíci +3

    ብቻውን ያለው አምላክ ብቻውን በመላዕክቱ ታጅቦ ይመጣል ።
    ራእይ 1😅
    ⁷ እነሆ፥ ከደመና ጋር ይመጣል፤ ዓይንም ሁሉ የወጉትም ያዩታል፥ የምድርም ወገኖች ሁሉ ስለ እርሱ ዋይ ዋይ ይላሉ። አዎን፥ አሜን።
    ⁸ ያለውና የነበረው የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ፦ አልፋና ዖሜጋ እኔ ነኝ ይላል።

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 Před 2 měsíci

      ኢሳ 9 ፡6 ልጁ አባት ነና አምላክ እንደሚባል ተናግሮ የለም እንዴ !

  • @user-bo8ck4tv3q
    @user-bo8ck4tv3q Před 2 měsíci +4

    Amen Amen ❤❤🙏🙏

  • @senaittadesse9454
    @senaittadesse9454 Před 2 měsíci +4

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @ganetg-mk7ys
    @ganetg-mk7ys Před 2 měsíci +3

    ❤️❤️

  • @user-xx8my7nf7r
    @user-xx8my7nf7r Před 2 měsíci +4

    Ameen

  • @kmsinteluiz7724
    @kmsinteluiz7724 Před 2 měsíci +3

    yehen medan yaberalgn Egzabher yimsgen

  • @Tarekengyakob
    @Tarekengyakob Před 27 dny

    Amen❤❤❤❤❤❤

  • @hasehaji1570
    @hasehaji1570 Před 2 měsíci +2

    Amen Andinw❤

  • @eliaswoimebolendebo2617
    @eliaswoimebolendebo2617 Před 2 měsíci +3

    ይህ መገለጥ በሌሎችም ቋንቋዎች translate ተደርገው በተለይም በእንግሊዝኛ ተተርጉሞ ለዓለም ሁሉ ይህ ብርሃን በርቶ በቅርቡ ትልቅ መከር ሲሰበሰብ ለማየት ያብቃን🙏
    አባታችንን ኢየሱስ ይባርክልን🙏🙏

  • @HailuNeguse
    @HailuNeguse Před 2 měsíci +3

    👏👏👏👏👏

  • @ethiopiatikdem1439
    @ethiopiatikdem1439 Před 2 měsíci +2

    🦋❤🦋❤🦋

  • @user-nc5no5qp9z
    @user-nc5no5qp9z Před 2 měsíci +2

    አሜን አንድ አምላክ አብ አለን ስሙም ኢየሱስ !!!!

  • @timoapo
    @timoapo Před 2 měsíci

    amen❤

  • @danieljawo6748
    @danieljawo6748 Před 2 měsíci +16

    እግዚአብሔር አንድ ነው ስሙ ኢየሱስ ነው!!! ኢየሱስ አብ ነው!!!!!

    • @YaDi-ln1vz
      @YaDi-ln1vz Před měsícem

      2 ቆሮንቶስ 13:14፤ ❤የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ❤👉❤️የእግዚአብሔርም ፍቅር❤️👉❤️ የመንፈስ ቅዱስም ኅብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን። አሜን። ❤️👈🏽

  • @user-ku6vi8dw5r
    @user-ku6vi8dw5r Před 2 měsíci +2

    Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeen!!!!!!!
    bchawun yalew and amlak ymesgennnnnn!!!!

  • @girmabekele2493
    @girmabekele2493 Před 2 měsíci +3

    ኢየሱስም እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም ።
    ዮሐንስ 14 ፤ 6

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 Před 2 měsíci

      ህብረታችንም ከአባት ጋር ከልጁም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ነው ፡፡ 1 ዩሐ 1 ፡ 3

  • @girumdegife7487
    @girumdegife7487 Před 2 měsíci +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meselechsegu2826
    @meselechsegu2826 Před 2 měsíci +2

    Amen amen

  • @truthoneGod
    @truthoneGod Před 2 měsíci +2

    ምልክት ነው ሰንደቄ
    በእጄ ምይዘው ሰቅዬ
    በሰልፉ መሃል ሲጠየቅ
    የማሳየው በድፍረት
    አንድ አምላክ ☝️☝️

  • @yap-27
    @yap-27 Před 2 měsíci +2

    አሜን

  • @tellthetruth4335
    @tellthetruth4335 Před 2 měsíci +2

    Amen!

  • @ChilotaMatiwos
    @ChilotaMatiwos Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ብርሀን ያበራልን

  • @mabratmaba6001
    @mabratmaba6001 Před 2 měsíci +1

    በእዉነት እግ/ር አንድ ብቻው አምላክ ነው። ተመስገን ስለ ተገለጠ እዉነት።

  • @AmenAmen-pk3ht
    @AmenAmen-pk3ht Před 2 měsíci +3

    እርሱ ግን ብቻውን ነው

  • @andargealaro9945
    @andargealaro9945 Před 2 měsíci

    ኢየሱስ በሥጋ የተገለጠዉ እግዚአብሔር አብ ነዉ/1ኛጢሞ 3፡16፣ ሮሜ 9፡5/፡፡

  • @phonephones7302
    @phonephones7302 Před 2 měsíci +1

    1 bicha new Amenn

  • @tamratdino1897
    @tamratdino1897 Před 2 měsíci +9

    አሜን ! ወንጌል ስለ አንድ ብቸኛ እግዚአብሔር የሚናር እንጂ በ ቡድን ስላሉ እግዚአብሔሮች አይናገርም!!

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 Před 2 měsíci

      አንድነቱ የቁጥር ሳይሆን የህብረት ነው ፡፡

    • @tamratdino1897
      @tamratdino1897 Před 2 měsíci +1

      @@habtamusium8646 “አንተ ብቻ እግዚአብሔር ነህ፤...” ነሀምያ 9፥6
      “እርሱ ግን ብቻውን ነው፤ እርሱንስ የሚመስለው ማን ነው? ..” ኢዮብ 23፥13
      አንተ የህብረት አልክ ..መጽሐፍ ቅዱስ ብቻውን ብሎ የቁጥር እንጂ የሕብረት አለመሆኑን አጉልቶ ያሳይል !!!

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 Před 2 měsíci

      ምሳሌ 30 ፡3-4 የልጁ ስም ማን ነው ብሎ ይጠይቅሀል ፡፡ ስለዚህ ልጅ ከጥንትም አለ ብሎ ያምን ነበር ማለት ነው ፡፡ ጠቢቡ ሰለሞን ! እንዲሀም ዳዊትም መዝ (110፡ 3)

  • @user-cs4iy6yf9i
    @user-cs4iy6yf9i Před 2 měsíci +1

    Only one God ☝️☝️

  • @ZinashKidane-bn6rx
    @ZinashKidane-bn6rx Před 2 měsíci

    Amen Amen hulem binsemawu yemayselech sim eyesus.haleluya kibr hulu sigdet meferat yemgeba le fitretat gezhi yehone andi amlak eyesus yibarek (sile medane amlaken ejig betam ameseginalewu .....he emnet abatachin geta eyesus bemiyas felgewu bereket hulu yibarkot.........kez belay min ale le nefsat yeminaswersewu

  • @0913apo
    @0913apo Před 2 měsíci

    “እግዚአብሔርም በምድር ሁሉ ላይ ይነግሣል፤ በዚያ ቀን እግዚአብሔር አንድ፥ ስሙም አንድ ይሆናል።”
    - ዘካርያስ 14፥9

  • @user-tl2pt7bm3d
    @user-tl2pt7bm3d Před 2 měsíci +6

    ቆይ ስላሴ አማንያን
    የህብረት አንድነት አለው የሚሉን
    እነሱ ህብረት ስራ ማህበር አባል ናቸው እንዴ በህብረት የሚሰሩት ቆይ ማነው ያደራጃቸው ?😲🤔
    ከዚህ ነጻ ወጥቻለሁ ይመስገን ኢየሱስ 🙏
    ደግሜ እላለሁ ከዚያ መንፈስ ስለተላቀኩ ክብሩ ይስፋ የአንድዬ።
    አንድ ነው አምላካችን አንድ ነው ሰሪው
    አሜን አንድ ነው ☝️#

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 Před 2 měsíci

      ህብረታችንም ከአባት ጋር ከልጁም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ነው ፡፡ 1 ዩሐ 1 ፡ 3 ይህን እውነት ምን እናድርገው !

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 Před 2 měsíci

      አንድነቱ የቁጥር ሳይሆን የህብረት ነው ፡፡

    • @Mihre-ol3bk
      @Mihre-ol3bk Před 2 měsíci

      @@habtamusium8646 በዚህ ክፍል አብ የተባለው አንድ አምላክ፤ ልጁ የተባለው ደግሞ ሰው ነው፣ ስለዚህ ሕብረታችን ከኣንዱ እግዚአብሔር አብ ጋር እና አብ ተገልጦ ከሚኖረው ሰው ከሆነው ከልጅ ጋር ነው፡፡ ቦታው አንድ እግዚአብሔር እና አንድ ሰውን እንጂ የሕብረት እግዚአብሔሮችን አያሳይም፡፡

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 Před 2 měsíci

      ምሩ ፡ ይህንን መልዕክት የተጻፈበት ሰአት እኮ ኢየሱስ ሞትን ድል አድርጎ ከተነሳ እና ወደ አባቱ ካረገ በሃላ መሆኑን አትዘንጊው ! ያውም ጸሀፊው ኢየሱስ በጣም ይወደው የነበረ የተባለለት ሐዋሪያው ዩሐንስ ነው ፡፡ ስለዚህ ህብረት የሚለው አንቺ እንደምታስቢው ከስጋውና አብ ሳይሆን ከትንሳኤ በሃላ በአብ ቀኝ ስለተቀመጠው እና ስለአባቱ መሆኑን እንዲገባሽ እመክርሻለሁ ፡፡ ለቀጣይ መጽሐፍ ቅዱስን ስታነቢ አውዱን ካልተረዳሽ ወደ ማይሆን ትንታኔ ይወስድሻል ፡፡ ለምሳሌ የተጻፈበት ሰአት ፣ ጸሐፊው ሰው ማን እንደሆነ ፣ ወግ እና በህልን ወዘተ ከግንዛቤ ውስጥ አስገብተሸ ማየት ይኖርብሻል ፡፡

    • @Mihre-ol3bk
      @Mihre-ol3bk Před 2 měsíci

      @@habtamusium8646 መቼም ይጻፍ የአብና የወልድን ማንነት አይቀይርም፡፡ ወልድ በአብ ቀኝ መቀመጡ፤ ወልድንና አብን የሕብረት እግዚአብሔሮች ያደርጋል? መጽሐፍ ስለ ወልድና አብ ስናገር ስለ አንድ እግዚአብሔር እና ስለ አንድ ሰው ነው እንጂ ስለ ሕብርት እግዚአብሔሮችን አይደለም፡፡

  • @user-cs4iy6yf9i
    @user-cs4iy6yf9i Před 2 měsíci +1

    Men of God bless you ❤❤

  • @saradebaba5682
    @saradebaba5682 Před 2 měsíci +1

    አሜን አንድ ነው ከርሱም በቀር ሌላ የለም አሜን ተመስገን ኢየሱስ🙌👆🙏❤

  • @girumdegife7487
    @girumdegife7487 Před 2 měsíci +3

    Facebook ና Tiktok ላይ ብኖር መልካም ነው።

  • @berhanutolera1723
    @berhanutolera1723 Před 2 měsíci +1

    እውነት ነው ከእርሱ ሌላ ማንም የለም ይህ ነው እውነት

  • @abmark7359
    @abmark7359 Před 2 měsíci +1

    ❤️

  • @tistaali2024
    @tistaali2024 Před 2 měsíci +1

    አሜን አሜን አንተ ብቻ እግዚአብሔር ነህ !!!! ተመስገን 😘😘

  • @user-dg4ux3yo3c
    @user-dg4ux3yo3c Před 2 měsíci +1

    አሜን አሜን እግዚአብሔር አንድ ነዉ ስሙምአብ ነዉ 👏👏👏👏👏

  • @marveltech521
    @marveltech521 Před 2 měsíci +1

    አንተ ብቻ
    “ለአባቶቻችን በሰጠሃት ምድር ላይ በሚኖሩበት ዘመን ሁሉ ይፈሩህ ዘንድ በማደሪያህ በሰማይ ስማ፥ ይቅርም በል፤ አንተ ብቻ የሰውን ልጆች ሁሉ ልብ ታውቃለህና ልቡን ለምታውቀው ሰው ሁሉ እንደ መንገዱ ሁሉ መጠን ክፈለውና ስጠው።”
    - 1ኛ ነገሥት 8፥39-40
    “ሕዝቅያስም ወደ እግዚአብሔር እንዲህ ብሎ ጸለየ፦ በኪሩቤል ላይ የምትቀመጥ የእስራኤል አምላክ አቤቱ፥ አንተ ብቻህን የምድር ነገሥታት ሁሉ አምላክ ነህ ሰማይንና ምድርን ፈጥረሃል።”
    - 2ኛ ነገሥት 19፥15
    “ዮሐንስ በእስያ ላሉት ለሰባቱ አብያተ ክርስቲያናት፤ ካለውና ከነበረው ከሚመጣውም፥ በዙፋኑም ፊት ካሉት ከሰባቱ መናፍስት፥ ከታመነውም ምስክር ከሙታንም በኵር የምድርም ነገሥታት ገዥ ከሆነ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን። ለወደደን ከኃጢአታችንም በደሙ ላጠበን፥”
    - ራእይ 1፥4-5
    “እንግዲህም አምላካችን አቤቱ፥ የምድር መንግሥታት ሁሉ አንተ ብቻ እግዚአብሔር አምላክ እንደ ሆንህ ያውቁ ዘንድ ከእጁ እንድታድነን እለምንሃለሁ።”
    - 2ኛ ነገሥት 19፥19
    “ለአባቶቻችን በሰጠኸው ምድር ላይ በሚኖሩበት ዘመን ሁሉ ይፈሩህ ዘንድ በመንገዶችህም ይሄዱ ዘንድ፥ በማደሪያህ በሰማይ ስማ፥ ይቅርም በል፤ አንተ ብቻ የሰውን ልጆች ልብ ታውቃለህና ልቡን ለምታውቀው ሰው ሁሉ እንደ መንገዱ ሁሉ መጠን ክፈለው።”
    - 2 ዜና 6፥30-31
    “አንተ ብቻ እግዚአብሔር ነህ፤ ሰማዩንና የሰማያት ሰማይን ሠራዊታቸውንም ሁሉ፥ ምድሩንና በእርስዋ ላይ ያሉትን ሁሉ፥ ባሕሮቹንና በእነርሱ ውስጥ ያለውን ሁሉ፥ ፈጥረሃል፥ ሁሉንም ሕያው አድርገኸዋል፤ የሰማዩም ሠራዊት ለአንተ ይሰግዳሉ።”
    - ነሀምያ 9፥6
    “ሀያ አራቱ ሽማግሌዎች በዙፋን ላይ በተቀመጠው ፊት ወድቀው፥ ከዘላለም እስከ ዘላለም በሕይወት ለሚኖረው እየሰገዱ፦ ጌታችንና አምላካችን ሆይ፥ አንተ ሁሉን ፈጥረሃልና ስለ ፈቃድህም ሆነዋልና ተፈጥረውማልና ክብር ውዳሴ ኃይልም ልትቀበል ይገባሃል እያሉ በዙፋኑ ፊት አክሊላቸውን ያኖራሉ።”
    - ራእይ 4፥10-11
    “አንተ እግዚአብሔር አምላክ ነህ፤ አብራምን መረጥህ፥ ከዑር ከላውዴዎንም አወጣኸው፥ ስሙንም አብርሃም አልኸው፤”
    - ነሀምያ 9፥7
    “በሰላም እተኛለሁ አንቀላፋለሁም፤ አቤቱ፥ አንተ ብቻህን በእምነት አሳድረኸኛልና።”
    - መዝሙር 4፥8
    “አንተን ብቻ በደልሁ፥ በፊትህም ክፋትን አደረግሁ፥ በነገርህም ትጸድቅ ዘንድ በፍርድህም ንጹሕ ትሆን ዘንድ።”
    - መዝሙር 51፥4
    “ስምህም እግዚአብሔር እንደ ሆነ፥ በምድር ሁሉ ላይም አንተ ብቻ ልዑል እንደ ሆንህ ይወቁ።”
    - መዝሙር 83፥18
    “አቤቱ፥ ድንቅ የምታደርግ አንተ ታላቅ ነህና፥ አንተም ብቻህን ታላቅ አምላክ ነህና።”
    - መዝሙር 86፥10
    “አቤቱ አምላካችን ሆይ፥ ከአንተ በቀር ሌሎች ጌቶች ገዝተውናል፤ ነገር ግን በአንተ ብቻ ስምህን እናስባለን።”
    - ኢሳይያስ 26፥13
    “አቤቱ፥ በኪሩቤል ላይ የምትቀመጥ የእስራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ ሆይ፥ አንተ ብቻህን የምድር መንግሥታት ሁሉ አምላክ ነህ፤ ሰማይንና ምድርን ፈጥረሃል።”
    - ኢሳይያስ 37፥16
    “እንግዲህም አምላካችን አቤቱ፥ የምድር መንግሥታት ሁሉ አንተ ብቻ እግዚአብሔር እንደ ሆንህ ያውቁ ዘንድ ከእጁ አድነን።”
    - ኢሳይያስ 37፥20
    “ያን ጊዜ ኢየሱስ፦ ሂድ፥ አንተ ሰይጣን ለጌታህ ለአምላክህ ስገድ እርሱንም ብቻ አምልክ ተብሎ ተጽፎአልና አለው።”
    - ማቴዎስ 4፥10
    “ኢየሱስም መልሶ፦ ለጌታ ለአምላክህ ስገድ እርሱንም ብቻ አምልክ ተብሎ ተጽፎአል አለው።”
    - ሉቃስ 4፥8
    “እውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንህ አንተን የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሕይወት ናት።”
    - ዮሐንስ 17፥3
    “ከብዙ ጊዜ በፊት ለዚህ ፍርድ የተጻፉ አንዳንዶች ሰዎች ሾልከው ገብተዋልና፤ ኃጢአተኞች ሆነው የአምላካችንን ጸጋ በሴሰኝነት ይለውጣሉ ንጉሣችንንና ጌታችንንም ብቻውን ያለውን ኢየሱስ ክርስቶስን ይክዳሉ።”
    - ይሁዳ 1፥4
    “ሁሉን የምትገዛ ጌታ አምላክ ሆይ፥ ሥራህ ታላቅና ድንቅ ነው፤ የአሕዛብ ንጉሥ ሆይ፥ መንገድህ ጻድቅና እውነተኛ ነው፤ ጌታ ሆይ፥ የማይፈራህና ስምህን የማያከብር ማን ነው? አንተ ብቻ ቅዱስ ነህና፥ የጽድቅም ሥራህ ስለ ተገለጠ አሕዛብ ሁሉ ይመጣሉ በፊትህም ይሰግዳሉ እያሉ የእግዚአብሔርን ባሪያ የሙሴን ቅኔና የበጉን ቅኔ ይዘምራሉ።”
    - ራእይ 15፥3-4

  • @user-gh1gn5qh5j
    @user-gh1gn5qh5j Před 2 měsíci +1

    አሜን አሜን እግዝአብሔር አንድ ነው ❤️❤️❤️👍

  • @MarcusBekele
    @MarcusBekele Před 2 měsíci

    ታዉቀን ታመነምበኝ ዘንድ እኔም እንዲህን ታሰተዎላ ዘንድ እንትን ያሙረጥ በረሑ ምስክሩች ናቸ ኩእን በፈታ አምላክ አልተሰራም ከኔ በሐለም አይሆኑም ትንቡት እሳያሶ 43:::10

  • @Ljunegn
    @Ljunegn Před 2 měsíci +1

    አንድ ነው እርሱም በሥጋ የተገለጠ

  • @duyetueh7120
    @duyetueh7120 Před 2 měsíci +4

    ከአባት ለላ አምላኪ የለም ። ሌዝ ነዉ ኢየሱስ አምላኪ ብለነዉ ያመንነዉ የተከተልነዉ ስለዝ ኢዉነት ኢየሱስ ተባሬኪ የወይንጌል አባቶች በኢዉነት ተባሬኩ አሁንም የቃሉ ፍች ጌታ ኢየሱስ ብቻዉ አምላኪ የሆነዉ ያብራራላቹ ለምሰሙ ነፍሳትም አይዕምሮን ይኪፌትላቸዉ

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 Před 2 měsíci

      ኢሳ 9 ፡6 ልጁ አባት እንደሚባል ተናግሮ የለም እንዴ !

    • @Mimi-d9q
      @Mimi-d9q Před měsícem

      Sachi ካለላ ፍቅር የላም እየሱስ አቢ ካሆና ባዛላላም ውስጥ ማንን ዎዶት ኖው የአባትናትን ማስፋርቱን የያዛው

    • @Mimi-d9q
      @Mimi-d9q Před měsícem

      እየሱስ ሳዉን ካማፍታሩ ባፍት አባት ካሆና ካዛ ባፍት ማንን ዎዶት ኖው የአባትናትን ቦታ የያዛው saw ሳይፋታር ባፊትም እየሱስ ፍቅር ኖው ግን ጥያቄ ውስጥ ምያስጋባው እሱ ዛላላም ውስጥ ማንን ዎዶት ኖው ፍቅር የሆናው

    • @Mimi-d9q
      @Mimi-d9q Před měsícem

      እየሱስ ሳዉን ካፋጣራ ቦሀላ ኖው አባት የሆናው ፍቅሩስ ሳውን ካፋታር ቦሀላ ኖው የማታው እንዳዛ ካላችሁ እንግድ የእግዛብሔር የዛላላማው ሳይሆን ልክ እንዴ saw ልጅ ግዛው ኖው ማላት ኖው የቅርብ ኖው ማላት now

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 Před měsícem

      ኢየሱስ ከአባቱ አብ ጋር ከጥንት አብሮት ነበረ ! ቃልም በእግ/ር ዘንድ ነበረ (ዩሐ 1 ፡1 ) ፣ የሐዋሪያት ቤ/ክ ኢየሱስን አዋርዳለች ፡፡ ኢየሱስ የሚባል ስጋ ሲሆን ብቻ ነው እንጂ ስጋ ከመሆኑ አስቀድሞ አልነበረም ብላ ትዋሻለች !

  • @user-sq6rb9xb7j
    @user-sq6rb9xb7j Před 2 měsíci +1

    አሜን❤አንድ አምላክ ብቻ።

  • @mulu6386
    @mulu6386 Před 2 měsíci +1

    እርሱ ብቻውን ነው ተመስገን መዳኔ ድንቅ ነው

  • @NiguseMada-gp9lm
    @NiguseMada-gp9lm Před 2 měsíci +1

    11111

  • @amanuelmikre
    @amanuelmikre Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሄር ይመስገን

  • @GenetBeyen
    @GenetBeyen Před měsícem

    And nw lela yelem

  • @user-sy1ts4sm5e
    @user-sy1ts4sm5e Před 2 měsíci +1

    አንድ እግዚአብሔር አለ እርሱም ኢየሱስ ብቻ ነው

  • @Getu-nc1up
    @Getu-nc1up Před 2 měsíci

    👆👆👆👆👆👆

  • @AliHassan-ob7be
    @AliHassan-ob7be Před 2 měsíci +3

    ከእርሱ በቀር አምላክ የለም።አሜን

  • @merkato_gebya
    @merkato_gebya Před 2 měsíci

    ዮሀ 17:10 የእኔም የሆነ ሁሉ የአንተ ነው የአንተውም የእኔ ነው፤ እኔም ስለ እነርሱ ከብሬአለሁ።
    11 ከዚህም በኋላ በዓለም አይደለሁም፥ እነርሱም በዓለም ናቸው፥ እኔም ወደ አንተ እመጣለሁ። ቅዱስ አባት ሆይ፥ እነዚህን የሰጠኸኝን እንደ እኛ አንድ እንዲሆኑ በስምህ ጠብቃቸው።
    ዮሀ 14:23 ኢየሱስም መለሰ አለውም፡- የሚወደኝ ቢኖር ቃሌን ይጠብቃል፤ አባቴም ይወደዋል ወደ እርሱም እንመጣለን በእርሱም ዘንድ መኖሪያ እናደርጋለን።